Тёмный

Lualawi ሉዓላዊ-እነ ጄነራል ታደሰ እና የወልቃይት ሰዎች በሼራተን /የቅዱስ ሲኖዶሱ 21 አጀንዳዎች እና አቡነ ሉቃስ/አሜሪካ ለDDR16.5 ሚሊዮን ዶላር 

Lualawi ሉዓላዊ
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Опубликовано:

 

29 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 163   
@Lualawi-2016
@Lualawi-2016 29 дней назад
ክቡር ተመልካቾች በመግቢያው ላይ ዕለቱን መጋቢት 22 የሚለው ግንቦት 22 በሚል እንዲስተካከል ከይቅርታ ጋር እነገልጻለን፣
@GirmaSahile-gi9hx
@GirmaSahile-gi9hx 28 дней назад
Lualwi Media yene mircha.
@zd820
@zd820 29 дней назад
ጀግናው ሲሳይ ክበርልን ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ሀገራችን
@robbarobi2784
@robbarobi2784 29 дней назад
Tank you this is true 👍
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 29 дней назад
‘አቡነ’ ሉቃስ መወገዝ አለባቸዉ ሃይማኖታችን እንዳይፈርስ።
@YohannesKebede-dk7me
@YohannesKebede-dk7me 29 дней назад
ጴንጤ ቆስጤ 🤣🤣🤣
@wardewarde9415
@wardewarde9415 29 дней назад
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 29 дней назад
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 28 дней назад
ክብርና ምስጋና ለጀግናዉ የመከላከያ ሰራዊታችን ክብር ለአየር ሀይላችን ክብር ለጀግኖች ኢትዮጵያዉያን በሙሉ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@samiabera7894
@samiabera7894 29 дней назад
የኢትዮጵያ ልክ ነህ ጀግናው በርታ ❤❤❤❤❤❤
@tegegnwolde9003
@tegegnwolde9003 29 дней назад
በረታ ጀግናችን
@user-hb8hl8zs1z
@user-hb8hl8zs1z 29 дней назад
ሰላም ሲሳይ ዘወትር በናፍቆት እንጠብቅሃለን
@junefirst500
@junefirst500 29 дней назад
በጣም፡ የሚያሳዝን፡ ነው፡ የሰሜኑ፡ ክልላችን፡ ደም፡ መፋሰስ፡ የቀጠለው!
@murad65635
@murad65635 29 дней назад
ሰላም ምርጡ ሲሳይ
@DawitTamsgen
@DawitTamsgen 29 дней назад
ይመችህ
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 29 дней назад
በርታ የኔ አንበሳ እንዳንት በዚህ ውቅት ሚዛናዊ ሆኖ እውነቱን የሚናገር የለም
@kkmm5988
@kkmm5988 28 дней назад
አብይ አህመድ ተላላኪ ከስልጣን ሲወርድ የት ትገባ ይሆን
@user-wi8jh6gt8h
@user-wi8jh6gt8h 29 дней назад
ወንድም ዐለም ሲሳይ አጌና እናከብርሐለን ። ከ አ/አ ❤❤❤❤
@samitse-in4ss
@samitse-in4ss 29 дней назад
ሰላም ሰላም ወንድሜ ሲሳይ አጌና እንኳን ደና መጣህ
@debebefekadu7345
@debebefekadu7345 29 дней назад
በርታ ወንድሜ!!!
@robairess4147
@robairess4147 29 дней назад
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland.
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo 29 дней назад
ሰላም፣ቤተሰብ፣እንዴት፣አመሻቹ፣እኔ290፣ኛ፣ላይክ፣ነኝ፣እናተስ
@alwyaabdurahman1160
@alwyaabdurahman1160 29 дней назад
ሀይ ሲሳይ በርታ
@dagnachewoda5794
@dagnachewoda5794 29 дней назад
እንደ ኢትዮጵያዊ የምታደርገው ተአማኝነት ላለው የዜና አቀራረብና ትንታኔ እናመሰግንሀለን በተረፈ ከጠንካራ መሪያችን አቢቹ እና የጀግና መከላከያ እና የጀግናው አየር ኃይል የጀግናው ባህር ኃይል ከጀግናው ፖሊስ ሰራዊት ጋር እናሸንፋለን ህልመኞች እንኩሮ እና ኢኤም ኤስ በቅዠት አለም ይዋኙ
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 29 дней назад
Good bless our visionary prime minister Dr.Abbey & his team,our undefeated Ethiopian Army's because of there hard work Ethiopia is continuing growing faster than before may the presence of God be with you where ever you go what ever you do thanks our brother SIS.professional journalist keep up doing wonderful job Ethiopia is great again 🙏
@tamratroba3142
@tamratroba3142 29 дней назад
Well come
@MuradSeid-qg7hf
@MuradSeid-qg7hf 29 дней назад
ሠላሞከጉመር❤❤❤❤❤❤
@SUNSHINEMULU
@SUNSHINEMULU 29 дней назад
Berta Wondme hulem ke ewnet gar neh🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@HailuAbebe-wi3tz
@HailuAbebe-wi3tz 29 дней назад
Sis ይመችህ
@junefirst500
@junefirst500 29 дней назад
መቅደሱን፡ የሚያረክሱ፤ የክርስቶስን፡ ደም፡ መቀለጃ፡ የሚያረጉ፤ በዘር፡ ፖለቲካ፡ ካርታ፡ የሚጫወቱ በፈጣሪ፡ ይቀጣሉ!!!
@user-xr4wh4vj8v
@user-xr4wh4vj8v 29 дней назад
wel come sisay
@robbarobi2784
@robbarobi2784 29 дней назад
Tank you for avery ting fast information true news avery day please don't give up God bless your day 🙏
@mesariamathewos3624
@mesariamathewos3624 29 дней назад
Touch like
@AnwarAwal
@AnwarAwal 28 дней назад
ሰለም ስሰይ አጌና ሰላም ለደቡብ ለሰሜን ለሚስረቅ ለምዕረብ ኢትዮጵያ ሰላም ለዓለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatoumata1440
@fatoumata1440 29 дней назад
Thank you
@foodzone-oo5oo
@foodzone-oo5oo 29 дней назад
Big man
@helenmanna4743
@helenmanna4743 29 дней назад
ጀግናዉ ሲሳይ በርታ ወንድሜ🎉🎉🎉🎉
@fatoumata1440
@fatoumata1440 29 дней назад
Selam selam selam sisay
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 29 дней назад
ሲስ ጀግናችን ሰላም 🌻🌻🌻🌻🌻🌻👋
@ederismehmed5265
@ederismehmed5265 29 дней назад
ለመረጂህ በጣም ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን በርታልን ሰለ ራያ ህዝብ ለሚመለከታቸወ ባለ ሰልጣናት አሳዉቅልን ዝም አትበል እየተከታትልክ ዘግበዉ የራያ ህዝብ በጣም ያሳዝናል እገዘዉ
@girmaabdi182
@girmaabdi182 29 дней назад
አይዞህ ። ወያኔን ፋኖ ልክ ያገባዋል።
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal 28 дней назад
​@@girmaabdi182 😂 *የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም* የሚለውን የአበው አባባል አልሰማህም❓😂 😂ጃውሴ እርስ በእርስ እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ እያለ 7/24 ሲገዳደልና፣ ገበሬውን እየዞረ እየዘረፈ ከመብላቱም ባሻገር፤ ትምህርት ቤቶችን፣ ዩኒቨርስቲዎችንና ሆስፒታሎችን ዘርፎና አቃጥሎ ተተኪ ትውልድ ደንቆሮ ሁኖ እንዲኖር ያደረገና የሚያደርግ ጃውሳ ሌባ እራሱ እንኳን ህውዋትን ሊወጋ ታዛዥነቱ ለህውሀት መሆኑ ዘመነች ካሴን ጠይቀህ ተረዳ።😂😂
@girmaabdi182
@girmaabdi182 28 дней назад
@@MelkamsewAyal ቢቸግረኝ እኮ ነው ። ፋኖ የወያኔ የጡት ልጅ ነውና ይተዛዘኑ ይሆን ብዬ ነዉ ።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 28 дней назад
ሲሳይ አጌና ጀግና የመከላከያችን የክብር አባል 💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 29 дней назад
❤You are a intelligent rock star.
@DeGe-mj7zz
@DeGe-mj7zz 29 дней назад
💐🌾💐🌾💐🌾💐
@yesufaberra5408
@yesufaberra5408 29 дней назад
❤❤❤❤❤
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 29 дней назад
❤🎉❤🎉
@canaanabate9354
@canaanabate9354 29 дней назад
Hello
@gizachewregassa1067
@gizachewregassa1067 29 дней назад
ውድ ኢትዮጲይዊ ተንታይ ሲሳይ አጌና።
@HemechaGenetu-ey2wd
@HemechaGenetu-ey2wd 29 дней назад
❤❤❤
@elfneshmulugeta5367
@elfneshmulugeta5367 29 дней назад
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@user-hz2dt9sw2r
@user-hz2dt9sw2r 29 дней назад
ሰላም ሲሳይ ሀገራዊ ምክክሩ ሙስሊምን አግልላል ዘግብ የድሮውስርአት እተመለሰ ይመስላል።
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 29 дней назад
ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋
@akaludaka
@akaludaka 29 дней назад
Sallami biyelahu
@user-hz2dt9sw2r
@user-hz2dt9sw2r 29 дней назад
ትክክል እንዳላየነው ያሁሉ ወጣት አለስራቸው
@meseretdegene1391
@meseretdegene1391 25 дней назад
❤❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 28 дней назад
ዳንኤል በቀለ ሴረኛ የኢትዮጵያ ጠላት ነዉ መባረር አለበት በሌላ ኢትዮጵያዊ ሰዉ መተካት አለበት አይጠቅመንም
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 29 дней назад
አቡነ ሉቃስ እንደ አርዮስ መወገዝ አለባቸው።ከአውስትራሊያና ኒውዚላንድ በኩል የመጣው መልዕክት ማስገደድ ይመስላል።ቅዱሰ ሲኖዶሱ ቤተ ክርስቲያኒቱን ማፅዳት ይገባዋል።እግዚአብሔር በጎውን መስመር ያመላክታቸው🙏🙏🙏🙏
@girmaabdi182
@girmaabdi182 29 дней назад
አልስማማም ። የጠሉዋችሁን ውደዱ ይላል መፅሐፉ።
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 29 дней назад
@@girmaabdi182 አለመስማማት መብት ነው። ግን ዐይን ያጠፋ ዐይኑ ይጥፋ ይላል ይኸው ታላቅ መጽሐፍ።
@girmaabdi182
@girmaabdi182 29 дней назад
@@yeshashworkbeyene2082 ለካ ይሄም አለ? በል ተወ ው።። የሥራቸውን ይስጣቸው ።
@seifumenda5732
@seifumenda5732 29 дней назад
በርታ ሲሱ❤
@user-ty7ds8un8u
@user-ty7ds8un8u 28 дней назад
Sesaye enmsegnalni
@user-op4mk6lh7c
@user-op4mk6lh7c 28 дней назад
ሲሲ ጀግና
@profit-zf7dg
@profit-zf7dg 28 дней назад
አባ ሉቃስም ጴጥሮስም መወገዝ ይገባቸዋል
@hailuhp7228
@hailuhp7228 28 дней назад
5Star journalist ...
@hanhn7623
@hanhn7623 28 дней назад
ሲሳይ.እናመሰግናለን
@haregsolomon4476
@haregsolomon4476 29 дней назад
ሲስዬ ስወድህኮ🙏
@FaithSaves23
@FaithSaves23 28 дней назад
ሁሌም የማስበውን ነው የተናገርከው ።ሁሌም መንደርተኛና ዘረኛ የገጠር ሰው ነው።
@SamuelBahiru-gc4me
@SamuelBahiru-gc4me 29 дней назад
It is your interest
@jirunega
@jirunega 28 дней назад
Sis
@fekadedegu-nf2tt
@fekadedegu-nf2tt 28 дней назад
የኢትዮጵያ ሰባዊ መብት ኮሚሽን ግድ የሚለው ጽንፈኞችን አሊያም ወገኔ በሚለው ማህበረሰብ ማዕከል ያደረገ እንጂ ዜጎችን እንዳልሆነ በተከታታይ ሲንጸባረቅ ይታያል።
@hanhn7623
@hanhn7623 28 дней назад
እውነት.ነው.አውሬው.ሉቃስ.ነው
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 29 дней назад
siyalgtu enji 16 .5 million kemiyasflgew gar sinsaser kelid new eyalgetu new kejrba hager ashebriwochun bemideia ena betleyaye digaf eyadergu kefit yesalkalu
@fekagugutema7243
@fekagugutema7243 28 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሲሳይ አጌና የጋዜጤኛ ቁንጮ
@emebetbirue3918
@emebetbirue3918 29 дней назад
I agree with most of what you said about the human rights commission, but, I believe the ultimate responsibility lies on the commissioner.
@user-bt1ni2uw7z
@user-bt1ni2uw7z 29 дней назад
ወደ ወልቃይት እንዲመለስ የሚጠበቀው ተፈናቃይ እንጂ ተቀናቃኝ ነው እንዴ? ሕወሓት ምን አገባው? የችግሩ ፈጣሪ ራሱ ሆኖ አሁን ዞሮ መፍትሔ አፈላላጊ ሆኖ ይመጣል እንዴ? መጀመሪያ ምህፃረ ቃሉ ይተንተን። ሰላማዊ ነዋሪዎች የነበሩና የተፈናቀሉ ለመመለስ እንዳይችሉ እያደረገ ያለው ማነው እንዴ? ሸራተንን ትተው ሸራቸውን ቢያቆሙ መልካም ይመስለኛል።
@genetm.6934
@genetm.6934 29 дней назад
Hi sisay!
@kasahunsory3535
@kasahunsory3535 28 дней назад
ሒሳብ። አምስተኛ። ክፍል
@fitsummulugeta5078
@fitsummulugeta5078 28 дней назад
ወይ ሲሳይ፣ አሁንስ አሳዘንከኝ😢
@MitikuTulu-yn2vm
@MitikuTulu-yn2vm 28 дней назад
🇪🇹🇪🇹🇷🇺🇷🇺🇪🇷🇪🇷🙏🙏
@jesusislord288
@jesusislord288 28 дней назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻ስሳይ
@asebetekeste4542
@asebetekeste4542 28 дней назад
ሰላም ሲሳይ ኢሰመኮን ኢሰማኮ እያልክ ነው አጠራሩን አስተካክለው ኢሰማኮ የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበርን ለመጥራት የሚውል በመሆኑ ፣ሰላምህ ይብዛልን!!!!!
@abubekertemam1390
@abubekertemam1390 29 дней назад
ሉአላዊ ሚዲያ ሲሳይ አጌናን ጨምሮ ትልቅ ክብር አለኝ ሲቀጥል ደሞ ስለ እስልምና ወይንም ስለመጅሊስም መረጃ ልትነግሩን ይገባል ሁሉንም ያካተተ እንዲሆን
@azebg328
@azebg328 29 дней назад
አዜብ የራሷን ቤተሰብ መምራትና በሰነሰርአት የማታስተዳድር የዱርዬ አለቃ ማን ሆና ነዉ ስለወልቃይት የምታወራ ልጇን እስቲ ከሐሽሽ ተጠቃሚነት ትታደግ የራሷ ሲያርባት የሰዉ ታማስላለች ይሆናል ዱርዬ
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 29 дней назад
Esuwa Anduwa Adelech Le Welkayet Mekera
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 29 дней назад
dr daniel lekleb sefariw eyasye yalew tamgnet ena lehger eysaye yalew kihdet ejig yasgermal!!!
@davidorsa3367
@davidorsa3367 29 дней назад
Why the Government is not protecting the people of “Alamata?”
@luckydad7339
@luckydad7339 29 дней назад
Welkiet is Amhara land. Period.
@atd605
@atd605 29 дней назад
Even one Ethiopian priest can have 6 million dollars❤❤❤😂😂😂
@deehope9477
@deehope9477 29 дней назад
Lol an amazing reality? 😢 he may thinking to buy a golden home for next life if he makes it to heaven!!
@ColeFire
@ColeFire 29 дней назад
😂😂😂😂😂 ሲሳይ ቤተ ክርስትያን ምትሰበስበው ቁጥር የማይገልጸው ብዙ ገንዘብ የት ነው የሚሄደው ????? መቼ ነው ቤተ ክርስቲያን ደጅ ላይ ያሉትን ድሆች የምትረዳው ???? እውነት የእምነት አባቶች ዘረኞች አይደሉም ??? ለምን እንወሻሻለን ለምን ለምን ለምን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-gs2qj5xx5d
@user-gs2qj5xx5d 28 дней назад
Its is not south omo they are near for Arbaminch and its 50km from there whisch is Gedole and some from Ale zone
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc 29 дней назад
Ante Mehayem still you are there?
@awokegebre1990
@awokegebre1990 29 дней назад
Who are those guys I don't know one of them they are not from wolkaite
@fekadedegu-nf2tt
@fekadedegu-nf2tt 28 дней назад
ሲሳይ መታረም ያለበት ግልጽ ነገር በነጻነት እንዲሰራ የተቋቋመና የተፈቀደለት ሰባዊ መብት ኮሚሽን እንጂ የተሰጠውን ኃላፊነት በገለልቸኛነት የሚሰራ አይደለም። ስለዚህ ጉዳይ ብዙ ማስረጃዎች ማቅረብ ይቻላል።
@hanhn7623
@hanhn7623 28 дней назад
ወልቃይት.የወልቃይቴ.ነው
@genetyilma7717
@genetyilma7717 29 дней назад
አቡነ ሉቃስ ያልተወገዙ ማን ሊወገዝ ነው ምእመኑ ያሳለፉት ውሳኔ ግን ከማሳቅም አልፎ ምድረ ማፈሪያ
@zerfubelachew6193
@zerfubelachew6193 29 дней назад
በውጭ ሀገር የሚኖሩ፣ በዘረኝነት ተስቦ የተለከፉ ኋላ ቀር የአሸባሪው ፋኖ ተብየው ደጋፊዎች ናቸው።
@mekonnennigatu4129
@mekonnennigatu4129 28 дней назад
እኔ ግራ ነው የሚገባኝ ህውሀት በራያ እየፈጠረ ላለው ችግር መንግስት ለምን ዝም ይላል መግለጫ ለምን አይሰጥም
@teka1528
@teka1528 29 дней назад
YEMRNGEST WETADER SERAWMENDNEW! MENGSET EZYA YELEM MALET NAW! ABIY HOY. ZEM ATEBEL!! AXEMTA TERU AYDELEM!!
@abaybekele5839
@abaybekele5839 29 дней назад
የአማራው ፅንፈኛ ስለ ወልቃይትም ራያም ምንም አይልም! የትግራይ ፅንፈኞች በ1960ወችም አሁንም ጠላታቸውን, የአማራን መራት እንዴት እንደሚነጥቁ, አማራውን እንዴት እርስ በርስ ሲያባሉትያውቁ ነበር አሁንም እሱን ነው የሚያረጉት:: የአማራ ፅንፈኛ ሆድና ምላስ ብቻ ያለው ሙሉ ሰው ያልሆነ ፍጥረት ነው
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 28 дней назад
‏ትግሬዎች ጣሊያን አስመራ ከገባ በአጭር ጊዜ አማራን ንግስነታችን ወሰደልን በማለት ኢትዮጲያን ማፍረሱን ጉዳይ ስራዬ ብለው የጀመሩት ነበር
@woldefantu75
@woldefantu75 29 дней назад
አቡነ ሉቃስ ብቻ ሳይሆን አባ ሰረቀብርሀን ከትግራይ እንዲሁም አቡነ ሩፋኤልን ከኦሮሚያ (7ተኛው ፓትርያርክ ከኦሮሚያ መሆን አለበት ያሉት) መታየት አለበት።
@asfaw_70
@asfaw_70 29 дней назад
አዜብ መስፍን እርኩስ መንፈስ ያረፈባት ይመስለኛል !
@kebedekibret576
@kebedekibret576 29 дней назад
ከልምድ ካየነዉ የሆነ ገንዘብም ሆነ የእርዳታ ቁሳቁስ ሲጠየቅ ተክክለኛዉ ቁጥር ወይም መረጃ አይሰጥም ምክንያቱም ለጋሾቹም ሀገራት በተጠየቁት ልክ ስለማይሰጡ ለምሳሌ ለሁለት ሺ ታጣቂ ብለህ ብትጠይቅ የ1500 ወይንም አንድ ሺ ሊሆን ስለሚችል የምትለገሰዉ ቁጥሩን ከፍ ስታደርግ ቢያንስ የሀቁን ወይም ትክክለኛዉን ታገኛለህና
@girmaabdi182
@girmaabdi182 29 дней назад
መራዊ ሲቢሊያንስ በመንግሥት ተገደሉ ለማለት ሳያጣራ መግለጫ መስጠቱ ሚዛናዊ መሆኑን ጥያቄ ላይ. ይጥለዋል።
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 29 дней назад
WEYANE. DIGAMI. ERDATA. AGIGNTA. ENDATANSERARA. ADERA. !!!!!
@genetyilma7717
@genetyilma7717 29 дней назад
እነዚህ ወልቃይትን ይወክላሉ የተባሉት ወልቃይቴ መሆናቸውን ምን ያህል እርግጠኛ ነው ወይ አዜብ አቶ ስብሀት ነጋ መልስ እኮ አንቺን ማግባት የለበትም ነበር ወልቃይትን ፈልገን ያሉትስ ደግሞ አሁንም ሊደገም ነው
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 29 дней назад
እውነት ነው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ለፋኖ ልቡ ስስ ነው
@Xestra37490
@Xestra37490 10 дней назад
It’s a complete work of Oromo’s regime with TPLF the invasion of Wollo
@legessegetachew6560
@legessegetachew6560 28 дней назад
በተለያዩ አገራዊ ርዕሦች ላይ የምትሰጠውን ብስለት ያለው አስተያየት መልካም ነው ቀጥልበት። እስቲ ከቻልክ የአኦሮሚያ ክልል ፕረፕሬዚደንት አቶ ሺመልስ አብዲሳ ሰሞኑን ተናገረ ስለተባለው ተጨማሪ አንድ ሚሊዪን ጦር አሰልጥነ ን እና አሰታጥቀን ማዝመት እንችላለን እና ሰለመሳሰሉት ጉዳዪች ተናገረ ስለተባለው ጉዳይ በትክክል ያደረገውን ንግግር አስተርጉመህ እና የግል አስተያየትህን ጨምረህ አቅርብልን። Thank u!
@hanabalcha4593
@hanabalcha4593 28 дней назад
ከሕወሐት ጋር መደራደር በምንም መልኩ ተገቢ አይደለም በራያ የሚፈጽሙት ግፍ ገና ከአሁኑ እንደዚህ በከፋበት ወልቃይት ን በተመለከተ መደራደሩ የክህደት ክህደት ነው በራያ ሙልጭ ብሎ መውጣትና የፈፀመውን ወረራ ማመን ከዚህ ቀደምም በወልቃይት የፈፀመውን የዘር ማጥፋትና ከዛም ቦኋሏ በአማራ ማንነት ላይ ሲፈጽም ከነበረው ግፍ አንፃር ሕወሐትን አምኖ መደራደር በራሱ ከወንጀል ሁሉ የከፋ ወንጀል ነው
Далее
Sinfdosh xotin 7😂
01:01
Просмотров 1,8 млн