አግኝቼሻለው በጎልጎታ አለሽ በፊቴከእግረ መስቀሉ ስታነቢ ድንግል እናቴእይረሳኝም ያንን ዕለት አስታዉሳለሁልጅሽ ተሰቅሎ አንቺ አልቅሰሽ እኔ እጽናናለሁ በኤፍራታ በምድረ ይሁዳታቅፈሽዉ ታላቁን እንግዳበእዉግስጦስ ቄሳር ትዕዛዝ ሕዝቡ ሲቆጠርበጀርባሽ ለይ ስዬዋለሁ የአምላኬን ፍቅር ከሁሉም የበለጠ ከትቦት ህ
12 окт 2024