Тёмный

ETHIOPIAN NEW ORTHODOX SIBKET BY MEHRETEAB ASEFA CALGARY CANADA መጠመቅ ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነዉ ! 

Brana Film Production
Подписаться 33 тыс.
Просмотров 99 тыс.
50% 1

መጠመቅ ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነዉ !

Кино

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 443   
@raheelderbe4760
@raheelderbe4760 6 лет назад
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ሁሉ ይባርክልን♥♥♥♥ እንወድሀለን ይሄን ጣፋጭ አንደበትህን አይቀይርብን!!
@lemlemweldi7486
@lemlemweldi7486 6 лет назад
በእውነት ለመምህራን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@saarasaara8272
@saarasaara8272 6 лет назад
አግዚእብሄር። ይባርክህ ምምህር ምህርታብ ውንደማችን
@raheelderbe4760
@raheelderbe4760 6 лет назад
Lemlem Weldi አሜን (3)♥♥
@raheelderbe4760
@raheelderbe4760 6 лет назад
Saara Saara አሜን (3)♥♥♥
@saram6871
@saram6871 6 лет назад
Lemlem Weldi amem (3)👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🏫⛪
@memihertarikugfdsawelalash8078
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃን ጥምቀቱ አደረሳችሁ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርሰልን እኛንም በተዋህዶ እምነታችን ያፅናን
@memihertarikugfdsawelalash8078
Hilfy Hayle አሜን
@አለምነሽየድንግልባርያ
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን የአመት ሰው ይበለን አሜን
@ayyalayyal2363
@ayyalayyal2363 6 лет назад
አሜን EIeEIeI
@እግዚአብሔርንመፍራትጥበብ
አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኳን አደረሳችሁ መላው የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የጥምቀት በአል ይሁንልችሁ በያላችሁበት መምህር ምህረተአብ አሰፋ ውድ የተዋህዶ ልጂ እግዛብሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ እደ አተ ያሉ ሰወችን በእምነታችን ያብዛልን!!!!!
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልል ዳስ ይበለን ኣሜን
@ኢየሱስክርስቶስነውህይወቴ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን ድንግል ማርያም አትለየህ ❤💚💛💕❤💚💛💞❤💚💛💒💒💒
@Aa-ww9pj
@Aa-ww9pj 6 лет назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችንም እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን አሜን
@sunniteaboua7708
@sunniteaboua7708 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች በሃገርም ከሃገር ወጭም ላላችሁ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀጥ በአል በሰላም አደረሳችሁ ሃሀረችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫
@belexubesufkad1500
@belexubesufkad1500 6 лет назад
ቃለ ህወት ያሠማልን መምራችን ያመት ሠው ይበለን አሜን
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN Qaliyewti yesemelin memirachin
@asaa9661
@asaa9661 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን መምህርፍቅረአብ እድሜክን እደማቱሣላያርዝምልን እድሜፀጋዉን ያብዛልክ ትምርትክ ማርነዉ እዴትዉሥጤእደሚረካ አተንሣዳምጥ
@tigistnegie6771
@tigistnegie6771 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም ኦድሜና ፀጋ ይስጥልን
@ሀይሚየብዙየልጅ
@ሀይሚየብዙየልጅ 6 лет назад
አሜን አሜንአሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን ኦርቶዶክስ ስላደረገኝ ለጠፉትም መገዱን ይግለፆላቸው
@hananh7131
@hananh7131 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ላስተማረን ለመከረን እድሜና ጤና ይስጥልን
@amrydender1922
@amrydender1922 6 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማህ መምህር ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥህ ቸሩ ፈጣሪ
@xxtxtentacionmyking4453
@xxtxtentacionmyking4453 6 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋን በረከቱ ያብዛልህ በቤቱ ያፅናን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ክርስቲናየድንግልማርያምል
ምርጥ የተዋህዶ. እንቁ. መምህራችን. እግዚአብሔር. እድሜና ጤና. ይስጥልን. ፀጋዉን. ያብዛልህ አሜን
@ቅዱስሚካኤልእረዳቴነዉቅዱ
አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ ተዋህዶ ሚስጥርሽ አይመረመርም ተዋህዶ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ተዋህዶ ፍቅር ናት
@aysha9629
@aysha9629 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሞላው የከርታን እምነት ተከታዮች በሙሉ እካን አደረሳችሁ ለየሱከርቶስ በሰላም ለብረአነጥምት አደረሳችሁ አሜን
@aass9997
@aass9997 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን እመብረሀን ክብር ይግባት። ።።መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መንግተ ሰማያትን ያውርስልን የመላእክት ጥበቃ አይለይህ።
@ሶሊታፈቃርሂዋን
@ሶሊታፈቃርሂዋን 6 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏👏 አሜን አሜን አሜ 🙏🙏🙏
@የፍቅርጉዞማርያምንይዞማር
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እመሀብርሃን በእድሜ በጤና ታጠብቅልን
@mymomismylife9247
@mymomismylife9247 6 лет назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፍ መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እኛንን በተዋህዶ እምነታችን ያፅናን
@amenamenamen731
@amenamenamen731 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማል ።
@mahimahi5412
@mahimahi5412 6 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እድሜህን ያርዝምልን ቅዱስ እግዚአብሔር የእግዚአብሔርን ቃል ሚስጢር ትንትን አድርገህ ብርት ባለ ሁኔታ ስላስረዳኸን አንተንም ወላዲተአምላክ ሁልጊዜም በረዴት አትለይህ መምህራችን የወንጌል ገበሬ ነህ በእውነት ኑርልን ቤተክርስቲያን ልጆች ወለደች በእውነት ይህን ያደረገ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገንልን
@mekedskebede4438
@mekedskebede4438 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን። መምህር ያገልግሎተረ ዘመንህን ያርዝምልን
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 6 лет назад
መምህራችን ምህረተአብ ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜእና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር የአመት ሰው ይበለን
@azmachsileshiyedinglimarya1306
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የአመት ሰው ይበለን 💚💛❤️💚💛❤️
@ኢትዮጵያዬናፈቅሺኝ
ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛልዎት መምህራችን አሜን አሜን
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ቐ4ወ
አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን ፈጣሪ ለመላው ክርስትና እምነት ተካታዮች መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንላችሁ የአመቱ ሰው ይበለን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@daniya4773
@daniya4773 4 года назад
ኣሰይ የተዋህዶ ልጆች ኣይለያየን እግዝኣብሄር ኣንድ ያድርገን ኣማራ ትግሬ እያለ የሚለየን መንፈስ ያርቅልን አሜን አሜን አሜን መ/ር ምህረትኣብ እድመ ይስጥህ ቃለ ህይወት ያስማልን
@digitechdigitech1017
@digitechdigitech1017 4 года назад
አሜን ህንቁዋን አድሮአደረ ስን 💚💛❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቃልህይወትን ያሰማልን
@ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይስጥልን ውድ የተዋህዶ እንቁ በጣም እንወድሀለን እመብርሀን ትጠብቅልን
@emusalaleesalaleebiyakoo5553
@emusalaleesalaleebiyakoo5553 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃልሆት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋራስልን
@habtamtube4753
@habtamtube4753 6 лет назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አደረሰህ ተወዳጁ መምህራችን እንዲሁም የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ በውጭም በሀገርም ያላችሁ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ በውጭ ያለነው አምላክ ፈቅዶ ለሀገራችን አብቅቶን ለማክበር ያብቃን ከይቅርታ ጋር አንድ ጥያቄ አለኝ ታቦቱ በመጣበት ቦታ ተመልሶ አይመጣም ተብሏል ግን ምንገድ አንድ ብቻ የሆነ ደብር ካለስ በዛው መምጣት አይችልም ማለት ነው ምክንያቱም እኔ ያደኩበት ሀገር ምንገዱ አንድ ነው በዛው ይሄዳል በዛው ይመለሳል ችግር አለው
@tigsttigst9626
@tigsttigst9626 6 лет назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአንተም እንኳን አብሮ አደረሰን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት ክብረ ባዓል ።እውነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መታደል እኮ ነው አዎ መታደል
@ፋቅርየህግፋፃሜነው
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@almazhabtamu6562
@almazhabtamu6562 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን
@amenamen5819
@amenamen5819 5 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርችን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን አሜን
@ኢትዮጵያዬናፈቅሺኝ
እንኳን አደርሰዎት ውዱና ተወዳጁ መምህራችን መልካም አመትባል ይሁንልዎት አሜን አሜን አሜን
@የፍቅርጉዞድንግልንይ-ሠ3ዠ
ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልህ
@adeyabebaw2785
@adeyabebaw2785 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያመት ሰው ይበለን
@እናቴሁሌምወድሻለውኢትዮጵ
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ቃለይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ያገልግሎት ዘማናችሁን እግዚአብሔር ይባርክልን ፅጋውን ያብዛላቹ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 6 лет назад
ተመስገን ተመስገን ተመስገን አምላኬ እንኩዋን ተዋህዶ የጥንትዋ የጧቷ ሆንኩኝኝ መምህር እድሜህን ያርዝምልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን። እግዚአብሔር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 30 60 100 እድናፍራ መዳንያለም ፍፁም ፍቃዱ ይሁን ። ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፍረድበታል። ማር 16 ፤16
@anoali8112
@anoali8112 3 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳንም ኣደረሳቹ የኦሮቶዶክስ ተከታዮች
@meklitalemayehu4653
@meklitalemayehu4653 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ደግሞ ሁላቺንንም እግዚአብሔር ለአመቱ በሰላም ያድርሰን አሜን ፡፡
@jdjdjjdhdhd8388
@jdjdjjdhdhd8388 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እልልልልልልልል
@serkalemgatun519
@serkalemgatun519 6 лет назад
መምህር ምህረት አብ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@nuhme3637
@nuhme3637 6 лет назад
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዝያብሄር የመሠገን ያገልሉት ዝመንህ ይባረክልህ 😘😘😘💘💘💘🙏🙏🙏🙏☝☝☝☝👏👏👏👆
@ሕይወትበቀለ
@ሕይወትበቀለ 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@hameedhameed8130
@hameedhameed8130 6 лет назад
ኣሜን ኣሜን፡ እልልልልልልልልልልል እንደት ደስ ይላል፡፡ የተዋህዶ ልጆች እንንቃ ልብ ብለን እንስማ ለመምህራችን ምህረት ኣብ ቃል ህወት ያስማልን ኣሜን ን #ረጅም እድመና ጤና ይስጥልን $ ኣሜንንን
@izaramuwandafra3294
@izaramuwandafra3294 6 лет назад
በእውነት ለመህምራችን ቃለ ህወትን ያስማልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@shammaalshahabi9730
@shammaalshahabi9730 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወትን ያሰማን
@የፍቅርጉዞማራምንይዞ-አ2ዠ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@brhenewubante7634
@brhenewubante7634 6 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንድህ ሳይዘነጥል ሳይጎነጥል ያመት ሰው ይበለን አሜን፫ በእውነት የኢትዮጵያ እና የኦርቶዶክስ ልጅ በመሆነ ሁሌም እኮራለሁ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@ስላንችአያቷንናፋቂ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን
@assatube9440
@assatube9440 5 лет назад
Amen amen amen abatachen fetari yibarikot
@selamethiopy7575
@selamethiopy7575 6 лет назад
ቃአለ ህይወት ያአሠማአልን መምህራአችን
@سارةوال
@سارةوال 6 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@ድንግልአማላጂናትድንግልአ
amen amen amen wendaemaci kelgewti yesamen segawon yebzaleh
@iloveethiopiayedangilmarey2539
Amen amen amen Kal hewat yesamalen
@fdgfgmesi1026
@fdgfgmesi1026 4 года назад
Qale hiwet yasemaln regm edme ena teNa ystln amen amen amen 🙏🙏🙏❤
@ተዋህዶእምነቴ-ጸ4ዠ
አሜን እንኳን አደረሳችሁ ዉዶቸ ለተወዳጁ መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@brtigete1875
@brtigete1875 6 лет назад
አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን የከርሞ ይበለን
@عليالبلوشي-ق2ي1ح
@عليالبلوشي-ق2ي1ح 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@ተመስገንአምላከ-ኸ7ዘ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህወት ያስማልን የኦርቶዶክስ ያረከኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@meseretbeletmesi8007
@meseretbeletmesi8007 6 лет назад
Amen Amen Amen Kale hewten yasemaln
@ሙሌየማሪያምወዳጅ
ቃለሂወት ያስማልን መምህር ምህረትአብ ያገልግሎትህ ዘመን ያማረና የተባረከ ይሁን ምርጥ የተዋህዶ ልጅ
@እግዚአብሄርእረኛዬነ-ቨ4ተ
እግዚአብሄር ይመሥገን ለዚች ለተከበረች ቀን ያደረሠን ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን ተሥፋ መንግሥተ ሠመያትን ያውርሥልን አሜን ፫
@meeradankadam9659
@meeradankadam9659 4 года назад
ቃል ህያወት ያሰማል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏❤❤❤🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️💚💚💚 🧡🧡🧡 ❤️❤️❤️💒💒💒
@fjfdfhgf9539
@fjfdfhgf9539 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃሎት ያስማልን
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆያልን ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን እመአምላክ ትጠብቅህ
@banchemokonen5679
@banchemokonen5679 6 лет назад
አሜን (3)♥ እንኳን አብሮ አደሬሰን ዋንድማችን እንድሁም በስላም በጠና ማጭው አሜት ያድርስን የሆርቶዶክስ አይማኖት ተከታዎች በሙሉ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር እደሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የአመት ሰዉ ይበለን!
@rcggfgg9809
@rcggfgg9809 6 лет назад
በእዉነት ለመላእ የተዉህዶ ሀይማኖት ተከታያች እንካን ለባአል ጥምቀት አደርስችሁ አደርስን አሜን በእዉነት ለመምህርችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን
@sanmbewafa1486
@sanmbewafa1486 4 года назад
መምህራቹን ቃለሂወትይሰማልን አሜን አሜንን
@eteneshyoutub4873
@eteneshyoutub4873 6 лет назад
ቃለህይውይ ያሰማልን መምህራች ምህረት አብ እግዚአብሔር እድሜይስጥልን አሜን
@ወለተኪዳንየማሪያምወዳጂነ
ለመምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@mesiyorthodoxtewahidofikir521
@mesiyorthodoxtewahidofikir521 6 лет назад
እንቁ የተዋህዶ ብርቅየ መምህራችን ተምህርትህ እንደ ወተት እንደማር ቢጠጡት ቢጠጡት አያጠግብም በቃ በደፈናው እረጅም እድሜ ጤና ሰቶ እግዚአብሔር ያኑርልን
@ማማየዓለመይማዓዝኮንኢናን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@sndayogebrihans6942
@sndayogebrihans6942 4 года назад
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@semahrmulugta5262
@semahrmulugta5262 6 лет назад
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ምረታብ ፀጋውን ያብዛልክ እመቤቴ ማርያም በድሜ በፀጋ ትጠብቅክ
@tigistmengistie2738
@tigistmengistie2738 6 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን
@genettewlda8115
@genettewlda8115 6 лет назад
አሜን እንኴን አብሮ አደረሰን ለጌታችን ለመድኃኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ጥምቀቱ ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን መምህር ምህረታብ የተዋህዶ አንበሳ የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ የአመቱ ሰው ይበለን ቸሩ ፈጣሪያችን
@زينب-ص3ع4ض
@زينب-ص3ع4ض 6 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ ጋ ያኑርል
@ሜሮንየማርያምልጇየማርያም
አሜን ቃለ ሕይዉት ያሰማልን
@የኢትዮጵያናትሀገሬየኦርቶ
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን አምን
@asterdeti8326
@asterdeti8326 5 лет назад
Amen amen amen kale hiywten yasemaln ⛪🙏
@birtukantemesgen5061
@birtukantemesgen5061 6 лет назад
Amen amen amen kela hiyiwot yasemalin lemamhirachin
@darore741
@darore741 6 лет назад
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abebeczewduabebch3143
@abebeczewduabebch3143 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግቱን ያወርስልን
@emewedyigez3597
@emewedyigez3597 6 лет назад
አተ የተዋህዶ እቁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን
@meharihagos9635
@meharihagos9635 6 лет назад
Amen Amen Amen qal hiwet ysmualna
@goytulove3493
@goytulove3493 6 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ኣሜን(3)
@teseriman5171
@teseriman5171 6 лет назад
kalehiwet yesmealna , amen amen amen ellllllllllllllll
@moshebarentu1055
@moshebarentu1055 6 лет назад
Amen amen amen kale hiwet yesmaelna
@ssddassdda6656
@ssddassdda6656 6 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ኪዳነምሕረትእናቴናትኪዳነ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@lithiyalithiya4747
@lithiyalithiya4747 6 лет назад
Amen amen kale hiwot yasemalin
@mehariigebrie122
@mehariigebrie122 6 лет назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የስመዓልና መምህር ምሕረተኣብ፡ኣማርኛ፡ኣይሰማም።
@tijigirma8849
@tijigirma8849 6 лет назад
Amen kalehywet yasemaln
@SunnyKumar-iy2jw
@SunnyKumar-iy2jw 6 лет назад
Tiji Girma Bohemia 420 Ajay
Далее
ETHIOPIAN NEW  ORTHODOX SIBKET BY MEHRETEAB ASEFA
1:33:26
БЫСТРАЯ сборка ПК - от А до Я!
00:22
would you eat this? #shorts
00:13
Просмотров 3,1 млн
The end 😂😂😂 #viral #shorts #funny #fails
1:00