Тёмный
No video :(

Life in Turkey for foreigners ኑሮ በቱርክ ምን ይመስላል 

Sami the prince
Подписаться 892
Просмотров 15 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 139   
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Год назад
እውነት እንዲህ በአጭር ግልፅ የሆነ መልስ ፍፁም ኢትዮጵያዊነት ክብር በልልኝ
@mohmuhlik7399
@mohmuhlik7399 2 года назад
ዋዉ በጣም ተመችቶኛል ስልክህ ባገኘዉ ደስ ይለኛል
@JJ-rr6ep
@JJ-rr6ep 2 года назад
እናመሰግናለን ይመችህ አባቴ
@betterethiopia3609
@betterethiopia3609 2 года назад
1.00 Turkish Lira = 2.91 Ethiopian Birr Last updated · July 30 at 9:53 AM UTC
@mekdistube
@mekdistube 2 года назад
ሳሚየ ቱርክን ለማየት መጥቸ ነበር እውንት ደስ ይላል
@user-no7xu8fc2e
@user-no7xu8fc2e Год назад
እንዴት ነው መሄድ የሚቻለው እህቴ
@trywithtg1164
@trywithtg1164 Год назад
እስኪ ነገርን መሄድ ፈልጌ ነበር
@tube3759
@tube3759 11 месяцев назад
@@trywithtg1164 ይቻላል
@wardehgete2853
@wardehgete2853 Год назад
ወንድሜ እናመሠግናለን ስለመረጃህ ጥሩ ነው
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 2 года назад
አመሰግናለሁ ለሰጠኸኝ መረጃ
@user-wb1os8zz3i
@user-wb1os8zz3i Год назад
እር ወንድም ቱርክ ንሮ ውድ ነው
@seadaali3117
@seadaali3117 2 года назад
ከቱርክ ወደ ጀርመን ወይም ለንደን አሁንም መሄድ ይቻላል? ከሀተቻለስ እንዴት ? ዋጋውስ ? Please make a vedio
@jemalmehammed4613
@jemalmehammed4613 Год назад
በጽዳት የሚወስድ ድርጅት ካለ አስተዋዉቀኝ
@user-rd2jp2yh4f
@user-rd2jp2yh4f 11 месяцев назад
Esh wondime tebarekh ene gin lememtat ifelgalehun yalehut jordan lay newu kez tiket korce mehed ichalalew?
@burtkanjordan4140
@burtkanjordan4140 Год назад
ዋው ደስ ይላል ወንድሜ ስለክህን
@OsumanJihad
@OsumanJihad 3 месяца назад
Tekikil brother Eza nw yalew esu kanagaregn negar gar 1 nw negegirek batalay sela serachew Lek ante endalkw nw yenagaregn
@user-rm5pp1oo7r
@user-rm5pp1oo7r Год назад
ቋንቋ አስተምረን
@nnueima7795
@nnueima7795 Год назад
ቱርክ መሄድ እፈልጋለሁ ግን አብዛኛወቹ ሰራ በቀላሉ አይገኝም ኑሮውም ውድ ነው ይላሉ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላወኩም!!
@AbdiKa-og6ji
@AbdiKa-og6ji 2 месяца назад
ስራ በደላላ ነው ወይስ እንዴት ነው ሚገኘው
@muftamohammad2771
@muftamohammad2771 2 года назад
ብሮ ቱርክ ነው የአለሁት ከተናገርከው ጋር ምንም አይገናኛም
@samitheprince7054
@samitheprince7054 2 года назад
Men getmk Ena yalewn ewnta becha new yetnagerkut
@seladabduarehman4219
@seladabduarehman4219 Год назад
አንድ እህት ኑሮ በጣም ውድ እንደሆነ ትነግረናለች አንተ ደግሞ እርካሽ ነው ትለናለህ
@misikrtegegn7482
@misikrtegegn7482 Год назад
ሁሉም ነገር በእጥፍ ጨምሯል!! በጣም ተጋኗል!!!
@FenatKiya-kl3vn
@FenatKiya-kl3vn 4 месяца назад
Pls ke etiopha mehad efalagalew
@Bayekassieyohannes
@Bayekassieyohannes 22 дня назад
ቁጥርክን አሰቀምጥልን
@sebelemesselebelay3456
@sebelemesselebelay3456 7 месяцев назад
ሰላም ሰላምህ ወንድም
@rahmatemam4688
@rahmatemam4688 Год назад
እና እንዴት መምጣት ይቻላል ለመኖር እና ለመስራት
@netsanetnegusa
@netsanetnegusa 2 месяца назад
ሰለሞን ወንድሜ እኔ የሚጠይቅ መጠይቅህ ነገር ነበረ እሱን ማለት ነው ከሴጋ መጥቼ ስታንቡል ነኝ ነበር እንዴት ነው🥹🥹🙏🙏
@nuritmohammed8313
@nuritmohammed8313 2 года назад
ወንድሜ እኔ ወደ ቱርክ መሄድ እፈልጋለሁ እንደት እደሚከድ አላውቅም እምችል ከሆነ ብታግዘኝ
@Mesfin1999
@Mesfin1999 Год назад
ሰላም አለይኩ የቱርክመሂድ ፈልጊ ነው ትክክለኛ ኢንፊርሜሺን ፈልጊ
@kuletamkuletam967
@kuletamkuletam967 2 года назад
ሐገራች የቋንቋ ትምርት ቤቶች ተስፋፍተዋል አሁንማ ተምሮ መሄድ ይቻላል የትም ሐገር
@tigstethiopian6040
@tigstethiopian6040 Год назад
በጣም እናመሰግናለን የምፈልገወ መረጃ ነወ ሰሞኑኑ ልመጣነወ ጨረሻለሁ ከእግዚአብሔር ጋ
@misikrtegegn7482
@misikrtegegn7482 Год назад
እህት ይህን ፕሮግራም አሁን የሰማሁት ተጋኗል! ቱርክዬ አሁን ኑሮ ውድ ነው! ቱርክ ተፈጥሮ ብቻ ነው የሚያምረው🤔🤔🤔
@tigstethiopian6040
@tigstethiopian6040 Год назад
@@misikrtegegn7482 እሽ እህቴ እሄ መረጃ ቆየት ያለ ይመስለኛል ግን አሁን መሰከረም ወሰጥ 2015 ወደ ቱረክ የገቡ ልጆች አሉ በወር መዳም ቤት 600 ዶላር ነወ ሚከፈላቸወ
@misikrtegegn7482
@misikrtegegn7482 Год назад
@@tigstethiopian6040 እህት እኔ Istanbul አይደለሁም አብዛኛው ሴቶች ማሳጅ ቤት ነው የሚሰሩት!! ወደ ቱርክ የምትመጡ እንደሌሎቹ አውሮፓ አገሮች ተቀይረን ቤተሰብ እንረዳለን የሚባልበት አገር አይደለም!! በዚ ሰአት ሁሉም ነገር በእጥፍ ጨምሯል!!! መጥቶ ሁሉንም ማየት ጥሩ ነው! መልካም እድል!!!!
@tigstethiopian6040
@tigstethiopian6040 Год назад
@@misikrtegegn7482 ቡዙ ተስፋ አሰቆራጭ ሰወች አሉ አንች ኢስታቡል ካልሆንሺ እዴት አወቅሺ ሰለመረጃሺ እናመስግናለን
@misikrtegegn7482
@misikrtegegn7482 Год назад
@@tigstethiopian6040 😃3 አመት ቱርክ ተቀምጫለሁ እህት በኢስታንቡል ያበሻ life ያስጠላል በአንድ ቤት እስከ እስር ሆኖ ነው የሚኖረው ከተማው ላይም ግርግር ስለሚበዛ Istanbul ላይ መኖር ስለማልፈልግ ነው!! ደግሞም የአብዛኛው አበሻ እቅድ ወደ ግሪክ መሻገር ነው!! ቪዛውን ካገኘሽ ገብተሽ የእድልሽን ሞክሪ!!!!
@user-gc4ym5hq9r
@user-gc4ym5hq9r 13 дней назад
እባክህን አውራኝ
@saralegesse6727
@saralegesse6727 Год назад
Selam wendme esti tourist visa just le 15 ken endet magignet ychalal le shopping memtat felgen nebet
@tadeletafese1575
@tadeletafese1575 2 года назад
አባቴ እረ ትክክለኛ መረጃ ስጣቸው ይህ ቪዲዩ የተለቀቀበት ከ አምስት ወር በፊት እንኳን ቢሆን ሂሳቡን በአማካኝ ቢሆን እንኳን እንዴት ብሎ ነው በአንድ 200Tl ቢከፈል በኢትዩጵያ 1600 ብር ይሚመጣው ??? ለምሳሌ በአንድ ቀን 200 TLቢሆን እንኳን 200TL÷15=13.333333 usd ይሆናል ይህ ማለት 13.33333×51=679 ብር ይመጣል የአንድ ቀን ክፋያ ይህን የሰራውት ሂሳብ አንተ በለቀቅበት ቪዲዩ አማካኝ ሂሳብ ነው 1600 አይከፈልም በቀን ወንድም ትክክለኛ መረጃ ተናገር
@mahayat2362
@mahayat2362 Год назад
en yelewut kuwait hager new gin wode turky mamet felegelew gin endet new memetit michelew
@bereketbereket9368
@bereketbereket9368 Год назад
selam wendme anten endet magignet echilalew
@mahayat2362
@mahayat2362 Год назад
ewunt betam new yema falegiew wudem please negeregn est yelew neger en tinsh konke ichelelew
@samigirma5506
@samigirma5506 2 года назад
Ke turkey wede lela ager move mareg aychalm kehone wedet nw michalew
@samitheprince7054
@samitheprince7054 2 года назад
Yechalale I make vedeo on Saturday about that bro
@zewdutefera905
@zewdutefera905 Месяц назад
ቱርክ መሄድ ፈልጋለሁ እስት ከቻልክ እርዳኝ
@mekdinegusu7629
@mekdinegusu7629 2 года назад
እባክህን አድራሻ አስቀምጥ
@medinabintendris
@medinabintendris Год назад
እንግሊዝኛሰ አይችሉም አረብኛ ነው የሚሻሉት!!ቱናይድን ጉናይድን እያል መልማምድ ነው ምን ይደረጋል በልህ ነው። ልብሰ ሰፌትም ተቀጥራላችሆ።ልምድ ያላችው ንግድ ነው የሚያዋጣው ቱርክ ላይ!! ቱርክ ልጉብኝትም መሂድ
@user-mx8ry9bl3w
@user-mx8ry9bl3w Год назад
እኔ በጣም እምወዳት ሀገር ናት ቱርክ መምጣት አፈልጋለሁ ግን እዴት ነው መምጣት እሚቻለው በትምህርት ወይስ ግደታ በሞ መሆን አለበት ወይ እባክህ መልስልኝ?
@meseretteera2438
@meseretteera2438 Год назад
ወደ ቱርክ ሄጄ የራሴን ሥራ መሥራት እችላለሁ? ለምሳሌ ምግብ ቤት ወይም ሱቅ መክፈት አልችልም? እባክዎን ንገሩኝ።
@teddytube4034
@teddytube4034 Год назад
Bro turkey visa ale ende ahun? Please
@AsdAsdfgemwuasfawu
@AsdAsdfgemwuasfawu 9 месяцев назад
እዴት እመጣለሁ መምጣት እፈልጋለሁ
@AsdAsdfgemwuasfawu
@AsdAsdfgemwuasfawu 9 месяцев назад
ሴት ነኝ ዘመድ የለኝ እዴት እሆናለሁ
@ethiopiaethiopia3217
@ethiopiaethiopia3217 2 года назад
ቋንቋ መቻል ግድነው
@salihmohammed6132
@salihmohammed6132 2 года назад
ewnet new
@salihmohammed6132
@salihmohammed6132 2 года назад
ewnet new
@user-sm1xx8ks1m
@user-sm1xx8ks1m 10 месяцев назад
ሰላም ወንድሜ ቱርክ እንዴት መምጣት ይቻላል
@7eyahh399
@7eyahh399 Год назад
ካረቦይጋ መምጣቴ አይቀርም
@tigistawoke2721
@tigistawoke2721 Год назад
ከኢትዮጵያ ስንት ናው
@SaraSara-uv4wb
@SaraSara-uv4wb 8 месяцев назад
ቋንቋ አረበኛ አይችሉም እዴ
@fatimaahmad1541
@fatimaahmad1541 Год назад
ይቅርታ ውድም ጥያቄ አለኝ መልስልኝ እሽ እኔ በትምህርት ቪዛ ለመምጣት ፈልጊ ነበር አሁን የምማርው ሁለተኝ አማት ስልጣና ላይ ነርስ ነው እዛ ብመጣ እደት ነው የምጂምርው ከአደኝ አመት ነው ደሞ ይኔቭርስቲ ክፍያ እከፈላለሁ እየስራሁ መማር እችላለሁ መልስልኝ ስፋ አድርገህ ልጂምር ነበር ፕሮስሱን
@martalubbu5223
@martalubbu5223 Год назад
እሺ ግን በምን አይነት መልኩ ነዉ መሄድ ምንችለዉ?
@zelalemdefar9577
@zelalemdefar9577 Год назад
እንዴት መምጣት ይቻላል
@danile7768
@danile7768 Год назад
ስራ ቀጣሪ ድርጅት ፈልግልኝ
@user-bz4wt4cq5j
@user-bz4wt4cq5j Год назад
sela Romania merja kalek
@moohamedharun6108
@moohamedharun6108 2 года назад
እረ በአላህ ስልክህን ለንግድ መሄድ እፈልጋለሁ መኖሪያ ፍቃድስ እዴት ነዉ ማገኝት የምቸለዉ ተባበረኝ እዴት ነዉ የማገኝህ አተን ወድሜ ተባበረኝ
@FeriHaftom
@FeriHaftom 4 месяца назад
ውድምቱርክነው.ያለሁትእናለውራህ.እፍልጋለው።ስልክህንእዴትማግኝትእችላለሁ
@RehimaMm
@RehimaMm 3 месяца назад
ስለ ቱርኪ ንገሪኝ ውዴ እዛው ከሆንሽ መሄድ እፈልጋለሁ እናም መረጃ ስጪኝ
@besratebesrate106
@besratebesrate106 2 года назад
ውዴ ለመምጣት አስቤነበር ምንላርግ ውዴ
@citiymuhammed
@citiymuhammed Год назад
ብመጣ ስራ ሚያስጀምረኝ እፈልጋለሁ ብትረዳኝ
@SofiA-pj7yg
@SofiA-pj7yg Год назад
መልስ አድራሻ መስጠት አትወዱ
@ambekri7962
@ambekri7962 Год назад
Energy mtceacew alho mtfknew torke
@user-xz1df3nn9m
@user-xz1df3nn9m Год назад
ለመምጣት ፈልጌ ነበር
@jaffarredi
@jaffarredi Год назад
Gomez.....
@seladabduarehman4219
@seladabduarehman4219 Год назад
ለሴት ልጅ ክብሮን ሳይነካ የምትሰራው ሰራ ይኖር ይሆን?
@wolloyewatube5414
@wolloyewatube5414 2 года назад
አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ በአላህ እንደት ነው በግል የማገኚህ በህይወቴ ድረስ አሁኑኑኑ እባክህ
@samitheprince7054
@samitheprince7054 2 года назад
Men lerdash
@wolloyewatube5414
@wolloyewatube5414 2 года назад
@@samitheprince7054 ቱርክ ለመግባት ፖሮስስ የጨረስኩ ነኚ ነገርግንኢባሲጋር ለመሄድ ___ የዚህ ጉዳይ ግደታ አስፈልልጊ ነው??? በግል ማዋራት ከቻልክ እባክህ
@samitheprince7054
@samitheprince7054 2 года назад
Inbox me on Instagram Sami_the_prince_official
@kedijakedija6935
@kedijakedija6935 2 года назад
@@wolloyewatube5414 አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፕሮሰስ የጨረስሽው እንዴት እንደሆነ ብታሳውቂኝ
@Asya-td9cq
@Asya-td9cq Год назад
Wendme Yet neh ine Türk negne birr yalew sew kale agenagne malet bota gezto bet serto meshet new life Türkawi nat inem qanqa ichilalehu balebetem turkawi new yemnorew kusadas new
@osmanibrahim4972
@osmanibrahim4972 2 года назад
Hi
@turunshe4182
@turunshe4182 Год назад
ሠላም ወድም አንተ አሁን ቱርክ ነህ እኔም ቱርክ ነኝ አሁን ስራ ልታስገባኝ ትችላለህ በፈጠረህ ጌታ አዉራኝ
@RehimaMm
@RehimaMm 3 месяца назад
ውዴ እዴት እንደሄሄድሽ መረጃ ስጪኝ
@warekiararesa2387
@warekiararesa2387 Год назад
ውሰደኝ እስቲ መምጣት እፈልጋለው
@Fejr_you_tube
@Fejr_you_tube Год назад
ግን ኢቃማ አያስፈልግም እንደ🙄🤔
@user-cb2mg7en3v
@user-cb2mg7en3v Год назад
ከኢትዮጰያ ወደቱር ለመምጣት ምንምን ያሰፈልጋል
@lamrottube7922
@lamrottube7922 2 года назад
ምነው መዳም ጽዳት ሰራተኛ አትፈልግም አንዴ እስኪ ሹክ በለኝ በናትህ ቴሌ ግራም ካለህ አውራኝ
@samitheprince7054
@samitheprince7054 2 года назад
Sami_the_prince on instagram
@efrataefrata5353
@efrataefrata5353 2 года назад
አዎእኔም ማዳም ካሉ እፈልጋለዉ
@hikmaeliyas1316
@hikmaeliyas1316 2 года назад
@@samitheprince7054 lememtat proses eyjmrku neber gn eza sew ylgnm tagzegnalk bmta e 🙏
@samitheprince7054
@samitheprince7054 2 года назад
Cheger yelewm semchi be instagram awarig
@susuhbsha9392
@susuhbsha9392 Год назад
እስኪ ከቱርክ ወደ ጀርመን መግባት ይቻላል ወይ??
@annacruzz5247
@annacruzz5247 2 года назад
እኔ፡ያለውት፡ጆርዳነ፡ያለውት፡አሁን፡ወደቱርክ፡ልመጣነው፡፡እና፡እንዴ፡ነው፡እዛው፡የምቀረው፡እባክህ፡አግዘኝ
@aleemaaleema2545
@aleemaaleema2545 2 года назад
እባካቹ እስቲየምታቁ ተባበሩኝ እኔ ያለሁት ዱባይ ነው አድ ቤት 6 አመት በቤት ሰራተኝነት ሰርቻለሁ እና አሁን በዚ ወር መጨረሻ አሰሪዎቼ ይዘውኝ ቱርክ ሊሄዱ ነው እዴት ነው እዛ መቅረት ምችለው እዛ ለመስራት ነው
@aleemaaleema2545
@aleemaaleema2545 2 года назад
የምታቁ ንገርኝ
@wubitayele1580
@wubitayele1580 Год назад
አበሻ አታጡም ጥፉ
@tube-ly3zz
@tube-ly3zz Год назад
እኔ ፈልጋለሁ ወላሂ መምጣት ግን እንደት ቦየ ምንም የማቀው ሠው የለኝም
@habesha0105
@habesha0105 Год назад
በኤጄንቶች ጨርሺ እኔ በእነሱ ነው
@meseretteshome661
@meseretteshome661 Год назад
​@@habesha0105 እህቴ ማን ብለን እንምጣ የኤጀንሲ ስም ካወቅሽ ጠቁሚኝ እባክሽ
@user-xp5xn2ge1q
@user-xp5xn2ge1q Год назад
እረ አትዋሽ እንግሊዘኛ አይቺሉም ትላለህ እንዴ
@tameKing16
@tameKing16 10 месяцев назад
Turkey ላ ለንደን ቅርብ ነው ወይ ??
@FasekaAbrha-zp1ie
@FasekaAbrha-zp1ie 7 месяцев назад
ወንድም ቱርክ መካከለኛ ናት ለንደን ደሞ ከኣውሮፖ እንኳን ጫፍ ናት ያንያክል ባይሆንም ካርታ ላይ እይ
@nuryaebrahim2700
@nuryaebrahim2700 2 года назад
እንዴት በትንሽ ገንዝብ ልንሄድ እንቻላለን እኔ ሁሌ መሄድ እፈለጋሎህ በኣላህ ታባበረኝንእንዴት እ መግባት እንቻላለን???????
@samitheprince7054
@samitheprince7054 2 года назад
Betnsh berr lemhed tourist visa arif mercha new
@newscholarships1673
@newscholarships1673 2 года назад
its easy bro
@tigstethiopian6040
@tigstethiopian6040 Год назад
ወደሜ ሰልክ ካለህ በፈጣሪ እረዳኝ
@lamrottube7922
@lamrottube7922 2 года назад
የምር መሄድ ይቻላል አረብኛ አይችሉም
@hiwotgetachew407
@hiwotgetachew407 2 года назад
እንዴት ልምጣ እስከስንት ይፈጅብኛል
@kebede91
@kebede91 Год назад
ህይወት ይቅርብሽ መጥፎ ሃገር ነው
@aynalemgetachew3188
@aynalemgetachew3188 Год назад
አረብኛ ይችላሉ
@medinabintendris
@medinabintendris Год назад
አፕልኬሸን እረድሸ መማር ነው ቀላል ነው
@tg.tg1
@tg.tg1 2 года назад
telegram account aleh?!
@samitheprince7054
@samitheprince7054 2 года назад
My instagram Sami_the_prince
@fhjvcghjb5394
@fhjvcghjb5394 Год назад
ሲጀመር ድምጽክ አይሰማም
@beta340
@beta340 2 года назад
Ba medical seralene bro
@samitheprince7054
@samitheprince7054 2 года назад
OK bro ehud yelkekale
@aleemaaleema2545
@aleemaaleema2545 2 года назад
እባክህ ተባበረኝ
@samitheprince7054
@samitheprince7054 2 года назад
Men lerdak
@David-dx4yn
@David-dx4yn 2 года назад
Email addressehn maggnet yichalal wendme?
@samitheprince7054
@samitheprince7054 2 года назад
My instagram Sami_the_prince
@abebechtsegaye7998
@abebechtsegaye7998 7 месяцев назад
ስልክህን አስቀምጥልኝ
@ethiyolove6539
@ethiyolove6539 Год назад
samiye memtat efelgalew sn yfwjibgal
@user-ix7ov9xg7m
@user-ix7ov9xg7m 2 года назад
አባቴ እኔ ሰሞኑን ልመጣ ነዉ እባክህ እባክህ አዉራኝ
@user-ix7ov9xg7m
@user-ix7ov9xg7m 2 года назад
🥺🥺🥺🥺
@fevenmilliontafase7677
@fevenmilliontafase7677 4 месяца назад
ሄድክ
@mngstunawe6136
@mngstunawe6136 2 года назад
ቁጥርህን ቢቻ
@samitheprince7054
@samitheprince7054 2 года назад
My instagram Sami_the_prince
@user-eg5py4jr3q
@user-eg5py4jr3q Год назад
የቱርክ 200 ቴሌ በኢትዮጵያ 100 ብር ይሆናል አረ በፈጠረክ ሰው አታለክ ወደስደት አታምጣ ቱርክ ፈፅሞ ስራ የለም መኖሪያ ፈቃድ እራሱ የለም ወሬኛ አትሁን
@ktube8920
@ktube8920 2 года назад
ለሰራተኝነት መምጣት አይቻልም ወይ ከግንባርህ ሙስሊም ትመስላለህ
@betterethiopia3609
@betterethiopia3609 2 года назад
ድምጽህ ቢሰማ ጥሩ ነበር
@kebede91
@kebede91 Год назад
ቱርክ የጉራጌ ሃገር ነው ሃበሻ ሴቶች ሌቦች ናቸው
@Mesfin1999
@Mesfin1999 Год назад
ሰላም አለይኩ የቱርክመሂድ ፈልጊ ነው ትክክለኛ ኢንፊርሜሺን ፈልጊ
Далее
Why I stopped helping people to Turkey 🇹🇷
25:26
Просмотров 2,3 тыс.