Тёмный

Law of Attraction by Memeher Dr.Kesis Zebene lemma አዲስ ስብከት 

Yealem tube የዓለም ትዩብ
Подписаться 224 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

Кино

Опубликовано:

 

5 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 40   
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን❤ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ፣
@derejeabel3147
@derejeabel3147 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በአድ አምልኮ ለዘለዓለም በጌታችን በመድሃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፤ በወላዲተ አምላክ ሰም ፤ በቅዱሳን መልዕክት ስም የታሰረ ይሁን!
@kidustekalign2147
@kidustekalign2147 4 месяца назад
አሜን
@user-mc8oj5vw5f
@user-mc8oj5vw5f 2 года назад
የተዋህዶ እንቁወች ስወዳችሁ ሙምህሬ ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 Год назад
Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna amen amen amen
@arsemaberhanu9242
@arsemaberhanu9242 11 месяцев назад
መምህር ይኑሩልን እርሳን የመሰለ አባት ያብዛልን
@arsemaberhanu9242
@arsemaberhanu9242 11 месяцев назад
ማስተዋልን እግዛብህሔር ይስጠን
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Год назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልባችን ይሳልብን አሜን አሜን!
@user-gx6sv3eo9x
@user-gx6sv3eo9x Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የሰማልን በእድሜና በጤና የኑረልን ❤❤❤❤
@desetabekele8963
@desetabekele8963 2 года назад
Amen amen amen kalaa hiwotii yasamalin mamirachii 🤲🤲🤲
@Tom_EDITZ976
@Tom_EDITZ976 Год назад
Kale hiwot yasemaln
@esterester3286
@esterester3286 2 года назад
አሜን አሜን 🙏🙏
@angosomakeza1572
@angosomakeza1572 Год назад
amen amen amen
@soltelavivetube4539
@soltelavivetube4539 Год назад
አሜን እናመሰግናለን መምህር
@user-hh5bn2lf4u
@user-hh5bn2lf4u 2 года назад
ዕብራውያን 12:1 አንብቡና መመህሩ ሲያስተምር ያለውን ልብ ብላችሁ እዩ ወንድሞቼ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ ልብ ያለው ያስተውል!!!!!!
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 года назад
Amen Amen Amen
@maskinewcell3628
@maskinewcell3628 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@amaninfo7024
@amaninfo7024 Год назад
ማርቆስ 11:24 አንብብ ዘቤ 🙏🙏🙏
@user-ye1gr6el8o
@user-ye1gr6el8o 2 года назад
አሜን አሜን አሜን፣ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤🙏
@wubalemtadese2293
@wubalemtadese2293 2 года назад
አሜንቃለህይወትያሰማልንአሜን
@mahilet_z1921
@mahilet_z1921 Год назад
Ewent new 🙏
@terryantonio7454
@terryantonio7454 2 года назад
a true genius!!!
@user-hh5bn2lf4u
@user-hh5bn2lf4u 2 года назад
ዕብራውያን 12:1-2 እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።
@meseretgetachewaynalem4635
@meseretgetachewaynalem4635 2 года назад
ሰላም ይህ አይነቱ ልምምድ አዲስ አበባ ውሰጥ በየሲኒማ ቤተውስጥ በሴሚናር ደረጃ በብዛት አየተሰጠ ነው የህይወት ክህሎት ስልጠና ውስጥ እኔም ስልጠነውን ወስጄአለሁ መጥፎነቱን በደንብ ቢያብራሩልን አመሠግናለው
@amaninfo7024
@amaninfo7024 Год назад
ምንም መጥፎነት የለውም መጥፎ ነገር ካለው አይምሯችንን የፈጠረው ሌላ አካል ነው እንዴ??
@nahom_naki
@nahom_naki Год назад
እዉነት ነዉ መፅሃፍ ቅድስ የሁሉም ነገር መነሻ ነዉ ወንድሞቼ እኔም በእናንተዉ በኣንድ ኣምላክ በሚሆን በኣብ በወልድ በመንፈስ ቅድስ ስም ኣማኝ ነኝ ግን ሰለዚህ ነገር ሲወራ ሰማሁና ለምን እማዉቀዉ ያህል ኣላካፍልም ብዬ ነዉ ይህ የስህበት ህግ የተባለዉ ነገር ተዉት እኛን ትቶ የድሮ ኣባቶቻችን ያዉቁትም ይጠቀሙትም ነበር በመፅሃፍ ቅድሱም ያመነ ሁሉ ይቻለዋል ይላል ወንጌል ላይም እመኑም ያመናችሁት እንደተደረገላቹ ኣድርጋቹ ቁጠሩ ይሰጣችሆልም ነዉ እሚለዉ ሰለዚህ ይህ የስህበት ህግ ምንድነዉ እሚለዉ ጠይቁ:እመኑ:ተቀበሉ ኣለቀ ይህንን ነዉ እሚለዉ
@Eyob91159
@Eyob91159 Год назад
❤❤🎉
@hopolapos
@hopolapos Год назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ግን መፅሀፉን አንብቡት እርስዎ ሚያወሩትን ነው ሙሉ ሚያወራው
@hayemanot5169
@hayemanot5169 2 года назад
እኔ ላብድ ነው ስለ ሕዝቤ ነፍሴ ተጨነቀች ቤተስቦቼ ወገኖቻችን 8ኛ ወር ሳኡዲ እስር ቤት አለቁብን እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቡን እባካችሁ ፍትህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@martamarta5206
@martamarta5206 Год назад
1-2 እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና። Hebrews 12:1
@abundance5270
@abundance5270 Год назад
እኔ ታላቁ ሚስጥር የሚለውን መጽሃፍ አንብቤያለሁ የመጽሃፍ ቅዱስን ጭምር ይጠቅሳል፡፡ ከዚህ በተረፈ ስለ እምነት አያስተምር፣ ገንዘብንስ ለሰይጣን ማን ሰጠው? እግዚአብሄር ድህነትን ይወዳል? አብርሃም፣ ኢዮብ፣ ዳዊት በመጽሃፍ ቅዱስ የምናውቃቸው ፃድቃን በአብዛኛውስ ባለፀጋ አልነበሩም? ይህን የድህነት ትምህርት ከየት አመጣነው?
@Eyob91159
@Eyob91159 Год назад
ያው አኔም በትንሹ anbibewalew sele gebresedomm yaweral sele mesaf kudusem yaweral hulunim teqsual
@yopaddis3871
@yopaddis3871 Год назад
ብዙ ጥያቄ ነበረኝ በተለይ ከስህበት ህግ ጋር የተገናኘ። ለመምህራችን ቀጥታ ምፅፍበት መንገድ ካለ ብጠቁሙኝ ወይም የዶር.ሮዳስ ኢሜል ... እባካችሁ
@abundance5270
@abundance5270 Год назад
እረ በፈጠራችሁ የስህበት ህግ መጽሃፍ ቅዱስ ላይ ከተቀመጠው ጋር ምን የሚያቃርነው ነገር አለ? ይቅርታ መምህር እርሶስ ያለገንዘብ ያለክፍያ ነው የሚሰሩት ለምን ድህነትን ያስተምራሉ?
@amaninfo7024
@amaninfo7024 Год назад
ተዋቸው ባክህ ማርቆስ 11:24 ላይ አንብብላቸው
@temetemdaw5650
@temetemdaw5650 Год назад
የስበት ህግ የጀመሩት ማናቸው ምድናቸው ሳይኪክ ናቸው እኮ
@lidiya727
@lidiya727 2 года назад
ለምን የሰይጣን ሴራ ታጋለጥ ብለን ለምን እንናደዳለን እኔ እኮ አልገባኝም ስንት ሰው ነው የዳነው ኧረ እባካችሁ እናስተውል
@derejeabel3147
@derejeabel3147 2 года назад
ሰይጣን የተዋረደ ይሁን ለዘለአለም! ለማለት የተፈገው እከሌ እዲህ አደረገብኝ ብሎ ቂም መያዝ በኔ ላይ ክፉ እዲያስብ ለተነሳሳዉ ልቦና ይስጣችሁ በማለት ፈንታ ለማለት ነው!
@aaamithaylay5718
@aaamithaylay5718 Год назад
xxxxxxxxxxxxxxx
Далее
Какую одежду я не ношу? 😱
00:13
Просмотров 402 тыс.
Врёт и не краснеет 😂 #shorts
0:38
Просмотров 2,8 млн