Тёмный

How to make Easy arabic Chicken Majboos Recipe ቀላል የአረቦች መችቡስ በዶሮ አሰራር 

Adona  Tube
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 879
50% 1

A quick and easy #ArabicMajboos made with #chickenarabicfood. Try it and you will love it.#adona ቀላል ፈጣን የአረቦች ምግብ መችቡስ በዶሮ አሰራር

Опубликовано:

 

11 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 56   
@aklilnews
@aklilnews 5 месяцев назад
አዶዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ🙏
@onelovemedia8945
@onelovemedia8945 5 месяцев назад
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም አሪፍ የሆነ አስራር እና አቀራረብ ነውእጅሽ ይባረክ ❤❤
@ከይረትቲዩብkeyrettube
@ከይረትቲዩብkeyrettube 5 месяцев назад
ስላምለዚህቤትስላምብለናልሁላችሁንምውድችይክላይእስክትችስላምለሀገሬፍቅርለውግኒአሚን ማሻአላህ
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ዋዉ በጣም ቆንጆ መችቡስ ነው የሰራሽው እጂሽ ይባረክ ውዴ ዋዉ ነው ❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 6 месяцев назад
ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝዝት ይበል የኔ ባለሞያ waooo እጅሽ ይባረክ እንደሁለም የሚያምር ዶሮውም ሩዙ አስራር ነው like share ♥️♥️
@slmgl37
@slmgl37 6 месяцев назад
36 beğeni topladı eline emeğine sağlık çok güzel görünüyor afiyet olsun size Türkiye 🇹🇷 İstanbul 🇹🇷 Türkiye 🇹🇷 İstanbul 🇹🇷 Türkiye
@seblekitchen
@seblekitchen 6 месяцев назад
ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ አዶናይዬ ዋው የሚገርም ልዬ አቀራረቡ አሰራሩ የተጠቀምሻቸው ቅመማ ቅመሞች ዘዶሮሽን ቆንጆ አርገሽ አጥበሽ ለመብላት የሚያጓጓ ጣፋጪ የሆነ የእሩዝ በዶሮ አሰራር ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን 🙏🙏እጂሽ ይባረክ👌👌
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አዶናዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው አሪፍ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ባለሞያ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን ሸር
@elanahermon2357
@elanahermon2357 6 месяцев назад
የኔዋ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ የአረቦች መችቡስ በዶሮ አሰራር ነው ያሳየሽን ከለሩ በጣም የሚያምር እሩዙ እራሱ በጥንቃቄ ነው የቀቀልሽው ያስታውቃል እንዲህ የሚያምር ጣፋጭ የሆነ እሩዝ መችቡስ አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 6 месяцев назад
ሰላም አዶናይ እንኳ ሰላም መጣሽ ውዴዴ በጣም ምርጥ የሆነ ዶሮ በሩዝ ሲጣፍጥ ምርጥ አሰራር እጅ የሚያስቆረጥም ተበልቶ የማይጠገብ ቆንጆ የሆነ ምግብ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ውዴዴ❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አዶናዬ የኔ ባለሞያ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ያማረ መችቡስ ነዉ ለጤና ተስማሚ በአትክልት አሸብርቆ ይህ ቃሪያ በጣም ምግብ ያጣፍጣል የዶሮ አበሳሰልሽ እጅግ በጣም ወድጄዋለሁ ጎበዝ ጤናማ ነዉ ይህን ልዩ ሞያ ስላጋራሽን እናመሰግናለን እሞክራለሁ በርቺልኝ የኔ ባለሞያ ልዩ ነዉ የሰሩ እጆች ይባረኩ 👍👈👌❤🙏
@mulutube2116
@mulutube2116 6 месяцев назад
ሰላም አዶናይዬ እህቴ እንኳን ሰላም ደጣሽ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ የሩዝ በዶሮ አሰራር ነው ያሳየሽን በተለያዩ በተለይ እሩዙን ያበሰልሽበት መንገድ እጅግ በጣም ወድጄዋለሁ በጣም ቆንጆ ጣእም ይሰጠዋል ቅመማ ቅመሞቹ ደግሞ ዋው የኔ ባለሞያ ሼር ስላረግሽን❤️🙏
@SamiraMTube
@SamiraMTube 6 месяцев назад
ምርጥ እና ጣፍጭ የምግብ አሰራረ ነው ይለያል ልዬጵ በዶሮ ሽንኩርቱን ጥብስ አርገሽ ነጭ ሽንኩርት የተለያዬ ግባአቶችን ከ እና ቅመሞች ጋር እርድ ለከረር ምርጥ ነው እኔ በጣም አቀራረብሽ ❤❤❤❤❤
@Ahmu_diaspora2
@Ahmu_diaspora2 6 месяцев назад
Selamesh yibza inkuwan dehna metash adona well come
@ahlamW
@ahlamW 5 месяцев назад
አዶናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን።ደና መጣሽ ጥሩ አሰራር ነው በጣም ነው የሚያምረው ቀለል አድርገሽ ነው ያሳየሽን።በርቺልኝ
@goh-tube
@goh-tube 5 месяцев назад
ሰላም አዶናይ እንኳ ሰላም መጣሽ ውዴዴ በጣም ምርጥ የሆነ ዶሮ በሩዝ ሲጣፍጥ ምርጥ አሰራር እጅ የሚያስቆረጥም ተበልቶ የማይጠገብ ቆንጆ የሆነ ምግብ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ውዴዴ
@tgTube-1011
@tgTube-1011 6 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ አዶዬ ዋዎ በጣም ቆንጆ የአረቦች ችብስ በዶሮ በጣም ቆንጆ ከለሩ እራሱ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 6 месяцев назад
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን አዶኒዬ የኔ ባለሞያ. ዋውውውው ልዬ ነው በጣም በቆንጆ የተዛጋጅ ልዬ እሩ ኡስታር እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን❤❤❤
@bigold
@bigold 6 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛ አዶናዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የሚያስጎመጅ ዶሮ በሩዝ ነው የሰራሽው ልዩ የሆነ አሰራር ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤️🙏👌
@jonimercy
@jonimercy 6 месяцев назад
ሰላም ላንቺ ይሁን አዶናዬ ዋው የሚገርም የዶሮ በሩዝ አሰራር ነው ያሳየሽን በጣም የሚያምር ብሉኝ ብሉኝ የሚል ምግብ ነው የአረቦች ምግብ አንደኛ ነው እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ እናመሰግናለን እጅሽን ይባርከው ❤️😋🙏👌
@adem364
@adem364 6 месяцев назад
ቆንጆ የሆነንአሰራረ ሽንኩርቱን በደንብ ጠብሰሽ ነጭ ሽንኩርት እርስ አርገሽ በደንብ አቁላልየሽ ዶሮውን ለሁለት ብቻ ቆርጠሽ ጨምርሽ በመቀጠል ቃሪያ ቲማቲሙን የተለያዬ ድርቅ ቅመሞች ዋዉ ይሁ ሁሉ ቅመም ገብቶበት ጣአሙ ልዬ እንድንሆን ታየኝ ዋውው
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 6 месяцев назад
ስላምሽ ብዝት ይበልልሽ የተጠቀምሻቸው ግብአቶች በሙሉ ጤናማ የሆኑ አሰራርሽ ገለፃሽ በሙሉ የባለሙያ እጅ በጣም ቆንጆ መችቡስ በዶሮ አሰራር ነው።።❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 6 месяцев назад
Adonaye የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ♥️❤️♥️
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 5 месяцев назад
Selamsh ybezalign adonay enkuwan dena metash wow betam ymeral mert mechbuss new yasayshin🎉
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 6 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ አዶናዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የዶሮ መችቡዝ ነው ያሳየሽን ዶሮውን የቀቀልሽበት መንገድ በጣም ነው የወደድኩት በሱ መረቅ እሩዝ ስለቀቀልሽበት ጣዕሙ በጣም ልዬ ነው በጣም ነው የሚያስጎመጀው በጣም ነው የወደድኩት የሰሩ እጆች ይባረኩልኝ❤
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 6 месяцев назад
የኔ ውድ ዋውውውው የሚ
@medihntube
@medihntube 6 месяцев назад
Waooo Adonaye grazie mille per aver condiviso con noi bravissima like share
@Bsrate
@Bsrate 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አዶዬ ❤️❤️ዋውውው 👌👌👌👌👌👌👌
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 5 месяцев назад
❤❤❤❤👌👌የተባረከ ይሁን
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 месяцев назад
👌👌❤
@zebibaNagatu
@zebibaNagatu 4 месяца назад
ማሻአላህ
@bazawitm9092
@bazawitm9092 6 месяцев назад
ሰላም አዶናዬ ሰላምሽ ይብዛ ሙያሽ ይዘርዘርልሽ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ የሩዝ እና የዶሮ አደራር ይህን ምግብ በጣም ነው የሚወዱት አረቦቹ የተጠቀምሽው ግብአት ብዛት በዝርዝር አያልቅም ደሞ ምርጥ ቀብር የያዘ ዶሮና ፍርፍር ያለ ሩዝ ነው
@yodittekeste
@yodittekeste 4 месяца назад
አዱዬ ጠፍተሻል ማሬ ሰላም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 6 месяцев назад
ሰላም አዶናዬ ሰላምሽ ይብዛ አቀራረብሽ ምርጥ ነው የጎደለ የለም ሩዙን በዶሮ ለመስራት ሽንኩርት ጠበስ ጠበስ ከላይ ዝንጅብልና ነጭ ሽንኩርት ጠበስ ጠበስ ከላይ እርድ ለከለር ዶሮዋም ሳትሸነሸን ታድላ ገባች እኮ እንደትከበረች ቃሪያ ተማቲም የተለያዩ ደረቅ ቅመሞችና አበሻ ሎሚ ደረቁን እና ወረቅ ጋር ዋው ጣእምና ሽታው ከሩቅ ይጣራል ቅመሙ ይህን በያይነት ሲጨማመርበት እውነትሽን ነው መከላሻ ቅመሙ ሁሉንም የያያዘ ነው ሳይበዛም ሳያንስም እንደ ዶሮሽና እንደ ሩዝሽ ብዛት አድርገሽ ከሰራሽው ምርጥ ነው ከሙል ፐፕሪካን ተማቲም ሰልሳ ይህ ሁላ ቀመም ገብቶበት ማጅማ ከባ ምግብ ኦቭር ይሆናል 😅😅 ደሮሽንም ጠበሽው በዘይት እህ ጥሩ ነው ግን ፍሩን (እስቶብ )ውስጥ ቢበስል ምርጥ ለጤና ምክንያቱም እዛም ዘይት አግኝቶል በሰራሽው ምርጥ ስጎ ሩዝሽን አበሰልሽ ዋውውውውው ነው እጅሽ ይባረክ ከለሩም ያስታውቃል ያልተያያዘ ረዝ ነው
@nuramedia7429
@nuramedia7429 5 месяцев назад
አዶናይ ❤❤❤
@ማኪባሚሚዲያmakbame
@ማኪባሚሚዲያmakbame 5 месяцев назад
የኔ ባለሙያ እጅሸ ይባረክ
@lijimerkil
@lijimerkil 6 месяцев назад
salam ekon basalm maxash salam lagarchn eun araf koiyta nabar salam lagarchn eun waw baxam das yamil arf aseral naw ejish ebarki
@yodittekeste
@yodittekeste 6 месяцев назад
አዱዬ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ነጣም ምርጥ ሩዝ በዶሮ ነው ያጋራሽን እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤
@trhaaryam
@trhaaryam 6 месяцев назад
ሰላም ውዴ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌👌
@LeonMatlab
@LeonMatlab 4 месяца назад
ገራሚ ነው እህትነት 🥰👍👍
@adona21adona16
@adona21adona16 4 месяца назад
Le
@mahi1616
@mahi1616 5 месяцев назад
የኔ ባለሙያ❤❤❤❤❤
@elanahermontube
@elanahermontube 6 месяцев назад
የኔዋ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ዛሬም እንደተለመደው ቆንጆ የሚያስጎመጀውን አሰራርሽን የዘሽ ከች አልሽልን እንኳን ደህና መጣሽ ሽንኩርቱን እንዲህ ቀስ ብሎ የተጠበሰው ጣእሙ 👌 በዛላይ ነጭ ሽኩርት ሲጨመርበት እርዱ ሲጨመር ደሞ ከለሩ ዋው ቲማቲም ቅመማቅመሞች ሲጨመርበት ቤቱ ታወደ በይኝ😂 ዶሮውን እንዴት አባቱ እንደሚጣፍጥ መገመት አያዳግትም እሩዙ ፍርፍያለ ነው እላዩ ላይ ደሞ ተከሽኖ የተሰራውን ዶሮው እላዩላይ ዋው እጅሽ ይባረክ ብያለሁ የኔዋ
@BezTube1627
@BezTube1627 5 месяцев назад
Adonaye Enkuan dehna metash selsm lanchi yehun wow mirt yehon ye doro be rice aserar new endehulgizew hulum tsidet bilo yetesera migb alko sitay endet konjo endehon ejish yebarek ❤
@hanatsfa1226
@hanatsfa1226 6 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣሽ ማዶና ለጤና ተስማሚ የሆነ የየአረቧች የሚወዱት ምግብ አሰራር ነው አመሰግናለሁ
@adona21adona16
@adona21adona16 6 месяцев назад
አመሰግናለሁ እህቴ
@meghvinnvlogs
@meghvinnvlogs 5 месяцев назад
😋😋😋😋😋
@adona21adona16
@adona21adona16 5 месяцев назад
😋👌
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 6 месяцев назад
አዶናዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ውድ ባለሙያ ዛሬም ሊበላ ነው እሩዝ በዶሮ ህዝብን አጥበሽ ዘፍዝፈሽ ሽንኩርቱን ቀድመሽ አብስለሽ ነጭ ሽንኩርት እርድ ፣ዶሮ ቃርያ ቲማቲም ባጠቃላይ የሚያጣፍጠውን ነገር በሙሉ ጨማምረሽ ቆንጆ አሰራርሽን ሼር ስለምታረጊን በጣም እናመሰግናለን በርቺ ❤❤
@Azzistyle
@Azzistyle 6 месяцев назад
በፆም ዶሮ አትሰሪልኝ ታሰጎመጀኛለሸ 😊 መችብ በጣም ነው የወደድኩት አድዮ ጎበዝ ምርጥ ሼፈ ነሸ ❤❤❤❤❤
@adona21adona16
@adona21adona16 6 месяцев назад
አዚዚዬ የኔ ውድ አዎ ግን የቆየ ነው
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 5 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛ አዱዬ ! እንዴት እንደሚያምር እኮ የምትሰሪው ምግብ !- በተለይ እንደዚህ እሩዝ በዶሮ በስጋ የምትሰሪው በጣም ነው የሚያምረው። ቅመሞችን በደንብ ነው የምታደርጊበት። ታየኝ እንዴት እንደሚጣፍጥ።የሰሩ እዮች ይባረኩ❤
@kiddycakee
@kiddycakee 6 месяцев назад
Selame Lanechi yehune Adonaye Enkuwane Dehena metashe wow Zareme merete ye Areboche megebe aserare new yakafeleshen be rice 🌾 aderegeshe Gebeatochu Hulu👍Enamesegenalen ❤❤❤
@mekonenmamo-g8e
@mekonenmamo-g8e 6 месяцев назад
konjo new
@mahi1616
@mahi1616 5 месяцев назад
የኔ ባለሙያ❤❤❤❤❤
@mahi1616
@mahi1616 5 месяцев назад
የኔ ባለሙያ❤❤❤❤❤
Далее
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
Просмотров 1,3 млн
ሁሉም ተጣሉ🥹😭
21:38
Просмотров 60 тыс.