Тёмный

HAMER MEDIA | ፋኖ ሲኖትራክ ማርኬያለሁ አለ ዳንኤል ክብረትና ብርሃኑ ጁላ ዝምታን የመረጡበት ምስጢር ጄኔራሎቹን ከፋኖ ጋር ያስማማው ጉዳይ 

HAMER MEDIA
Подписаться 55 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and is committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. pages are dedicated to informing its readers, and its editorial section is committed to advocating various philosophies and positions regarding the community. As the motto succinctly describes it, “Truth is the winner!”
@ebc @Dimtsi Weyane Television @Hope Music Ethiopia @Nahom Records Inc @Ethio 360 Media @ESATtv Ethiopia @Zehabesha 11 @Donkey Tube @ebstv worldwide @Tigrai Tv @Dere News @Feta Daily News @Abel Birhanu @Fana Television

Опубликовано:

 

9 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 22   
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 20 дней назад
ጥሩ ትንታኔ ነው
@user-bj2ee2ny2g
@user-bj2ee2ny2g 20 дней назад
Mengist fano ende woyani liki mesigebatinew woyim silitani lensu mesetatinew Miskin amahara Kili sawu sayi aliki
@eshetuteka7552
@eshetuteka7552 20 дней назад
ምድረ ክምር ግልጥ ።
@atenehgetnet407
@atenehgetnet407 20 дней назад
ሰላም ጋሽ ዉመር ድል ለአማራዉ ፋኖ ሽፈት ለአብይ
@eyobshibabw3173
@eyobshibabw3173 20 дней назад
የዛሬው ትንተና ለምን ዝም እላለሁ ከልሆነ እንቶ ፈንቶ ነው አባቴ
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 20 дней назад
የመንግስት ሜልሻ ነዉ አማራ ክልል የሜያገትና የሜዘርፈ
@sosunamerid5638
@sosunamerid5638 20 дней назад
አመሀ እንደ ኤርሚያስ ሀሜተኛ ሆነህ ቀረህ ማለት ነው እረ ራስህን ቻል እስከመቼ የሽንት ጨርቅ ሆነህ ታገለግላለህ አንተና ኤርሚያስ በፋኖ ትግል ተቃጥላችሁ ልትሞቱ ነው ድል ለአማራ ፋኖ
@sisayyilma42
@sisayyilma42 20 дней назад
ወሬ ብቻ ።
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k 18 дней назад
ጋኔል ክብረት እየቀዘነ ነው ባንዳ መጨረሻው አያምርም
@barok-lk3jc4wi6
@barok-lk3jc4wi6 20 дней назад
እ!!በግድ የአማራ ህን ህዝብ ትግል በኢሳያስ ምስል የማትተልሸጡ #ደባ ተዋርዶ አፈር በልቶልልልልልልልልል። በግድ! ታ ወ ል ቃ ታ ለ ህ ሕ። እውነቱን ትጋፈጣ ታላህ ህ ሕ
@Kenerie
@Kenerie 20 дней назад
የፈሪ ልጅ ስለሆንክ ብታወራ ምንም አታመጣም
@DG-iw4jy
@DG-iw4jy 20 дней назад
ካልዘረፋችሁና ካልተናጠቃችሁ ታዲያ በምን ሂሳብና ስለት ነው? ዬትኛውንስ ባጀት የምትንቀሳቀሱት? መና ከሰማይ ወርዶ ነው ሠራዊቱን የምትመግቡት? እና ያለ ጦር መሣሩያ መብረቅ ከሰማይ ወርዶ በነፀበራቅ ነው እንዴት የምትዋጉት? የማይመስል ወሬ ለባልንጀራት አትንገር !
@user-dn4nu8wz1s
@user-dn4nu8wz1s 20 дней назад
የመንግስት ኮምንኬሽን ምን አደከመው ዳ/ዳንዬልም ለምን ይተርታል በአፉ ሺ በየቀኑ ለሚደመስስ በአካል ለሌለ ተዋጊነን ባይ ቀዳዳ‼
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 20 дней назад
አምሃ ? ከማን እንዳረገዝክ ጠፍቶብህ ነዉ እንደዚህ ግራ የገባህ ? አማኑኤል የሚባል ሆስፒታል አለ እዛ ሂድ እና ይነግሩሃል ! እኔ ግን በግሌ በወንድምነት የምነግርህ እባክህ የቀን ስራም ቢሆን ፈልግ እና አሁን ካለሕበት የእብደት ጉዞ ዉጣ ! ራስክን አታድክም !
@Kenerie
@Kenerie 20 дней назад
ፋኖ እያሸነፈ ነው ፤ መካድ የውሸት አባት የዐብይ አህመድ ባህሪ ነው። በ10 ቀን ውስጥ መሳሪያውን ብቻ ሳይሆን ቀበቶውን እናስፈታዋለን ያለውን አማራ አሁን አልደራደር አሉኝ ማለት አይቻልም። ፋኖ የሚታገለው የህዝብን ጥያቄ ይዞ ነው።
@yonasfikir7200
@yonasfikir7200 20 дней назад
መቸ ነው ወደ ፋኖ የምትቀላቁለው ንገረኝ ጫማ እንድገዛልህ
@chaltusuphe9465
@chaltusuphe9465 20 дней назад
😂😂😂😂🤣🤣🤣
@daddubai8470
@daddubai8470 20 дней назад
የተማረከውን ማርእሸት ለምን አታሳዩም?በህልም ነው የማረካቹት? እናንተን በውሸትና በጉራ የሚወዳደራቸው የለምደ አውሩ።
@Tyoba-kt9od
@Tyoba-kt9od 20 дней назад
አንተካድሬ:አሽከር:ገረድበጣምነውአምታስጠላው!!
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p 20 дней назад
ሀመር ሚዲያ ይህን የወረደ በውሸት የተሞላ አንተም ወደዚያ እየተሳብህ ነወ።ውሸት ሰልችቶን የተውናቸውን ሚዲያዎች እንሚያወሩት አንተም ከተዳበልክ ቻዎ።
Далее
Документы для озокомления😂
00:24
EMS የጀነራል ተፈራ ማሞ ጥሪ July 2024
5:30