Тёмный

LIVE#57 | ሼክ ሙሐመድ ዜይን ዘህረዲን | አልፈታዋ I 31/05/2020 ዓል I አፍሪካ ቲቪ I Africa TV1 

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ
Подписаться 279 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

🌟 subscribe (ሰብስክራይብ): bit.ly/2T3id1U 🌟
የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤
---
የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
እዩቴልሳት | 11554 V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | AfricaTVCh1
ቴሌግራም | t.me/africatv1
ዩቲዩብ | / africatv1
ኢንስታግራም | africatvch1
ትዊተር | africatvch1
ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv
#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 146   
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 4 года назад
አህለን ኡስታዙን ሰአት በመጨመሩ ደስተኛ የሆን ላይክ
@አሀዱንአሀድ-በ1ቸ
@አሀዱንአሀድ-በ1ቸ 4 года назад
ግን
@yarabiikoo6167
@yarabiikoo6167 2 года назад
Mashallaa.utazii.kenaa.
@እሙሷሊሀየደሴልጂ
@እሙሷሊሀየደሴልጂ 2 года назад
*ግን በሥነሥረአት ጠይቁ ጥያቄያችሁን ልብ አታውልቁ አዳድ ሠወች ከደወላችሁ በኃለ አድደናበሩ*
@fatimamuham
@fatimamuham 2 года назад
ኡስታዝን አደንቃለሁ እኔ ትግስት የለኝም
@emanbntefrajaemanbntefraja5315
@emanbntefrajaemanbntefraja5315 4 года назад
እዚ ቤት ኮመንተሮች ዬት ገበቹ በሌለ ሌለ ነገር እንዲው በመይጠቅም ነገር ከስንት ሺ በለይ ነው ኮመንት ሚጵፉት ሚከተተሉት ለኘ የሚጠቅመን ወደ ተውሂድ የሚየጠነክረን መከተተል መበረተተት ትትን የአለህ አንተው ቀጥተኘውን መንገድ ወፍቀ የአለህ
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
አሚን ዉዴ ወላሂ ያሳዝናል እሽ
@lemiylulutube
@lemiylulutube 3 года назад
የኔም ሀሳብ ነው ለሌላ ድራማ ቢሆን ለኮመንት ማንም አይቀድመንም
@zeharitube_8491
@zeharitube_8491 3 года назад
አሚንንንንን
@سعدالى-ك4ذ
@سعدالى-ك4ذ 3 года назад
ሡበሀን አላህአላህ ለድናችን ጠንካሮች ያድገን ያርብ
@ያረቢጠብቀኝአተ
@ያረቢጠብቀኝአተ 2 года назад
አሚንንንን
@ጀሚላስደተኛዋተስፋያደከመ
ዑስታዝየ አላህ እድሜና ጤና ያብዛለወት ያረብ ምነው ጠያቂዎች ሰውን አዛ የምታደርጉት ሱባሀን አላሀ ቴሌቪጂናችሁን ቀንሱ በጣም ትግስተኛ ነወት የሸህ
@lemiylulutube
@lemiylulutube 3 года назад
በጣም ወላሂ እኔም ይገርሙኛል ኡዝታዝ አሏህ ሶብርን ጨምሮ ይስጣቸው
@ጀሚላስደተኛዋተስፋያደከመ
@@lemiylulutube አሚንን እህት
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
ወላሂ ግን በጣም ነው እምታናዱት ቲቪ ዘግታችሁ ብትደውሉ ምነድነው ችግሩ ለሸህም አዛ ታደርጋላችሁ አድማጮችንም ታሰለቻላችሁ አላህ የህዲኩም
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
ወላሂ በጣም አላህ ለኡስታዞቻችን ሶብሩን ይስጣቸዉ ወላሂ ግን ክብረ ይኑራቸዉ ደዉላችሁ ቲቪ ለምን መክፈት አስፈለገ በዛላይ ደዉላችሁ በመሀል ሌላ ማዉራት አቁሙ አጂብ
@አልሀምዱሊላህአላህአክበር
ወላሂ እኔ በጣም ያናዱኛል
@طيفطيف-ل3ش
@طيفطيف-ل3ش 2 года назад
ሸክ አላህ ሰብሩን ይስጣችሁ አንዳንድ ሰዎች ጥያቄቸው የተዛዛ ነው
@الحمدللهالحمدلله-ت5ث
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩሙላህ ኸይረን ኡስታዝ እንድሁም የአፍሪካ TV ፕሮግራም አዘካጆች አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ መልካም ስራችሁንም አላህ ይውደድላችሁ
@lemiylulutube
@lemiylulutube 3 года назад
Amen
@ቀሪውዘመኔለዲኔ
@ቀሪውዘመኔለዲኔ 3 года назад
ኮሜታተ ሮች እረ ምን ነካችሁ ፈትዋውን ለሸሀችን ተውለት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
ደዋዮችግን አላህን እንፍራ አናድክመወት ቴሌቢዢን እንዝጋ😢ያረብ ሸህና አላህ ጤና እድሜ ይስጠወት
@abdellanurahmed8623
@abdellanurahmed8623 4 года назад
ኣሳላሙ ኣለይኩም የሰማሁትን ለማካፈል ስልክዎ ቢዚ ስለሆነቢኝ ነው:: ዳዒው ዶ/ር ዛኪር ናይክ እንዲህ ሲሉ ሰማሁ ቁርአን ኣህለል ኪታብ ማግባት ይቻላል ሲል ሙእሚን የሆኑት ብቻ ነው:: ክርስትያን(ኣመጸኞት ኣህለል ኪታብ) ግን ኣይፈቅድም:: ይህንን የሉበት ደግሞ (ሱረቱ አል-ኢምራን 110) በመጥቀስ ነው:: በተጨማሪ (ሱረቱ አል-ማኢዳህ 72) እና (ሱረቱ አል-በቀራህ 221)ጠቅሰዋል:: ኣፍሪካ ቲቪ ላይ ደግሞ ሸህ መሓመድ ፈረጅ ከኣላህ ዉጪ የታረደ መብላ ክልክል ነዉ ብለዋል:: ክርስትያኖች ደግሞ የሚያርዱት በነቢዩላ ዒሳ (ዓ ሰ) ወይም በስላሴ ነው:: ይሀ ማለት ከኣላህ ዉጪ ነው:: ስለዚህ ከ(ሱረቱ አል-ኢምራን 110) እንደምንረዳዉ የክርስትያኖች(ኣመጸኞት ኣህለል ኪታብ)መብላት ኣይፈቀድም:: ሰሃባም የኣይሁድ ስጋ ሲበላ ረሱል (ሰ ዐ ወ) የላስቆሙት ሙእሚን ኣህለል ኪታብ ስለሆነ ሊሆን ይችላል::ኣላሁአዕለም እንደት ያዩታል::
@gheueyeueu1172
@gheueyeueu1172 2 года назад
እደሴቶችየማይጠየቀውንሁሉፈልሰፈውየሚጠይቁምናለየምታደክሙት
@ሀዩነኝተስፋያደከመኝ
አሠላም ዋለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እህት ወንድሞቸ ያፊሪካ ቲቭ ተከታታየወች በሙሉ አላህ ይጠብቃችሁ ዱአድርጉልኝ። እህታችሁ ሀዩ ነኝ ትዳሬ አላምር ብሎኛል በዱአ አትርሱኝ እዳምር ሳይሆን እዳወጣኝ በሰላም ያረብ አስታውሱኝ
@የረያንእህትኢልምፈላጊዋ
አብሽሪ እህት አላህ ያማረ የሠመረ ያድርግልሽ
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 Год назад
አላህ የተሻለውን ይምረጥልሽ
@طيبهمحمد-ل9ج
@طيبهمحمد-ل9ج 4 года назад
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ግን እህት ወንድሞች ስትደውሉ ቴሌቭዢኑን ዘግታችሁ ደውል
@fatimarashad5279
@fatimarashad5279 4 года назад
ዋለይኩመሰላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ አላሕ ይጠብቅልን ውስታዛችን ጀዛኩሙላሑ ኸይረን ረጅም እድሜና ጤና እመኝሎታለሑ
@mohammedtareke8827
@mohammedtareke8827 7 месяцев назад
አሰላማሊኩም ኡስታዝ፣ ጥይያቄ ነበረኝ፣ ኸውም ቆሞ ውዶ ማድረግ ይቻላል ወይ?
@fatimarashad5279
@fatimarashad5279 4 года назад
ውድ የእስላም ልጆች ጀዛኩሙላሑ ኸይረን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አርጉ
@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ
ጀዛኩሙሏሁ ኼይረ የምንባለውን እንስማ እባካችሁ
@sofiya9833
@sofiya9833 4 года назад
وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا ياشخ
@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ
ቼሀችን ለአላህ ብለን እንወዳችሆለን
@hawasamanin1762
@hawasamanin1762 5 месяцев назад
አላህ ይጠብቅልን እሥታዝና
@makiaahmed-v8m
@makiaahmed-v8m 7 месяцев назад
jezakummelahu heyren ustazne allah ytebkln
@gheueyeueu1172
@gheueyeueu1172 2 года назад
መሻላህሙሀመደዛይንሶብረኛነውሰጠይቁየተባላችሁትንሰሙእኔለሱይደክመኛል።ትንሽእሰቡለሻሀችን
@abduhagos8516
@abduhagos8516 3 года назад
Please tell your caller 1st get ready before you call 2nd ask street question? 3rd please repeat the question yourself for because we can’t hear it sometimes 4th give the answer and move on to the next. I think if say every time you start the program, it will make it easier & save a lots of time.
@olfatjamal9999
@olfatjamal9999 11 месяцев назад
ቁጥር. ንገሩኝ እኔ ጥያቄ አለኝ
@አልሀምዱሊላህ-ዘ6ኰ
@አልሀምዱሊላህ-ዘ6ኰ 3 года назад
ጀዛከአላህ ኸይረን ሸኻችን ለአላህ ብዬ እወዳችሁአለሁ
@olfatjamal9999
@olfatjamal9999 11 месяцев назад
😂😂😂😂አረጉዲ ትንሺ አታፍርም
@HghjgjgjgjfhgjHcgjjgjgkhjgjg
@HghjgjgjgjfhgjHcgjjgjgkhjgjg 7 месяцев назад
አላህይጠብቃችሁሼአችን
@taybatube194
@taybatube194 4 месяца назад
ጄዛኩም አላህ ኸይር☝
@kuntakunte
@kuntakunte 2 года назад
አንዳዶቻችሁ ስትጠይቁ አደብ ይኑራቹ ዙርያ ጥምጥም እየሄዳቹ ሼሃችንን አዛ አታርጉዋቸው አታድክሙዋቸው ሼሁንም እንደ እኩያቹ አታውሩዋቸው ቢያንስ ሚሉዋቹሁን ስሙዋቸው አትቅለብለቡ እስቲ እኛ ተሸማቀን ከሳን እኮ ሆ አጃይብ ነው
@ኡሙነጀት-ረ9ቈ
@ኡሙነጀት-ረ9ቈ 2 года назад
አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ሰላምህ ይብዛልን ኡሰታዜ እኔ ጥያቄ ነበርኝ እኔ ኅደኛ ነበርኝ ተዋደን እያለ ቤተሰብ ላሰጠይቅ ሲለኝ አሰጠይቅ አልኩት ቤተሰቦችን 3 ሽማግሌ ልኮ ቤተሰቦችን አሰጠየቀ ከዛም በለተው ጠጥተው ሄዶ ከዛም ከን ልናጋባ ቀኑሊቆርጥ ሲል ተነሰቶ ውጪ ሀገር ሲሄድ እቃ ያመጣነበር እና እውጭ የሄደው ስመጣ እንጋባለን ብሉ ሲሄድ ከዚሁ መካከል ሸኝ ይለኝና ስሽኝው ልጂ አረገሰኩኝ ከዛም እሱ ቶሎ እመጣለሁ ያለውን ያክል በጣም ቆየ እውጭ ከዛም ወለድኩኝ ኒካ እንሰር ብየ ብጠይቀው ነገ ዛሬ እያለ እቢ አለ ከዛም እኔም አልሃምዱሊላህ ልጂን አሳድግ ለቤተሰቦች ትቸ አረብ ሀገር ለሰራ ሄድኩኝ ከዛም እዛሆኘ የሰማ ጊዜ አሁን ኒካ እንሰር አለኝ እኔ ደሞ እቢ እያልኩነው ምክንያቱምእኔን አደለም እምፍልገው ብሬን ነው ብየ አሁን ቸላ እያልኩ ነው ኡሰታዜ እሰኪ ምን ትመክሩኛለቸሁ እነዛ ሶሰት ስውችቤተሰብ በመጠየቃቸው ሷሂህ ኒካ ይሆናል ወይም አይሆንም ጀዛኩምአላህኸይር መልሱልኝ በአላህ ቤተሰብ አድረጉኝ
@fatumamohammed7887
@fatumamohammed7887 3 года назад
ድስ ላይክ ምታደርጉ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ 😏😏😏
@rhodamohamad526
@rhodamohamad526 3 года назад
👍👍
@shukretube3486
@shukretube3486 2 месяца назад
جزخله خير ىشخ
@hHIK-c8e
@hHIK-c8e 4 месяца назад
ኡስታዝ።ጀዛከላ❤❤❤❤
@mahboobamahbooba4239
@mahboobamahbooba4239 4 года назад
አሚን የሼህ ጀዘከለሁ ከይር
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 Год назад
ማሻአላህ ብዙነገርተማርበት. ሽህአችን እድሜወትን ያርዝምልን ጥያቄ ስጠይቁቀልጠፍብላችሁጠይቁ ላድማጭም ለሽህአችን አታዛዙ ስት ሰው አለ
@ivbivb7557
@ivbivb7557 9 месяцев назад
ጀዘከለህ ኽይር
@seadamm8641
@seadamm8641 4 года назад
መቸ መቸ ነው የሚተላለፈዉ?
@almanal120
@almanal120 Год назад
ኡስታዝ ጃዛሁም አላህ ኸይረን እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አገራቺንንም ሰላም ያድርግልን
@emanbntefrajaemanbntefraja5315
@emanbntefrajaemanbntefraja5315 4 года назад
ወአለይኩም አሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱ አህለን ሸክሁነ
@amniamuhammed3292
@amniamuhammed3292 3 года назад
جزاك ﷲخير الجزاء
@ፀይሟነኝየመርሳዋ
@ፀይሟነኝየመርሳዋ 2 года назад
የሀበሻ ወንድ ሆድንጅ ልብ የላቸዉም ደነዞች ምነዉ ተሰጥተዉ በሰርአት ባኖሩ ሰርአት በኖራቸዉ
@dook3087
@dook3087 4 года назад
አላህይጥፕብቀንተርግማንጠያቂቱምትክክልአይደለሽምድዋአድርጊ
@ኸይርያአሚር
@ኸይርያአሚር 4 года назад
Walykum selam wrahmtullahi wbrkathu jezakumllah hyren masha Allah
@hawasamanin1762
@hawasamanin1762 5 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@faezahussen3363
@faezahussen3363 3 года назад
ስንትሰአትላይነው ጥያቌ መጠየቅ የሚቻለው ጀዛከምሏልህ ኽይሬን
@fafituob77
@fafituob77 2 года назад
ጀዛኩም አላህ ህይር በኮሜንት ፈተዋ መጠየቅ ቻላልወይ
@MaryamA-f7v
@MaryamA-f7v 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amtulihhussein7600
@amtulihhussein7600 4 года назад
wa as wr wb ustaz alpha edmotn yarsmlien yarb
@hikma8283
@hikma8283 Год назад
@hawasamanin1762
@hawasamanin1762 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@rahimaakter1833
@rahimaakter1833 Год назад
Eyuti
@ryuryu7599
@ryuryu7599 4 года назад
አህለን
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 Год назад
S A w wl wr wb
@umuyusraatube8109
@umuyusraatube8109 4 года назад
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ماشاءاللہماشاءاللہ ماشاءاللہماشاءاللہ الله أكبر الله أكبر جزاكم الله خيرا و احسن الجزء
@sofisofi4702
@sofisofi4702 4 года назад
Jezaka Allah kayiren shiekh🌹🌹👍
@nuramahmmad4446
@nuramahmmad4446 4 года назад
Wowowo 💞 wowowo 💞 wowowo 💞
@marifatofik6075
@marifatofik6075 3 года назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አልሁ ኸይረን
@ኸይርያአሚር
@ኸይርያአሚር 4 года назад
Auzubillah Beltoan bemlase melase menkat 😥😥😥😥era lrshehum hayaa yinurachihu enante bataferu lesachew hayaa adergu🤔😏😏😏
@radimebitali6185
@radimebitali6185 4 года назад
ኢማንየ በቅንነት ሳብስክራይብ አድርጊኝ በዚህ ሊንል ግቢና ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-7P3QphpV1AE.html
@AminaAmina-dw1lq
@AminaAmina-dw1lq Год назад
ሱለላህ ወአለይወሰለም ወህቢቡና መሀመድ
@ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ
@ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ 3 года назад
وعليكلام السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير يا شخ
@ቢንትክማል
@ቢንትክማል 3 года назад
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@ሀዩነኝተስፋያደከመኝ
አህለን። ዋለይኩም ሠላምላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር ሸህ መሀመድ ዘይን
@ኩንፍየኩንኩንፍየንኩን
ኡስታዝ እድሜ ይስጥህ ጠያቄወች አደብ ይኑራችሁ ምንም አይሰሙም ጠያቄወቹ የሚባሉትን
@እሙሷሊሀየደሴልጂ
@እሙሷሊሀየደሴልጂ 2 года назад
አሏህእረዝምእድሜ ይሥጠወት ያረብ
@ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ
ወለይኩ ሰላም ወራህመቱላሁ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@serkhussn750
@serkhussn750 Год назад
አላህይጠብቅልንያረብ እስታዝ
@ሰሚራሰሙቲ
@ሰሚራሰሙቲ 4 года назад
አለህ እድሜዎን የሪዝምልን የረብ
@ekrutube2155
@ekrutube2155 3 года назад
ማሻአላህ በርቱ ኡስታዝ ❤
@TUbe-jl9fk
@TUbe-jl9fk 2 года назад
አረ ስሰአነዉ እሚተላለፈዉ
@علوشع-ذ9ذ
@علوشع-ذ9ذ Год назад
ኸይር ጀዛኩም አላህ ኸይር
@lemiylulutube
@lemiylulutube 3 года назад
جزاك الله خير في دونه ولاخر
@AminaAmina-dw1lq
@AminaAmina-dw1lq Год назад
አሚን ኡስጣዜ
@فلقايب
@فلقايب 2 года назад
🤲🤲🤲🤲🇪🇹🤲🤲💜💜🌹✔️✔️
@mesrahussain5504
@mesrahussain5504 2 года назад
shukran
@አልሀምዱሊላህአላህአክበር
ጀዛከላህ ከይር ኡስታዙና
@zyoutube9662
@zyoutube9662 3 года назад
جزاكوم الله خير
@lubabamolla8232
@lubabamolla8232 2 года назад
መሽከላ
@evacell2494
@evacell2494 3 года назад
ጄዘከለሁ ከይረን
@munirayezid1672
@munirayezid1672 4 года назад
Jezk Allah wakheran Ustaz 🤲
@vipvp4386
@vipvp4386 2 года назад
አሚንን
@bmvcxbmvcx9908
@bmvcxbmvcx9908 3 года назад
አላሀይጠብቅሁ
@ቢንትጀማልየእናቶናፋቂ
ማሻአላህ
@ኮኪየሃምዛእናትኮኪየሃምዛ
አላህ ዬጠብቅልን
@sofiasofi7347
@sofiasofi7347 4 года назад
خذ كما لل
@ጠዩየብትከማል
@ጠዩየብትከማል 4 года назад
ጀዛከላኾይር ያሽህ
@zeynebyoutube2170
@zeynebyoutube2170 3 года назад
አላህ ይጠብቀውት
@bmvcxbmvcx9908
@bmvcxbmvcx9908 3 года назад
ያረብ።
@فاطمهاثيوبيا-ع4ض
@فاطمهاثيوبيا-ع4ض 2 года назад
አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበረካቱ
@فاطمهاثيوبيا-ع4ض
@فاطمهاثيوبيا-ع4ض 2 года назад
ማሻአላህ
@ሀብልወሎየዋ
@ሀብልወሎየዋ 4 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اهلن استذنا جزاك الله خيراً جزاء
@radimebitali6185
@radimebitali6185 4 года назад
ሀብልየ ላስቸግርሽ በዚህ ሊንክ ግባና ሰብስክራይብ አርገኝ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-7P3QphpV1AE.html
@ahmadali9259
@ahmadali9259 4 года назад
ጀዛከላ ከይር ኡሥታዜ
@moharali7513
@moharali7513 4 года назад
ወዶችጥቄ ክክክክክ
@wds8644
@wds8644 3 года назад
🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️
@ashrafahmed8236
@ashrafahmed8236 4 года назад
ጀዘከለሁ ከይር
@afiranahamdi133
@afiranahamdi133 4 года назад
Masha allha
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
ሱብሃን አላህ
@ssaa1082
@ssaa1082 4 года назад
ማሻአላህ
@amaamm5068
@amaamm5068 4 года назад
መሸለህ
@amenhha1449
@amenhha1449 4 года назад
Jezakulah
@ዜድነኝቤተሠብናፋቂዜድነኝ
አሕለን
@rahmatujibril9538
@rahmatujibril9538 4 года назад
Ws wr wb
Далее
Почему?
00:22
Просмотров 426 тыс.
Редакция. News: 136-я неделя
45:09
Просмотров 1,5 млн
# Rural Funny Life Wang Ge
00:18
Просмотров 750 тыс.
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
Просмотров 117 тыс.
Почему?
00:22
Просмотров 426 тыс.