Тёмный

#Hiyaw_Mesker_Part_2 

GMM TV Ethiopia
Подписаться 51 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

Pastor Tesfaye Gebere I Tasew I Ethiopian Church I Testimony
GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: / gmmtvinternational
Twitter: / gmmtvinternational
Instagram: / gmmtvinternational

Развлечения

Опубликовано:

 

2 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 43   
@bereshebere6036
@bereshebere6036 2 года назад
የሚገርም ምስክርነት ነው ጌታ ይባረክ ሁለታችሁም ተባረኩ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 года назад
ዋው ደስ የሚል ሰው! እንደው ግን በመንጌ ጊዜ በተለይ ጦር ሠራዊቱ ውስጥ የነበሩት ትዝታቸውን ሲያወሩ ለየት ያለ ስሜት ያሳድራል ። አይ ጊዜ ... የአገር ፍቅር የገነነበት ዘረኝነት የማይታወቅበት...
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 Год назад
እውነት ነው!!!
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 2 года назад
የሚገርም የሚያስደንቅ ምስክርነት ነው። እግዚአብሄር ይባርክህ ፓስተር ተስፋዬ (ጣሰው)። እውነት ነው የተናገርከው በጌታ ቤትም ሆነ በአለም ቢሆን ሰው በተሰማራህበት ሙያ ሁሉ ጠንክሮ ከልቡ ከሰራ ውጤታማ ይሆናል። ትልቅ ተሰጥኦ ተሰጥቶሀልና በጌታ ባለው ፀጋ በርታ።
@blen1468
@blen1468 2 года назад
People of God please like and comment for this great message
@voiceofmountzion2012
@voiceofmountzion2012 2 года назад
እንዴት የሚገርም ምስክርነት ነው። ጌታ እኮ ሰውን እንዴት እንደሚለውጥ እጅግ ይገርማል።
@geremewmengistu4451
@geremewmengistu4451 2 года назад
ohh Amazing Testimony God bless both of you
@romankebede6548
@romankebede6548 2 года назад
What a wonderfull Testimony!!!
@ትዳር
@ትዳር 2 года назад
ይገርማል የእግዚያብሄር እርዳታ ብዙ ነገር ነው ያሣለፈው
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 года назад
God bless you
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 2 года назад
Bless you
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 2 года назад
ጌታ ይባርክህ የተቀባ ንግግር
@elsazekaryas9081
@elsazekaryas9081 2 года назад
ተመችኝ ታዲያ እግዚአብሔር ረዳኝነው ሚባለው ሲል !! እግዚአብሔር ይባርክ 1)የትም ቦታ እግዚአብሔር ይከፍላል!! እውነት ተባርኪለው
@omg7745
@omg7745 2 года назад
Aemazing pastr
@gemebekele4387
@gemebekele4387 2 года назад
የምገርም ምስክርነት
@bezabeza42
@bezabeza42 2 года назад
Wow
@papidanielenjoy9983
@papidanielenjoy9983 2 года назад
ወይኔ ጠየቂ እንዴት አይነት ሰው ነው መሃል መግባት ሲወድ እረ አሶራው
@asarefechasmelash9111
@asarefechasmelash9111 2 года назад
ፖሮግሪማቹ ሁሊ እከታተላለዉ ጥሩ ነዉ ።የዛሪ ግን ስለ ወንጌል ምስክርነት ጀመሪቹ ስለ ኣቤት ደርግ ስታወሩ ጌታን እየሸሸፈናቹ ነዉ ኣስተካክሉት። ስለ ጨወታዉ ግን ይጦፍጣል ።ብጣፍጥም ወንጊል ኣይተካም
@Merkatosebategna
@Merkatosebategna 2 года назад
ጨርሰው
@mazawapp3878
@mazawapp3878 2 года назад
ቅዱስ ገብርኤል ቀጥቶ ያስተምርህ
@blen1468
@blen1468 2 года назад
This is the only right of God to punih and teach humans, Gabriel is angel and servant of the Almighty God, read what he says in Bible, do not write what you don't know
@user-jq2de7pv7j
@user-jq2de7pv7j 11 месяцев назад
Ydro arada
@derejetadesse3216
@derejetadesse3216 2 года назад
ሲናገር ሁላ አፍ ያስከፍታል
@amyjackson8185
@amyjackson8185 2 года назад
ውይ ውሽት ለገሰ አስፋው ዥኔራል ዋው እሱ ከሃምሳ አለቃ አላለፈም ብዙ ውሽት አታብዛ ደግምብፓስተር ነኝ ትላለህ
@sappurzegeey4302
@sappurzegeey4302 2 года назад
ስንት ስራ አለብን አሜሪካ ማን አሰቦ ያደምጣችሁል ይሄ የቀረ ነገር ተውት አረ
@deresemengistu8492
@deresemengistu8492 2 года назад
It's wonderful testimony, but the interviewer frequent interruption makes it .....
@sisaywelde2740
@sisaywelde2740 2 года назад
እንደ ፓስተር እና ወቶ አደር እኮ ኮሜዲ የለም😂😂😂😂😂
@curiositynetwork9401
@curiositynetwork9401 2 года назад
ተው እንጂ ፓስተር፡ ምነው 3ኛ ክፍለጦርን እንዲህ ቆለልክው?!! 3ኛ ክፍለጦር ዝነኛነቱ የመንግስቱ ክፍል ስለሆነ ነው እንጂ ለውጊያማ 18ኛ 19ኛ ና 21ኛ ማን ይወዳደራቸዋል?!! ኣላማው ለመንፈሳዊ ምስክርነት ቢሆንም ስላለፈውም ነገር እውነት መናገር ተገቢ ይመስለኛል።
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 2 года назад
የእርኩሳን በደበቂያ ሆኗል ፕሮቴስታንት፣አንድም እግዚያብሄርን ፈልጌ መጣሁ ያለ አላየሁም፣ሁሉም በሀጢያት ተጨማልቆ መደበቂያ ነው ያረገው፣
@retaangessa3676
@retaangessa3676 2 года назад
Jesus Christ come for the sin like you
@meseretkumela565
@meseretkumela565 2 года назад
you are not good interviewer ! please when you invite such person who have rich experience in life .learn how to ask and extract their testimony appropriately .
@wendadigafa7716
@wendadigafa7716 2 года назад
Ante demo adiso ye mengist kiteregna!!!!!
@keepthisbetweenus3731
@keepthisbetweenus3731 2 года назад
ኢንተርቪው አድራጊው ትንሽ ችግር አለበት ልበል? ችክ ያለ እና ፋይዳቢስ ጥያቄ ያበዛል:: በዛ ላይ ኢትዮጵያ አልነበረም እንዴ? ኮመን የሆነውን ነገር አሰልቺ በሆነ መንገድ ይጠይቀዋል: እሱንም ከሞቀ ትረካ መሀል እያቋርረጠ
@hhdgdhvdydyd8142
@hhdgdhvdydyd8142 2 года назад
ሁሉም ጤንጤዎች የደርግ ጦር ናቸው
@zoro-xm4gr
@zoro-xm4gr 2 года назад
Abet weshet Stabia ma gerfonal
@abdirahmanibrahim1867
@abdirahmanibrahim1867 2 года назад
Of course
@belaynehmichael1912
@belaynehmichael1912 2 года назад
He is a lier, how can you present him in your channel
@bekelemekonnen4630
@bekelemekonnen4630 2 года назад
ቅዱስ ገብርኤል ቀጥቶ ያስተምርህ ብዙ ውሽት አታብዛ ደግም ፓስተር ነኝ ትላለህ
@ermiyesketema299
@ermiyesketema299 3 месяца назад
ሁለቱም ሰክረው የሚያወሩ ነው የሚመስለው
@yonasaragaw359
@yonasaragaw359 2 года назад
እረ ጋዜጠኛ ተረጋጋ አላስወራ አልክ እኮ እባክህ አንዴ ከጠየክው እንስማው ጣልቃ እየገባህ አሰከርከን እኮ እረ ባክህ ባክህ
@getachew9491
@getachew9491 2 года назад
ኣየ !!! ሰውየው ሲዋሽ ሰው ይታዘበኛል ኣይልም ወይ ? ? ኣይን ኣውጣ ። 3ኛ ክ/ጦር 5 ጊዜ በላይ በሻቢያ ተደምስሶ በኣዲስ ምልምል እንደገና እንደተሰራ እዛው የነበሩ ሁሉ ይውቁታል ። እንተ ግን ሻቢያ 3ኛ ክ/ጦር ሲሰማ ሲሽስ እንደነበር ብለህ ማውራትህን ምን ያህል የወረድክ መሆንክን ያሳያል ። በልክስክስ ኑሮ እንደነበርክ ራስህን መንገርክን ግን ያስመሰግነሃል ።
@tolosaibsa2019
@tolosaibsa2019 2 года назад
ቀዳዳ
@amsaleworku139
@amsaleworku139 2 года назад
God bless you
Далее
Ручка из шланга, лайфхак
00:11
Просмотров 16 тыс.
Фу пронесло
0:14
Просмотров 3,8 млн