Тёмный

Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur - Na Na Michael Na Na(ናና ሚካኤል ናና ) 

Eyuna Emenu
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 798 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 949   
@jdujdnbsbwnebb4475
@jdujdnbsbwnebb4475 5 лет назад
ውይይይይ ይህ ቀን እንዴት እንደናፈቀኝ እኔም ሀገሬ ገብቼ ከወንድም እህቶቼ ጋር ለምስጋና የምቆምምበት ቀን እልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@adismweta6660
@adismweta6660 5 лет назад
Amenamenamen
@lamar5988
@lamar5988 5 лет назад
እልልልልልልልልልልል ልዝማሬመላክትን ያሰማልን አሜን ፫
@hawauae2299
@hawauae2299 4 года назад
Amen Amen Amen
@user-zf4qm6tg2v
@user-zf4qm6tg2v 4 года назад
እኔም
@brihanebrihane4581
@brihanebrihane4581 4 года назад
እኔም አሜን አሜን አሜን
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 10 месяцев назад
ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ለደጂህ አብቃኝ😢😢ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቃችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞች እኛንም እንደናተ ለደጁ ያብቃን❤❤❤❤
@habetamyeortodox4559
@habetamyeortodox4559 7 лет назад
ደስ ስትሉ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ
@hawiitube1003
@hawiitube1003 3 года назад
ቤታስብ እንሁን
@user-ge9hk5ig5e
@user-ge9hk5ig5e 5 лет назад
ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍ እኛ መቼ ነው ለስግደት ወዳ እትዮጵያን ተመለሰ አንደዝ መዘመር ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ትኑር እናቴ እትዮጵያን ናፈቀኝ 😭😭😭😭😭😭😭
@wtwt1935
@wtwt1935 5 лет назад
አዝኛለሁና ባንተ ልፅናና ናና ሚካኤል ናና እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ውድድድድድድድድውድ የተዋህዶ ልጆች ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መመረጥ ነው ዝማሬ መላኢክን ያሰማልን
@edaoaddis123
@edaoaddis123 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@abushabush812
@abushabush812 6 лет назад
ደስ ስትሉ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም መምህራኖች ኮሜንተሮች እ/ር እያላችሁ አትፃፍ ነዉር ነው የእግዚአብሔር ስም አይቆራረጥም ስንፅፍ ሙሉዉን ነው መፃፍ ያለብን
@user-vq7vz4mi2y
@user-vq7vz4mi2y 6 лет назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች በውጭም በሀገርም ያላችሁ እንኳን ለመላእኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን፫ ቅዱስ።ሚካኤል ተዋህዶን ባርክልን እኛንም ለሀገራችን አብቃን የበረከቱ ተካፋይ አድርገን እልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰናልን ደስ ስትሉ አስቀናችሁኝ ቅዱስ ሚካኤል በቤቱ ያፅናችሁ አሜን ፫
@dagimwteyemadnalmelij1083
@dagimwteyemadnalmelij1083 6 лет назад
amen amen amen enkwan abro adrsen
@user-oe1vq6vs7o
@user-oe1vq6vs7o 5 лет назад
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዴት ደስ ይላል ተዋህዶ መሆን መታደል ነው
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 лет назад
Ameeen ameeen ameeen ekwani abero adrsne 👏👏
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን በሰላም አብሮ ያድርሰን
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 лет назад
ቆይ ሰኔ እኮነው ያመት የመቸውን ሚካኤል ነው እኳን አደረሳችሁ የምትሉት ኮሜቶች
@etsegenet-nv8dd
@etsegenet-nv8dd 2 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ ዝማሬ መለአክ ያሠማልን
@temesegenamelakey6009
@temesegenamelakey6009 4 года назад
28/3/2020 እስኪ ጨንቆት ሚካኤል ጠብቀኝ የሚል ሰዉ ካለ እንደ እኔ ላይኩ ተጫኑት
@sintayehuabera8603
@sintayehuabera8603 7 лет назад
እንዴት ደስ እንዳለኝ እግዚያብሔር ይጠብቃችሁመላክተ ዝማሬ ያሰማልን
@fantyamone2260
@fantyamone2260 5 лет назад
ዝማሬ መላክ ያስማልኝ
@birkebirke895
@birkebirke895 4 года назад
እልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል
@dagytesfaye7520
@dagytesfaye7520 3 года назад
Ellllllllllllllllllllllllllllllllll zemare melaket yasemalen amen ellllllllllllllllllllllllllllllllll
@almaayerga6339
@almaayerga6339 3 года назад
Amen Amen Amen 👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hawiitube1003
@hawiitube1003 3 года назад
ቤታስብ፣እንሁን
@user-fi9py9zb4l
@user-fi9py9zb4l 7 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክት ያሰማልን
@alamhalam8203
@alamhalam8203 6 лет назад
Etheopiane.tawodo.
@devetp8163
@devetp8163 4 года назад
አሜን
@hawiitube1003
@hawiitube1003 3 года назад
ለማ 🙏እባክ ቤታስብ እንሁን
@virtualreality9649
@virtualreality9649 4 года назад
ናና ሚካኤል ናና /2/ አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ሚካኤል ናና የረዳህ አፎምያን ሚካኤል ናና ሰይጣን ሲፈትናት ሚካኤል ናና አንተነህ ያዳንከው ሚካኤል ናና ባሕራንን ከሞት ሚካኤል ናና ለእነርሱ እንደመጣህ ሚካኤል ናና እኔንም ተራዳኝ ሚካኤል ናና ሚካኤል ደግፈህ ሚካኤል ናና ለመንግሥቱ አብቃኝ ሚካኤል ናና ናና ሚካኤል ናና /2/ አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና አዝ------------- ናና ገብርኤል ናና /2/ አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ገብርኤል ናና አምላክ መምጫው ሲደርስ ገብርኤል ናና ገብርኤል አንተ ነህ ገብርኤል ናና ያልካት ደስ ይበልሽ ገብርኤል ናና ድምጽህን አሰማኝ ገብርኤል ናና ነፍሴ ጽድቅን ትልበስ ገብርኤል ናና አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ገብርኤል ናና አዝ------------- ናና ዑራኤል ናና /2/ አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ዑራኤል ናና ቆመህ ጽዋ ይዘህ ዑራኤል ናና ለእዝራ ሱቱኤል ዑራኤል ናና ጥበብ አጠጥተህ ዑራኤል ናና ዕውቀት ስታድል ዑራኤል ናና ተገለጠ ክብርህ ዑራኤል ናና መልአኩ ዑራኤል ዑራኤል ናና ድኜ በፀበልህ ዑራኤል ናና በአውደ ምህረትህ ላይ ዑራኤል ናና እኔም ዘመርኩልህ ዑራኤል ናና አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ዑራኤል ናና
@moniso9381
@moniso9381 Год назад
ምን ልበል በእንባ ታጅቤ ከመስማት በቀር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን እልልልልል ድንግል ማርያም ልጆች
@hhfj9761
@hhfj9761 4 года назад
እሌልልልልልልልልልልልልልልልልል ናናና ሚካኤል ናናና አዝኛለሁ እና ባንተ ልፅናናና የተዋህዶ ብርቅዬዎች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለኛም ለስደተኞቹ በረከታችሁ ይድረሰን ተዋህዶነት እንዲህ ነው ደስታውን በቅኔ ሃዘኑን በቅኔ ይገልፃል አምላከ ቅዱሳን ዝማሬችሁን ይቀበልልን
@user-xm5bx2gi9g
@user-xm5bx2gi9g Год назад
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ወንደሞች ደስስስ ሲል የሆ ቀን ናፈቀኝ😥🤲🤲🤲
@romanterefe6099
@romanterefe6099 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የተዋሕዶ ወንድሞቻችን ደስ ትላላችሁ እልልልልልልል🙏🙏🙏
@basellido8737
@basellido8737 7 лет назад
ዝማሬመላእትን የአስማልን በእደሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልንቅደስት ደንግል ማርያምበቤቱ መስላል አደርጋ ታቁማቺሁመንፈሳዊጥበብን ይግለጥላቺሁ እ/ር
@munaahmed1970
@munaahmed1970 7 лет назад
Basel Lido waaaaw
@mazaretz7611
@mazaretz7611 7 лет назад
Basel Lido amen amen amen
@mazaretz7611
@mazaretz7611 7 лет назад
amen amen amen eeeeeeelllllllllllllll eeeeeeelllllllllllllll eeeeeeelllllllllllllll
@richoyeyimerlij2744
@richoyeyimerlij2744 6 лет назад
Basel Lido amennnnnnn elelelelelellllllll
@ayantuabdissa9004
@ayantuabdissa9004 5 лет назад
Zemare Malkin yasamaln
@user-pr7cj1oj1e
@user-pr7cj1oj1e 3 года назад
ናና የእግዚአብሔር ሰራዊትአለቃ !የሰማይ ሰራዊት የልዑላን ሁሉ ልዑል! ከክብሩ የተነሳ መላውን ምድር የሚያበራ! የዋህና ርህሩህ ይቅር ባይ !የመላእክት ሁሉ ዓለቃ! ቅዱስ ሚካኤል በእውነት ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ክብር ምስጋና ይግባው
@user-uk6wr3bt1k
@user-uk6wr3bt1k 7 лет назад
ጌታየ ሆይሽ በቤትህ ተገኝቸ እማመሰግንበት ቀን ናፈቀኝ ስደት እስከመቸ ነው
@bzuneshkoshoury3285
@bzuneshkoshoury3285 5 лет назад
እልልልልልልልልልል ዘማሪ መለከት ያሰማልን ወንድሞች
@AbelNigisti
@AbelNigisti 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-hCmQGIozJu0.html
@tgfrdf3887
@tgfrdf3887 4 года назад
አይዞሽ መድሀኒያለት ያለ ለት እኝም እንሆን ይሆናል
@AbelNigisti
@AbelNigisti 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-RbygECs4dGE.html
@hawiitube1003
@hawiitube1003 3 года назад
እህቴ ቤታስብ እንሁን
@lilolila1785
@lilolila1785 4 года назад
ይህንን መዝሙር ብደገግሞ አይሰለኝም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠቹ እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት የሰመልን
@PixelBoy
@PixelBoy 3 года назад
Love from serbia ☦️
@FikerEndashaw
@FikerEndashaw 4 месяца назад
እመብርሀን ፀሎታቹን ታሳካላቹ
@kedyyemaryamleje2380
@kedyyemaryamleje2380 5 лет назад
አልተግበው አልኩ ብስማው ብሰማው ሚካኤል ይተብካቸሁ 😍😍😍😍😍😍🙏
@hundummaaakkafedhaakeegoft665
@hundummaaakkafedhaakeegoft665 3 года назад
Ufuffufufufufu tabarakuu weddd bee kiristooos feqer😭❤❤❤❤❤❤❤❤👏🎤🎤👏👏
@shammaalshahabi9730
@shammaalshahabi9730 6 лет назад
በስማም ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ስደት ያለነውንም በሰላም መልሶ ከቤቱ እዲያቆመን መልካም ፍቃድ ይሁን ለቅድስት ድንግል ማርያም አሜንንንን በተረፈ እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ወድ የተዋህዶ ልጆች ወርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@user-lu2kp3ry7f
@user-lu2kp3ry7f 5 месяцев назад
አአሜአሜንንንንንኝንንንንንንን ገብርኤልናገብርናናአዝኛለሁእናባንተልጽናናወንድሞቸተባረኩበቤቱያጽናችሁ♥️♥️♥️🙏❤️💓🥰🤩
@yedinegilmarimalijnagnorto8328
zemare malayekiti yasemalin dassssssss setilu
@fetaryitebikishyasenishiwu724
@fetaryitebikishyasenishiwu724 4 года назад
Fetar kegonachihu yihun huni le Egziabher situ edesew ayichekulim yiferidal Amen
@user-jo5bk6vx4i
@user-jo5bk6vx4i 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልል ቃል የለምኝ ወንዲሞቸ በወጣትነት ዘመንህ ፈጣሪህን አስብ ተብሎ የለ እንደት ደስስስስስስ እንደምትሉ በቤቱ ለዘላለም ያፀናችሁ።
@mesganawnegede2838
@mesganawnegede2838 6 лет назад
* ኦርቶዶክስ ደሥሥ ሥትሉ
@user-ur5ub1ee3h
@user-ur5ub1ee3h 4 года назад
Ane Eritrea Ewey Tigerna ey Zeseme Eway ketem qanqa Adiss Ababa Medana qal Amlak kemzi mezmur sebket ketseme enkelka Betami ey Zeftwakum Mes kulu Tebbkum gele en😘😘❤😊🥰
@mebratyedingilmaryamlejmeb3250
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@barbiesabrina174
@barbiesabrina174 5 лет назад
እንዴት ታምራላችው. በእውነት. እግዛብሄር. በቤቱ. ያፅናችው. የወጣትነት. ዘመናችውን. ይባርክላችው. ዝማሬ. መልእክት. ያሰማልን
@user-xm3mb4zm9z
@user-xm3mb4zm9z 7 лет назад
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስ ትላላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
@hawiitube1003
@hawiitube1003 3 года назад
ቤታስብ እንሁን
@haymeyearsema1614
@haymeyearsema1614 3 года назад
kale hiywet yasemalin be erme betega yetebikachu gitmun gin bitifuln
@user-vp7wc7wi3h
@user-vp7wc7wi3h 8 лет назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያስማልን
@ashe1668
@ashe1668 5 лет назад
Tebareku kedus mikael yebarkachu bebetu yathnachu betam des telalachu
@user-ql7rp5qr2h
@user-ql7rp5qr2h 7 лет назад
ደስስስ ስትሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tadessekabtamu5176
@tadessekabtamu5176 Год назад
be Egziabher gitmun likekut ebakachu
@qwe943
@qwe943 7 лет назад
እልልልልልል ሚካኤል ናናናና እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@tigistiademasuu99
@tigistiademasuu99 4 года назад
Amen Amen Amen zemare melktin yasemalen orthodox tewahedo lezelalem tenure Elllllllllllllll Ellllllllllllll Ellllllllllllll 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Enkuan abero aderesen aderesachu yetawhido lijoche bayalachubat melkam bahale yeehunlachu Ethiopian kifu ayinkat ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sraabrhe6893
@sraabrhe6893 7 лет назад
amennnn amennn amennnn elelelelelelele zemere melakt ysemeln amenn
@tigistbekele7068
@tigistbekele7068 4 года назад
Wey des Setelu tasqenalachu tebarekulin
@HAYAT-jy2cg
@HAYAT-jy2cg 11 месяцев назад
እደኒይህቀንየናፈቀሀገሬገብቸ ሀገራችነነሠላምያርግል❤❤❤❤❤❤❤
@user-iw4tt3ww8i
@user-iw4tt3ww8i 8 лет назад
እልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@ayyalayyal2363
@ayyalayyal2363 6 лет назад
አሜን እልልልልልልልልልልልል
@user-pt3qh4rx3g
@user-pt3qh4rx3g 3 года назад
ኡፍፍፍፍ ስደት ይብላኝልህ😢💔😭😭
@sebledejene4184
@sebledejene4184 5 лет назад
My father kudos meikale always my heart l love hem tankyou for averting you guys kudos meikale perotakit you God bless you tankyou agen
@samsunggood8450
@samsunggood8450 Месяц назад
ay sidet lezebenat yenafeqeng kelijiete sagelegil..yeneberew nafeqeng😢😢😢😢😢😢😢
@betmarfdimtalewendimesara2268
@betmarfdimtalewendimesara2268 7 лет назад
Abet ye tehewahido lijoch ahunim gena enibezalen amen atitin yemalemelim zimare melaktin yasemalin tesegahun yabezalachu ye kiristos lijoch
@junaidombd5205
@junaidombd5205 6 лет назад
)💚💜👅💋💋💔💔💔💚💜💜💔💔💔💓💜💛to
@user-qj6uc9kw2u
@user-qj6uc9kw2u 4 года назад
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የእምዬ ተዋህዶ ልጆች ፍፁም በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድድድድድድድድድድድድድ ይሄን ቀን ለእኛም ለስደተኞች እንድሰጠን በፀሎታችሁ አስቡን
@user-ln7hs9jc2n
@user-ln7hs9jc2n 8 лет назад
eseyeeee ...edete dese yelalu amelake kedusane keduse egezeabehere be edeme betena bebetu yakoyelene yetebikilene Amen. elelelelelel elelelelelel elelelelelel zemare melaekitene yasemalene amen
@beza9285
@beza9285 Год назад
ናና ሚካኤል ናና ናና ሚካኤል ናና (2) አዝኛለሁና ባንተ ልፅናና አዝ፡፡፡፡፡፡ የረዳ አፎሚያ ሚካኤል ናና ሰይጣን ሲፈትነው አንተ ነህ ያዳንከው ባህራንን ከሞት ለነሱ እንደረዳ እኛንም ተራዳን ሚካኤል ደግፈ ለመንግስትህ አብቃን አዝኛለሁና ባንተ ልፅናና ናና ገብርኤል ናና አዝ፡፡፡፡፡ ዘመኑ ሲፈፀም ገብርኤል ናና አምላክ መምጫው ሲደርስ አንተ ነህ ገብርኤል ያልካት ይበልሽ ደስ ድምፅህን አሰማኝ ነብሴ ፅድቅን ትልበስ አዝኛለሁና ባንተ ልፅናና ናና ሩፋኤሌ ናና አዝ፡፡፡፡፡፡ ፈታዬ ማህፀን ሩፋኤል ናና የጭንቄ ደራሽ ገድልህ የሚያስገርም የደዌ ፈዋሽ እንዳበራህለት የጦቢትን አይን የኛንም ልቦና ፈጥነህ አብራልን ራጉኤል ናና አዝ፡፡፡፡፡፡ ብርሀናዊው መላአክ ራጉኤል ናና ስልጣነ ግሩም የሀገር ጠባቂ መላከ ሰላም ተስፋዬ ደብዝዞ ጨለማ ሲውጠኝ በረዴት ከበ ብርሀንን ስጠኝ ዑራኤል ናና አዝ፡፡፡፡፡፡ ቆመ ፅዋ ይዘ ዑራኤል ናና ለእዝራ ሱቱዬል ጥበብ አጠጥተህ እውቀት ስታድል ተገለጠ ክብርህ መላኩ ዑራኤል ድኜ በፀበል በአውደ ምረትህ ላይ ቆሜ ዘመርኩል ተክልዬ ናና አዝ፡፡፡፡፡፡ የኢቴዮጲያን መሬት ተክልዬ ናና አረስከው በመስቀል ጭንጫው ፈራረሰ ተዘራበት ወንጌል ትናንት የዘራህው ዛሬ ለኛ ሆኗል አምላከ ተክልዬ ብለን ተማፅነናል ሃብትዬ ናና አዝ፡፡፡፡፡፡ ሰባት አክሊላቴን ሃብቴዬ ናና በራሱ የደፋ በፆም በፀሎት ነው ሰይጣንን ያጠፋ ፅድቅን የታጠቀ የእግዚአብሔር አገልጋይ ፃዲቁ አባታችን የኢትዮጲያ ሲሳይ የአምላክ ማደሪያ እማ አዶናይ ነይ ድንግል ሆይ ነይ አዝ፡፡፡፡፡ አልቅሼ ነበረ ድንግል ሆይ ነይ ወድቄ ከበሯ ነግሪያት ነበረ አልቅሼ ከፊቷ ይህው ደረሰልኝ ምልጃና ፀሎቷ እኔ አማማክርሽ አለኝ ጉዳይ ነይ አርሴማ ነይ አዝ፡፡፡፡ ስለ ጌታ ፍቅር አርሴማ ነይ አይንሽን አተሻል ሰለ አማኑኤል ፍቅር አይንሽን አተሻል ወጣቱ በሙሉ አማልጂኝ ይልሻል እኔ እማማክርሽ አለኝ ጉዳይ ነይ ክርስቶስ ሳምራ አዝ፡፡፡፡፡ ለዳቢሎስ ምህረት ክርስቶስ ሳምራ የለመነ ማነው ለሳጥናኤል ምህረት የለመነ ማነው የንቺስ ቅድስና እናቴ ለዩ ነው
@3angleszemichael90
@3angleszemichael90 8 лет назад
god bless you guys i love it so beatiful
@masaramasara77
@masaramasara77 3 года назад
Ammani ammani ammani faxari ibbarakachu
@destayimer9645
@destayimer9645 8 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በኡነት ወድሞቼ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ፍፃማችሁ ይመር፡፡
@muluwerkhuawei9429
@muluwerkhuawei9429 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልደስስትሉእግዛብሄርይባርካችሁ
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 3 года назад
ሚካኤል ናና አዝኛለሁ እና ባንተ ልጽናና ገብርኤል ናና አዝኛለሁ እና ባንተ ልጽናና ሩፋኤል ናናአዝኛለሁ እና ባንተ ልጽናና ራጉኤል ናና አዝኛለሁ እና ባንተ ልጽናና ዑራኤል ናናአዝኛለሁ እና ባንተ ልጽናና ድንግል ሆይ ነይ አርሴማ ነይ
@Lola-sr5te
@Lola-sr5te 7 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tinahailu748
@tinahailu748 Год назад
Medhanialem Kirstos Ethiopian Orthodox Tewahido Kinelijocha Eskizelalemu Tebekilin Barkilin Kedeselin!
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 5 лет назад
Elllllllllllllllllll tebareku ken hiwot yasemaln
@MariZeMikael12
@MariZeMikael12 8 лет назад
Egziabher Yagelglot Zemenachun Yibark. Dngl Maryam Titebkachu. :))
@betelzetewahdo5897
@betelzetewahdo5897 2 года назад
እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሳችሁ ንቡረ እድ አባ መዘምር እባላለሁ ሁላችሁም ወደቤቴ ብቅ በሉ
@yedinegilmarimalijnagnorto8328
Elllllllllllllllllllllllllllllllllellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllleĺlllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllzemare malyiketi yasemalin kidus mekale yetabekachu AMEN AMEN AMEN
@cdefghinklm4477
@cdefghinklm4477 6 лет назад
እልልል እልልል እልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ኦርቶድክስ መሆኔ አስደሰተኝ
@alemgirma6857
@alemgirma6857 6 лет назад
Amen.amen.amen
@Tgst111-sm8lz
@Tgst111-sm8lz 4 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እኔንም ለሀገሬአብቅቶይ ከወድሞቸጋር መቸነው ለቤተክርስቲያን የምአገለግለው ውይ ኦርተዶክስ መሆንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በፀሎታችሁ አስቡይ❤❤❤❤❤
@3angleszemichael90
@3angleszemichael90 8 лет назад
zemzra melak yasemalen
@kiteneshayano6805
@kiteneshayano6805 7 лет назад
3angles zemichael ልክጅ
@eyerusadefrsmekonn8169
@eyerusadefrsmekonn8169 6 лет назад
Yezih mezmur sing Be Egizabiher sim Eteyikalehu Nigerugi
@abeabebech6085
@abeabebech6085 4 года назад
Waqayo sagale jirenyaa si yaa dhagechiisuu ebiifamaa
@aresamamareyamedom4637
@aresamamareyamedom4637 8 лет назад
Amen Amen Amen
@marwaaiali7715
@marwaaiali7715 7 лет назад
Aresama Mareyam Edom
@habtamaethopia2805
@habtamaethopia2805 4 года назад
Amen amen amen zemare malakit yasamalin
@nafsiabakonafsiabako1738
@nafsiabakonafsiabako1738 7 лет назад
wow. ethiopiawi. swu. mahon. irasu. mnigna. metadel. nwu. tiwuld. indi. indedawit. lageta. kibr. blo. sizemr. unet. kirstos. begna. dessa. yilewal. mnm. haxiyat. binsera. irasu. kirstos. asalfo. aysexenm. ayzoachu. des. sitlu
@hdvxbxxxbxxhx3669
@hdvxbxxxbxxhx3669 5 лет назад
Nafsiabako Nafsiabako 9
@achaye6316
@achaye6316 Год назад
Elelelelel zimare melakitin yasemalin ❤❤❤❤
@Eyob797
@Eyob797 8 лет назад
Zemare Melakt yasemalen.
@magdasegziabhre.yetebken8807
@magdasegziabhre.yetebken8807 6 лет назад
Yeweratochine mehabre akakum Ana mezimure esralen enenim asatefugn endezim anelakekim beretu kolekishen esralen
@addisassefa788
@addisassefa788 5 лет назад
Tebarkhu
@csghxndjbzbdjhd8257
@csghxndjbzbdjhd8257 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ድንግል ትጠብቃችው ዘመናችው ይባረክ
@enatneshdessalegn2192
@enatneshdessalegn2192 8 лет назад
እልልልልልልልልልልልልል
@halaweh123tdarachihuyeteba8
@halaweh123tdarachihuyeteba8 6 лет назад
Ellllllllllllllllllllllllllll amen yekermosew ybelachuh
@citicitu8325
@citicitu8325 5 лет назад
Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel
@masarrakuwait3391
@masarrakuwait3391 4 года назад
እደዚአይነትቶች ወጣት እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያብዛልን የተባረከ ትዉልድ ፈጣሪዉን ያመሰግናል በየኸደበት ይመረቃል የተረገመ ትዉልድ ሀገሩን ያወድማል በየሄደበት ይረገማል !:? የኢቶጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ
@user-cw7wx9dg4n
@user-cw7wx9dg4n 7 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@protech5442
@protech5442 7 лет назад
የማርያም ልጅ ነኝ
@user-bu9yn4si7m
@user-bu9yn4si7m 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@ayyalayyal2363
@ayyalayyal2363 6 лет назад
የማርያም ልጅ ነኝ
@mekdi1447
@mekdi1447 4 года назад
ቅማሬ መላአክት ያሰማል
@haniweldesnebte2290
@haniweldesnebte2290 8 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልደስስትሉያገልግሎትዘመናችሁንእ/ርይባርክ
@tg7703
@tg7703 6 лет назад
ናና ሚካኤል ናና ================ ናና ሚካኤል ናና /2/ አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ሚካኤል ናና አዝ-------------// የረዳህ አፎምያን ሚካኤል ናና ሰይጣን ሲፈትናት ሚካኤል ናና አንተነህ ያዳንከው ሚካኤል ናና ባሕራንን ከሞት ሚካኤል ናና ለእነርሱ እንደመጣህ ሚካኤል ናና እኔንም ተራዳኝ ሚካኤል ናና ሚካኤል ደግፈህ ሚካኤል ናና ለመንግሥቱ አብቃኝ ሚካኤል ናና ናና ሚካኤል ናና /2/ አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ሚካኤል ናና
@virtualreality9649
@virtualreality9649 4 года назад
ናና ሚካኤል ናና /2/ አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ሚካኤል ናና የረዳህ አፎምያን ሚካኤል ናና ሰይጣን ሲፈትናት ሚካኤል ናና አንተነህ ያዳንከው ሚካኤል ናና ባሕራንን ከሞት ሚካኤል ናና ለእነርሱ እንደመጣህ ሚካኤል ናና እኔንም ተራዳኝ ሚካኤል ናና ሚካኤል ደግፈህ ሚካኤል ናና ለመንግሥቱ አብቃኝ ሚካኤል ናና ናና ሚካኤል ናና /2/ አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና አዝ------------- ናና ገብርኤል ናና /2/ አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ገብርኤል ናና አምላክ መምጫው ሲደርስ ገብርኤል ናና ገብርኤል አንተ ነህ ገብርኤል ናና ያልካት ደስ ይበልሽ ገብርኤል ናና ድምጽህን አሰማኝ ገብርኤል ናና ነፍሴ ጽድቅን ትልበስ ገብርኤል ናና አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ገብርኤል ናና አዝ------------- ናና ዑራኤል ናና /2/ አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ዑራኤል ናና ቆመህ ጽዋ ይዘህ ዑራኤል ናና ለእዝራ ሱቱኤል ዑራኤል ናና ጥበብ አጠጥተህ ዑራኤል ናና ዕውቀት ስታድል ዑራኤል ናና ተገለጠ ክብርህ ዑራኤል ናና መልአኩ ዑራኤል ዑራኤል ናና ድኜ በፀበልህ ዑራኤል ናና በአውደ ምህረትህ ላይ ዑራኤል ናና እኔም ዘመርኩልህ ዑራኤል ናና አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ዑራኤል ናና
@geniiyemariyamlij5958
@geniiyemariyamlij5958 7 лет назад
ameeeeen ililililililililili
@edenyohannes3575
@edenyohannes3575 4 года назад
Tebareku wogenoche
@sibhatmedia
@sibhatmedia 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን/ እኛንም SUBSCRIBE ኣድርጉን የትግርኛ ዝማሬዎች ኣሉን /ኣይከፈልበትም/
@mahilakew3868
@mahilakew3868 2 года назад
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕት ያሠማልን በቤትህ ቆሜ አመሰግንህ ዘንድ ፈቃድህ ይሁን ለሀገሬ አብቃኝ
@kidestdemsie2710
@kidestdemsie2710 8 лет назад
Zemary melakt yasemalgn yagelgelot Zemanchun yabzalgn
@saranoora5692
@saranoora5692 5 лет назад
ስታምሩ ተባረኩ ከቤቱ አያርቃችሁ
@oranthaile1838
@oranthaile1838 8 лет назад
eililililililililiiliililililililiiilililiilililiilililililililiililiililamenamen amen
@begdutechani967
@begdutechani967 6 лет назад
Orant Haile እልልልልልልልልልልልልልል ናናናና
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 года назад
እንዴት ድስስስስስስ እንደምትሉ እግዚኣብሔር ኣምምላክ ከቤቱ ኣይለያቹሁ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናቹሁ እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-bk6sf4vk1y
@user-bk6sf4vk1y 9 лет назад
Mulu
@user-hs7uf1kz5l
@user-hs7uf1kz5l Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልል ውይ ተዋህዶነቴ ደስ ሲለኝ
@hanankary8865
@hanankary8865 7 лет назад
አጥንትን.የሚያለመልም.ዝማሬ.መላክትን.ያሰማልን.የመብርሀን.ልጆች.አቤት.ስታምሩእልልልልልልልልልልልእግዚያብሄር.በቤቱ.ያፅናችሁ.በእውነት.በእምነታችን.እንኮራለን
@AbelNigisti
@AbelNigisti 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-hCmQGIozJu0.html
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 года назад
አቤቱ ፈጣሪያችን የአስራት ልጆችክን በያለንበት እንዲጠብቀን መላህክቶችን ላክል አቤቱ አያፅናን አሜኖ በሉ
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 7 лет назад
እሰይ.ደስ.ስትሉ.እግዚአብሄር.ይባርካችሁ.በቤቱ.ያፅናችሁ.ኦርቶዶክስ.መሆን.ደስስስስስስስ.ሲልበእውነት.ቃለህይወት.ያሰማልን.አሜን.አሜን.አሜን።
@yeababe7905
@yeababe7905 Год назад
Uffffffff yibarkachihu tadlachihu
@tihitinakebedetina8504
@tihitinakebedetina8504 6 лет назад
አቤቱ በእምነትክ አፅናን ካንተ ባለሟልነት አታውጠን , አሜን አሜን አሜን...❤️❤️❤️ እ/ር ይጠብቃቹ ተባረኩ
@kalamuaferede1712
@kalamuaferede1712 5 лет назад
የእግዚያብሄር ውቦች ስወዳችሁ በዚው ቀጥሉ ሀይልና ጉልበቱ ያድላች ምን እደምላችሁ ቃላት ያጥኛል ዝማሪ መላእክት ያሠማልን
@yetayemaryamlji4719
@yetayemaryamlji4719 5 лет назад
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ተዋዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ትባርካችሁ
@alihamzeh8543
@alihamzeh8543 4 года назад
Farfana
@tarangomeskana2832
@tarangomeskana2832 4 года назад
እልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል
@user-hu7ug1ne1y
@user-hu7ug1ne1y 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ወድሞቼ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-go6je5xi3v
@user-go6je5xi3v 6 лет назад
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል። ጋደኞቼ። አምላክ ሰላም ያገናኝን።
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
ናፈቀኝ ላገራችን ያብቃን ዝማሬ መላከ ያሰማል መግሰተ ሰማይ ያውርስልን
@godlyagodlyas4869
@godlyagodlyas4869 4 года назад
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግ ልብን
Далее
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Просмотров 9 млн
EOTC Kana Zegelila Zimare Highlights
41:46
Просмотров 156 тыс.
Sunday Mezmur Highlights  - UOTY 2019
20:52
Просмотров 100 тыс.