Тёмный
No video :(

Lualawi ሉዓላዊ- ፕ/ር መረራ ስለ አቶ መለስ እና ብልጽግና /ባንክ የዘረፉት የኦነግ ታጣቂዎች/የአሜሪካ ምርጫ እና ኢትዮ-ሶማሌላንድ 

Lualawi ሉዓላዊ
Подписаться 63 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsL...
TikTok
/ lualawi2016
RU-vid
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 187   
@dawitassefa4023
@dawitassefa4023 Месяц назад
❤❤❤ሲሳይ አይዞህ በርታልን።❤❤❤
@tigistkebedegulma7942
@tigistkebedegulma7942 Месяц назад
ፕሮፌሰር መረራ አሁንም የጎመዘዘ የመረረ አስተሳሰቡንና ክፉ ምኞቱን ቢያቆም ይሻለዋል ለሱና መሰሎቹ ጊዜያቸው ያለፈ ሲሆን የአዲሱን ትውልድ ዘመን ባያጨልሙት ይሻላል ምርጫ ግባ እምቢ ኮሚሽኑን ተቀላቀል እምቢ ለሰላም ተደራደር እምቢ መንግስት እነሱንም ሆን ወያኔን ከመጠን በላይ እሹሩሩ ብሏል
@Beaa2144
@Beaa2144 Месяц назад
እነዚህ ሞት እንቢዎች አስቸገሩን
@user-zn3oc6px6h
@user-zn3oc6px6h Месяц назад
መጀመሪያ እሰቲ የፓለቲካ ሃሁ ተማሪ ፕሮፌሰር መረራን ለመነጋር !!
@tigistkebedegulma7942
@tigistkebedegulma7942 Месяц назад
@@user-zn3oc6px6h የፖለቲካ ሊቅ መሆን ወይንም ፖለቲከኛ መሆን አይጠበቅብኝም ፕ/ር መረራ የሚረጨውን የዘረኝነትና ኃላቀር አመለካከት ለመጠቆም ትግሉ 50ዓመት ከሞላው በቃ አልሰራምና አቅጣጫ መቀየር ያስፈልጋል በተሰጠው እድሜ ብዙ ያየ ስለሆነ በወጣቱ ህይወትና ጊዜ አክሳሪ ቁማሩን መጫወቱን ያቁም TIME IS SO UP AND RETIRING IS THE ONLY OPTION
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 Месяц назад
መራራ እኮ ፖሎትካኛ አይደላም
@tigistkebedegulma7942
@tigistkebedegulma7942 Месяц назад
⁠እኔ ፖለቲካን እንደኮረንቲ የምፈራና የምጠላ ሰው ነኝ የፕ/ሩን ንግግር ለመገንዘብ ግን ምንም እውቀት አይጠይቅም ፖለታካቸው እንደስማቸው የሚመርና የሚጎመዝዝ ሲሆን በዚህ ዘመን ተቀባይነት የለውም እሚበጀን ሀገራችንንና መጪውን ትውልድ የሚለውጥ ቅን ተግባር ስንፈፅም ብቻ ነው ፕሮፌሰር የቀረችዎትን እድሜ እስከዛሬ የቆሙለትን ዓላማ በመከተል በከንቱ ላለፈው ህይወት ፀፀት ይግባዎት ቢችሉ በእውቀትዎ ካልሆነም ከፋፋይ የሆነውን አንደበትዎትን ገትተው ለህዝቡ ሠላም ይስጡት የሥልጣኑን ጉዳይም ከሆነ ምርጫ ቦርድ ተመዝግበው እድልዎን ይሞክሩ እየሄዱበት ያለው መንገድ ግን የሚያዋጣዎት አይደለም ልቦና ይስጥዎት::
@hiruthirut1395
@hiruthirut1395 Месяц назад
ክቡር ፕ /ር መረራ ያልገባኝ እርሶ ና የሚመሩት ድርጅት ኦፌኮ ለምንድነው ሶስተኛ አካል ለድርድር እንዲገባ የምትፈልጉት ሌላው ደግሞ የምን ሽግግር ነው የምትጠይቁት ለምንድ ነው ግራ ልታጋቡን የምት ፈልጉት???
@deribegurmu7458
@deribegurmu7458 Месяц назад
MERARA YOU ARE MORE CONFUSED THAN BEFORE!!
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 Месяц назад
Thanks Sis 🎉❤🎉❤🎉
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs Месяц назад
ጀግናው ጋዜጠኛ ነህ የኢትዬጰያ ጀግና ኘሮፈሰር የሚፈልጉት ሰልጣን ነው ግን የህልም እንጀራ ነው አርፈው ወደፈጣሬ ይህድ ይበቃቸዋል እድሜቸው አይጨርሶ
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 Месяц назад
ፓለቲካ ጡረታ የለም እንዴ እንደነ መራራ ያለውን ሽማግሌዎች ጡረታ ያውጡልን ።በማንዋል ዘመን የነበረ ነገር ይዘው በዚህ ቴክኖሎጂ ዘመን ይወድቃሉ ይነሳሉ አረ ጡረታ ይውጡልን ሰለቹን
@yabetsidaniel1699
@yabetsidaniel1699 Месяц назад
እሳቸው ስልጣን ካላገኙ ሁሌም ተቃውሞው ይቀጥላል!
@user-it3jf2hz1q
@user-it3jf2hz1q Месяц назад
ሲሳይ ምርጡ❤
@eshetuteka7552
@eshetuteka7552 Месяц назад
ይመችህ ሲስ
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 Месяц назад
ኧረ ጌታ ሆይ እባክህ እኚህ መራራ የሚባሉ የሀገር ጉድ ውሰድልን
@tahirhusse8634
@tahirhusse8634 Месяц назад
በሳል ትንተና :-ስሳይ በጣም አስተማሪና ማረኪ ሀሳብ ነው የምታቀርበው ሠላምህ ይብዛ በዝሁ አቀራረብ ቀጥልበት ❤❤❤❤❤
@user-gf8eo5kl7z
@user-gf8eo5kl7z Месяц назад
ምርጥ ሰው
@mahammudm
@mahammudm Месяц назад
❤❤❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Месяц назад
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው ሰላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ አገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን ፕሮፌሰር ቭሩክ የምናከብራቸው የምንወዳቸው ናቸው blessed 🙏🙏🙏🙏
@danieltadele4233
@danieltadele4233 Месяц назад
መራራ ተጠያቅ ነህ በሁሉም
@mahammudm
@mahammudm Месяц назад
ሠላም በአንተ ላይ ይሁን የተከበርከው እንቁ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና መሀሙድ ከጂጅጋ
@danieltadele4233
@danieltadele4233 Месяц назад
Thanks
@amsalemenkir6768
@amsalemenkir6768 Месяц назад
ወደዱም አልወደዱም እርሰዎ እያዩ ኢትዮጵያ ስላም ታገኝአለች አባቴ
@eskinderdesta3888
@eskinderdesta3888 Месяц назад
Dedeb. He is the cause for all this mess
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 Месяц назад
መራራ እኮ ሽግግር መንግሥት በሚል ቅዠት ውስጥ ሰላለ የትኛውም ነገር አይመቸውም።
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 Месяц назад
Why doctor merara? Peace for Ethiopia under aby Ahmed leadership peace for all us my question what are you doing for your peaple abichu is doing his best
@skelifa
@skelifa Месяц назад
ዘረኝነት ጥንብ ግም ናት።
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 Месяц назад
Good on you tell merara
@kxwolde5718
@kxwolde5718 Месяц назад
መራራ ጭንቅላቱ በስብሶል ይህን ነው
@user-zn3oc6px6h
@user-zn3oc6px6h Месяц назад
That is why you stink😅
@ABDRAHMANATAMA
@ABDRAHMANATAMA Месяц назад
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ድል ለሀገር መከላከያችን
@Black-2024
@Black-2024 Месяц назад
▫️Thank you #Sissay_Agena | #LUALAWI ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@DG-iw4jy
@DG-iw4jy Месяц назад
ፕሮፌሰር መራራ እርሶ ከስንት ዓመት ትግል በኋላ ነው ወደ ሥልጣን ማማ የምወጡት? ወይም ከተቃዋም ፓርቲ ወደ መደበኛ ሕይወት የምመለሱት?
@zinashtebeje8328
@zinashtebeje8328 Месяц назад
ሰላም ሲስ በርታ
@mekonnennigatu4129
@mekonnennigatu4129 Месяц назад
እኔ የፖለቲካ ሰው አይደለሁም ነገር ግን ሲሳይ ስለ ፕ/ር መራራ ባቀረበው ላይ ሰውየውን ሳያቸው እና ንግግራቸውን ሳዳምጥ የሚናገሩት አስበውበት አይመስለኝም ለምን እያደረጉ ያሉት አለሁ ለማለት ይመስለኛል ሌላው እኛ የተናገርነውን ካልተቀበላችሁ አይሳካላችሁም የሚል መልዕክት ያለው
@user-tt2id7ow9m
@user-tt2id7ow9m Месяц назад
ወንድም ሲሳይ የደቀቀውን የመረራ እራስን የመኮፈስ ውስጡ ባዶ ፖለቲካ ጥሩ አድርገህ ገልፀኸዋል።
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet Месяц назад
ባለ ራእዩ እያስደመመን ኢትዮጵያን ያበለፅጋታል አይ ጊዜ ወንፌት
@TemesgenAbaye-jq6vd
@TemesgenAbaye-jq6vd Месяц назад
ሲሳይ ኢትጵያዊው
@girmakalu1753
@girmakalu1753 Месяц назад
እንደ ከመልሱግ 30 አመት የፓርት ልቀመንበር ሆኖ የኖረ ያረጠ ፓለትከኛ ነው ምን ቁምነግር ሳይስራ ሌላመሪ ሳይተካ መሞቱ ነው
@teshomeethiopia2024
@teshomeethiopia2024 Месяц назад
Merara Gudina, one old goat; dragging the people of Ethiopia into misery and conflict!
@fatoumata1440
@fatoumata1440 Месяц назад
😍😍😍😍ሲስ good job
@woldefantu75
@woldefantu75 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤ሲሳይ
@mulatuyilma163
@mulatuyilma163 Месяц назад
የዶክተር አብይ ብርብራ ባንዳዎችን አደባባይ ላይ አስጥቶ የኢትዮጵያን ጠላቶች ለህዝብ ውሳኔ ሰጥቷቸዋል። ከእንግዲህ እንደመረራ ባሉ አጭበርባሪ ቅጥረኞች የሚታለልም ሆነ የሚከተል ኡይኖርም።
@fatoumata1440
@fatoumata1440 Месяц назад
ሰላም ሰላም ሲስቱ ❤❤❤❤❤❤❤
@Samitrghh
@Samitrghh Месяц назад
እስልምና የመጣው 16 ክፍለ ዘመን ነው የመጀመሪው መስጊድ ትግራይ ነው አልነጃሽ ይባላል አልነጃሽ ማለት በሀረ ነጋሽ ናቸው ባረነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮዺያ መንግስት ናቸው እስላሞችን በእግድነት ተቀብለው አልነጃሽ የሚባል መስኪድ ሰርተው ሰጡ የኤርትራ ስም ባሀረ ነጋሽ ነው የቀድሞ ስሙ ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው የኤርትራ ህዝብ የኤደው ከትግራይ ነው ባህሩን ተጠቅመው የተለያዩ ሀገራት ኢትዮዺያን ስለሚወሩት ድበር ጠባቂ ወታደሮች ሚስቶቻቸውን ይዘው ኤደው ተዋልደው ነው ባዜን የትግራይ ተወላጅ 17 አመት ኢትዮዺን የገዛ 3000 አመት በፊት ከትግራይ አክሱም እየሱስክርስቶስ ሲወለድ ስጦታ ይዞ የኤደ ኢትዮዺያ የትግራይ ነው አማርኛው ትግርኛ ግእዝ የትግራይ ነው ባንዲራውም አሜሪካ መጀመሪያ ከአውሮፕያኖች ቀድመው የሰፈሩት ናቲፍ አሜሪካኖች ናቸው አሜሪካ ለነሱ ልዩ ጥቅም ትሰጣለች ታክስም አይከፍሉም የትግራይ ህዝብ ሀገር ኢትዮዺን ጥለ እዳትገነጠል አአ ናዝሪት ደብረ ዘይት ሆሳሀና ሙሉ ኢትዮዺ ያንተ ነው ኦሮሞ 16 ክፍለ ዘመን በወረራ ነው የገባው በ ብዛት ሙስሊም ነበረ የደብቡ ህዝብ ከተለያዩ ከበምራብ አፍሪካ በሱዳን በኩልበባርነት ነው የገባው ወላይታ ጋንቤላ ሀድያ ከንባታ ዳውሮ ወዘተ
@user-nz6nr5yu5p
@user-nz6nr5yu5p Месяц назад
ሰላም ሲሳይ
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 Месяц назад
ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ABDRAHMANATAMA
@ABDRAHMANATAMA Месяц назад
በርታ ሲሳይ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 Месяц назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@Getahunmerga
@Getahunmerga Месяц назад
ሲሳይ ክብር ይገባሃል እድሜ ይስጥልን መረራ እንድታነጋግረው ያልፈለገው እውነት ስለሌለው የማይመልሰውን ጥያቄዎች እንደምትጠይቀው ስለሚያውቅ አሁን የሚያደርገውምአልሞትኩም ለማለት ያህል ብቻ ነው።
@TemesgenAbaye-jq6vd
@TemesgenAbaye-jq6vd Месяц назад
ወያኔ ላይ የሚወርድበትን መቅሰፍት በቅርብ ቀን ታያላችሁ አስደንጋጭ ነገር ይሆናል።
@woldefantu75
@woldefantu75 Месяц назад
ሐቀኛ ሰላም እና መረጋጋት ኖሮ አያቅም አሜሪካንም ጭምር
@HadasHaile-lc1ek
@HadasHaile-lc1ek Месяц назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@selamabebe7552
@selamabebe7552 Месяц назад
በርታ❤❤❤
@teshomeethiopia2024
@teshomeethiopia2024 Месяц назад
People should ask why Merara Gudina is still a single person despite affluence and profession!He is simply a loner and a loser!
@ethioethio4061
@ethioethio4061 Месяц назад
ሲሳይ የገባው ሰው
@GesseseGirma
@GesseseGirma Месяц назад
እያዘራፉን እያጋደሉን አንደት ነዉ ለእሮሞ ሕዝብ ትግል ሸኔ ለኦሮሞ ሕዝብ ገደይ ነዉ
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Месяц назад
ሕወሐትን ሰማይና መሬት ቢገናኝ ማመን አይቻልም። ከዳተኛ ወንጀለኛ ነው። የ50 አመት ታሪኩን ማወቅ ነው።
@FeysaMegersa-gz3we
@FeysaMegersa-gz3we Месяц назад
best
@miheretab3174
@miheretab3174 Месяц назад
When does this person depart from the insulting and cursing talk. It seems that he is destined to teach millions Ethiopians formal education contributes less for those who are created as stone heads.
@GetaYohannis
@GetaYohannis Месяц назад
ስስ ድንቅ ጋዘጠኛ ነህ
@junefirst500
@junefirst500 Месяц назад
የትግራይ፡ ጎልማሳ፡ ታጋዮች፡ አለማበዳቸው? ባይቶና፡ ጎይቶም፤ ሚኪ፤ ወይ፡ ከዚህ፡ ወይ፡ ከዚያ፡ አልሆኑ! ህውሓት፡ ትግራውያንን፡ በታላቅ፡ ግፍ፡ በድሏል፤ በተለይ፡ የተማሩትን!
@alsherifsirur1342
@alsherifsirur1342 Месяц назад
ፕሮፈሰሮች ምን አሉ?
@AyshaRak
@AyshaRak Месяц назад
Abro yixlin!!
@MathewosGirma-ih6hn
@MathewosGirma-ih6hn Месяц назад
Sis man barta barta!!!
@meseretdegene1391
@meseretdegene1391 Месяц назад
❤❤❤
@sewmehone1736
@sewmehone1736 Месяц назад
እናመሰግናለን ሲሳይ።
@aynalembekele4092
@aynalembekele4092 Месяц назад
ለሠላማዊ ትግል ተባባሪ ሲሆኑ አይታዩም። ሁልጊዜ ምክንያት እየፈጠሩ ሲሸሹ ነው የሚታዪት።
@fredjean4506
@fredjean4506 Месяц назад
ሲስ የሚገርመኝ የት ሆነዉ ነዉ በመሞቻቸዉ እድሜ የሚዘላብዱት በቃችሁ
@addpuppets9326
@addpuppets9326 Месяц назад
👍👍👍👍👍
@Black-2024
@Black-2024 Месяц назад
▪️▫️💰የ"ርІА" እና የግብθ ዲቃሎች 👉 #ጀብሓ = #ሻዕቢያ = #ወያኔ = #ሸኔ = #ጃዊሳ = …
@getugurbe-r7p
@getugurbe-r7p Месяц назад
ሠላም ለሀገራችን
@user-ui2tt1nu5s
@user-ui2tt1nu5s Месяц назад
እቺ ሶስተኛ ወገን እምትለዋ ስልጣን ፍለጋ ነው የሽግግር መንግስት ጥያቄ በተዘዋዋሪ
@asfawtura6283
@asfawtura6283 Месяц назад
ሲሳይ አጌና የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጅ
@ashuletamiru9433
@ashuletamiru9433 Месяц назад
ፕ/ሮ መረራ፡- ኢአፓ፤ኢዲዩ፤ ህብረት፤ ኦፌኮ……. ቀጥል፡፡ ቤተሰብ መርቶ የማያወቅ አገር ለመምራት ምን አቅም እና ሞራል አለው? በየዘመናቱ እና ዕድሜውን ሁሉ ትችት ትችት ትችት…..ፍሬ የሌለው ገለባ፤ ዕድሜውን ሁሉ ለስልጣን ጥማት…. ትግል ትግል ትግል … መዳረሻ የለለው ምኞት አንድ ቀን የቀበሌን አወቃቀር እንካን መርቶ የማያውቅ ከንቱ ሰው…..ምን አለበት አሁን በዚህ እድሜ ሽማግሌ ብትሆን፤ በኦሮሞ ህዝብ የማንነት መታወቂያ ውስጥ የራሱን ቤት ያልመራ ግለሰብ በየትኛው የገዳ አወቃቀር እና አመራር ውስጥ ቦታ የለውም፤ ፕ/ሮ መረራ ከእነዚህ አካላት ውስጥ ግንባር ቀደም ነው፤ ተከታይም የለውም፤ እኔ ለአሮሞ ህዝብ አውቃለሁ፤ ያለ እኛ ማንም የለም፤ ማለት ጊዜ ያለፈበት ነጠላ ዜማ መሆኑን ፕ/ሮ መረራ አልገባውም፡፡ እኔ እኔ ማለት ለጁዋርም አልጠቀመውም፡፡ፕ/ሮ መረራ እራስን ቆም ብሎ መመልከት ተገቢ ነው፡፡
@daddubai8470
@daddubai8470 Месяц назад
እሳቸው ስልጣን ሳይዙ መአቀብ በጋዜጠኛ ላይ የሚጥሉ ከሆነ ስልጣን ብይዙ ጋዜጤኛ ጠቅለው እስር ቤት የሚከቱ ይሆናል ሁለተኛ ደግሞ የሚጠየቁትን ጥያቄ መመለስ እንደማይችሉና ይበልጥ የቡዳ ፖሌቲካቸወን ያጋልጥብኛል ብሎ ሰለሚፈሩ ነው።
@sheikonagawo225
@sheikonagawo225 Месяц назад
Their ultimate goal is the seat of power. They don't have a vision and mission for Ethiopia. If you get a chance, ask them to publicly express their vision and mission for Ethiopia.
@Aman-Kem
@Aman-Kem Месяц назад
ትክክል ነዉ ያለው። ፍ/ቤት ነጻ ያላቸዉን እስር ቤት ኣጉረዉ መሮን ና ግባ ብሎ ዛንዚባር ድረስ ፍለጋ መንከራተት ላንተ ምን ማለት ነዉ?
@chimdoanchala7051
@chimdoanchala7051 Месяц назад
ፕሮፈሰር መንግስት ከተቋሚዎች ጋር ይደራደር ይላሉ እሳቸው ግን መንግስት በተለያዩ ግዜያት ለድርድር ጥያቄ ስያቀርብላቸው አሻፈረኝ ያሉት እሳቸው ናቸው። ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው ያለነው ?
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Месяц назад
merara yemibale ye cia ketrgna yesiltan temategna swltan kalsetacheun edme lik swnbetebit enoralhu belo yemiyamen yedem turetgna zikach
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Месяц назад
መራራ የስሙ ውጤት ነው ለዛ የሌለው የጃጀ ፖለቲካ ያሟረትከውን ለራስህ ያርግልህ ጅላፎ😮
@user-tt2id7ow9m
@user-tt2id7ow9m Месяц назад
የፕ/ር መረራ የፓለቲካ ህይወትና ጉዞ በማውገዝ፣በጥላቻ፣በነቀፌታ፣በተረብ፣ወዘተ እንጂ ሃገርን በአንዲት ጠብታ ነገር አገልጎለው የታዩ ሠው አይደሉም።
@tahirhusse8634
@tahirhusse8634 Месяц назад
Pro/Maraaraafi gorsa gara nyaattoo dabarsaafi :-yoo Qalbii qabaatte waa 3.godhuu qabda 1.Umrii kee guutuu Siyaasa sabaa keessatti dabarsite Qabsoon sabaa karaa adda addatiin jijjirama fidus adeemisa keetiitin.siifi hin milkofine. kanaafi adeemisa kee "Birbissa ta'uu irraa gara Allaanduutti" jijjiiruu qabda. 2.haalla siyaasa amma qabatamaan Biyya tana keessa jiruun Ebjuu kee muraasas ta'u ammatti ( በውስንም ብሆን የንተን ህልም)kan milkeessuu danda'u (itti dhiyaatu) Paartima amma Biyya Bulchaa jiru kans waan fakkaatuufi umrii gabaabiduu sihafite kana osoo Abiyyiin(Paartii isaa)ittin utbdee dhumni kee nibareeda natti fakkata . akka Galaasaa Dilboo fa'a jechuu kooti. 3.kana gochuu baattee akkuma kaleessaa deema yoo jette A.waan umriin kee deemeefi yaada kee dhaloonni ammaa hinfudhatu. B.humna akka duraa waan hin argannefi hin milkooftu . iyyuu malee uguruu hin geettu. C.Xumurri kee badaa ta'a, Seenaa'n kee hin lallabamu,awwaaluma kee waliin awwlamaa beeki. =-akka Waaqoo Guutuu =-akka Galaasaa Dilboo =- akka D/r Nagaasoo Gidaadaa hinbareedu kan gootota kanaa duutii isaanii nibareedde. seenaan isaanii nilallabame dhumti isaanii nitole. waan yeroo beekaniifi waan xumura isaanii barechu hojjatanii waan darbaniifii beeki .. duubbiin yoo siigaluu dide fira Foon isa dhugaa yoo qabaatte yaada kana dhiyeessiifi waliin mari'adhu. Yaadin kun.amma siigaluu yoo didee xinno turee siigaluu mala. kaay i hin gatin. waan garaa namararteefi barreesse yoo balleessefi dhiifama jedhee jira.
@saragetachew7191
@saragetachew7191 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@bashirsalh4817
@bashirsalh4817 Месяц назад
ሰውየው ግን ምን ነካቸው አፍንጫቸውን ደጋግመው ያብሳሉ የጤና ነው አልመሰለኝም
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 Месяц назад
ሁል ጊዜ ችግር የማወራ ሰዉ ማላት መራራ ነዉ
@ABDRAHMANATAMA
@ABDRAHMANATAMA Месяц назад
ፕሮፌሰሩ ለሀገሩ የሚቆጠር ነገር ምን ሰሩ ይታወቃል ወይ?
@messyzewd168
@messyzewd168 Месяц назад
አይ መራራ እርሶ እንዲህ እደባዘኑ እድሜ ገሰገሰ አሳዘኑን
@user-tr7tr8lu8d
@user-tr7tr8lu8d Месяц назад
አቶ ሲስሳይ የእነ መረራራ ፓለቲካ እኮ የቅናት ፓለቲካ ነው
@yilmahailu
@yilmahailu Месяц назад
መራራ እድሜ ልኩን ሚስት አለኝ ሳይል ልጅ አለኝ ሳይ የኖረ ነው ባልና ሚስቶችን ማፍታት ፍችው ፍታት ብሎ የአማራና የኦሞን ባልና ሚስቶችን ምኮራ ያደረገ ቡዳ ነው በአልኮል ውስጡ ያለቀ ጀዝባ
@aynalembekele4092
@aynalembekele4092 Месяц назад
በአሁኑ ሥዓት አቶ በቀለን የተኩት አባላቸው የምክክር ኮሚሽኑን መምረጥ የነበረበት ፕሬዝዳንት ነው ስል ሰምቼአለሁ።
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet Месяц назад
የእናት ሆድ ዥንጉርጉር የሀገርን ከፍታ የሚያስብና በአገር የሚቀልድ ሳይለወጥ ማንን ለመለወጥ አይ አገሬ ሁሉንም
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv Месяц назад
ኧረ ደንቆሮዎች ናቸው እንዴት ከነመሣርያ እንገባለን ይላሉ መሣርያቸውን እስረክበው ነው መግባት ያለባቸው
@klutzobrother6494
@klutzobrother6494 Месяц назад
ሰው እንደዝህ እንደመረረ ይኖራል!!!
@abrehamabebe9049
@abrehamabebe9049 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zewduz6015
@zewduz6015 Месяц назад
ፕሮፌሰሩን ለምን የአደራዳሪ ኮሚቴ ሊቀመንበር አያደርጉትም ?ያው ስልጣን ሰለሆነ የሚፈልገው
@AshagriaTekle
@AshagriaTekle Месяц назад
ፕሮፌሰር ክብር መራራ ጉዲና ስለ መለስ ዜናዊ ማንነት የተናገረው 100 ፐርሰንት እውነት ነው መለስ ዜናዊ ምርጥ ሰይጣን በስንት ጀግና ልጆች የሰሯትን ኢትዮጵያን ሊበታትን የመጣ የሰው ሰይጣን መሪ ነበር
@debebedesta3732
@debebedesta3732 Месяц назад
Who are you, Dr Merara?
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 Месяц назад
Mr Sisay you were advocating that Pretoria will bring peace between Ethiopian government and Tplf did you change your mind????
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv Месяц назад
የህወሀት ማፊያ የሆኑ ባለስልጣኖችና ሀብታም ተብዬ ዘራፊዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ እስካልተወሰደባቸው ድርስ ትግራይም ኢትዮዽያ ሰላም አታገኝም
@ashuletamiru9433
@ashuletamiru9433 Месяц назад
….ለመመካከር ማዕቀብ ጥያለሁ ከእናንተ ጋር… ስልክ በተናጋሪ ላይ ሃሳብን ላለመከፋፈል የምዘጋ ይሔ ነው የፕ/ሮ መረራ ዴሞክራሲ! አስቡት እንግዲህ ትንሽ ስልጣን ቢያገኝ ምን እንደምያደረግ፡፡ የምያጠግብ ምግብ ከምጣድ ላይ እያለ ይታወቃል ይላል የኦሮሞ ተረት፡፡
@MehariyWendim
@MehariyWendim Месяц назад
የፕሮፌሰር መሀይም አለእንዴ።ሟርትህ ፈፅሞ አይሳካም።መቼ ይሆን ወደቀልቡ የሚመለሰው?
@so2bk
@so2bk Месяц назад
Somalia has already won.
@eliassisay7060
@eliassisay7060 Месяц назад
ፕሮፌሰር መራራ በአማርኛ ነው ሀሳባቸውን የሚገልፁት?
@user-qy7ie6zl5c
@user-qy7ie6zl5c Месяц назад
Ye afeko meriwoche be tekekele oromone memerat yalechalu le agerem yemayetekemu kumo keroche selehono tureta bewetu yeshalachewal tebebegnaw meriyachen dr abey ethiopian yasadegal del lemeriwochachen
@sheikonagawo225
@sheikonagawo225 Месяц назад
Merara came out to announce he was still alive and well.This has been his pattern. Him and his organization was never a factor in Oromo politics. We will hear from him again 6 months. His is a noise void of substance.
@asebetekeste4542
@asebetekeste4542 Месяц назад
ፕሮፌሰሩ ያደረጉት መለዮ(ኮፍያ፣ባርሜጣ፣ኬፕ)ለአሜሪካን ምርጫ የሚወዳደሩ ነው የሚመስለው፣ምነው የኦፌኮን አርማ የሚያስተዋውቅ እንኳን ቢያደርጉ ?የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አስመሰለባቸው
@teguaasefa7977
@teguaasefa7977 Месяц назад
በግድ እሰሩኝ አትርሱኝ
@user-fc8pd4vt3b
@user-fc8pd4vt3b Месяц назад
መራራ ጉዲና አንድ ቤት ማስተዳደር ሳይችል እንዴት አገር እንዴት ይታሰባል
@samuelfransua800
@samuelfransua800 Месяц назад
መራራ Relevance ስላጣ አለሁ አለሁ ለማለት ይመስላል ። እድሜ ልኩን የህፃናት ተረት ተረት እያወራ መኖር አይሰለቸውም ?
Далее
Wife habit 😂 #shorts
00:16
Просмотров 36 млн