Тёмный

Ethiopian washint የገጠር ዋሽንት ጨዋታ ከከፍቶቼ ጋር መግዛት ለምትፈልጉ  

Mekuanint Takele መኳንንት ታከለ bahir dar Ethiopian
Просмотров 36 тыс.
50% 1

ደስ የሚል ቆይታ
#0923905646

Опубликовано:

 

12 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 62   
@ዘፀዐት
@ዘፀዐት 3 года назад
ድንቅ ነው ኦርጅናል ማንነታችን ይህ ነው thank you
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Год назад
ትክክል የጨዋነት ምልክት
@aschebogala7673
@aschebogala7673 3 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል በርታ ወድሜ ቦታውም ከብቶቹም በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአቤሔር ከፈቀደ በጣም ለመልመድ ፍላጎቱ አለኝ አገራችን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ፈጣሪ ሠላም ያርግልን የምረት እጆቹንም ይዘርጋልን
@mekuaninttakele
@mekuaninttakele 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ክቭረት ይስጥልኝ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Год назад
አሜን አሜን
@mekdes3943
@mekdes3943 3 года назад
ትዝታ ይቀሰቅሳል መኳንትዬ ዘና ስላደረግህን እናመሰግናለን
@mekuaninttakele
@mekuaninttakele 3 года назад
Mekdes አመሰግናለሁ እህቴ
@user-xq7yg3hi
@user-xq7yg3hi 2 года назад
ማርያምን በጣምነው የሚያምርው ትዝአለኝ ሀገሪ ኢትዮጵያ ስምሽ ይብዛሀገሪ ኢትዮጵያ💚💛❤️💚💛❤️ኢትዮጵያ
@mekuaninttakele
@mekuaninttakele 2 года назад
አመሰግናለሁ
@massaratedabala2109
@massaratedabala2109 3 года назад
በጠም ነው ደስ የምለሁ ከብቶቹም ቦታሁም ሁሉም ያምረል ወንድማችን የልጅናቴን ትዝታ ቀሰቀስክብኝ በጠም ነው ከብቶች የምዋደሁ ድሮ በምጠብቅባት ግዜ እናሱ ነበሩ ጓደኞቼ በርታ በጠም ደስ ይለል
@mekuaninttakele
@mekuaninttakele 2 года назад
አመሰግናለሁ
@welebaentertainment
@welebaentertainment 3 года назад
Nice bro keep it up on.!!!
@حبيبه-ك7ص
@حبيبه-ك7ص 2 года назад
ሀገሩን የማውቀው መሰለኝ እህህህ ሲያምር
@Aryam21_Media
@Aryam21_Media 3 года назад
ጥጃዋ ራሱ ተመስጣ እየሰማችህ ነው። በጣም ነው ደስ ሚለው
@betzyvabiyou2489
@betzyvabiyou2489 Год назад
እምዬ ኢትዮጵያ ይመርሽ ሰብሉ አውደማው ጎተራው ይሁንልሽ ሙሉ… ጎሽ በርታልኝ ወንድማለም ቀጥልበት ወይኔ ቦታው አረንጓዴነቱ ሲማርክ ከብቶቹ… ደግሞ ኡፍ ሲያምሩ በርታ ቀጥልበት ብቻ «“{ፈጣሪ}”» ባለክበት ይጠብቅህ
@mekuaninttakele
@mekuaninttakele Год назад
አመሰግናለሁ
@betzyvabiyou2489
@betzyvabiyou2489 Год назад
@@mekuaninttakele ይገባሃል ማሬ ግን ደግሞ ትንሽ ረዘም ብታደርገው ትንሽ ደቂቃ ብትጨምርበት ባይ ነኝ
@mekuaninttakele
@mekuaninttakele Год назад
@@betzyvabiyou2489 እሺ አስተካክላለሁ
@sofyaedris5424
@sofyaedris5424 2 года назад
በረታ ወንድሜ እኔ ዎሽንት በጣም ነው የምወደው በረታ
@mekuaninttakele
@mekuaninttakele 2 года назад
Eshi amsginalew
@meleseyeseraw2999
@meleseyeseraw2999 2 года назад
እጅግ ያምራል ውብ ስጦታ።
@ousmanali3457
@ousmanali3457 2 года назад
አቢት ሲምር ትክክለኛ ማንነት
@abalsefefe7076
@abalsefefe7076 2 года назад
አንድጥያቄ ልጠይቅህ ለ4ቱም ቅኝቶቾ ዋሽንቴ ባለ5 አንጓ ነዉየሚያሰፈልግ
@mekuaninttakele
@mekuaninttakele 2 года назад
Awo wendime
@የዲንተማሪነኝ-ኀ5ቈ
@የዲንተማሪነኝ-ኀ5ቈ 2 года назад
ወይ ትዝታ አሁንሥ ሥደት የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ የዛሬን አያርገዉና ከብት ማገድ እወድ ነበር አሁን ሥደት ብቻ አልሀምዱሊላህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💚💛❤️
@mekuaninttakele
@mekuaninttakele 2 года назад
አይዞሽ ውድዋ እህቴ ሁሉም ያልፉል
@የዲንተማሪነኝ-ኀ5ቈ
@የዲንተማሪነኝ-ኀ5ቈ 2 года назад
@@mekuaninttakele እሺ እንሺ አላህ ወንድሜዋ ለሀገራችን በሠላም አላህ ያብቃን ሥደት ያለለዉን ሁላችንንም ሁሉም የሚያምርዉ በሀገር ነዉ የሠዉማ ሀገር የሠዉ ወርቅ አያደምቅ እደሚባለዉ ነዉ ብቻ ሁሉም ለኸይር ነዉ ዱንያ ፈተና የበዛባት ጠፊ አድካሚ ናት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️ሀገሬ ከፍ ይበል ባድራሺ ሁሌም የትም ዙሬ መግቢያየ እምየ ሀገሬ ሠላምሺን አላህ ይመልሥልን ያርብ🤲🤲🤲
@mekuaninttakele
@mekuaninttakele 2 года назад
@@የዲንተማሪነኝ-ኀ5ቈ እውነት ነው የሀገር ፍቅር ያለው ሰው እንደዚህ ነው
@የዲንተማሪነኝ-ኀ5ቈ
@የዲንተማሪነኝ-ኀ5ቈ 2 года назад
@@mekuaninttakele በጣም ወንድሜ ሀገር ካለ ሁሉም ነገር አለ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mekuaninttakele
@mekuaninttakele 2 года назад
@@የዲንተማሪነኝ-ኀ5ቈ እውነት ነው
@assddvbbhh3429
@assddvbbhh3429 3 года назад
ወዛወዙ ጋራሽ በሰላም ውሎ በሰላም ይሰብት
@andewnet
@andewnet 3 года назад
መግቢያ የድምፅ ችግር አለበት ።በርታ
@wudiyefikadu5260
@wudiyefikadu5260 2 года назад
yihen yetemarkew bemuzika temrt bet new woyis beleimd new bro
@tamryegetie9391
@tamryegetie9391 2 года назад
በርታልኝ የኔ ጩጬ 😘😍❤️
@bernabasmuller6455
@bernabasmuller6455 2 года назад
tebarek wondme Tztayen kesekeskewo
@mekuaninttakele
@mekuaninttakele 2 года назад
አመሰግናለሁ
@shalommi12youtube98
@shalommi12youtube98 Год назад
እኔ በጣም ነው የምወደው ዋሽንት ግን አልችልም
@ግንቦት21
@ግንቦት21 3 года назад
አገሬ ናፈቀኝ 😭😭😭🇪🇹🇪🇹 በርታ ወንድሜ ❤
@mekuaninttakele
@mekuaninttakele 3 года назад
አይዞሽ እናትየ ሁሉም ያልፉል
@NA-tf3lg
@NA-tf3lg 3 года назад
በጣም ያምራል
@halenhalen5877
@halenhalen5877 3 года назад
ሀይ እናመሰግናለን
@mekuaninttakele
@mekuaninttakele 3 года назад
እኔም አመሰግናለሁ
@DagimLulie
@DagimLulie 3 месяца назад
በርታልኝ ወንድሜ ዳባት ማረሚያ ሰፈር ቤቴ 😂😂❤
@mekuaninttakele
@mekuaninttakele 3 месяца назад
እሺ ወንድሜ አመሰግናለሁ😂😂😂
@sofyaedris5424
@sofyaedris5424 2 года назад
እትልቅ ደረጃ አላህ ያድረስህ በረታ
@mekuaninttakele
@mekuaninttakele 2 года назад
Amsginalew
@plusworld360
@plusworld360 3 года назад
ደስ ይላል
@ግንቦት21
@ግንቦት21 3 года назад
የት አካባቢ ነው
@mekuaninttakele
@mekuaninttakele 3 года назад
ጎጃም ነው
@ግንቦት21
@ግንቦት21 3 года назад
የጀግና አገር በላይ ዘለቀ ጎጃሜ ነኝ 🇪🇹🇪🇹💋
@DagimLulie
@DagimLulie 3 месяца назад
በርታ ወንድሜ ቦታው ግን ጎጃም ነው ርግጠኛ ነህ ሰፈሩ ጎንደር ዳባት ማረሚያ ቤት አካባቢ ስለመሰለኝ ነው ?ዞሮ ዞሮ ሁሉም አንድ ነው 😂❤
@alemaywld6120
@alemaywld6120 3 года назад
Best!!!
@assddvbbhh3429
@assddvbbhh3429 3 года назад
ትችላለህ ወንድሜ
@mekuaninttakele
@mekuaninttakele 3 года назад
አመሰግናለሁ በጣም
@መቄት
@መቄት 2 года назад
መኩዬ💪👈❤
@esayasesu4583
@esayasesu4583 2 года назад
ድምፅህ ግን _________
@mekuaninttakele
@mekuaninttakele 2 года назад
አውቃለሁ ድምፄ ያስጠላል ሀሀሀ
@SSS-h1d1s
@SSS-h1d1s 8 месяцев назад
😢😢😢😢😢❤❤❤🎉🎉
@melhabte9469
@melhabte9469 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@assddvbbhh3429
@assddvbbhh3429 3 года назад
ቴድሮስ ታደሠ
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Год назад
😥😥😥😥😥
Далее
Million jamoasi - Sportsmenka bilan uchrashuv
15:05
Просмотров 813 тыс.
በስደት #ያሳለፍኩት #ህይወት#❤
34:21
ምርጥ ክላሲካል  ትዝታ
27:09
Просмотров 149 тыс.