Тёмный

How to cook Ethiopian food tegabeno የተጋቢኖ አሰራር 

Adot አዶት tube
Подписаться 202 тыс.
Просмотров 407 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 618   
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 5 лет назад
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ቆያቹ ሁላችንንም ፈጣሪ ባለንበት ጥበቃውን ያብዛልን ሰብስክራይብ ያላረጋቹ ሰዎች ሰብስክራይብ በማድረግና አዳዲስ ቪዲዮዎችን ስሰራ ቶሎ እንዲደርሳቹ የደውል ምልክቱንም ተጫኑት ይህንን ቪዲዮ ከወደዳቹት ላይክ አስታየታቹን ምንም ብትጽፉልኝ በጣም ይጠቅመኛል ስለ ጊዜያቹ በጣም አመሰግናለው
@meazejackie9579
@meazejackie9579 5 лет назад
ማር እስቲ በቀይ እና በአልጫ አሰራር ምቺተ ብሽ አሳይን
@jemilanasir8255
@jemilanasir8255 5 лет назад
Machem yemarsewu tagebino sibal batem wudina liyu nager maslon inena guwadegnaye tadebiken hotel iden min litazez silan tegabino alnew kaze izo mato duk siyadrgi shiro 😄😃😃🙊🙆🙆🙆yesaknewu saki liyu naber liju gira gabtot min hunachu new bilo tanadede wuye lijenati☺😂
@ioananica9995
@ioananica9995 5 лет назад
ዎውው ሰላጣሽ በጣም ተመቸኝ thanks ሰርቼ እበላለሁ
@yemialemu9902
@yemialemu9902 5 лет назад
I love this channel! New subscriber ✌
@cookingfood1858
@cookingfood1858 5 лет назад
ሰላም ለሁላችም አዲስ የምግብ ቻናል ነው ሰብስክይብ አድርጉ
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ 5 лет назад
ለቤትሽ አድስ ነኝ እጅሽ ይባረክ ጥሎብኝ ባለሙያ ሴት እወዳለሁ በርችልኝ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ማር
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 лет назад
እኔምልክ እዳች ባለሞያሤት እወዳለሁ ጎበዝነሺ ።
@SamiSami-ms3su
@SamiSami-ms3su 5 лет назад
🤣🤣🤣🤣 ጥሎብህ/ሽ/
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 4 года назад
@@AaaBbb-tn8bo
@marletanoha4550
@marletanoha4550 5 лет назад
አንድ ላልክ ብቻ ነው የሚቻለው ከዚያ በላይ ቢቻል ሳልሰስት ነበር የማሽርሽ, ለማንኛውም ከአሰራርሽ -ማብራራት በቃ ዋው ነው,stay blessed
@mahederkebedekebede1529
@mahederkebedekebede1529 5 лет назад
ሁሌም አድናቂሽ ነኝ ዛሬ ግን ስጋው ከሽንኩርቱ ጋር ቢቁላላ የበለጠ አሪፍ ነው! እጅሽ ይባረክ
@enenegn5719
@enenegn5719 4 года назад
Kezas? Sgaw lay berberew lichemer?
@marylove8763
@marylove8763 5 лет назад
ዋዉ ሠረቸ አላዉቅም ይህን ምግብ ቆይ እሠራለሁ ሀገሬ ሥገባ ጎበዝ ነሽ
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 5 лет назад
አረ እዚህ ቤት ሞያ አለ እኛንም ጎራ በሉ እንብላ በሉን። ዋው ተባረኪ
@ዜድነኝየእናቴናፋቂ
ውይ ሽሮ እንዴት እንደናፈቀኝ በጣም ነው እምወደው እዚህ ለማግኝት ከባድ ነው አሁን ሳየው ይበልጥ ናፍቆት ጨመር
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 5 лет назад
መልክ ስጠን ሙያ ከዮቱብ ነው ዘድሮ ክክክክክክክክክ ባለሙያ ነሽ ተባረኪ!
@miteyemariyamnany8491
@miteyemariyamnany8491 5 лет назад
Kkkkk batikikil
@ራህማወሎየ
@ራህማወሎየ 5 лет назад
ተመቸሼኝ ልክ ነሽ እህት
@kedsttube4484
@kedsttube4484 5 лет назад
ክክክኮ
@makbelmakbel9735
@makbelmakbel9735 5 лет назад
ክክክክክክ እውነት ነው
@ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ
ክክክክ ወላሂ ሀገር ሲገባ ግራ ይጋባል
@hananyeallahbareya1467
@hananyeallahbareya1467 5 лет назад
ዋው ሽሮ አድናቂ ነኝ አሰራርሽ ተመችቶኛል ቀጥይበት
@ቅድስትየድንግልልጅ-ኘ5ቈ
አቤት የሀበሻ ሴት ደም ግባትሽን ብቻ ሳይሆን ሙያሽንስ ማን ይደርስብሽና የሀገሬ ውብ ሴቶች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@ስደተኛዋነኝሰላምሽይብዛል
ዋው የኔ ባለ ሞያ አሰራርሽ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን እህት በርቺልኝ
@gshdjd2609
@gshdjd2609 5 лет назад
እጅሽ ይባረክ በተለይ ያብካዶ ሰላጣ ዉስጤ ነዉ ዋዉ
@akolteakolte6727
@akolteakolte6727 5 лет назад
በርቺ እህት አለም ከሞያሽ በፊት ስምሽ ሳይ ደስስስ ብሎኝ ሰብስክራይብብብብ አደረኩሽ አዶት
@ኦርቶዶክስእምነቴኦርቶዶክ
ባሌ ሙያ ልመጂ ብሎኝ ለመጀመርያ ግዜ ቻናልሽ ላይ ገባሁ ዋው በጣም ነው የወደድኩት
@asegedechlemma8028
@asegedechlemma8028 5 лет назад
For Bozena shiro, If you use hot water , it will be much more delicious. Generally you doing very good. Thank you
@MT-uo3lq
@MT-uo3lq 5 лет назад
The whole thing looks delicious. Definitely she is balemouya. The only problem is she put way too much red onions and garlic for the avocado salad! I made the same salad she just showed us but did not add any garlic but used very little yellow onion. I took it to the office, my bosses went wild. The salad was gone in 10 minutes. If you put garlic or too much onions in salads, you will have problems talking to people as your mouth will smell. So please, omit the garlic entirely and go easy on the onions. Ymechesh! Thanks for the beautiful video.
@sabethiopian4657
@sabethiopian4657 5 лет назад
በጣም አሪፍ የምግብ ኣይነት ነዉ ቀጥይበት ጎበዝ🇪🇹🇪🇹💕🌷🌷🌺🌹👍
@maranatamaranata917
@maranatamaranata917 4 года назад
Yummy yummy mummy! 🤩💖
@zuzubintawal1809
@zuzubintawal1809 5 лет назад
ማሻአላህ በጣም ጥርት ያለ አሰራርሽ ማርኮኛል ሙያ ልማርና ወደምየ አገር እግዲህ እንሸአላህ
@meseabate494
@meseabate494 5 лет назад
ወይ ቦዘኔ ሽሮ 😂የማይገባበት የለ በጣም አድናቂው ነኝ ዋው አሰራርሽ ደሞ ያሰጎመጃል 😘👍😋ያም ነው
@thomasderebe4571
@thomasderebe4571 5 лет назад
Wwww Masrt
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
ክክክክ ኧረ ቦዘኔ ሳይሆን የባለው ቦዘነ ነው የሚባለው ቃሉ ጉራግኛ ነው ፈገግ አደረግሽኝ
@yeshifraasa1901
@yeshifraasa1901 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ:: ጎበዝ ነሽ በርቺ:: የድንብላል ቅጠል ያልሽው ግን በእንግሊዘኛ ምንድን ነው የሚባለው?
@ወይሰውቀብሮነው
@ወይሰውቀብሮነው 4 года назад
ሊያ ምርጥ ሞያተኛ ነሽ ከቤት ነው እናትሽም ምርጥ ባለሞያ ናት
@hannahanna9630
@hannahanna9630 5 лет назад
ውዴ ለመጀመሪያ ግዜ ሳይሽ በርቺ አሪፍ ሙያ አካፍለሽናል ቦዘና ሽሮ ለመጀመሪያ ጊዜ የበላሁት ከ ልጅነት ፍቅሬ ጋር ነበር ዱከም የሚባል አከባቢ ከዛን ወዲህ በልቼም አላውቅም አሁን ከሱጋም ተለያየን ግን you tube በገባሁ ቁጥር እሱን የሚያስታውሰኝ ነገር ብዛቱ ውይ !!
@Hana-3838
@Hana-3838 4 года назад
ፆመኛ ነኘ ግን ቆንጆ ነው አሰራርሽ። በላይክ። እኔ የሐብሽ ወጥ አሰራር ብትነግሪኘ። እሕቴ። በርቺ
@ድንግልማርያምታማልዳ-ረ5ጘ
እውነትም እናት👈😘 ለመጀመርያ ጊዜ ነው ቻናልሽን ሳይ ግን በጣም ነው የተመቸሽኝ ይመችሽ ማማዬ
@fatumabedrukhatun3163
@fatumabedrukhatun3163 5 лет назад
ሌላነገር ከማይ ሙያ ልሥተማር ወደፊት ባለትዳርእሆናለሁ ማሻአላህ ባለሙያነሽ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
እኔም ይሔውልሽ ሰሞኑን ስራዬ ሙያ መማር ሆኖልሻል ችግሩ ያየሁትን ነገር ወደዛው እረሳዋለሁ በደብተር መፃፍ ሳይኖርብኝ አልቀረም
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 5 лет назад
ሽሮ በስጋ ነውደ እናቴ ትሠራለች የገጠር ልጂ ነኝ ብቸውን አይሠራም ከሽሮ ጋ ነው ሥሟን ቀይራ ቦዘና ሽሮ ተባለች
@nurahassen3253
@nurahassen3253 5 лет назад
😅😅
@ጌታየታመነነዉ
@ጌታየታመነነዉ 5 лет назад
ትክክል የኔቆንጆ
@ተምኪንቅመም
@ተምኪንቅመም 4 года назад
በግድ ሳኩኝ kkkkkkkk
@whatislove7252
@whatislove7252 4 года назад
It's true. You are 💯%✔ It's a nickname of... Shiro-besiga.👈 😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂
@انااثيوبيبلاديالحبشيه
እኔም የገጠር ልጂ ነኝ ስጋ በሽሮ ነው የምናውቀው አረብ ሀገር ግን ሥጋ በሽንኩርት ነው
@mylovelsgod.1696
@mylovelsgod.1696 5 лет назад
አገር ስገባ ግራ ሳይጋባኝ አይቀርም 😀😀ልማር እጅ ሆ ዱሮ ሙያ ከጎረቤቴዬ ዘድሮ ሙያ ከ ይቲውብ😍😘 ክክክ እናመሠግናለን የኔ ጎበዝ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 5 лет назад
ክክክክክ እኮ ማሬ
@mylovelsgod.1696
@mylovelsgod.1696 5 лет назад
@@nigestadmase6358 ቴክኖሎጅው ተራቋል ማር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም
@zednesderje911
@zednesderje911 5 лет назад
እናመስግናለን እህቴ በጣም አድናቂሽነኝ❤💚💛😍
@sumayaamar8579
@sumayaamar8579 5 лет назад
የኔ ቆንጆ ለመጀመሪያ ጊዜ እያየሁሽ ነው በጣም አሪፍ ነው በርችልኝ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 лет назад
በጣም ቆንጆ ነዉ እጅሽ ይባረክ አመሠግናለሁ
@wjcsoaocaw1221
@wjcsoaocaw1221 5 лет назад
ሐና ሐና xxx
@leshasf7531
@leshasf7531 Год назад
ድንቅ ባለሙያ ነሽ! እናቶቻችን አንቺን የመሠሉ ተክተውልናል።
@meriammahmoud3089
@meriammahmoud3089 4 года назад
It looks very nice, excellent job dear. I love Shroo I always cook Shroo but first time to know meat and Shroo to gather, tomorrow I will cook that . Thank you love .
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 5 лет назад
ዘረኛንሽዋ እምባሂን ባኸሬ ኧተሞኛ ነከሁም ንቃር ደሥ ባረይ ከዛረ ጀምሮ እከታተልሻለሁ ገና የመጀመሬያዪዬ ነዉ ሣይሽ እጅሽ ይባረክ
@akolteakolte6727
@akolteakolte6727 5 лет назад
እያም
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 5 лет назад
የተቢ ኧተሟች
@nxxnxjcjxjxj1257
@nxxnxjcjxjxj1257 5 лет назад
ሽሮ ቦዘና በቁላል ነዉ እሚሰራ
@zeharaalimuhamed1546
@zeharaalimuhamed1546 4 года назад
በርበሬሽ በጣምያምራል እደትነውየተዘጋጀው
@mekonnen74
@mekonnen74 5 лет назад
ፅድት ያልሽ ሴት ነሽ!! ተባረኪ አንቺን ያገባው ባልሽ ሎተሪ ነው የወጣለት እድለኛ ነህ በይልኝ . ተባረኪ ከነ መላው ቤተሰብሽ.
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 лет назад
የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 5 лет назад
አመሰግናለው የኔ ቆንጆ
@Ellustar
@Ellustar 4 года назад
I like what you cook. Keep it up!
@ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ
ማሻአላ በጣም ያምራል ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ውድ
@zanabaman4276
@zanabaman4276 4 года назад
ተመቸሽኝ ላይክ ሁለቴ ቢቻል ኖሮ ተጭኜው ነበር ምርጥ ሽሮ የተጋቢኖ ሸክላዋም በጣም ታምራለች በርቺ
@winyasefa2496
@winyasefa2496 5 лет назад
ዛሬ ልሰራው ነው በጣም ያስጎመጃል 💜👌
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 3 года назад
Hi sister looks so good and can I use lamb meat?
@rehimaendries8338
@rehimaendries8338 4 года назад
የኔ ቆንጆ አስታዋይ ከአንች የማላውቀውን አወቅኩ ማር አመሰግንሽ አለሁ
@mekonnen74
@mekonnen74 5 лет назад
ምነው በፆም በናትሽ ጉት አረክሽኝ የናቴ ልጅ! ፆም ሲፈታ እሞክራለሁ ለማንኛውም ተባረኪ.
@AaAa-bv8ki
@AaAa-bv8ki 5 лет назад
ማሻአላህ ብይ አለው በጣምነው ሚያምረው እጀኺ የትረፍ መርካሞ
@hageretg308
@hageretg308 5 лет назад
እንዴ ስጋ በሽሮ ነው እንዴ እኔ የሚመስለኝ ሽሮ ብቻ ነው የመሰላኝ ጥሩ ነው ሞያ መልመድ ከእግዚአብሔር ጋር ሀገሬ ስገባ ስራለውኝ ባለሞያ ነሽ አሰራራሽም ደስ ይላል
@atiyatu635
@atiyatu635 4 года назад
Bozena ketebale siga ayigebam
@h.j8360
@h.j8360 5 лет назад
ቦዘና። ወይ ያገሬ ሠው ሥም ማውጣት👌
@AbiTube
@AbiTube 5 лет назад
የኔ ባለሙያ ምራቄን አስዋጥሽኝ 😋😋 Thank you for sharing👏👏👏
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 5 лет назад
አመሰግናለው የኔ ውድ
@mekdesfikir8468
@mekdesfikir8468 5 лет назад
ቦዘና ሽሮ የተባለበት ሆቴል ብዙ ስጋ አይገባበትም በትንሽ አርገው ሰለሚጨምሩ ውስጡ ለመቦዘነው የምትጨምሩ በዛው ነውቦዘና ያልነው አሉኝ ከስተመር ሲመገብ የነገሩኝ እኔም እሰራነበረ ሰደት ሳልመጣ ከመጣ ግን ቆጨኝ በሀገሬ ሰርቼ መለወጥ ስችል በሰደት ሀሳሬን የማየው አሁን
@bety9528
@bety9528 5 лет назад
ይመሽሽ
@De-tj1vk
@De-tj1vk 5 лет назад
ኧኸ ወርወር ወርወር ስለሚያደርጉበት ነው ስጋውን ቦዘና ያሉት እኔም ገርሞኝ ነበርኮ
@alahmedullahealekulhale5743
@alahmedullahealekulhale5743 5 лет назад
ያገልቤ ሲየምር እኔም ሀገሬ ስገባ እሰራለሁ ኢንሻአላህ
@ትዕግስትተረፈ
@ትዕግስትተረፈ 3 года назад
በጌታ በእየሱስም የቅናት መንፈስ ወጋሁ👎👎👎እንደዚ ላዪክ የምትሰጡ ሰወቺ በጣም ባለሞያ ነሺ የኔ ቆመም😍😘🌹👍👍👍👍👍👍
@alem6447
@alem6447 5 лет назад
እኔ ቦወና ሽሮ ሲባል ሽሮ ብቻ ይመስለኝ ነበር ወይ ማወቅ ደጉ ዋው በምርጥ ሁኔታ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን
@ሰሊናነኝየጎንደሯሽቅርቅር
መጀመሪያ ስጋዉ ከበሰለ በኃላ ሽሮ የሚጨመር እኔ የማቀዉ በተረፈ ዋዉ ነው ሰላጣሽ ዉስጤ ነው
@tigrayadey7480
@tigrayadey7480 4 года назад
Wow shrom kesga tgenagnalech ede kkkk teru now thanks tsedatsh betam des yilal
@temreendris3273
@temreendris3273 5 лет назад
እጅሽ ይባረክ እያየሁ በላሁት እናመሰግናለን
@gjnjg4683
@gjnjg4683 5 лет назад
ማሽአላህ በጣም ነው የምችይው አወይ ሴትነት ዋው
@yoursalimm7114
@yoursalimm7114 4 года назад
አራአሰቀነሸአጉሪሺ
@semirabeshir7245
@semirabeshir7245 5 лет назад
Masha Allah የምግብ ሰሪወች አፍቃሪ ነኝ
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ጠ9ቸ
እስቲ ማነው ሙያው እንደኔ ያሳሰበው ሃይል አርጉኝ ጨንቆኛል ባል ምግባርና ሙያ የለም ምን ይሻላል ትላላችሁ ጎበዝ
@fetiadem3070
@fetiadem3070 4 года назад
Masha Allah ejena afer..turi...can i know where you got the "shekila" dist please?Love all your recipes
@karamyaftafoods7519
@karamyaftafoods7519 2 года назад
amazing red sauce but i don't know what is this
@hlinagirma178
@hlinagirma178 4 года назад
Clean, fast and delicious food. I loved it
@Yodie19
@Yodie19 5 лет назад
Timatim dilih? Minew ehite? Ketfesh chemri wedefit. Dilih le sigo enji leshro chirash ayhonim! Beterefe gin ejish yibarek kurtimat aynkaw! Enate endemtlew 😂 tebareki berchi ehite!!
@saratadesse305
@saratadesse305 5 лет назад
befusum Lshero Ykorkoro timatim aygebam.👎
@ሸጋነኝየባባልጅ
@ሸጋነኝየባባልጅ 5 лет назад
የኔ ማር ከልብ እናመሰግናለን አስጎመጀሽኝ ወየው አፌ ምራቅ ወለደ አዲስ ነኝ ለቤትሽ ተመችቶኛል
@tube9777
@tube9777 3 года назад
ማሻአላህማሻአላህ ከሰደት መለሰ እመክራዋለሁ አህተ
@dhfiremareyam831
@dhfiremareyam831 5 лет назад
ዋው ባለሞያነሽ ማርምወደውምግብነው በተለይ በሃግርውስጥእያለሁ ኢናቴ ይህንምግብትወደዋለች ከእቁላሊና ቅቤ ውጭለላሁሉ ኢናቴ ምትሰራውምግብነው ።ግንሳላጣው አላውቀውምነብርአሁንሊሞክረው ቀምሼ አስታየትእሰጥሻለው ግን ዋሓለእኽ ዝያዳይ በርትዕ ሕራይዶ?
@Idontknowausernametoput
@Idontknowausernametoput 2 года назад
Bozna shero delicious thanks for sharing
@sofisofi4510
@sofisofi4510 5 лет назад
ስራ የሌለው ውይም የማይሰራ ስው "ቦ ዘ ኔ "ይባላል ። እንቺ የምትሰሬው ግን" ቦ ዘ ና "ሽሮ ይባላል ። በነገራችን ላይ በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽን ይባርክልሽ።
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 5 лет назад
አቤቱ አቤት ለሆድሽ ስታቂበት የሀበሻ ሴት ዝምብላ ስትውጥ አያምርም በሀላችን አይደለም ለመኖር ብቻ ብይ
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 5 лет назад
የማውቀውን ማሳወቅ ጥፋት ከሆነ ይቅርታ ግን ምን አለበት Jesus is God ብለህ(ሽ) የሰውን ልብ ባትሰብር(ሪ) እንደ ስሙ ፍቅር ሁን(ኚ) ይህንን ስም የቀመስ ስህተት እንኳን ቢያይ የሚመክርበት የራሱ የሆነ ብልሃት አለው በጣም አመሰግናለው ተባረክ(ኪ)
@ለሁሉምጊዜአለው-ከ5ሐ
ጥሎብኝ ባለሙያ ሴት ውስጤ ናት አሁን የተሳዴበችው ከምኑም የሌለችበት ስለሆነች ነው ስለዚህ አትስሚያጥ ቀጥይበት መጥፎዎች ማዴናቀፍ እንጅ ማበረታታት አይሆንላቼውም አትስሚያት በርች፡፡
@ayuniayuni663
@ayuniayuni663 5 лет назад
Motmata merz afe anchis atbeyim ye belashi yiwtana man asgedadesh hodish silamtwaji naw vidown yayeshiw inji eswa mache iyilgn alechish, dagmo angetsh asazenagn yihen chinkelat bemeshakemu
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 5 лет назад
Adot አዶት tube ለክፋት አልነበረም እንደዛ ያልኩሽ ይቅርታ እና ደሞ እዎ ልክ ነሽ የኢየሱስን ፍቅር የቀመሰ በፍቅር መመላለስ አለበት እታረማለሁ
@kstube4157
@kstube4157 5 лет назад
ማሻላህ እዴት ያምራል ምነው በጠዋቱ አስጎመዠሽኝ እናመሰግናለን ከረሜላ ዬ
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 5 лет назад
እኔም በጣም አመሰግናለው ማሬ
@ksataif3733
@ksataif3733 5 лет назад
የምትገርሚ ባለሙያ የሴት ቁንጮ ነሽ እጅሽ ይባረክ፡፡
@shikorina6165
@shikorina6165 5 лет назад
It looks great! Well done 👍🏾
@አለምያለኢስላምጨለማናትአ
ማሻ አላህ ግን ያልገባኝ ነገር ስጋው ሳይበስል ሽሮ ጨመርሺሳ????
@ብሌኔነሺለኔእማዬ
አብሮ ይበሰላል አኮ እህት ሺሮ ተለብልቦ አኮ አይወጣም በደንብ መብሰል አለበት
@makdahailu2105
@makdahailu2105 4 года назад
አንዲት እናት የነገሩኝ ቦዘና የተባለበት ምክንያት ሥጋው አነስ ተደርጎ ሰለሚጨመር ሽሮው በርከት ሰለሚል በሽሮው መሀል የቦዘነ ለማለት ነው ሲሉ ሰምቻለሁ ።
@zk5450
@zk5450 4 года назад
ጓበዝ
@lojbatofzionofyahoshuabeny8726
Todah! I use hot water and mushrooms. I personal do not use garlic, however i do use and eat avocado. Give thanks for posting this vid!
@sulamith.9031
@sulamith.9031 5 лет назад
It looks nice, i will try it. Thank u for your time dear.
@aminaabdullah4342
@aminaabdullah4342 3 года назад
እህቴ እጅሸን ይባርከው አድናቂሸነኝ ሌላው የምጠይቅሸ ሸሮ በእንቁላል አሰራሩን ብታሳይን የምታውቂው ከሆነ ከይቅርታ ጋር
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 лет назад
ዋው በጣም አሪፍ... ይሄን የስሩት እጆችሽ ይባረኩ ... በጣም እናመስግናለን እህት 💚💛❤️👌👍👑
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 5 лет назад
አሜን በጣም አመሰግናለው
@dgdjdhgsh2051
@dgdjdhgsh2051 5 лет назад
ማሻአላህ በጣም ባለሙያ ነሽ ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ ሰብ እስክራይብ ገጭቼሻለሁ መልክ ይስጠን እጂ ሞያ ከዩትዩብ ባለሙያዎች ብያለሁ ክክክክ የምትስማሙ ላይክ ግጩኝ
@mestedabiy2218
@mestedabiy2218 4 года назад
አይ ሙያ ከዩትቱብ ቀረ ከጎረቤት ወድጄዋለሁ አስጎመዠሺኝ በርቺ ቆንጆዬ
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy 4 года назад
አከታተፍሽ ያስፈራኛል። አደገኛ ይመስላል። በሞየሽ ግን ቤቴ ጎራ ባልሽ ኖሮ!
@bereketalemurago7885
@bereketalemurago7885 5 лет назад
the most Delicious food i liked ever.
@tsediyuae6346
@tsediyuae6346 4 года назад
Waw betam gobez nesh berchi
@dinamengey6393
@dinamengey6393 5 лет назад
Thank u የኔ እመቤት። ሽሮሽ ምጥን ነው?የሽንብራ ነው?እንደው wondering
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 5 лет назад
አመሰግናለው ማሬ አይደለም ያተር ነው
@mamarijalkitchens7619
@mamarijalkitchens7619 5 лет назад
Wow very nice my dear and thank u so much sister im new friend 👌🏽👌🏽👌🏽🌷😍😍
@suna6863
@suna6863 3 года назад
wow. betam.arife New
@saraarayi4542
@saraarayi4542 5 лет назад
እግዝአብሄር ይመስግን ባለሞያ ነሽበርቺ እህቴ
@yeyd2914
@yeyd2914 5 лет назад
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@alicell5670
@alicell5670 5 лет назад
አዲስ ገቢ ነኝ እህት ዋው በጣም ባለሞያ ነሽ ኧጃሂ የትረፍ ጡሪ ሂ ❤ሰብስክራይብ አመነንኪም ጎብዥ
@ommhafsatube5564
@ommhafsatube5564 4 года назад
ማሻ አላህ ያምራል
@semirasara134
@semirasara134 4 года назад
ዋው በጣም አሪፍ ምግብ አቦ ይመችሽ ኑሪበት
@MM-ug1ds
@MM-ug1ds 5 лет назад
ዋው ነው በጣም በላሙያ ነሽ ዛሬ ገና ነው የያሁት ና በጣም ተመችቶኛል ሰብስክራይብም አርጌሸለሁ ምን አባቱ ላንቺ የልሆና ለማን......
@nsriyansriya4651
@nsriyansriya4651 5 лет назад
መሸአለህ አቦ እጅሽ ይበራክ ቆንጂት በጣም የስጎመጀል
@tsehaygizaw8925
@tsehaygizaw8925 5 лет назад
በጣም ቆንጆ ነው ቀለል ያለ እና የሚጣፍጥ ምግብ ነው በርቺ
@izofyamohammed2231
@izofyamohammed2231 4 года назад
Meshallah ejashi yebareki betlay selatashi yamral enam yeslata afikarenagn
@منياحمظ-ح3ك
@منياحمظ-ح3ك 5 лет назад
በጣአም ያምራል ጣአሙን ባአልቀምሰውም ባለሙያነሽ
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 5 лет назад
Great job... ታሪካዊ አመጣጡን "አዛሉ - የቤቶች ድራማዋ" ትንገርሽ😜😜😜
@ድንግልማርያምታማልዳ-ረ5ጘ
ብዙም ሽሮ አልወድም አሰራርሽ ግን በጣም ደስ ይላል እድወድ ነው ያረገኝ እጅሽ ይባረክ ሰላጣው ውስጤ ነው በጣም ነው ምወደው😘😘😘👍
@ruuhhkkooruuhhkkoo365
@ruuhhkkooruuhhkkoo365 5 лет назад
ማሻላ እጀሽ ይባረክ
@hannu7898
@hannu7898 4 года назад
Yihe Tegabino or Bozena?
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ
ቦዘና ስጋ አይገባበትም የሰራሽው ተጋቢኖ ነው ተጋቢኖም ስጋ የግድ መግባት የለበትም ለፍላጎት ብቻ ነው ሞያሽ አሪፍነው የመጀመሪያዬ ነው
@እናትሀገሬጎንደር
እሺ እናመስግንለን ሽሮ በስጋ አልወድም እናቴ ስትሰራ አዉቃለዉ ግን ስሙን አላውቀውም ነበር
@tt.welde.1281
@tt.welde.1281 5 лет назад
ተባረኪልኝ እህቴ። that's only I got G.B.U love peace❤💛❤🌷🇺🇸
Далее
ቅባት አልበዛበት ዶሮ ወጥ
20:14
Просмотров 10 тыс.
ЭТО НАСТОЯЩАЯ МАГИЯ😬😬😬
00:19
Living life on the edge 😳 #wrc
00:17
Просмотров 2,8 млн
ቅቅል በቀላል መንገድ አሰራር
14:58
ЭТО НАСТОЯЩАЯ МАГИЯ😬😬😬
00:19