Тёмный
No video :(

Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- ሻለቃ ዝናቡ ልንገርህ የእነስክንድር ነጋን መግለጫ ሴራ እና ሐሰት ነው አለ:: 

Ghion TV Multimedia
Подписаться 84 тыс.
Просмотров 62 тыс.
50% 1

#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
የአማራ ፋኖ በጎጃም እንዲሁም በወሎና በሸዋ ያሉ እዞች የእነእክንድርን መግለጫ አንቀበልም ብሏል::
Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over RU-vid , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
ghiontv.com/
RU-vid - / @ghiontv
Facebook - www.facebook.c...
Twitter - @Ghiontvofficial
www.bbc.com/
www.cnn.com/
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
www.washington...
www.foxnews.com/
www.nytimes.com/
#EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@Dibekulu27
@Dibekulu27 Месяц назад
አምላክ ሆይ የውስጥ የውጭ ባንዳን ስለ ንፁሃን ደም ብለህ አፅዳልን
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Месяц назад
Amen, amen, amen., the ethiopian people, Ethiopia !!!
@DesalegnShiferawu-ec3sf
@DesalegnShiferawu-ec3sf Месяц назад
በጣም የሚያሳዝነው ይህ ትግል የመላው የአማራ ሕዝብ እንጅ የጎጃሙ የጎንደር የወሎ የሸዋ በማለት አትከፋፈሉ የምትታገሉት ለአማራ ሕዝብ ከሆነ ለምን ትጓተታላቸሁ ችግር እንኳን ቢኖር አሁን አይደለም ስአቱ ።
@sewinetadmasu3902
@sewinetadmasu3902 Месяц назад
ካልገባህ ዝም በል። እስክንድር የአማራን ትግል በገንዘብ እየገዛ እየከፋፈለ ነው።
@marde684
@marde684 Месяц назад
ለእስክንድር ንገረው
@sewinetadmasu3902
@sewinetadmasu3902 Месяц назад
@@marde684 በደንብ ነዋ የሚነገረው
@HirutAbebe-vi7rm
@HirutAbebe-vi7rm Месяц назад
አማራ ማለት ሽዋ ጎንደር ጎጃም ወሎ ማለት ነው ካልገባህ ጠይቅ።
@WasKan-oi9hu
@WasKan-oi9hu Месяц назад
የአማራ ህዝብ ከናንተ ሰልጣን በላይ ነው ተግባብታቹሁ አንድ ድርጅት ፍጠሩ
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u Месяц назад
ጎጃም አካባቢ የአንድ ግለሰብ የስልጣን ጉዳይ አድርገውታል አሁን ደግሞ አሳፋሪ ብአዴናዊ ትርክት መጀመራቸው ነው የሚገርመው እሱም ጎጃም ጠል የሚል አዲስ ተራ የሌለ የክፍፍል ፈጠራ ዝናቡ መጠቀሙ ያሳፍራል ያሳዝናል። መላ አማራን የሚያዋርድ ነግግር ተናግሯል።
@mewokeltube975
@mewokeltube975 Месяц назад
@@user-ww2ph8fp7uእንደ ጎጃም ለአማራ ብሄርተኛ የታመነ የለም አባቴ ሸዋ በዝምታ ሲሰራ የነበረው ሌላው ለብአዴን ሲገብር ጎጃም ብቻ ነው በምርጫ የአማራ ብሄርተኞችን በድምፁ መርጦ ፓርላማ ያስገባው። አሁንም ሀቅ ከነሱ ጋ ነው። የአማራ ብሄርተኝነትን በታማኝነት የያዙት እነሱ ብቻ ናቸው።
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 Месяц назад
ምርጥ አገባብ ነው የገባቹሁት ለጠላት በጣም ያሳዝናል አሁን ከጠላት ጋር ትዋጋለክ ወይስ እርስበስክ ተጨራረሳለክ የአማራን ህብኑም ለዘላለም ባረነት አሳልፈክ ተሰጣለክ
@yelmag2511
@yelmag2511 Месяц назад
ምናላቸው ፡ ምንድነው ፡ ፍላጎትህ ፡ ምነው ተቻኮልክ ዜናውን ፡ ለመስራት በዚህ ፡ መሀል ፡ ማነው ፡ የሚጠቀመው በጣም ፡ ነው ፡ የወረድከው ፡ ተረጋጋ ፡ እነዚህ ፡ ወንድሞቻችን ፡ እሞት ፡ አፋፍ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ያሉት።
@adinaethopia7764
@adinaethopia7764 Месяц назад
ምን አላቸዉ እኮ ከታከለ ኡማ ጋር ይሰራል እደገና ከገዱ አዳርጋቸዉ ጋርም ይሰራል ይህሽበ ሆደም
@user-uo6gh7ub2f
@user-uo6gh7ub2f Месяц назад
አይገርምም በጎጥ ተወሸቀው
@megabit781siraw6
@megabit781siraw6 Месяц назад
አናውቃቸውም ማለትን ምን አመጣው ኧረተረጋጋ እንጅ በዚህ ሁኔታ ሁላችሁም የህዝቡን መከራ ከማራዘም የዘለለ የትም አትደርሱም
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u Месяц назад
እውነት ወንድሜ የአማራ ህዝብ ብአዴንን አንጠልጥሎ በወረወረ እጁ እንደሚወረውራቸው አልገባቸውም ለአማራ ትግል ቆርጠው የወጡትን የህዝብ ልጆች እንገላለን ብሎ መፎከር ምን አመጣው። እነሱን ገሎ መንገስ የሚቻል መስሎት ነው። ሁሉም በሚያዋጣው መንገድ ይታገላል እንጂ በጥቂት አምባገነኖች ስር ካልገባችሁ ብሎ የእብሪት ጭፈራና አናውቃችሁም ማለት አይቻልም የአማራ ህዝብ ያውቃቸዋልና ምንም ልታደርጉ አትችሉም።
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Месяц назад
አማራ ❤❤ እግዚአብሔር ይድረሰልህ የፋኖ መሪወች እባካችሁ ለአብይ ሤራ አትመቻቹ በግልፅ ተወያዪ ❤❤❤
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 Месяц назад
Yes bro village center is not good !!!
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 Месяц назад
ለአማራ አንድነት ካንሰር የሆነው ዲያስፖራው ነው።
@tameratmolla9670
@tameratmolla9670 Месяц назад
Go and ask zemene kasse a dectator in the making
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 Месяц назад
@@tameratmolla9670 we can accept your comment if and only if Gonder, Wello and shewa fano leaders declare that they accepted the election .
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Месяц назад
ቆሻሻው ሃብታሙ አያሌው ነው👿👿👿👹🤮👹👹👹
@genetabate45
@genetabate45 Месяц назад
ትክክል
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 Месяц назад
@@seifukebede9824 እየመሠለን ነው
@abiyotkassie5251
@abiyotkassie5251 Месяц назад
የአማራ ፋኖ በጎጃም በጣም እናመሰግናለን በርቱ እውነቱ እናተ ጋር ነው
@getit5763
@getit5763 Месяц назад
ምናላቸው ወረደሀል አፍጃቸው
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u Месяц назад
አማራዎች አይደሉም እሱና መሰሎቹ ፀረ አማራ አስተሳሰብ ነው የተገለጠው።
@user-uo6gh7ub2f
@user-uo6gh7ub2f Месяц назад
የሚገርመው ለአማሕዝብ ሥቃይን ለማሣጠር ወይምለመጠንከር አትግቫቩም ወይም የሠማእታትን ሞት ከንቱ ለማድረግ አልጠየቀው አልሞገተው
@AntenhYitayal
@AntenhYitayal Месяц назад
እውነትም ዝናብ ነክ ጀግና አዝንበው የኔ ጀግና የጀግና ልጅ የዘሜ ንስር መድሐኒአለም ይጠብቃቹ ዘ,ጓጃም ሳተናው 💪💪💪
@toyba3234
@toyba3234 Месяц назад
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
@onesecond4186
@onesecond4186 Месяц назад
የአማራ ፋኖ በጎጃም ያደረጋችሁት ውሳኔ የያዛችሁትን ትግል በቆራጥነት ለመምራት እያሳያችሁን ስለሆነ እጅግ እናመሰግናለን ። አሁንም ወደፊትም ተቋማችሁን ከውሾች እና ከከሀዲዎች ጠብቁ ። እግዚአብሔር ኃይሉን ያጎናጽፋችሁ !! የበላይ ትንፋሽ ሻለቃ ዝናቡ ❣💪💪💪
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u Месяц назад
ቀዳዳ እዛው በመንደራችሁና በጎጣችሁ ሸዋና ጎንደር ወሎ ከእናንተ ጋር አይተባበርም።
@abaynehgebrehiwot6647
@abaynehgebrehiwot6647 Месяц назад
ለካንስ ጎጄ እንዲህ መንደርተኛ ናችሁ እንኳ ከክልላችሁ ውጪ ያለ ሕዝብ በጊዜ አወቃችሁ ምድረ ጎታታ ጅል
@user-fx8sp8ol4c
@user-fx8sp8ol4c Месяц назад
አንተ ቆሻሻ እስክንድርን አንገቱን እንቆርጥልህ አለን​@@user-ww2ph8fp7u
@AsayeAsterey
@AsayeAsterey Месяц назад
​@@user-ww2ph8fp7uከብት አስኪ ከ ስድብ ውጭ አስብ
@agdr895
@agdr895 Месяц назад
@@user-fx8sp8ol4c እስክንድርን መንካት ደንበጫ ላይ ሆኖ ማቅራራት መስሏሀል። ምድረ ወራዳ። እኔስ ጠንቅቄ አውቃችኋለሁ። ሳያውቅ ሲያደንቃችሁ ለነበረ ይብላኝለት።
@abas-bh5be
@abas-bh5be Месяц назад
አንበሳ ሻለቃ ዝናቡ የዶላር ፋኖዎች ገደል ይግቡ
@user-qg4sv5lw9b
@user-qg4sv5lw9b Месяц назад
እንዴት አወቅ፣ አማራ ሁላ ማወቅ ያለብን ማንንም ማመን የለብንም ማመን ያለብን የአማራን ጥያቄ ነው። አማራ ፍትህ ነው ሚፈልገው፣ አማራ ከዚች ነቀርሳ ኢትዮጵያ መላቀቅ ወይም እንዳንገደል እንዳንሰደድ ምታረግ መሆን አለብን። አማራ የሆንን ሁላ ጥያቄዎቻችንን ማወቅ ነው ያለብን።
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u Месяц назад
በጥባጮችን ማድነቅ ውጤት የለውም እዛው ጎጃምህ ውስጥ ተርመጥመጥ እንጂ በቀላሉ አሳካለሁ ብለህ አትሰብ ሁሉም በያለበት ይታገል መጨረሻው አማራን ለስድስት እንከፍለዋለን ያለውን የሽመልስን እቅድ አካል እየሆናችሁ ነው ።
@amarehappy4392
@amarehappy4392 Месяц назад
Yidfah ante Tinib Menderes a
@amarehappy4392
@amarehappy4392 Месяц назад
Ante shimagilie Negeregna Afer bill Zemedie Kassie Aferbila
@teshuadon2197
@teshuadon2197 Месяц назад
ተመልከቱት !!ይህን ዜና የወሎ ዕዝ አልተሳተፍኩም፣ዝናቡም አልተሳተፍንም ካሉ በኋላ ግን ተወያይተን በሂደቱ ስላላመንበት... አይጋጭም ? አማራ አሳዘነኝ።የአማራን ህዝብ ጠቅልለው ለአብይ አህመድ አስረከቡት። ምሬና ዝናቡ በጥቅሉ ለምን እንደተቃወሙት ያቀረቡት ምክንያት የለም !! ጎጤዎች እንኳን ደስ አላችሁ !! እስክንድር ሹልክ የሚልበት ዘመነ የሚፀናበት መለኪያው ምንድን ነው ? አትጠራጠሩ በአማራ የህልውና ትግል ጎዳና ላይ ትልቁ ጉቶ የትናንቱ አርበኞች ግንቦት 7 የዛሬው "ፋኖ" ዘመነ ካሴ ነው !! አለቃው ብርሃኑ ነጋ አግ7ን በእጅ መንሻነት ለአብይ እንደሸጠው ሁሉ ዘመነም የፋኖን ትግል ለአብይ የሚሸጥበት የታሪክ ግጥምጥሞሽ ላይ መድረሳችን እውን ሆኗል።🛑 ማን ትግሉን ጥሎ እንደሚወጣና ማን እንደሚፀና የምናየው ይሆናል!!!🛑🛑🛑
@yerasew1
@yerasew1 Месяц назад
ድል ለጀግናው እና ለእውነተኛው ፋኖ። ሻለቃ ዝናቡ ልንገረው የኔ ጀግና ኑርልን።
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 Месяц назад
ያአማራ ፍኖ በጎጃም ከቃላቸው ዝንፍ አያውቁም ጀግኖቹ አያግበድዱ እደ አባታቸው በላይ ዘለቀ ልጆች ቸግኖች የኔወቹ ሁሌም እኮራባችኃለሁ 💪💪💪🔥🔥🔥✊✊✊
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u Месяц назад
ጅል ጎጠኛ!!
@teshuadon2197
@teshuadon2197 Месяц назад
ተመልከቱት !!ይህን ዜና የወሎ ዕዝ አልተሳተፍኩም፣ዝናቡም አልተሳተፍንም ካሉ በኋላ ግን ተወያይተን በሂደቱ ስላላመንበት... አይጋጭም ? አማራ አሳዘነኝ።የአማራን ህዝብ ጠቅልለው ለአብይ አህመድ አስረከቡት። ምሬና ዝናቡ በጥቅሉ ለምን እንደተቃወሙት ያቀረቡት ምክንያት የለም !! ጎጤዎች እንኳን ደስ አላችሁ !! እስክንድር ሹልክ የሚልበት ዘመነ የሚፀናበት መለኪያው ምንድን ነው ? አትጠራጠሩ በአማራ የህልውና ትግል ጎዳና ላይ ትልቁ ጉቶ የትናንቱ አርበኞች ግንቦት 7 የዛሬው "ፋኖ" ዘመነ ካሴ ነው !! አለቃው ብርሃኑ ነጋ አግ7ን በእጅ መንሻነት ለአብይ እንደሸጠው ሁሉ ዘመነም የፋኖን ትግል ለአብይ የሚሸጥበት የታሪክ ግጥምጥሞሽ ላይ መድረሳችን እውን ሆኗል።🛑 ማን ትግሉን ጥሎ እንደሚወጣና ማን እንደሚፀና የምናየው ይሆናል!!!🛑🛑🛑
@teshuadon2197
@teshuadon2197 Месяц назад
በእነ መአዛ መሃመድና ጌታቸው በየነ የሴራ ፖለቲካ እየተመራ የሚጓዘው የዘመነ ካሴ ጉዞ መጨረሻው የሚከተለው ይሆናል።አለቃው ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ አግ 7ን ጥቅልል አድርጎ ለአብይ አህመድ ብልፅግና በዕጅ መንሻነት ሰጥቶ የትም/ት ሚንስትርነትን እንዳዋለደ ሁሉ፣ የትናንቱ አግ7 የዛሬው ፋኖ ዘመነ ካሴም የአማራ ፋኖን በጎጃም ጠቅልሎ ለአረጋ ከበደ በማስረከብ ለውለታውም የአማራ ሚሊሻ ፅ/ቤት ሃላፊነትን አስገኝቶ ይቋጫል። ሲጀመር የግል ፍላጎት ምንድን ነው ? የሥልጣን ጥም/ፍላጎትስ በምን ይረጋገጣል ? ዘመነ ካሴ ወይም እስክንድር መሪ የመሆን ፍላጎት ቢያሳይ ችግሩ የቱ ላይ ነው? ዋናው የምልአተ ጉባኤውን ድምፅ ማክበር ነው።በዚህ ረገድ ጋሬጣ የሆኑት ደግሞ ቀድመው በነ መአዛ መሃመድ አማካኝነት ተቧድነው የገቡት ምሬ፣ዘመነ፣አሰግድና ዘመነ ናቸው።አይሳካላቸውም !! ዘመነ ካሴ ገና ካሁኑ እኔ ካልመራሁት በሚል የጅል ፖለቲካ፥ዕድሜውን ሁሉ ለአማራና ለዲሞክራሲ የሚታገለውን የእስክንድርን ስም ለማጥፋት ከደፈረ ነገ በለስ ቀንቶት የአገር መሪ ቢሆን ከአብይ አህመድ የባሰ አንባገነን እንደሚሆን ነው ያረጋገጠልን !! ሳይቃጠል በቅጠል ነው አማራዬ !!🛑 የአማራ የህልውና ትግል ግን በቆራጥ ልጆቿ ይቀጥላል !!🛑🛑👎👎🛑🛑
@YaredYediglij
@YaredYediglij Месяц назад
ምን አይነት እርግማን ነው በፈጣሪ ምናላቸው በፈጠረህ እንደዚህ አይነት የከፋፋይ አጀንዳዎችን በውስጥ ለመጨረስ ሞክር
@saraadamu4359
@saraadamu4359 Месяц назад
ድል ለፋኖኖ ❤❤❤
@A-lw6
@A-lw6 Месяц назад
ጥሩ ዉሳኔ ነው ድል ለአማራ ፋኖ።
@getsege
@getsege Месяц назад
ዘመነ ካሴ የዚህ ትውልድ ጀግና ታሪክ የሚዘክረው ነው። ጎጃም ጎጃም ጎጃም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TheBex2007
@TheBex2007 Месяц назад
Ere kezkez, demo ke Amara wede gojam weredik? Ayibalem, betam yasazinal.
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u Месяц назад
አላማችሁ ዘመን ማንገስ መሆኑ ያሳፍራል የአማራ ህዝብ የህልውና አደጋ ተጋርጦበት እናንተ ሌላ ጨዋታ ከጀርባ ትጫወታላችሁ ያሳፍራል ማፈሪያዎች። የወሎ ህዝብ ከመንደርተኛና ጎጠኛ ከሆናችሁት ከእናንተ ጋር አብሮ አይቆምም።
@ermiasb3177
@ermiasb3177 Месяц назад
ዘመነ እስከ ዛሬ አንድ ቦታ አልተዋጋም።ቁጭ ብሎ ፍየሉን እያረደ ይብላ
@kiru3449
@kiru3449 Месяц назад
አይ ጎጃም 😂😂😂
@Abdslegn
@Abdslegn Месяц назад
ወሎ ጎንደር ጎጃም ሸዋ ሁሉም ኣንድ ናቸው ግን እስክንድር ነጋ በጣም የሚሳዝን ሰው ነው እንዴት ቢክድ ቢክድ የጎጃምን ህዝብ በተለይ የደንበጫን ወጣት ይክዳል እግዚአብሔር ይፍረድበት ምን አይነት የስልጣን ጥማት ያለበት የረከሰ ሰው ነው በጣም ያሳዝናል ግን የአማራ ህዝብ እና የአማራ ፋኖ ያሸንፋል እግዚአብሔርን ይዞ
@eteneshgetnet6300
@eteneshgetnet6300 Месяц назад
❤❤❤ደል ለፋኖ
@afeworkseifu66
@afeworkseifu66 Месяц назад
ምናላቸው እንዳከበርኩህ ብኖር ደስ ባለኝ ነበር ነገር ግን ከቅርብ ግዜ በሆላ የመንደር ጎጥ ውስጥ ገብተህ የአማራን አንድነት እንዳይመጣ የምታደርገው በታሪክ ያስጠይቅሀል
@azebfantaye6441
@azebfantaye6441 Месяц назад
ትክክል ምናንላቸው በጥባጭ ነው ምንም አላማ የለውም
@Jo14Jo14Jo
@Jo14Jo14Jo Месяц назад
ከነ ሀብታሙ አያሌው(ethio 360) ጋር የተለያህበት ምክንያት አሁን ገና ገባኝ ክብር ላንተ ይሁን እደሌሎች ዶላርና ስልጣን አይተህ የአማራን ሕዝብ አልከዳህም። እናመሰግናለን🙏🏽
@kindyeTilahun
@kindyeTilahun Месяц назад
እውነት ያሸንፋል በርቱ!
@user-kc6gi8ds6n
@user-kc6gi8ds6n Месяц назад
አማራ ሆዳሞች እኔም አማራ ነኝ ግን ይገርማል ወንድነት ሳያንሰን ሆዳችን ሰፊ ነው ሚስጥር መደበቅ አንችልም ይገርማል
@abebebela3143
@abebebela3143 Месяц назад
Amara malet ene simachew belachew nachew ! Egna kalimeran hulum yefires bayotch! Shame on you .learn something from TPLF leadership with all challenges.
@24VitaBella
@24VitaBella Месяц назад
We are with you Shaleka Zinabu 🔥
@-maranatha-tube9051
@-maranatha-tube9051 Месяц назад
የመከላከያን 80% የሚሆን ሀይል ከ1 አመት በላይ ሲፋለም የከረመው የአማራ ፋኖ በጎጃምን ወደ ጎን የገፋ ምን አይነት አማራዊ አደረጃጀት ነው ?
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u Месяц назад
አትቀደድ ጅሉ!!
@guchim123
@guchim123 Месяц назад
ምን ማለት ይሆን?ገጃም አሸዋ ጎንደርና ወሎ እያለ በሚከፋፍል አእምሮ ታንቀህ፣ እንደ ጎጃም....ስትል ምንለማለት ነው?
@dondada3220
@dondada3220 Месяц назад
እዚህ ሚዲያ የተሰበሰበው ሁሉ የበሰበሰ የጎጃም ጎጠኛ ነው። ጎጠኝነት ብዓዴናዊነት ነው!
@solomonbalew6495
@solomonbalew6495 Месяц назад
@@-maranatha-tube9051 keblegam mehon tru aydelem, I am Gojame but I hat to be keblegam, otherwise Abby will eat us okay
@eztg2758
@eztg2758 Месяц назад
የትም አይደርስም ዘመነ ካሴ የትም ብትዘሉ የእስክንድር ነጋ ያህል አላከብራቹሁም
@beloved1900
@beloved1900 Месяц назад
አማራ ሆይ ንቃ እርስ በእርስ እንዳትገዳደል በብልሃት እና ትዕግስት ትግሉን ወደ ፊት አስቀጥል
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u Месяц назад
የሚፎክሩትን ግለሰቦች ንገራቸው በዚህ መንገዳቸው እዛው በመንደሩ ይቀር እንደሆነ ኦንጂ ሌላ ግዛት አይጓዛትም።
@CR7Kale-tj3rk
@CR7Kale-tj3rk Месяц назад
እሱን ፍራልኝ
@MikeMo-pj8ix
@MikeMo-pj8ix Месяц назад
Bravo
@seidashifawe
@seidashifawe Месяц назад
Eskindir Anbesa ❤
@HulgezieMulat
@HulgezieMulat Месяц назад
ትክክለኛ አገላለፅ💪
@menutube7647
@menutube7647 Месяц назад
በርቱልን ፋኖ ዝናቡ ድል ለፋኖ ❤️💪
@sintayehudamite7914
@sintayehudamite7914 Месяц назад
ድል ለፍኖ!
@user-kw2qk6zz5h
@user-kw2qk6zz5h Месяц назад
ያሳዝናል 😢
@adamscreat12
@adamscreat12 Месяц назад
ጀግና ሻለቃ ዝናቡ እናመሰግናለን
@daniselmon2755
@daniselmon2755 Месяц назад
ዘመነ በምርጫ ስለተሸነፈ አንቀብልም አላችሁ ጎጦኞች
@user-nh7wu2wh6m
@user-nh7wu2wh6m Месяц назад
ትክክለ፣ ለእስክንድር ግን የሚጮህለት የለም
@habtamuyimer2904
@habtamuyimer2904 Месяц назад
ekekoch ende drow zm blo yemishet tgl yelem
@yaredgossa3571
@yaredgossa3571 Месяц назад
አርበኛ ዝናቡ በርታልን፤ እግዚአብሐር ይጠብቅሕ
@Tesmo-k9i
@Tesmo-k9i Месяц назад
"አለባብሰው ቢያርሱ ባረም ይመለሱ" እንዲል ያገሬሰው ሽኩቻ መኖሩን አትጥሉት ጀግና በርትቶ ይወጣበታል
@BerketAsifa-vc2lp
@BerketAsifa-vc2lp Месяц назад
ጎዮኖች በጣም ጥሩ ነው ስርጭታችሁ እኞ አማራወች ባለንበት በሱዳን በሐልፋ ጀዲዳ በአማራነታችን ታፍነን ነው ያለነው ያለምንም ጥያቄ ድምፃችን አሰሙልን
@bayounigusie7923
@bayounigusie7923 Месяц назад
አንዳንድ ነውጦች መንገራገጮች ወደ ትክክለኛ የ አመራር ልህቀት ለመምጣት ስለሆነ በምሆነው ነገር ተስፋ አትቁረጡ መልካም የሆነ ነገር እየመጣ ነው።
@andumergia3868
@andumergia3868 Месяц назад
ምናላቸው አለመስማማታቸውን ዜና ሳይውል ሳያድር ለማቃጠር የተራራጥከው ጥቅምህን ብቻ አስበህ ነው? ወይስ …
@BisratsemawAnnunciation
@BisratsemawAnnunciation Месяц назад
?
@BisratsemawAnnunciation
@BisratsemawAnnunciation Месяц назад
?
@mikiastiruneh
@mikiastiruneh Месяц назад
እንደ እስክንድር በአዴንን የሚጸየፍ ለትግሉ ታማኝ እና ሐቀኛ ታጋይ የለም ። እስክንድር❤❤❤
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 Месяц назад
የዘሜ ልጆች ለባንዳ አይመቹም ❤💪💪💪💪🔥🔥🔥✊✊✊✊
@24VitaBella
@24VitaBella Месяц назад
እውነት❤🔥
@user-saintmarry
@user-saintmarry Месяц назад
ዘመነ ካልመራ ተብሎ መጮኽ ምንድን ነው
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n Месяц назад
ወዳቹ ሳይሆን በግዳቹ ይመራሉ
@AsayeAsterey
@AsayeAsterey Месяц назад
​@@user-vk8bg4su5nthat is real❤❤
@kusurabaro9049
@kusurabaro9049 Месяц назад
በእውነት ታሪክ እራሱን ይደግማል አማራ በጎጥ ተከፋፍሎ የሚያመጣው ነገር የለም ሁሉም በመገዛት አንገቱን ያቀረቀረ ሁሉ ቀና ብለው እራሳቸውን በራሳቸው መምራት አይችሉም ከቴድሮስ እስከሚሊሊክ የታየ ነገር ነው
@Eyo...user-vt7em8io2e
@Eyo...user-vt7em8io2e Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ የውስጥም የውጭም የዐማራን ጠላቶች ባንዳዎ ማስተዋሉን ያድልልን ካልታረሙም ያጥፋልን አሜን ሻለቃ ዝናቡ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ድል ለዐማራ ሕዝብ ድል ለክንደ ነበልባሉ ፋኖ እግዚአብሔር አምላክ የዳዊትን ጠጠር ያድላችሁ አሜን ❤💪💪💪
@adamgoshu6526
@adamgoshu6526 Месяц назад
ጀግና ...ዝናቡ ፡፡
@negussienega7750
@negussienega7750 Месяц назад
በጣም ጥሩ ማብራሪያ የኔ ጀግና ልጅ ሻለቃ ዝናቡ ንገረው እንወድህ አለን እንመካባችሁ አለን። ምን ጌዜም ከናንተ ጎን ነን። በርቱ። እግዚ አብሔር ለሀቀኛ የነፃነት ታጋይ ሃይል ይሰጣል። ድል ለአማራ ፋኖ!!!
@eztg2758
@eztg2758 Месяц назад
መንደርተኞች የትም አትደርሱም
@teshuadon2197
@teshuadon2197 Месяц назад
ተመልከቱት !!ይህን ዜና የወሎ ዕዝ አልተሳተፍኩም፣ዝናቡም አልተሳተፍንም ካሉ በኋላ ግን ተወያይተን በሂደቱ ስላላመንበት... አይጋጭም ? አማራ አሳዘነኝ።የአማራን ህዝብ ጠቅልለው ለአብይ አህመድ አስረከቡት። ምሬና ዝናቡ በጥቅሉ ለምን እንደተቃወሙት ያቀረቡት ምክንያት የለም !! ጎጤዎች እንኳን ደስ አላችሁ !! እስክንድር ሹልክ የሚልበት ዘመነ የሚፀናበት መለኪያው ምንድን ነው ? አትጠራጠሩ በአማራ የህልውና ትግል ጎዳና ላይ ትልቁ ጉቶ የትናንቱ አርበኞች ግንቦት 7 የዛሬው "ፋኖ" ዘመነ ካሴ ነው !! አለቃው ብርሃኑ ነጋ አግ7ን በእጅ መንሻነት ለአብይ እንደሸጠው ሁሉ ዘመነም የፋኖን ትግል ለአብይ የሚሸጥበት የታሪክ ግጥምጥሞሽ ላይ መድረሳችን እውን ሆኗል።🛑 ማን ትግሉን ጥሎ እንደሚወጣና ማን እንደሚፀና የምናየው ይሆናል!!!🛑🛑🛑
@eztg2758
@eztg2758 Месяц назад
@@teshuadon2197 ዘመነ ካሴ ፋኖ ሳይሆን ሽፍታ ነው ምክኒያቱም የተነሱበት ዓላማ ለስልጣን ለገንዘብ እንጂ ለአማራ ህዝብ አይደለም ለማንኛው እሰክንድር ነጋ ሳያውቀው ነው ዘመነ ወደ ትግል የገባው እሰክንድር ነጋ የስልጣን ጥያቄ አይደለም ጫካ ያስገባው ወይም ዘመነን ለማንገስ አይደለም የወጣበት ዓላማ ለፍትህ ለዲሞክራሲ እና ለእኩልነት ነው። ለማንኛውም መንደርተኞች አይሳካላቹሁም
@EndawokeAlayu
@EndawokeAlayu Месяц назад
አርበኛ ዝናቡ በርታልን የዲያስፖራን ወሬ እንዳሰማ እነሱ የሚያግዙት አንድ ክፍለ ጦር ብቻ ነው!!!!!!!​@@eztg2758
@selamawit-zd3kv
@selamawit-zd3kv Месяц назад
ምናላቸው ስማቸው እንደዚኽ የለየልኽ ጎጠኛ መኾንኽ ያሳዝናል ።ምነው ከአንድነት ይልቅ ልዩነትን ለመዘገብ በደስታና በችኮላ ወጣኽ ?
@TewdrosTewdros
@TewdrosTewdros Месяц назад
ትክክል ነው ሻለቃ ዝናቡ
@Mihiretu-s6i
@Mihiretu-s6i Месяц назад
ጎበዝ ትናን የአንድነቱን ዜና ሰምተንቆመን ጨፍረን እስክንቀመጥ እንኳ ዕድል አልሰጠንም ይኼ ምናላቸው የሚባል ከፋፋይና አላዋቂ የሆነ ዝተት ሰበር ዜና ብሎ አንዱ መሪያችን ሌላውን መሪያችንን በኃይለ ቃል በሕዝብ ፊት እንዲናገር አደረገ ይኸን ፍረዱ ወገን እንደዚህ ይደረጋል
@zegebriel
@zegebriel Месяц назад
አሳዛኝ ናችሁ
@mekuriawmogese3439
@mekuriawmogese3439 Месяц назад
ድል ለአማራ ድል ለፋኖ
@MahirEbrahim-cc4gb
@MahirEbrahim-cc4gb Месяц назад
አማራ ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል
@WanishetAdam
@WanishetAdam Месяц назад
ማስሸት ፅሐየ የት ጠፍ ድል ለፍኖ ለጀግኖቻችን
@sintayoayel7278
@sintayoayel7278 Месяц назад
አየ ምናላቸው ለመለያየትና ለማበጣበጥ የፈጠረህ ነህ። ካንሰር የሆንክ ሰው!!
@user-fo6lv1qm6z
@user-fo6lv1qm6z Месяц назад
bravo zinabu!!!
@aderaaddis8902
@aderaaddis8902 Месяц назад
ጎበዝ ሻለቃ ዝናቡ
@TesfaMichael7
@TesfaMichael7 Месяц назад
ድንቅ መግለጫ ጀግናዬ
@nie_ma
@nie_ma Месяц назад
ድል ለአማራ ፋኖ 💪።
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 Месяц назад
እስክንድ መሪ የማይሆንበት ብዙ ምክንያቶች አሉ 1 ኛ እስክንድር የዛሬ 4 አመትየመሰረተዉ ፓርቲ አለዉ ከነ ኤርሚያስ ለገሰ ጋራ የተመሰረተ ባልደራሲ የሚባል ፋኖዎች ደግሞደማቸዉን ለፓርቲ አላፈሰሱም ሲቀጥል የእስክንድር ባለቤት፣ ትግራይ ነች ሲቀጥል እስክንድር የፋኖዎችን ትግል ለመጥለፈ የጀመረዉቆየ መጀመርያ ጎጃም ሄደ ለሁለት ከፈላቸዉ ከዛ ሽዋንም ለሁለት ከፈላቸዉ ጎንደርንም ከፈላቸዉ በስን መከራ ወደ አንድ መጡ በሽዋ ግን እስካሁን አልተስማሙም መከታዉ የእስክንድር ደጋፊ ነዉ አሰግድ ደግሞ እስክንድርን አይፈልገዉም አንዳንድ ፋኖዎች ለትግሉ ገንዘብ ሲጠይቁ ከእስክንድ ጋር ካልደገፋቹሁ ገንዘብ አንሰጥም ተብለዉ ነበርየሆነ ግዜ እስክንድር በገንዘብም ጭምርፋኖዎች ከፋፍላል እስክንድርን የሚደግፉት የፓርቲዉ አባላቶችና አንድ አንድ የአዲስ አበባ ሰዎች፣ናቸዉ በተለያየ ሚድያ ታላቁ እስክንድር የሚሉት ሁሉ የፒርቲዉ አባላቶች ናቸዉ የባልደራሲዉ የአማራ ህዝብ መሪ መሆን ያለበት አራሽ ቀዳሽ ተኳሽ መሆን አለበት የገጠሩን ህዝብ የሚረዳ ሰዉ ነዉ የሚያስፈልገዉ አሜሪካ ተቀምጦ የመጣ አይደለም የሚያስፈልገዉ
@gefeemiregmail
@gefeemiregmail Месяц назад
በትክክል
@anbachewmekonnen7482
@anbachewmekonnen7482 Месяц назад
እናትህ ትበዳ
@DanielHagary
@DanielHagary Месяц назад
Wooow Zenabu I'm proud of you
@Mihiretu-s6i
@Mihiretu-s6i Месяц назад
ጎበዝ ትናን የአንድነቱን ዜና ሰምተንቆመን ጨፍረን እስክንቀመጥ እንኳ ዕድል አልሰጠንም ይኼ ምናላቸው የሚባል ከፋፋይና አላዋቂ የሆነ ዝተት ሰበር ዜና ብሎ አንዱ መሪያችን ሌላውን መሪያችንን በኃይለ ቃል በሕዝብ ፊት እንዲናገር አደረገ ይኸን ፍረዱ ወገን እንደዚህ ይደረጋል?
@selamawit-zd3kv
@selamawit-zd3kv Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ጎጠኞችን እና ኾዳሞችን ከስር ከስር ያጥፋልን ።
@workuerkie2858
@workuerkie2858 Месяц назад
እይ አማራ መቸም አያልፍልህ ነገሩ እኔ ካልመራሁት ከሆነ ለምን ህዝባችን ያልቃል
@agdr895
@agdr895 Месяц назад
አስጨረሱት ምስኪኑን ገበሬ። ምድረ ጎጠኛ። ደሞ ሰውን ጎጠኛ ብለው ሲሳደቡኮ ማንም አይወዳደራቸውም። ፋኖ ደህና ሰንብት
@user-yz4rl4xc5f
@user-yz4rl4xc5f Месяц назад
እስክንድር ነጋ ፣30፣ስልጣን፣የጠማው፣፣ላባ፣ነው
@agdr895
@agdr895 Месяц назад
@@user-yz4rl4xc5f ችግራችሁ እስክንድር አይደለም። አትዋሹ።
@user-fy4om6yv3b
@user-fy4om6yv3b Месяц назад
Thank you Arbegna Fano Shelka Zenabu! We are 100% with you thank you. Thank you Ghion TV Mutimedia!
@tamenetilahun5632
@tamenetilahun5632 Месяц назад
አይዞን ሴረኞችን ሴራቸው ይጥላቸዋል ፋኖ ወደፊት💪
@amanueltegabu8580
@amanueltegabu8580 Месяц назад
አሁን ገና ተስፋ አስቆረጣችሁኝ ያሳዝናል
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l Месяц назад
እርርር እባክህ እና የአማራ መሪ እስክንድር ሊሆን ነበር የፈለከው ስንት የአማራ ወጣት ተገብሬል ቀልደኛ
@user-ic6bw5hh6h
@user-ic6bw5hh6h Месяц назад
እስክንድር ነጋ የግል ፍላጎት ያለው አይመስለኝም እራሳችሁን መርምሩ
@gedamudemem4400
@gedamudemem4400 Месяц назад
እስክንድር ሊደራደር ነው እኮ ጀግና
@gedamudemem4400
@gedamudemem4400 Месяц назад
ንቁ እንጅ
@user-ic6bw5hh6h
@user-ic6bw5hh6h Месяц назад
@@gedamudemem4400 አይደረግም
@muluTam7471
@muluTam7471 Месяц назад
እስኳድ በእስክንድር ተከሽኖ ነው
@asteradmasu3882
@asteradmasu3882 Месяц назад
እስክንድር. ለእውነት. የቆመ. ንፁህ. ሰው. ነው
@FANO_MEDIA_21
@FANO_MEDIA_21 Месяц назад
የአማራ ፋኖ በጎጃም የአማራ ፋኖ በወሎ እንዲሁም በሽዋ እነ አስግድና በጎንደር መስል ከእስክንድር ውጪ የሆናቹ ፋኖዎች እጂግ ከልብ እናመስግናለን 🙏🙏 አማራ ጠል በሆኑ ኢትዮጵያኒስቶች ስብስቦች የአማራን ህዝብ ለዳግም ባርነት አሳልፎ ለመስጠት እሚያርገውን እስክንድር እደዚህ በአሻጥር ለአማራ ጠል ስብስቦች ህዝባችንን ለባርነት አሳልፎ እዳይስጥ የመጠበቅ የሁላችንም ሀላፊነት ነው 🔥
@Haile-dq7xh
@Haile-dq7xh Месяц назад
የጎጃም ፋኖ አካሄዳችሁ ጥሩ አይመስለኝም ተነጋግራችሁ ብታስተካክሉ መልካም ነው
@abdumohammed857
@abdumohammed857 Месяц назад
እስክንድር ከስሯል ፍላጎቱ ምንድን ነው ፍኖ ጀኔራል ተፈራ ማሞ ሁሉንም በአንድ አርጎ ቢመራው እሱን የሚቃወም መቼም አይኖርም
@enawgawabathun3355
@enawgawabathun3355 Месяц назад
የአማራ ፋኖ በጎጃም ከዚህ ውጭ የምትቀሳቀስ ጎጃም ቀጠና ውስጥ ቁርጥ እወቅ❤❤
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 Месяц назад
@@enawgawabathun3355 ወያኔ ነሽ ታስታውቂያለሽ ነፍሱ። አማርኛሽ፣ ቁርጥ እወቅ አይባልም።
@TaddesseY
@TaddesseY Месяц назад
🎉🎉እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ!!!
@zerihunadimitew92
@zerihunadimitew92 Месяц назад
ምናላቸው ክብር ይገባሃል! እውነቱ እየተገለጠ ነው። ማን ምን እንደሆነ።
@mindayeabebaw
@mindayeabebaw Месяц назад
አንተ የዚህን ያክል ጀዝባ ጎጠኛ መሆንህ በጣም ያሳዝናል ምናላቸው በጣም ቀላል እና የወረድክ ነህ የግድ መሪ ጎጃሜ መሆን የለበትም የሚፈለገው እውቀት እና የሚታመን ነው
@user-hl3cy2zu6d
@user-hl3cy2zu6d Месяц назад
የጎጃምን ህዝብ ትግል ነጥቀህ አንተ አትመርጡለትም
@sewlesew_2127
@sewlesew_2127 Месяц назад
አይ እስክንድር ነጋ ስታሳዝን
@user-kk3uw3un5s
@user-kk3uw3un5s Месяц назад
ሻለቃ ዝናቡ ክበርልን ✅✅✅
@user-tv7wy4zr1z
@user-tv7wy4zr1z Месяц назад
የብልፅግናው፡ፓርቲ፣፡በጣም፡ደሥተኞች፡ናቸው፡በእናተ፡እንደዚህ፡በመበጣበጣችው፡፡ገራሜ፡ነው፡
@shemelsdejen7431
@shemelsdejen7431 Месяц назад
ጎጤ መልካም መቃጠል
@NuruJabreli
@NuruJabreli Месяц назад
ድል ለአማራ ፋኖ
@nattyfetene
@nattyfetene Месяц назад
ይህ በጣም አሳፊሪ ስራ ነው ። ድል ለአማራዉ ህዝባዊ ሠራዊት ፍኖ ።
@AsayeAsterey
@AsayeAsterey Месяц назад
አምሐራ ብሎም ኢትዮጵያ ነፃ እንድትዎጣ ከተፈለገ ዘመነ ካሴ ነው መሪ መሆን አለበት. እስክንድር ለመደራደር ሂደት ላይ ነው. በድርድር ደግሞ የ አምሐራ ክብር አመለስም. ፋኖ ዘናቡ ጀግና ነህ 👍❤️❤️❤️. የውስጥ ባንድን አጥፉ. አግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
@deltube2988
@deltube2988 Месяц назад
ምናላቸው እንዲህ አይነት ነገር ውስጥ መግባትህ አሳዝኖኛል። ሌላው ደግሞ የጎጃሙ አካል አቦ እየረበሻችሁ ነው። ተስፋችንን ገደል እየከተታችሁት ነው።የራሳችሁን የግል ፍላጎት ትታችሁ ወደ እውነተኛ ፖለቲካ መስመር ግቡ። ህዝቡን አታድክሙት። ትግሉን አታክሽፉት።
@user-zh2cp1pn8r
@user-zh2cp1pn8r Месяц назад
ድል ለአማራ ፍኖ❤❤❤❤
@yirdawmelaku7540
@yirdawmelaku7540 Месяц назад
ያሳዝናል።
@BekaLio
@BekaLio Месяц назад
እረ ተው ወገን አለቅን እኮ እኛ ህዝቦች በቃ ሠላም ነው እምንፈልገው
@melenegn
@melenegn Месяц назад
እዉነተኛ ለአማራ ህዝብ ነፃነት የሚታገል ታጋይ ለስልጣን አይስገበገብም፡፡፡፡፡ እንዴት በዚህ ሀሁ ትግል.ገና ብዙ መስዋትነት በሚያስከፍል ትግል ዉስጥ መስማማት ይጠፋል??? ጋዜጠኛ ምናላቸዉ: ምናለበት ምንም ይሁን ምንም እንዴት ይህን ተልካሻ ዜና ወደ ዉጭ ታወጣለህ??? ምን አይነት ዘገምተኛ ፍላጎት ነዉ??? ያልታደለ ህዝብ እጣ ይጣጣሉበታል ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡አለመታደል ነዉ
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 Месяц назад
እስክንድርና መሰሎቹ ከህዝባችን ላይ እጃችሁን አንሱ
@girmazeleke8819
@girmazeleke8819 Месяц назад
ፋኖ ይበተናል እንብተነዋለን ብልፅግና ፅንፈኛውን ይበትነዋል አትጠራጠሩ
@Chondora
@Chondora Месяц назад
😂😂😂😂e
@minyahilsileshi4376
@minyahilsileshi4376 Месяц назад
በጣም ተንጨረጨሩ ጎጃሞች ግን፣ አማራ ጎጃም ብቻ አይደለም። ሌላውም መሪ መሆን ይችላል። ምነው እኛ ብቻ ነን አላችሁሳ። ቀዘናችሁ በጣም!!
@user-qn7jr5te2d
@user-qn7jr5te2d Месяц назад
ችግሮችን ብውይይት መፈታት ሊመዱ?
@user-dz9id1tu2w
@user-dz9id1tu2w Месяц назад
እስክንድር የተባለ ሸረሪት የአማራ ህዝብ እንባ ይድፋህ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Месяц назад
ያሳዝናል
@user-uc5sq8pe3j
@user-uc5sq8pe3j Месяц назад
እረ አታዋርዴን
@kiru3449
@kiru3449 Месяц назад
❤❤❤ ታላቁ እስክንድር ነጋ ከልብ እናከብርሀለን::
@Me-cy2un
@Me-cy2un Месяц назад
Talakuu?😜😜😜😜😜 kkkkkkkk weg new sedaru malkese
@TasewTezazu-rr5ir
@TasewTezazu-rr5ir Месяц назад
ጀግናው እስኬው❤
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Месяц назад
The poll. The ethiopian people deserve respect and justice !!! Unity the source of Strengths !!!
@user-om3uh3lo1u
@user-om3uh3lo1u Месяц назад
ዲያሥፖራ በጠበጠን ምናለ ብታርፉ
@fhgrdgf9686
@fhgrdgf9686 Месяц назад
ነግድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻
@ErgoyeBekeleberhun
@ErgoyeBekeleberhun Месяц назад
እመሰግናለን ዝኔ የዘሜ ቀኝ እጅ እንወድሀለን ድል ለህዝባችን🎉❤❤❤
Далее
I Built a WATERPARK In My House!
26:28
Просмотров 6 млн