የሚያስፈልጉ ግብዓቶች 1. 250ግራም ስጋ 2. 1 ሽንኩርት 3. 1 ቀሪያ 4. 1/5 ቤል ፔፐር ስጋውን ለመቀመም በሾርባ ማንኪያ ልኬት 1. 1 ሶይ ሶስ 2. 1 የምግብ ዘይት 3. 1 የዶሮ መረቅ 4. ግማሽ ሮዝሜሪ ፣ ቀረፋ ፣ ቁንዶ በርበሬ ፣ ፓፕሪካ ፣ ሚጥሚጣ እና ሰናፍጭ የማበሰያ ጊዜ በከፍተኛ ሙቀት ከ5-7 ደቂቃ
20 авг 2024