Тёмный

EthioTube ሰበዝ: ቆይታ ከየምስራች ግርማ ጋር - Tokichaw : ቶኪቻው | Episode 5 

EthioTube
Подписаться 268 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

#EthioTube #Sebez #Tokichaw

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 167   
@tarikutadese9299
@tarikutadese9299 2 года назад
ቶኪቻው ምን ልበልህ ቃላት የለኝም 1000 አመት ኑሪልኝ
@user-pz2qb7sh1k
@user-pz2qb7sh1k 3 года назад
ከጀመርኩት ቡሀላ ማቋረጥ ነው ያቃተኝ ምርጥ ተናጋሪ ነው ኢሄ ሰው
@kibi9721
@kibi9721 3 года назад
ተኪቾ በራሱ አለም በሰሎ እና አምሮ በመምጣቱ ደስ ብሎኛል
@ethiomo2033
@ethiomo2033 3 года назад
Tokicho has to be motivational speaker,Wow he got outstanding voice!!!!Love him!!Such thunderbolt voice!!!
@milatbrehe3408
@milatbrehe3408 3 года назад
የራስ መተማመን ልበ ሙሉ ነክ ደስ ይላል ቶክቻው
@jerry-usalem7083
@jerry-usalem7083 3 года назад
subscrib plz
@one-kx8dp
@one-kx8dp 3 года назад
በጣም አስተማሪ እና የቶኪቻውን የሚጋባ ልምድ፥ ጥንካሬ እና ኮፊደንስ ያየንበት ነው።
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 3 года назад
እንዲህ ገራሚ ሰው ነህ ለካ? I respect you bro!!!
@mehonalemehon3796
@mehonalemehon3796 3 года назад
መጽሀፍን በሽፋኑ ሳይሆን ውስጡ ባለው ይዘትና መልእክት ይመዝኑት ማለት ይህ ቃለመጠይቅ ነዉ። ለቶኪቻው ቆሜ አጨብጭቤአለሁ። Do not form opinions of a persons character by looking at his appearance. You can't judge a book by its cover.
@JahAdam
@JahAdam 3 года назад
የሚ በጣም ገራሚ ሰው ነሽ ስርዓትሽ አክብሮትሽ ጥያቄዎችሽ ግሩም ናቸው፤ ያንቺ ግሩም ጥያቄዎች የቶክቻውን ብስለትና ብዙዎቻችን የማናውቃቸውን ጥንካሬዎቹን እንድናይ አድርጎናል! ድንቅ ሴት ነሽ! Ras Adam ነኝ
@tb4558
@tb4558 3 года назад
እሚገርም ሰው ነው ለካ ቶክቻው 👏👏👏
@jerry-usalem7083
@jerry-usalem7083 3 года назад
ewunte new betsb adrgen
@Yetenbi114
@Yetenbi114 3 года назад
I like the way he is explaining every question and the confidence he has, you’re inspiring the youth so keep it up! You have a lot to do. ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥሁት እናም ብዙ አስተማሪ ንግግር ነው::
@girmagebre2566
@girmagebre2566 3 года назад
Me too ✋
@berhanutaye5976
@berhanutaye5976 Год назад
@@girmagebre2566 Tokichooooooooooo
@ethiomereb3030
@ethiomereb3030 3 года назад
የእውነት ለመናገር ክፍል ሁለት እደሚቀጥል ተስፋ አደርጋለሁ። ደመ የምስራች አሪፍ አጠያየቅ ምርጥ ጠባይ😍😍😍 ይመችሽ ምርጧ።
@brhin1849
@brhin1849 3 года назад
what a great questioner similarly a satisfactory answer
@ethiotube
@ethiotube 3 года назад
ተጨማሪ የየምስራች እንግዶችን ለመመልከት Subscribe ያድርጉ፤ የደውል ምልክቱን ይጫኑ። ጨዋታውን ከወደዳችሁት Like (👍)፣ Share እና Comment ማድረግም እንዳትረሱ። እናመሰግናለን።
@user-ks5dj1ux3i
@user-ks5dj1ux3i 4 месяца назад
በጣም ደስ ሚል አቀራረብ ድንቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት😮
@almazdebessa5531
@almazdebessa5531 3 года назад
ወደ እግዚአብሔር ቤት ተመለስ ከሱስ የገላገለህ የእደገና አምላክ ይመልስህ አለም ዘፈን ዝና ወደ ስኦል የምወስድ መንገድ ነው! ሁሉን አጥተህ ክርስቶስ ብኖርህ ይሻላል ወንድሜ።
@melakudesta6523
@melakudesta6523 3 года назад
ራስህን አይተህዋል ሌላ ከመምከርህ በፊት ሁላችንም መካሪዋች ነን ምክርና ጥቅስ ይዘን የምንዟር ሰዋች ከመሆን በተግባራችን ብናሳይ ብዙ ሰው እንለውጥ ነበር እሱ ዘፋኝ ነው በእምነት ስህተት ቢሆን ገንዘብ መሰብሰብስ ምን ይሆን እራሀብተኛና ችግረኞች ለምን በዛ ብንል ርሳችንን ስለምን ወድ አራት ጫማ ያለው ስው ደሀ ነው እያልን እራሳችንን እያሟኘን ሰሌላው ሀጢያት አካፋችንን ይዘን ለመዛቅ እንጥራል
@sisayarega6751
@sisayarega6751 2 года назад
Atfred yiferedibkal...
@weshman7655
@weshman7655 3 года назад
You have no idea how much I love this brethren,hid voice is next level. Hope te hear more from you I am your number fan from France 👊🏾✊🏾
@robertoefrem6308
@robertoefrem6308 3 года назад
የምስራች ከልቤ ነው ማመሰግንሽ እንዳንቺ አይነት ረጋ ያለ አዘጋጀና አቅራቢ ያብዛልን።የኔ ቆንጀዬ ትለያለሽ👍👍👍👌
@milenrufta5283
@milenrufta5283 3 года назад
Am in love with this guy 😘😘😘 migerm interview.....thx Tokichewye
@esraelesayas65
@esraelesayas65 2 года назад
inem
@HSolomon8
@HSolomon8 3 года назад
Keep up the good work Brother. You are unique and have the ability to influence younge people to aim high/ Give the value of being Ethiopian! May God protect our people.....Peace & Love To Mama Ethiopia !💚💛❤
@jerry-usalem7083
@jerry-usalem7083 3 года назад
እግዚአብሄር የሚፈራ ሰው ስኬታማ ነው
@user-we6to6qc9b
@user-we6to6qc9b 3 месяца назад
The best speech and the best Singer to me from the beginning
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 3 года назад
አምናለሁ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ፡ቶክቻው በርታ አስገራሚ ድምፅ ነው ያለክ ፡ kept up ,you have colorful voice i love it ❤
@shegerketema6622
@shegerketema6622 3 года назад
EZI BLAY
@Izzy-ol6vt
@Izzy-ol6vt 3 года назад
Exelleny interviewer. love you tokichow kebad sw
@mulugetafikadu4688
@mulugetafikadu4688 Год назад
ለካ የሚገርም ተናጋሪ ነዉ!ለብዙ ሰዉ ቢደርስ እንዴት ጥሩ ነዉ!
@alphasquad25
@alphasquad25 3 года назад
Now I know why I enjoy your work , you really do have a beautiful mind.
@derejedandita3468
@derejedandita3468 3 года назад
ቶኬ በብዙ ካንተ ተማርኩ አስተዋይ ወንድሜ ተባረክ።
@almazdebessa5531
@almazdebessa5531 3 года назад
የአለም ዝና ከንቱ ክብር ከእኔ ይራቅ!
@ዲያስፖራ
@ዲያስፖራ 3 года назад
ጋዜጠኛዋም ትኮቻውም ኣሪፍ ናቸው ኣጠያየቃ ረጋ ያለ አና ለኣድማጩ ማወቅ የሚገባ ኣንካር ኣንካር ጥያቄ ነው አስሁም በበቂ ሁኔታ ረጋ ባለ ሁኔታ ( Golden voice ) በቃቱን ኣሳይቶኣል
@tarikuhailu7649
@tarikuhailu7649 3 года назад
The journalist she doing great….she brought very good points to questioning invited guest. 👍🏿
@Black-lioness
@Black-lioness 3 года назад
Is this the girl from Quragne movie Yemserach?
@ethiotube
@ethiotube 3 года назад
@@Black-lioness Yes.
@Black-lioness
@Black-lioness 3 года назад
When arts its round table girl Yemserach , amazing engagement..all I hear undertone of Gash Mulatu voice..
@astermengistu2500
@astermengistu2500 3 года назад
በእውነት እውነትን ነው እኔም ሀገሬ ስገባ ከግንባሬ ላይ ግፍፍ ይላል የሆነ ነገር
@samuelermias2
@samuelermias2 2 года назад
You are gifted man and unique man for me
@Emblba
@Emblba 3 года назад
Brilliant Tokichaw 💯🇪🇹
@milatbrehe3408
@milatbrehe3408 3 года назад
ጎበዝ ጋዜጠኛ ምርጥ 🐝ማር ነሽ
@awakekalkedan4766
@awakekalkedan4766 3 года назад
ፕሮግም መሪዋ በጣም ጎበዝ የተረጋጋሽ ነሽ በርቺ
@tamiruagegn62
@tamiruagegn62 3 года назад
dear yemisrach well done sister. keep up the good job. really love it. done it simply and lovely.
@eyoelzeleke5627
@eyoelzeleke5627 3 года назад
This video need more views for sure it will inspire a lots of Ethiopian youth. Big respect tokichaw
@merkeby6738
@merkeby6738 3 года назад
Wow tokichaw mach respect 👏
@truworkazezew6064
@truworkazezew6064 3 года назад
Tokichawe good to see ur other side ,i'm really surpized keep it up bro . I want say thankyou for the interviwer to give him time nicely
@alemujamal3505
@alemujamal3505 3 года назад
ምርጥ ሰው አቤት ንግግር አብዝቶ ይጭምርልህ
@deraralk3916
@deraralk3916 3 года назад
Charismatic Artist may God grant you more success
@solomonb9458
@solomonb9458 3 года назад
"The unexamined life is not worth living". This man has been through a lot but came out stronger, brighter and wiser. I hope our youth pay attention and take these valuable lessons to heart💙
@kidisthaile5631
@kidisthaile5631 3 года назад
ዎው መልካም ልጅ ኑርልን እውነት ነው ወደ ኢትዮጵያ ሲገባ ሰላም ነው የሚገኛው ሁሌ በኢትዮጵያ ፕሌን ሲኪድ እራሱ ደሰ ይላል
@iloveyourprogramcozitsabou3740
ቶክቻው ልዩ ነው !!! 💚💛❤🙏
@girmagebre2566
@girmagebre2566 3 года назад
Keep up ur interviews well done 👏 😎
@tedrosberhan2310
@tedrosberhan2310 2 года назад
I learn from his took I like it
@robertoefrem6308
@robertoefrem6308 3 года назад
ቶኪቻው ስምን መላክ ያወጣዋል አደል ሚባለው ከስምህ በላይ ነህ 🙏🙏🙏🙏አደናቂ ነኝ አነሳስተህኛል ፈጣረ በሰጠኝ ፀጋ ላይ እንደሰራ tnxs👍🙏
@mikywolday4180
@mikywolday4180 2 года назад
the realist voice for man
@Uthiop
@Uthiop 3 года назад
40:22 ይቺ 'የጥሞና ግዜ' 😂❤
@waltenigusaetop3320
@waltenigusaetop3320 3 года назад
እሰይ የምስራች ! እንዲህ በሳል ልጅ በምድራችን ፈለቀች!! ገና ታብባለች! አይዞሽ በሞቴ! አንድ ኦፍኮርስ እትቀላል ባይዘዌ አትል! ተባሩኪ! እውቀት ደሞ በደንብ አላት! እንደሁኔታው ዝምምም የምትለውም ነገር ውብ ነው!
@yohannesjapi
@yohannesjapi 3 года назад
ትምህርት ሰጪ ነው ... ከሁሉም በላይ እግዚአብሔርን የሚፈራ ልብ ለሁላችንም ያድለን 🙏🏽 አሜን
@alexakiyakokoru1054
@alexakiyakokoru1054 3 года назад
Waw no words his totally amezing
@eshetudinka4550
@eshetudinka4550 3 года назад
ዎው ስታምር ቅጥነቷ ሳቋ ውበቷ ፡ እግሯ ሲያምር በቃ እንዲህ አይነት ጫማ የተሰራዉ ለሷ ነዉ ከሁሉም በላያ ለእንግዳዋ ያላት አክብሮት እባካችሁ እንዲች አይነት ሚስት ፈልጉልኝ።
@deenh9960
@deenh9960 3 года назад
Egrwan ko aytaym 😀
@eshetudinka4550
@eshetudinka4550 3 года назад
I respect this guy, he is a true Ethiopian
@girmagebre2566
@girmagebre2566 3 года назад
I saw really 🇪🇹 thank you
@tsiondaniel1482
@tsiondaniel1482 3 года назад
Tokicho xeru sew neh tebarek
@eliasmengesha8409
@eliasmengesha8409 3 года назад
እንዳንሆን ሰላም ሁሌ ሚለው ሙዚቃ ዘመን ተሻጋሪ እና መልዕክት አዘል ነው በርታ
@yonasmitike8464
@yonasmitike8464 3 года назад
በጣም ፡ ምርጥ ፡ ድምፃዊ ፡ ነገር ፡ ግን ፡ የህልሙን ፡ ያህል ፡ ያልሆነ ፡ እንደ ፡ ጂጂ ፡ ሳልጠግበው ፡ የራቀን። ከሁሉም። በላይ ፡ ግን ፡ አንቺ(የምስራች) ፡ በእውነት ፡ በጣም ፡ ምርጥ ፡ ነሽ ፡ ምክንያቱም ፡ እንዴት ፡ ብለሽ ፡ ከቶኩቻው ፡ ጋር ፡ ያለሽን ፡ ቆይታ ፡ ታመጣጥኝዋለሽ ፡ ብዬ ፡ ነበር ፡ ፡ ግሩም ፡ ጠያቂ ፡ ብቻ ፡ ሳትሆኚ ፡ አዳማጭም ፡ ነሽ
@peacelove283
@peacelove283 3 года назад
ሳትመስለኝ ሆነህ የተገኘህ
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 года назад
የሰው ልጅ ህልሙን ነው መኖር ያለበት ቶክቾው ወደዚህም ሁን ወደዚያ ህልምህን ኑር በርታ አንበሳ
@ethiopiaagere6761
@ethiopiaagere6761 3 года назад
ስወድህ❤️❤️❤️
@meazamulugeta3755
@meazamulugeta3755 2 года назад
የአለም ነገር ሁሉሉሉሉሉሉ አንድ ቀን ያልፋል የማያልፈው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ወንድሜ እውነት ,ህይወት, መንገድ እርሱ ነው እርሱ ነው በሰው መወደድም ይሁን ከንቱ ነው።
@tedrostesfaye6696
@tedrostesfaye6696 3 года назад
ዋውውውው የሚናገረው ነገር እሚገርም ነው
@samuelermias2
@samuelermias2 2 года назад
I like the way of interview u r best journalist
@enayko5471
@enayko5471 3 года назад
Tokichiaw yene gize new betam Ewdewalew Enkuan temelesk Metakelen yene merte akuameken Edgefkalew yecealal 😘👌
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Год назад
ይሄ ፕሮግራም ቢደገም በጣም አስተማሪ ነዉ
@ፋኖደግአረገ
@ፋኖደግአረገ 3 года назад
ቶክቻው ቲቲን ታስታውሳለክ አዋሳ አንተን አምኜ ወፍጮ ቤት ጋር የብሎኬት ቤት ፊለፊት ሱቅ የነበራት?
@whywonder1895
@whywonder1895 3 года назад
ቶኪቻው 👍👍👊👊✊✊👏👏👌👌🙏🙏
@mulukengetachewu9186
@mulukengetachewu9186 3 года назад
woooooow tokichow endefelege biyawera chlota yalewu sewu newu l love you
@amenopia8377
@amenopia8377 3 года назад
የወይኑን ታሪክ ህዝብ በተሰበሰበበት ብትደግምልን ♥️♥️♥️
@sisayarega6751
@sisayarega6751 2 года назад
Lib yinekal betam
@fuzyaadem7656
@fuzyaadem7656 2 года назад
የጫወታክ ለዛ ደስ ማለቱ
@relaxingstressreliefmedita8046
@relaxingstressreliefmedita8046 3 года назад
dj marshemelo has big homework to work with this Next level men, Tokichaw! that is why am say'n this dude is unique , luv ya!
@azebnerea937
@azebnerea937 3 года назад
Wow gazetegna,Respect 👏
@BRUKLyn
@BRUKLyn 3 года назад
I LIKE YOU TOKICHAW, Interesting Peach!!!
@tigistaasfaw9113
@tigistaasfaw9113 3 года назад
Wow very interesting to hear you u will understand the life yeah u dreams coming true soon amen
@yaredkahnu3294
@yaredkahnu3294 2 года назад
Besemam afezezkegn eko waw
@tarikuhailu7649
@tarikuhailu7649 3 года назад
He is very tuff to response any critical and logical questions she was asking him.
@edneasafat3201
@edneasafat3201 3 года назад
ሰበዝዬ እናመሰግናለን በርታልን ወድሜ
@addisalem9395
@addisalem9395 Год назад
Tokichawu ❤❤
@fuzyaadem7656
@fuzyaadem7656 2 года назад
ደግሜ ነው ያዳመጥኩህ እውነት በጣም ነው ያስገርምከኝ
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 3 года назад
አቦ አንተስ በመፈስም በስጋም ምችት ይበልህ. አይዞን በርታልን!!
@fanalulu8518
@fanalulu8518 3 года назад
Sewodewo eko golden voice
@danielmoti7775
@danielmoti7775 3 года назад
Great man!
@mintesnotgizaw4308
@mintesnotgizaw4308 2 года назад
YA U CCC BELIVE IS POWER THAT IS WHY
@tekestebelhu971
@tekestebelhu971 3 года назад
ይመችህ ምርጥ ሠው
@dawitdave6328
@dawitdave6328 3 года назад
ምርጥ ሰው ነህ
@hailehaile5918
@hailehaile5918 3 года назад
Wow tokichew......I like ur personality .....keep it up bro
@selamuduguna3703
@selamuduguna3703 3 года назад
Betam asteway neh be ewunet letiwuld mesasatih tiru new
@fekaduassefa5385
@fekaduassefa5385 3 года назад
ሁሉንም ወደድኩት … እግዚአብሔር ይባርክህ!
@alexreta3434
@alexreta3434 3 года назад
Tokechaw betam temchegi 💚💛❤️
@user-lf5ly5cr4y
@user-lf5ly5cr4y 3 года назад
ኢንተርቪውን ወድጄዋለው
@Uthiop
@Uthiop 3 года назад
1:00:26 period 🤜🤛
@sillasabrahamnoeh846
@sillasabrahamnoeh846 3 года назад
betam dase yemeli interview naber ergatawe hulu nageru yasetamerali yateyayeki senaseratua ergatawa des yelale barechi #### one 😀😄
@tamiratsalfako8194
@tamiratsalfako8194 2 года назад
tokicha betam nw minwodewu
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 3 года назад
ቶኪቻው respect u i love it's your voice 😍😍
@eliasteshome2633
@eliasteshome2633 3 года назад
toke ambesaw wendime, bertalin ! !
@Joseph-vt9fr
@Joseph-vt9fr 3 года назад
ድንቅ ልጅ ነክ በርታ...
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 3 года назад
በጣም ገራሚ ኢንተርቪው ነው
@alemayehumegersa8548
@alemayehumegersa8548 3 года назад
really, you are understand ethiopian!!!! u are not among the fakes
Далее