Тёмный

Hiwet Bedereja (ህይወት በደረጃ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema 

News ET Social
Подписаться 698 тыс.
Просмотров 4 млн
50% 1

Hiwet Bedereja (ህይወት በደረጃ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Развлечения

Опубликовано:

 

18 май 2015

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,5 тыс.   
@abiyeetenlej8723
@abiyeetenlej8723 4 месяца назад
እንደኔ 2016 ላይ የሚያይ በላይክ ንገሩኝ😍
@RakanFedlu
@RakanFedlu 2 месяца назад
Inesbity🤦😍😍
@ZebibaBelay-dn4dt
@ZebibaBelay-dn4dt 2 месяца назад
me❤❤❤❤ lovit ethopan moive
@eexx8265
@eexx8265 2 месяца назад
እኔ😂
@GaaraAlgaa
@GaaraAlgaa 2 месяца назад
2024😂
@HawaSaeed-ge4gj
@HawaSaeed-ge4gj Месяц назад
እኔ😂😂😂😂😂
@user-ro8es7oh2l
@user-ro8es7oh2l 5 лет назад
ባየው ባየው የማልሰለችው ፊልም ነው በጣም እኮ ነው ደስ የሚለው #ኦፍፍፍፍፍ እናት እኮ #ሕይወት ናት እስኪ እናቱ የናፈቀችው like ስጡኝ
@AaAa-ud6sf
@AaAa-ud6sf 4 года назад
ማርቲ ነጋ የቤተሰቦቾ ናፋቂ j
@lienda4460
@lienda4460 4 года назад
Emem bewent ayi selechenyem yen hewote yetsafe meseleny
@hawahawa4147
@hawahawa4147 4 года назад
Wawwwwwwww
@yeshusisayyeshusisay7680
@yeshusisayyeshusisay7680 4 года назад
Bayewo bayewo yemayesalech wey enat enat hullam tenur
@user-dl7zd2dg6q
@user-dl7zd2dg6q 4 года назад
@@AaAa-ud6sf پ
@hayatteshome573
@hayatteshome573 7 месяцев назад
ድጋሜ በ2016 አየሁት❤❤ አይ ጊዜ😢😢
@HanaDagne-qc6dl
@HanaDagne-qc6dl 4 месяца назад
😢😢😢
@sssssaqsu
@sssssaqsu 3 месяца назад
እኔ ደግሞ ሢወራለት ምንም መስሎ አይታየኝም ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ሣየዉ😢😢😢የዉነትም ሂወት በደረጃ🎉🎉🎉
@user-zx8rk8se1o
@user-zx8rk8se1o 2 месяца назад
Me too😅
@user-bt5oh9dj1k
@user-bt5oh9dj1k Месяц назад
እኔ ስንተየ ደጋግሜ አዴየሁት
@user-re2sy7fz2t
@user-re2sy7fz2t 4 года назад
እኔም እናቴ እደዚህ ከሰዉ ቤት ሰርታ ነዉ ያሳደገችኝ አዉን ግን ሀረብ ሀገር መጥቸ አሳለፍኩላት ክብር ምስጋና ለፈጣሪ አዉ ቆንጆ ንሮ እየኖረችልኝ ነዉ ፈጣሪ በሰላም ያገናኘኝ
@helenhelen9425
@helenhelen9425 4 года назад
Lk nesh ehte
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 года назад
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝማረ
@user-xw9un8ss7l
@user-xw9un8ss7l 2 года назад
ደስ ይለል ግን የነትን ውለታ ተቆጥሮ አየልቅም
@halimahusene9020
@halimahusene9020 Год назад
Ammin yene bite nesh
@fiyoriabebe-kd1bi
@fiyoriabebe-kd1bi 9 месяцев назад
Jegna
@user-hm8mq8mf9x
@user-hm8mq8mf9x 2 года назад
ባየው ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም እድሜ እና ጤና ለእናቶች የኔ እናት እንደዚህ ነው ስድሰት ልጅ ያለ አባት ያሳደገችው የኔ አለም 😘😘😘😘😘
@meseretkassa8263
@meseretkassa8263 Год назад
ዛሬጨቆኛልእህትወድሞቸዱአአድርጉልኝእወዳችሁለሁ
@loveisgood
@loveisgood 4 года назад
የመጀመሪያ ፊልም ሳይ ይህንን ነበር በጣም ምርጥ ፊልም ነው እስኪ ሰላምየ የሚወድ ላይክ
@user-kc8lt7ou7h
@user-kc8lt7ou7h 4 года назад
@genzabegenzabe1489
@genzabegenzabe1489 3 года назад
1
@user-qs8st3qc9s
@user-qs8st3qc9s 3 года назад
1
@M2Meriem
@M2Meriem 2 года назад
1
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 4 года назад
እናት እኮ ልጇን ለማሳደግ የማትሆነው የለ 😭😭😭😭😭ህይወት በደረጃ ደጋግሜ ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም 👏👏👏👏👏👏👏👏
@adanechwalle8014
@adanechwalle8014 3 года назад
Abate ewuetehen new
@nathitawule9693
@nathitawule9693 Год назад
Bayewu Bayewu altagbem alkune
@ruthas7463
@ruthas7463 Год назад
Mother
@alldarksides
@alldarksides 8 месяцев назад
Hulum enat adelem😒
@firehiwootfirehiwoot6093
@firehiwootfirehiwoot6093 Год назад
እናት ለዘላለም ትኑር እንደ እናት ያለ ማንም የለም 😭😭😭🥺🥺
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 11 месяцев назад
በትክክል 100/0
@akiyaakiya5031
@akiyaakiya5031 7 лет назад
እኔም አያቴ እዲህ ሆና ነው ያሳደገችኝ የሰው ቤት እንጀራ እየጋገረች እናቴ በልጅነቴ ነው የሞተችው. 😭😭😭😭😭😭
@user-ir2sh6hg5m
@user-ir2sh6hg5m 7 лет назад
akiya akiya አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@leylamohammad416
@leylamohammad416 7 лет назад
ፀሐይ ንጉሴ Tshay Nigusey
@allzz5400
@allzz5400 7 лет назад
akiya akiya ayizosh yen konjooo
@nessanessa4066
@nessanessa4066 7 лет назад
akiya akiya is
@faisalalhabsi115
@faisalalhabsi115 5 лет назад
አብሺሪ ሆቢ
@netsanetfikadu2087
@netsanetfikadu2087 4 года назад
እናቴን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል እረዝም እድሜና ጤና ለናቴ።
@tsionmamare2821
@tsionmamare2821 3 года назад
🙏🙏🙏
@maryamabdoabdo1781
@maryamabdoabdo1781 3 года назад
ወረኛ
@azmaramered9306
@azmaramered9306 3 года назад
amen
@geftiabader1001
@geftiabader1001 2 года назад
.
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 года назад
@@maryamabdoabdo1781 ምን ማለት ነዉ
@sosnatesfay6299
@sosnatesfay6299 4 года назад
ሰላም በጣም ደስ ይላል ይሄ ፊልም በሁላችን ሂወት ውስጥ አስተዋፅዖ አለው ይሄ ፊልም በሂወታችሁ ውስጥ ሚና ካለው Likeአድርጉ
@sikoosil9539
@sikoosil9539 Год назад
تووتاهن
@alemayehuferenji5312
@alemayehuferenji5312 9 месяцев назад
You your your own country is not
@eldddayele-fg1cz
@eldddayele-fg1cz 9 месяцев назад
ለሁላችንም ተማሪዎች እንደሷ አይነት ትግስት ይስጠን
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 года назад
ከፊልሙ ይልቅ የኮሜንቶች ህይወት ያሳዝናል. አይዞን
@yerowako8507
@yerowako8507 2 года назад
Kkkkkk
@user-oh4mv8ho4l
@user-oh4mv8ho4l 2 года назад
ף¹.פפ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 11 месяцев назад
​@@yerowako8507ምን ያሰቃል
@ShimeTech-em2eb
@ShimeTech-em2eb 6 дней назад
ይሄን ፊልም ባየው ባየው አልጠግብም እንደኔ የምዎደው በላይክ ይግለፅ
@sekinatube
@sekinatube 3 года назад
ባየዉ ባየዉ የማልሰለቸዉ ፊልም እናት እኮ ህይወት ናት እረጅም እድሜ ለሁሉም እናቶች የኔም እናት ብዙ ዋጋ ከፍላ ነዉ ያሳደገችኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ 😥😥💔❤
@user-jo6vq2io1o
@user-jo6vq2io1o 3 года назад
ደምሪኝ እህት ሰኪና
@user-oy1wq6lk3w
@user-oy1wq6lk3w 2 года назад
ትክክል እህቴ በጣም የኔም እናት በጣምበጣም ግን አለፈ አልሃምዱሊላህ ሁሉም ያልፋል ክብር ለሁሉም እናቶቻቺን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@twahebrahim5563
@twahebrahim5563 Год назад
ግንኮየሀፉልምነዉ
@sentayewabebe
@sentayewabebe Год назад
​@@twahebrahim5563 🎉😂😢😮😢
@user-bx8ht5ju2g
@user-bx8ht5ju2g 4 года назад
ድህነት ከሰዉ በታች ቢያድርግም ትልቅ የህይወት ትምህርት ነዉ በጣም አሪፍ ፊልም ታይቶ የማይሰለች ነዉ
@mariamhesham6197
@mariamhesham6197 4 года назад
በትክክል እህት
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 лет назад
ሁል ጊዜ ባየው የማልስለቸው ፍልም ብዙ ትምህርት አለው ኡፍፍፍ ውስጤ ይርበሻል እውነተኛ ታርክ ነው ባልሳሳት
@efeabekele3966
@efeabekele3966 3 года назад
4 አመት በኋላ ዛሬም አማረኝ ይህ ፊልም 🤸‍♀️😂
@user-lq9ro6xy6z
@user-lq9ro6xy6z 3 года назад
ነይ አቺ 5 ተኛ ዙር ሥታይ እኔ በ ሀለተኛ ዙር እያየሁት ነዉ
@user-or3vq1rv8r
@user-or3vq1rv8r 3 года назад
@@user-lq9ro6xy6z እረ እኔም ሥንተ እዳየሁት አላቅም ብቻ ዛሬም እያየሁ ነዉ
@user-lq9ro6xy6z
@user-lq9ro6xy6z 3 года назад
@@user-or3vq1rv8r 😂😂😂😂😂
@M2Meriem
@M2Meriem 2 года назад
Ofcourse
@dubaidubai6063
@dubaidubai6063 2 года назад
@@user-lq9ro6xy6z < a,
@user-kp1fy4jh5o
@user-kp1fy4jh5o 7 лет назад
ይህ ፌልም ሳየው 10 ኛ ግዜ ነው የ ሰላም እናት ሆና የሰራችው ልክ እንደናቴ ናት ሰላም ደግም እንደኔ ናት አሁን ይመስገን ጌታ እኔም አለፈልኝ እናቴን ከሰው ፊት አወጣሁ
@getayeabye4923
@getayeabye4923 6 лет назад
Menbere Konjo ያልፋል በጣም ነዉ ያለቀስኩት እኔ መጀመሪያ ሳየዉ አሁን ለሶስተና ግዜ ነዉ
@Sara-fq7ct
@Sara-fq7ct 6 лет назад
Menbere Konjo ውነትሽ..ነው..ሀብብቲ
@amexdagnew9767
@amexdagnew9767 5 лет назад
Menbere Konjo bbb
@gopijonal326
@gopijonal326 5 лет назад
Menbere Konjo ikjubygfchtsepomn
@bisrat3464
@bisrat3464 5 лет назад
እንኳን ደስስስ አለሽ ተመስገን ፍጣሪ
@saaudiarabiyaaa1460
@saaudiarabiyaaa1460 8 лет назад
ወይ እናት ትኑር እሥከዘላለም😭😭😭😭
@etpia3736
@etpia3736 3 года назад
አሚንንንን
@yoditehaile5152
@yoditehaile5152 3 года назад
@@etpia3736 👍
@madela5385
@madela5385 2 года назад
እናት ሁሌም ትኑር
@abebaadonia6719
@abebaadonia6719 2 года назад
hi Bucky y to t unNo in@@madela5385 n blind not b l
@mesietio3322
@mesietio3322 2 года назад
ወይእናትትኑር እሥከዘላለም😭😭😭😭
@fitaletilahun8691
@fitaletilahun8691 3 года назад
እፍፍፍፍፍ በጣም የማያሰለቅስ ፊልም አይ እናት እናት ሺ አመት ትኑሩ
@user-xw9un8ss7l
@user-xw9un8ss7l 2 года назад
አሚን ኩፉ አይከት
@bahriyaakmel5869
@bahriyaakmel5869 Год назад
Dhugaa jette ❤❤❤❤🎉😢😢😢 haatii waan hundaatii
@tsehaytarekegn6507
@tsehaytarekegn6507 Год назад
የናቴ ታሪክ ነው እንዲ ለሚለፋ እናቶች አንተ አምላክ ተመልከታቸው ሣያልፍላቸው በሞት አትቅጣቸው የኔ አአሁን ላይ ከኔ አልፎ ለሠው በተረፍኩበት ጊዜ ክፉ ሞት ነጠቀኝ
@user-we3ui7mh7v
@user-we3ui7mh7v 10 месяцев назад
ባየው ባየው የማይሠለቸኝ ፊልም ይሄ ነው በማርያም እስቲ ቁጥር ሁለት ስሩለት አረ በእናታቹ ምርጥ ፊልም ለዛ ያለው ክብር ለእናቶቻችን
@SelamWorkie-of5vx
@SelamWorkie-of5vx 8 месяцев назад
ምን አለ ዘረኝነት በጠፋ አንደዜህ በደሰታ በናይ አናት ዘላለም ትኖረ😢😢😢😢😢
@user-ec4nq4gk4g
@user-ec4nq4gk4g 5 лет назад
በጣም ደስሚል የሚያስለቅስ ነው እናቶቻችን በደስታ ይኑሩልን ሰብሊ እና ቃል እዚህ ላይ መሸለም ነበረባችሁ
@M2Meriem
@M2Meriem 2 года назад
Yes
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 года назад
ባየው ባየውውውውውው ያልሰለቸኝ ፊልም ሁላችሁም ይመቻቹ ♥♥♥♥♥
@guedigebrewahid2853
@guedigebrewahid2853 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@yty7791
@yty7791 4 года назад
እውነቱን ለመናገርቃላቶችያጥሩኛል ልላቹእምችለው 100/100ተሰርቷል።
@emainleseim7362
@emainleseim7362 8 лет назад
ተጅምሩ እስከአጨራረሱ በጣም የእውነት እያለቀስኩ ነው ያየሁት እናቶቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን ሰላምየ በጣም ነው የማደንቅሽ በጣም ያምራል
@yerosan5532
@yerosan5532 7 лет назад
Emain Leseim beza
@yerosan5532
@yerosan5532 7 лет назад
Emain Leseim salam
@naanneetyoutube4013
@naanneetyoutube4013 4 года назад
Betam dessimil film newu dagagime bayawu ayiselechignim
@user-dw9wy7ci2b
@user-dw9wy7ci2b 4 года назад
ሰላምየ ስወዲሽ
@user-ru9gr3dz6r
@user-ru9gr3dz6r 8 месяцев назад
የኔ እናት ሳላሳልፍልሽ እዳትሞችብኝ የሰው ፊት ገርፎሻል እርቦሻል ለኔ ስትይ ዝቅ ብለሻል😢
@user-zq7pf7ld8x
@user-zq7pf7ld8x 3 года назад
እማ ለዘላለም ትኑር እማ ላች ቃላት ያንሰኛል ብቻ እናቶቻችን ለዘላለም ይኑሩ 😭😭😭😭😭
@user-ch1cq6do1u
@user-ch1cq6do1u 6 лет назад
የቆዬ ነው ከ11 ግዜ በላይ አይቼዋለሁ ምርጥ ፊልም ነው ያላያችሁት እዩት ቃል ውስጤ ነህ
@user-px8ym1wb4l
@user-px8ym1wb4l Год назад
🎉🎉🎉🎉
@tg.kefelw
@tg.kefelw 4 месяца назад
እኔም❤
@user-mq8zf7mh6u
@user-mq8zf7mh6u 8 лет назад
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ሰላምዬ እወድሻለው አዝናኝ እና አስተማሪ ማንነትን ማወቅ ማንንም ከመከተል ያድናል ።
@martamarta1614
@martamarta1614 3 года назад
እኔም በሰዉ ቤት 10ዓመት ነበ ኩኝ ለጅቱ እንደዚች እንዴ ሜላት ነበረች እግዚአብሔር ረዳኝ ከስዉ ቤት ዎጥቼ ወደ ሰዉ ቤት አራባ አገር ተሰደኩኝ እግዚአብሔር አንድ ቀን እግዚአብሔር የራሴ ይሆን ቤት ሰቶኛል በትሰበጋ በደስታ እኖራለሁ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልኝ እግዚአብሔር በሰላም ከውጭ ያልችትን በሰላም ዎደ አግራችሁ ያብቃች እግዚአብሔር ፍቃድ
@user-kj2tm9on8l
@user-kj2tm9on8l 6 лет назад
የህ ፊልም ሳየው 8 ጊዜ ነው ቃል በጣም ደስ አልከኝ ሁሌም ቢሆን እንደዚህ ወደድ ቃል ይመችህ
@geni581
@geni581 2 года назад
በጣም ነው ደስ የሚለው ምርጥ ፊልም ደጋግሜ ባየው ባየው የማይሰለቸኝ እናት እኮ ልዩ ናት💓
@youok1771
@youok1771 2 года назад
እናት ዘላለም ትኑር መቼም ክፉ አይካት 😢😭😭😭
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 11 месяцев назад
አሜንንንንንንንን😭😭😭😭🙏🙏🙏
@healthfood6717
@healthfood6717 5 лет назад
I am eritrean but i really love ethopian film i love you guys
@Annahmaria
@Annahmaria 2 года назад
I dont understand the language buh this movie makes me cry alot love from Ugandan 🇺🇬 ❤❤❤❤❤
@user-ec4nq4gk4g
@user-ec4nq4gk4g 5 лет назад
ሀኒቾ ፀባየ ሰናይ ከነ ወንድምሽ ደስ ስትሉ ለድሀ ያዘነ ሁሉ እሱ ይዘንለት ድሀ ለዘላለም ይኑር ድህነት አላልኩም ድሀን ነው
@user-id1so8jc5h
@user-id1so8jc5h 4 года назад
ትክክል
@user-ef2px5jv6k
@user-ef2px5jv6k 7 лет назад
ዋውውውውውውው መጀመሪያ በእባ ስታጠብ መጨርሽው ያምራል ስብልየ ቃል እንተ ልብ ያለው ይድለን
@spinkhan801
@spinkhan801 7 лет назад
የሞጣዋ ማኛ የኔ ፍቅርkk እውድሀለው u
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o 3 года назад
ይምራል ፊለማቸሰብሊ አይክፊሻ
@kedinmerati4452
@kedinmerati4452 7 лет назад
ወይኔ ይሄ ድህነት በጣም ያሳዝናል ምን ብዬ እንደምገልጽ እውነት አላውቅም ግን ፈጣሪ የወደቁትን ያነሳል መጨረሻው በጣም ደስ ይላል ዋውውውው እናመሰግናለን
@user-wi7ui7rn9v
@user-wi7ui7rn9v 7 лет назад
Kedin Merati
@fffgxccvv8049
@fffgxccvv8049 7 лет назад
Kedin Merati
@AaaBbb-ki8wp
@AaaBbb-ki8wp 7 лет назад
Kedin Merati
@AaaBbb-ki8wp
@AaaBbb-ki8wp 7 лет назад
Kedin Merati
@fatimasaid2080
@fatimasaid2080 6 лет назад
Kedin Merati ወይኔ መጨረሻውን እረዘም ብታደርጉት ምን አለ ከናቶጋ ተገናኝተው ተጋብተው .ጥሩ ኑሮ እየኖሩ ምናምን
@dinatube6757
@dinatube6757 2 года назад
በተደጋጋሚ ያየሁት የሰላም ተስፋዬ ምርጥ ፊልም የምር ደስ ይላል
@itech6939
@itech6939 6 лет назад
የእኔ እና እናቴ ታሪክ ስለተስራ ከልብ አመስግናለው በጣም ደስ ብሎኛል
@senaytkefeleneg7410
@senaytkefeleneg7410 7 лет назад
ሰላምዬ የኔ ማር ይህን movie አይቼም አልጠግበው ማር መቼ ይሆን ለድሀ ቀን የሚወጣው እኛም እኮ በስደት ያልነው እንደ አለቀ እቃ ስንጒለል ነው ምንኖረው አይይይይ ፈጣሪ አንተው አስበን .
@fffgxccvv8049
@fffgxccvv8049 7 лет назад
Senayt Kefeleneg z
@aimanjan2461
@aimanjan2461 7 лет назад
Senayt Kefeleneg
@aimanjan2461
@aimanjan2461 7 лет назад
Senayt Kefeleneg
@aimanjan2461
@aimanjan2461 7 лет назад
ji
@aimanjan2461
@aimanjan2461 7 лет назад
jjj
@user-ec7wj7ky4s
@user-ec7wj7ky4s 8 лет назад
ክብሪት(መኮነን ላእከ) በጣም ነው የተመቸኝ ሠላም ተስፋይ ከሁሉም ስራዎችሽ ለኔ "ህይወት በደረጃ" አንደኛ ነው ሥራዎችሽ ያምራሉ ምርጥ የሆንሽ ልጅ ለሶስተኛ ጊዜ ነው የማየው ገና ደጋግሜ አየዋለሁ አይሰለቸኝም
@user-lc6uo2sz1e
@user-lc6uo2sz1e 8 лет назад
እኔም
@enateyeyesus9112
@enateyeyesus9112 7 лет назад
+ሀኒ ያያቷ ልጅ ttuuioookhrr
@faizaniqbal1979
@faizaniqbal1979 7 лет назад
ɷɷ I Havee Watcheddd Thiss Moviee Leakeddd Version Hereee : - t.co/NdLgwVlw7a
@Sam-rp8ty
@Sam-rp8ty 7 лет назад
በጣም ያምራል
@SamSam-nc4bt
@SamSam-nc4bt 7 лет назад
Selamya Yene Marr Endat Endemwedesh
@user-vl7ch2fu5l
@user-vl7ch2fu5l 3 года назад
😭😭እናት ምንም ቃላትኣይገልፃትም😘😘😘 ልጆችሽ ለማሳደግ የማትገቢዉ ድር የለም ነፍ ኣመት ኑሪልኝ እወድሻለዉ እማ AMen Amen AMen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😘😘😘😘😘😘😘
@tube4784
@tube4784 10 месяцев назад
ከፍቅርኛዬ ጋር ስጣላ የትምህርት ቤት አፍቃሩዬ ትዝ እያለኝ ወደዙህ ፊልም ዘወትር ይመራኛል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ababaababa1817
@ababaababa1817 8 лет назад
ዋው በጣም ሐሪፍ ፊልም ነው በእባ ፊቴ እየታጠበ ነው ያየውት ምን ያክል እናት ለልጃ ያላት ፍቅር ቀጥልበት እናመሰግና ለን
@user-rw8fd6mk3r
@user-rw8fd6mk3r 8 лет назад
በጣም ሀሪፍ ትምህርትበተለይ ሃብቱን ስልጣኑን ...መከታ አድርገው የሰውን ልጂ ዝቅ ለሚያደርጉ ሰወች
@saw430
@saw430 10 месяцев назад
ድህነቴን ወደድኩት😢ድሀቤት ፍቅር አለ❤ሰላምዮ❤
@fireyotasgidom3169
@fireyotasgidom3169 4 года назад
በጣም የምወደው ፊልም የኔ ህይወት ታሪክ ነው በትንሹ ይገልፀዋል ግን ለምን እደዚህ አይት ስራ አትሰሩም ለመጀመርያ ጌዜ ሳየው በጣም ነው የለቀስኩት
@user-of2sq7sf4y
@user-of2sq7sf4y 7 лет назад
በጣም አሪፍ እና የወደድኩት ፊልም የሰላም እናት ሁና የሰራችው እናቴን ትመስለኛለች
@fatimaethiopia641
@fatimaethiopia641 7 лет назад
ሊዲያ የተዋህዶ ልጅ የክርስቶስ ፍቅር ልዩ ነው
@user-vq3tw8dw4z
@user-vq3tw8dw4z 7 лет назад
ሊዲያ የተዋህዶ ልጅ የክርስቶስ ፍቅር ልዩ ነው
@ahasdddgfdtfff4504
@ahasdddgfdtfff4504 7 лет назад
ezbre
@mekonentewelde3085
@mekonentewelde3085 7 лет назад
ሊዲያ የተዋህዶ ልጅ የክርስቶስ ፍቅር ልዩ ነው
@ywgeheluywgehelu1099
@ywgeheluywgehelu1099 7 лет назад
ሊዲያ የተዋህዶ ልጅ የክርስቶስ ፍቅር ልዩ ነው
@fb7470
@fb7470 8 лет назад
oh ማሚ ምናለ በህይወት ኑረሽልኝ ፍቅርሽን ለደቂቃ ......😭😭 አልቻልኩም ማሚ ሁሌም በውስጤ ነሽ
@yalambilj2640
@yalambilj2640 6 лет назад
ልክ እንደ እኔ ነሽ እማዬ ነብስሽን በገነት ያኑራት ለአንቺም እናት
@adrees5202
@adrees5202 4 года назад
አይዛቺሁዉደቸ
@fj3858
@fj3858 4 года назад
@@yalambilj2640 ኣይዞሽ ማሬ
@rahel2834
@rahel2834 Год назад
ከወደድካቸው ፊልም አንዱ ነው በጣም ልብ የሚነካ ደጋግሜ ባየው የማይሰለችን ፊልም💔😒
@hcchhcjcugvjvj4380
@hcchhcjcugvjvj4380 6 лет назад
ሰላምየ ስወድሽኮ እምትሰርው ፊልም ሁሉ ደስ ስል ኣድስ ፊልም እስክትሰር እጠብቃለው
@hevenaragie4233
@hevenaragie4233 6 лет назад
ሰላምየ በእውነት ምርጥ ልጅ ነሽ ደስ የሚል ፊልም ነው የሰላም እናት ሆነሽ የሰራሽው እናቴን አስታወሽኝ በጣም አሪፍ ነው
@sweet.b-k6697
@sweet.b-k6697 8 лет назад
እስከዛሬ ይህን የመሰለ ፊልም ሳላይ። ውይ እንዴት ደስ የሚል ምርጥ ፍቅር የሆነ ፊልም ነው
@user-or6iw9gs7q
@user-or6iw9gs7q 6 месяцев назад
ይንን ፊልም እወደዋሉ ፊልም የገሀዱን አለምነፀብራቅነው ❤❤❤❤ እያንዳንዳችን የህይወታችን ወጣውረድ ንያሳያል
@user-do7gy1fu6z
@user-do7gy1fu6z 6 лет назад
ወይኔ ክቤት ስወጡ በጣም ነው ያለቀስኩት ኣንድ ኣንድ ሃፍታሞች እኮ ድሃ ሰው ኣይመስላቸዉም ሁሉም ያልፈል በእግዚኣብሄር ሃይል ሰላምየ እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ማር እውዲሽ ኣለውውውውውው
@RabiyaEndris-zm3yk
@RabiyaEndris-zm3yk Год назад
እማዬ የኔ ህይወት😭የኔም እናት ብዙ ተሰቃይታ ነዉ ያሳደገችኝ🥺
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 11 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭
@mm-jl1hy
@mm-jl1hy 6 лет назад
ይእውነት ደስስ የሚል በድጋሜ አየሁት ህይውት በደረጃ😍😍😍😍
@blenemkrer3704
@blenemkrer3704 7 лет назад
ያልፍል የማያልፍ ቀን የለም እኔም ለፍታ ጥራ ግራ የሰው ፊት አይታ ያሳደገችኝን እናቴን ለመርዳት ትምህርት ትቼ ካገሪ ከወጣው 6 አመት ሙላኝ ያልፍል እያልኩ ስደት ክፎ ይህው እዜው አለው
@hanadehaftu2535
@hanadehaftu2535 6 лет назад
Blene Mkrer me to 😭😭😭😭
@eyamkisbealem4180
@eyamkisbealem4180 5 лет назад
hanade haftu ayezosh eheti aned ken yalif yehonali enim 10 kefil techewu metechealew gen yalif yehonali bey tesifa aderigalew ena ayezoshe enim eniache einate lifita new yasidgechega yesani bedri limlise besew ageri eiynruku new belenibet eimebet tetabekin lehulachen sedotogache Amen amen amen
@edenmulat1493
@edenmulat1493 5 лет назад
selamey sewodesh
@JhoneTheapostle
@JhoneTheapostle 3 года назад
አሁንስ የት ነሽ እህቴ ይህን ኮመንት ከፃፍሺው ከ 3 አመት ቡኋላ የት ነሽ
@seadinew2424
@seadinew2424 5 лет назад
ኧረ አሁንስ ወደየት እየሄድኩኝ ነው ያየሁትን ፊልም እያየሁ ሁሌም ማልቀስ ኧረ መላበሉኝ ምን ይሻለኛል
@user-bo8zk3hs1j
@user-bo8zk3hs1j 8 лет назад
በጣም አሪፍና አስተማሪ ፊልም ነው እናት እኮ♥ በቃ ምንም ቃል የማይገልፃት ልዩ ፍጡር ናት በጣም እናመሰግናለን በርቱልን
@alldarksides
@alldarksides 8 месяцев назад
Enat sayhon set
@birhantadess8630
@birhantadess8630 8 лет назад
wowwwwwwwwwwwww ሲያምር ወይኔ ጉዴ በፊልሙ ተመስጫ ሲጠሩኝ ባልሰማ ዝም አልኳቸው በቃ ከስራ መባረሬ ነው.ተጠያቂዋ ሰላምዬ ነች
@bestebeste448
@bestebeste448 4 года назад
ክክክክክ
@semiratube2708
@semiratube2708 3 года назад
ክክክክኮ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 8 месяцев назад
በጣም የሚገርም በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ ፊልም በእናተ ግዜ ቀረ የኔ ዉዶች በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት የመጨረሻዉ ግን የደሥታ እንባ ነዉ ሰዉ የጣለዉን እግዚአብሔር ያነሳል❤❤❤❤
@user-vw3ef2ft9d
@user-vw3ef2ft9d 5 лет назад
የኔን ህይወት አሳታወሰኝ😢😢😢
@workneshnigatie9586
@workneshnigatie9586 7 лет назад
በጣም ደስ የሚልና የተመቸኝ ፊልም ቢሆን ይህ ነው ቀጣሉበት ♥♥♥♥ስላምየ የኔ ውዱ በርች
@user-ws6vo5ze7p
@user-ws6vo5ze7p 3 года назад
😭😭😭🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️👍👍👍👍👍👍👍
@susubintmohammed7048
@susubintmohammed7048 7 лет назад
በጣም ቆይቷል ካየሁት ግን ደግሜ ተመለከትኩት ቃል በእውነት እንዳንተ አይነት ባል ይስጠኝ አድናቂህ ነኝ
@user-wi7ui7rn9v
@user-wi7ui7rn9v 7 лет назад
Saedah Mohamad
@getayeabye4923
@getayeabye4923 6 лет назад
Saedah Mohamad እኔም ደግሜ እያየሁት ነዉ
@zizmohammed3271
@zizmohammed3271 6 лет назад
susu binte mohammed ameñññ
@emran4236
@emran4236 4 года назад
እኔም ዉሏ
@user-rp3mi3kh8r
@user-rp3mi3kh8r Год назад
የኔህይወት የኔ ባረሀገር መሆኑ ብቻ የሚለየው ስለሁሉም ነገርእግዚያብሄር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
@gfgf3771
@gfgf3771 4 года назад
ለ አራተኛ ጊዜ ሳየው በጣም የሚያሳዝን እባየን የጨረስኩበት ፊልም
@user-qw9fr8kq3r
@user-qw9fr8kq3r 4 года назад
ኧረ እኔ ቁጥር የለውም ሁሌም ባየው ባየው አልጠግበውም
@seadaayalo1153
@seadaayalo1153 7 лет назад
በእውነት በጣም ልዩ ነው መገፍት ለቦጎ ነው ቃል እና ሰብሊ በጣም ተመቻችሁኝ
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 7 лет назад
ፓርት ሁለት ሁኖ ይሄ ፍልም ቢቀጥል ሀሪፍ ነበረ
@ganatadonia5707
@ganatadonia5707 7 лет назад
Dhhdh fitness
@ganatadonia5707
@ganatadonia5707 7 лет назад
gure WhatsApp
@ganatadonia5707
@ganatadonia5707 7 лет назад
sawnat you have
@zinetmohammed1803
@zinetmohammed1803 5 лет назад
Mulu film new alew
@zinetmohammed1803
@zinetmohammed1803 5 лет назад
Hywet bedereja ye filmu ርእስ new
@samiraaaa-ew4hz
@samiraaaa-ew4hz 9 месяцев назад
እኔእኮ ፋልም መሁኑን እያየሁ የማለቅሠዉ ነገር እህህ
@abebaasres7526
@abebaasres7526 4 года назад
እናት ትኑር ለዘላለም 💘💘💘💘❤❤❤😘😘😘
@daamphone5491
@daamphone5491 8 лет назад
በጣም በጣም ደሰ የሚል አስታማሪ ቃል ያጥርኝል በርቱውድድድድድድድ
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 10 месяцев назад
ያሳዝናል እናት ሺአመት ትኑር ገታገሱት ያልፋል ሁሉም ምነዉ እናቴ ኑረሽልኝ በነበር ❤❤❤
@eyuflkirhabesh6339
@eyuflkirhabesh6339 6 лет назад
ይህንን ፌልም አይቼም አልጠግበውም 3 ግዜ አየሁትኝ ስላምዬ የኔ ቆንጀ እወድሽ አለሁ ያንን ሁሉ ሲቃይ አለፍሽው ዎናው ትግስት ነው ትግስት ካለ ሁሉም ይታለፋል መጨረሻው በጣም ያምራል ከቃል ጋር በመሆንሽ
@rahmatali5262
@rahmatali5262 4 года назад
ይኸንን ፊልም ስንቴ ታየው ጋሽ መኬ እና ሰላምየ አቤት ስወዳችሁ ካሽ ሙኬ እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-fc3tm5ui5s
@user-fc3tm5ui5s 7 лет назад
ምርጥ ፊልም ስለሆነ ከረጅም ጊዜ በኋላ ደገምኩት
@user-wg9em8ic3z
@user-wg9em8ic3z 5 лет назад
Look marr
@shskfbnr6844
@shskfbnr6844 5 лет назад
እኔም እንደዛ ነኝ
@miskuethiopiawit3055
@miskuethiopiawit3055 4 года назад
Enem degemkut
@user-mw3he2is8m
@user-mw3he2is8m 3 года назад
እኔ ዛሬ በእንባ ጨረስኩት😢
@dgjjhhjj9054
@dgjjhhjj9054 7 лет назад
የኔ እናትም እንደሰላም እናት ነች አመሰግናለሁ ከፊልሙ ትግስት ተምሬያለሁ
@mohamadzawahre9655
@mohamadzawahre9655 2 года назад
በጣም ብዙ ጊዜ ደጋግሜ አይቼዎለው ግን ሁሌም እያለቀስኩ ነው የማየው በጣም ነውየሜደንቀኝ እናት መሆን ከባድ ነው
@jshshs.abebakassahshshsabs8906
ዋው ደስ ይላል ግን ሀብታም እዳለ ሁሉ ደሀ መኖሩ ጥሩ ትንህርት ነው ለእናቶቻችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን
@user-ud6ds8ql9i
@user-ud6ds8ql9i 7 лет назад
ስላምዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ ድህ እደዚህ ነው ሀብታም ደግሞ የጭቅላት ድሀነው
@ta2amima2tamima65
@ta2amima2tamima65 7 лет назад
እታገኝ በሻህ restarts
@hzhhdh2174
@hzhhdh2174 6 лет назад
እታገኝ በሻህ 2
@fatimaethopia1713
@fatimaethopia1713 5 лет назад
Replies
@hwahmohamed9436
@hwahmohamed9436 7 лет назад
ሠላምየሥወድሸ ሥላንች ለማውራት ቃላት ያጥረኛል አንች ያለሽበት ፊልሞችማየት በጣም ያሥደሥተኛል ይመችሽቆንጆውድድድድ።
@pkp8919
@pkp8919 6 лет назад
Hwah Mohamed ደሰይላልላይክእፈልነገላለሁ
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f Год назад
ህይወት በደረጃ ፊሊም በናንተ ቀረ 😢😢ለስተኛ ግዜ ሳየው❤❤😊
@user-iq5bi7vl6x
@user-iq5bi7vl6x 4 года назад
እደኔ ይህን ፌልም እይአየ ይአለቀሰ እስኪ በላይክ ልይአቹ
@zemueismmed7865
@zemueismmed7865 2 года назад
እኔምአልቅሻለሁይለያልከፊልሞቺሁሉ
@HanaDagne-qc6dl
@HanaDagne-qc6dl 4 месяца назад
Aw😢😢😢😢
@abdihabesha4382
@abdihabesha4382 3 года назад
ኡፍ ትክክል ህይወት ባደራጃ ነው ሳልሳላቻኝ ደጋግሜ እያያውት ነው ባ2013/2021 !!
@Betemaetentmedia1
@Betemaetentmedia1 2 года назад
እናቴ እስከ ዘላለም ኑሪ የኔ እናት
@khalidjimmaa8337
@khalidjimmaa8337 4 года назад
ደስ ያለኝ ነገር ቢኖር ልጁ አባት እንዴሌላትና ከነድህነቷ ሲወዳት ዉይ ወንዶች ምናለ ፍቅር እንደት እንደሁ ብትማሩ ከፊልም
@user-pk2fb7yl5p
@user-pk2fb7yl5p 4 года назад
ዬሄ ፊልም ከተለቀቀ ጊዜ ጀምሮ ባገኘሁት አጋጣሚ ባየው ባየው ማልጠግበው 😢😢
@naeemanaeema8407
@naeemanaeema8407 4 года назад
ውይ ሰላሜ ዉስጤ ነሽ አቺ ኖረሽበትማ ማያምር የለም
@zobida222zubydaabdalh3
@zobida222zubydaabdalh3 7 лет назад
ወላሂ በጣም አስለቀሰኝ ግን በጣም ደስ ይላል ደሞ መጨረሻው እናም ቃል ፈጣሪ ይጨምርልህ። ብዙ ተማርኩ በት!!!!!!!!!
@temirmohamad1942
@temirmohamad1942 7 лет назад
Zobida222 Zubyda abdalh ለ
@menursiraj1332
@menursiraj1332 4 года назад
Zobida222 Zubyda abdal
@yosephbekele3285
@yosephbekele3285 4 года назад
@ sodremovles sodremovles sodremovles
@WerkZmy
@WerkZmy 9 месяцев назад
እድሜዬን ሙሉ ባየው የማይሠለቸኝ ፊልም እናት ማለት መሥዋእት ከፋይ ኡፍፍፍፍፍፍ ለእናት ምን ቢከፈላት ይበቃታል
@muluweshyenealem3145
@muluweshyenealem3145 4 года назад
ይህን ፍልም ደስ ይለኛል የእኔን እና የእናቴን ኖሮ ይገልጣል አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን
@gjjhhhh9348
@gjjhhhh9348 7 лет назад
ሠላምዬ የበለጠ የወደድኩሽ እዚ ባሣየሺው ብቃትሽ ነው!!
@massikanj7927
@massikanj7927 7 лет назад
ሠላምዬ በጣም ያምራል ይኤየቡዙአንታሪክነውዋው
@sarakassa1581
@sarakassa1581 8 лет назад
በጣም ደስ ይላል ህይወት ፈተና ነች ህይወት ፈተና ነች እውነቱን ልቀበል ሁልግዜ ደስታ በምድር አይገኝ አንዱ ሲያለቅስባት ሌላው ሲደሰትባት መጨረሻ ግን አንድ የሚያደርገን ሞት ነው ሀብታሙም ድሀውም አፈር ቀማሽ ነው ስለዚህ በገንዘብ የሚመካ እራሱ የአእምሮ ድሀነው በጣም አስተማሪና አሳዛኝ ታሪክ ነው
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 11 месяцев назад
ልክነሸ
@MisrakReta-di9qn
@MisrakReta-di9qn Год назад
እናት ለዘላለም ትኑር
@b.rb.r9893
@b.rb.r9893 3 года назад
ሁሉ ግዜ ባየዉ ባየዉ የማይሰለቸን ፊልም ሰላምየ ስወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ቆንጆ
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 7 лет назад
ሰላምየ ሰላምሽ ይብዛ ግን እነዚህ ልጆቹ እሰከ እናቲቱ ሲያስጠሉ ቃል የኔ ቆንጆ ደስ ሲል እስከዛሬ በሰለማየቴ ዎጭቶኛን በእውነት
@mirymtedros2603
@mirymtedros2603 3 года назад
ፊልሙን የምር አደረግሽዉ እንዴ
@marel2603
@marel2603 2 года назад
@@mirymtedros2603 eko demo Jerry des tlalech
Далее
Fikr Beylugnta - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:33:09
How the hell is this done#joker #shorts
00:14
Просмотров 2 млн
ПРЕДСКАЗАТЕЛЬ БУДУЮЩЕГО
1:00
SIUUUU!
0:15
Просмотров 1,5 млн