Тёмный
No video :(

Mekuanent Melesse - Hemrewa | ህምርዋ - New Ethiopian Music 2019 [Official Video] 

Golden Records Worldwide
Подписаться 566 тыс.
Просмотров 2,7 млн
50% 1

GEM Tv :- Mekuanent Melesse - Hemrewa | ህምርዋ - New Ethiopian Music 2019 [Official Video]
Check Out New Ethiopian Music Videos by Golden Ethio Music.
Subscribe GEM:- / goldenethiomusic
Facebook:- / golden-entertainment-2...
Telegram:- t.me/goldenent
Instagram:- / official_golden_ethio_...
#GoldenEthioMusic #EthiopianMusic #GoldenMusic
Subscribe Today and Get All Your Favorite Music.
Any unauthorized use, copying or re upload of this content is strictly prohibited.
Copyright ©2019 Golden Music.

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 639   
@destangus5612
@destangus5612 5 лет назад
ምካንንት ጎይታ መድርክ ጥዑም ድምፁ አክባሪ ባህሉ በባህሉ ዝኩርዕ እንኳዕ ብሰላም መፃእካና አብ ስራሕካ ዓወትን አሳልጦን ይምነየልካ 👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪
@messienigussie3799
@messienigussie3799 5 лет назад
እረ ንፁ ምነው በጣም ወፈርሽ
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 года назад
መኬ ዋውዋውዋ💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@amaruadane9593
@amaruadane9593 4 года назад
Mekuy mar endit neh
@user-jy4tb9wx8x
@user-jy4tb9wx8x 9 месяцев назад
5555
@bosssboss8822
@bosssboss8822 5 лет назад
መኳንንት ሙዚቃህ ጨዋትህ አለባበስህ ዉበት ሁሉ ነገርህ ዉሰጤ ነህ አማራዎችዬ የት ናቹህ አቤት ዉበታችን ዉበታችን ስናምር እኛ አማራዉች እየሞትን እንለመልማለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😍😍😍🌷🌷🌷😘😘
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 года назад
ይሄ እራሱን የሸጠ አሽቃባጭ ነው
@tigisttekele2487
@tigisttekele2487 Год назад
ትግሬ ሆንዋል እኮ
@user-tl7vq2wn3f
@user-tl7vq2wn3f 5 лет назад
ትውልድ ወሎ ነው ላስታ ላሊበላ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 3 года назад
እኔም ላስታ ላሊበላ ነው የትውልድ ሀገሬ
@mermewuomre7859
@mermewuomre7859 3 года назад
Hi
@user-go3lq2jx2j
@user-go3lq2jx2j Месяц назад
ℎ𝑖
@user-go3lq2jx2j
@user-go3lq2jx2j Месяц назад
ሰላምነው ላስቴ ያገሬልጅ🥰🥰
@tesfalidetyilma7789
@tesfalidetyilma7789 5 лет назад
ዋው የአገሬ ልጆች እንኳን በሰላም መጣችሁ መካንት ምርጥ ሰው
@demessiewondimu8681
@demessiewondimu8681 5 лет назад
politrka
@aliwelcome4608
@aliwelcome4608 5 лет назад
From Khartoum too much love to Addis-Abeba Ethiopia is our second home
@marda-times
@marda-times 5 лет назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-dERDhWmru7Y.html
@tadebarch
@tadebarch 5 лет назад
ወንድሜ መኩ የኢትዮጵያ የሰቆጣ ሙዚቃን ከማስተዋዎቅም አልፎ በእያንዳዳችን ልብ ውስጥ ተቀርፆ እንዲኖር ስላደረክ ክብርና ምስጋና ይገባሀል በጣም ያምራል ወንድማለ
@dngezeethio3166
@dngezeethio3166 5 лет назад
ልክ ብለሀል ባርችየ ካተም ሠው ብዙ አዳዲሥ ሥራዎችን ይጠብቃል
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 5 лет назад
ስውድውውንዳውንድነገርነውእኮድሞ
@tadebarch
@tadebarch 5 лет назад
@@dngezeethio3166 eahi amesegnalehu egziabher fekad 2 clipochin wode enate bekrbu adersalehu zgjiten chershalehu
@foziyatube3930
@foziyatube3930 5 лет назад
ሰብድክራይብ ግጩኝ ስወዳችሁ
@genetgeryeiamproudoftigray3032
@@foziyatube3930 ሰብድክራብ ምን ማለት ነው HAHHHHH
@ambaw1004
@ambaw1004 5 лет назад
የሰቆጣ ባህላዊ ሙዚቃ ስሰማ እማዬ ነው ትዝ የምትለኝ አንድ ላይ አብረን የምንወዛወዘው::መኩዋንንት ወንድማችን ፍፁም ኢትዮጵያዊ ከለር ያለው ምርጥ የባል ወግ ለዛ ቀለም ከለሩን የያዘ ስራ ስለምታቀርብልን:: እናመሰግናለን:: አውግሪንቅ እምዜናና ብዬአለሁ ባገውኛ::
@cissesiaka7899
@cissesiaka7899 4 года назад
ወዝወዝ ከ AMBAW ጋር
@giraffe.21
@giraffe.21 3 месяца назад
ዋና የወያኔ አሸርጋጅ ፣ ከጀርባው ቆሻሻ ሰው ነው እሺ😒😒😒😡
@we_are_oneexo-l4019
@we_are_oneexo-l4019 2 года назад
Hello🥰I am from 🇮🇱 Israel😍 But I was born and raised in Ethiopia🇪🇹Until the age of 12 I will never forget my second country Ethiopia is always in my heart❤️🇪🇹 My brothers and sisters in Ethiopia I love you🥺❤️
@Nbyu-yp1uc
@Nbyu-yp1uc 2 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-je6rd8zh3z
@user-je6rd8zh3z Год назад
@alemalem7997
@alemalem7997 5 лет назад
መኳንንት መለሰ በጣም ኣድናቂህ ነኝ። ኣገዎች ዘመዶቼ ።ኣገው ደኽነመ Much luv with much respect ma hero
@werkiyebelay7228
@werkiyebelay7228 5 лет назад
አይቻለው ባይኔ ውበትናፍቅር እኔስ ለወሎ ልጅ አፈር ሆኜ ልቅር ❤❤❤❤መገን ወሎ አቤት ውበት አቤት ፈገግታ ዘራችሁ ይብዛልኝ እንደምድር አሸዋ ጥሎብኝ ስወዳችሁ 😍😍😍😍ጠላታችሁ አፈር ይብላ ሰው ገራገር የፍቅር ሀገር ወሎ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር መኩዬ ውድድ በጣም ደስስስ የሚል ስራ ነው😍❤👌👌👌
@werkiyebelay7228
@werkiyebelay7228 5 лет назад
@@argashargash7928 ❤😍😍
@user-rq9hk7th5g
@user-rq9hk7th5g 5 лет назад
እናመሰግናለን እህት ላንችም ሰላሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ ኮሜንት ማንበብ ደስ ይለኛል
@shalomethioisrael4515
@shalomethioisrael4515 5 лет назад
Ye welo shekerker 🧡🧡🧡🧡
@user-rp8cl9rl2g
@user-rp8cl9rl2g 5 лет назад
ያመራል ዋው
@ameera7136
@ameera7136 4 года назад
💖😍💖👈
@selamgualtembien7376
@selamgualtembien7376 5 лет назад
መኳንን ፅሩይ ወዲ ኣገው ፃዕዳ😍😍😍😍
@tsegazeabadugna9106
@tsegazeabadugna9106 4 года назад
selam
@fikirtesfaye5446
@fikirtesfaye5446 3 года назад
@@tsegazeabadugna9106 o
@user-ph3zr2dv4f
@user-ph3zr2dv4f 5 лет назад
ሸጌነው መኩየ ውስጤ ነህ ዘመኔ ያለፈው ባተ ሙዚካ በመወዛወዝ ያተን ሙዚቃ ሳይም ሆነ. ስሰማ እናቴ አስታውሳታለሁ በጣም ነበር እምትወድህ አይ ግዜ
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ሰው ባህሉን ጠባቂ እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት 🇪🇹❤️😍🌹
@kadirjibe6395
@kadirjibe6395 2 года назад
KaDir
@user-sx5cm9rc6h
@user-sx5cm9rc6h Год назад
@@kadirjibe6395 መኳንት
@asersetube2009
@asersetube2009 5 лет назад
የኔ ፍልቅልቅ የኔ ባህሉን አክባሪ እንኮን በሰላም መጣህልኝ ስወዲህ ሰላም እና ፍቅር አይለይህ ሞክየ
@helenykassa1964
@helenykassa1964 5 лет назад
በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ መኩዩ ቀጥልበት ሁሌም ለመስማት የምጠብቀዉ አረቲስት ነው ፣አሁንም ያዉ እንደሁሌዉ ለቆንጆ ስራህ አመሰግንህ አለሁ
@ibrahimesouleman5847
@ibrahimesouleman5847 3 года назад
Aetg
@hiwotyout7908
@hiwotyout7908 5 лет назад
ለምለሚት አገሬ አትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልኝኝ
@workenehaynalem5351
@workenehaynalem5351 2 года назад
አደራህ መኳንንት የወያኔ ደጋፊ እንዳትሆን በኢትዬጵያዊነትህ ኩራ አደራህ የኢትዬጵያ ህዝብ በጣም ይወድሃል
@user-gt6qf1uo1j
@user-gt6qf1uo1j 5 лет назад
የእውነት እኔ ቃላት ያጥረኛል በቃ አንተ እውነተኛ እትዮጵያዊ ሀባሻ ነህ በቃ ። ሁሉንም ትችላለህ ዋውውውው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mphojumbo7911
@mphojumbo7911 5 лет назад
አብዱ ነኝ ማኛው mesfum.źemere
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 лет назад
ሙኩየን ያላችሁ እስኪ እንያችሀ እኔ💃🙋 በጉጉት ስጠብቀው ነበር ይሄን ሽበላ💃😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 лет назад
😘😘😘💚💛❤💋💋
@liaaaa2888
@liaaaa2888 4 года назад
Ruhama Barkot addsmuis
@teybaabebe1955
@teybaabebe1955 2 года назад
Hi
@alsadigoxygen3613
@alsadigoxygen3613 4 года назад
احب الحبش ياخ اخوانا من السودان 😍😍
@sayadimousa769
@sayadimousa769 Год назад
Et en Français aussi
@abdiiamaan7902
@abdiiamaan7902 4 года назад
I love you agew people from oromia
@salleanteneh4236
@salleanteneh4236 3 года назад
We love you too
@user-gc2iq8og8h
@user-gc2iq8og8h 5 месяцев назад
makonenente antea blayene masaye i relley love your music im gone see you next year when i come to sacota
@gualaragure8784
@gualaragure8784 5 лет назад
እኛ ትግራዮች በጣም ነው እምንወድህ መኻንንት አመለ ወርቅ ጥሩ ሰራ ነው እንወድሃለን
@guzeguzasefaw3733
@guzeguzasefaw3733 5 лет назад
ሙዚቃ.ጥሩ.ነው.መንፈስን.ያድሳል..እግዝአብሄር.አገራችንን.ሰላም.አድርግልን
@messretmekonen1881
@messretmekonen1881 5 лет назад
በጣምነዉየምወድክ
@user-db6tw9kb1z
@user-db6tw9kb1z 5 лет назад
መኳንንት ምርጥ የባህል አምባሳደር ነህ ስወድህ ሀሪፍ ስራ ነው በርታ
@ReduRedu-bo7by
@ReduRedu-bo7by 3 месяца назад
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💚❤️💚💚❤️💚💛❤️💚💛❤️💚👍👍👍
@selamawitlove8165
@selamawitlove8165 5 лет назад
አገዉ ፍቅር ምርጥ ኑሩልኝ የኢትዮጰያ ልጆች
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 года назад
የሰቆጣ ቆ ንጆ ሸ ቅርቅር
@tambamattia8209
@tambamattia8209 2 года назад
I'm a Sierra Leonean but you made me fall in live with Ethiopian music. Especially the environment you short the music videos.
@bezayilma453
@bezayilma453 Год назад
Jk
@malicktjmatiabeyuwi7587
@malicktjmatiabeyuwi7587 4 года назад
Beautiful my ethio people love you all. Great Yahweh bless you all. Sweet music and dance. Love from New Guinea Melanesian Islands Kingdom of Judah.
@mimimesa4728
@mimimesa4728 4 года назад
Uu
@eisaahmed9465
@eisaahmed9465 4 года назад
Mekonnint it the sign of the unity of beautiful Ethiopians. keep it up
@user-ed7js4ev5f
@user-ed7js4ev5f 4 года назад
መካንንቲ ሽኮር ብጣዕሚ ደስ ዝብል ሙዚቃ ቀፅለሉ
@adi-qe8bv
@adi-qe8bv 5 лет назад
መክበርይ ባሁሉን ትውፍቱን አበሳ ፅቡቅ ስራሕ ለባም መስተውዓል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹ከብ ትግራይ
@Mo-hk1sm
@Mo-hk1sm 3 года назад
This is the Original Agew Tradition and Culture Keep it up my Cousins !!
@sabiyagadd7404
@sabiyagadd7404 11 месяцев назад
ቧበበ
@helina5088
@helina5088 5 лет назад
መኩዬ በባህልህ የምትኮራና የሰቆጣን ባህልና ወግ በማስተዋወቅ ጉልህ ሚና እየተጫወትክ ያለህ ኢትዮጵያዊው ማይክል ጃክሰን ብየሃለው
@hanneylebanon3576
@hanneylebanon3576 5 лет назад
መኳንንት ለየት ያለ ተፈጥሮ አለህ ሲደብረኚ ሙዚቃህን አዳምጣለሁ ሰቆጣ ውስጤ ነው እድሜና ጤና ተመኘሁልህ
@fruegarden3836
@fruegarden3836 5 лет назад
አይዞህ ንጹህ ያገው ልጅ። እንዲህ አሳፈርልኝማ የባህል ሌቦችን።
@najateeberaheme4720
@najateeberaheme4720 4 года назад
እፍፍፍፍ እሄን ሰዉዉዉዉ ሁሉ ነገሩ ደስ ሲልልልልልል አድናቂህ ነኝ የምር ይመችህ
@user-iw8jk4eq5i
@user-iw8jk4eq5i 5 лет назад
መገን ውሎ ማኛ ሰው ውስጤነህ ዜድ ነኝ ዉሎ ወልዲያ ❤🌹
@rahwahulu890hulu9
@rahwahulu890hulu9 5 лет назад
ሞኬ የፍቅር ሰው ክቡር ሰው ምርጥ ስራ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
@zemuyeseid9069
@zemuyeseid9069 5 лет назад
እፍፍፍፍፍፍፍ አቦይመቻችሁ ወሎእኮራብሽአለሁ
@girmaashagrie802
@girmaashagrie802 5 лет назад
ሳህላ መንደር ጨርቆስ ትዝ አለኝ ፍቅር የሆነ ህዝብ "አኩሪሩ!"
@fuzmuhmammed3707
@fuzmuhmammed3707 5 лет назад
ወወወ መካንት መለሠ የሠቆጣ ሽቅርቅ በጣም ታምርለህ ባህልህ ዘበትህ ወይ እስኪ መኩንት የምትወዱ ላኪ ግጩ የወሎዋ ቀበጥ የናቷ ናፋቂ ስደተኛዋ F
@banaynii5195
@banaynii5195 4 года назад
አይይይ ሰደት ናፍቆት ቤስኝ
@hayathaik809
@hayathaik809 5 лет назад
ባህሉን የማይረሳ የምርጦች ምርጥ መኳንንት መለሰ ።
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Год назад
ጁንታ ነው
@salamss6409
@salamss6409 5 лет назад
Wowwwwww aegow westay naw betam ewdachwalaw yehgray lejoch😍😍😍😍😍😍😍
@berihugerezghier6451
@berihugerezghier6451 5 лет назад
መኮናንት ብጣሚ ጽቡቅ ስራሕ ኩቡር ሓውና ዕድመን ጢዕናን ይሃብካ ኣይትጥፈአና ካዓ ሓንቲ ትግርኛ ካዓ ንጽበ
@asalifDemlew-s6g
@asalifDemlew-s6g 4 дня назад
ከሸዋ አጣዪ ጎንደር ሲነሳ የሚነዝርኝ ነገር በነፍስ እወዳችኋለሁ
@hadifikrgalraya4300
@hadifikrgalraya4300 5 лет назад
መኳንንት የኔ ቆንጆ ሁሉ ነገርህ ስወድልክ በጣም ደስ ይላል 👍👍👍👍👍👍
@foziyatube3930
@foziyatube3930 5 лет назад
ሀዲየ ሰብስክራይብ ግጪኝ
@hadifikrgalraya4300
@hadifikrgalraya4300 5 лет назад
@@foziyatube3930 እሺ ግጭት
@dhhehe7335
@dhhehe7335 5 лет назад
ሐቀሸረ
@ztwhduif3075
@ztwhduif3075 5 лет назад
🐷💚🔓❤
@user-mn2ys5wr6y
@user-mn2ys5wr6y 5 лет назад
حبش
@salamalsalam7103
@salamalsalam7103 5 лет назад
ስወድህ እኮ ባህል ግን አክባሪ የማትለወጥ ምርጥ የባህል አባሳደር ነህ ሰላምህ ይብዛ መኬ የኔ 1ኛ አክብርሀለው
@dsddeheloo7293
@dsddeheloo7293 5 лет назад
የመኳንት መለሰ ሙዚቀቃወች ሁሉም ይመቻሉ ሺ አመት ኑርልን
@werku2201
@werku2201 5 лет назад
በርታ በጣም ምርጥ ስራ ነው መኮንንት እናንተ ብቻ ናችሁ ብሀላችሁን ያልጣላችሁት
@user-fafi
@user-fafi 5 лет назад
ዋው ሰቆጣወች ስወዳችሁ 💙
@eshetudemise7459
@eshetudemise7459 4 года назад
God bless you and your generation.
@onelove6208
@onelove6208 5 лет назад
Mekuanent Melesse lene Mirtu ye sekota Zefagni nhi,you are number one!!!
@user-xb1ol3qu8w
@user-xb1ol3qu8w 5 лет назад
ውሎዬ መሆን በራሱ መታደል ነው ከነኩንም እሳት ነን ከአልነኩንንንንንን ፍቅር ብቻ ❤በቂያችን ነው ወሎ ቤተ አማራራራራራራራራ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤💚💛❤
@AA-ww3my
@AA-ww3my 5 лет назад
He is singing Agew nothing to do with wello...
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 5 лет назад
sekotsa (agewu)bhier 😴💞
@user-xb1ol3qu8w
@user-xb1ol3qu8w 5 лет назад
@@AA-ww3my ወሎና ሠቆጣ ምን ለየው ጎጠኛ ሠገጤ
@EthioMerejaNow
@EthioMerejaNow 5 лет назад
ወሎ የፍቅር ሀገር ያምራል መኬ
@foziyatube3930
@foziyatube3930 5 лет назад
ዩሀንስ ሰብስክራይብ ግጨኝ
@EthioMerejaNow
@EthioMerejaNow 5 лет назад
@@argashargash7928 በጣም
@EthioMerejaNow
@EthioMerejaNow 5 лет назад
@@foziyatube3930 እሺ አንተም
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 5 лет назад
sekotsa 😴💞
@ajx1j160
@ajx1j160 5 лет назад
Oki
@zone6275
@zone6275 4 года назад
ከሰቆጣ ዘፋኞች ኣደኛየ ምወድህ መኪ ዘላለም ኑርልኝ በርታ
@user-sg7vb6eq1s
@user-sg7vb6eq1s 3 года назад
ወሎ ነው ሀገሬ 💙💚💛
@asche-tv
@asche-tv 5 лет назад
መኳንንት ስወድክ የባህል አምባሳደር በርታልኝ።
@user-rk4ll3cq2c
@user-rk4ll3cq2c 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@dhhedheheh7589
@dhhedheheh7589 5 лет назад
አይ መኳንት ስዉድህ በጣም ደስ የሜል ሙዜቃ ነዉ ህሌና የሜያነቃ ነዉ
@user-nk7es8jq6i
@user-nk7es8jq6i 5 лет назад
የሠቆጣ ባህል ሲነሳ ከልባችን የሚመጣዉ የመኳንት ዉዝዋዜ ነዉ በጣም ሀሪፍ ስራ ነዉ
@abrahaabebe105
@abrahaabebe105 4 года назад
ባህላችን ከፍ አድርገኸዋል። ጎበዝ ልጅ።
@user-bp7pe3sr2d
@user-bp7pe3sr2d 5 лет назад
ወይ መኩዬ ሰወድህ የኔ ድምፅ መረዋ ደስ ሲል እኮ ድምፅህ እስኪ ወሎየዎች የት ናችህ ውስጤ ናቹህ የኔ ማሮች
@user-zj3to3tp7j
@user-zj3to3tp7j 5 лет назад
የሚያምር ነው መኬ ቆንጆ የባህል ጀግና ወስጤ ነህ😘😘😘😘😘
@emuyagoshu4211
@emuyagoshu4211 5 лет назад
ወለየዎች ውሥጤናችሁ አድነታችሁን አጠነክሩ ጎበዞች ሥወዳችሁ ወሎ ገራገሩ😍😍
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 5 лет назад
agewu(sekotsa)😴💞
@user-oz8sh7rr7r
@user-oz8sh7rr7r 5 лет назад
ምርጥ ያገሬ ዘፈን
@ingabirevanith8914
@ingabirevanith8914 3 года назад
Wawooooo!! You’re like banyarwa. Away from 🇷🇼
@alzv4088
@alzv4088 4 года назад
ደስ ክብል ትሩጉም ግን እይፍልጦይ ታይ ክም ዝብል ዘሎ ብዝኮን ዕድመን ጥዕናን ያሃብካ
@jdhdshhshd49
@jdhdshhshd49 3 года назад
❤ዋው ሃገሩም ቋንቋውም ባላቀው የዋክሽም የጀግና ዘሮች,ይመቻችሁ!!!!!
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 года назад
ሰቆጣ አገዉ ነዉ ማርዬ
@user-vt1qh7ym9t
@user-vt1qh7ym9t 5 лет назад
መኳንንት ምን ልሁንልህ የኔ ቀበጥ የኔ ፍልቅልቅ 100%
@abdmehammedomrahmed7838
@abdmehammedomrahmed7838 3 года назад
ሙዚቀ
@abdmehammedomrahmed7838
@abdmehammedomrahmed7838 3 года назад
ደከሰ
@abettertomorrow6222
@abettertomorrow6222 5 лет назад
በገው ዘፈን በፍቅር ያልወደቀ የለም መኬ በጣም ሀሪፍ ነው
@user-cq3pk3xp4l
@user-cq3pk3xp4l 5 лет назад
ሰቆጣ እኮ አገው እሚባለው አታቂም እንዴ
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 5 лет назад
💟☝
@abettertomorrow6222
@abettertomorrow6222 5 лет назад
ዘፈኑ የተዘፈነው ባገውኛ ቋንቋ እኳ ነዉ
@mekidesschere5209
@mekidesschere5209 5 лет назад
መሌ እንኳን ደሥ አለህ
@user-tx8oh7fw3b
@user-tx8oh7fw3b 5 лет назад
መኳንት የኔ ምርጥ ስወድህ ዋው ሲምር የኔ ጀግና ሰላምህ ይብዛ ኑርልኝ እሺ አመት።
@mikhail7905
@mikhail7905 2 года назад
It so sentimental, great
@user-zx8qu2sd8z
@user-zx8qu2sd8z 5 лет назад
ምርጥ እኮ ነህ መኮ ይመችህ አቦ።
@mengstabrezene5484
@mengstabrezene5484 5 лет назад
ጅግናዉ ሞካንንት መለሰ በቋነሸቋዉ ኣገዉ የማይደራደር በጣም ኣሪፍ ሙዚቃ ኣገዉኛ ባህል ተመቸኝ
@selamawit.ethiopialove3480
@selamawit.ethiopialove3480 5 лет назад
ያምራል ግን ከሰቆጣ ዉጭ ሊላ አትዘፍንም ለማኝውም በርታ
@tsegishtube1995
@tsegishtube1995 5 лет назад
የአማራ የወሎ የሰቆጣ ዘፈን የሚወድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@user-bp7pe3sr2d
@user-bp7pe3sr2d 5 лет назад
ይህው ስብ ማል
@user-hq2rm5ni6b
@user-hq2rm5ni6b 3 года назад
بيض الله ما شاء الله ما شاء الله
@user-xw7mq5ch6i
@user-xw7mq5ch6i 2 года назад
እሰይ ሽኮራት ደቂ ኣጎው ማዓረይ ትርጉሙ ክርደአኒ ኣይከኣለን ግን ባህሊ ኣጎው ማራ እየ ዝፈትዎ😍😍😍😍
@gemechisdesalegn5536
@gemechisdesalegn5536 2 года назад
Amazing agaw culture love it
@user-yn9ge4ed8n
@user-yn9ge4ed8n 5 лет назад
ዌል መኬ ጎይታ እምባስደር ኣገው ክፈትዎ ኣምላክ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ
@A.A-ec2gu
@A.A-ec2gu 5 лет назад
ትግራውነት ክብር መንነት ኣሜን መኣረይ 🙏
@user-gl2df9mj5o
@user-gl2df9mj5o 5 лет назад
ወሎ ገራገሩ ስወዳችሁ 😘😘😘😘
@user-eg9bw3ww7j
@user-eg9bw3ww7j 5 лет назад
ዋውውውውው ምርጥ ነው 👏👏👍
@only7389
@only7389 5 лет назад
ትክክለኛው የባህል ሰው አንተነህ ሲምርበት እኮ ልብሱ የፂም አቆራረጡን ወድጀዋለሁ ያበደ ነው ምርጥ የባህል ስራ ነው
@destagebru5261
@destagebru5261 2 года назад
Btam amdgnulh ahty
@dhabmediaandcommunications784
Agew's nice music, greeting from tigray!
@Mm-po9xw
@Mm-po9xw 5 лет назад
በጣም ደስ ይላል መገን ወሎ ግን ነኝ
@user-jp6wq6md6t
@user-jp6wq6md6t 5 лет назад
መኩየ አይይ ድምጽህ የአባቴን የሚመሰለኝ ያጓረጉርጉርልኝ ነበር አባቴ አለሜ አሁን ከሱ ርቄ ነው ያለሁት መኩየ በጣም ያምራል
@yohannesberhane3247
@yohannesberhane3247 4 года назад
Mekuanen Melesse is very talented super star. From USA.
@uniquevideos8963
@uniquevideos8963 5 лет назад
አገዎች ውስጤ ናቹህ
@zemenzemenay79
@zemenzemenay79 2 года назад
መኩዬ ያገሬልጅ ባህላችን ኩራታችን ነው በበለጠደግሞ ባተ
@user-rw3mq2mm8q
@user-rw3mq2mm8q 5 лет назад
ዋው ያምራል በጣም
@user-gx2mv2nd1t
@user-gx2mv2nd1t 5 лет назад
ወይ ትዝ አለኝ ሀገሬ ወሎዳር እስከዳር እንደው በጥቅሉ 💖💖💖💖💖
@dangewrezene8706
@dangewrezene8706 4 года назад
መዃንንት እወድሃለው
@grmawit1902
@grmawit1902 5 лет назад
ሞካንትት አንበሳ መክበራ ባህሉ ፅቡቕ ስራሕ በርትዕ 👌👌😍😍😍😍❤❤❤❤
@hanalove936
@hanalove936 5 лет назад
ውይ ስቆጣወች ስወዳቹ ከስደት ለመመለስ እያስብኩነው እስኪ አዱን ጀግናአጣብሱኝ ጎጃሜዋ ፅጌ ነኝ❤💋
@mohammedseid7276
@mohammedseid7276 3 года назад
ጥሩ እኔ እጠብሰሻለሁ
@fgifhf5243
@fgifhf5243 2 года назад
መኮነን ቆንጆ ኣክባሪ ባህሉ 🙏🙏🙏🙏
@kal3850
@kal3850 5 лет назад
ግራ ጎኔን ወሎ ላይ አድርግልኝ እኔ ጎንደሬ ነኝ ግን እራያዎች ውስጤ ናቸው💋
@hayunag5369
@hayunag5369 4 года назад
😙😙😙😙😙
@saadcan6830
@saadcan6830 4 года назад
መካንት እደው ስወድህ ውስጤነ በስደት ላይ ትዝታየን ቀሰቀስክብኝ ልቤምተርበሸ ሀገሬ በጣም ነው የናፈቀኝ በስደት ያላችሁ እህት ወድሜቼ ፈጣሪ ላገርችን ያብቃን እወዳችሀለሁ ጀማል ከሰውዲይ
@user-be6li3pu1h
@user-be6li3pu1h 5 лет назад
ልጅቷ ስታምር እስክስ መገን ወሎ 😍💚💛💖
@juudikonjo2833
@juudikonjo2833 5 лет назад
Wel come moke woww nice too job
@user-qz9sb1sy5s
@user-qz9sb1sy5s 5 лет назад
ወይኔ እንደቀልድ የምመለከትው የራሴ ባህል ኣሁን ላይ ሁኜ ስመለከተው ተቀምጠው የሰቀሉት ቁሞው ኣያወርዱት ሆነ ኢትዮጵያ። ሓገሬ ሰላምሽ ብዚት ይበል እግዚአብሔር ሰላማችን ያውርድልን
@user-ot8xz9vy3j
@user-ot8xz9vy3j 5 лет назад
ሞካንንት ዝፎቲ ..ላይክ ብባህሉ ኣብዝኸዶ ፈጨጭ
@tg-yh7mp
@tg-yh7mp 5 лет назад
😍😍😍😍😍💪💪💪❤❤❤❤💛💛💛💛❤❤❤❤
@marda-times
@marda-times 5 лет назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-dERDhWmru7Y.html
@avialemu
@avialemu 5 лет назад
translet Please.
@rkdkfidbdjdjjd7400
@rkdkfidbdjdjjd7400 4 года назад
ዜና
@rkdkfidbdjdjjd7400
@rkdkfidbdjdjjd7400 4 года назад
ሰበር ዝና
@zieziesaba7013
@zieziesaba7013 5 лет назад
well done my Hero. keep it up!! it is native Agew culture.
@akalegetu5592
@akalegetu5592 3 года назад
great ❤️
@workanishtadasa4499
@workanishtadasa4499 3 года назад
Q
@user-xk6zh4zg3s
@user-xk6zh4zg3s 3 года назад
יו
Далее
Solel
8:40
Просмотров 2,2 тыс.
Mekuanent Melese - Na Beyign
4:41
Просмотров 1,2 млн