Тёмный

Memeher Girma Wondimu 178 የሚሰማ ጆሮ ያለዉ ይስማ 

Nku tamirtsion
Подписаться 432 тыс.
Просмотров 98 тыс.
50% 1

የሚሰማ ጆሮ ያለዉ ይስማ, መንገድ ላይ የወደቀ ትዉልድ ልዩ ትምህርት

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 408   
@kidusefrem896
@kidusefrem896 3 года назад
ረጅም እድሜ ለመምህር ግርማ እንደእርሶ ያሉትን አባት ያብዛልን
@yosefandsafuyoutube.1243
@yosefandsafuyoutube.1243 3 года назад
እግዚአብሔር ይመዝገን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ሁሉንም የሰዘር የሆነዉን ሁሉ እግዚአብሔር ከዝህ ክፉ መንፈስ ይገላግለን ቀርግዜያችን የንሰሃ ይሆን ዘንድ የጌታችን የአማኑኤል ቅዱስ መንፈስ ፈቃድ ይሁን አሜን በፀሎት ያስቡኝ ሴፈ ገብሬኤል ከስደት አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤
@tadlatadla504
@tadlatadla504 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እርጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@sintayehubelete7452
@sintayehubelete7452 3 года назад
አባታችን ልዑል እግዝአቤሔር ረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጦት መልካም ምኞቴ ነው!!! እኔም ልዑል እግዚአብሔር ፈቅዶ እርሶ ጋር መጥቼ የምፈወስቀትን ቀን እየጠበኩ ነው
@muderrmanu495
@muderrmanu495 3 года назад
አባ አሁን በየት ይገኛሉ???
@haimenigssi7981
@haimenigssi7981 3 года назад
እኔም ፀልዩልኝ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ
@mekdesasrat7873
@mekdesasrat7873 3 года назад
Egziabher yasebishiwun yadersesh
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
ewnet new egziabher yerdane
@woinshet2595
@woinshet2595 3 года назад
አሜን አባታችን የአምላክ ፀጋ ይብዛሎት እንደርሱ ያሉ ትውልድን አስተምሮ የሚለውጡ አባቶችን ያብዛልን
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባ በጾሎት አስቡኝ
@samsontesfaye2420
@samsontesfaye2420 3 года назад
አባታችን በኛ ዘመን ከእግዚአብሔር የተሰጡን የክፉ መንፈስ ፈውስ ጸጋችን ኖት እናም እድሜዎት የማቱሳላ አድርጎልን የፈውስ ዘመኖት የተባረከ ይሁን እኔንም ለዚህ ፈውስ እግዚአብሔር ያድለኝ ።
@nagatwalde7609
@nagatwalde7609 3 года назад
እንኳአን ለመላኩ ቅዱስ ገብረኤል አመታዊ በአል አደረሳቹሁ አባታችን ኸረጆም እድሜ ና ጤና ይሰጦት በፀሎት አሰብኝ ወለተ ማርያም ብላቹሁ
@masigirma5030
@masigirma5030 3 года назад
አሜን እሜን እንካን እብሮ እድርስን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን የቅዱስ ገብርኤል በረከት አይለየን
@nagatwalde7609
@nagatwalde7609 3 года назад
@@masigirma5030 አሜን አሜን አሜን
@nagatwalde7609
@nagatwalde7609 3 года назад
@@muhidinkeaaa2907 አሜን አሜን አሜን
@anchinalukasa1862
@anchinalukasa1862 3 года назад
ማነው ግን ሀገር ቤት ገብቶ እንደልብ ቤተክርስቲያን መሳም የሚፈልግ
@betyabera9644
@betyabera9644 3 года назад
እኔ ቄዴር መጠመቅ፡ ፀበል መጠመቅ ፡ቤተ መቅደስ ገብቶ መቀደስ የቤተክርስቲያን ቅፅር ግቢ ገብቶ መቀመጥ የሰንበት ዳቤ ይሄ ሁሉ ንፍቅ ብሎኛል አምሮኞል አይ ስደት ተመስገን ነዉ ምን ይባላል
@rahyletsegye8286
@rahyletsegye8286 3 года назад
እግዚአብሄር ለሀገራችሁ የብቃችሁ
@mekdesasrat7873
@mekdesasrat7873 3 года назад
Ene
@anchinalukasa1862
@anchinalukasa1862 3 года назад
@@mekdesasrat7873 እግዛቤር ይርደን🙏❤
@anchinalukasa1862
@anchinalukasa1862 3 года назад
@@betyabera9644 ትክክል እህቴ አንድቀን አይቀርም🙏❤
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
ማነው እንዴኔ የሀገራችን ሰላም የናፈቀው? አቤቱ አምላኬ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ አትተወን አባታችን በፀሎት አይርሱን ሀገራችን ታማለች ዘመኑ ከፍቷል 😭😭😭
@ማህሌትመለሰየራያልጅ
አለሁኝ ሰላም እንደ ውሃ ጠማን መጨረሻችን ምን ይሁን ጨነቀኝ 😭😭😭😭😭
@anchinalukasa1862
@anchinalukasa1862 3 года назад
@@ማህሌትመለሰየራያልጅ በትክክል እህቴ ፈጣሪ ይርዳን🙏
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
ሁላችንም ናፍቆናል ሀገራችን ችግር ላይ ናት ወላዲት አምላክ ትጠብቅልን
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 3 года назад
ዘረኝነት የሰይጣን ወጥመድ እንደሆነ ተረድተን ሁላችንም ስለ ሃገራችን ሰላም ስለ ህዝባችን አንድነት በትጋት እንጸልይ ! እግዚአብሔር ይርዳን !
@meseretwafy9044
@meseretwafy9044 3 года назад
መላከመንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ደአግማውዪ ተክለሃይማኖት ። እድሜ ይስጠዎ አባታችን ኑሩልን ።
@hannahanna204
@hannahanna204 3 года назад
አሜን
@oquebitberhane
@oquebitberhane 3 года назад
ኣማን
@senigw1654
@senigw1654 3 года назад
Amen Amen🤲🤲
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@sarateddy2302
@sarateddy2302 3 года назад
አባታችን እካንደህና መጡልን እድሜና ጤናጸጋከበረከትጋ ይስጥልን ሀገራችንን ይጠብቅልን ከባእዳገር ያለንሁላችንንመድሀኒያለምይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@azebsil7284
@azebsil7284 3 года назад
የ ድንግል ማርያም ልጅ እድሜ እና ጤና ይስጥዎ.🙏..... ትምህርቱን ስሰማ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም.... ሰዉ ጨካኝ ሁኗል... ከ ሰይጣን ብሷል.... የሰዉን ሂወት ያከበደው የሰው መተት ነው....የስንቱን ቤት አተራመሱት. ፈጣሪ ልባቸዉን ይመልስ.....😢
@mulunehgetaneh3868
@mulunehgetaneh3868 3 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ እባካቹ አሁን ያሉበትን ቦታ ጠቁሙኝ በቅዱስ ሚካኤል ስም እማፀናለሁ።
@cell7172
@cell7172 3 года назад
✝️ የሚሰማ ጆሮ ያለዉ ይሰማ ✝️ በእውነት ልዩ ትምህርት ነው አባታችን ቃል ሕይወት ቃል በረከትን ያሰማልን አሜን ፫ ለኛም ማስተዋልን ያድለን በቅዱስ ቃሉ የጠራና ሰምቶ እንዳልሰማ ከመሆን ያድነን አሜን ፫ ✝️🕯💚💛❤️🤲
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 3 года назад
እንኳን ለአብሳሪው መላእክ ለቅዱስ ገብረኤል አመታዊ ክብር በአል አደረሳቹ ቅዱስ ገ ብረኤል በጭንቀት በመከራ ላሉት ወገኖቼ ይድረስላችሁአሜንቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት አባታችን ፀጋውን ያብዛልን ለኛማስተዋል ያድለን
@የስደትስቄእመቤቴማርያም
እኳን ለቅዱስ ገብኤል አመታዊ ባዕል አደረሳችሁ በስደት ያለነውም ላሀገራችን አብቅቶን ደጁን ለመሳለም ያብቃን ለሳውዲ ፍትህ ለሀገራችን ሰላም እፀልይ
@anchinalukasa1862
@anchinalukasa1862 3 года назад
አሜንንን እንኳን አብሮ አደርሰን 🙏
@የስደትስቄእመቤቴማርያም
@@anchinalukasa1862 👌👌👌👌👌ጎራ በይ ወደኔ ማር
@lichilichi8956
@lichilichi8956 3 года назад
amen amen🙏🙏🙏🙏🙏💗💗💗💗
@ahmedethiopia9410
@ahmedethiopia9410 3 года назад
@@የስደትስቄእመቤቴማርያም በናትሽ አድርሳቸውን ተባበሩኝ በናታችሁ
@የስደትስቄእመቤቴማርያም
@@ahmedethiopia9410 እሽ የልጁ ቁጥር አለኝ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 года назад
✝️ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 አባቴ ! በነፍስም በስጋም እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ✝️ በእሾህ ከመከበብ ይሰውረን :: በተሰጠዎት ፀጋ በፀሎት አትርሱኝ አግዙኝ 🙏 ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት 🤲
@yirgalemshewarga4734
@yirgalemshewarga4734 3 года назад
ቃልህይወት ያሰማን እድሜና ጤና ይስጦት ያገልግሎት ዘመን ይባረክ🙏🙏🙏
@ብረዓፈራ
@ብረዓፈራ 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስላማቹሁ ይብዛልን አባታችን
@kirosmariyam7926
@kirosmariyam7926 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልኡል እግዚአብሔር አሞላክ 🕯🕯🕯
@hananetp6572
@hananetp6572 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎች ፀጋ በረከቱን ያብዛሎት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን፫
@millonphoto811
@millonphoto811 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን መምህር ረጅም እድሜና ጤና እንዲስጦት ሁሌም ምኞቴ ነው አሁንም አምላከ እስራኤል ጸጋውን ያብዛልዎት ስማያዊ ጸጋ እንዲህ ነው የሚያስተምሩት ወንጌል በጣም ውስጥን ያንጻል አምላክን እንዳየው ስለሚያደርገኝ በጣም አመስግናለሁ እግዚአብሔር ለሀገራችን ስላም ለትውልዱ ምህረትን እንዲስጠን በጸሎትዎ ያስቡን !!!
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
አባታችን እድሜ ጤና ይስጠወት አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@የማርያም.ልጅነኝ
@የማርያም.ልጅነኝ 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 года назад
እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@gattusojgtpw1899
@gattusojgtpw1899 3 года назад
አባታችንበእድሜበፀጋያቆይልን🙏🙏
@zinashzinash3751
@zinashzinash3751 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ይስጥልኝ
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል
አባታችን ቃለህያወት ያሰማልን በህድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Matiastsegay8910
@Matiastsegay8910 3 года назад
ኣባታችን እግዚኣብሔር ረጅም ዕድሜና ኢና ይስጦት ለኤርትራ ሀገሬ ከህዝቦ በጸሎታቹ አስብዎት
@misrakasmare136
@misrakasmare136 3 года назад
አባየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን የተሰጠን ቅዱስ አባት
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 3 года назад
Egzaber yemasga amen amen amen kalayot yasamalen Abatachen barakatachu yedareben stalotachu ayeleyen amen amen amen
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@helenhalen6926
@helenhalen6926 3 года назад
በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን ተስተፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@mengistabbajo2127
@mengistabbajo2127 7 месяцев назад
ይኔ አባት ትምህርታቸዉ ወርቅ እርጋታቻዉ እርጏ ከነ ቅቤ ዘለላ ዘራቸዉ ይባረክ ይብዛ እንደ አብርሀም
@edomeadonay1255
@edomeadonay1255 3 года назад
ሠማይንና ምድርን የዘረጋ አምላክ እድሜ ከጤና ከሠላም ከፍቅር ጋር ይስጦት አባታች እኛም ከበረከቱ ተሣታፊ ያድርገን
@murrservices8463
@murrservices8463 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባይ እግዚአብሔር ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@masigirma5030
@masigirma5030 3 года назад
አንካን ስላም መጡ እባዩ እንካን ለእብሳሪው ቅዱስ ገብርኤ ክብር ብልእል ዋዜማ ብስላም እድርሶት
@rahwnawoldehiwet3156
@rahwnawoldehiwet3156 3 года назад
Qale Hewate yasmane Memeher Gromu ⛪️🙏🌿
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏💞✝️💞
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 года назад
Amen amen amen egiziyabhir yimesigen yihun tegawetin yabzaliwet
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን 100 ፍሬ እምናፈራ ያድርገን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን
@sssaaarrraaasara7938
@sssaaarrraaasara7938 3 года назад
አጥንት የሚያለመልም ትምህርት አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛሎት ለእኔ ጽጌስላሴም እግዚአብሔር አምላክ ከእግሮት ስር ይጣለኝ በሰላም ላገራችን ያብቃን አባታችን እንዎዶታለን በረከታቹ አይለየን አሜን አሜን አሜን።
@destyasthin6535
@destyasthin6535 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ቡራኬዎ ይድረሰን
@سارهالعنزي-ك4ه
@سارهالعنزي-ك4ه 3 года назад
አሜን ፫ ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን። 👏
@shishaykidanemaryam616
@shishaykidanemaryam616 3 года назад
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ እግዚአብሄር አምላክ ከእስዎም ጋ ይሁን በፀሎታቹ አስቡን ከስደት ተመልሰን ወደ ቤተ ክርስቲያን እና ቅዱስ ቅርባኑ እንዲ አድርሰን እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን እናንተ ዲስ ላይክ የምታርጉት ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ
@wagayeeshete1486
@wagayeeshete1486 3 года назад
ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን ማስተዋልን ይስጠን አሜን/ ፫ / በእውነት ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን ያድልልን አሜን / ፫ /
@shibabawaddisu67
@shibabawaddisu67 3 года назад
Abatachin e/r rejim edime Ena Tena yistilin
@shibabawaddisu67
@shibabawaddisu67 3 года назад
Abatachin e/r rejim edime Ena Tena yistilin!!!!!!!
@العنودالقحطاني-ل2ز
አባታችን እግዛቤሄር እድሜዉቱን ያሪዝምልን የተማሪነዉም በልቦናችን ይድሪብን ወለተ ሚካኤል እያሉ ከነ ቤተሰቦቸ በፀሎት እሲቡኝ ሲደተኛ ልጁህ ነኝ አባየ
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አባ እድሜወት ይርዘም
@melkamutonche7204
@melkamutonche7204 3 года назад
አባታችን ሀያሉ ጌታ ልዑል እግዝአብሔር ጤናና ረጅም ዕድሜ ይሰጦት ዘንድ የዘወትር መልካም ምኞቴ ነው! ፈጣሪ አምላካችን እርሶ በሚሰጡት አገልግሎት አካል በመሆን የፈውስና የበረከቱ ተካፋይ እሆን ዘንድ የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት፣ የቅዱሳን መላእክት ተራዳእነት፣ የቅዱሳን በረከታቸው ይርዳኝ። አሜን! ወልደጊዮርግስ ነኝ በፀሎትዎ ያስቡኝ።
@yemariyaamilij5542
@yemariyaamilij5542 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
አባ ቃለኽይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን አባ ሺህ ዓመት ኑሩልኝ የኔ መልካም አባት እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርሎት
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 года назад
መምህር እርሶን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው የእስራኤል ቅዱስ🤲🤲🤲
@ወለተሰንበት-ጸ1መ
@ወለተሰንበት-ጸ1መ 3 года назад
አሜን፫
@amberaambera9706
@amberaambera9706 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባ እንኳን አበለም ማጡልን በእውት አባ አደበትን የማለማልም ቃለ በረከት ቃለ ህይውት ያሰማልን 🕊🌾👏
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 Месяц назад
Amen Amen Amen Kale Hiwot yesemalen Abatatene
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 3 года назад
አባታችን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እድሜ የማቱሳላንያድልልን በረከትዎት ይደርብን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን ዲስላይክ የምታደርጉ ሰዎች እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይግለፅላችው በዕውነት እሄን ህይወት የሆነውን ቃል መንቀፍ ምንኛ አለመታደልነው ማስተዋሉን ይስጣችው።
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 3 года назад
አባታችን መላከ ምክራት፣መምህር ግርማ ወንድሙ፣በገንዘብ መተመን የማይቻለውን የቃለ እግዛብሔር አስተምሮዎ እና የፈውስ ግልጋሎት፣በሚሊዮን ለሚቆጠረውን ትውልድ ሁሉ ከአጋንት መንጋጋእያወጡ ያለው ጽድቅ ሥራዎት ምስጋና ለቸሮት ምስጋናይግባው!!!ለእርሶና በረከቱ ለገባው መላው ቤተሰቦዎን ሁሉ ፈጣሪ የማሪያም ልጅ ምስጋናው አይጓደልቦት፣ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 3 года назад
አባታችን ኑሩልን አብዬ በስደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም የመዳናችንን ቀን ያቅርብልን ።
@frezerhanna8533
@frezerhanna8533 3 года назад
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት ኑሩልን ሺ አመት ንገሱልን
@oppoalain6960
@oppoalain6960 3 года назад
ይፍቱኝ ክቡር አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ጤና ከእድሜ ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን አባዬ በፀሎት ያስቡኝ አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የኛውድ አባት
@mametohem7990
@mametohem7990 3 года назад
አባታችን ቅዱስገብረኤል ይጠብቀወት አግዚአብሄር እኛንም እዚህቦታላይ ያድርሰን መላኩገብርኤል ይርዳን
@habatammola4142
@habatammola4142 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሄዋትያሰማለን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 года назад
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amenn Amen Amenn Amenn
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 года назад
አሜንአሜንአሜንቃልሂወትንያስማልንአባታችን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amennn Amenn Amenn Amen 🙏
@mronedegu8177
@mronedegu8177 3 года назад
ቦታውን ጠቁሙን የምታቁ
@likeaila1727
@likeaila1727 3 года назад
አባታችን ቃሌ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 💚💛♥️🙏🏼
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 3 года назад
ክብርናምስጋና,ለልኡል,እግዚአብሔር,ይሁን,እረጅም,እድሜና,ጤና,ለክቡር,አባታችን,ይስጥልን
@zanabuolana4773
@zanabuolana4773 3 года назад
Amen amen amen qala hiwot yasamalin agalgilot zamanotin yibarkilin
@hiwotcute3685
@hiwotcute3685 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒይወት ያሰማልን አባታችን
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 3 года назад
አባ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጠወት አምላክ ያቆየወት
@demozedemoze5035
@demozedemoze5035 3 года назад
በጣም የሚገረም ትምርት ነው አምላካችን አይነ ልቦናችን የአብራልን ክፉውን መንፈስ ይያዝልን
@iamorthodox6724
@iamorthodox6724 3 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️amen amen amen
@የማርያምኔኝየማርያምልጅ
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን የብዝሎት ሽ ዓመት ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቆት
@ኦሪቶደክስለዘላለምትኑሪ
የኔ ኣባት ልኡል እግዚብሄር በቸርነቱ ከዝህ ክፉ ዘመን ኣሻግሮ ፀጋኡ ያብዛልህ ረዥም እድሜ ይስጥህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
@ጓልገባርፃዕዳ
@ጓልገባርፃዕዳ 3 года назад
ኣባታችን እድሜዎት ያርዝምልን እግዚኣብሔር ስደታችን ኣሳጥሮ ለኛም ለዚህ በረከት ያብቃን ኣሜን፫
@tamagnbemnet3305
@tamagnbemnet3305 3 года назад
ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን
@anchinalukasa1862
@anchinalukasa1862 3 года назад
አሜን
@አለምየተዋህዶልጅ
@አለምየተዋህዶልጅ 3 года назад
ቃለ ህወሃት ያሰማልን አባታችን ከኔ እድሜ ጨምሮ ይሰጥልን
@abi4294
@abi4294 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ
አሜን፫ አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እኔም እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ፍሬ ለማፍራት ከበጎነገር ጋር ለመተባበርም ያብቃኝ ሁሉም ይቻለዋልና
@sebeletamrutamru8956
@sebeletamrutamru8956 3 года назад
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይድረሰን
@طيبهالطيبه-ط3س
@طيبهالطيبه-ط3س 3 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ቃለህወት ያሰማልን
@berhanenegede792
@berhanenegede792 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን እግዚኣብሄር ረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@urud8496
@urud8496 3 года назад
እርሶን የፈጠረልን አምላክ ይመስገን አባታችን በዕድሜ በጤና ያኑርልን
@mimiayele3992
@mimiayele3992 3 года назад
በረከቶ ይደርብኝ አባ የእርሱን እጅ እንድዳብሰኝ እግዚአብሔር ያብቃኝ
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 3 года назад
Amen amen amen
@matijake7986
@matijake7986 3 года назад
#አባታችን ሰላም ጤና እድሜ ጸጋዎትን ያብዛሎዎት አባታችን አዎ ጆሮ ያለው ይስማ
@danielnegash1796
@danielnegash1796 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥቱንና ፅድቁን ያውርሥልን አይኖቻችን ማየት ፣ጆሮዎቻችን መሥማት ባቆመበት በዚህ ሠአት እንዲህ አይነት አይንን የመሚያበራ ጆሮን የሚከፍት የመለኮት ሀይል ያለው የህይወትን ቃል መሥማት ድጋሚ እንደመወለድ ነውና እንደአዲሥ መወለድ ለምንፈልግ ተምቦላ ነው ተባረኩልን አባታችን
@mplazamplaza5985
@mplazamplaza5985 3 года назад
ቃለ ሒወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን
@gideyfkadu6973
@gideyfkadu6973 3 года назад
Amen amen amen kale hiwet yesmialna abon 😭😭😭😭
@MasaratbaqqalaaMasaratbaqqaala
Amen amen amen amen amen
@bethelhemreshad4039
@bethelhemreshad4039 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!ጸጋውን ያበዛሎት....3
@beletedemissie2031
@beletedemissie2031 Год назад
Memihre hoyii yet new Ahun yemiganyut?
@abebechtesfaye
@abebechtesfaye 3 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና እግዛብሄይር አብዝቶ ይስጦት እንደርሶ ያሉትን ያብዛልን አሜን🙏🙏🙏
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 года назад
አባታችን እንካን ደና መጡልን እድሜ ከጤና ፈጣሪ ይስጥልን እንወዶታለን
@ምንባርመሰልአዩ
@ምንባርመሰልአዩ 3 года назад
ኣባታችን ፈጣሪ ረጂም እድመና ጠና ይስጦት ኣቤት መች ይሆን የእርሶንን ጉልበት ስሜ የፈጣሪን ጸጋ ተካፋይ የምሆነው፡ በፈጣሪ ሃይል ኣንድ ቀን ኣለች።
@Zemen271
@Zemen271 2 года назад
ስብከትዎ ሁሌም ድንቅ ነው ኣባታችን ኑርልን
Далее
Barno
00:22
Просмотров 538 тыс.
Меня Забанили в Steam CS2 / PUBG
19:19
Просмотров 157 тыс.
Memeher Girma Wondimu" ጩህቱ የማይሰማ ሰዉ "
2:15:00
Barno
00:22
Просмотров 538 тыс.