Тёмный

Filiya (ፊሊያ) - NEW! Ethiopian Film 2017 

News ET Social
Подписаться 698 тыс.
Просмотров 489 тыс.
50% 1

Filiya (ፊሊያ) - New Ethiopian Film 2017 - Ethiopian Movies - DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Развлечения

Опубликовано:

 

1 мар 2017

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 327   
@saramorka7745
@saramorka7745 7 лет назад
በአለም ላይ ፈገግ በለው ካሉት እኔ አንደኛ ነኛ ፈገግ ብዬ ነው የሞትኩት ዋው ምርጥ አባት መውለድ ቆንቆ ነው ሳይወልድም እንደዚህ አይነት አባት አለ !!!!
@betiyenati9057
@betiyenati9057 7 лет назад
የአድዋ በአል ምክንያት በማርግ ዛሬ የአዲስ ፊልም ናፍቆታችንን አብረዳችሁልን እንኳን ለአድዋ በአል አደረሳችሁ የሀግሬ ልጆች
@trhasmissyoudadi302
@trhasmissyoudadi302 7 лет назад
beti ye nati amen
@belitugalaw7336
@belitugalaw7336 7 лет назад
trhas dad ewedhalew አሜን እንኳን ኣብሮ አደርስን እዴት ልይው እዴ
@destawetg2860
@destawetg2860 7 лет назад
Belitu Galaw አሜን እንኳን አብሮ አደርስን
@helusweet3112
@helusweet3112 7 лет назад
beti ye nati እንኳን አብሮ አደረስን😍😘
@chinablechew6099
@chinablechew6099 7 лет назад
beti ye nati አንካነ አበሮ፡አደርሰን
@destawetg2860
@destawetg2860 7 лет назад
ግን ለምን እኔ መጨርሻው የምያሳዝን ፍልም አልወድም እስካሁን የማያቸውም ምጨርሻቸው የምያምር ነው በጣም ደስ የሚል ምርጥ ፍልም ነው እናመስግናለን
@hiluhilena2328
@hiluhilena2328 7 лет назад
Dasta E , atezna leman bileh hahahhhh...
@destawetg2860
@destawetg2860 7 лет назад
Hilu Hilena ክክክክክ የሚገርመው እውነት ነው ሚመስለኝ ለዛነው
@hiluhilena2328
@hiluhilena2328 7 лет назад
Dasta E, beka keni yelmdebih eshy indaymsileh hooo...ine Lesint zmed mehon inba new yafesesikut indant kkkkkkk
@hiluhilena2328
@hiluhilena2328 7 лет назад
ahun gin bekagn hahaha...
@destawetg2860
@destawetg2860 7 лет назад
Hilu Hilena ቅቅቅቅቅይይይ እሺ
@user-xy8ip9vc7w
@user-xy8ip9vc7w 7 лет назад
በጣም ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነዉ ልብ አግኝተን ከተማርንበት።
@senaitmihret5521
@senaitmihret5521 7 лет назад
እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ያሳዝናል መጨረሻው
@user-bd6le3xk6y
@user-bd6le3xk6y 7 лет назад
ኮመንት ላነብ new የመጣሁት
@user-wv5sy3ib7m
@user-wv5sy3ib7m 7 лет назад
በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ፊልም ነው
@hayathayu2061
@hayathayu2061 7 лет назад
እጅግ ያምራል እናመሰግናለን
@user-mf6or8yg1k
@user-mf6or8yg1k 7 лет назад
ዋው ነው ያምራል በርቱ♥
@nichannado736
@nichannado736 7 лет назад
በጣም አሪፍ ነዉ አጋጣሚ ሆኖ እኔ አላየሁትም ነበር ብቻ ተመችቶኛል
@ibrahimmozamil6617
@ibrahimmozamil6617 3 года назад
እናትዬ መቅዲ ስወዳት😭😭❤❤❤አክስቴን ትመስለኛለች
@sarateshome9029
@sarateshome9029 7 лет назад
በጣም ደባሪ ፊልም ነው ገኒን ስለምውድ ብቻ አየሁት
@helusweet3112
@helusweet3112 7 лет назад
wowwwww des yemal film new tnxs😍😍😘😘
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 года назад
በጣም አሪፍ ነው ትንሽ መጨረሻው አሥጠላ እጅ ሣይዳሩ መላኩ መሞት የለበትም ነበር
@user-kz9vq6vd6y
@user-kz9vq6vd6y 7 лет назад
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ይምራል
@saramorka7745
@saramorka7745 7 лет назад
ፊሊያ-አንድ ለአንድ በደግነት መሰዋትነት የሚከፋልበት የቤተሰብ ፋቅር ማለት ነው፡፡
@elhmelhm6100
@elhmelhm6100 5 лет назад
ዋው ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው ከልቡ ላየው በጣም ይገባዋል እኔ እጅግ በጣም ገብቶኛል
@user-rs3em9vg8v
@user-rs3em9vg8v 7 лет назад
ምርጥ ፊልም
@user-cz2kc2wh7q
@user-cz2kc2wh7q 7 лет назад
ዋውው አሪፍ ነው
@meskiyegata2679
@meskiyegata2679 5 лет назад
ደስ ይላል 😢😢😢
@tig4420
@tig4420 7 лет назад
Wow arif new
@netuhmekonn5376
@netuhmekonn5376 7 лет назад
አሪፍ ፊልም ነው
@NaoAfrica70
@NaoAfrica70 5 лет назад
እሥኪ በ2019 ያዬ
@lamyamgmg6993
@lamyamgmg6993 7 лет назад
betam arif film new mechershaw gin yaszinal
@aishatyaouland5793
@aishatyaouland5793 5 лет назад
አመሰግናለሁ
@fkernawegezihabher3639
@fkernawegezihabher3639 7 лет назад
አሪፍ ይመስላል ልጀምረው እስኪ
@makimaki5284
@makimaki5284 7 лет назад
አሪፍ ነው አነሰግናለው
@user-ud2hf1lf6y
@user-ud2hf1lf6y 7 лет назад
Kkkkkkkkkkk እሥኪ እኔም ወጉ ይድረሠኝ like ሣታደርጉኝ እንዳታልፍ 😜😜kkkkkk
@user-wh6cb3uf5i
@user-wh6cb3uf5i 7 лет назад
ውዴ ብለህ ጥራኝ ደስይበልሽ አረግሀልሽ ማር
@medid.454
@medid.454 7 лет назад
ውዴ ብለህ ጥራኝ ያውም ግብዳው ላይክ ነው።ጀባ ያልኩሽ ውዴ ውዴ
@user-ud2hf1lf6y
@user-ud2hf1lf6y 7 лет назад
medhanie destta kkkkkk Yimchike tnxx😘
@user-xh2tw9ej5v
@user-xh2tw9ej5v 5 лет назад
ውዴ ብለህ ጥራኝ ዉዴብለህ ጥራኚ ዶራር ይግጬሺ አይሻልሺም
@jamedia5252
@jamedia5252 5 лет назад
ወግ ማረግ ከሆነ የፈለግሽው ድል ባለ ሰርግ ማግባት ነዋ
@betamarifyefikirzefnnewhan8637
arif new
@tirsitmanaye2756
@tirsitmanaye2756 7 лет назад
አስተምሪ ነው አዝናኝ ነው በርቱ ብለናል!
@madinafouad33
@madinafouad33 5 лет назад
ያምራል
@feiwyondelga7045
@feiwyondelga7045 7 лет назад
Thanks
@user-xd4ff8cf6y
@user-xd4ff8cf6y 7 лет назад
ምርጥ ነው
@rozifkir1690
@rozifkir1690 5 лет назад
ዋው ያመቱ ምርጥ ደባሪ ፍልም አሁን ይኼም ተከፍሎ ሲኒማ ታይቶዋል እኔ በማዳም ዋይፋ እራሱ ጨርሼ አላየሁትም
@tikietikest176
@tikietikest176 4 года назад
🤣🤣🤣
@zizuuyahayati8097
@zizuuyahayati8097 7 лет назад
betam arif new enamsegenaln
@xxcc6889
@xxcc6889 7 лет назад
zizuu yahayati
@meronzuwede7850
@meronzuwede7850 7 лет назад
አሪፍ ነውም
@kokikokieryemesegen2068
@kokikokieryemesegen2068 7 лет назад
wowo meret film new Enamesegenalen
@blensolomon8229
@blensolomon8229 7 лет назад
thanks
@user-sx1tw4zv6p
@user-sx1tw4zv6p 7 лет назад
የቆየ እኮ ነው አዲስ ልቀቁልን ያላያችሁ እዮት አሪፍ ነው ይመቻችሁ
@mataneshwgeorgis4814
@mataneshwgeorgis4814 7 лет назад
God
@wesenmisganew8109
@wesenmisganew8109 7 лет назад
አሪፍ ነው ትንሽ ውስብስብ አለ እንጂ እናመሰግናለን
@user-my2hj3fz4d
@user-my2hj3fz4d 7 лет назад
waw waw naci movei
@dinamarr24
@dinamarr24 7 лет назад
ሞልቃቃ ሴቶችን ማየት ደብሮኛል ሲቀጥል ከፊልሙ ምንም ፍሬ ነገር አይታየኝም ሌላው አጁዛዎች በዙ ባጠቃላይ አልተመቸኝም ስራቹ ያውጣቹ
@joolydebebe4797
@joolydebebe4797 7 лет назад
waw arife nw
@ferzawudsalmon2080
@ferzawudsalmon2080 7 лет назад
wow des yelal
@user-ox6pj3jj8l
@user-ox6pj3jj8l 7 лет назад
mrrrrsmmm
@user-ll1dg3gz3l
@user-ll1dg3gz3l 7 лет назад
ዋው ልየው 😄😄😄😄😄
@batikasa3267
@batikasa3267 7 лет назад
ዋውውውው.ምንርጥነው.
@blackhabescha5596
@blackhabescha5596 7 лет назад
Astemary new,, tank's
@hailemichaelsolomun4438
@hailemichaelsolomun4438 7 лет назад
arif film new
@coredbekele4189
@coredbekele4189 7 лет назад
Wow betam aerife new dese yelale
@seblewondemu7050
@seblewondemu7050 7 лет назад
ኮሜንቶች.ተስብስባችሁ.ኣንድፊልምብስሩ.ምን.ይመስላችሃል?????
@user-gv8zd6cj8d
@user-gv8zd6cj8d 7 лет назад
Seble Wondemu። ይሻላቸዋል
@almahri7575
@almahri7575 7 лет назад
Seble Wondemu ክክክክክክክክክ
@yalmwarktayetaye7468
@yalmwarktayetaye7468 7 лет назад
ድራማው በምን እንደሚልቅ ታውቂለሽ በማዳም ምክኒያቱም ማዳም ሳይሉ አይኮምቱም ና ክክክክ
@islamispeace7092
@islamispeace7092 7 лет назад
Seble Wondemu kkkkkkkkkkkk
@hayatht3243
@hayatht3243 7 лет назад
yalmwarktaye taye። ላላ አሁን ቀይረዋል እስታይላቸውን። ሞልቀቅ ብለው ላ ይ ክ አድርጉብለ ኝ ብለው ይጨርሱታል ኤሬዎችም አሉ እናሱእንኳን ሙዚቃ ቢሞዝቁ ይሻላል አይ አም ተረረም ኤርትራ ተርምርም አይሎቨ ትትትረረርርር የኢትዩጵያ እያሉ ቢያወጡ ይቀላቸውል የኛዎቸ ፕሊስ ላይክ አድርጉኝ አትበሉ ምርጥ ወሬ ካወራችሁ አይተነው ካሳቀን ላይክ ሳናደርግ አናልፍም
@yemmehereteabadinakenagnha7093
wowww
@user-hu4df3dn4t
@user-hu4df3dn4t 7 лет назад
አረ ዛሬ አለፈላችሁ ተመስገን ይልመድባችሁ
@tigset1192
@tigset1192 7 лет назад
Waw stamru konjoooooo
@sentayhukube9632
@sentayhukube9632 7 лет назад
wow betam dese yelal
@mazaeshetie762
@mazaeshetie762 4 года назад
ጥሩ ትምህርት አለው ግን መጨረሻው ያሳዝናል
@user-nc1lg8cl6r
@user-nc1lg8cl6r 5 лет назад
ገኒን ካላይ አይቼ ነበረ ኮሜኖቺ ደሰሰሰ አላላቺሁም ልተወዉ ልየዉ
@zdgt130
@zdgt130 3 года назад
ጥሩ ፊልም ነው ግን በጣም አካበዳችሀት
@ssedas7074
@ssedas7074 7 лет назад
Betam betam des yemil hasetemeri film new thank you
@atenafuaseres9872
@atenafuaseres9872 7 лет назад
wow betam
@user-rn8yl8tl4j
@user-rn8yl8tl4j 7 лет назад
አሪፍነዉ.
@fathmasayed6463
@fathmasayed6463 7 лет назад
መሬማ የከላላ ልጅነኝ አሪፍነው
@burtuteamed5847
@burtuteamed5847 7 лет назад
Uuuffffffff betam Yasazinali
@janetzawdi2280
@janetzawdi2280 7 лет назад
wow betam disss yemele filem new gobazoch
@sima7475
@sima7475 7 лет назад
ምን አዲስ አዲስ ትላላችሁ ስንቴ ነው የሚታየው በናታችሁ አረ ቆይቷል ከተለቀቀ
@user-hu5jw9vk2z
@user-hu5jw9vk2z 7 лет назад
waw
@user-tt6on6fh8u
@user-tt6on6fh8u 7 лет назад
ወይኔመጨረሻዉ አጀቴንበላኝ ዉዉዉዉዉዉ
@tigistmandefro7138
@tigistmandefro7138 4 года назад
mechereshaw yasazenal arffff film new
@mrammoha2172
@mrammoha2172 7 лет назад
ሳታዩት ገና አሪፍ ነው ትላላችሁ
@selamwondu6930
@selamwondu6930 7 лет назад
wow betam merte filem nw
@user-jf2lc6sp3m
@user-jf2lc6sp3m 7 лет назад
የቆየነው እኮ እዲስ ልቀቁልን
@erdbeersahne9102
@erdbeersahne9102 7 лет назад
lezabise film
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
Yamral arif movie new thanks
@almazbogal8140
@almazbogal8140 7 лет назад
EGZIABEHER FIKR NEW maryam lje 9
@almazbogal8140
@almazbogal8140 7 лет назад
EGZIABEHER FIKR NEW maryam lje
@user-dm5bm8tt8v
@user-dm5bm8tt8v 7 лет назад
የት ልትሄዱ ነወ ባአንድ ቀን
@solefeker6297
@solefeker6297 7 лет назад
እረ ምንጉድ ነው ውስብስብ ፊልም ነው ተጀምሮ እስኪያልቅ ያለው የፊልም እንቅስቃሴ እንቆቅልሽ ሆነብኝ ምንሼ ነው እስኪ በናታችሁ አብራሩት እናመስግናለን
@zinazina2529
@zinazina2529 7 лет назад
ያመራል
@user-zw8qz9ux1g
@user-zw8qz9ux1g 7 лет назад
የሆነ በአንድ ነገር ሙዝዝ ያለ ነገር
@kuassimworknesh6760
@kuassimworknesh6760 7 лет назад
የአቃቂ ልጅ
@blenwolloyewa6515
@blenwolloyewa6515 7 лет назад
enamsgnalen des yemil film new
@user-my9mn1hl9u
@user-my9mn1hl9u 7 лет назад
sofi nur
@xnnncxbncvcnnc9910
@xnnncxbncvcnnc9910 7 лет назад
enamsegenalen
@bznakhma4914
@bznakhma4914 5 лет назад
እናመሰግናሌን
@kallovelem3087
@kallovelem3087 7 лет назад
Aref film naw
@edombezaedom5241
@edombezaedom5241 7 лет назад
እኔ ምለው ተፈቅዶነው ወይስ አስገድደዋቹ ነው የምታንበሽብሹን የፊልም ማት አድ ሚ እባካቹ ላይክም አድርጉልኝ ስለቦንዱ እያወሩ ነው
@user-od3ox4lm4j
@user-od3ox4lm4j 7 лет назад
Edom Beza Edom ተገደው ነው የአድዋን ድል በማስመልከት
@saramia1919
@saramia1919 7 лет назад
Filiya wawww betame des tlalachwhe, dese yilale,.... teru tmherte new,.. RP melakuu...kakk
@sameraagegnakalusameraageg5826
leshufew edi
@raninaga3540
@raninaga3540 7 лет назад
ysazenale
@maguihaidar2808
@maguihaidar2808 7 лет назад
ድሬ ብርምህ አንድ አዲስ ፊልም ለቀህ ደሞ ሰብስክራይፕ ስትል አታፍርም
@kokikokieryemesegen2068
@kokikokieryemesegen2068 7 лет назад
ades new meselegn leshufew
@wellimran6677
@wellimran6677 7 лет назад
wawe
@wellimran6677
@wellimran6677 7 лет назад
wawe
@nicolasyammouni4405
@nicolasyammouni4405 5 лет назад
ዋዉዉዉዉ አሲማሪ ነዊ እናሜ ሰግና ለኔል
@erdbeersahne9102
@erdbeersahne9102 7 лет назад
ያለሀዘን ፊልም መስራት አትችይም ማለት ነዉ ንጋት
@elhmelhm6100
@elhmelhm6100 5 лет назад
ደሞ ከመታተሮች ምድነው እደዚ መሆን ያዙኝ ልቀቁኝ ከሚባለው ፊልም አስር እጅ ይሻላል አትሸውዱ ተመልከቱት
@raheemanesser8072
@raheemanesser8072 7 лет назад
eske ylye yybte zme blo
@user-ef4pp5ee6v
@user-ef4pp5ee6v 7 лет назад
mozazochi
@user-el3do5is9z
@user-el3do5is9z 7 лет назад
ምንም ሳይገባኝ አለቀ
@tgmollbb4889
@tgmollbb4889 6 лет назад
ያምራልምንምአይል
@jdjhsjd270
@jdjhsjd270 7 лет назад
Geniy sitbkew nebr filmshn arif nw
@xxcc6889
@xxcc6889 7 лет назад
Jdj Hsjd
@hanieri9954
@hanieri9954 7 лет назад
woww amharic film kexelleni eyu niay etia derafit eba sma tehababeruni hawkum ye kab ERITREA
@embatmeles6371
@embatmeles6371 7 лет назад
adese new lesuffffw Edey
@beletefikadu9954
@beletefikadu9954 7 лет назад
like
@nanynany4677
@nanynany4677 7 лет назад
የቆየ ነው ግን አሪፍ ነው ሹፉት
@silasisi8956
@silasisi8956 7 лет назад
እስቲልየውእንዴትነውጋይሳችይመቻል
@fahadbarud2176
@fahadbarud2176 7 лет назад
Sehr gut film Äthiopia schöns spaß
Далее
Gale Now VS Then Edit🥵 #brawlstars #shorts
00:15
Просмотров 930 тыс.
🍁 СЭР ДА СЭР
0:11
Просмотров 12 млн