Тёмный
No video :(

HAMER MEDIA | ዘመነ ካሴ ጦርነትን ከድርድር ያሰቀደመበት ምስጢር | ፋኖን ወደ ጦርነት የወሰዱት ጥያቄዎች |የህወሓቶች ፉከራ እና አሁን ያሉበት ሁኔታ 

HAMER MEDIA
Подписаться 60 тыс.
Просмотров 3,2 тыс.
50% 1

We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and is committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. pages are dedicated to informing its readers, and its editorial section is committed to advocating various philosophies and positions regarding the community. As the motto succinctly describes it, “Truth is the winner!”
@ebc @Dimtsi Weyane Television @Hope Music Ethiopia @Nahom Records Inc @Ethio 360 Media @ESATtv Ethiopia @Zehabesha 11 @Donkey Tube @ebstv worldwide @Tigrai Tv @Dere News @Feta Daily News @Abel Birhanu @Fana Television

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 35   
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 Месяц назад
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!
@tube-xt7bd
@tube-xt7bd Месяц назад
ሰላም ሰላም በኢትዬ..ሼር ከች አልኩ ኧረ አሁንስ ያገራችን ነገር ግራ አጋባን ሰላም ያምጣልን
@ahmedseyd5798
@ahmedseyd5798 Месяц назад
ትክክል ነህ እንደዚህ የሚረዳን ነው ያጣነው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@MubarekMusleha
@MubarekMusleha Месяц назад
Peace For Ethiopia 🇪🇹 God bless Ethiopia 🇪🇹I Wish Peace For All Ethiopians People 🇪🇹
@KassimTolla-cm5mj
@KassimTolla-cm5mj Месяц назад
War is important for Abiyi regim
@Aman-to1tl
@Aman-to1tl Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@birhanub7108
@birhanub7108 Месяц назад
ሲጀመር ተበድያለሁ ያልተገባ ፍረጃ ደርሶብኛል የሚሉት የአማራ ሙሁራንና ፖለቲከኞች ነን ብለው የሚያወሩት በራሳቸው አንደበት እኛ ኢትዬጵያን ጠፍጥፈን የሰራናት ሱሪ መልበስ መፀዳዳትን እንጀራ መብላትን ያስተማርናቸው እኛ ነን ለእዝቡ ሲሊን ሰምተናል ስለዚህ የተዛባ ትርክቱ አማራ አይመለከተውም ከተባለ ከእነሱ አስተማሪና ጠፍጥፎ የሰራው አማራ የሚሆነው ከየትኛው እናስታርቀው እሺ እኔ በሚገባኝ ትርክቱ የማይመለከተው ከሆነ ማሰልጠኑም ጠፍጥፎ መስራቱም አይመለከተውም ሁሉም ጥፋት ሁሉም ልማት ስልጣኔ ለሁሉም እንደ አስተዋፅዋቸው ሊከፋፈሉት ይገባል፡፡
@DanielSentayehu-lh2qh
@DanielSentayehu-lh2qh Месяц назад
ሠላም ነው
@FirehiwotYedemie-on5gk
@FirehiwotYedemie-on5gk Месяц назад
የአማራ ክልልን መጠየቅ የቻለ ፋኖ ብቻ አይደለም ስትል አታፍርም።የክልሉ መንግሥት የአማራን ጥያቄ ማንሳቱ ጥቅም የሚኖረው ጥያቄውን ማስመለስ ሲችል ነው። ፋፎ የኢትዮጵያዊነት ውሃ ልክ ነው
@bekelebabo8937
@bekelebabo8937 Месяц назад
ጀኔራል አሳምነው እንድሚለው አማራ የደረሰበት ቦታ ውክልና ይሰጠኝ ከማለት ከሚኖርበት አከባቢ የሥራ ቋንቋ ተምሮ ተስማምቶ ለምን ተግባብቶ አይኖርም ንቀትን ምን አመጣው:: ውክልና ይሰጥ ቢባል እንኳን ምን እንደሚፈጠር ማሰብ አለበት
@bethelhemkinfe2578
@bethelhemkinfe2578 Месяц назад
እስከ አነተ እደ እንደ ጥያቄ መልስልኝ ? የመነን አባባል ልጠቀም ተዉን እኛ ኢትዮጵያውያን ነን ስንል አይ አማራወች ነፍጠኛ ወራሪ ናችሁ አሉ እሽ አማራነን ስንል አይ አማራ አትበሉ ኢትዮጵያዊ ነን በሉና ዝም ብላችሁ ተጨፍጨፉ ነው የገዥዎች መመሪያ ሌላው ደግሞ ድርድር የሚባለው የአማራን መታርድ የአማራን መፈናቀል የአማራን ስድብና መሸማቀቅ አያስቆመውም የአማራ ህዝብ ጥያቄ ግልፅ ነው አትግደሉን በሀገራችን አማራ ነን ኢትዮጵያ ሀገራችን ናት የዘር መድሉ ይቁም ሀገር ለሁሉም እኩል ነች ሀይማኖት የግል ነው በአማራነታችን በቋንቋችን በሀገራችን በባዲራችን ለማሸማቀቅ መንግሥት እንደመንግስት ዜጎችን ያክብር !!!
@user-dm1wi6jd7s
@user-dm1wi6jd7s Месяц назад
ለመሆኑ ጋላ ሰላማዊ ትግል ያውቃል እንዴ ለፍዳዴ ለመሆኑ አማራ የተባለ ህዝብ ከምድረ ገፅ ይጥፋ ተብሎ የተፈረደበት ህዝብ መሆኑን እያወክ እንደ ቁራ ትለፈልፋለህ ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@FirehiwotYedemie-on5gk
@FirehiwotYedemie-on5gk Месяц назад
ኧኸ በግልፅ የመንግሥት ደጋፊነትህ ተረጋገጠ
@bekelebabo8937
@bekelebabo8937 Месяц назад
የተዛባ ትርክት እራስን ትምህምክት አርጎ የሳሉት እራሳቸው ናቸው ለምሳሌ ሚንልክ ጦር ብርጌድ ምናምን ምን ማለት ነው ተስፋፍነትን ነው ሚንልክ የገዛ ሀገሩን ወግቷል እሱን እንመልሳለን ነው::
@bethelhemkinfe2578
@bethelhemkinfe2578 Месяц назад
እኔ በኩሌ ይአማራ ጥያቄ በጠርጴዛ ዙሪያ ይመለሳል ብየ አላምንም ምክንያቱም ሲጀመር ሲጀመር ሕውሐት እና አሁን ያለው መንግስት አማራን የፈረጁበት መንገድ በጣም የተሳሳተ ነው ሌላው ደግሞ አድስ አበባን ከአማራ ነፃ ማረግ ይፈልጋሉ በአጠቃላይ የአማራን ህዝብ በማንነቱ በኢትዮጵያዊነቱ በርስቱ በባዲራው ሊሸማቅቁት የለት ከለት ስራቸው ሆኗል ብቻ አማራን ማጥፉት ስልጣን የያዘው ሁሉ አማራን ማጥፍት ይፈልጋል ለዚህ ነው አማራ ወደ ትግል የገባው
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n Месяц назад
ታውቃለህ? አሁን ግን ሳይወድበግድ እጁን ይሰጣል?
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p Месяц назад
እርግጥ ነው በዚህ 30ዓመታት በአማራ ሕዝብ ላይ የተለያዩ ችግሮች ደርሰዋል ።የተለያዩ መንስኤዎች አሏቸው ።አሁን የፋኖ አለቆች ይዘው የተነሱት ኢትዮጵያ አማራ ነች ወይም አማራ ኢትዮጵያ ነች ነው ።ታደያ ይህን አቋማቸውን በየትኛው ዓለማቀፍ የድርድር መድረክ ሊያቀርቡ ነው ?ያሳፍራቸዋል።ስለዚህ አይደራደሩም።
@Sibaht-nf7if
@Sibaht-nf7if Месяц назад
አረባክህ!!ኢትዮጵያ አማራ ናት አማራ ኢትዮጵያ ናት የሚል ፋኖ እስኪ አንድ ፋኖ ጥራልኝ ኢትዮጵያን ከፈለግህ ቀቅለህ ብላት አሁን ፋኖ የተነሳው ለአማራና ለአማራ ብቻ ነው ኢትዮጵያ ከፈለገች ለምን ብትንትን አትልም አማራ ከየትኛውም ብሔር የተሻለ አገር የመሆን አቅም አለው
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 Месяц назад
በህወሐት ላይ የሰጠከው አስተያየት በጣም ትክክል ነው ህወሐት አብጣ ፈንድታ በህይወት ያሉትም ሽማግሎች ጥርሱ የወለቀ ውሻ ሁነው ጠባቂነትን ብቻ ይዘው መሳቂያ መሳለቂያ ሁነው ቀርተዋል የተሻለ ሰው የላቸው የሌላ ሰው ምክር አይሰሙ ትግራይ የዳይመንድና የነዳጅ ክምችት ባለቤት እስከምትመስል ድረስ በከንቱ መጎረር ዞሮ ዞሮ ህዝቡን ብቻ ስለሚያሸንፉት ይጫወቱበታል የሚገርመው አክቲቪስቶቻቸውም በጥላቻ ብቻ ተቸንክረው ዞሮ ማየት የማይችሉ በመለስ ዘመን የሚያስቡ አቅማቸውን የማያውቁ አሁን የሚታየው ውጥንቅጥ ውድመት ሁሉ የህወሐት የጎሳ አስተዳደር ውጤት መሆኑን ለአፍታም የማያምኑ ክፉ ደዌ ያለበት ድርጅት ነው ህወሐት አሁንም ጉዳት ሊያደርስ የሚችል ታጣቂ ሊኖረው ይችላል ህወሐት ግን በሀይል አሸንፎ ተመልሶ ዙፋንለመያዝ መያዝ የምፃት ዘመን እስኪደርስ ቢዋጋ ስልጣን አያገኝም ለመገንጠል ከሆነ ግን ለምን ብሎ ጦርነት የሚከፍትበት ሰው የለም የሰው ኮቴ እስካልረገጠ ድረስ
@bekelebabo8937
@bekelebabo8937 Месяц назад
አማራ እራሱ ሌላውን ብሄር ብሔረሰቦችን ባይፋ ይቅርታ መጠየቅ አለበት ትርክት ብሎ ማስተባበል ምንም አይፈይድም:: ሚንልክ ንጉስ የሁሉም ኢትዮጵያውያን እንጅ የአማራ ብቻ አልነበረም ቤቴ መንግስቱም የጋራ ነው እንጅ የአማራ ርስት አይደለም
@mengistgashe
@mengistgashe Месяц назад
ታዲያ ከአንድ ዓመት ጦርነት በኃላ ነዉ እንዴ ይሄ ጥያቄ እንዳለው ያወቀው 😜😜
@user-fo5lf9bj6y
@user-fo5lf9bj6y Месяц назад
Ehe medeye yexenenfenhe medeyenew Besetete Leyek eregeyeleheuew ùuuuuuf eye eteyoPeye senete qoshe efereche b
@FirehiwotYedemie-on5gk
@FirehiwotYedemie-on5gk Месяц назад
ሲጀመር አንተ በዚህ አቋምህ የምትነጋገር ከሆነ ስለፋኖ ማውራትህ ጥቅም አይሰጥም።በግልፅ የብልፅግና ተከፋይ ነህ
@KassimTolla-cm5mj
@KassimTolla-cm5mj Месяц назад
Ante maalat maaneh. Galaltanya. Or wagantanyaa?????.
@FirehiwotYedemie-on5gk
@FirehiwotYedemie-on5gk Месяц назад
አምሓ በጣም ትሳሳታለህ።ከንግግርህ መጥፎነት የተነሳ ሚድያህን ጠላሁት። ሲጀመር ትንታኔህ የተጣረሰ ነው።አሁን መዳኛችን አርበኛ ዘመነ ካሴ የተጠበበበት የፋኖነት ትግል ብቻ ነው።
@AntenehGetasew
@AntenehGetasew Месяц назад
ጅል ነህ መግለጫው ላይ እኮ የነበሩ ችግሮች ወደ ጦርነት አያስገቡም ነበር ይላል እኮ እና ይሄን እንዴት ነው የምናምነው
Далее
ባለቤት አልባው መኖሪያ ቤት
5:48
Просмотров 242 тыс.