Тёмный

Lualawi ሉዓላዊ-በአማራ ክልል 180 ሺ ተማሪዎች 8ኛ ክፍል አልተፈተኑም/“ፍላጎቴ መንግሥት መገልበጥ ሳይሆን ፣መንግስተ ሰማያት መግባት ነው” 

Lualawi ሉዓላዊ
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Опубликовано:

 

11 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 197   
@mohammedAli-ht7ze
@mohammedAli-ht7ze 16 дней назад
አንተ፡ጀግና፡ጋዜጠኛ፡መቼም፡ቢሆን፡አንተን፡የሚሥተካከል፡የለም፡እድሜና፡ጤና፡ይሥጥህ
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 16 дней назад
ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በእውነት እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ መረጃ ስለምታጋራን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !!!
@SamA-yj5yp
@SamA-yj5yp 16 дней назад
የፅፈኛ ፋኖ ሚዲያ አቀንቃኞች እንኳን ደስ አላቹ የአማራ ክልል ተማሪዎችን አንድ አመት ወደዉሃላ አሰቀራቹት
@mordecai4675
@mordecai4675 15 дней назад
👉 የዓማራ ጽንፈኛ ውርጋጥ መንደርተኛ ፡ ጉዳት የሆነው መልሶ ለዓማራው በመሆኑ ይሄንን ! ህዝቡ አውቆ ሽፉታን አይቀጡ ቅጣት መቅጣት ይኖርበታል!
@abuhaile6517
@abuhaile6517 12 дней назад
ጨፍጫፊ ደፋሪ መከላከያ ተብዬው በፋኖ እየተቀጣ ነው። haters ካሁን በኋላ ተስፋ ቁረጡ።
@getuworkneh6938
@getuworkneh6938 16 дней назад
ያማራው ጠላት አማራው ነው፡
@mekke6544
@mekke6544 16 дней назад
የአማራው ጠላት ሆዳምነትና ትምክህት ነህ ነው።
@watcher6397
@watcher6397 15 дней назад
​@@mekke6544በል በል ወንድሜ 27 ዓመት አንዴ እየተዋለዱት፣ አንዴ አበልጅ እየመሰሉ ፣ አንዴ መሬት እየቀሙ ፣ደሞም እየገደሉት ግራ እያጋቡት የከረመ ህዝብ ነው። ስለ የትኛው ትምክህት ነው ሆዳምነት ነው የምታወራው ? ???????
@abuhaile6517
@abuhaile6517 12 дней назад
እነኳን ጤፉን አርሶ በልቶ ለሌላውም ተረፈ። የአማራ ጥላቻ ሊደፋችሁ የደረሰ ዘረኞች ስም እየሰጣችሁ ስትጨፈጭፉት 30 አመታት አልፏል። ካሁን ወዲያ ነቅቶ መሳሪያ አንስቷል።
@LemmaBShufi
@LemmaBShufi 9 дней назад
Great interview
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 16 дней назад
ብቸኛ ጤነኛና ጨዋ የዜና ምንጭ የማይሳደብ የማያንጓጥጥ የሰላምና የፍቅር ሰባኪ ምርጥ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ኢትዮጵያ ታመሰግነሃለች ኑርላት 👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!!!!!
@watcher6397
@watcher6397 15 дней назад
እውነት ብለሀል/ሻል
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 16 дней назад
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!
@wardewarde9415
@wardewarde9415 16 дней назад
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏
@Markanberihun
@Markanberihun 16 дней назад
ሲስ ሰላም 🎉🎉🎉ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር ❤❤❤
@alemudesta5793
@alemudesta5793 16 дней назад
ውድ ወንድማችን ሲሲ ሠላም ለአንተ ይሁን።እኔ የደቡብ ምዕራብ አከባቢ ሰው ነኝ።የዐፀ-ሚኒልክ ጉዞ የኢትዮጵያን ግዛት ለማስፋፋትና የግዛትን አንድነት ለማስከበር፣እና ዘመነ-መሳፍንት እንድያበቃ የተደረገ በጎ ሥራ ነው።
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 16 дней назад
👍👍👍👍👏👏👏
@kembataethiopia9700
@kembataethiopia9700 16 дней назад
ምን ይጠበስ?
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 15 дней назад
@@kembataethiopia9700 አብይ ይጠበስ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 12 дней назад
ትክክል አፄ ሚኒሊክ የኢትዮጵያ ህዝብ ባለወለታ ናቸው።ህወሃት ለና ኦነግ በውሸት ትርክት ስልጣን ለመያዝ ነው ስማቸውን የሚያጠፉ ት።
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 16 дней назад
ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና ከእውነት እና ኢትዮጵያ ጋር የቆምክ 🙏🙏🙏
@mohammedaragie522
@mohammedaragie522 15 дней назад
የራስ ወዳድ ሰግብግብ አማራዎች ዉጤት ነው
@newayworku8920
@newayworku8920 15 дней назад
ክብር እና ሞገሰ ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት !!!!!💪💪💪
@AnwarAwal
@AnwarAwal 16 дней назад
ሰላም ሲሰይ አጌና ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰለመቹህ ይብዘ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለዓለም🎉🎉❤❤❤
@Kecheroman
@Kecheroman 16 дней назад
ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ
@amensamson7325
@amensamson7325 16 дней назад
ሲሳይ የፅንፈኞች ራስ ምታት
@user-ph3ux6tp5z
@user-ph3ux6tp5z 16 дней назад
ነገን ማየት ጀግንነት ነው❤❤❤
@kebehoy
@kebehoy 16 дней назад
No slavery but freedom fighters. አይልም ደስ ያለሙዚቃ መደነስ
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 15 дней назад
ወንድሜ ሲሳይ ሰላም ላንተ ይሁን በጣም ጥሩ ሰው አስተዋይና እውነትተኛ ጋዜጠኛ ነህ:: ሁሉም እከታተላው ግን ቅር የምለኝ ሉዓላው ሚድያ ስትል ነው ሉዓላዊ እግዚአብሔር ብቻ ነው ::በጣም አከብርሃለው
@eyasugensa
@eyasugensa 16 дней назад
የተሟላ ዘገባ።እናመሰግናለን ሲሳይ ።
@selamgeleyessus799
@selamgeleyessus799 16 дней назад
ሰሜን ያለው ነገር ይገርማል እግዚአብሔር ይርዳቸው
@gethab2306
@gethab2306 16 дней назад
Thanks!
@robairess4147
@robairess4147 16 дней назад
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@mekke6544
@mekke6544 16 дней назад
Tell to Irish gov not to interfere to Et gov & accuse Et at UN.
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 15 дней назад
❤❤ I am glad you engaged with Dr Issac. The truth need to be out for history.
@Black-2024
@Black-2024 16 дней назад
▫️Thank you #SISSAY_AGENA | #LUALAWI ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@ayelechteshome7383
@ayelechteshome7383 15 дней назад
እነርሱ በጊዜአቸዉ ተምረዉ እናዉቃለነ እያሉ ይኸንን ትዉልድ መሀይም ሆኖ እንዲቀር የሚፈልጉ ክፉዎች እና እራሳቸዉን ብቻ የሚወዱ እርጉሞች አምላክ ልቦና ይስጣቸዉ፡፡ ህዝቡንም ነጻ ያዉጣ፡፡
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 16 дней назад
❤❤❤You are the real inspiration ❤❤❤
@senqufetiya9361
@senqufetiya9361 16 дней назад
Welcome
@seyefusherif1595
@seyefusherif1595 16 дней назад
ሉኣላዊ
@jestsforall7040
@jestsforall7040 16 дней назад
Thank you Sisay !
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 16 дней назад
ፕሮፌሰር ኤፍሬም እራሳቸው ሲሸርቡ የነበሩ ሰው ነበር ከእነ እሌኒ ከቀድሞ አምባሳዳሮች የካናዳው ጋዜጠኛ የዙም ውይይታቸውን በድብቅ ቀድቶ ይፋ ያደረገው:: አጭበርባሪ ናቸው
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 16 дней назад
እኔ እሳቸውን ብሆን ይቅርታ ጠይቃለሁ:: That is it!
@abuhaile6517
@abuhaile6517 12 дней назад
ትክክል የህወሃት አድናቂ ና የቅርብ ሰው ነበሩ።
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 15 дней назад
ፋኖ የአማራን ህዝብ ነፃ የሚያወጣው ከመማር ነው
@fatoumata1440
@fatoumata1440 16 дней назад
Selam selam selam sisay ambesa
@user-wz8or3xq9j
@user-wz8or3xq9j 16 дней назад
የኢትዮጵያ ጀግና ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና❤❤❤❤❤❤❤❤
@asresbitew7105
@asresbitew7105 15 дней назад
ማነኛውም ኢትዮጵያዊ እና ትውልደ ኢትዮጵያዊ ከዚህ ዕለታዊ የዜና ዘገባ ላይ በትክክል መረዳት የሚችለው በአማራ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር "ሕግና ሥርዓትን አክብሮ በማስከበር" ረገድ የመንግሥት መዋቅር ዐቅመቢስ በመሆኑ በአማራ ክልል ትምህርት ቤቶች ተስተጓጉለው የታዳጊ ወጣቶች ዕጣፈንታ በቤት ውስጥ መዋልና በሚካሄደው ግድያ ዘወትር ፍርሃት ላይ እየተሠቃዩ ያሉ መሆናቸውን በግልጥ ዐውቀን "ከተራ የብልጽግና መንግሥት አወዳሽነት ተቆጥበን" በተቻለን ሁሉ በኢትዮጵያ ሕግና ሥርዓት እንዲከበር የየበኩላችንን በጎ አስተዋፅኦ ማበርከት አለብን። ሁሉም ቢቀር ደግሞ ከጭፍን ደጋፊነትና ከጅምላ ተቃውሞ ራሳችንን ብንገታ ይሻላል። የኢትዮጵያ ተጨባጭ ኹኔታ ከአዲስ አበባ በቀር የትም ቢኾን ከፍተኛ አሳሳቢ አደጋ ላይ ነው። ኢኮኖሚውም ተናግቷል። የምንሰማው ዕድገት አፍአዊ ፕሮፓጋንዳ ነው። አገራዊ ሰላም ታውኮ ባለበት ከክሥረት በቀር የትም አገር ዕድገት አይወራም። ዕለት ዕለት በአገር መከላከያ ሠራዊት በኩል የሚወጣው የተተኳሽና የሠራዊቱ ማንቀሳቀሻ ወጪ ከአቅም በላይ ነው። በዚህ ትንቅንቅ እየወደመ ያለው ሕይወትና መሠረተ ልማት ብሎም አንጡራ ሀብት የትየሌሌ ነው። ስለዚህ ሁላችን ስለ አገርና ሕዝብ ደሕንነት ብናስብ፣ ብንወያይ፣ ብንሠራ ከገጠመን አገራዊ የፖለቲካ ቀውስ መላቀቅ ይቻላል። ምናልባት አንዳንድ ክልሎች ተገንጥለው አገር ለመሆን እያሤሩ ሊሆን ይችላል። ይኼ ዕኩይ ሤራ ግን በፍጹም አይሠራም። የማሕበረሰባችን አሠበጣጠርና አገራዊ መሠረተ ልማቶቻችን የጋራ ሃብቶቻችን ስለሆኑ፣ የክልሎች አወቃቀርም በራሱ የሸፍጥና የጉልበት ስለነበረ ባጠቃላይ ስንገዳደል እንኖር ይሆናል እንጂ እንደ ኤርትራ ተገንጥለን አገር የመፍጠሩ ዓላማ በተግባር ሊከወን በፍጹም አይችልም። (ከትክክለኛ የፖለቲካ ግንዛቤ እና ሚዛናዊነት አኳያ)።
@user-ry4zl9ji5o
@user-ry4zl9ji5o 16 дней назад
ሰላምህ ብዝት ይበል ሲስ እውነቱን ሰለምትነግረን ሁልጊዜ በጉጉት እንጠብቅሀለን ።❤❤❤❤🎉🎉🎉
@alemutefera5986
@alemutefera5986 15 дней назад
Sis thank you !!
@samiabera7894
@samiabera7894 16 дней назад
ሰላም ሰላም ሲሳይ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤
@antenehgobena6994
@antenehgobena6994 16 дней назад
Welcome back my dear brother 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ej1602
@ej1602 16 дней назад
He is here daily, check by his site name!
@dontmiss53787
@dontmiss53787 16 дней назад
ባለጌ አሳዳጊ ልጁ የት እንደዋለ አይጠይቅም። የት እንዳደረም
@naolamenu5615
@naolamenu5615 16 дней назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@murad65635
@murad65635 16 дней назад
ሰላም ሲስ ተናፋቂ ሚድያ
@BekeleBeri
@BekeleBeri 16 дней назад
ልጆች እንዳይማሩ ት/ቤት ላይ ቦንብ መወርወር ምን የሚሉት ፖለቲካ ነው? እውር ጉዞ ካልሆነ በስተቀር😮😮😮
@nathanman6847
@nathanman6847 16 дней назад
Real journalism .
@user-di9fs7oj1d
@user-di9fs7oj1d 16 дней назад
ሲሳያችን ክበርልን❤❤❤
@yeye21231
@yeye21231 16 дней назад
I wish you have supported this interview with video clips- What they said before and the present. Sisay, you are doing very well, please keep it up brother we need you and the others.
@taafagucho8782
@taafagucho8782 16 дней назад
ድርጊቱ የራሰቸውን አባት እናት የምጎደ አንደ ሆነ እንጂ መንግስቱን እየጎዱ አይደለም
@alemumugoro3075
@alemumugoro3075 16 дней назад
ሲሳይ አድናቂህ ነኝ በርታ። አንድ አስተያዬት ያለኝ በተለይ ከዜና በኋላ በምተሰጠው ትንታኔ ሙሉ ድጋፍ ያለኝ ስሆን የበለጠ ለአድማጭ ግልፅ እንድሆን በአንዳንድ ፕሮፌሽናል ትንታኔ በሚፈልጉ ጉዳዮች የታወቁ በሙያው የሰለጠኑ ሰዎችን ጋብዘህ ብትጠቀም ትልቅ እገዛ ይሀነሃል። ለአድማጩም አሳማኝ መረጃ ይሆናቸዋል። ለምሳሌ አማራ ክልልም ሆነ ሌላ አከባቢ ትምህርት ያቋረጡ ተማሪዎች ጉዳይ የበለጠ ሙያዊ ትንታኔ ብሰጠው ይሻላል ባይ ነኝ። ትምህርት ወጤት የዓመታት ድምር ውጤት ነው። ወደፊት ተማሪዎች መሆን በሚፈልጉት ሙያና ዝንባሌ ላይ ምን ያህል ተፅዕኖ እንዳለ ብተነተን። ይህ በእነዚያ ተማሪዎች የሚያስከትለው gap ብተነተን ጥሩ ነው እላለሁ
@teka1528
@teka1528 16 дней назад
YEH,FESAM FANO TEBYAW. ZERAFE BUDEN!
@Anjulo959
@Anjulo959 16 дней назад
Sis, The Proff... could he be a con, or would he be a hero hanging in the balance. This is Eagerly waited. Please bring it up soon🙏🙏👍
@addpuppets9326
@addpuppets9326 15 дней назад
👍👍👍
@tadesselemi8617
@tadesselemi8617 16 дней назад
ፕሮ ስኦል ይገቡ እንደሆን እንጂ እንዴት መንግሥተሰመያት?
@TigistYelfasew
@TigistYelfasew 16 дней назад
❤❤❤
@AhmedAbajihad-mi8et
@AhmedAbajihad-mi8et 16 дней назад
Yooyyaa❤❤
@Nuredin-uy5pf
@Nuredin-uy5pf 16 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@bekeleseifu3924
@bekeleseifu3924 16 дней назад
🎉🎉🎉
@beebrr3617
@beebrr3617 16 дней назад
❤❤❤❤
@GezahagnBekele-jq2ps
@GezahagnBekele-jq2ps 15 дней назад
❤️❤️❤️❤️❤️
@zamosskeyas3002
@zamosskeyas3002 15 дней назад
❤❤❤❤❤
@mestawettensay7518
@mestawettensay7518 15 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@Markanberihun
@Markanberihun 16 дней назад
ህውሃት ከራያ አላማጣ ኮረም ዛታ ወፍላ ይውጣልን
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 16 дней назад
ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Bahadnsani
@Bahadnsani 16 дней назад
ትኩረት ለራያ ገበሬዎች
@mekke6544
@mekke6544 16 дней назад
ዋርካው መሬ ስለ ራያ አይገባውም?ካላገባው በሉት ወይ ለመንግሥት የተደበቀበት ቦታ ጦቁሙ።ያኔ ራያ ሰላም ይሆናል።
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 16 дней назад
@@mekke6544 የምሬን ጦስ ይዛችሁ ገደል ግቡ የአብይ ዳይፐሮች
@germabonso2069
@germabonso2069 16 дней назад
አይ ፕሮፌሰር አልረፈደም?
@GezahagnBekele-jq2ps
@GezahagnBekele-jq2ps 15 дней назад
ሲሳይ ምርጥ ተንታኝ ብርታ ❤️❤️❤️❤️❤️👌
@leleyimer8783
@leleyimer8783 16 дней назад
ሲሰነት❤❤❤🙏🙏🙏
@meseretldamenu9841
@meseretldamenu9841 16 дней назад
እንዴት ነህ ሲሳይ
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 16 дней назад
ፕሮፌሰሩ ይቅርታ ይደረግላቸው ይገባል ። ካለፈው ጥፋታቸው የተማሩ ይመስላል ኢትዮጵያን ሃገሬን በሚለዉ ካመኑ ይቅርታ ይደረግላቸው ይገባል ።
@Babi-qh5ft
@Babi-qh5ft 15 дней назад
Sisayi lemenor timirt gideta ayidelem selam gin gideta newi
@user-rd2tl9rs6t
@user-rd2tl9rs6t 16 дней назад
ፕሮፌሰር ይስሐቅ ኤፍሬም ማን እንደሆኑ ማወቅ እንፈልጋለን
@YisehakAbate
@YisehakAbate 16 дней назад
አንድ ሲሳይ አጌና ለሁሉም ጽንፈኛ ጋዜጠ ኛ
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 15 дней назад
ፕሮፌሰሩ የሰራውን ሴራ የተረሳ መሰለው አሁን የሚያወናብደው አሁን ሌላ ያሴረው ነገር አለ ማለት ነው
@adugnagemechu4372
@adugnagemechu4372 16 дней назад
ስሳይ ከየሰፈሩ ፍሪፋር እየለቃቀሙ የተማሩት ናቸው ዛሬ አትማሩ እያሉ ያሉት።የታርክ ሰንኮፎች!!
@jemalmohammedali5100
@jemalmohammedali5100 16 дней назад
ባርነት አማራ ደብረ ብርሐን አካባቢ እንጂ ሌላው ባለቤት አለው። አባይን ተሻግረን ቁማር አሸንፈናል። አማራን መሠሪያውን ብቻ ሳይሆን ሡሪውን አናስፈታዋለን። ማይኖሪቲ እናደርጋዋለን ። በመቶ ሺዎች መገደሉ በሚሊዮኖች አማራ መፈናቀሉ መዘረፋ ነው ባርነቱ። ትምሕርት ማዳበሪያ ወዘተ አስፈላጊ ነው ግን ከነጻነት በላይ አይደሉም።
@watcher6397
@watcher6397 15 дней назад
አይ አንተ የራስህን አንድ ሚሊዮን ህዝብ አስጨርሰህ ፣ ለምን ሌላው ይኖራል ነው ? እንዲህ ሁሌ እየቀለድክ የምትቀጥል መስሎሀል !! እንተያያለን እስቲ
@astertaye4546
@astertaye4546 16 дней назад
የአማራ ፅንፈኛ የአማራ ልጆችን ደደብ አድርጎ ሊያስቀራቸው ነው እንዴት ወላጅ ዝም ይላል ወያኔ የሚፈልገው ይሄን ነበር ተሳካለት አማራ እንዳይወልድ እንዳይማር እናንተ ደደቦቹአሳካችሁለት
@user-ld4xb6cc1d
@user-ld4xb6cc1d 16 дней назад
Thanks Sisay🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 16 дней назад
ቃል አይገልጠዉም እንዲህ የከሸፈ ቡድን በወገን ለይ ጭራሽ በወጣት በህፃናት የሚያደርሰው ሰቆቃና በደል ይህ እኔዴት ሆኖ ከወገን ነዉ ሊባል ይችላል በፍፁም
@usa7780
@usa7780 16 дней назад
Speaking of the truth: Professor Ephraim was Not part of any political party.
@TesfayeKebedeAmare
@TesfayeKebedeAmare 16 дней назад
ወንድም ሲሳይ፣ የፕሮግራምህ መግቢያ ተሽከርካሪ የብርሃን ቱቦ አይን ይወጋል፣ ለዘብ ያለ አይነ-ግቡና ሳቢ ቢሆን። በተረፈ ለሚዛናዊ ዘገባዎችህ እናመሰግናለን። ሠላምህ ይብዛ!!!
@kukulu99
@kukulu99 16 дней назад
ጦርነቱ የአማራ ክልል ወጣቶችን ያልተማረ ትውልድ ሆነው እንዲቀሩ አድርግ
@alemubelay3124
@alemubelay3124 15 дней назад
እነዚህን ተገሩ እየዘረፈ እየገደለ እየደፈረ ያለው እራሱ የትግራይ ተወለጅ መሆናቸው ሕዝቡ ምን ያህል በገዛ ወገኑ እየተሰቃየ እንደሚገኝ ነው። ህወሃትና ረዝራዦቹ ለትግራይ ሕዝብ መቅሰፍት እንጂ ሰላም ሊያመጣ አይችልም።
@alemjohnson4244
@alemjohnson4244 16 дней назад
How about the government fault
@amensamson7325
@amensamson7325 16 дней назад
ሲሳይ ለእውነት የቆምክ የቁርጥ ቀን ልጅ
@mordecai4675
@mordecai4675 15 дней назад
👉 በዓሁኑ ወቅት ፋኖ የሚለው ስም የዘራፊ ያአሸባሪ የቅጥረኛ ነብሰገዳይ የውርጋጥ ጥርቅም በመሆኑ ፋኖ የሚለው ስም በእጅጉ ቆሽሿል ፋኖ የሚለው የመንደር መጠርያ ከዚህ በኋላ ጥቅም ላይ የሚውል አይመስለኝም ቢውልም ስሙ ለኪሳራ ይዳርጋል RIP ፋኖ
@seyefusherif1595
@seyefusherif1595 16 дней назад
chat publicly as seifu sherif
@user-yw1tf8oh7v
@user-yw1tf8oh7v 16 дней назад
ምን መንግስት አለና ?ፋሺሽ መቃብር ሳይገባ።
@meyekasa5478
@meyekasa5478 16 дней назад
የ ፋኖ ትግል በ ሆዳም ዲያስፓራ ምክንያት ወደ ሽብርተኝነት ተቀይሯል
@BrukHabtamu-xe3zq
@BrukHabtamu-xe3zq 16 дней назад
Are tew sisaye
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 16 дней назад
ብሩክ ማስረጃህን ይዘህ ደውለህ መጠየቅ ነው ላይቭ ሲገባ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 14 дней назад
እነአበበ በለው በዋሽንግተን በዲሲ ልጆቻቸውን ሲያስመርቁ ያውም 12 ክፍልን በ ብሉ ሌብል ውስኪ ሲራጩ የደሀው ልጅ ግን 8 ተኛና 6ተኛ ክፍልን መማር እንኳን አልቻሉም : እግዚአብሔር ይፍረድ : መቼም ግፍ አይቀር :: ሁሉም እግዚአብሔር ሚዛን ላይ ያስቀመጠዋል:: ግድ የለም::
@tsega-tastasew4150
@tsega-tastasew4150 15 дней назад
ፕሮፌሰሩ ይቅርታ መጠየቅ ይኖርባቸዋል። አሁን ነገሩ ስላልተሳካ እንደዛ አልነበረም ቢሉ ማን ይሰማቸዋል።
@MikiyasMitiku-ew2ul
@MikiyasMitiku-ew2ul 16 дней назад
ሠላም ሲሱና የሉዓላዊ ሚዲያ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Babi-qh5ft
@Babi-qh5ft 15 дней назад
Aha enatem digafi tifeligalachuhi simu demo pp bitilew
@user-wt3rc7if8p
@user-wt3rc7if8p 15 дней назад
አሁን እያስቸገሩ ያሉት በሁለት ቢላ የሚበሉ ምስለ ጻጻስ እና እንደዚህ ያለ አስመሳይ ሽማግሌ ነው
@Nuredin-uy5pf
@Nuredin-uy5pf 16 дней назад
በርቱ
@user-ju4jm6ws8t
@user-ju4jm6ws8t 16 дней назад
ሲሳይ አጊና እግዚአብሔር ይማር😢
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 16 дней назад
ይድፋህ ሲሳይ🤣🤣🤣
@addis8247
@addis8247 15 дней назад
የሲሳይ አጌና ጦስ ላንተ ይሁን፡፡ፅንፌኛ ነህ፡፡ ሂድ ብጤዎችህን ቀይስ፡፡@@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 15 дней назад
@@addis8247 እስኪበቃህ እነግርሐለው ሆዳም ካድሬ የአረመኔው የአብይ ዘር ደንቆሮ ጡረተኛ
@Xestra37490
@Xestra37490 13 дней назад
Why’s budget given to them if they’re solely controlling the gold mine? They should be administering the income to all Tigray people no to few. This’s exactly what they were doing they controlled the other regions minerals and asset including Tigray. Please, don’t confuse Raya with Tigray. Raya and Wolkait Humera is Amharas but they can live there like any other Ethiopians but not allowed to annex Amharas land under Tigray.
@atd605
@atd605 13 дней назад
Efrem is talking about heaven stealing it from Abbichu😂😂😂Everyone is denying because Ethiopia is winning with Abbichu's leadership!!😂😂😂❤❤❤
@SolomonDawit-rg9pi
@SolomonDawit-rg9pi 16 дней назад
Sisay agena ante ye siraye bet lij wusha kimalam neh Libeh des alew amhara fetena balemefetenu
@husseinibrahim1367
@husseinibrahim1367 16 дней назад
Balege
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 16 дней назад
ስድብ ከአባትህ አቶ ዳዊት የወረስከው ሶጦታ መሆን አለበት!ስድብ የትንሽነት ምልክት ነው::
@SamA-yj5yp
@SamA-yj5yp 16 дней назад
ፋኖን ክሰሱ
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 16 дней назад
Wow!! Does this man think we have amnesia. We remember everything. Heaven??? He may fool us will not fool God.
@jerusalemkule8831
@jerusalemkule8831 16 дней назад
አንጀት እርስ እኮ ነህ
@mesfinbekele7047
@mesfinbekele7047 16 дней назад
አይ አማራው ተራራው 😅 ድንቄም ጀግና የኤርትራን እቅድ አስፈፅም ፋን.. ድያው
Далее
Спасибо Анджилишка, попил😂
00:19
POV: Spain vs Italia
00:11
Просмотров 350 тыс.
Спасибо Анджилишка, попил😂
00:19