Тёмный
No video :(

Habeshan date Liyu & Hope / ዛሬ ምንም አልሰማትም ! በዝረራ 

Hopa
Подписаться 34 тыс.
Просмотров 112 тыс.
50% 1

Hopa5G is one of the most entertainment media which bringing you various category of videos.
You will get more awsome weekly videos from this channel !
To get more hopa5G videos follow us on our social media :
Tiktok :tiktok.com/@hopes.tiktok.tip
Facebook page:www.facebook.c...
Telegram :t.me/hopadileart
Instagram :www.instagram....

Опубликовано:

 

30 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 357   
@user-mw9my9pm5e
@user-mw9my9pm5e 2 года назад
በጣም የምታምሩ ጥዶች ናችሁ በፍቅር ነው የምወዳችሁ እንኳን ደና መጣችሁ 💕
@user-eu2vn1ns2w
@user-eu2vn1ns2w 2 года назад
_ኧረ ይሄን ያሞራ ጥፍር የመሰለ ነገር ከጣታችሁ አውልቁት ሴቶችዬ ምናለ ወይ አጠር ያለውን በትጠቀሚ ጨዋታው ሀሪፍ ነው ይመቻችሁ👍👍_
@user-cw5sz4fc9w
@user-cw5sz4fc9w 2 года назад
አመር ብለው ያቀርፍፊታል ተፍጥሮችን ውበታችን
@zeburaumer618
@zeburaumer618 2 года назад
ኪኪኪ
@user-sy4rl8wr6x
@user-sy4rl8wr6x 2 года назад
እህል የሚቀምሱት እንዴት ይሆን ክክክክ
@user-eu2vn1ns2w
@user-eu2vn1ns2w 2 года назад
@@user-sy4rl8wr6x እኮ ምኑ እያማራቼው እንዴሁ አላውቅም በሽተኛ ይመስል አንከርፍፈው
@user-sy4rl8wr6x
@user-sy4rl8wr6x 2 года назад
@@user-eu2vn1ns2w ስድቧ ደሞ በዛ ኡኡኡኡ
@attube383
@attube383 2 года назад
እባካችሁ ድምፅ ሁኑን ወድም እህቶችህ እያለቁነዉ የገጠር ልጆች የገበሬልጆች ነን በሳኡዲ እስርቤት በረሀብ በብርድ እየሞቱ እያበዱ ያሉት እባካችሁ እባካችሁ አየር አግኝቶ ለሀገሩ መሰዋት መሆን መታደል ነዉ😭😭😭💔💔💔💔
@user-fm4gk2xu1j
@user-fm4gk2xu1j 2 года назад
_ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለታሰሩት እስረኞችበሳኡዲ አረብያ ለሚገኙ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ አለቁብን 😭💔🇸🇦💔🇪🇹_
@user-lj2fh4gf3i
@user-lj2fh4gf3i 2 года назад
*ፍትህ በሰኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አለቁብን እባካችሁ እንጩህላቸው የኛ ጩኋት ብዙ ተፃኖ ያደርጋል ፍትህህህ😢😢*
@benteslam7215
@benteslam7215 2 года назад
በተለይ እናትከን ስትይ በሚድያ ላይ ለሱ እኔ አፈርኩ እናቱ ሊሰሙ ይችላሉ አስበሽዋል አየሽ ንግግሮቻችን ማንነታችንን ገላጭ ናቸው እደዚ አይነት ቆሻሻ ንግግሮች ደግም ይበልጥ ተናጋረውን ነው በተመልካች ፊት እሚያዋርደው
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 года назад
ክባድ😂ኤዲት ማድረግ የሱ ሥራ ነው
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 2 года назад
@@Sofi-ks3zo ይህኔስቱን.ኤዲትአርጎታል
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz 2 года назад
ግንኮ፡ብትጋቡ፡ደሥ፡ይለኛል🥺ለምን፡ትቆያላችሁ፡ቪድዩ፡ሥትሠሩ🤔ቶሎቶሎ ኑ ልናያችሁ፡እንፈልጋለን💃💃😂😂😂
@keyadema4025
@keyadema4025 2 года назад
ይጣበሱ የሚል ✋🥰 እኔን ሰብስኩካ እያረጋቹ ጋይስ
@africanasetube9699
@africanasetube9699 2 года назад
Kotet.... Metabes bokolo ende metbes betizaz mihon meselesh ende Compatibility kalachewu and liya yihonalu kalone gin ayhonim....
@africanasetube9699
@africanasetube9699 2 года назад
Chik yale lij enjoy ayideregim
@maramawitwudneh5744
@maramawitwudneh5744 2 года назад
ምን መጣበሰ ብቻ ይናከሱም😋😂😂😂
@user-vu6qu1qc8i
@user-vu6qu1qc8i 2 года назад
ሴትም ትሁን ወድ እናትክን ሲባል ደሜነው የሚፈላው
@haymiwt4453
@haymiwt4453 2 года назад
በጣም እኮ ነዉ ምታምሪዉ 😯አንተ ደግሞ ባለፈዉ ጠብደል ስትላት አናደኸኛል ራስህ ዝሆን አይደል እንዴ ምታክለዉ 😎😀
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 2 года назад
ትክክል
@kiyayebutajiralij4421
@kiyayebutajiralij4421 2 года назад
ወይኔበሳቅክክክ
@user-sy4rl8wr6x
@user-sy4rl8wr6x 2 года назад
እኔ ደሞ ስድቧ አቅለሸለሸኝ መሳደብ አሎድም።
@mitu4533
@mitu4533 2 года назад
😃😃😀😃😃😃😃lk bleshal
@user-tm5ly6xb8l
@user-tm5ly6xb8l 2 года назад
ፍትህ በሳዑድ አረብያ ለሚሰቃዩ ኢትዮጲያዊያን እህት ወንድሞቻችን አልሰረቁ አልገደሉ ምን አደረጉ😢 እኛ ኢትዮጲያዊ አይደለንም ?????????
@maramawitwudneh5744
@maramawitwudneh5744 2 года назад
ማነው እደኔ ልጅትዋ የምትመቻችሁ ደምዋ ደስስስ ይላል ሁለታችሁም ታምራላችሁ 💝💝💝
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 года назад
በቃ ትዛዝ ታከብራለህ ማለት ነው በዛው ፎቃ ይይዝሀል አብራችሁ ሥውሉ😁😁😁😁😁እዳጣመርናችሁ ሥትለያዩም እድነግሩን😂😂😂😂"ጉዳያችሁ ጉዳያችን ነውና
@kedijaand4167
@kedijaand4167 2 года назад
ክክክክክክክ
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m 2 года назад
ይምር በጣም ነው የሳኩት ትክክል ነው በዚሁ ይገናኛሉ በዚሁ ይፋታሉ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 года назад
@@user-rg3hj7hr7m ያው ሲለያዩ የኛ ጉዳይ ነው የናተ አደለም ይሉናል ግን ሢገናኙ የኛ የናተም ነው ብለው ይነግሩናል ሥለዚህ ያንንም እዳይደብቁን😂😂😂😂😂😂
@selambiruselambiru2248
@selambiruselambiru2248 2 года назад
እንደዚህ ትዛዝ ስትሰማ እንዴት ደስ እንደሚል ልዩዬ አለች በቃ ትለያላቹ😍😍😍
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ዕንቁ የሀገር ልጅ ሁሌም እንቁ ነው .... እስካሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆን አሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን ብዬ ልጋብዝ? እ የኔ ውድ?
@robeltube8014
@robeltube8014 2 года назад
ሁለተኛ እናትክን ብለሽ ብትሳደቢ ዋ
@azebroman4234
@azebroman4234 2 года назад
እጅግ በጣም ታምራላቹ። የተገናኛቹ ለትም ምኞቴ ነበር ድጋሜ ላያቹ ፈጣሪ ያዝልቅላቹ ሁለት ሳቂታወች😍
@habtamhabtamo2125
@habtamhabtamo2125 2 года назад
በጉጉት ሰጠብቃችሁ ነበር የኔ ድቡሸቡሸ ስታምሩ 😍😍😍
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ዕንቁ የሀገር ልጅ ሁሌም እንቁ ነው .... እስካሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆን አሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን ብዬ ልጋብዝ? እ የኔ ውድ?
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 2 года назад
ዋው በጣም ነው ደስ የምትሉት ሳቆ ደስ ይላል ሁለመናዋ ደስ የምትል ሴት ናት
@user-om6gn9vp8o
@user-om6gn9vp8o 2 года назад
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ላሉ ወድሞቻችን ወይ የከተሜ ሴቶች አለባበስ ወይ አታፍሩ ወይ አታምሩ
@abdoha9079
@abdoha9079 2 года назад
ፅድት ያለ እጥበት እዚህ ጋ ያገኛሉ..kikiki...!! አቤት ያበዴ ቪድዎ ነው...አታልቅሽ በልልኝ...!!
@user-wp7fv2wf2u
@user-wp7fv2wf2u 2 года назад
ወይኔ ሞትኩ በሳቅ ታምራላችሁ😂😂😂😂
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 2 года назад
የመዳም ቅመማች መቸም ማጋቤት ነው ስራችን ተጋቡ በሉ ክክክ
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ዕንቁ የሀገር ልጅ ሁሌም እንቁ ነው .... እስካሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆን አሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን ብዬ ልጋብዝ? እ የኔ ውድ?
@eyoba7465
@eyoba7465 2 года назад
የ ልዩ RU-vid እንደኔ የናፈቀው 👍👍👍
@user-um3gy3rz7h
@user-um3gy3rz7h 2 года назад
ወዶቸ በይቱብ ገጠመኝ አድምጡ ብዙትምህርት አለው ወይም ልዩ ገጠመኝ ብላችሁ
@maemyaeebebfw2439
@maemyaeebebfw2439 2 года назад
ትክክል፣ነሽ፣ብዙ፣ትምህርት፣አለዉ፣ግን፣እኛ፣ጊዚያችን፣በማይሆን፣ነገር፣ነዉ፣የምናጠፋዉ፣ለምሣሌ፣ስለሀይማኖታችን፣ብንጠየቅ፣አንድም፣ነገረ፣አንመልስም
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 года назад
ደምሪኝ
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 года назад
@@maemyaeebebfw2439 ደምሪኝ ውዴ
@user-jj6kb7ny8p
@user-jj6kb7ny8p 2 года назад
በናትሺ ዩቱብ ክፈቺ የኔ ማር ስወድሺ 😘😘😘😘😘
@riyakosnahom794
@riyakosnahom794 2 года назад
እህት እናትክን አይባልም ቆንጅት በጣም የሚያናድደኝ ቃል
@Haileyesus71
@Haileyesus71 2 года назад
የሚቀጠው የምትሰራው video (በአሁን አገባታለው) ብለክ ነው 👏👏👏
@user-vo4nr5gr7l
@user-vo4nr5gr7l 2 года назад
ውይ እማ አትሳደቢ መከባበር በሁለታችሁ ሊኖር ይገባል
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 года назад
እድ ልምድ ወስዳው ይመስለኛል አፈር ብላ ምትለው
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w 2 года назад
እኔም ተሳዳቢ ነኝ ግን በቃ ለምዶብኝ ነው
@siso6632
@siso6632 2 года назад
wow sitamrw... Abo ayileyachw! 1nd lay erjit belw❤❤❤❤
@user-rh5zg5ve5p
@user-rh5zg5ve5p 2 года назад
ፍትህ በሳዑዲ እስረኞች ለሚሠቃዩ ኢትዮጰያዉያን
@user-bq2rv5ry1y
@user-bq2rv5ry1y 2 года назад
ኪዳነምህረትን በሚለው አፍሽ እናትህን አይነፋም እዳይደገም ቆንጆ ሴት
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j 2 года назад
ሁለት ዱባዎች ደስ ስትሉ ❤️❤️❤️
@richtube5245
@richtube5245 2 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂ቱ
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 года назад
😂
@abaytilaye2674
@abaytilaye2674 Год назад
😍🤗
@yohanneszegeye402
@yohanneszegeye402 4 месяца назад
ልዩወርቅ ይሄ ልጅ መክሊትሽ ነው:: ሁለታችሁም በፍቅር ብትጣመሩ የበለጠ ስኬታማ እና በጣም"Outshine"ማድረግ ትችላላችሁ::
@user-lj6hy1gy9e
@user-lj6hy1gy9e 2 года назад
ኮሜቶቸግን በሳቅገደላቸሁኝ ኑሩልኝ🤣🤣🤣ሀገራቸን ሠላምያድርግልን
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o 2 года назад
እናትክን አላለይም ይች ባለየ ይቅረታ ትጠይቅ ለሰድቧ አብረካት ነዉ የምትኖረዉ
@Tube-sc7gz
@Tube-sc7gz 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውድ አረብያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@tube3290
@tube3290 2 года назад
ነይ ያገሬ ልጅ እንደማመር
@Tube-sc7gz
@Tube-sc7gz 2 года назад
@@tube3290 እሽነይ
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 2 года назад
አናትክን አትበይ ጥሩ አይደለም ነውር ነው እናት አትስደብም
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ዕንቁ የሀገር ልጅ ሁሌም እንቁ ነው .... እስካሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆን አሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን ብዬ ልጋብዝ? እ የኔ ውድ?
@momenahibrahim5066
@momenahibrahim5066 2 года назад
በእናታችሁ አብራችሁ ቀጥሉበት አትለያዬ ታምራላችሁ
@bl8869
@bl8869 2 года назад
Betam tamralchihu! Very entertaining and creative. Beka abo tegabu! From Toronto Canada 🇨🇦
@saramohammed4714
@saramohammed4714 2 года назад
ዘመናችሁ ይባረክ በልጅ በእርዚቅ ተበሻበሹ
@muktarmohammed6504
@muktarmohammed6504 2 года назад
ዛሬም ተፍ ተፍ እያልክ ነው???ቺኳ ግን የማትበላ ወፍ ሆናብሻለቻ lol
@nathanmitiku9240
@nathanmitiku9240 2 года назад
ምንድነው ይሄ ሁሉ አብሮ ሻወር ለመውሰድ ሁለት ጋንግስተር😂😂😂😂
@bgdgfsd4594
@bgdgfsd4594 2 года назад
Namatti toltu hedduu!🥰 Leyun furdina san hirdhisi jedhiin lol🙈
@user-jc2fs8gk1x
@user-jc2fs8gk1x 2 года назад
Yene leyu sewadishe 💖Tiktok lay sayesh new mewilew 🤣🙏
@user-gs7bi1st7c
@user-gs7bi1st7c 2 года назад
እንኳን ሰላም መጣቹ ምርጦች አቤት😅😅😅
@tube3290
@tube3290 2 года назад
እህት ነይ ከኔ እንደማመር
@user-og4nb6xu4d
@user-og4nb6xu4d 2 года назад
እንኳንም ትፋሹ እስኪ ሾልክለት አስተነፈሽው የኔ ቆንጆ ታምራላችሁ
@hiwetsisay3001
@hiwetsisay3001 2 года назад
አዘናግቶ ነው የሚደፋባት ጎበዝ
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 2 года назад
ጨዋታ እይደል ፀጉሬን ምናምን እያልሽ እትምረጪ
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 2 года назад
ዋውውው ለሶስተኛ ግዜ ሳያቹ በርቱ ስወዳቹ በጣም ትመቹኛላቹ ምርጥናቹ
@sweetquiet1498
@sweetquiet1498 2 года назад
አረ የምን መጨማለቅ ነው አረ ተዉ ተዉ ደሞ ይሄንን በስንት መከራ ያረገችውን ቅንድቦን ለማርገፍ አቅደህ ነው መሰለኝ ጨዋታው ያዘጋጀኸው
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 2 года назад
ወይኔ ልዪ እንዴት እንዳሳዘንሽኝ ለሙሆኑ ቅያሬ ልብስ ይዘሻል?
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 года назад
በጣም ታምራላችው ወይኔ ልዩ አሳዘንሽኝ
@zebebatube8475
@zebebatube8475 2 года назад
እኳን በሰላም መጣችሁ ፍቅር የሇነችሁ ልጆች በጣም ነው ያሳቃችሁኝኝ
@tube3290
@tube3290 2 года назад
እህት ነይ ከኔ እንደማመር
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ያረብ ፈረጃዉን ቅርብ አድርግልን
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 2 года назад
በጣምነው የምወዳቹ ምርጥ ጥዶች ናቹ
@Romantictiktokvideo....
@Romantictiktokvideo.... 2 года назад
2:22 ላይ ሳቁ ሲያምር ስቆ አሳቀኝ❤😂😂😂
@bereketmekete9192
@bereketmekete9192 2 года назад
አረ በማንም ቦርኮ መጫወቻ ሆን ጎበዝ
@aminathussen8595
@aminathussen8595 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ምረጦቸ🥰🥰
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ዕንቁ የሀገር ልጅ ሁሌም እንቁ ነው .... እስካሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆን አሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን ብዬ ልጋብዝ? እ የኔ ውድ?
@user-ps1es9le3g
@user-ps1es9le3g 2 года назад
እኛ ሲግሎች ለናተ ለፍቅረኛሞች ብለን ካለስልክ እንኑርላችሁዴ ስራችንን እንስራበት ፍቅር ለሲግሎች ይችን መልክቴን ላብርሺ የቄራው ከተበዳዮች ጎን ላለው ወድማችን አድርሱልኝ🙍
@tube3290
@tube3290 2 года назад
እህት ነይ ከኔ እንደማመር
@zenyzewge586
@zenyzewge586 2 года назад
እንዴ ተጋባችሁ ዋውውውው በጣም ያምራል ፍቅራችሁን ያብዛው ❤❤
@hayathayati9014
@hayathayati9014 2 года назад
ስወዳቸውሁ ውድድድድ ሁለቱም ውብ ናቸው አይለያቹህ ከአይን ይጠብቃቹህ ተጋብ በቃ ውይፍቅር ና ከፎ ትኩስ ትኩሱውንነው ክክክክ
@helenfikir3671
@helenfikir3671 2 года назад
ትመጥንሀለች ሳታመልጥህ ጠቨቅ❤
@negashgomoro477
@negashgomoro477 2 года назад
Hope ስለፀጉሯ አተስብም ወይ ጨዎታ ደስ ይለል ግን በፀጉሮ አትጨመወራት ደሞ ስትደግጥ አተስበትም ወይ?
@kingnati7372
@kingnati7372 2 года назад
ኧረ ስፖርት ጀምሪ አንቺ
@tesfatube8265
@tesfatube8265 2 года назад
አልሞ ተኳሽማ የምትሆነው ልዩን ቶሎ ጠቅለል ስታረግ ነው ደሞም እንዲያረግላችሁ ምኞቴ ነው
@tube3290
@tube3290 2 года назад
እህት ነይ ከኔ ጋ እንደማመር
@rabyarabyaa3508
@rabyarabyaa3508 2 года назад
እውነትም ልዩ ልዩ ነሽ ግ በራስሽ ውበት ብቻ ነይ ኮርጅጅ አትገጣጥሚ እኛ ኢትዮጵያዊ ውብ ነን ሁሌም ጥፍር ቀጥለሽ ትዘልቂዋለሽ
@tegesttegest5591
@tegesttegest5591 2 года назад
ወንድም እና እህት ነው እኮ የምትመስሉት ስታምሪ እኮ
@tegest1194
@tegest1194 2 года назад
ተጣበሳቹ እንዴ ከሆነ በጣም ነው ደስ የሚለኝ
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 года назад
ባል እና ሚሰት ናቸሁ ? በጣም ታምራላቸሁ
@karamaravictory3619
@karamaravictory3619 2 года назад
Make exercise every day as usual becouse you are on camera all the time. Hasab new bro
@user-lw8lw5zw3n
@user-lw8lw5zw3n 2 года назад
ያያ ምነው ጳጉሜን ጠብቃቹ ነው እምትታጠቡት ውሀውን እደ ሚሳኤል ፈራቹውት 🤣
@user-bo5td7nb8g
@user-bo5td7nb8g 2 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት እደ ግን እኮ አንቆረቆርህባት ሀሀ
@benteslam7215
@benteslam7215 2 года назад
መልክሽ ቆንጆ ጫወታቹሁ ምናንም ስትሳደቢ ግን የሆነች ልቅ ሴት አይነት መሰልሽኝ
@meskeluberhanu5724
@meskeluberhanu5724 2 года назад
HOP IS GOLD
@shafibeshir2566
@shafibeshir2566 2 года назад
እናትክን ስትል ሰማሁዋት ልበል ወይ ወረደችብኝ
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 Год назад
የሆነ ኢፒሶድ ላይ ሚጃጃል ወንድ አልወድም ያለችው ትዝ አለኝ 🤣🤣🤣። ያሉት ይደርሳል ማለት ይሄ ነው very funny and entertaining 😂
@rew4242
@rew4242 2 года назад
ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን
@kedijaahmed4522
@kedijaahmed4522 2 года назад
Endih kemtsaqeqi konjo nshi b natural wbetshi atmechim
@rabiyoutube605
@rabiyoutube605 2 года назад
ያለሷ ብቻህን እንዳላይህ ዋ😅😅😅
@fjfdhd6702
@fjfdhd6702 2 года назад
ሆብ ካተ ፍቅር ቢይዘኝ ማነው ተጠያቂው ምን ያለሁ ምቀኛ ነኝ
@user-rg9zx3ff2q
@user-rg9zx3ff2q 2 года назад
ካናተ የሆነ ልጅ ይታየኛል
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ዕንቁ የሀገር ልጅ ሁሌም እንቁ ነው .... እስካሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆን አሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን ብዬ ልጋብዝ? እ የኔ ውድ?
@user-xu1re7in3u
@user-xu1re7in3u 2 года назад
ኪዳነ ምረትን እንደባደባል ተመቼኝ
@emanuelking9382
@emanuelking9382 2 года назад
Hopaye ychi lij betam akabedechi mndnew ewnet endante aynet wend mechem atagegnm
@zufankonjo4163
@zufankonjo4163 2 года назад
Man asenfe ke rate bwhala gtmeyawen ?????
@hiwetsisay3001
@hiwetsisay3001 2 года назад
ውይ ሳቅህ የሆነን ሰው አስታወስከኝ ኽ ኽ ኽ ወይኔ ወይኔ ለራሴ ነው እያዘንኩ ያለውት ተመቸውኝ
@zanacha236
@zanacha236 2 года назад
ስታምሩ እኮ ኡፋፋፋፋ በሳቅ ገደላችኝ
@hayla8370
@hayla8370 2 года назад
ቆይ እሽ ok caleng ቅር እንዴ አ😟😟
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l 2 года назад
ወይ ውርደት አትፍራምደወድፈትለፈትቁጣክክክክዳውየገጠርልጅመሆንኮመታደልነው
@assajod5093
@assajod5093 2 года назад
ባል እና ሜስት ናችሁ ስታምሩ
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 2 года назад
ጥሎብኝ መጣም ነው እምወዳችሁ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 года назад
😂😂እንድህ ዘንጣ ማበላሸት የእውነት በቀል ነው ምሳ ጋብዘህ ካሳት በቃ
@gh-fj7iz
@gh-fj7iz 2 года назад
Qurs gazhat telyayu
@tsehayregassa6853
@tsehayregassa6853 2 года назад
ደስ ትላለችሁ !ግን እናትህን ያልሽውን ስድብሽን አስተካክይው!
@user-cv1rw9pg5t
@user-cv1rw9pg5t 2 года назад
ልዪ ስላየሁሽ ደስብሎኛል ❤❤
@hyme7165
@hyme7165 2 года назад
ሻወር በነፃ አተ ጨካኝ አበሰበስካት እሣ😂😂😂
@user-rg9zx3ff2q
@user-rg9zx3ff2q 2 года назад
የምር ግን እየተቀጣች አደለም
@tig5082
@tig5082 Год назад
በጣም ታምራላቺው ደስ ትላላቺው ቺካ አሳዘነቺኝ የውሃው ነገሮ
@txhffyxh9171
@txhffyxh9171 2 года назад
መግማት መግማማት አላልችም 😂😂😂
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ዕንቁ የሀገር ልጅ ሁሌም እንቁ ነው .... እስካሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆን አሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን ብዬ ልጋብዝ? እ የኔ ውድ?
@kimmeru8239
@kimmeru8239 2 года назад
Video quality 100% sound 0% sorry
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 2 года назад
ጥንዶች ስወዳችሁ በጣም ያምርባችኋል
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 года назад
ወንበሩ ነው ያሳዘነኝ 😂😂😂
Далее
ድጋሚ ወደ ዮኒቨርስቲ
20:18
Просмотров 26 тыс.
Sevinch Ismoilova - Xayollarim 18-Avgust 19:00 Premera
00:19
Classic Italian Pasta Dog
00:20
Просмотров 2,5 млн
ቤተሰቦቼ HIV አለባቸው…
21:09
Просмотров 400 тыс.
Habesha blind date | Melat and Amir
20:33
Просмотров 86 тыс.
ለሰርግ ወደ ምንጃር
23:13
Просмотров 85 тыс.
Sevinch Ismoilova - Xayollarim 18-Avgust 19:00 Premera
00:19