Тёмный

MEHRETEAB ASEFA የገና በዓል ጥሪ 

Brana Film Production
Подписаться 33 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

እንኳን ለ2010 ዓ/ም የገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።

Кино

Опубликовано:

 

5 янв 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 354   
@user-xb2il6im1p
@user-xb2il6im1p 6 лет назад
ቃለህይወትን ያደማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶት ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ
@user-cu8wp2cl8g
@user-cu8wp2cl8g 6 лет назад
ውቤ የጅሩ ልጅ ውቤ የጅሩ ልጅ እንኳን አብሮ አደረሰን
@mekdlakristigirma9965
@mekdlakristigirma9965 6 лет назад
ውቤ የጅሩ ልጅ ውቤ የጅሩ ልጅ enkwan abro adersno
@msblen6577
@msblen6577 6 лет назад
ውቤ የጅሩ ልጅ ውቤ የጅሩ ልጅ amen enkwan abro adrsen
@hannaasefa3294
@hannaasefa3294 6 лет назад
ውቤ የጅሩ ልጅ ውቤ የጅሩ ልጅ AMEN enkuan abro adreessan itachin
@user-wo3ws9dl8g
@user-wo3ws9dl8g 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደርሰን
@hirutabe
@hirutabe 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን እንኴን አብሮ አደረሰን መምህር ምህረት አብ የተዋህዶ ጀግና የመናፍቃን ጠላት ያንተን ስብከት ሰምቼ ነው ኦርቶዳክስ የሆንኩት እኔ ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን አሜን አሜን
@fasicafasica3409
@fasicafasica3409 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን በውነት እዳተያለ አባት አያሳጣን ባሉ የሰላም የፍቅር ይሁንልን አገራችን ይባርክልን
@salamlove2590
@salamlove2590 6 лет назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለሂውት ያስማልን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳንን ለጌታችንና ለመዳኒታችን ለኢሱስ ከክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳቹህ
@elisunigussie4570
@elisunigussie4570 6 лет назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እጅግ ያማረ እና የደመቀ የጌታችን የመድሃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በኣል ምሽት ነበር በካናዳ ካልጋሪ ሃመረ ኖህ ቅድስት ማርያም ኪዳነ ምህረት ቤ/ክርስትያን ወንድማችን ኣንተም ተባረክ የኣገልግሎ ዘመንክም ይባረክ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@MaryamMaryam-jw4wk
@MaryamMaryam-jw4wk 6 лет назад
መምህራችን የወጌል አርበኛ እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-tf5wt9xt2w
@user-tf5wt9xt2w 6 лет назад
Maryam Maryam አሜን አሜን
@cornercellcornercell5831
@cornercellcornercell5831 6 лет назад
amennnn enkan abro aderesen dgl fetariwan weledechw beewnet yemwedew mezmur zmare melaektn yasemaln memhrachnn kalehywet yasemaln 💖💖💖
@messithegoat4255
@messithegoat4255 6 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን የአገልግሎት ዘመናቸው ይባረክ::ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሰን መልካም ገና ይሁንልን::አሜን………አሜን……አሜን!!!
@messybeiyemarim8917
@messybeiyemarim8917 6 лет назад
ቃለህይወት ያስማልን የአገልግሎት። ዘመናችሁን ይባርክልን ይቀድስልን ለመላው የክርስትና ሀይማኖት ተከተይዎች።በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኔታችን ለልደት በአል በስላም አደረሳችሁ አደረስን
@user-uo9ro9gc4e
@user-uo9ro9gc4e 6 лет назад
አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄ ይክበር ይመስገንልን ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን
@demekecheth1148
@demekecheth1148 6 лет назад
Amen Amen Amen Dingl Fetarwan Woledech Yimstr Gurum New!!!!
@mekelitnonr8979
@mekelitnonr8979 6 лет назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ለእኔ ክርሥቲያን ሥላደረከኝ ብቻ አንተን ለማመሥገን በቂዬ ነዉ።💚💛💞💚💛💝
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 6 лет назад
Amen amen amen kalaheiwote yesmalen kedest dengele mareyame texbekiln Wendi wendimchni Amen 😍😘
@user-ig5xc9nn1o
@user-ig5xc9nn1o 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ አንበሳ እንኳን አብሮ አደረሰን በአሉን የሰላም የፍቅር ያድርግልን ።
@user-po8is3fy8y
@user-po8is3fy8y 6 лет назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ሁሉ በዓሉ የሰላምና የጤና ያድርግልን መምህር እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን
@zarfetasfaye6094
@zarfetasfaye6094 6 лет назад
Qalhiwat yasmalin Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@biruketayetpeyrelade5037
@biruketayetpeyrelade5037 6 лет назад
እንኳን አደረሠን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሡሥ ክርሥቶሥ ልደት በአል አሜን ሠላም ፍቅር አንድነት መተሣሠብ ይሁንልን ለመላው ኢትዮጵያን በሙሉ አሜን ሣጥናኤል ይፈር እግዛብሄር ይመሥገን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ለሁሉም ነገር እግዛብሄር ቅዱሥ ፍቃዱ ይሁን አሜን
@webshettaddse3443
@webshettaddse3443 6 лет назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@birhanredae8905
@birhanredae8905 6 лет назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Enkan abiro aderesen lememihirachin kale hiwetin yasemalin amen💒amen 💒amen 💒
@user-up6qe1hb7p
@user-up6qe1hb7p 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማን ተሥፋ የምናደርጋትን መንግሥቱን ያውርሠን አሜን ውድ የተዋህዶልጆች እድሁም ሁላችሁም በውጪም በሀገር ውሥጥም ያላችእህቶች ወድሞች እንኳን ለአምላካችን ለቅዱሥ እግዚአብሄር የልደት በአል በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን አሜን ምሥጋና አምልኮ ውዳሤ ለሥሙ ይሁን
@aynuyemareymelije3574
@aynuyemareymelije3574 6 лет назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ቃል ህይዎት ያሰማልን መምህር
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 6 лет назад
Amen Amen Amen enkun adirsachu adiresn getachen twlidlen amen lwndemachin kalhiywotin yasmaln amen zemara melaktin yasmaln amen
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 6 лет назад
ሁሉ በርሡ ሆነ አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን
@kuwait3026
@kuwait3026 6 лет назад
ሁሉ በርሡ ሆነ
@emebetdeme7359
@emebetdeme7359 6 лет назад
ሁሉ በርሡ ሆነ
@Amsalo-kc5ix
@Amsalo-kc5ix 6 лет назад
ምህረትየ የኛ እንቁ የኛ አንበሳ እንኩዋን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረስን በክርስቶስ ፍቅር ስላም ብዝት ይበልልን።
@alnasrfon6772
@alnasrfon6772 6 лет назад
እንኳን ለጌታችን ለመደሐኒታችን ለእየሱሥ ክርሥቶሥ የልደት በእል በሠላም አደረሣቹ አደረሠን ወድማችን። ቃለ ሕይወት ይሠማልን ኦርቶዶክሥ መሖን መታደል ነው ተመሠገን አምላኬ
@user-yw4dc8km1o
@user-yw4dc8km1o 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ዉድ የተዋህዶልጆች በስደት ያላችሁ እኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ ከስደት በሰላም ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን መልካም ባአልይሁንላችሁ ይሁንልንአሜን፫
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን ተሰፋ መንግሥት ያውርስልን መምህርሀችእን እግዚአብሔር ያአገልግልት ዘመነሀ ይባርክል
@user-xb2il6im1p
@user-xb2il6im1p 6 лет назад
በአሉን የሰላም የፍቅር የደስታ ያድርግላችሁ እኛም ስደተኞች በሰላም ላገራችን በቅተን በአልን በትዝታ ሳይሆን በደስታ እንድናሳልፍ የሱ ቅድስፍቃድ ይሁንልን
@user-rt9zb1pl2l
@user-rt9zb1pl2l 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@msblen6577
@msblen6577 6 лет назад
ውቤ የጅሩ ልጅ ውቤ የጅሩ ልጅ amen amen amen
@wynafqot6087
@wynafqot6087 6 лет назад
Aman Aman Aman Ehtachgn
@zlnashfekede5151
@zlnashfekede5151 6 лет назад
ውቤ የጅሩ ልጅ ውቤ የጅሩ ልጅ አሜን አሜን አሜን
@jalilaaregay4580
@jalilaaregay4580 6 лет назад
ውቤ የጅሩ ልጅ ውቤ የጅሩ ልጅ እፍ አሜን አሜን ይችላል የኛ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ
@user-eq3cq8cn2j
@user-eq3cq8cn2j 6 лет назад
ቃለ እይወትን ያስማልን እልልልልልልልልል እንክዋን አብሮ አደረስን አሜን አሜን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚሃብሔር ያርዝምልን
@user-ts6qd7xn3t
@user-ts6qd7xn3t 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-sm3yn8nx3q
@user-sm3yn8nx3q 6 лет назад
አሜን አሜን አሜነ እንኳን አብሮ አደረሰን መምህረችን ቃለህወት ያሰማለን የተዋህዶ ፍሬ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልነ : የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቸ እንኮን ለጌታችነ ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ
@getegirma8971
@getegirma8971 6 лет назад
ኡላችንንም እንኳን ለጌታችለመዳኒታችን የልደት በዐልበሰላም በጤና አደረሰን የሰው አገር ላላቹና ባገራቹ ላላቹ ለተዋእዶ ልጀች በሙሉ ተመጘው መልካም በዐል
@kumedemese2900
@kumedemese2900 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ተመስገን ተወለደ ተመስገን ተመስገን ቃለህይውት ያሰማል መምህረችን
@jalilaaregay4580
@jalilaaregay4580 6 лет назад
አሜን♥♥♥♥♥ውድ የተዋህዶ ልጆች መልከም ባአል ይሁንላቹህ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
@hrr8231
@hrr8231 6 лет назад
ላንተ የሚሆን ቃል የለኝም ወን ድሜ እመብርሀን ትጠብቅህ!!!!!!!!
@hanamariyam7314
@hanamariyam7314 6 лет назад
Amen Amen Amen enkuan abro adrsen memhrachin
@sityblato4150
@sityblato4150 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ክብር የድንግል ማርያም ልጅ የሁን ዛሬም ዞትርም አሜን
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-ne4pe3hd9b
@user-ne4pe3hd9b 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያስማልን መምህራችን እንኳን አብሮ አደርስን አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የከበርና የተመስገነ ይሁን አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን ኑርልን መምህራችን!!!
@user-hn2tf1fi3s
@user-hn2tf1fi3s 6 лет назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ / ን !
@birhanenuigse8829
@birhanenuigse8829 6 лет назад
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደርስን! በእውነት ለመምህራችንን ቃል ህይውት ያስማልን አሜን ፫
@zamzamahmed9894
@zamzamahmed9894 6 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ብአል አደረሳችሁ
@orthodoxfikernat3157
@orthodoxfikernat3157 6 лет назад
Egziabher Yesgen.Amen Memhirachin Kalhiwot Yasemalin Enkuan Abro Adresen
@negshtesfaye6218
@negshtesfaye6218 6 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መ/ር ምህረተ ዓብ "እንኳን ደህና መጣህልን እንቁ የተዋህዶ ልጃችን".. " !!!!! ወደ የኢትዮጵያ ከመመለስህ በፊት( D.C Mekane Hiwot.Medhane'Alem Betekrstian ) ብትመጣልን..♥♥♥ ደስታችን ወደር የለውም ከተቻለ...????...."እግዚአብሔር ይባርክህ ሰዎችን ወደ ቀና ምንገድ በመመለስ ባለ መክሊት.. ክብር ስው ነክና ም/ር ምህረተአብ እንውድሀለን !!! ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርቶስ ልደት ለ 2010 ኛው ዓ.ም እንኳን አደረሰን....መልካም በአል ይሁንልን አሜንንንንን..እልልልል... " ክርስቶስ ተወልደ እሰዪ .ክርስቶስ ተጠምቀ በማዪ ወለደነ ዳግመ እማዪ (2) ዳግመ.ዳግመ..ወለደነ ዳግመ እማዪ።
@user-gb1dn1np5r
@user-gb1dn1np5r 6 лет назад
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን ለዚች ቀን ያደረሰን አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን♥
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 6 лет назад
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ለዚህ ላደረሰን ልኡል እግዚአብሄር ክብርእና ምስጋና ይድረሰው
@etenus9624
@etenus9624 6 лет назад
Amen Amen Amen kele hetiyote yesemalen mamerche Egizabher herem ene tene abizito yeseteln Amen Amen Amen
@adistarekegn6694
@adistarekegn6694 6 лет назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መልካም ባዓል ይሁንልን
@mahletmoges7457
@mahletmoges7457 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል
@belexubesufkad1500
@belexubesufkad1500 6 лет назад
አሜን እኳን አብሮ አደረሠን ምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@user-wc3sl3km1l
@user-wc3sl3km1l 6 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን ባእሉ የሰላም ልየፍቅር የአንድነት ያርግልን አሜን
@didiyadidiya1318
@didiyadidiya1318 6 лет назад
ቃለ ህይወት ያስማልን
@user-ir1eq8vn6f
@user-ir1eq8vn6f 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን
@robelteshager3025
@robelteshager3025 6 лет назад
Amen Amen Amen kale hiwet yesimealna egzabiher nay agelguletika zemen yibarik yikedisen memihir mihireta egzabiher edimen tianan yihabikum
@zenashzenash8580
@zenashzenash8580 6 лет назад
Amen Amen Amen kale hiywete yasmaleni balome yslame yfkire yhonileni
@user-dr1lj1gg4z
@user-dr1lj1gg4z 6 лет назад
አሜን ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንም ቃለ ሒወት ያሰማልን
@tihunez3410
@tihunez3410 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደርሳለሁ ዉድ የተዋህዶ ልጅች ለገና በአል አሜን አሜን አሜን
@user-yv6cy6ud9x
@user-yv6cy6ud9x 6 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራንችን ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የአመቱ ሰው ይበለን
@user-gg1lz9bh2b
@user-gg1lz9bh2b 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሰማልን። ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ከርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ ።የአመት ሰው ይበለን
@melimelatyedingillij9897
@melimelatyedingillij9897 6 лет назад
አሜን ወንድማችን እንኳን አብሮ አደረሠን በአሉ የሠላም የፍቅር የመተሣሠብ ያድርግልን
@user-xm2om8dc8r
@user-xm2om8dc8r 6 лет назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አምላክ እድሜክን ያርዝምልን !!!!!
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@tegadures9980
@tegadures9980 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር ፀጋ በፀጋ አብዝቶ ያብዛልን
@bereketgoitom9017
@bereketgoitom9017 6 лет назад
Amen amen amen kalehiwet yasemaln enkan lebrhane Ldetu beselam aderasachu!
@user-rb8xs7kj7k
@user-rb8xs7kj7k 6 лет назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@prime7470
@prime7470 6 лет назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይዘት ያሠማልን
@kuwait3026
@kuwait3026 6 лет назад
amen amen amen enkewn aberwo aderesen
@user-cz3cd7pd9k
@user-cz3cd7pd9k 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ይስማልን በእድሜ በፀጋ ይኑርልን
@user-xq5sl3vq6g
@user-xq5sl3vq6g 6 лет назад
እውነት ምንአይነትፍቅርነው የእኛጌታ ታላቅነው ቃለህይወትያሠማልን እንኳንምአደረሣችሁ
@merhawitberko1598
@merhawitberko1598 6 лет назад
amen amen amen kal hiwot yasmaln💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@user-ti4ix9qd8h
@user-ti4ix9qd8h 5 лет назад
Amen Amen Amen Kale Hiywet Yasemaln Memhrachin
@user-mj8hd2gr5t
@user-mj8hd2gr5t 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 6 лет назад
Amen amen amen enqwan abero adersen
@imissyoumomy2693
@imissyoumomy2693 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃሊሆት ያስማልን መንግስት ሰማያት ያውርስልን እንኳን አብሮ አደረሰን
@tsega8955
@tsega8955 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት እንኳን ለበአለ ልደቱ በሰላም አደረሰን
@user-rz1xn1fc6s
@user-rz1xn1fc6s 6 лет назад
ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገን ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን
@tigisttg3994
@tigisttg3994 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክ መምህራችን
@dinkneshnega5753
@dinkneshnega5753 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን እንኳን አብሮ አደረሰን!!!
@bahrubadechi6302
@bahrubadechi6302 6 лет назад
አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@nuhme3637
@nuhme3637 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን እግዝያብሄር ይመሠገን ከብር ለእየሱሰ ይሁን አተ እደሜ ጤና ይሰጥህ ጸጋወን ይብዛልህ 💘💘👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏☝☝☝☝
@mekdesabebe904
@mekdesabebe904 6 лет назад
Tadeleche Tadeleche amen amen amen KAL hiwot yasmalen yekerstena emenet teketaywoch bemulu enkuan adersachu 💚💛❤
@msblen6577
@msblen6577 6 лет назад
Tadeleche Tadeleche amen amen amen
@edomliul7947
@edomliul7947 6 лет назад
💖💖💖እንኩአን ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል 💖💖💖💖💖 በሰላም አደረሰን አደረሳቹ።💖💖💖 ለመምህራችንም ቃለህይወት ያሰማልን💖💖💖አሜን አሜን አሜን💖💖💖
@user-or5hi7hd5x
@user-or5hi7hd5x 6 лет назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@elfinshetshome1034
@elfinshetshome1034 6 лет назад
Amen amen amen amen amen amen amen enikuan abro adrsen
@tizitaabza5697
@tizitaabza5697 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደርሰን
@zenuyemayreymlijehtmareyam8287
Amen amen Amen amen kalhiwet yasemaln tesfa mengest semayaten yawersln
@user-gh4jx2tj9x
@user-gh4jx2tj9x 6 лет назад
አሜንአሜንአሜንመምህራችንቃለህወትያሠማልን
@habeshanegnilovehabesha6638
@habeshanegnilovehabesha6638 6 лет назад
Amen Amen Amen Kalehiwet Yasemalen
@laiah6652
@laiah6652 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ለመምእራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
@user-co8zj3ue9e
@user-co8zj3ue9e 6 лет назад
ቃለ ሂወትን ያሰመልን መምህር ምህረት አብ
@simretasamra6512
@simretasamra6512 6 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ የተከበራቹ የተዋህዶ ልጅች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አሜን
@user-kr4np9rz2i
@user-kr4np9rz2i 6 лет назад
አሜን መምህር እንኳን አብሮአደረሰን ቃለህይወትንያሰማልን አሜን
@yeeegzeberlijinegnyeeegzeb4712
Amen Amen Amen Amen memerichi qeli hiyot yesemen inkun Aderesechu meleh kirstan be mulu 💚💛💜💗
@user-sr3ou6oc8w
@user-sr3ou6oc8w 6 лет назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ያሰማልን ጠእንወዳለን
@user-wp5sx1sx9n
@user-wp5sx1sx9n 6 лет назад
ቃለ ህይወት ያስማልን እንካንም ኣደረሰን
@yalemyalem2224
@yalemyalem2224 6 лет назад
Amen Amen Amen Kale hiwet yasemalin le memhrachin enkan adersachu yetewededachu yetewahdo lijoch Amen Ye Amet Sew Yibelegn
@platiniummobile1361
@platiniummobile1361 6 лет назад
ቃሎት.ያስማልን.በውነት. እግዚአብሔር. ዪባርክህ
@user-wo3el7zj2x
@user-wo3el7zj2x 6 лет назад
እኳን አደረሳቹሁ ውድ የዋህዶ ልጃች የጌታችን የመደሀኒታችን የልደት በአል
@iloveethiopia1660
@iloveethiopia1660 6 лет назад
Einican Be selam Aderseni egizaber yimesigen Amen Amen Amen
@hdhdghxhdgd461
@hdhdghxhdgd461 6 лет назад
አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሰማልን ዝማሬመላእክትያሰማልን እልልልልልልልልል
@mahimahi5412
@mahimahi5412 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@haftaygebremkael4614
@haftaygebremkael4614 6 лет назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እንኳን ለጌታ ልደት ብኣል ኣደረሳቹ
@user-hj4bm4ed4w
@user-hj4bm4ed4w 6 лет назад
Amen Amen Amen kala hyweten yasamalene
@user-cg5bb1de3v
@user-cg5bb1de3v 6 лет назад
አሜን አሜን አሜንንንንን እንኳን በስላም አደረሰ ።እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@meronmulue
@meronmulue 6 лет назад
Amen amen amen kal hiwet yesmalna
Далее
Наше обычное утро 💕
00:42
Просмотров 375 тыс.
Я ВЕРНУЛСЯ 🔴 | WICSUR #shorts
00:57
Просмотров 2,2 млн
ETHIOPIAN NEW  ORTHODOX SIBKET BY MEHRETEAB ASEFA
1:33:26
ETHIOPIAN ORTHODOX SIBKET BY MEHRETEAB ASEFA
1:33:31
Просмотров 721 тыс.
чудище утопило лодку🤯❗️
0:16
Просмотров 926 тыс.