Тёмный

Ethiopian Music : Weyneshet Ayenew ወይንሸት አየነው (የአባይን ልጅ ወዶ) New Ethiopian Music 2020(Official Video) 

Minew Shewa Tube
Подписаться 2,2 млн
Просмотров 162 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 428   
@senaitgirma9848
@senaitgirma9848 3 года назад
ማን ነው ከቲክ ቶክ አይቶ የመጣ ዋው ደስ ይላላ ማር እውድሻለሁ
@helentube5763
@helentube5763 3 года назад
እኔ
@efratamati4296
@efratamati4296 3 года назад
እኔ
@amentube5119
@amentube5119 3 года назад
Yene marwch
@mdet9836
@mdet9836 3 года назад
እኔ
@user-de6vj2sd5t
@user-de6vj2sd5t 3 года назад
እኔ
@ሚሚልዑላን
@ሚሚልዑላን 4 года назад
የኔ ቆንጆ ምርጥ ዘፈን ፍቅር ከጎጃም ልጅ ማተቡም ጥብቅ ነው ❤️❤️❤️
@zenabzinip5005
@zenabzinip5005 3 года назад
እንደ ይችልጅ ዘፋኝ ሆነችደ ዋው
@agrekebede3942
@agrekebede3942 4 года назад
ጎጃምን ያላችሁ አማሮች ነፍጠኛች
@asrialkatheeri9354
@asrialkatheeri9354 4 года назад
❤❤
@shw7342
@shw7342 4 года назад
የወሎ ልጅ ነኝ ግን ባሌጉጃሜ ነው ማራኪየ።የኔ አንደኛ ጉጃሜወች ፍቅር ናቸው
@hamerethiopia4558
@hamerethiopia4558 4 года назад
Gojjam 💞💞💞
@yergalmeahlog984
@yergalmeahlog984 4 года назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@azadmogas4974
@azadmogas4974 4 года назад
@@asrialkatheeri9354 ተረረተሉሠቸ
@kokobiafentakokobiafenta6528
@kokobiafentakokobiafenta6528 3 года назад
❤❤❤❤ማነዉ እደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ ትችያለሽ በርች ማማየ ❤❤
@shshnshsh6118
@shshnshsh6118 3 года назад
እኔ
@አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ
አይኔ ነው ወይስ እሷው ነች በfb ነበር የማውቃት ምርጥ የአማራ ልጅ እንወድሻለን ኑሪልን ሁሉም ኢትዮጲያዊ ከአማራ ባህልና ሉአላዊነት ማምለጥ አይችልም አማራነት ይለምልም
@amentube5119
@amentube5119 4 года назад
♥️
@armazsegede2651
@armazsegede2651 4 года назад
😍😍😍😍
@ቲጂየጎንደርልጅ
@ቲጂየጎንደርልጅ 4 года назад
አወ እሷ ነች
@genitube1438
@genitube1438 3 года назад
ከአሻራ ሚድያ ነው የመጣሁት በጣም አድናቂሽ ነኝ
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
👍👍👍
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 4 года назад
አቤት ይከ ድምጽ ፈጣሪን ለማገልገል ቢልለት በጣም አሪፍ ነበር በጣም እድለኛ ነሽ ተጠቀሚበት እህት
@seble106
@seble106 3 года назад
ማራኬየ የኔ ጀግና ምርጥ ስራ አሁን ደግሞ በቅርብ ምርጥ ስራ ይዛልን ልትመጣ ነው በጉጉት እንጠብቃለን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
ምርጥ ስራ ነው ማር ጎጃም ሀገሩ ለምለም ሰው ገራገር ነው በጣም የምወደውን ውድ ባለቤቴን ስላፈራልኝ በጣም ነው የምወደው😍😍😍
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 3 года назад
እኔም ባሌ የልጀየ አባት ጎጃሜ በመሆኑ ደስተኛ ነኝ እስካሁን የቤተሰቦቹን ፍቅር መርሳት አልቻልኩ ባላሰብኩት መገድ ባሌጋር ተፋታሁ እኔ ወሎየ ነኝ ግን አሁንም በስልክ ስናወራ ሀሳባችንን ስንካፈል እኳን የተለያየን የተጣላን አንመስልም በውስጤ ምግዜም አለ
@muluwork1524
@muluwork1524 4 года назад
ሰወደሸ ቅንጀና ከፀባይ ጋር ሙዚቃው አንደኛ ነው
@josephsete8576
@josephsete8576 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው በርችልን!!!
@kedbinteslam64
@kedbinteslam64 3 года назад
ማነው እንደኔ ቲክታክ ላይ አይቶ የመጣ
@its________me238
@its________me238 3 года назад
Ene 💋
@rak7888
@rak7888 Год назад
እኔማሬ😂❤
@ብርቱካንባሳዝነው
@ብርቱካንባሳዝነው 7 месяцев назад
እኔ
@merrymeron8339
@merrymeron8339 Месяц назад
Ene😅
@Mulu-werkneh
@Mulu-werkneh Месяц назад
እኔ😂
@floop10
@floop10 4 года назад
ምርጥ ዘፈን ነዉ በርቺ ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ሰላሙን ያምጣልን
@rayazeamhara3021
@rayazeamhara3021 4 года назад
ምርጥ ድምፅ አለሽ በርች ማራኪዬ
@hanaayalewkehaliw9191
@hanaayalewkehaliw9191 3 года назад
ጎበዝ የኔቆንጆ በርቺ ከዚህ በላይ ትሰሪያለሽ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 года назад
እስኪ ጋይስ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ዱአ አናድርግ እንፀልይ 😪😪😪 በተረፈ ድምፅሽ ያምራል
@yeniyayusuf4736
@yeniyayusuf4736 3 года назад
ውድ ነሽ ምርጥ ስራ በርች በምን እንጠብሽ ወይንሸት ወይም ማራኪ
@ghgg6342
@ghgg6342 3 года назад
ዋውውውውውውውው ማርርርርርያምራ የኔቆንጆ ውድድድድድ
@ጪዋታይቱብ
@ጪዋታይቱብ 4 года назад
ምርጥ ያማራ ልጅ የት ገባችሁ ገባገባ በሉ
@ፍቅርያሸንፋል-ዀ2ዘ
@ፍቅርያሸንፋል-ዀ2ዘ 4 года назад
ወይኔ ደሥታየ ወደር የለዉም ማራኪ የኔ ቆንጆ ገና ካንች ቡዙ እንጠብቃለን። አማራን አንድ የሚያደርግ ሥራ እንደምትሠሪ እንጠብቃለን የኔ ቆንጆ
@ባህርዳርከነማየጣናውሞገድ
ማራኪ የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ብዙ እንጠብቃለን 👌👌👌
@Zfrkwwwqw
@Zfrkwwwqw 5 месяцев назад
የኔፍቅር ስወዳት ማነውእንደኔ 2016የሚያዳምጠው ይህንሙዚቃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የአሳምነዉልጅ
@የአሳምነዉልጅ 4 года назад
ዋዉ ሀሪፍ ሙዚቃ ነዉ በርችልን ወይኒ ቆንጆ 💚💛❤😘😘
@selamtube3774
@selamtube3774 4 года назад
ኦሮምኛ እምትናገረው ልጅ ናት አይደል ?
@electrocell2372
@electrocell2372 4 года назад
የኔ ቆንጆ ምርጥ ስራ ነው በርች 👌
@ቅድስትእናቴንናፋቂ
የኔ ቆንጆ ምርጥ ስራ ነው ማራኪዬ በርችልኝ
@samineshmohamad1046
@samineshmohamad1046 4 года назад
ዋውውው በጣም ያምራል ጎበዝ በርች በሚቀጥለው አማራ የሚል ሙዝቃ እደታወጭ ሰል አደራየን እሰጣለሁ በተርፍ በርች
@ስናይትገነትምንዱባይS
ዋው፣የኛ፣ጀግናአማራ፣ተውልደሽ፣በጣም፣አሪፍነው፣ኦፉፉፉፉአሁንስ፣ባለቤቴም፣ናፈቀኝ፣አይ፣ስደት፣ማርነገር፣ነሽ❤❤👍👍👍
@ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ
ታጋይዋ ማራኪ "😍😍😍👍👍👍💕💕
@kalkidanhaftom8377
@kalkidanhaftom8377 4 года назад
Wooow betam konjo new berechi yena mar
@ብሩክቲቤተአማራጊዮናዊት
ዋው አረ ናልኝ የጎጃም አይናማ😊 ናፍቆቴና😥
@charleslines8340
@charleslines8340 4 года назад
የኔ ምረጥ ነፋጠኛ ቆንጆ ስራ ነዉ በረች
@amentube5119
@amentube5119 4 года назад
Thank you
@ቅድስትነኝየናቴብቻቅድስት
ያምራል ቀጥይበት ማማየ ካቻ ብዙ እጠብቃን ወድሻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማማየ
@samria4060
@samria4060 4 года назад
ወይንሸት. እዴት. ነሽ ውዴ. ደግሞ. ሙዚቃሽን. አሻሽለሽ. መተሻል. በጣም. ሀሪፍ ነው. ድምፅሽም. በጣም. ደስ. ይላል. ቀጥይበት. ወይኒት. 😉😂
@alla4460
@alla4460 4 года назад
ደረመየ
@alla4460
@alla4460 4 года назад
አሰተአወቀ
@samria4060
@samria4060 4 года назад
@@alla4460 🤔
@amentube5119
@amentube5119 4 года назад
Thank you mar
@selamawit.ethiopialove3480
@selamawit.ethiopialove3480 4 года назад
የኔ ቆንጆ ያምራል
@አያሌውዬናታን
@አያሌውዬናታን 4 года назад
በጣም ምርጥ ስራ ነው ቀጥይበት
@nahomamsalu1905
@nahomamsalu1905 3 года назад
በጣም ምርጥ ስራ ነው, ላይክ ሸር በማድርግ እናበረታት እህታችን
@hayukwt4218
@hayukwt4218 4 года назад
ምርጥ ድምጽሽ
@ትግስትአንተነህቲጂ
የኔ ልዬ ብሰማው ብሠማው አይሰለቸኝም አድሡን ደግሞ በጉጉት እየጠበኩ ነው
@ፍትህናፋቂዋ
@ፍትህናፋቂዋ 4 года назад
ጠክሬ ማሬ ቆጆ ነዉ የሰራሽዉ ማሬ
@denzoil
@denzoil 4 года назад
Ethiopia constantly brings joy to the earth through its music! If this could be the food of love, play on, play on!
@amentube5119
@amentube5119 4 года назад
Tx You
@አይሰው-ቨ8ሐ
@አይሰው-ቨ8ሐ 4 года назад
ዋውው ያምራል የኔ ውድ
@belaynshtadesse8258
@belaynshtadesse8258 4 года назад
ቆንጆ ነው ማራኪ በርች
@ሰውነኝየአዳምዘር
@ሰውነኝየአዳምዘር 4 года назад
ጎበዝ በርች የኔ ጀግና ጥሩ ነው
@roazaroaza8826
@roazaroaza8826 4 года назад
ቆንጆ ስራ ነው በርችልን አማራ ሁሉን ያደለው ነው
@user23almi49
@user23almi49 4 года назад
Hhhhhhh aydel selawus altadelam malet new sitadel iko alnaberkum ine laza new iko amara yalhunkut yagarmim
@babatube9379
@babatube9379 4 года назад
አሪፍየ ነው በርች
@የእናትናፍቆት
@የእናትናፍቆት 3 года назад
ወይኔ ወይንሸት ዘፈን ትችያለሽዴ እኔ የማቅሽ በፎስብክ ብቻ ነው በጣም አሪፍ ነው
@muluken6920
@muluken6920 4 года назад
ጎጃም አማር የወንዶች ሃገር ምርጥ ስራ ነው በርቺ
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 4 года назад
ዋው የኔ ውድ በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው
@bourtoukalbourtoukal5430
@bourtoukalbourtoukal5430 3 года назад
ማሬየኔጀግናምርጥዘፈን ነው፣😍♥️🇲🇱
@ወድነሸኢትዮጲያክጅሩ
በጣም ጡሩ ሰራነው ወይንዬ ብርችልኝ የኔውድ
@ወልቃይትአማራነው
@ወልቃይትአማራነው 4 года назад
በመጀመሪያ የዛሬዋ ቀን ለማየት ያበቃን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን በመቀጠል እንኳን ለህፃኑ ቅዱስ ጨርቆስ ወርሀዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን እንዲሁም ለእናታችን ኪዳነ ምህረት የዋዜማ በአል አደረሰን ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ያብዛልን ጠላቶቻችን ከምድረ ኢትዮጵያ ያጥፋልን
@amarchehstu3694
@amarchehstu3694 4 года назад
አሜን፡አሜን፡አሜን፡
@adenbekle364
@adenbekle364 4 года назад
Amen
@ወልቃይትአማራነው
@ወልቃይትአማራነው 4 года назад
@@amarchehstu3694 አሜን (3)❤❤❤
@ወልቃይትአማራነው
@ወልቃይትአማራነው 4 года назад
@@adenbekle364 Amen (3)
@amarchehstu3694
@amarchehstu3694 4 года назад
@@ወልቃይትአማራነው 🙏👍👍
@genetyenealem5726
@genetyenealem5726 3 года назад
ውይ ለመዝሙር እዴት ይመስጣል
@ዊዲዘንዬ
@ዊዲዘንዬ 4 года назад
ዋውውውው ወይኒ በጣም ያምራል
@hanagonderewahanagonderewa7358
@hanagonderewahanagonderewa7358 4 года назад
ዋውውውውውው ምርጥ ስራ ነው በርቺ እህት 💔💔💋💋❤❤💕🌺😍
@haymanotmekonnen4595
@haymanotmekonnen4595 4 года назад
ያምራል ወይንየ ግን ብዙ እንጠብቅ አለን
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 3 года назад
ዋውውውውው ነው የእኔ ማር አቤት ድምፅ ክሊፕሑሉም100%የተዋጣለት ስራ ነው በርች😘😘😘😘
@rahelsolt
@rahelsolt 4 года назад
በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርቺ የኛ አንበሲት👌💚💛❤
@hermela6299
@hermela6299 4 года назад
ወዮ ሠታምሪ ሠላማችሁ ይብዛ
@ewsa2739
@ewsa2739 4 года назад
ዋውውውውበርቺ እህቴ
@nissonitsnh2424
@nissonitsnh2424 4 года назад
በጣም ምርጥ ስራ ነው በርቺ እህት 🥰🥰😍👍👍👏
@Abaymagna
@Abaymagna 4 года назад
ዋው በጣም ያምራል በጉጉት ስጠብቀው ነበር በርቺ ወይንሸት አሪፍ ስራ ነው
@baskutseyum4149
@baskutseyum4149 4 года назад
Wowww konjoo berche
@jwba115
@jwba115 4 года назад
ውዋ በጣም ምርጥነው የኔ ቆንጆ ስወድሽ ሁሉም እንዳቺ ቢሆኑ ይመችሽ በርቺልን ማርርርርርርር
@ፍቅርቲዩብ-ጸ2ደ
@ፍቅርቲዩብ-ጸ2ደ 3 года назад
የኔ ቆንጆ የኔ ማርርር ምርጥ ጥበብ ነው ጎበዝ በርቺ
@ekramhusan3245
@ekramhusan3245 3 года назад
አሪፍ ነው በርችልን ኢትዩጽያ ቆንጆ ውድድድ
@bikebozere389
@bikebozere389 4 года назад
ጎበዝ የኔ ውድ በርቺ
@amarmustafa8291
@amarmustafa8291 4 года назад
በጣም። የሚግርም። ዲምፅ። ተደብቆነበር። ቀጥይበት። እህታችን። 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@AlemayewuKelemu
@AlemayewuKelemu 8 месяцев назад
ወይነሸት አቤት ስወድሽ እኮ አቦ ይመችሽ ሽህ ዓመት ኑሪልኝ
@banchiyekdusgebrillj4371
@banchiyekdusgebrillj4371 4 года назад
በርችልን ውዴ አሪፍ ድምፅ አለሽ
@tsegishyoutubeyoutube3141
@tsegishyoutubeyoutube3141 4 года назад
ደሥ ሢል መጨረሻ ነኝ 😆😆🙊
@ለኔሰእናቴማሪያምናትከመሰ
ደምፅሸ ያምራል አሪፍ ዘፍን ነው
@fantailfantail6574
@fantailfantail6574 3 года назад
ዋው በጣም ያምራል የኔ ቆንጆ
@የአጼዎቹዘርነኝ
@የአጼዎቹዘርነኝ 3 года назад
ዋው አሪፍ ነው ማራኪ ድምጽሽ የማርራል በርች ነሜዋ
@freahat3519
@freahat3519 4 года назад
የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ስታምሪ
@ማሂነኝየንግሰቴልጅ
ነፍጠኝነት ይለምልም
@melkemariyamtilaye9213
@melkemariyamtilaye9213 4 года назад
yene maraki tiru sera new yeserashw betam arif berchileg yene wud ehit belila serawechish entibekishalin
@የድግልማርያምልጅዩቱብቻና
💗💗💗💗💗💗💞💞💞💞💞💓💓💓💓💓💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤💓💓💓💓💓የኔ ማር በጣም ታምሯለሽ
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ 4 года назад
ዋው ነው ወይነየ
@alemazeabeshewa9541
@alemazeabeshewa9541 4 года назад
የኔ ማር በጣም አሪፍ ስራ አው በርች የኔ ልዩ
@alemawel7581
@alemawel7581 4 года назад
ዋው ማራኪና ውድድድድ ብርቺ ድስ ይላል
@belayadsau7928
@belayadsau7928 4 года назад
ዋውው የኛ ጀግና በርቺ
@takelemulatu42
@takelemulatu42 4 года назад
በጣም ነው የሚምረው ደምፅሽ ቀጥይበት
@hirutberhanu4484
@hirutberhanu4484 4 года назад
አሪፋ ሥራ ነው በርቺ
@የሳሙአባትነኝ
@የሳሙአባትነኝ 3 года назад
ጠንክሪ። ሀሪፍ ነው
@abaymetekya5362
@abaymetekya5362 4 года назад
የኛ ፈርጥ በጣም ጥሩ ድምፅ አለሽ በርችልን
@ቃልኪዳንቃልኪዳን-ቘ9መ
ስታምሪ
@Sada-du8zv
@Sada-du8zv 3 года назад
ዋው ድምፅሽ ደስሲል ማር
@selamselam4082
@selamselam4082 4 года назад
በርች የአማራዋ ልጅ
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 3 года назад
ከቲክቶክ አይቼ ነው የመጣውት ሆ
@መክሌት
@መክሌት 3 года назад
የምር ጎበዝ ነሽ በርችልን የኔ ቆንጆ
@የቦረናዋ-ሐ4ቨ
@የቦረናዋ-ሐ4ቨ 4 года назад
አሪፍ ነዉ ሞግሸ😍😍😍
@fekerfeker6188
@fekerfeker6188 4 года назад
ምንም አትን ከሰሞኑ ክሚለቃቅሱት ምርጥ አማራ
@alemnguse5246
@alemnguse5246 4 года назад
ዋው ማራኪዬ በርችልኝ የኔ ነፍጠኛ
@ትግስትአንተነህቲጂ
ማራኪዬ የኔ ውድ ምርጥ ሥራ ነው በርች
@ghadghoudbannout233
@ghadghoudbannout233 3 года назад
የኔቆንጆ ምርጥ ስራነዉ በርች
@ኦኩሉለእግዚአብሔርቪሮኒካ
የኔ ጀግና በርቺ
@እሙሀውለት7
@እሙሀውለት7 4 года назад
የኔ ቆንጆ በርችልኝ
@እመቤትአያሌዉየወሎዋ
ስታምሪ የኔ ቆንጆ
@hayatjemal3356
@hayatjemal3356 4 года назад
ድምፅሽ ዋውውው ነው
@tifaypte4425
@tifaypte4425 4 года назад
ዋው የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርቸ
Далее
СДЕЛАЛИ СОБСТВЕННЫЙ МУЛЬТИК
25:15