Тёмный

German-Amharic, ጀርመንኛ በጣም በቀላሉ፣ በአማርኛ, Deutschkurs, Unregelmäßige Verben, Lektion 8 

Natti Tube
Подписаться 69 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 43   
@tattitube107
@tattitube107 4 года назад
ሰላም ምርጦቼ. ምሳሌዋቹ ላይ schläfst du መሆን የነበረበትን shläfst du ብዬ ተሳስቼ ፅፌዋለው. Sorry 🙏 Love u all 💕
@tube-gt1jr
@tube-gt1jr 4 года назад
ሰላም ላንተ እኔ ገና አየሁህ ሰብስክራይብ አድረኩህ ግን ገና ጀማሪ ነኝ በምን መልኩ ነው ከመጀመሪያው የማገኚህ
@tattitube107
@tattitube107 4 года назад
Hulum ezih channel lay ale.
@Ashu-ik1tf
@Ashu-ik1tf Месяц назад
danke kine problem😊
@senaytkidus5524
@senaytkidus5524 4 года назад
Titi wedima enkani dehna metah bertalini bedirathni Gata ykifelih mechami aliresahmi tebarki Duetch bawerahugni kutir asitawishalehu
@eyerusalemabebe1061
@eyerusalemabebe1061 4 года назад
ከሚያስተምረኝ አስተማሪ በላይ አንተ በደምብ በግልፅ ታስተምራለህ። አመሰግናለው 🙏 በርታ!
@bezamekonen3058
@bezamekonen3058 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እኔ ጀርመን አገር አምስት አመቴ ነው ግን እስካሁን ምንም ነገር አላቅም ነበር አሁን ግን እየተከታተልኩ እየተማርኩ ነው ስታስተምርም ቀለል ባለ መልኩ ስለሆነ ለመቀበል ምንም አይከብድም አደራ ወንድማችን እዳታቋርጥብን እባክህን
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን እኞን ስታስተምር እኞ ካንተ በበለጠ ተጠቃሚዎች ነው እናመሰግናለን በርታልን
@almaztadesse5542
@almaztadesse5542 4 года назад
Tbarke
@ዲቦራየዳኒyouTube
@ዲቦራየዳኒyouTube 4 года назад
Selami latte yee huni
@ms-bp8pp
@ms-bp8pp 4 года назад
አሪፍነው ቀጥልበት ለጀማሪዎች ይማሩ Yimaru የሚል የRU-vid ፔጅ ስላለ በጣም ምርጥ መምህር ነው እንግሊዘኛ ፈረንሳይኛ ትምህርቶችን ስለሚሰጥ ጎንለጎን ብትከታተሉ የሚል ሀሳብ አለኝ ከተለያዬ መምህራን ብዙእውቀቶችን እናገኛለን
@terhastewelde6598
@terhastewelde6598 3 года назад
ወይኔ በውነት እንዳንተ ኣይነቱን ያብዛልን ቅንልብ ያለው በውነት ከልብህ ስለምታስተምር ኣረዳድህ ብጣም ግልጽ ነው እኔ ተጠቅሜያልሁ ተባርክልኝ ወንድሜ
@abelab466
@abelab466 4 года назад
እስቲ የሀገሬ ልጃች subscribe በማድረግ ተባበሩን channel alchenen
@derejewendu8522
@derejewendu8522 2 года назад
በጣም ተመችቶኛል ስታስተም በጣም ሰው በሚገባውአ እጅግ በጣም ገበዝ ነሕ ሰላምሕ ብዝት ይበል
@mulutemesgen4546
@mulutemesgen4546 4 года назад
ውይ እንዳታቋርጠው በርታ በጣም አሪፉ ነገር ነው
@beleyouasefa9201
@beleyouasefa9201 4 года назад
የእውነት አንተ ማለት ከመልካምም መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ ።
@bisrathabtom9627
@bisrathabtom9627 4 года назад
እንኳን ደህና መጣህ በጣም እናመሰግናለን
@Mahfuza-h2t
@Mahfuza-h2t 2 месяца назад
በጦምእናመሰጋህ
@therhasdebesay2545
@therhasdebesay2545 4 года назад
እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን
@betyfeke9051
@betyfeke9051 4 года назад
Betam des yelal berta bebzu Tebarek
@nebyathelem3374
@nebyathelem3374 4 года назад
Tattiy batem Aesginalhu
@selamawitmulutufa8267
@selamawitmulutufa8267 3 года назад
Tiru new endatakomew
@jemilajemila7449
@jemilajemila7449 4 года назад
Welcome
@Tgst-q3f
@Tgst-q3f 22 дня назад
Mein Leherer❤❤❤❤
@mikiabreha1302
@mikiabreha1302 3 года назад
berta bro
@hikmaabde4767
@hikmaabde4767 4 года назад
በጣም ነው በሚገባ መልኩ ነው ምታስተምርው ጀርመነኛ መማር በጣም ነበር ምፍልገው በጣም አመስግናለው ቲቸር ኢትዮ ላይ በይወሩ ከፍለህ እንኮን እንዳንተ አያስተምሩም
@chickenjoefree
@chickenjoefree 4 года назад
Thank you 🙏
@belayeneahayele5355
@belayeneahayele5355 4 года назад
አሁንም ድስ ላይክ ያረጋችሁ 2 ሰዎች አማኔል መሄድ እንዳለባችሁ አምናለሁ
@ሰውለሰው-ጠ9ቸ
@ሰውለሰው-ጠ9ቸ 4 года назад
können sie uns bitte weiter erlehren
@ሰውለሰው-ጠ9ቸ
@ሰውለሰው-ጠ9ቸ 4 года назад
wir Lieben dich Tatti
@french-amharic-5302
@french-amharic-5302 4 года назад
Enekan dena metah tatti 🙏
@selamsidamo1737
@selamsidamo1737 4 года назад
Ich komme du kommst er,es,sie,kommt wir kommen sie kommen
@yohannestube4947
@yohannestube4947 4 года назад
I appreciate bro
@hayatnuri7960
@hayatnuri7960 4 года назад
English Grammar A2 app endet mage’gnet echlalew?
@tattitube107
@tattitube107 4 года назад
Oh sorry, alawkim🙏
@meseretazozz8484
@meseretazozz8484 4 года назад
መምህር እኔ እንግሊዝኛውን በደብ ስችል ነው ሌላውነ የማረው ግን የኔ ማየት እና ኮመት ከጠቀመህ ኣየዋለሁ
@sabaasefa8978
@sabaasefa8978 4 года назад
እንግሊዘኛ ነዉ መቻል የምፈልገዉ አንተ የማስረዳት ብቃትህ ደስ ይላል
@delaosman4429
@delaosman4429 4 года назад
ከፍ ልጅ ገ ፍ'ቅ'ር ይዞኘል
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
Arfesh tekemechi ye 80 bale new
@delaosman4429
@delaosman4429 4 года назад
ምን ላርግ
@delaosman4429
@delaosman4429 4 года назад
ይዞኘል
@hiwotmohammed6292
@hiwotmohammed6292 4 года назад
አይዞሽ ወይ ጉድ ክክክክክክ
Далее