Тёмный

Gebriel NaNa (ገብርኤል ና ና) -- Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur (Las Vegas St Michael) 

EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ
EOTC Mezmur -- Gebriel NaNa (ገብርኤል ና ና)
Debre Mehret St. Michael Ethiopian Orthodox Church in Las Vegas, NV
ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በላስ ቬጋስ ከተማ፣ ኔቫዳ ግዛት

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 28   
@EOTCOrthodoxChannel1
@EOTCOrthodoxChannel1 7 лет назад
SUBSCRIBE to our Channel (የቻነላችን አባል ይሁኑ)→ goo.gl/DJTQOX
@AbelNigisti
@AbelNigisti 4 года назад
ሌሪክሱን ወይንም ግጥሙን ከስር ብትፅፍልን
@tizibtgizaw4200
@tizibtgizaw4200 Год назад
ስንቴ እንደሠማሁት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@MenazinMama
@MenazinMama 3 месяца назад
I❤❤❤❤❤❤❤ORTODOX
@wowbetameyamiraltigistetaf5985
ናና ሚካኤል ናና አዝኛለው እና ባንተ ልፀናና አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልላልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማርየ መላክት ያሰማልን
@yeshiassmamw1134
@yeshiassmamw1134 7 лет назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እደት ነው የሜያምሩት አይ ኦርቶዶክስ። ህይወት። እግዚአብሔር። ይባርካችሁ ዘመናችሁን ሁሉ ልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንን
@zdyemariyamljitube157
@zdyemariyamljitube157 4 года назад
የሽየ ነይ ቤተሰብ እንሁን
@ቅድስገብረኤልአባቴየድንግ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሌልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም የመላይክዝማሬ ያሠማልን በቤቱ የፅናን አሜን አሜን አሜን
@beza9285
@beza9285 Год назад
ናና ሚካኤል ናና ናና ሚካኤል ናና (2) አዝኛለሁና ባንተ ልፅናና አዝ፡፡፡፡፡፡ የረዳ አፎሚያ ሚካኤል ናና ሰይጣን ሲፈትነው አንተ ነህ ያዳንከው ባህራንን ከሞት ለነሱ እንደረዳ እኛንም ተራዳን ሚካኤል ደግፈ ለመንግስትህ አብቃን አዝኛለሁና ባንተ ልፅናና ናና ገብርኤል ናና አዝ፡፡፡፡፡ ዘመኑ ሲፈፀም ገብርኤል ናና አምላክ መምጫው ሲደርስ አንተ ነህ ገብርኤል ያልካት ይበልሽ ደስ ድምፅህን አሰማኝ ነብሴ ፅድቅን ትልበስ አዝኛለሁና ባንተ ልፅናና ናና ሩፋኤሌ ናና አዝ፡፡፡፡፡፡ ፈታዬ ማህፀን ሩፋኤል ናና የጭንቄ ደራሽ ገድልህ የሚያስገርም የደዌ ፈዋሽ እንዳበራህለት የጦቢትን አይን የኛንም ልቦና ፈጥነህ አብራልን ራጉኤል ናና አዝ፡፡፡፡፡፡ ብርሀናዊው መላአክ ራጉኤል ናና ስልጣነ ግሩም የሀገር ጠባቂ መላከ ሰላም ተስፋዬ ደብዝዞ ጨለማ ሲውጠኝ በረዴት ከበ ብርሀንን ስጠኝ ዑራኤል ናና አዝ፡፡፡፡፡፡ ቆመ ፅዋ ይዘ ዑራኤል ናና ለእዝራ ሱቱዬል ጥበብ አጠጥተህ እውቀት ስታድል ተገለጠ ክብርህ መላኩ ዑራኤል ድኜ በፀበል በአውደ ምረትህ ላይ ቆሜ ዘመርኩል ተክልዬ ናና አዝ፡፡፡፡፡፡ የኢቴዮጲያን መሬት ተክልዬ ናና አረስከው በመስቀል ጭንጫው ፈራረሰ ተዘራበት ወንጌል ትናንት የዘራህው ዛሬ ለኛ ሆኗል አምላከ ተክልዬ ብለን ተማፅነናል ሃብትዬ ናና አዝ፡፡፡፡፡፡ ሰባት አክሊላቴን ሃብቴዬ ናና በራሱ የደፋ በፆም በፀሎት ነው ሰይጣንን ያጠፋ ፅድቅን የታጠቀ የእግዚአብሔር አገልጋይ ፃዲቁ አባታችን የኢትዮጲያ ሲሳይ የአምላክ ማደሪያ እማ አዶናይ ነይ ድንግል ሆይ ነይ አዝ፡፡፡፡፡ አልቅሼ ነበረ ድንግል ሆይ ነይ ወድቄ ከበሯ ነግሪያት ነበረ አልቅሼ ከፊቷ ይህው ደረሰልኝ ምልጃና ፀሎቷ እኔ አማማክርሽ አለኝ ጉዳይ ነይ አርሴማ ነይ አዝ፡፡፡፡ ስለ ጌታ ፍቅር አርሴማ ነይ አይንሽን አተሻል ሰለ አማኑኤል ፍቅር አይንሽን አተሻል ወጣቱ በሙሉ አማልጂኝ ይልሻል እኔ እማማክርሽ አለኝ ጉዳይ ነይ ክርስቶስ ሳምራ አዝ፡፡፡፡፡ ለዳቢሎስ ምህረት ክርስቶስ ሳምራ የለመነ ማነው ለሳጥናኤል ምህረት የለመነ ማነው የንቺስ ቅድስና እናቴ ለዩ ነው
@YeshiYeshi-ul6ne
@YeshiYeshi-ul6ne 26 дней назад
እልልልልልልል❤❤❤
@asteartewele6511
@asteartewele6511 8 лет назад
ኣሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@tsegedemesew9252
@tsegedemesew9252 Год назад
Ufffff samachewam alxagabam 🙏🙏🙏🙏🙏
@AbelNigisti
@AbelNigisti 4 года назад
ኧረ ግጥሙን ከስር ፃፉልን እንዴት ደስ እንደሚል በእመቤቴ
@virtualreality9649
@virtualreality9649 4 года назад
ናና ሚካኤል ናና /2/ አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ሚካኤል ናና የረዳህ አፎምያን ሚካኤል ናና ሰይጣን ሲፈትናት ሚካኤል ናና አንተነህ ያዳንከው ሚካኤል ናና ባሕራንን ከሞት ሚካኤል ናና ለእነርሱ እንደመጣህ ሚካኤል ናና እኔንም ተራዳኝ ሚካኤል ናና ሚካኤል ደግፈህ ሚካኤል ናና ለመንግሥቱ አብቃኝ ሚካኤል ናና ናና ሚካኤል ናና /2/ አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና አዝ------------- ናና ገብርኤል ናና /2/ አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ገብርኤል ናና አምላክ መምጫው ሲደርስ ገብርኤል ናና ገብርኤል አንተ ነህ ገብርኤል ናና ያልካት ደስ ይበልሽ ገብርኤል ናና ድምጽህን አሰማኝ ገብርኤል ናና ነፍሴ ጽድቅን ትልበስ ገብርኤል ናና አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ገብርኤል ናና አዝ------------- ናና ዑራኤል ናና /2/ አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ዑራኤል ናና ቆመህ ጽዋ ይዘህ ዑራኤል ናና ለእዝራ ሱቱኤል ዑራኤል ናና ጥበብ አጠጥተህ ዑራኤል ናና ዕውቀት ስታድል ዑራኤል ናና ተገለጠ ክብርህ ዑራኤል ናና መልአኩ ዑራኤል ዑራኤል ናና ድኜ በፀበልህ ዑራኤል ናና በአውደ ምህረትህ ላይ ዑራኤል ናና እኔም ዘመርኩልህ ዑራኤል ናና አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ዑራኤል ናና
@netsanetyibelital-lk3db
@netsanetyibelital-lk3db Год назад
Diresilgn nalign Qidus Gebriel Qidus mekael Qidus Urael Embrhan enatay direshilgn litsnana libay eref yibel destaye mulu yihun
@natenalefasil4877
@natenalefasil4877 2 года назад
Oretodoxxxx lezelalemeee tenurrrrr
@zdyemariyamljitube157
@zdyemariyamljitube157 4 года назад
እልልልልልልልልልልልልል እሰይ ደስ ስትሉ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናችሁ በርቱ እዚህ ቤት ቤተሰብ ሆኛለሁ እስኪ ወደኔም ብቅ በሉ ቤተሰብ ሁኑ ሰብስክራይብ በማድርግ መዝሙሮቸን እየገባችሁ አድምጡ አመሰግናለሁ
@virtualreality9649
@virtualreality9649 4 года назад
ናና ሚካኤል ናና /2/ አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ሚካኤል ናና የረዳህ አፎምያን ሚካኤል ናና ሰይጣን ሲፈትናት ሚካኤል ናና አንተነህ ያዳንከው ሚካኤል ናና ባሕራንን ከሞት ሚካኤል ናና ለእነርሱ እንደመጣህ ሚካኤል ናና እኔንም ተራዳኝ ሚካኤል ናና ሚካኤል ደግፈህ ሚካኤል ናና ለመንግሥቱ አብቃኝ ሚካኤል ናና ናና ሚካኤል ናና /2/ አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና አዝ------------- ናና ገብርኤል ናና /2/ አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ገብርኤል ናና አምላክ መምጫው ሲደርስ ገብርኤል ናና ገብርኤል አንተ ነህ ገብርኤል ናና ያልካት ደስ ይበልሽ ገብርኤል ናና ድምጽህን አሰማኝ ገብርኤል ናና ነፍሴ ጽድቅን ትልበስ ገብርኤል ናና አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ገብርኤል ናና አዝ------------- ናና ዑራኤል ናና /2/ አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ዑራኤል ናና ቆመህ ጽዋ ይዘህ ዑራኤል ናና ለእዝራ ሱቱኤል ዑራኤል ናና ጥበብ አጠጥተህ ዑራኤል ናና ዕውቀት ስታድል ዑራኤል ናና ተገለጠ ክብርህ ዑራኤል ናና መልአኩ ዑራኤል ዑራኤል ናና ድኜ በፀበልህ ዑራኤል ናና በአውደ ምህረትህ ላይ ዑራኤል ናና እኔም ዘመርኩልህ ዑራኤል ናና አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና ናና ዑራኤል ናና
@SisayBekele-r5g
@SisayBekele-r5g Месяц назад
Ere medhanialemn yekebero ena ye shebeshe a tekem enereda chefera asmeselachut
@ksjdnnddndjdjdjxnx5008
@ksjdnnddndjdjdjxnx5008 7 лет назад
እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል
@zozmagdy5adinakehnhanmagdy471
@zozmagdy5adinakehnhanmagdy471 8 лет назад
amen amen amen allllllllllll
@tarweejkwt1343
@tarweejkwt1343 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@kwkw899
@kwkw899 Год назад
Elllllll
@KAlkidanDereje-yf8vb
@KAlkidanDereje-yf8vb Год назад
እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልል
@user-dz9qq5oh6v
@user-dz9qq5oh6v Год назад
እኳንዘላችሁባትአደውምበቃኝእያችምድር።አሁንጾለትነውወይ👎👎👎👎ወይአሬ
@MaheTeshale
@MaheTeshale 8 месяцев назад
Af sikefet chenqlat yetayak ...
@ሀበሻነኝእኔ
@ሀበሻነኝእኔ 6 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Далее
БЕЛКА РОЖАЕТ? #cat
00:21
Просмотров 824 тыс.
አንቲ ዘበአማን
3:24
Просмотров 73 тыс.