Тёмный

#Ethiopian 

Sara - Ethiopian Food
Подписаться 180 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና qከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 111   
@nisihagebi5248
@nisihagebi5248 2 месяца назад
የሞጣዱ የኤልትሪክ ሃይሉ ስንት ቁጥር ለይ ነው የሞትጠቀሜው።
@azebsil7284
@azebsil7284 2 года назад
ትክክለኛዉን አሰራር ስለማይነግሩን ይመስለኛል...ምንም አልሳካ ብሎን ትተነዋል... ከስራ ጋር እንደገና እንደገና ብዙ የተደከምበት እንጀራ አልሳካ ሲል አስተልቶን ተዉነው. ያው አሁን ባንጋግረዉም እንየው ብለን ነው. Anyway አንቺ ግን ጎበዝ ነሽ.... 👍
@ag407
@ag407 Месяц назад
Where do you live I can tell you mine
@yemiten
@yemiten 3 года назад
ዋዉ በጣም ምርጥ እንጀራ አገጋገር ነው በጣም ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 😍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ የሚዬ ማሬ❤❤❤
@ጥንቅሽሚዲያ
@ጥንቅሽሚዲያ 3 года назад
ኦርጅናል ጤፋ እጀራ እደት እዳማረኚ እዚህ አረብ አገር ጤፍ የለም ተባረኪ ያምራል
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ላገራችን ያብቃን👍🙏❤
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 года назад
በጣም የሚያምር ቆነጆ የሆኔ አንጀራ ነዉ እጆችሸ የባረኩ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ🙏❤👍
@nisihagebi5248
@nisihagebi5248 2 месяца назад
እና የሞትጠቀሚው ጤፍ ስም ማን ይባላል
@Tube-kt8kw
@Tube-kt8kw 3 года назад
ሰላም ከዚ ቤት ፈቃደኛ ከሆኑ ቤተሰብ እንሁን እኔም በርግጠኚነት ከአዲ ቀን ብሀላ ቤተሰብ እሆናለሁ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 года назад
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ባለሙያ ስላካፈልሽን እናመስግናለን👍🏽👍🏽❤️❤️
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ሉላዬ👍❤🙏
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
አይኑ ልስላሴው እንዴት እንደሚያምር ልዩ ልዩ ነው በርቺ 🥰🥰ሼር
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ❤❤❤
@freytube2731
@freytube2731 3 года назад
አይኑ ልስላሴው ልዩ ነው እናትዬ👌አድናቂሽ ነኝ ቆንጆ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
ፍርዬ በጣም አመሰግናለው ማሬ👍❤🙏
@ethiohometube
@ethiohometube 3 года назад
ልክ የአገር ቤት እንጀራ ሥላካፈልሽን እናመሰግናለን። ላይከክክክ👍👍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ውዴ❤🙏👍
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 года назад
ዋው በጣም የሚያምረ እንጀራ ባለሞያ ነሽ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ማሬ🙏❤👍
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 года назад
በጣም የሚያምር ከዚበፊትም የጋገርሽውን ወድጄዋለሁ እንዴትእንደሚያምር እጅሽ ይባረክ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለው ሚልካዬ❤❤❤
@FillFeelthetable
@FillFeelthetable 3 года назад
Hello friend! As expected, your ethoopian bread recipe looks so delicious today!!!! Thank you so much for always sharing delicious recipes! I'm learning your recipe so well today! I'll look forward to your good videos! Have a nice day!
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
Thank you so much,you too❤🙏❤
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 года назад
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው የጋገርሽው አይኑ እራሱ ሲያምር እጅሽ ይባረክ እህቴ🙏💕👍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለው ሰላምዬ ማሬ❤❤❤
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-JV54Egaxif8.html
@MayetMaki
@MayetMaki 3 года назад
ቆንጆ ቆንጆ አርገሽ ነው የምትጋግሪው በርቺልኝ 👍👌🙏
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ማየትዬ❤❤❤
@ameenzeleke864
@ameenzeleke864 3 месяца назад
ዘመንሽ ይበረክ የኔ ጨዋ❤❤❤❤
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 года назад
ውርቅ የሆነ እንጀራ ነው👌🏽👍ተባረኪልኝ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለው ቤተልዬ❤❤❤
@tirngoayele969
@tirngoayele969 3 года назад
ቆንጆ አይን ያለውእንጀራ ነው ቬነገር ማለትሽነው አልገባኝም ቬነገርእኮ ቆምጣጤ ነው
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አዎ ቬነገር አይደለም ይሄኛው አምቦ ውሀ ነው አሪፍ ነው በዛ ላይ ሁሉም ነገሩ ዜሮ ነው❤🙏👍
@Mart-jt6io
@Mart-jt6io 3 года назад
አምቦ ውሀ ማለቷ ነው በስህተት ነው ኮምጣጤ አይደለም
@samira7639
@samira7639 3 года назад
ልዩ ነው ተመችቶኛል አሪፍ ነው😍💞😍💞👍💞👍💞💞👍👍👍💞👍💞👍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ሰሚራዬ❤❤❤
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 года назад
እኔ በአብሲት አድም ቀን ተሳክቶልኝ አያቅም እስቲ እንሞክረዋለሁ በጣም የሚያምር እንጀራ ነው
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
መጠኑ አልስተካከል ብሎሽ ይሆናል ከበዛበት ቀንሰሽ ካነሰው ጨምረሽ ሞክሪ ይሳካልሻል ማሬ❤❤❤
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 года назад
ጎራ በሉ
@funbaby7442
@funbaby7442 3 года назад
ዥምለናል ቤተሸብ አልኩን
@keriamen3250
@keriamen3250 Год назад
ሊጡ አላቀር እያለና የእንጀራው ጀርባ እየቀላ አስቸገረኝ፣ አፍለኛ ሳይሆንም። እባክሽ መላ በይኝ። አመሰግናለሁ።
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood Год назад
ሊጡ አላቀር ያለሽ ከአብሱት በኋላ ነው ወይስ አብሲት ከመጨመርሽ በፊት?
@keriamen3250
@keriamen3250 Год назад
@@sara-ethiopianfood ከአብሲት በፊትም በኋላም:: ሰበኸቱም እየቀላና/እንደማረር ይላል: ምጣዱም ላይ ስስ ነገር ስለሚቀር ከያንዳንዱ እንጀራ በኋላ ማሰስ አለብኝ:: ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት የዚህ ዓይነት ችግር አልነበረውም ያውም ካለአብሲት እየጋገርኩት:: እጅግ በጣም አመሰግናለሁ : ዕጅሽ ይባረክ::
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 года назад
Betam arif enjeranew ejishi yibarek😍👍👌
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለው ውዴ🙏❤👍
@Elen-Ti
@Elen-Ti Год назад
በጣም የሚያምር እንጀራ ነው። እባክሽ ምጣዱ ከየት ነው የሚገኘው እና ስሙ ምን ይባላል? ጤፉስ? አመሠግናለሁ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood Год назад
ምጣዱ ዋስ ነው የሚባለ ሀበሻ እስቶር ይገኛል።ዱቄቱ መስቀል ጤፍ ነው።
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood Год назад
ምጣዱ ዋስ ነው ።የሀበሻ እስቶር ውስጥ ይገኛል።ዱቄቱ መስቀል ጤፍ ነው።
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
Watching
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 года назад
በጣም ቆንጆ ነው ልዩ እንጀራ ነው አይኑም ያምራል ምርጥ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለው ሳብዬ ማሬ❤❤❤
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
ሳብዬ ጠፋሽ ቪዲዮ ለመስራት አልመች ብሎሽ ነው?
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 года назад
አለው የኔ ውድ ብቅ እላለው
@AyniA1
@AyniA1 3 года назад
በጣም ቆንጆ እንጀራ አገጋገር
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው አይንዬ👍❤🙏
@Aster-g9y
@Aster-g9y 5 месяцев назад
በጣም በጣም የሚያምር እንጀራ ነው 😍🙏😍 በርቺ , አገላለጽ ሽ ግልጽና ጥር ት ያለ ነው ሼር በማድረግሽ በጣም አመሰግናለ ሁ ተባረኪ !
@wubalem22tube66
@wubalem22tube66 3 года назад
በጣም ቆንጆ እንጅባራ ነው በለይክ መጥቼአለ ውዴ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ራቢዬ👍❤🙏
@bezinayoutubechannelbybeza2591
@bezinayoutubechannelbybeza2591 2 года назад
ሰላም ቤተሰብ እንሁን!
@Tube-ub8ww
@Tube-ub8ww 3 года назад
ሰላም ብተሰብአድሩጉኚ
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 года назад
Watching
@እሙፈሪዳ
@እሙፈሪዳ 3 года назад
Mashilahe betaaaam konjo
@ጥንቅሽሚዲያ
@ጥንቅሽሚዲያ 3 года назад
❤️
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 года назад
Watching
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 года назад
ተባረኪ ቤተሰብ ነኝ እኔም ጋር ጎራ በይ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለው ሳርዬ እሺ እመጣለው🙏❤👍
@addusnejaha7336
@addusnejaha7336 3 года назад
What king of mixter you are using where did you buy it?can u send me the name please Love it?
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
It is kitchenaid, I get it from Costco.❤🙏👍
@amentube6496
@amentube6496 3 года назад
Endet endemitameri leyu new thank you for sharing
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ማሬ💖🙏💖
@ELIZABETH-j6j3f
@ELIZABETH-j6j3f Год назад
I love it. Thank you for sharing. I am on it already. Will let you know how it goes. ❤
@almightygod1023
@almightygod1023 Год назад
ባለሙያ ሴት እወዳለሁ እጅሽን ይባርከው
@zeburamubarek3153
@zeburamubarek3153 Год назад
አይን አላወጣ አለኝ እስኪ ንገሪኝ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood Год назад
ኩፍ አላለልሽም?
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 11 месяцев назад
@@sara-ethiopianfoodሊጡን በሙቅ ወይስ በቀዝቃዛ ውሀ እንዲሁም ስታቀጥኚስ በአብሲት ወይስ በአምቦ ወሀ ሚለውን ግልፅ ብታደርጊው
@Hasentube19
@Hasentube19 3 года назад
Www aynhu bich baki new tankyou
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ኢማንዬ👍🙏❤
@nazarethayer1208
@nazarethayer1208 3 года назад
Did you discard the water after 3 days
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
Yes
@abdelfetarahmeto1783
@abdelfetarahmeto1783 Год назад
Selam endet neshe yeinjera metadun legeza felege nwe sew metfo nwe eyalgne nwe esti anchi negerin .m
@hawashait8758
@hawashait8758 6 месяцев назад
GOBEZ NESH 👍
@Tube-ub8ww
@Tube-ub8ww 3 года назад
በርቺ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ውዴ🙏❤👍
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 7 месяцев назад
እንጀራው በጣም ያምራል
@habiba8797
@habiba8797 2 года назад
በቀዝቃዛ ውሀ ነው ያቀጠሺው??
@rebccaking6639
@rebccaking6639 3 года назад
ጎበዝ ግን ምን ጤፍ ነው አሳይኝ
@Mart-jt6io
@Mart-jt6io 3 года назад
ቬንገር ያልሽው it says vintage seltzer water ማለቴ አምቦ ውሀ ነው
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
አዎ እምቦ ውሀ ነው
@Mart-jt6io
@Mart-jt6io 3 года назад
@@sara-ethiopianfood ከቻልሽ ማስተካከያ ብትናገሪ ጥሩ ነው ሌላ ሰው ቬንገር እንዳይጨምር አመሰግናለው
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
የኔ ማር በጣም አመሰግናለው አስተካክዬዋለው እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤❤❤
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
የኔ ማር አሁን አስተካክዬዋለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤❤❤
@Mart-jt6io
@Mart-jt6io 3 года назад
@@sara-ethiopianfood አሜን አንቺንም እግዚአብሔር ያክብርልኝ አስተያየቴን አክብረሽ ስለሰማሽኝ በርቺ
@silvanamadden9342
@silvanamadden9342 2 года назад
love do do it but i need english sobtotitoli
@Globaltalentgt
@Globaltalentgt 3 года назад
berchi
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ውዴ👍❤🙏
@nazarethayer1208
@nazarethayer1208 3 года назад
What is magobgob?
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
በኋላ አቡክተን የጨመርነው ዱቄት ነው።
@shalomagape5457
@shalomagape5457 3 года назад
Where did you get this brand seltzer?
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
The mixer from Costco.
@shalomagape5457
@shalomagape5457 3 года назад
@@sara-ethiopianfood Costco sells vintage seltzer?
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
Yes, you can get it there.
@shalomagape5457
@shalomagape5457 3 года назад
@@sara-ethiopianfood thank you
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Год назад
Betam Konjo Enjera Egziabher yibarklish
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood Год назад
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Год назад
Amen Ehtachin Emebetachin Takbrlign
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-JV54Egaxif8.html
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-JV54Egaxif8.html
Далее
Сколько стоит ПП?
00:57
Просмотров 55 тыс.
እውነታው ይሄ ነው.ዳኒና ሩታ😱
22:22
Сколько стоит ПП?
00:57
Просмотров 55 тыс.