Тёмный

Lualawi ሉዓላዊ-መንግሥት ለሕወሐት ማስጠንቀቂያ ሰጠ፣”መቀሌንም ታጣላችሁ”/ኢትዮጵያ ጠንካራ ሐገር ትሆናለች -የአሜሪካው አምባሳደር/የነፍሰ ጡሯ ግድያ 

Lualawi ሉዓላዊ
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 38 тыс.
50% 1

“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Опубликовано:

 

6 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 279   
@woldefantu75
@woldefantu75 21 день назад
ኢትዮጵያ ድሮም ጠንካራ ሀገር ናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
@WenderfullC.Ronaldo
@WenderfullC.Ronaldo 21 день назад
ሲስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰላምህ ይብዛ አይዞን ከጎንህ ነን 100% አላማጣ ላይ ያለውን መረጃ እናደርስሃለን
@wardewarde9415
@wardewarde9415 21 день назад
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 21 день назад
Guys, don't cheat yourself, advancing the Orommuma mission.
@user-ju4jm6ws8t
@user-ju4jm6ws8t 19 дней назад
ጀኖሳይድ የሚደግፋ ብቸኛ ሚዲያ!!
@emmy1365
@emmy1365 21 день назад
አቤት ትንታኔ ሲስ thank you so much!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@masreshatesfaye1543
@masreshatesfaye1543 21 день назад
ሲስ አከብርሐለሁ ታማኝና ጠንካራነህ!!!
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 21 день назад
ኢትዮጵያ ዊዉ ሲሳይ ለሁሉም ነገር እናመሰግናለን የጋዜጠኛ ጥግ ነህ በርታ እግዚአብሔር አንተን እና ቤተሰብህን ይጠብቅልን ።
@tesfamariambahta5660
@tesfamariambahta5660 21 день назад
ሰላም ሲሳይ ሚዛናዊ ጋዜጠኛ። ተባረክልኝ።
@Emeb246
@Emeb246 21 день назад
ሰላም ለኢትዮጵያውያን በሙሉ 🙏🌹🌹🌹
@Snowy-vn1ez
@Snowy-vn1ez 20 дней назад
አቢቹ ተቃዋሚ ወይስ ካድሬ ነሽ? ነዉ ወይስ የፋኖ ቁጥር 5 ደጋፊ ና ጥይት መግዣ ከሚያዋጡት ነሽ ወይ? በአጠቃላይ ግን ሑሉም በኩል ለጦርነት የሚያስታጥቋቸዉ ሕፃናቶች አያሳዝኑሽም?
@robairess4147
@robairess4147 21 день назад
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@nurekadir9054
@nurekadir9054 21 день назад
ሰላም፣ጋዜጠኛ፣ሲሳይ፣አጌና፣የሉዓላዊ፣ሚድያ፣ድሮናችን፣፣ሰላምህ፣ይብዛልን፣የኢትዮጵያ፣ጀግና፣፣እውነተኛ፣ጋዜጠኛ፣ለምሰራው፣ስራ፣ሁሉ፣እናመሰግናለን።❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 21 день назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ሲስዬ🎉🎉
@AnwarAwal
@AnwarAwal 21 день назад
ሰላም ስሰይ አጌና ሰላም ለደቡብ ለምስረቅ ለስሜን ለምዕረብ ኢትዮጵያ ሰላም ለዓለም ሰላመቹህ ይብዘ የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MS-dj8ms
@MS-dj8ms 21 день назад
Thank you Brother Ethiopia first.
@MesfinAsnaqe-mf7fw
@MesfinAsnaqe-mf7fw 20 дней назад
ሢሥ ጀግናችን ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@alexmulugeta2002
@alexmulugeta2002 21 день назад
Thank you
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 21 день назад
Viva Lualawi Media 🙏 ♥️ ❤️ 💖
@aliasefa6852
@aliasefa6852 21 день назад
ትክክል ብለሃል ስስ፣፣ ❤❤❤
@alemaman2914
@alemaman2914 21 день назад
Thank you for all your hard work 😓
@murad65635
@murad65635 21 день назад
ሰላም ሲሳይ ተናፋቂ ሚድያ
@terengoargaw7265
@terengoargaw7265 21 день назад
Sissay, thank you for the deep analysis and clarification. Continue the great work 👍💪💪 👍👍👍
@MM13668
@MM13668 21 день назад
የዓለም ቅዥት ሁሉ "በፋኖ" ውስጥ የተሰባሰበ ይመስላል።
@bettygabriel6083
@bettygabriel6083 20 дней назад
😂😂😂
@samera626
@samera626 20 дней назад
እንደት ፋኖ ታያችሁ😏😏😏😏😏
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 20 дней назад
Betame tekekele!
@user-ju4jm6ws8t
@user-ju4jm6ws8t 19 дней назад
ፋኖ ጀግና !!❤
@user-im1yu6pk5l
@user-im1yu6pk5l 21 день назад
Berita sisay❤❤❤❤❤
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe 20 дней назад
Great Sisay stand with TRUTH.
@user-ht3yk5gg6t
@user-ht3yk5gg6t 21 день назад
ሰላም ሲሳይ በርታ አንበሳው❤
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 21 день назад
❤BLESSINGS ❤
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 21 день назад
ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋
@fatoumata1440
@fatoumata1440 21 день назад
Thank you sisay
@gashawwedajo
@gashawwedajo 21 день назад
ሲሳይ ሚዛናዊ ሰው በርታ
@mekibibmengistu6230
@mekibibmengistu6230 21 день назад
Thanks
@temesgenkiyaa2023
@temesgenkiyaa2023 21 день назад
❤የሰዉ ዉሀልክ
@Markanberihun
@Markanberihun 21 день назад
ሲስ ሰላም ለኢትዮጵያ 🎉🎉🎉
@samiabera7894
@samiabera7894 21 день назад
ሰላም ❤❤❤❤❤❤ቤተሰብ
@miri5414
@miri5414 21 день назад
sisay you are really Ethiopian!
@miri5414
@miri5414 21 день назад
Let us have 50,000,000 subscribers for this channel.
@beebrr3617
@beebrr3617 21 день назад
❤❤❤❤❤
@tsehayworku9046
@tsehayworku9046 19 дней назад
አቶ ሢሣይ ስለምታሰማን የተስፋ ሀሳብ በጣም ታሳርፈናለህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ
@ethiopia9281
@ethiopia9281 17 дней назад
Keep spreading the truth......Comrade Abichu and Ethiopia will prevail!!
@ethioFikir_GizeTube
@ethioFikir_GizeTube 20 дней назад
Ethiopia Abiy Ahmed ❤️❤️❤️
@ababonga1
@ababonga1 21 день назад
አማራ ቀና በል ደጅህ ሞላልህ¡ የወዶቹን ሥንል ሴት ገዳይ መጣልህ።😢😢😢
@user-ju4jm6ws8t
@user-ju4jm6ws8t 19 дней назад
አማራ ጀግና ነው!!!
@terengoargaw7265
@terengoargaw7265 21 день назад
As you said Ethiopia's bright future is a head. Our country is moving forward. Shine ⭐⭐⭐⭐ u
@hanaestifanos5153
@hanaestifanos5153 21 день назад
Ethiopia lezelalem Tenur.
@besumind9545
@besumind9545 19 дней назад
ሲስ በጣም ትችላለህ ሚዛናዊ አስተማሪ የሆነ ዘገባ ነዉ በርታ ወንድሜ
@user-wt6cm9qd2k
@user-wt6cm9qd2k 21 день назад
ሠላም ለማይሻ ሁሉ ግድ ይላል
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh 10 дней назад
ምርጥ Media
@Yonas-jp7sp
@Yonas-jp7sp 21 день назад
❤❤❤❤❤❤
@KasahunMegersa-rw8vp
@KasahunMegersa-rw8vp 20 дней назад
you are the balanced man! thankas Mr. Sisay. jabaadhu yanniikee baayee gaariidha. you are the medicine of our country Ethiopia!!!
@Askwold2593
@Askwold2593 20 дней назад
Thank you 🙏 very much Sisay for your analysis with evidence
@AhmedAbajihad-mi8et
@AhmedAbajihad-mi8et 21 день назад
Fanoo set geday iyii innatuun yemibala balagee
@abebearega1853
@abebearega1853 21 день назад
Ante dedeb zenaw yemiworaw sile hiwohat chefchafinet new bedenb sima.
@abebearega1853
@abebearega1853 21 день назад
Ante dedeb zenaw yemiworaw sile hiwohat chefchafinet new bedenb sima.
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 21 день назад
ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !!
@alemteshayoryeon2865
@alemteshayoryeon2865 21 день назад
❤❤❤❤❤❤ I ❤❤❤
@NegasiBacha-uu3zc
@NegasiBacha-uu3zc 20 дней назад
በእወነት ከአቋምህ ዝንፍ የማት በአላማህ የምትፀና አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ መሆንህ እግዚአብሔር ያክብርህ ተባረክ ሲስየ አመሰግናለሁ።
@user-fh3jn3bh1x
@user-fh3jn3bh1x 19 дней назад
God bless you sis
@argaasefa1146
@argaasefa1146 21 день назад
ሲስ የኛ ጀግና
@ethioFikir_GizeTube
@ethioFikir_GizeTube 20 дней назад
Great
@Black-2024
@Black-2024 21 день назад
▫️Thank you #Lualawi_Media | #ሲሳይ_አጌና 😊👍 ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗ ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@jemaltufe1822
@jemaltufe1822 21 день назад
ሲሳይ ! የጋዜጠኝነትን ስናሚገባር የሟላ ጋዜጣኛ ነህ በርታ ድኩማን ጋዜጠኛ ተብዬዎች ከአንተ ብማሩ ይሻላል
@user-rp9rx7ct5u
@user-rp9rx7ct5u 21 день назад
❤❤❤
@abdelaosman8626
@abdelaosman8626 20 дней назад
እዉነትን በማጉላት ነፃ የሆነ ድምፅን በማቅረብ ስለምታቀርብ ሲሳይ በርታልን
@Yetnayetwagalew
@Yetnayetwagalew 20 дней назад
ሁሉ ነገር ተስፋ አስቆራጭ ነው እግዚአብሔር ብቻ መልካም ነገር ያምጣ
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 20 дней назад
Yetenayete tebeleshe beacheru tesefa tekorechaleshe?
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov 20 дней назад
በጣም ቅንና ሚዛናዊ ሰው ነው አቶ ሲሳይ አጌና
@besonnegeri8685
@besonnegeri8685 19 дней назад
Mirkogna Sisay . Zime bilew siyayuh Yedenebere Jartt newe mitemesellew!
@almazadmike7734
@almazadmike7734 21 день назад
Sis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p 20 дней назад
የወልቃይትና የራያ ጉዳይ የይገባኛል ጥያቄዎች ናቸው ።ለዚህ ህጎች አሉት ።መንግሥት ለማንም መወገን የለበትም ።
@sewmehone1736
@sewmehone1736 21 день назад
ሲሳይ ትክክለኛውን የአገሪቱን ችግር አግኝተኸዋል። የጥቂቶቾ በራስ ወዳድነት የአይምሯቸው መታወክ ያመጣብን መከራ ነው ቢቻል የተወሰኑ መልካም ኢትዮጵያኖች በቮለንተር ህክምና ቢሰጡልን ጥሩ ነዉ።ለቆሞ ቀሮቹ እዛ ዲያስፖራ ያሉት የጄሞ ምግብ ቅል እራስ አርጓቸዋል እዚያው የአሜሪካ መንግስት መፍትሄ በሰጠን። ሲሳይ አገርህን ለማፅናት ስለምትከፍለው ዋጋ ሁሉ እናመሰግንኸለን።
@MerryMerry-ws5wg
@MerryMerry-ws5wg 21 день назад
Ye gazetegnanet Wiha liku
@teshomeethiopia2024
@teshomeethiopia2024 21 день назад
Abuna Lukas, a.k.a Abuna Diablos, the messenger of death and evil🇪🇹❤️👍
@haregwork8590
@haregwork8590 21 день назад
ክርስቶስ ለሰው ልጅ መዳኛ የተሰቀለበትን መስቀል አገታቸው ላይ አንጠልጥለው የልጆች እናት ነፍሰጡር ይገላሉ አረመኔ ጨቃኝ አውሬ እሬሳዎች ናቸው!!😂
@user-ju4jm6ws8t
@user-ju4jm6ws8t 19 дней назад
ደግ አረጉ ህዝብን ባዳሆኖ የሸጠ ይዉዳ ይገደላል!!!
@etichahabtamu7475
@etichahabtamu7475 21 день назад
🎉🎉hey 👋 😏 Sis 🎉🎉
@workyehailu-np2by
@workyehailu-np2by 19 дней назад
💚💛❤️
@AhmedAbajihad-mi8et
@AhmedAbajihad-mi8et 21 день назад
Abroo yisxilnyi
@AhmedAbajihad-mi8et
@AhmedAbajihad-mi8et 21 день назад
Fanoo set geday iyii innatuun yemibala balagee yeeshifat mecershaa indinew!!!!
@busyline3882
@busyline3882 20 дней назад
ብዙዎቹ ጋዜጠኞች እሰማቸዋለሁ አንተ ሲሳይ አጌና የጋዘጠኞች ንጉስ ነሕ ብዬ ብመሰክር የአእምሮ ደስታ አገኛለሁ ።
@watcher6397
@watcher6397 19 дней назад
My dear bro. My reference❤❤❤
@MesfinAsnaqe-mf7fw
@MesfinAsnaqe-mf7fw 20 дней назад
እነ አበበ መሣይ ወ/ሮ ሃብታሙ ኢቦላው የሃገር ካንሠሮች አይናችሁ እያየ ሃገራችን እያበበች እያደገች እየተመነደገች ነው ይብላኝ ለናንተ ከሃዲዎች መቼም ሃገር አለኝ ብላችሁ ትመጡ ይሆናል አታፍሩም
@user-tm5qm2yx6k
@user-tm5qm2yx6k 21 день назад
Ato Sisay, for the church it is not about Abiy but it is about God. A true church cannot tolerate.
@geze.burayu2946
@geze.burayu2946 20 дней назад
what do intend to mean?
@user-tm5qm2yx6k
@user-tm5qm2yx6k 20 дней назад
@@geze.burayu2946 Sisay was talking the church did right forgiving a priest that cursed and threatened Dr Abiy reasoning other politicians do the same thing but Abiy still work with them. The priest is not a politician and how can a church let this man continue in his position after threatening to kill another human? By the way are you a true Christian? If you are not, you can’t understand what I am mean because this is spiritual. Believe in the Lord Jesus in your heart (not in mind) and you and your family shall be saved.
@BayouLakew
@BayouLakew 21 день назад
ድምፅ ጨምር
@MikeYohanns
@MikeYohanns 18 дней назад
Hello’Ato Secay
@Markanberihun
@Markanberihun 21 день назад
ባንዳ እዚህ ምን ይሰራል ኢትዮጵያ ትቅደም
@SamA-yj5yp
@SamA-yj5yp 21 день назад
አበበ ሰዉበላዉ ጠ/ሚ አየሃያቸዉ በሲንጋፖር ተቀባይነት የለዉም ያልከዉ መሪ
@zamosskeyas3002
@zamosskeyas3002 21 день назад
❤❤❤❤
@argaasefa1146
@argaasefa1146 21 день назад
እናንተ አረመኔዎች ሴትን ልጅ ያውም ነፍሠጡር መግደል በጣም ቅሌት ነው
@hanaestifanos5153
@hanaestifanos5153 21 день назад
Sisay ewenetegna Ethiopiawi Hager wodad Berta ke gonehe nen.
@MesfinAsnaqe-mf7fw
@MesfinAsnaqe-mf7fw 20 дней назад
ፋኖ ተብየው አሁን ነው ከወያኔ ጋር መግጠም እርጉዝ መግደል አይደለም ወንድነት እስቲ ወጣ ወደ ሜዳው
@alemteshayoryeon2865
@alemteshayoryeon2865 21 день назад
እራስን ማስመን
@user-ut7cn5sd7q
@user-ut7cn5sd7q 20 дней назад
ሲሳይ ጋ እዉነት እንጂ ሀሰተኛ ወሬ የለም
@SarahKonjo
@SarahKonjo 21 день назад
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅🙏
@user-rw4nu5wx5j
@user-rw4nu5wx5j 21 день назад
ሕዋሐትእጥቅቢፍታኖሮይህንሁሉአይደርስምነበርውያነእድልካገኘገናሌላይስራልግንእጥቅመፍታትህግማክበርይገባል
@junefirst500
@junefirst500 21 день назад
ወገኖቼ፤ ኢትዮጵያን፡ ከካንሰር፡ እንዴት፡ እናድናት??? የትግራይና፡ የኤርትራ፡ ተገንጣዮች፡ እስከ፡ ምፅዋ፡ ያስባሉ???
@amhabereket9147
@amhabereket9147 21 день назад
ሁሌ መንግስት ህውሃትን ኣስጠነቀቀ ትላለህ ነገር ግን ህውሃትን ሁሌ ጥቃት እየፈጸመ ነው ያለው !
@user-rq1ty1jy9j
@user-rq1ty1jy9j 20 дней назад
ፋኖ ይዋጋልህ
@jirunega
@jirunega 20 дней назад
Sis
@onedrop33
@onedrop33 21 день назад
Where is Fano?
@girumworku8246
@girumworku8246 20 дней назад
Condemenim
@tashuzbek6048
@tashuzbek6048 21 день назад
ሴት ገለህ ለዝያዉም ነብሰ ጡር ትፎክር ይሆናል ።
@hanaestifanos5153
@hanaestifanos5153 21 день назад
Atesadebu oke.
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 20 дней назад
Enmensure eytenschraschrubet nwe birrun😊
@yidnekachew1919
@yidnekachew1919 20 дней назад
Idio, security Council members are 15
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 21 день назад
enkuan dehna metah sisay agena wedu gazetgna!!!
@fatoumata1440
@fatoumata1440 21 день назад
Tkikil tkikil tkikil tkikil tkikil tkikil sisay
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 21 день назад
እናትን እህትን የምትገል ከሰዉነት የወጣህ ማንንም የማትወክል አረመኔ
@user-wb1hj9te3w
@user-wb1hj9te3w 21 день назад
ሲስ..አጠር።አጠር።።አርገው።።ይረዝማል።።እንድ።ርዕስ።ላይ።።አትቆይ❤
Далее