Тёмный

Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና "የበግ ቅቅል" አዘገጃጀት በአርቲስት እና ሼፍ ዝናህብዙ 

Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና
Просмотров 663 тыс.
50% 1

Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና "የበግ ቅቅል" አዘገጃጀት በአርቲስት እና ሼፍ ዝናህብዙ

Развлечения

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 930   
@beemnetbayeh5756
@beemnetbayeh5756 3 года назад
መጅመሪያ የክብር ስላምታይ ይደርስህ በጣም የማክብርህ ስው ነህ የእረጋታህ መንፈስ ይገርመኛል እግዚአብሔር እረጅም እዴሜ ይስጥህ ከነ መላው ቤተስብህ ጋር ስላምህ ይብዛልህ
@workushifa8434
@workushifa8434 3 года назад
, v
@meskimeski5029
@meskimeski5029 3 года назад
Am Ok good night Ok good night Ok good night Ok good night Ok good night Ok good night ķ
@aishaomfarah532
@aishaomfarah532 2 года назад
ወዉወዉወዉወዉበረተ👍👍👍👍👍👍❤️
@tamiruteferi3856
@tamiruteferi3856 2 года назад
@@aishaomfarah532 በጣም ጎበዝነህ አሰራርህህም ገለጻህም ትምህርት ሰጭነው የምትከበርና የምትመሠገንሰው ነኽ። ከሳሲት ኪዳነምህረት።።
@unify1135
@unify1135 2 года назад
አሜን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 года назад
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አልጫ ቅቅል አስራር ነው እጆችሽህ ይባረኩ የኔ ወንድም በጣም ጎበዝ ነህ እድሜ ከጤና ይስጥህ👍👍👍🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@great-full3612
@great-full3612 3 года назад
You cook well too! I follow Your channel as well
@leworkdagne7689
@leworkdagne7689 3 года назад
@@great-full3612 shih (ejochshih)
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 3 года назад
የአንቺም አድናቂ ነኝ እህቴ ስወድሽ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 года назад
@@MaryMary-xp2lb በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 года назад
@@great-full3612 thank you for watching my channel and supporting me 🙏🙏🙏
@hiruthseyoum5969
@hiruthseyoum5969 3 года назад
ቲማቲሙ: እንደ: አማራጭ: ሊገባ: ይችላል: እንጂ: ለቅቅል: ቢቀር: ይመረጣል: የሚሉ: ብዙ: ናቸው:: ሽንኩርቱም: ከአጥንቱ: ጋር: "አጋም" ወይንም: ቀላ: እስከሚል: ቢጠበስ: ጣዕሙን: ይጨምራል: ይባላል:: Thank you for sharing 🙏🙏🙏💕
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 3 года назад
ያፈላዋል ቡፍፍፍፍፍ ብሎ ነው ሚፈላው ፍርጅም ቢገባ😆
@queensheba2506
@queensheba2506 3 года назад
I was tinkering the same thing🤔 never add tomato 🍅 in the Alecha👍
@jesusking7000
@jesusking7000 2 года назад
Moya endebalebatu betam tanama adrgo new yeseraw eju ybarek
@እኛናኢትዮጵያ
@እኛናኢትዮጵያ 3 года назад
እውቀትህን ስላካፈልከን በጣም ነው የማምሰግንህ። በተለይ ደግሞ ምግብ መስራትን እንደ ነውር ለሚያዩ ኢትዮጵያዊ ወንዶች ትልቅ ትምህርት ይሰጣል። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።
@ethimaryam9617
@ethimaryam9617 3 года назад
Ewnte new
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 3 года назад
ትክክል ዉይ አብሦ ወደገጠር ያሉት እኮ የበሠለዉን አቅርበዉ ለመብላት ታባ ይጣራሉ
@serenitymeni6136
@serenitymeni6136 3 года назад
Bahioachin aydelem leza new
@or4808
@or4808 3 года назад
አንተን ያገባች ሴት ቁጭ ብላ ነው የምትበላው
@christianbayou8810
@christianbayou8810 3 года назад
እውነት ብለሻል
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 3 года назад
ሚስትዬ ታድላ እግርዋን ሰቅላ።ይቺን ቅቅል መኮምኮም ነው ጎበዝ ነህ ወንድማችን
@ቅንነትግንፊቱንታየዋለች
በመጀመሪያ አክብሮቴ ታላቅ ነው!!! የብዙ ሞያ ባለቤት ነህ ደስ ይላል!!! ፊልሙን ባተወው እንዴት ጥሩ ነበር። እስቲ አስብበት!!! ሌላው እጅህ እንዳይቃጠል በመያዥያ ብትጠቀምና ሰፋ ባለ ድስት ቢሆን በደንብ ማማሰል ይቻላል። በርታ ያንተ አይነቱን 100 ጊዜ ሰብስክራይብ አደርጋለው!!!!
@GodLetMeBeMySelfAgain
@GodLetMeBeMySelfAgain 9 месяцев назад
The old ethiopian tradition men won't even go to the kitchen forget cooking that will never happen. I love the new and improved generation. So proud of him.
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 года назад
ዝናህ ብዙ በጣም የማደንቅህና የማከብርህ ወንድም ነህ። ዩቱብ ላይ ሳይህ የመጀመሪያዬ ነው ሰብስክራይብ አደረኩ፣ በርታ!
@hanibunny9204
@hanibunny9204 3 года назад
አርቲስት ዝናህብዙ ! የመድረኩ ጌጥ ! ወርቃማው ድምጽህ " ር ጋታህ ይናፈቃል : :በምትሰራው ሁሉ ያምርብሃል :: እድሜና ጤና ተመኘሁልህ
@ayelechalemu4839
@ayelechalemu4839 3 года назад
በደንብ የማውቅህ ሰው ለሰው ድራማ ለይ ነው በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር በነገር ሀሉ ይባርክህ
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 3 года назад
ውይእደምነህ።ደህናነህ።ለኢትዮወዶች።አስተማሪትሆናለህ።ምግብመስናት።እደነውርየሚያዩስለሆኑ።እውቀትህንስላካፈልከንእናመስግናለን።ዘመንህይባረክ።
@alganeshyohannes2722
@alganeshyohannes2722 Год назад
ታድለህ እርጋታህ በጣም ደስ ይላል።በጣም አከብርሃለሁ።ረጅም ዕድሜና ጤና ይሰጥህ🙏
@alganeshyohannes2722
@alganeshyohannes2722 Год назад
ካሮት ቢጨመርበት ምን ይመስልሃል?
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 4 месяца назад
​@@alganeshyohannes2722 ቅቅል ላይ ካሮት አልጫ ወጥ መሠለሺ😂😂
@oneloveoneethiopia8370
@oneloveoneethiopia8370 3 года назад
የምወድህ የማከብርህ የማደንቅህ ምርጥ ተዋናይ ነህ በዛላይ ባለሙያ እጂህ ይባረክ ፈጣሪ እረ ጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ቦተሰቦችህን ይጠብቅልህ ❤🇪🇹
@enebelabezenahbezukushina2927
@enebelabezenahbezukushina2927 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ይስጥልኝ ለእርስዎም እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 3 года назад
@@enebelabezenahbezukushina2927 amen!!
@twins_gunnersyabkal7481
@twins_gunnersyabkal7481 3 года назад
@@enebelabezenahbezukushina2927 ስምን መላእክ ያወጣዋል አሉ እውነትም ዝናህብዙ!
@Kedutube-sc3jx
@Kedutube-sc3jx Месяц назад
​@@enebelabezenahbezukushina2927yet teftew new gin?
@netsanetnetere3125
@netsanetnetere3125 3 года назад
ለመጀመሪያ ጊዜ ይትዬብን አየሁት ጥሩነው ጭዋ መስረቱ ጭዋ ነው የወዘ/ሮ ምንትዋብ እጅ ነው ።
@egigayehuabebe2134
@egigayehuabebe2134 3 года назад
ዘናብዚ ስላየሁህ ዘናበዚሰለአየሁህደስብሎኞልጎበዝወንድሜበሁሉምበለምየነሕበድራማብቻአደለምደምፀሕአሰማኘምሰለአረጀሁከፈአርገዉከኢትዮጸያ
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 9 месяцев назад
ውይ ስወደውኮ ረጅም እድሜ ይስጥህ ፀባዩ አባቴን ሚመስለኝ የኔ ባለሞያ አላህ ይጠብቅህ መንገድህ ሁሉ ቀኝ ይሁን ተባረክ ማሻ አላህ ባለሙያ
@tubeethiopia2997
@tubeethiopia2997 8 месяцев назад
ሠላምታ ለአንተና ለቤተሠቦችሕ በሙሉ በተመልካችዋች ሥምና በኔ በጣም በጣም አመሠግናለው ። እኔ በተፈጥሮዬ የምነካቸው ወይም የምግብ አሠራሮች የገጠር ወይም የባላገር አሠራር ነው።
@wise647
@wise647 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን። ኢትዮጵያ እያለህ ሬስቶራንት እንደነበረህና ምግቡን እራስህ እንደምታዘጋጅ በአንድ ቃለመጠይቅህ ላይ ሰምቼ ነበር።
@wolloethiopia8195
@wolloethiopia8195 3 года назад
ኧር ጎበዝ አይከፈልበትም ላይክ ስብስክራይብ አርጉት ዝናክ አሁን ስንቱን ስብስክራይቭ ታርጋላችሁ ለዝናክ ይንስበታል
@rahelpaulospaulos1349
@rahelpaulospaulos1349 3 года назад
እጅህ ይባረክ ንጽህና የተሞላበት ሙያህን በጣም አደንቅሀለው: አንድ ነገርም ተማርኩኝ ሮዝሜሪኖ ( የጥብስ ቅጠል) ብልሀትህን ተማርኩኝ 👌✅
@martatsegaye9130
@martatsegaye9130 3 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@lamrof
@lamrof Год назад
አንዴ ትዝ የለኛል፣ አባቴ የበግ ቅልጥም መቅኒ ሊመጥ ፈርክሰህ አምጣ ብሎኝ፤ እንደለመድኩት መቅኒውን በመጠኑ መጥቼ ግማሹን ለመተው በማሰብ መጠጥ ሳደርገው ያ ስለክላካ መቅኒ ሳላጣጥመው ተያይዞና ተጠራርጎ ወደ ጉሮሮየ ተወርውሮ ከጨጓራየ ገባ። ያንን አሸንዴ ቅልጥም በጸሃይ አንጻር ቀስሬ ውስጡን አጮልቄ ባየው ቀጭን ቡሩሽ ሰደው እንዳጠቡት አንድ ነገር የለውም። ምንተ እፍረቴን ያንን ባዶ ቅልጥም ከአባቴ ማዕድ አኑሬ ሳያየው እንደ መቅሰፍት እሮጬ ከቤት ወጥቼ ሄድኩ።
@abyssiniawit1736
@abyssiniawit1736 Месяц назад
😂😂😂😂 des yelale ye lijenet tezeta
@ElenaBesu
@ElenaBesu Месяц назад
😂😂😂😂😂 leba
@ElenaBesu
@ElenaBesu Месяц назад
Eneademo wedmea siserk yayehutn ligerh orsh😊 ye arso ader lij nen , abatachin ersha wulo mata erat ekemikerb.wofram mirt yegojam tela be makorkoriya temolto eske brchikowu ke egru sir tedergolet esu gemedb kuch blo grgdawun tadegfo taratarawun eyaye silekn wulo ena nege silemiserawu eyasebe sal egnm ken.nafkon yewalewun yahl kewelelu egrochu akababi eyetegonetateln sinchawet ad bilt ena smart lebawu wedmea behodu tegnito yemakorkoriyawun kula or 😊😊😊 yikrta mekjawun chaf bafu asgebto simet or siteta ayichea kemidebedeb biyea zm yalkutn aresawum😊😊😊
@abyssiniawit1736
@abyssiniawit1736 Месяц назад
@@ElenaBesu weyna endet des eyalegne new tarikehen weym tarikeshen yanebebekut ,ena ye addis abeba lij negne gen betam ye geter nuro des yelegnal betochu ,kebetochu beka hulum neger ke netsu air gar. Thank you tarikun share selaregeshehne
@bezubb3137
@bezubb3137 3 года назад
የዝናብዙ እኔም እንዳንተነው የምቀቅለው ጎብዝናዬን ባንተ አረጋገጥኩ ምክንያቱም ባለሙያነህ ለወንዶቻችን ሰርተህ በማሳየትክ አመሰግናለሁ።
@Rahel-x5j
@Rahel-x5j 3 месяца назад
እናመሰግናለን ዝናህ ብዙ ስምን መልአክ ያወጣል ላንተ ነው።
@Rahel-x5j
@Rahel-x5j 3 месяца назад
በሬ ለምኔ ፣ ተዋናይ፣ የምግብ ባለሙያ፣ ክቡር ሰው፣ ምሳሌ ነህ እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰብህ በሰላም ይመልስህ
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 года назад
ትክክል እንዳልከው ነው ሁሉም የራሱ ሙያ አለው ያንተም በጣም በጣም ቆንጆ ነው ስላካፈልከን ሙያ አመሰግናለሁ ቤተሰብ ሆኛለሁ።
@CheruWeld
@CheruWeld 8 месяцев назад
@weldegebrielassefa86
@weldegebrielassefa86 2 года назад
አርቲስት ዝናህብዙ አንተን የማውቅህ አንቱ በተባልክበት አርቲስትነት ነው። እናታችን ወ/ሮ ምንትዋብ ግን አንተን ከማወቄ በፊት በ1982 | 83 ዓ/ም ጎንደር ምንትዋብ ምግቤት ኪስ በዓማይጎዳ ዋጋ ምርጥ ምግባቸው ተመጋቢ ነበርኩኝ ብታምኑም ባታምኑም 10 ብር እንኳን በማይሞላ ዋጋ የፈለግኩትን ዓይነት ምግብ መርጬ የምበላበት ቤት ነበር። በአንድ ወቅት ቆስዬ ቸቸላ ሆስፒታል በተኛሁበት ወቅት በነፃ ምግብ ይልኩልኝ ነበር እና እሳቸውንና ሚሚን ባለ ውለታዬ ናቸው።
@meskiabebe7985
@meskiabebe7985 3 года назад
የኔ ንፁህ የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጅ ሞያህን ልታካፍለን ስለመጣህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም አደንቅሀለው በርታልኝ ከጎንህ ነኝ መስከረም ነኝ ከአዱስ አበባ
@tazabizemeta3460
@tazabizemeta3460 3 года назад
በጣም ያስጎመጃል ይሄን ከበላን ለአሜሪካን ክረምት ልብስ መደሪረብ አያስፈልገንም በርታ ወንድሜ እዚህ አገር ግን የሚቸግረኝ ቁርስ ንው እስቲ ወደፊት ቶሎ ስራ እምትደረግ ለቁርስ አሳየን እኒናመስግናለን ስለግዜህ
@betitube9564
@betitube9564 2 года назад
በጣም ቆንጆ የምንወደው የምግብ አይነት ነው ሰለአሰራሩ ደሞ ከምናደንቀው ሰው መማራችን አሁኑኑ እንሞክረዋለን እጅ ይባረክ
@worldfashion1614
@worldfashion1614 3 года назад
Eskezare woha woha yemil kikil neber yebelahut egziabher yisth
@almasshama689
@almasshama689 3 года назад
ዋው፡በጣም፡በሁሉም፡ነገር፡የምንኮራብህ፡አባት፡አሪቲስታቺን፡ዝናብዙ፡እንደተባለው፡ባለብዙ፡ወሞያ፡ባለቤት፡ስላየውህ።በጣም፡ደስስስ።ብሎኛል፡የእውነት፡
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 3 года назад
በህልምሽ ነው እንዳትሉኝ።እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ።
@selamt8660
@selamt8660 3 года назад
ኢትዮ አይመሰለኝም በጣም ተወዳጅ አርትስት ነው እኮ 😳❤❤❤
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 3 года назад
@@selamt8660 በጣም
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
ሙያ እንማርጂ ሁሌ ፖለቲካ መስማት
@mayamuller8741
@mayamuller8741 4 месяца назад
እውነት
@abayirga9627
@abayirga9627 3 года назад
በዘራችን ዉስጥ አንተ የመጀመሪያው የወንድ ባለሙያ ነህ ብል የተሳሳትኩ አይመስለኝም።
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 3 года назад
አዲሰ አበቤዎችን ፍየል መብላት ያሰለመድከን አንተ ነህ👌
@LubabaMuhamed
@LubabaMuhamed Год назад
ፈየል ካልበላችሁ ምን ነበር እምትበሉት?
@jacobfameup659
@jacobfameup659 3 года назад
ይቅርታ አንተ ቆጥረህ እስክትጨምር ድረስ አጥንቱን በረአብ አለኩ ደሞ ለቅቅል ይህን ያህል መጨነቅ
@hailurobele6938
@hailurobele6938 3 года назад
It would be better if you use a wider pot. There is no shame for Ethiopian men to cook. I've been cooking for 38 years which started in Sudan and now in the USA . I'm not only cooking all Ethiopian stews, but also I'm making Injera with 100% Teff. I would like to congratulate you for sharing your cooking method.
@shalom352
@shalom352 9 месяцев назад
Ere limd akaflen ye enjeraw neger tesfa yaskorital
@tazabizemeta3460
@tazabizemeta3460 3 года назад
በጣም ቆንጆ ነው ግን መጠኑን ንገረን ምን ያህል ሽንኩርት ምን ያህል እርድ ምን ይህል ውሃ..... ምን ያህል ሰአት እሳት መጠቅም እንዳለብን እናመስግናለን
@tigisttig3834
@tigisttig3834 3 года назад
መጀመሪያ የማከብርህ እንደ አባቴ ሲቀጥል ግርማሞገሳችን ነህ ሽህ አመት ኑርልን
@tube-yi3ez
@tube-yi3ez 3 года назад
ትግስ ደምሪን ሲስ
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 3 года назад
እርዱ ይናገራል ጥቅሙ ጥሩ ነው መጀመሪያ ከሽንኩርቱ ጋር ነው እርድን መጨመር ያለብህ
@rahwa138
@rahwa138 3 года назад
wow ZinahBizu, i never knew you have a RU-vid channel - subscribed. Looking forward to watching all your videos, by the way i am a big fan :)
@ghh65
@ghh65 3 года назад
ዝናህ ብዙ አበሻ ነው ለማነው የፃፍሽው
@yeshakbekelelegesse5120
@yeshakbekelelegesse5120 3 года назад
ለቅቅል ይሄ ሁሉ ሽንኩርት አልበዛም እንዴ አልጫ ወጥ አይሆንብህም ካንተ ባላውቅም ይቅርታ
@fatumaali8871
@fatumaali8871 3 года назад
የስጋ አልጫ ወጥ ነው እንጅ ቅቅል አይደለም
@fkirageradane5068
@fkirageradane5068 3 года назад
ዝናህ ብዙ ሰላም! ሰላም ! የምግብ አዘገጃጀት በራሱ ጥበብ ነው፤ አንተ ደግሞ ለጥበብ የተፈጠርክ ድንቅ ኢትዮጵያዊ በመሆንህ ሁሌም በአቀራረብህ የአገራችንን ሙያ መማር በመቻሌ ደስተኛ ነኝ። አመሰግናለሁ ።
@asrattadesse9909
@asrattadesse9909 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር አንተንም ከነቤተሰብህ ይባርክህ!🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እርግት ያልክ አርቲስት ባለሞያ ክብር ጤና እድሜ ይብዛልህ ! 💝
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 3 года назад
ወይ ጎበዝ.... እሄ ትወና ብቻ ትመስለኝ ነበር... ለካ ምርጥ ሼፍም ነህ... ይሄን የመስሉ ጤናማ.. መረቅ የስሩት እጆችህ ይባረኩ🙏🙏🙏 💚💛❤️.... እግዚአብሔር.... ሀገራችንን.. ይባርክልን... ይጠብቅልን🙏
@or4808
@or4808 3 года назад
ቅቤ የሌለው ምግብ መስራትህ ቅቤ ለሚወዱ ቦርጫምች ስድብ ነው ።ሴቶቻችን እየወፈሩ ተቸግረናል ቅቤ እያበዙና ጥሬ ስጋ እየበሉ
@ahfiaghfg262
@ahfiaghfg262 3 года назад
በአድናቂህነነኝ በረታ ረጂም እድሚና ጤና ሀረረን ምንደነዉ ግን?
@tigabureta4872
@tigabureta4872 3 года назад
😅👍
@mesafint44
@mesafint44 3 года назад
እውነትም ዝናህ ብዙ ስምን መልአክ ያወጣዋል ይሉ የለ።
@wubalemsintayehu1601
@wubalemsintayehu1601 3 года назад
Wow batame tamdanke sawe nake egzeyabehare badema batania yakoyekie
@yesasye3947
@yesasye3947 3 года назад
ሥራህን በጣም ወድኩት በተለይ ማጥሊያው አሪፍ ዘዴ እናመሰግናለን መስፍን /ወንድም ዝናህብዙ/
@AyaAya-ns9pw
@AyaAya-ns9pw 3 года назад
ይገርማል ለካ ህዝቡ ሁሉ ሥራው ኢቲውብ ሆኖአል🤔
@abayeyeamanenat98
@abayeyeamanenat98 3 года назад
ድራማ መስራት ብቻ መስሎን ነበር አንተ ግን ልዩ ሙያ አለህ እጅግ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
@meronlife5129
@meronlife5129 3 года назад
በጣም ጎበዝ ሰው ነው በሶስት አመት አራት ልጂ ማድረስም ይችልበታል 🏃‍♀️🏃‍♀️😂😂😂😂😂😂😂😂
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 3 года назад
@@meronlife5129 ይህ ምኑ ይገርማል? ሠው በአንድ ጊዜ ከዛም በላይ የሚወልድበት ጊዜ ላይ እንዳለን አንርሳ። በዛ ከሠዎች ሁሉ ላይ የግል ህይወታቸውን ለራሳቸው ትተን መማር የምንፈልገውን ብቻ ብንወስድ መልካም ነው።
@meronlife5129
@meronlife5129 3 года назад
@@Ewoyn_Tewod_84 Weream
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 3 года назад
@@meronlife5129 ማሚቱ የማይመለከትሽን በሰው ህይወት ገብተሽ ከመፈትፈት እስኪ የምትጠቅምሽን ሞያዋን ተማሪ። 😁😉
@meronlife5129
@meronlife5129 3 года назад
@@Ewoyn_Tewod_84 Ashkabach
@milkoesa9709
@milkoesa9709 3 года назад
Atchlim...yikirtaa masfiniyee🤣🤣🤣👈
@ክርታታዋ
@ክርታታዋ 3 года назад
እምውድህ አርቲስት ነክ በተለይ እሰው ለሰው ላይ በርታልን አባታችን
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 3 года назад
EMEWEDESHE ARTIST NESH SOFYA EDRIS BETELEY SEW LE SEW LAY BERCHILIGN ENATACHIGN💝💝💝😍😍😍
@atakltiataklti7709
@atakltiataklti7709 3 года назад
My comment is can you please any Ethiopia women's Subscribe for him make a difference in one week. I love his confide , alot of Ethiopia RU-vidrs are they don't show there faces. He is a rool model for our brothers.
@yohanisbelay440
@yohanisbelay440 3 года назад
በጣም ጥሩ እናመሰግናለን በተለይ ወንዶች እራሳችንን እንማርበታለን
@wulitatsegaye3385
@wulitatsegaye3385 3 года назад
በጣም፡እናመሰግናለን።ቸር፡ሰንብትልን።ሳብስክራይብ፡አድርጌአለዉ።💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 года назад
አርቲስት ዝናህ ብዙ በመጀመሪያ አድናቃህ ነኝ በጣም ጎበዝ ነህ ሪስቶራንት እንዳለህ አውቃለሁ በሬ ለምኔ የሚል አሁንም ማብስያ ቤት ለምን ሽንኩርት አይነካኝም ለሚሉ ታስተምራለህ በርታ ከዛሬ እከተልሃለሁ ከነቤተሰብክ ተባረክልኝ ልጆችን ሳምልኝ
@mareshet5063
@mareshet5063 3 года назад
በጣም የማደንቅህ የፊልም ተዋናይ ነበርክ! ከብዙ ጊዜ በህዋላ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል!! አንዳንድ አስተያየት ለመስጠት ያህል: 1/የብረት ድስቱን በጠንካራ የእጅ ጏንት ብትይዘው በደንብ ለማማሰል ይረዳሃል 2/ስታማስል አጥንቱን ከስሩ ገልበጥ ገልበጥ ከማድረግ ይልቅ አንተ ጫን ጫን ብቻ ታደርገዋለህ ቅመሙንም በደንብ አላዋሃድከውም 3/በመጨረሻ የስጋ መጥበሻውን ለማዋሃድ የተጠቀምክበት ዘዴ ትክክል አይመስለኝም, ምክንያቱም "ማጥለያው ብረት ነው" ከአጥንቱ ጋር አብረህ ቀቀልከው! ምንም ቢሆን ብረትነት ስላለው ለጤና ጥሩ አይደለም::
@mulualemnega5583
@mulualemnega5583 3 года назад
ውይ አንተ ጀግና ያገሪ ሰው ወንድማችን መጀመርያ ሰላምታየ ይድረስህ ከኢትዮጵያ ከወጣህ አንስተህ አድራሻህ ጠፍቶኝ ነበር ዛሪ በዚህ ክቡር ስራህ ሣይህ ደሥታየ ከመጠን በላይ ነው ሁሌም ሁርልን ጀግናው ወንድማችን ያንተው ነኝ ከኢሥራኢል
@ashlyhabesha9217
@ashlyhabesha9217 3 года назад
ማታ ቤቴ ስገባ ይችን ቅቅልማ ሰርቼ ማጣጣም አለብኝ ጠዋት ስነሳ ያው ወዝ በወዝ መሆኔ ነው በጣም እናመሰግናለን ።
@zeyinbayesuf6299
@zeyinbayesuf6299 3 года назад
ወይኔ የጠፋብኝ ሰው አገኘሁት ትወና ትተሀል እንዴ?? አይቼ አላቅም አንተ ያለህበትን እየፈለኩ ነው የምከተለው ነበረ አባቴ ስለምመስለኝ አባቴን በአንተ ውስጥ ያየሁት እየመሰለኝ አባቴ አላህ ይርሀምክ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@khadejaabdullah95
@khadejaabdullah95 3 года назад
zazy አብሽር ዉዴ ሆዳን በላሽዉ
@zeyinbayesuf6299
@zeyinbayesuf6299 3 года назад
@@khadejaabdullah95 አላህ ይበሽርሽ ውዴ
@sameeraahad9851
@sameeraahad9851 3 года назад
በነገራቸን ላይ ሢቶች ከሚሠሩት ምግብ ይልቅ የወንዶች የሚሠሩትምግብ ይጣፍጣል
@وعثمانتيوب
@وعثمانتيوب 3 года назад
ስጋ አስተጣጠብክን ብታሳየን ጥሩ ነበር ምክንያቱም በአቦ ውሃ ነው ሲባል ሰምቻለሁ እውነት ነው
@enebelabezenahbezukushina2927
@enebelabezenahbezukushina2927 3 года назад
ሲያጋንኑ ነው በንፅህና በጣም ጥንቁቅ በመሆኔ የተነሳ የሚሉኝ ነው ወዳጄ።
@hannatekle4414
@hannatekle4414 3 года назад
🤣🤣🤣
@وعثمانتيوب
@وعثمانتيوب 3 года назад
@@enebelabezenahbezukushina2927 ያ ብዙወችን የነጠቀንን ኮረና አተን ይላክበት አቦ
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 2 года назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ አዱ ገነት እርጋታው ልዩ ነው ስለ ፍየል ሲነሳ ትዝ ይለኛል የመጀመሪያው የፍየል ቁርጥ ምግብ ቤት የከፋተ ከስደት ኔጄ ተመግቢለሁ ልዩ ነበር ከዛ ዎዲ የፍየል ተመጋቢ ነኝ ጤናም ነው ፕሮግራምህ ጠቃሚ ነው ከነ መላው ቤተሰብህ ሀገርቤትም አሜሪካም ሰላም እመኛለሁ ከስደት ራሻ የአአ ነኝ የፋረንሳይ ለጋስዬን ።
@user-cm3yx1ec7n
@user-cm3yx1ec7n 3 года назад
Delicious and healthy food 👍🏿one love 🇯🇲🇯🇲🙏🏾🙏🏾👏🏿👏🏿👍🏿🖤🖤
@samsong6746
@samsong6746 2 года назад
thats our virsion of goat curry except with lamb...😃
@Meku627
@Meku627 2 года назад
ቅቅሉንስ ተወዉ እና ክሰሞኑን ስለመንግስ የሰጠሀው ትችት እና አስተያየት በጣም ጥሩ ነው ወንበዴው እና አሸባሪው መንግስት የሚማር እና ለመስተካከል ፍቃደኛ ከሆነ ከዚህ በተረፈ በጣም የማከብርህ ሰው ነህ
@hannahanna6467
@hannahanna6467 3 года назад
የማቅክ ሰዉለሰዉ ድራማለይነዉ እንደዉም የናተባርት በጣምነዉ በጉጉት ነበር የምጠብቅ የነበረው በጣም ነዉ የምወድክ የማከብር ረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኝልካለዉ አገራችን ይትዮጲያ ሰላም ያርግልን
@Luna23official
@Luna23official 3 года назад
በጣም የተወደድክ አርቲስት ዝናህ ብዙ አሠራርህና አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል ከነእርጋታህ
@astutilahun5510
@astutilahun5510 3 года назад
እጅግ ፡ እጅግ ፡ ፡ ባለሞያ ፡ ነህ ፡ በተለይ ፡ በተለይ ፡ የበግ ፡ ቅቅሉ ፡ ፡ እኔ ፡ ፡ እቤቴ። ሰርቼ። በልቼ። በጣም ፡ ይጣፍጣል። እጅህን ፡ ይባርከዉ። ሳለሪ። ማለት ፡ ግን ፡ እንደዚህ ፡ አይነት ፡ ነው ፡ እንዴ። ወይሰ ፡ ፡ ባሮ ፡ ነው። ሌላው። አሰተያየቴ።የድሰቱን። ጆሮ። ሲይዙ ፡ በፎጣ። ቢጠቀሙ። ምክንያቱም። እጅዎ ፡ ፡ እንዳይቀጠልና። መጅ። እዳያወጣ። እላለሁ ፡
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 года назад
በጣም የምወደውን ሰው በምግብ ሙያ በማየት ይበልጥ አከበርኩህ ባለቤትህን ልጆች ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ በርታ ወንድማችን❤❤❤❤
@ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ
@ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ 3 года назад
አግብተዋል እንዴ?
@yonas9945
@yonas9945 3 года назад
ምን ሌላ አስበሽ ነበር ?? አዎ ባለትዳርና የልጆች አባት ነው !!!!
@ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ
@ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ 3 года назад
@@yonas9945 ውይ ቀረብኝ ልጠብሰው ነበረ
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 3 года назад
@@ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ 🤭🤭🤭
@yonas9945
@yonas9945 3 года назад
@@ናርዶስአየለ 😜😜😜
@hyatathup3022
@hyatathup3022 3 года назад
እድሜናጤናሠላም፣ያብዘልህ፣ሸይፈሆነሀልድራማውቀረ
@jossysquad8941
@jossysquad8941 3 года назад
በጣም የምወድክ የማከብርክይ አርቲስትይ 👍
@NebaDaniel-l1k
@NebaDaniel-l1k 9 месяцев назад
ይሄ ሽማግሌ የት ሁኖ ነው እሚቀባጥረው
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 3 года назад
በጣም ባለሞያ ነህ አርቲስት ብቻ አይደለህም ለካ።ደህና ሆነህ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል።መልካም ጊዜ ይሁንልህ።
@enebelabezenahbezukushina2927
@enebelabezenahbezukushina2927 3 года назад
ላንቺም መልካሙን እመኝልሻለሁ በጣም አመሰግናለሁ።
@kf4113
@kf4113 3 года назад
እንዴ አባ እኔኮ ሰው ለለሰው ድራማ ላይ ብቻ ነበር እማውቁት የኔ አባት ብዙ ነገር አምልጦኝ ይሆናላ አሁንም አድስ ቀን ነው እና በድጋሜ ስለተገናኘን በጣም ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ
@mikdisstory4301
@mikdisstory4301 3 года назад
አረጓዴው ፈሶሊያ ነው
@somonesurafale5661
@somonesurafale5661 3 года назад
አሜሪካ ብሆን ምግብህን መቅመስ እፈልግ ነበር
@tubeethiopia2997
@tubeethiopia2997 8 месяцев назад
👍 ያለ ቅቤ መሥራትሕ ጥሩ ነው 🍀 እኔ ደግሞ ሰለ ሠለሪው ብዙ ቦታ ቅቅል ለይ አያደረጉም ስላደረከው በጣም በጣም ጥሩ ነው ያደረከው አደራ የምልሕ የሠለሪ ቅጠሉ በጣም በጣም ጥሩ ነው ለጤናም የሚያሥፈልገው >5 አስከ 7 < በደንብ ከትፈሕ አንደ ነጪ ሽነኩርት ከሽንኩርቱ ጋር አቁላላው ሞክረው ትማቲሙን ከመጨመርሕ በፊት በጣም ጎበዝ ነሕ ቀጥልበት ።አደራ አደራ ***ድሥቱን***ሠፋ ሠፋ ያለ ድስት። ጌታ ኢትዮጰያን ሐገራአችንን ሕዝቡን ይጠብቅልን ።
@mizansisay6462
@mizansisay6462 3 года назад
ኦ አምላኬ አይኔን ማመን ነው ያቃተኝ በ ሂወቴ ማየት እና ማግኘት የምፈልገው አርቲስት ነው ብቻ ምን ልበል ፈጣሪ ባለህበት ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ጤና እና እድሜ አብዝቶ ይስጥልኝ
@workalemahusahle
@workalemahusahle 9 месяцев назад
የበግ ቅቅል አሰራርህን ተመልክቸዋለሁ ስጋው ገንፈል ቢል አንድ ሎሚ እሁለት ተቆርጦ ቢጨመቅበት በሆቨንወይንም በኩከር አበሳሰሉም ጥሩ ይሆናል በጤእሙም ጥሩ ይሆናል እኔ የዚህ ሞያተኛ አይደለሁም አመሰግናለሁ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
ጎበዝ ነህ የማከብርህ ተዋናይ ሰው ለሰው ድራማ ላይ መቼም አትረሳም አምላክ ይጠብቅህ
@dmarkos963
@dmarkos963 2 года назад
ምግብ የማብሰል ፀጋ የሰጠህን እግዚአብሔርን አመስግን:: ድስቱ ያነሰ በመሆኑ ለማማሰል ስትቸገር ይታያል:: የሚጨማመሩትን ማሳነስ ወይም ሰፋ ያለ ድስት ብትጠቀም እላለሁ:: ጥያቄ ልጠይቅህ:: እርድ ከገባበት የበግ አልጫ አይሆንም ወይ??? ቅቅልን ቅቅል ያሰኘው ያለምንም ቀለም ሰጭ ግብዓት መሰራቱ ይመስለኛል:: አሰራሩ እንደ ሰው ቢለያይም የእርዱ ነገር.....????
@andyworku5128
@andyworku5128 3 года назад
Thank you sir. Now time to get off my lazy ass and applying myself.
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 3 года назад
Lol
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 3 года назад
lol gobez
@mebrattesfaye6881
@mebrattesfaye6881 9 месяцев назад
እናቱ የታወቁ ባለሞያ ዘመኑ ተረሳኝ እንጂ በምግብ አሰራር ውድድር ብዙ እናቶች ተወዳድረው አሸንፈዎል የታወቀ ምግብ ቤት ከፍተው ነበር አልሞቱም ራሳቸውን ተክተው አልፈዎል ከልጅነት ጊዜው ጀምሮ የተረጋጋ መኰንን ነው
@kukunigussie223
@kukunigussie223 3 года назад
እውነት እጅግ በጣም የማከብር የምወድህ አርቲስት ዝና ብዙ በዚህ መልኩ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።
@ያየህይራድኢሳኮር
@ያየህይራድኢሳኮር 3 года назад
አቤት ፈረንጅ ሃገር ለካ እንደዚህ አመለካከትን ይለውጣል? ይሄኔ ኢትዮጵያ ብትሆን ኑሮ ለቀረበልህ ምግብ ሌጦ ታወጣ ነበር። ይሄ ሰው ካልተቸገረ በስተቀር የዩቲዩብ ቻናል ከፍቶ ቅቅል መስራት አያስተምረንም ነበር። አሁን ቅቅል መስራት ሙያ ሆኖ ነው??? ደግሞስ መልእክቱ ኢትዮጵያ ላሉት ወይንስ ለስደተኞች?? ለሃገር ቤት ከሆነ መጀመሪያ ስጋው በተገኘ። እኔን ያሳዘነኝ ግን ያንን የመሰለ የሙያ ብቃቱን ያሳየ የፊልም ባለሞያ በተልከሰከሰ ምክንያት ውጪ ወጥቶ የተሻለ ነገር ማድረግ ሲችል አዕምሮን ለሚያሻግተው ስደት መዳረጉ። በምግብ አሰራሩ ተቃውሞ ባይኖረኝም የሃበሻ የአመት በዓል ማድመቂያ የሆነውን ቅቅል እንድ ልዩ ፈጠራ ማቅረብ ይገርማል። ብቻ ይሆን እንደ ሌሎቹ ለሳንቲም ለቀማ ወሬ ከመተርተርና ሰው ከማባላት ከሽንከርቱ ጋር ማውራት ይሻላል. መቼም ስራው ለገንዘብ እንጂ ለፅድቅ አይደለ!!!
@Hagere214
@Hagere214 3 года назад
You'r wife is soooooo lucky !! 👍
@birukabraham7285
@birukabraham7285 2 года назад
ከአርቲስትነት ወደምግብ ቀቃይነት ተሻገርክ? ለሆድህ ሳይሆን ለህሊና የሚጠቅም ዝግጅት ብታቀርብ ይመረጣል። የኛ ሰው የጎደለው መንፈሳዊ ስብዕና ነው። ሆድማይኸው እያጨራረሰን ነው። ተቀየር
@aynoderar4148
@aynoderar4148 3 года назад
ዘናህ ብዙ አሞልቶ የሰጠህ ሰዉ ማለት አንተ ነህ እዲሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ
@senaiteshifferaw9015
@senaiteshifferaw9015 9 месяцев назад
የፈረንጅ የ በግ ቅቅል ነው? በኣገራችን ኣሰራር ከሆነ .... ሲለሪ .. ሮዝ ሜሪ ሆነ .. ቲማቲም .. ኮረሪማ ኣይገባም!!
@truworkwube5569
@truworkwube5569 3 года назад
ጎበዝ ነሕ በርታ።
@misikernigatu6787
@misikernigatu6787 3 года назад
እኛ ኢትዮጵያኖች በሀገራችን እየሞትን ፣ እየተፈናቀልን ነዉ እንዴት ከArtificial ሞት ራሳችንን እንከላከል ነዉ የኛ ጉዳይ አንተ ስለ ቅቅል አሰራር ታወራለህ ፀጉርህ እንኳን ሸብቶ እንዴት ለእዉነት ፣ እና ለፍትህ ዘብ መቆም ያቅትሃል
@hermileul2297
@hermileul2297 3 года назад
😋😋😋😋😋 it makes me hungry. Thanks for sharing the recipe. I will try it.
@sartytube3178
@sartytube3178 9 месяцев назад
በጣም የማደቅህ ወርቃማው አርቲስት ነህ!!!! እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ እድሜ ጤና ያድልልን
@michaellemma4143
@michaellemma4143 3 года назад
Kemiwedew kemakebirew akter yemiwedewin migib aserar temarkurs
@lamrof
@lamrof Год назад
የቲማቲም ቆዳና የጥብስ ቅጠል ስንጥር ወጥ ውስጥ በጣም ነው የሚቀፈኝ። እንዲህ አድርጎ እንደታየው ስንጥሩን ማስቀረት እንዴት ዘዴኛ ነገር ነው። በበኩሌ ወይ ሮዝመሪኖውን በፍንጃል አፍልቼ ውኃውን እጨመረዋለሁ ወይም የመወጥወጫ ወንፊት ከረጢት አለ ትናንሽ ከተለየ ሰበዝ የሚሠራ፤ እሱ ውስጥ ሮዘመሪኖውን ከትቼ ወጡ ተሠርቶ ሲያበቃ እንዳለ አውጥቼ አስወግደዋለሁ።
@abdiok130
@abdiok130 3 года назад
የግብአት መጠኖቹንና የማብሰያ ጊዜው ቢጠቀስ። ሂደቶቹ በፅሁፍ ጭምር ቢገለፁ። ቲማቲሙ በመጀመሪያ መጨመሩ እና ከስጋው እኩል አብሮ መብሰሉ ከቲማቲሙ የምናገኘውን ጥቅም የምናጣ ይመስለኛል። ቲማቲሙን ወደ መጨረሻ ብንጨምረውስ? በተረፈ በጣም ጥሩ ነው። በርታ በዚሁ ቀጥል።
@tarikutheprince
@tarikutheprince 12 дней назад
ድራማውን ለማስታወስ እንጂ ልሳደብ እንዳልሆነ ትረዳኛለህ መቼም፡፡😃
@selamyetkeleya1223
@selamyetkeleya1223 3 года назад
Amesegegnalew......z...........
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
የኢትዮጵያን ቅቅል፣ የዉጭ ምንም ሳይቀላቀልበት ንጹህ የባህል አልጫ መሆን አለበት። ለእኛ ሳይሆን፣ እድሉን ያለገኙ፣በዉጭ ያደጉ የመሳሰሉት፣ መማር ይችሉ ዘንድ፣ የባህል ቅቅል ብለህ ለየዉ። ይሄን ግን ሌላ ስም አዉጣለት🌝
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 3 года назад
It looks delicious thank you for shering
@dagemdemiss2643
@dagemdemiss2643 3 года назад
ያልተገላበጠ ያራል ነገር አለሙን ትተህ ወደዚ መዞርህ አጃሂብ አሰብሎኛል የቴሌቨዠን መሰኮት ከህውቅና እሰከ መለሰ ቀብርና የአሜሪካ ጉዞ ውዝግብህ ዝናብዙን ዝነኛ ያረጉ ግዜነበሩ ዛሬ 360 ዲግሪ ዞረ እዚ ሳይህ አለማድነቅ አልቻልኩም! በነገርሕ ላይ የበግ ቅቅል በፕሬዠር ኩከር አሰራርን ሰራና ልቀቅልን መልካም ግዜ
Далее
Ethiopian Lamb Soup ቅቅል
8:06
Просмотров 39 тыс.
# Rural Funny Life Wang Ge
00:18
Просмотров 774 тыс.
ХОМЯК ВСЕХ КИНУЛ
10:23
Просмотров 600 тыс.
ቅቅል በቀላል መንገድ አሰራር
14:58
Знакомьтесь❤️инст:sarkison7
0:10