Тёмный
No video :(

Habtamu Fekadu - Na Belew(ና በለው) - New Ethiopian Music 2017(Official Video) 

Minew Shewa Tube
Подписаться 2,1 млн
Просмотров 223 тыс.
50% 1

Ethiopian Muisc:- Habtamu Fekadu - Na Belew(ና በለው) - New Ethiopian Music 2017(Official Video)
Google+ :plus.google.co...
Facebook :www.facebook.c...
Subscribe:- / minewshewatube
Check Out New Ethiopian Musics,Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Tube
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2017: Minew Shewa Tube
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
• Gildo Kassa ft Shakura...
~-~~-~~~-~~-~

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 266   
@user-di4sf3kl1x
@user-di4sf3kl1x 4 года назад
ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ስወድህ ምችት ይበልልኝ ያገሬ ልጅ 💘💘
@user-om3tg1ef5q
@user-om3tg1ef5q 4 года назад
የኔ ምሥኪን አሥተዳደግሕን ሥሠማ በጣምነበር ያሣዘከኝ አልሐምዱሊላሕ ይሕን ሥበብ አድርጎ ቀሪዘመንሕን ፈጣሪ ያሣምርልሕ ሀሪፍነው ያገርጅ ተበራታ😍😍😍👍👍👍
@meserettalema8774
@meserettalema8774 5 лет назад
ዋውው ሀብቴ የኔ ልዩ ቀጥለት ይሄ ሙዚቃ ሲለቀቅ ለመጀመሪያ እኔ ነኝ የሠማሁት ወይ 2008 ትዝታ ነህ ሁላችን አመሠግናለሁ ዋለልኝ ነፍስን በአጸደ ገነት ያኑራት😭❤
@user-lu6zt8ct5m
@user-lu6zt8ct5m Год назад
እኔምም
@zuzu-sn6hi
@zuzu-sn6hi Год назад
እኔም ሠምቸዉ ነበር አሁንም ተመዳቤትሁኘ ሠማሁት ግዜአይመለሥ ሆነ ቢሐለሥ 2008 እመልሠዉነበር 💔💔
@aterefateref8813
@aterefateref8813 7 лет назад
ይመችህ ወንድሜ አማራነታችን ውበታሽን ነው እንኮራለን ያውም በጉንደር።
@user-hd1sj5tx5f
@user-hd1sj5tx5f 5 лет назад
ዋው ምርጦች እኔስ ይህንን ቦርና ና መካነ ሰላም ማየት ኣለብን ውሰዱኝ በቃ ::
@zuzu-sn6hi
@zuzu-sn6hi Год назад
እኔወሰድሻለን
@user-mw4bt7mu7g
@user-mw4bt7mu7g 5 лет назад
አቦ ይመቻችሁ ሥታምሩ የቦረና ልጆች ❤❤😙😙
@user-es4xq5pu3q
@user-es4xq5pu3q 6 лет назад
የምትሳደቡ ሁሉ እናተ ናችሁ ደነዝ ደቆሮ ሁላ ቅነው ሀብቴ ውስጤነው የኔወድም ቀጥልበት ቆጆነው♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@user-og8mj1rg4d
@user-og8mj1rg4d 6 лет назад
ሀገሬ ቦረና መካነ ሰላም i miss you♥♥♥♥
@user-bh6tf4ry9i
@user-bh6tf4ry9i 7 лет назад
ሀገሬ ወሎ ቦረና ወግድይ ወሎ ስወዳችሁ አማራ ባጠቃላይ ሰላም ሁኑልኝ
@aliimohamed8075
@aliimohamed8075 5 лет назад
ዙዙየናት።አይሻልሺም።ቆጄ
@tringitigst866
@tringitigst866 7 лет назад
ድምፁ ያምራል ቦራ ሚባል አገር ምን አለ ባይው ሙዚቃቸው ይመቸኛል ሁሉም ሀገር ባህልሽ ፍቅር ስላም ስጭን እመቤት !!!
@wudyeabate4719
@wudyeabate4719 7 лет назад
Tringi Tigst እንቀበላለን
@ayneyetube6709
@ayneyetube6709 2 года назад
ቦረና ሳይት
@user-di1cl3pj1k
@user-di1cl3pj1k 5 лет назад
ቦረና ስወደው ጎደኛነበሩኝ አሁን የት እዳሉኳን አላቅም አየስደት 😭 እወዳችኋለሁ እኔ ገራዶነኝ
@user-ou2pd2wq8t
@user-ou2pd2wq8t 5 лет назад
ወግዲ ነኝ የሰኮሩ ሽቅርቅር መሻገሬ አይቅርም ፍቅር ጀማምሮኛል ከመከነሰላም ሸበላ
@user-nz1ng5tq5t
@user-nz1ng5tq5t 6 лет назад
የምትሣዴቡ ሁሉ እግዚአብሔር አሥተዋይ ልቦናን ይሥጣችሁ እሽ የመካነሠላም ልጆች ምችት ይበላችሁ ባላችሁበት ውድ የሀገሬ ልጆች
@zeritualkaabi2332
@zeritualkaabi2332 6 лет назад
አሜን.አንችምይመችሽ.ባለሽበት
@user-ig8ii4dm9h
@user-ig8ii4dm9h 5 лет назад
እምየቦረናየቆጆአገር
@zainadmuhammadzainadmuhamm5403
እዳው ስወዳችሁ ከልብነዉ ወሎ ባልወለድ ይቆጨኚነበር😏😍😍😍😍😍😔❤❤❤❤❤
@mekaside4341
@mekaside4341 6 лет назад
ወሎ ምውለዴ ያኩራኛለ አቦ ምታ ምታ አድረግው
@aksah6452
@aksah6452 6 лет назад
ጀግና ዋለልኝ መኮነን ካሣ መካነሠላም ሙግቢያ ላይ ፎቶሆ ይመሥክር እኔ የወግዲ ልጂ ነኝ እናቴ ግን መካነሠላም የደባት ልጂናት እንዳው እንኳንም ከሁለት ቦረና ተወለዲኩ ወግዲ ና መካነሠላም
@emueiman3507
@emueiman3507 4 года назад
😍እካንተወለድሺ
@user-gh8gf1oh1q
@user-gh8gf1oh1q 5 лет назад
ኸረ እሱን የሰይጣን አርማ አታሣዪን የአማራው 🇨🇬🇨🇬🇨🇬😘😘😘👈👈👈
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 лет назад
ናበለው ኡፉፉፉፉፉስታምሩ. አገራአችን ወሎ
@atinaberber7212
@atinaberber7212 7 лет назад
ሁሉም ያምራል አነድ የኢትዮጵያ ልጆች ሁንን ለምን እንሳደባለን በጣም ያምራል
@user-bu9ms5xe7t
@user-bu9ms5xe7t 5 лет назад
ቦረና የወንዶቹ ሀገር 🌹🌹🌹🌹🌹 እህታአችሁ ነኝ ከደሴ
@mame3124
@mame3124 3 года назад
ግጤ
@zebibahassen1270
@zebibahassen1270 7 лет назад
ጥሩ ነው እረ አኔስ ቦረናን ያነሳ ሁሉ ደሥሥ ይለኛል
@wudyeabate4719
@wudyeabate4719 7 лет назад
Zebiba Hassen በጣም እህት አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@wudyeabate4719
@wudyeabate4719 7 лет назад
Zebiba Hassen እኔም
@user-py4we5yh9y
@user-py4we5yh9y 5 лет назад
ሀብትሽ ይመችህ ድምፅህዋውነው
@zelalemmengetu6381
@zelalemmengetu6381 7 лет назад
ዋለልኝ መኮነን ለምየ ኢትዩጵያ በወጣትነቱ ህይወቱን የገበረ ጀግና ያልተዘፈነ ለማን ይዘፈናል
@helenyousef2554
@helenyousef2554 7 лет назад
zelalem mengetu አማራ በመሆኔ ኮራሁ ምድረቅማላም ገደል እናተ ግቡ
@maryamhassan9892
@maryamhassan9892 6 лет назад
ይመችህ ናፈቀኝአገሬ መከነሠላም
@user-xk6eg8pl8u
@user-xk6eg8pl8u 7 лет назад
ሀገሬ መካነ ሠላም ናፈቅሽኘ የሀገሬ ልጅች የቦረና ልጆች ምችት ድልት ይበላችሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@wudyeabate4719
@wudyeabate4719 7 лет назад
ሠላም የማሪያም ልጂ ሰላምሽ ይብዛ የሀገሬ ልጅ
@user-xk6eg8pl8u
@user-xk6eg8pl8u 7 лет назад
ውድየ አባተ خل አሜን ማር
@mulizayefikirkal8496
@mulizayefikirkal8496 7 лет назад
swedashuuuuuu i love you
@mulizayefikirkal8496
@mulizayefikirkal8496 7 лет назад
ሠላም የማሪያም ልጂ yewnet now mlashu korahubet
@user-xk6eg8pl8u
@user-xk6eg8pl8u 7 лет назад
MONALIZA Lovely በጣም ያኮራል ውዴ እድህ ነን እኛቦረናወች ሞት የማይፈራ የጀግና ሀገር እምየ ቦረና ክፋ አይካት
@haymeyimer1779
@haymeyimer1779 7 лет назад
Missssss ሀገሬ ቦረና /አቀስታ
@user-yy2bk4ry2l
@user-yy2bk4ry2l 7 лет назад
እኔም ሀገሬ ተንታ የፍቅር አገር ናፎቆኝኛል
@allmallls220
@allmallls220 6 лет назад
Allmalls1002 eeycmzaaa🍓🍓🍓🍓🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🌰🌰🌰🌰🌰🌰🌰🌰
@Hali-qu5vy
@Hali-qu5vy 5 лет назад
ሀገሬ ቦረና ያውም የወግድ ልጂ ነኝ ሀሊ ከዱባይ ጋይሶች እወዳቹሀለሁ
@user-zq3ci2tj6h
@user-zq3ci2tj6h 7 лет назад
ዋውውው ድምፅህ ያምራል
@user-ms4ht3vw4i
@user-ms4ht3vw4i 6 лет назад
ዋው ይመችህ ያገሬ ልጂ
@user-uu4dg6jc5z
@user-uu4dg6jc5z 7 лет назад
ያምራል ባህሌ አማራነት ውበት ነው መቸም
@gabresarah9248
@gabresarah9248 7 лет назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፡በጣም
@hasanture9095
@hasanture9095 5 лет назад
Baxam arif
@aliimohamed8075
@aliimohamed8075 5 лет назад
ይዲርስለክብር።።እህት።ቁጥርሺን።ላኪልኚ
@user-ec1gk1zk6w
@user-ec1gk1zk6w 6 лет назад
ሀብትሽየ የሰፈሬ ልጅ ምችት ይበልህ ወንድምየ ቀጥልበት
@shalomethioisrael4515
@shalomethioisrael4515 5 лет назад
Mayet ye mefelgat hager borena 🏃🌺🌺🌺tnxs bahel wegune yetbek music 🙏🙏
@worknshworknsh9514
@worknshworknsh9514 7 лет назад
ዋው የወሉ ሸበላወች ደሥ ሠትሉ ዋው ይመቻል በተለይ ነጋራቱ ኘኘኘኘኘ
@ameera7136
@ameera7136 7 лет назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሁንስ ሀገሬ ናፈቀኝ ወሎ ገራገሩ ወሎ የፍቅር ሀገር
@user-hb5bc1zj5u
@user-hb5bc1zj5u 6 лет назад
ሀገሬ ወሎ ቦረና .ናፍቀሽኛል ልይሽ እንዴገና
@SuSu-xn6cd
@SuSu-xn6cd 5 лет назад
ሀብትሽ ያምራል ወይ አገሬ መካነሰላም መቸ ይሆን የምመለስብሽ ትምህርት ቤቴ ሀይስኩል እፍፍፍ አይኔስ አልቅሶ እንባየን አየዋለ ናፋቂውን ልቤን ምን ላድርገው ሲቀጥል አንተም ናፍቀህኛል ሀብትሽ
@user-mq7hv3er9z
@user-mq7hv3er9z 7 лет назад
ዋውውውውውው ስታምር አገራ መከነ ሰላም።
@loveahlam5205
@loveahlam5205 6 лет назад
ፋፊ የወሎ ልጅ ያውም የመከነ ሰላም ዋው በዝህ አለሺ እንዴ
@loveahlam5205
@loveahlam5205 6 лет назад
ና ብለው ላይ ዋላን በለው ጋለሞት የት ረሳህው
@sit8475
@sit8475 6 лет назад
Love Ahlam ዋዉጋለሞትነሺማር
@loveahlam5205
@loveahlam5205 6 лет назад
Rahma Sit አወን የጋለሞት ልጅ ነኝ
@loveahlam5205
@loveahlam5205 6 лет назад
የየት ሰፈር ልጅ ነሺ
@mob1097
@mob1097 7 лет назад
በጣነው የምታምሩት እሽ ቅነው አይደል ሀገራችን ቦረና ስለተነሳች። የምትሳደቡት
@wudyeabate4719
@wudyeabate4719 7 лет назад
Mobመድ ወሎየዋ ሙዚቃ የሚሳደቡት ቅናት ነው ሀገሬ ቦረና ሰላምሽ ይብዛ
@ZahraZahra-wv6jl
@ZahraZahra-wv6jl 6 лет назад
ይመችህ ቦረና። ገነቴ ውስጤ ነው
@fawzeyamohamad2807
@fawzeyamohamad2807 5 лет назад
እስክስ አቦ ይመችህ ያገሬ ልጅ ወሎ ሳልወለድ ብሎ እራሱን የጠላ የለም ንገሩኝ ዋውውውውውውው ፎዚያ ቤት ሀሰን የወለየዋ ሽቅርቅር ያውም ያ1አሰታ በናቴ መካነ ሰላም
@user-ud4qm3gy5g
@user-ud4qm3gy5g 5 лет назад
እስኪ ወደ ቦረና ብል ቢጤ ፈልጉልኝ ኪኪኪኪኪኪኪ
@mdkalamm2857
@mdkalamm2857 6 лет назад
ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ያዉም የመካነ ሰላም
@rma5522
@rma5522 4 года назад
እኔም
@salma1200
@salma1200 4 года назад
ቦረና ጎሮቢታችን ናቸው የሸዋ ነኝ ስወዳችሁ
@haleemahsweet4957
@haleemahsweet4957 5 лет назад
ዉድ የስደት እህቶቸ ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ፈጣሪ ከስደት ነጃ ይበለን ደሞ መካነ ሰላም አበዛችሁ ሚድያላይ ብቻ ወሬ ሁላ ኢትዩ ለዘአም ትኑር
@mdkalamm2857
@mdkalamm2857 6 лет назад
ሀብቴዉ ያገሬ ልጅ ስወህኮ
@user-ou4fi5oq1z
@user-ou4fi5oq1z Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰ቦረና የጀግና ሀገር ፋፊነኝ የቦረና ገነቴ ልጁ
@user-zx9lw2tl1q
@user-zx9lw2tl1q 4 года назад
የቦረናልጁ ነኝ ያውም የወግድ እስኪ ወግድዋች ልያችሁ የት ናችሁ?
@user-ts9br2ui7k
@user-ts9br2ui7k 7 лет назад
ማነው ስለሰውየው ታሪክ ቀንጨብ አድርጎ የሚነግረኝ?
@saedaandres8205
@saedaandres8205 6 лет назад
ናፈቀኝ ሀገሬ መከነሰላም
@lalahhussen2580
@lalahhussen2580 6 лет назад
ይመቻችሁአቡያገሬልጁች
@user-qw3ew4gq4r
@user-qw3ew4gq4r 6 лет назад
Yamerallll!!!
@talemazeleke9343
@talemazeleke9343 7 лет назад
ዋው ወይ ሠደት አገሬ መካነ ሠላም እንዴት እንደናፈቀችኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት የእግዚአብሄር ሠላም ይብዛላችሁ
@zeritualkaabi2332
@zeritualkaabi2332 6 лет назад
አሜን.ማር
@kassyetadele7589
@kassyetadele7589 7 лет назад
ዋዉ እምየ ቦረና የነ በላይ አገር የዋለልኝ አገር የነ ስንደዉ አገር ይመችህ በርታ
@jeeranmooran1828
@jeeranmooran1828 4 года назад
Saynete negn😍😍😍😍🇪🇹
@Samsam-ru4ku
@Samsam-ru4ku 7 лет назад
እዴው ደን ታጠብቃት አላህ ለማንኛውም በርታ
@alhaddad706
@alhaddad706 5 лет назад
ዋዉ😘😍
@user-sp2pc3pu1e
@user-sp2pc3pu1e 5 лет назад
ናበለው ናበለው ቦረናና ዳራሚን የማይፈራው ሞትን በልማ በሉ የዳራ ሚ ልጆች ብቅ ብቅ በሉማ
@user-qj7es6lq5k
@user-qj7es6lq5k 7 лет назад
ዋው ድምፅህ ያምራል
@AAa-mx7dy
@AAa-mx7dy 7 лет назад
wawww betam yamral hebtamu yena konjo ketlbet Ayzoh ok demo lemisadebut Atismachew Wendm Lemkega bota Aysetim ok hebtamun yemitsadebu ????? ydfacihu enatacihun min Atefa???
@user-bh5fr6qc5v
@user-bh5fr6qc5v 6 лет назад
ያምራል
@melkamuayele2487
@melkamuayele2487 6 лет назад
Please take out weyanes bandra
@user-fo7ce5zm1q
@user-fo7ce5zm1q 7 лет назад
ዋውው በጣም ደስ ይላል
@user-dm5jg7gs9z
@user-dm5jg7gs9z 7 лет назад
አገሬቦረናገነቴአገሬውበቴነውየአሬየኢትዮሠላምኑሪልን
@hawyaahmedahmed3174
@hawyaahmedahmed3174 7 лет назад
Enam ganta nge entawawke
@mohammedsaif5578
@mohammedsaif5578 7 лет назад
ዋውውው.ያምራል አገሬ ቦረና መካነ ሰላም .ይመችህ...
@user-sp2pc3pu1e
@user-sp2pc3pu1e 6 лет назад
Mohammed Saif ያውም ልይ ፍቅር ያለባት ሀገራችን ውዷ ለምለሟ መካነሰላም ናታ
@gabresarah9248
@gabresarah9248 7 лет назад
ዋዉ ይመቻችሁ የሀገር ለጅ
@mariamaajman7817
@mariamaajman7817 5 лет назад
ወሎ ቦረና የገነቴ ልጅ ነኝ ናፍቅኝ አገሬ መዳው ሸንተረሩ
@geni.yedngllj1770
@geni.yedngllj1770 7 лет назад
ያዝ እንግድህ ጀግና ቦረና i miss you borena saynt♥♥♥
@user-vy3ts4ob1x
@user-vy3ts4ob1x 7 лет назад
እስክስስስ ያዙእግድ ሰብሰብ ወለለለ
@geni.yedngllj1770
@geni.yedngllj1770 7 лет назад
ክክክክ የምን ወለለለ ነይ ባንገት እስክስ
@mulizayefikirkal8496
@mulizayefikirkal8496 7 лет назад
Geni. yedngl lj Geny yane konjoooo
@geni.yedngllj1770
@geni.yedngllj1770 7 лет назад
MONALIZA Lovely. woyyye
@mulizayefikirkal8496
@mulizayefikirkal8496 7 лет назад
Geni Muliza ngen maar
@MohdAalam-kd1bk
@MohdAalam-kd1bk 6 лет назад
ያምራል በርታ
@user-ts4kz3mz1x
@user-ts4kz3mz1x 7 лет назад
መሻአላህ ደሥየላል
@jjffiicjiififif1358
@jjffiicjiififif1358 6 лет назад
እምትሣደቦ.ስዊች.እናተ.ነችሁ.ደነዞች..ባዳ.አፍሁላ.ቀታችሁ.ነው.
@user-jh8mc9gg6j
@user-jh8mc9gg6j 6 лет назад
misss you ቦረና መከነሰላም //የ ቦረናው ኩብል♥♥// //እንደ ቆላ ጥንቅሽ የተዠረገገው// //ምድረ ቀውጢ ብትሆን የማይበረግገው// //ለሚላይ ተወልዶ ቦረና ያደገው// //መለኛው ቦረና የትርንጎ ፍሬ// //ለወደደው እርግብ ለጠላው ግን አውሬ// 🔜 ፈሪ ቢገኝብኝ እኔ ከቦረና❤ 🔜 ቀሽም ቢገኝብኝ እኔ ከቦረና❤ 🔜ፈንጋ ቢገኝብኝ እኔ ከ ቦረና ❤ //የፊጥኝ አስራችሁ ውሰዱኝ አየና //ጥርሱ የመሰለው የፈንድሻ ቆሎ// //አይኑ ኮኮብ መሳይ የብረት አለሎ// //ሀገሩ ቦረና የፈጠረው ወሎ// //ሸጋው የወንዜ ልጅ የሞላው ትቢቱ// //ትከሻው ያበጠ በማር በወተቱ// //ላመነበት ነገር አይፈራም ለሞቱ// //ተስለው ወልደውት እናትና አባቱ// //መከነ ሰላም ላይ ቦረና ነው ቤቱ// //ወንዙ ሽነት ማዶ ጫቀታ መንደሩ// //አይኑ ዳቦቁሎ ጣዝማነው ከንፈሩ// //ይገድላል አንበሳ ባጭር ገመድ አንቆ// //ነብር ይማርካል በትከሻው ሰብቆ// //እድገቱ ቆላ ነው ወተት እየጠጣ// ያደገው ደረባ❤ //በፅሀይ ነጠላ በደመና ጋቢ// //ብልኮውን ለብሶ እንግዳውን ሳቢ// //ጤፍ እንጀራ አቅርቦ የተራበ አጥጋቢ// //የወሎው ጠንበለል ያየኔ ጎብላላ// //ኩብል መልከ መልካም የጠይም ሸበላ// //መድረፍ ቢደቀደቅ መድረጊስ ቢመታ// ቋ ,,👈 ካለ በቂ ነው የቦረና ዱላ❤ //እንደ መንግስት እርሻ የሰፍ ደረቱ// //መከነ ሰላም ላይ ቦረና ነው ቤቱ❤😍 የሀገሬ ልጆች ውድድድድ ነው ማደርጋችሁ♥♥♥♥
@sit8475
@sit8475 6 лет назад
ዋውማራ ግጥምሺ ደስይላል💋💋💋💋💋💋💋
@shemeliseethoplia4318
@shemeliseethoplia4318 6 лет назад
ያምራል፡ያገሬልጆቺ
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 7 лет назад
አማራ፥ዘረኛ፥ያለመሆኑ፥ወገኖቹን፥የሚወድ፥መሆኑ፥ዋለልኝ፥መኮነን፥ምስክር፥ነዉ፥፥ ዋለልኝ፥ምርጥ:የወሎ፥የአማራ፥ሣይንት፥ልጅ፥ሆኖ፥የሌሎች፥ብሄረሰቦች፥መብት፥እንዲከበር፥ሲታገል፥ህይዎቱን፥አሣልፎ፥የሰጠየአማራ፥ልጅ፥ነዉ፥፥ጄኔራል፥መንግስቱ፥ነዋይና፥ወንድሙ፥ገርማሜ፥ነዋይም፥የሸዋ፥አማሮች፥ሆነዉ፥የተሰዉት፥ግን፥ለሁሉም፥የኢትዬጲያ፥ልጆች፥ነዉ፥፥አማራ፥ዘረኝነት፥አያዉቅም፥፥
@user-qn2ke2pv4d
@user-qn2ke2pv4d 7 лет назад
ዋው ያምራል ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@helenyousef2554
@helenyousef2554 7 лет назад
ቲጂ ሙሉጌት ሳይት በመሆኔ እኮራለሁ
@user-qn2ke2pv4d
@user-qn2ke2pv4d 7 лет назад
Helen Yousef ዋው ቀላል በሳይት ያልተኮራ በማን ይኮራል 😍😍😍👌👌🌹🌹🌹😘😘😘😘👍👍👍👌👌
@sutharathy6037
@sutharathy6037 6 лет назад
ቲጂ ሙሉጌት 4
@MohdAalam-kd1bk
@MohdAalam-kd1bk 5 лет назад
ዋውው ድምፅህ ሲያምር
@stop3343
@stop3343 2 года назад
በጣም ደሥይላል
@mekaside4341
@mekaside4341 6 лет назад
የወሎ ልጀ ባልሁን ይቆጀኝ ነብረ አቦ
@user-vy3ts4ob1x
@user-vy3ts4ob1x 7 лет назад
አብሺር እግዲ ሰብሰብ ያምራል እስክስስስስስስስስስስ
@konwwi9297
@konwwi9297 4 года назад
ኡፍፍፍ እምየ ቦርናመቸ ይሆን እማይሺ
@user-cj2zk4ee1b
@user-cj2zk4ee1b 5 лет назад
ናበለው ቦረናን ሀገሬ ቦረና ንፍቅፍቅቅቅ ኡፍፍ
@fantafanta8681
@fantafanta8681 7 лет назад
ዋው በጣም ደሰይላል ሀብትሺ ይመችህ🎶 ያገርልጅ ቀጥልበት😍😘💓💔💔💖💖👏👏👏👏👏👏👏👍👌
@zabeebafathima9557
@zabeebafathima9557 7 лет назад
እናተው ገደል ግቡ ዘረኛ ሁላ
@noorhoossan5528
@noorhoossan5528 6 лет назад
Fanta Fanta ዋውየህግሬላጂይማራል
@fouzauhali4449
@fouzauhali4449 6 лет назад
በጣም ያምራል በርታ ሀብቴዋ
@Hawa-vr9ce
@Hawa-vr9ce 6 лет назад
Fanta Fanta ውይወንዲምየ ይጨምርልህ
@Hawa-vr9ce
@Hawa-vr9ce 6 лет назад
Fanta Fanta ሀብትየ
@demekemoges
@demekemoges 6 лет назад
wow i likeeeeeeeeeeeeeeee it
@MaryamMaryam-jd2zx
@MaryamMaryam-jd2zx 5 лет назад
ናበለው ይመችህ
@user-cj2zk4ee1b
@user-cj2zk4ee1b 5 лет назад
ድቢ መድሀኒያለምን አሳየከኝ ሀገሬን ኡፍፍፍፍፍ
@user-nx5ph6wh4g
@user-nx5ph6wh4g 6 лет назад
Hageriye borena yefikir hager abo yimechhu yagerye liji
@ayausa5733
@ayausa5733 6 лет назад
Beravo..tarekachene.tesereqal.walelen.mekone.is.hero...yechehe...abo!!!!!!!!!!!!!
@hamzalove3837
@hamzalove3837 7 лет назад
wowwww betami yamirali ketlibti weyyyy temhrti bata tezta
@etquallahbiteslam414
@etquallahbiteslam414 7 лет назад
ene siraye like new chigru t.m.h .d yematwedu kehone alfegachihum emtodu kehone??? esmamalehu
@Lguama
@Lguama 5 лет назад
መካነ ሰላሞች እወዳችሗለሁ ተከለላ
@user-ns9ue5ep4i
@user-ns9ue5ep4i 5 лет назад
አማር ዉስጤናችሁ ሁሎም ቦረና ማየት እፈልጋለሁ ግባልፈልጉልኝ እናልምጣ ማሮች በናታችሁ
@LiNa-bw6mg
@LiNa-bw6mg 7 лет назад
የሰፈሬ ልጅ በርታ
@mariamaajman7817
@mariamaajman7817 5 лет назад
ወሎየ ባልሆን የቆጨኝ ነበር
@user-rv1kb2ul7g
@user-rv1kb2ul7g 7 лет назад
ዋውውው በጣም ደስ ይላል ባህላችን ኩራታችን ነው ውድድድድድ
@welelafentawe7975
@welelafentawe7975 7 лет назад
ያምራል ሀገሬ ቦርና መካነስላም ዋው ነው
@SamSam-gh8dj
@SamSam-gh8dj 7 лет назад
ዋውውውው በጣም ታምራላቺሁ አገሬ መከነላም ነው እኛ አማራ ወቺ ልዩ ነን ዋውውውውውውውውይመቺህ
@user-rn8sg2xi1w
@user-rn8sg2xi1w 7 лет назад
Zainab Zainab ዋውያገሬልጅበርታመካንስላም
@user-rn8sg2xi1w
@user-rn8sg2xi1w 7 лет назад
💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙋🙋🙋🙋🙋🙋
@fayezdwairi9739
@fayezdwairi9739 6 лет назад
Wow Hagar barna makn Salam waynn Ysafar leg habtam fkadu hagrn tez Aly 👍👍👍
@user-yv7ts1mq2t
@user-yv7ts1mq2t 7 лет назад
ዋውውውውውውውውውው ይመቻል ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@user-po3jc3nu2y
@user-po3jc3nu2y 7 лет назад
ዋዉ እኛ አመራወች ጀግና ነን
@sit8475
@sit8475 6 лет назад
እሙ ጎደሬዋ እሙ ጎደሬዋ አዋማሬዋየ የጎደሬዋ ሺቅርቅር😍😍😘😘😘
@HayatSaeed-no6tu
@HayatSaeed-no6tu 11 месяцев назад
ደስይላል
@alexteme4606
@alexteme4606 6 лет назад
habtishye michit bilehegnal,akurtehenal.yimechih ketilibet
@user-gz3fo5si3j
@user-gz3fo5si3j 6 лет назад
habtamu bareda wowowowo bayee bareda
@user-cj2zk4ee1b
@user-cj2zk4ee1b 5 лет назад
ሶየ አምሳለገነት ባይኔ ላይ ሂዳለች ♥
@dgsg8366
@dgsg8366 6 лет назад
ይመችህ
@olamagdi2265
@olamagdi2265 6 лет назад
miss you hgra wollo kelala
@user-sr7ex1pz3v
@user-sr7ex1pz3v 7 лет назад
ዋውውው ያምራል
Далее
Whoa
01:00
Просмотров 35 млн
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
Просмотров 2,3 млн
ФОТОГРАФИЯ ЦЕНОЙ ЖИЗНИ
32:38
Просмотров 1,7 млн
Shelemenyi
7:31
Просмотров 903 тыс.
Whoa
01:00
Просмотров 35 млн