ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ተመልካቾቼ በጥያቂያችሁ መሰረት ባአልም እየደረሰ ስለሆነ ምርጥ አዋዜ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ከወደዳችሁት ላይክ እና ሼር ማድረግን እንዳትረሱ አመሰግናለሁ❤️🥰😍🙏
የተጠቀምክዋቸው
10 የሾርባ ማንኪየያ በርብሬ
1 የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ዝንጅብል እና ነጭ ሽንኩርት
1 የሻይ ማንኪያ ሚጥሚጣ
1 የሻይ ማንኪያ ጨው
2 የሾርባ ማንኪያ ሬድ ወይን ቬንግር ወይም የሎሚ ጭማቂ
1 የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት
1 የሾርባ ማንኪያ የኑግ ዘይት
2/1/2 ካፕ የሞቀ ውሃ
18 сен 2024