Тёмный

Lualawi ሉዓላዊ- ምዕራባውያን እና የጠ/ሚ/ር አብይ መንግስት አዲስ ጉዞ /ሸኔም ሆነ ፋኖ መሬት ላይ ተፈረካክሰዋል/የኢትዮጵያ ቀጥታ ኢንቨስትመንት 

Lualawi ሉዓላዊ
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 40 тыс.
50% 1

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
TikTok
/ lualawi2016
RU-vid
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Опубликовано:

 

23 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 257   
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 4 дня назад
ABIY is the best of best 👌 ❤🎉❤🎉😂🎉❤🎉❤🎉and
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 4 дня назад
ሲስዬ እናመሰግናለን ሚዛናዊና አስተዋይ ተባረክልን🎉🎉
@mussa1528
@mussa1528 4 дня назад
Don’t retreat from your dreams keep going forward you are doing the right things for the people of our country
@Askwold2593
@Askwold2593 4 дня назад
እውነት ትመነምናለች እንጂ አትጠፋም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ለሁሉም ነገር እዚህ ያደረሰን አምላክ መጫረሻውንም የበጀዋል።
@antenehgelan5391
@antenehgelan5391 3 дня назад
ሲሳይ በጣም ላመሰግንህ እወዳለሁ ለሀገራችን የቆርጥ ቀን ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ለሁድህ አለማደርህ ልትመሰገን ይገባል በርታ ከጎንህ ነን ።
@Markanberihun
@Markanberihun 4 дня назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ሉዓላዊ ሚድያ ❤❤❤🎉🎉🎉
@Emeb246
@Emeb246 4 дня назад
ሰላም ኢትዮጵያን 💚💛❤️
@Landofthefree8
@Landofthefree8 4 дня назад
You should be the barometer for a real journalism and journalism integrity. Thank you Sisay!!
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 4 дня назад
Abiy is our leader, we love him. We go crazy when we see him ...as if he is a celebrity ❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 4 дня назад
ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ወደብ ሻጭ ሳይሆን ወደብ አስመላሽ ታጋይ አገር ወዳድ ጀግና መሪ ነዉ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌿☘️🎄🍀🌿☘️🎄🎄🍀🎄☘️🌿🍀🎄☘️🌿🌿☘️🎄🍀🎄☘️🌿🍀🎄☘️🌿☘️🎄🍀☘️🎄
@emabianalyst120
@emabianalyst120 4 дня назад
are you sure? Ethiopia is at the crossroads. Eritrea saved Ethiopia from destruction between 2020-2022. Your incompetent PM betrayed Eritrea & has put Ethiopian nationalities against each other. Unless this is solved Ethiopian will be in crisis forever. Forget ports, as Ethiopia was and is a landlocked country.
@addis8247
@addis8247 3 дня назад
ተባረክ፡፡ እስቲ ለእኔ ደምመላሽ ጠ/ሚ/ሩ ወድብ ሽያጭ ሳይሆኑ ወደብ መላሽ መሆናቸዉን በአፅኖኦት ንገራቸዉ፡፡
@BrightHope-HorizonMedia
@BrightHope-HorizonMedia 3 дня назад
ኣይ ኣንዳንድ ኢትዮጵያውያን መቼ ነው ከተረትተረት ኣምትወጡ? እዛ ያለ ጂቡቲ ያልነካቹ የኤርትራን ወደብ ልትወስዱ! ኣይ እብደት
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 4 дня назад
እናመሰግናለን ሁሌም ለምታቀርብልን ሚዛናዊ ዜና እድሜና ጤና ይስጥልን
@hazemhussein7907
@hazemhussein7907 4 дня назад
የኛ ጀግና ጋዜጠኛ በርታልን እንደሌላው የብር ነጋዴ ሥላልሆንክ እናመሰግናለን
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 4 дня назад
ኢትዮጵያ በአሁን ጊዜ ጀግና መንግስትና ጀግና አገር ወዳድ መሪ አላት 🌿🍀🌿🎄🍀🌿🎄☘️🎄🌿🍀🌿🎄☘️🎄🌿🍀🌿🎄☘️🌿
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 4 дня назад
Yup❤... indeed 💯
@kala9090
@kala9090 4 дня назад
Finally, Alhamdulilah !!!!
@DanielGetachew-kl6ky
@DanielGetachew-kl6ky 2 дня назад
Nice, you love your country!
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 4 дня назад
ውነትም 27አመት ኢትዮጵያ ያባከነችው አመታት።
@samueldemissi1
@samueldemissi1 4 дня назад
Thank you Sisay For your service and dedication to share truth about Ethiopian politics
@african-2000
@african-2000 4 дня назад
God bless #PM #ABIY ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA'YE
@user-di9fs7oj1d
@user-di9fs7oj1d 3 дня назад
አብቹን የምንደግፈው በምክንያት ነው ሀገሬ ኢትዮጵያውያ ተስፋዋ የለመለመ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 4 дня назад
My beautiful leader ❤
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 4 дня назад
በፈተና የፀና መሪ ሀገሬን የሚታደግ መሪ አላት የ፮አመቱ ሰቆቃና ችግር በጥበ ብ በእዉቀት የታደገ መጭዉ ጊዜም ብሩህ ነዉ እናመሰግናለን ❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 4 дня назад
አረንጓዴ አሻራ 🌿🍀☘️🌿🍀🎄🌵🎄🍀🌿☘️🌿🍀🌿☘️🌿🌵🎄🍀🌿☘️🌿🍀🌿☘️🌿☘️🌿🌿🍀🌿☘️🌿🍀🌿☘️🌿🍀🌿☘️🌿🌵🍀🌿
@user-fn7ds5lq1t
@user-fn7ds5lq1t 4 дня назад
THANK YOU MR BLAYER FOR YOUR REMARKABLE WITNESS .
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 4 дня назад
ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ነዉ የሌባዉ የታምራት ላይኔና የመሰሎቹ ነገር
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 4 дня назад
መታደል አንተን እግዚአብሔር ባርኮሃል አሁንም ይባርክህ !!!!!!
@user-jq1zx2bk3c
@user-jq1zx2bk3c 4 дня назад
አረ አሏህዋ በቃበለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 4 дня назад
Abiy is awesome 😎
@millionseyoum5017
@millionseyoum5017 4 дня назад
1000 tomes you are great great the best of best Ethiopian journalist i don't what can i say i have great satisfied with your analisis of our countries poletics Sisay Agena god bless you.
@yohannes2013
@yohannes2013 3 дня назад
የጋዜጠኞች ዉሃ ልክ ነህ ስንል በምክንያት ነዉ ! በርታልን ሲስ
@gethab2306
@gethab2306 4 дня назад
Thank you!
@umasam6820
@umasam6820 4 дня назад
Selam belsigina le Ethiopia ❤❤❤❤
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 4 дня назад
ሲሱ ቅዳሜና እሁድ በሚደረገው የስልክ ውይይት ላይ ውይይቱን ለምንከታተል የፅሁፍ እስተያየት የሚሰጥበት ዕድል ቢኖር አመሰግናለው በርታ ወንድሜ ለዝግጅቶችህ ትልቅ እክብሮት አለኝ
@fantasennay
@fantasennay 4 дня назад
Supper chat ነዋ ከኢትዬ ነው የምትለው ።
@mezgebetibebregassa1438
@mezgebetibebregassa1438 4 дня назад
ክብር ለመከላከያ ኃይላችን ሰላም ለኢትዮጵያ ሕዝቦች ኢትዮጵያ አንድነቷን ጠብቃ ለዘላለም በነፃነቷ ትኑር ።
@deribegurmu7458
@deribegurmu7458 4 дня назад
GREAT ATTEMPT. THE BEGNNING JUSTIFIES THE ENDING!! ETHIOPIA 🇪🇹 WILL BE GREAT THROUGH ALL ODDS!!
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 4 дня назад
በዕውቀት ብሰለት ቅን አሰተሳሰብና አመለካከት በውጪዎቹ ሰለ መሪያችን አብይ አህመድ በሃላፊነቱ እየተወጣ ያለውን አሰደናቂ ለወጦችን አፈፃፀሙን በታላቅ ምሳሌነት በመጥቀሰና ለሌሎች የአፍሪካ አገሮችም የማነቃቂያ ትምህርት ሰጪን መልዕከት መሰማት በራሱ ለእኛ ኢ/ያኖች ትልቅ መኮሪያና መከበሪያ በመሆኑ አብይ አህመድ ክብርና ምሰጋና ይገባሃል ❤ ኑርልን ፣ በርታልን፣👍👏✌️👍👏✌️👍👏✌️👍✌️👍👏✌️
@ermy778
@ermy778 День назад
ደነዝ ካድሬ ሰለ የትኛዋ ኢትዮጵያ ነው የምታወራው
@antenehgobena6994
@antenehgobena6994 4 дня назад
Welcome back my dear brother 🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹❤️🇪🇹🙏🇪🇹💪
@Yonas-jp7sp
@Yonas-jp7sp 3 дня назад
በእውነት ብሄረ የለለው የኢትዮጵያ መከላከያ ስራዊት ወገን መሆን ታላቁ ኩረት ነዉ ሲሳይ ❤❤❤❤
@argaasefa1146
@argaasefa1146 3 дня назад
አብቹ ጀግና ይድረሠው ምሥጋና ሲሳይ አጌና አንተ ልዩ ነህና አብቹን አግንነው አዎን የሚገባው ቅንነት የሞላው ድንቅ መሪ ነው ምቀኛ ቢበዛ ሊረግፍ እንደ ጤዛ ሊጠፋ እንደዋዛ በጊዜ ልብ ይግዛ ባንዳ ቢበዛ ምንም ቢጠረዛ ምንም አያመጣ ሊቀር እንደ ወጣ በፈጠረው ጣጣ ምድረ ዓይን አውጣ በሥራው ሊቀጣ። ሲያጨልም ተስፋ ወጦ ለሚደፋ መሪውን ሲገፋ ደፈቀ አረፋ። ከሠጠን ፈጣሪ ታማኝ መሪ የወገን ተጠሪ ያልሆነ መሠሪ ሀገሬ ግን ኩሪ
@hamido55
@hamido55 4 дня назад
ሰላም!!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 4 дня назад
ተመልከት አላማህን ተከተለዉ መሪህን አብቹ ጀግናዉን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@wardewarde9415
@wardewarde9415 4 дня назад
አቶ አጌናና እናትህ አንተን የመሰለ ጀግና ሰው ስላበረከቱልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን ሲስነትን እናበረታታው ላይክ ሼር ኮሜንት በማድረግ እንዲሁም ስብስክራይብ ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ blessed 🙏🙏🙏🙏
@daadhigd893
@daadhigd893 4 дня назад
ሲስ ተባረክ! ያንን ታምራት ላይኔ የተባለ የሰገራ ቤት ትንኝ ... ማንነት ልኩን ስለነገርክልን!!!
@emebeteshete3696
@emebeteshete3696 4 дня назад
እግዚአብሄር ይመስገን መሪዉ በአገሩ አልተከበረም ነበር የስድብ የግድያ በተከይ ዉጭ ያለ። ኢትዮጵያውያን የተመረጠዉ ከላይ ስለሆነ ተከበረ ተሞገሰ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@MenbereAsmare
@MenbereAsmare 4 дня назад
I appreciate.
@robairess4147
@robairess4147 4 дня назад
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@kmg3411
@kmg3411 4 дня назад
ዋዉ ኢትዮጵያዬ እደጊ ተመንደጊ!!!!
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 4 дня назад
Abiy is brilliant ❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 4 дня назад
አብቹ በስራላይ ነዉ ጽንፈኛ ጎጠኛ ባንዳ በሴራ ላይ ናቸዉ
@aaronbetir2765
@aaronbetir2765 4 дня назад
ሲሳይ ፡ ከልብ ፡ እናመሰግናለን። 🇪🇹❤️🇪🇹❤️
@newayworku8920
@newayworku8920 4 дня назад
ኢትዮጵያዬ እንኳን አንተ ኖርካት 👌👌👌
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 3 дня назад
❤❤ ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤ ❤❤ ድል ለመከላከያ ❤❤ ❤❤ ሰላም ያስፋልጋናል ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 4 дня назад
ሲሳይ አጌና የኛ ጀግና 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@Emeb246
@Emeb246 4 дня назад
💚💛❤️
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 4 дня назад
ሲሳይ እንደ ሁልጊዜው እናመስግናለን
@sewmehone1736
@sewmehone1736 4 дня назад
እናመሰግናለን !!! ሲሳይ።
@damtewmamo7458
@damtewmamo7458 4 дня назад
አሁን ታምራት ላይኔ ሰው ሆኖ ነው?!!! ይሄ ፅሁፍ ዋናው የተዘጋጀበት ምክንያት ኢትዮጵያ ባለችበት እንድትሄድ ለማድረግ ስለተፈለገ ይመስለኛል። ነገ ደግሞ ሌላኛው ፀሀፊ ሀተታውን ያቀርባል።
@kassahuntasew5703
@kassahuntasew5703 4 дня назад
Thank you so much for your explanation. I appreciate your concern. You have done a very important comment. It is a big history!!!
@aberabulto2276
@aberabulto2276 3 дня назад
ቅንነትና እውነት የታከለበት ትንታኔ ነው።
@Emeb246
@Emeb246 4 дня назад
🙏🌹🌹
@abebasetarge383
@abebasetarge383 3 дня назад
ኢትዮጵያ ጀግና አገሩን ሚወድ መሪ አላት መርምረው አያገኙትም የሀገሩን ጥቅም ያስቀድማል። መንም ጋር ዝምብሎ አይገናኝም ለሀገሩ ይጨነቃል ሰውነውና ድካም ይኖርበታል ግን እኮ ኢትዮጵያ ን ይወዳል ህልሙን ያጥግበው ተሁት መሪ ነው እሱ ዝም ብሎ ለማንም አይገኝም አስተዋይ ጋዜጠኛው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-di9fs7oj1d
@user-di9fs7oj1d 3 дня назад
ሲሳያችን አንተ ድንቅ ታጋሽ ለሞያህ ክብር የምትሰጥ ሰውን አክባሪ ቃላት አይገልጡህም ተባረክ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tezitube1877
@tezitube1877 4 дня назад
Thank you Sisay!! Wollega is now free of Shene!!!!
@user-xr4wh4vj8v
@user-xr4wh4vj8v 4 дня назад
wel come
@busyline3882
@busyline3882 3 дня назад
ቶኒብሌየር እድሜና ጠና ይስጦትና ፈጣሪ ለማየትያብቃዎት አብያችን የሚሰራውን ስራ ጨርሶ ለማየት ያብቃልን
@RobelGuchale
@RobelGuchale 4 дня назад
❤❤
@damtewmekuriya5279
@damtewmekuriya5279 3 дня назад
Be blessed my brother you are person with extraordinary capacity!!
@aberashdaniel327
@aberashdaniel327 4 дня назад
፧❤❤❤❤❤
@tarikuyirga8834
@tarikuyirga8834 4 дня назад
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 4 дня назад
PM Abiy a remarkable leader By Tony Blair
@mohammedalkubabe9787
@mohammedalkubabe9787 4 дня назад
❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️⚘️⚘️⚘️
@FeysaMegersa-gz3we
@FeysaMegersa-gz3we 4 дня назад
ስስ አጌና በርታ ጥሩ ግንዛቤ አግንተናል
@adinewkebede6281
@adinewkebede6281 4 дня назад
Birds of the same feathers flock together
@meronmazi8145
@meronmazi8145 4 дня назад
🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏
@user-rb1us7xn7m
@user-rb1us7xn7m 4 дня назад
❤❤❤❤❤
@destaergano3121
@destaergano3121 4 дня назад
Since the (ሉዓላዊ ሚዲያ) sovereign media is the true voice and eyes of the people, people who follow the truth as a principle should support it.
@bety2338
@bety2338 4 дня назад
👌👌👌🙏☝️☝️☝️☝️🇪🇹❤
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 3 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤sisaye thank you so much for Everything you do ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Abiyy my king ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤thank you ❤❤❤❤
@DeGe-mj7zz
@DeGe-mj7zz 4 дня назад
🌹💐🌾🌹💐🌾
@Emeb246
@Emeb246 4 дня назад
🙏
@HadasHaile-lc1ek
@HadasHaile-lc1ek 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bezabekele9894
@bezabekele9894 4 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን የዚህ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ እውነተኛ ስራ የሚሰራ እይ በራ ያለ ነው በሀገር ላይ ድል ነው 🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤አቡቹ የኢትዮጵያ ልጅ በርታ አይዞህ ❤❤❤❤❤።
@user-iv9eu4cs5n
@user-iv9eu4cs5n 3 дня назад
You are a great analyzier.Thanks
@Bahadnsani
@Bahadnsani 4 дня назад
ትኩረት እየሞተ መከራው እያየ ያለ የራያ ህዝብ
@junefirst500
@junefirst500 4 дня назад
Amen! 6 Month before Dr Abiy become PM, The Young Prophet Abdi said, not only in Ethiopia in Ertria, the region, overseas be known
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 4 дня назад
ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ዐድሜንና ጤናን አመላክ አበርክሎት ለሚወዳትና ለሚያፈቅራት አገሩ የሚያሰበውንና የሚመኘውን ሁሉ እንዲያሳካለት ታላቅ ምኞቴ ነው ❤ በርታ ! በርታ 👍✌️👍✌️👏
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 4 дня назад
By the way Thnkes so much ሲሳይ አጌና 1000 Time's ያው እኛ ኢትዮጵያውያን ብዙ ቋንቋ ማወቁ ስላለን እንቀላቅላለን ሲሳይ አጌና እናምስግንሐለን ከምሬ ነው በርታ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ቢሖንም ምንም ማለት አይደለም ኢትዮጽያዊ ነሕ ወንድሜ ሲሳይ አጌና አልዘባርቅ መቼም ታነባላችሑ 😅 I'm love my Home Country Ethiopia.
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 4 дня назад
እንደ ባንዳነት ሞራል የለሽ ስግብግብ ያለ የዘገጠ ነገር የለም እያለሽ የሌለሽ እስከ ፍፃሜ መጨረሻ በዉርደት አልሆነም ኢይይይይ
@daremyeleshgeda8482
@daremyeleshgeda8482 2 дня назад
Thank you so much🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️🙏
@mahbubabirhan7958
@mahbubabirhan7958 3 дня назад
TY Sisay! For Meaningful analysis except about the starter of the war!
@andualemmengistu7409
@andualemmengistu7409 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@tekalignshiferaw6799
@tekalignshiferaw6799 4 дня назад
ሲሱ ሰው ነህ የምር
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 4 дня назад
❤🎉❤
@elfneshmulugeta5367
@elfneshmulugeta5367 4 дня назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹😊
@NeimaAbduljabar
@NeimaAbduljabar 4 дня назад
thank you Sissay
@norynory9442
@norynory9442 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DetamoMohammed
@DetamoMohammed 4 дня назад
Sis great.
@abebakebede6314
@abebakebede6314 4 дня назад
ለመሳይ ,ለፋስል , ለወንዴ ይህንን ለደቂቃ ጋብዙልኝ
@gdr668
@gdr668 4 дня назад
እዉነት ነዉ ....ቅን ልብ አለዉ ታታሪ ነዉ ቆራጥ ነዉ ልባም ነዉ ....ታላቅ አላማ ያነገበ ድንቅ መሪ
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 3 дня назад
Be tekekele!
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 4 дня назад
ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና
@user-wz8or3xq9j
@user-wz8or3xq9j 4 дня назад
የኢትዮጵያ ጀግናው ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ❤❤❤❤❤❤
@SaAs-ep4tf
@SaAs-ep4tf 4 дня назад
❤❤ses betam adakelo
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 3 дня назад
ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Black-2024
@Black-2024 3 дня назад
▫️Thank you #LUALAWI | #ሲሳይ_አጌና 😊👍 ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗ ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
Далее
ፕሬዘዳን ኢሳያስ አፈወርቂ 25 June 2024
1:01:38