Тёмный
No video :(

Memeher Girma Wondimu Video 247 የናትናኤል ድምፅና የስሙ ትርጉም የእግዚአብሔር ስጦታ נתנאל 

Nku tamirtsion
Подписаться 426 тыс.
Просмотров 92 тыс.
50% 1

ልዩ ትምህርት
በቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን
አዉደ ምህረት የናትናኤል ድምፅና የስሙ ትርጉም የእግዚአብሔር ስጦታ נתנאל

Опубликовано:

 

19 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 466   
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 года назад
ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ሆይ ሰው አድረገኝ አባታችን እድሜና ጢና ይሰጥልን
@buzayoochalaam2544
@buzayoochalaam2544 2 года назад
አሜን
@user-ve7tf1pb9i
@user-ve7tf1pb9i 2 года назад
ኣባ ጸጋውን ያብዛሎት በረከቶት ይደርብን ኣቤት ምን ኣይነት ትድልት ነው በቦታው ያላችሁ በጾሎት ኣስቡን በስደት ለምንኖረው
@hellinabebe424
@hellinabebe424 2 года назад
አባታችን እንካን ደናመጡልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አገራችን ኢትዮጲያን ሰላማን ይመልስልን ኑሩልን እንወዶታለን አባታችን
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 2 года назад
አረ በጣም ድቅ ትምህርት እኔ ሁሌ የሚያስቆጨኝ ነገር ቢኖር እምነታችን ውስጥ የተደባለቀ እርኩሰት አለ ያደም አባቶችም አጥርተው መለየት ስላልቻሉ ጠንቋዩም ቃልቻውም ደብተራውም ቤተክርስቲያን ሲከቡ ችግር እንደሌለው ሁሉንም አብሮ ማስኬድ እንደሚቻል እየተማርን ያደግነው እየበላን እየጠጣን ባእዱንም ቅዱስሱንም ይሄው በእግዚያብሄር ቸርነት እዚህ ደረስን አፈር ግጠን ዛሬ ለዩ ተለይተህ ውጣ ስንባል እንደኮሶ ይመረናል ። አቤት አቤት አቤት እርኩሰት እውነት እግዚያብሄር ይምረን ይሆን? እኔ የማረባ ስሜት የቆሸሸ ማንነቴ አሳፈረኝ አሸማቀቀኝ እግዚያብሄር እውነት ይምረኝ ይሆን አላቅም ።
@asinakechshanko6668
@asinakechshanko6668 2 года назад
አባታችን በህድሜ በጤና ያቆይልን የማቱ ሳላ ህድሜ ይስጦት በረከቶ ይደርብን
@Matiastsegay8910
@Matiastsegay8910 2 года назад
ኣባታችን እግዚኣብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን ለሀገራች ኤርትራም በጸሎታቹ አስብዎት እንወዶታለን የእርሳቸው ትምህርቲ በመንገዳችን ሁሉ ጠቅሞናል እግዚኣብሔር ይስጥልን።
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልል ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ኣምላክ ይክበር ይመስገን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ክቡር ኣባታችን እንኳን በሰላም መጡልን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን አምላክ ቅዱሳን ክፉ ጠባያችንን ወደምልካምነት ወመራዳዳት ወደ አንድነት ይለወጥልን ፍቅር በማጣት በለያያትና በልዩ እራብና እርዛት በእኛው ክፋት የመጣብንን አባዜ ጠራርጎ ከጥልቁ ይጣልልን ለመሪያችንንና ለተመሪው ለመላው ሕዝባችን የአባቶቻችንን ትህትና ፀጋቸውንና መታዘዝ በረከት ለሌው ወጉኑ መራራትን አብዝቶ ይስጥልን ይስጠን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰምል በቅዱስ ቃሉ ይለውጥን
@martaa.-gl1ig
@martaa.-gl1ig 26 дней назад
,, Ene.marta.ibalalo.abitachin.memir.girma..yesachon.timirt.iketatelalo..buzu.negeri.temiralo.iyabiyeri.tamirinow...❤❤❤
@fikerselam343
@fikerselam343 2 года назад
አሜን ፫ የሰማነውን በልቦናችን የሳድርል ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር መንፈስን የሚያነቃ ቃልን ለመገበን አስተማረን ለመከረን በመሀላችን ሆኖ በአባታችን መምህራችን ላይ አድሮ ቃሉን አስተምሮናልና በክንፎቹ ጠብቆናል ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ (አማኑኤል) ስሙ የተመስገን ይሁን ። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ የዘመን አገልግሎቶን ይባርክሎት። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር ከነ ቤተሰቦችህ። ሀገራችን ኢትዮጵያን ከውስጥም ከውጭም ወራሪ ጠላት ይጠብቅልን ከእርስ በራስ እልቂት በምህረቱ የርቅልን። የእናታችን እመብርሃን ልመናዋ ከቅዱስ ልጃ ወዳጃ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አይለየን። 💚💛❤ሰላም💚💛❤ፍቅር 💚💛❤አንድነት 💚💛❤ይስጠን።
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ
@haymanotadamu3732
@haymanotadamu3732 2 года назад
"አባዬ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና በቸርነቱ በፀጋ ያቆይልን"አባዬ በፀሎት አትርሱኝ ወለተ ገብርኤል ከግብፅ ነኝ ይፍቱኝ አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ✝️⛪️✝️⛪️✝️⛪️🙏🙏 💚💛❤️🙏🙏❤️🙏❤️❤️
@user-cv6fi5cj1j
@user-cv6fi5cj1j 2 года назад
አይ አባታችን እዉነት ነዉ መማራችን ስደተኛ አደረገን ...እዉነት ስለሌለ💚💛❤ ይመስለኛል..እግዚአብሄር ይቅደምልን ደግሞ በፀሎትሁ አስቡን🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@bereketbereket6425
@bereketbereket6425 2 года назад
🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊❤️❤️❤️
@chaclattube7669
@chaclattube7669 2 года назад
አባታችን የራሳችን ሐጥያት እንዳያአጠፋን በረከቶት ይደርብን
@SuperMakasha
@SuperMakasha 2 года назад
ብጹዕ አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ክብሩ ይስማ ፀጋው አይጔደል ለልዑል እግዚአብሔር በእርስዎ ላይ እድሮ ለፈወሰን እና እጅግ ድንቅ የሆነውን የፀሎት ኃይል ላስተማረን እሁንም ለኢትዮጵያ እና ለልጆቿ የተሰጡን የድህነት አባታችን እና በረከታችን አሁንም የመምህር መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ አምላክ ካለንበት መከራ ይታደገን ዘንድ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
@tizitachannel1636
@tizitachannel1636 2 года назад
አባ ወለደ ሚካኤልን በፀሎት አሰቡነኝ🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@God-db9vp
@God-db9vp 2 года назад
እግዚኣብሄር ይመስገን።
@Zemen271
@Zemen271 2 года назад
ሰላም ናዓኻ/ኺ ይኹን
@God-db9vp
@God-db9vp 2 года назад
@@Zemen271 ኣሜን ሓፍተይ እንኮላይ ንዓኪ ሰላም ይኩን ወዲ ኢየ
@Zemen271
@Zemen271 2 года назад
ክቡር ሓወይ ፅቡቕ ኢኻ ትከታተል ናይ ፀሎት ቦታ ኣዳሊኻ ዲኻ?
@God-db9vp
@God-db9vp 2 года назад
@@Zemen271 ኣነስ ምስ ካልኣየይ ኣብ ሓንቲ ቤት ስለዝነብር ብዙሕ ምቹእ ኣይኮነን፡ ብዓቅመይ ዝሰግደላ ቦታ ግን ኣላትኒ ንስኪ ከ ክብርቲ ሓፍተይ።
@Zemen271
@Zemen271 2 года назад
ፈቲነዮ ስለዝኾንኩ ናይ በይንኻ ቤት እንተዘይብልካ ፀሎት ክንደይ ዝኣክል ኣሸጋሪ ምዃኑ ይርዳኣኒ እዩ ግን ብዝተኽኣለ ዝገደፍካ ገዲፍካ ክትፅልን ክትሰግድን እዩ ዝግባእ እዛ ጊዜ ከይፀለኻ ኣይኮነን ፀሊኻ ከማን እንተተሓሊፋ እያ ንሰምዖን ንሪኦን ኩሉ ፅቡቕ የለን ካብዚ ሕሱም ጊዜ ናብ ሰናይ ዘመን ክንሰጋገር ከዓ ኣበርቲዕኻ ምፅላይ የድሊ ኣጆኻ በርትዕ ቀፅል ኣምላኽ እስራኤል ምሳኻ ይኹን
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 года назад
አሜን አባታችን አባ ግርማ ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን🤲🤲🤲🤲
@user-ds9tg5lt7t
@user-ds9tg5lt7t 2 года назад
አባ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እዝግአብሄር ጨምሮ ጨማምሮ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ አሜን(3)።
@God-db9vp
@God-db9vp 2 года назад
ኣሜን እንኮላይ ንዓኪ
@user-lx1nj5pc7d
@user-lx1nj5pc7d 2 года назад
አሜን
@user-yf5ev2ny7b
@user-yf5ev2ny7b 2 года назад
አሜን
@banchyonatan5879
@banchyonatan5879 2 года назад
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን በእዉነት ሰራየን አቋረጨ የአዳመጥኩት ትምህርት ነዉ በእዉነት እድሜነ ጤነ እግዚአብሄር ያድልወት የቅዱሰ ገብረኤል አምላክ ከእሷወ ጋረ አይለይ በመወጫ መገቢያዉ እሱ ይጠብቅወት
@alemtsehaydesta3023
@alemtsehaydesta3023 2 года назад
አሜን
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያዝምልን አባታችን
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 года назад
አቤት መከራችን መብዛቱ ኢትዮጵያን ማራት አምላኬ ተሰደንም አላተረፍንም ደስታ እርቆን ነው ያለነው ቸርነቱ የማያልቅ ጌታ እየጠበቀን ዛሬን አይተናል እግዚአብሔር ሆይ እጅህ ታግኘኝ አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት 🤲❤
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w 2 года назад
የኛእቁ አባትሺሺሺሺሺሺሺሺሺአመት ይኑሩልንእርሶዎንየመሰለአባት ስለሰጠን የድግልማሪያምልጂ ክብርምስጋናይግባው
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 года назад
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 2 года назад
አባታችን መላከ ምክራት ፣መምህር ግርማ ወንድሙ፣ቃለ፣ሕይወት ያሰማል።አሜን!!!
@yodithadgu6159
@yodithadgu6159 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ኑሩሉን እድሜ ከጤና ይስጦት።
@abinetatlaw6808
@abinetatlaw6808 2 года назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን
@lijmaryam3528
@lijmaryam3528 2 года назад
Amen (3) qale hiwet yesmalna
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 года назад
አሜን,አባ,በረከትወት,ይድረሰን,እርስወኖ,የሰጠን,ልኡል,እግዚአብሔር,ይመስገን
@abijohannes
@abijohannes 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባ ቃል ኣምላክ ያስማን አግዝያብሄር ይምስገን
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 2 года назад
አባታችን እድሜወን ያርዝምልን ሺሺ ዘመን ኑሩልንፀጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@esynatfkadu6349
@esynatfkadu6349 2 года назад
እእግዚአብሄር ይመስገን በቦታው ተገኝቼ ነበር ትንሽ የሰው ብዛት ነበር ብቻ ፈጣሪ ይመስገን
@kwtkwt8413
@kwtkwt8413 2 года назад
አባታችንበጸሎት ችሁ አስቡኝ ወለት አማኑኤል ብላችሁ
@zenabethsolomon4387
@zenabethsolomon4387 2 года назад
አባታችን በርከት ላገራችን ስለምን ያምጣልን አሜን ኑሩልን እንውድታለን
@raheel368
@raheel368 2 года назад
አባቴ ❤ አባዬ ❤
@GalaxyGalaxy-rc1zl
@GalaxyGalaxy-rc1zl 2 года назад
አባታችን ረጅሚ እድሜ ያኑሮቶ
@abooa8769
@abooa8769 2 года назад
እንኳን በሰላም መጥልን
@elsabethfekadu24219
@elsabethfekadu24219 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን፡፡ ወለተፃድቅ ነኝ በፀሎቶት አስቡኝ፡፡
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b 2 года назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡን ል ያሉት ሁላ እውነት ነው እግዚአብሔር ይታረቀን አሜን አሜን አምን
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@asnakumekonenasnakumekonen386
@asnakumekonenasnakumekonen386 2 года назад
አባታችን፡ በእውነት ቃለሂወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለእኛም አስተዋይ ልቦናን ይስጠን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Год назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩንለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@user-eg6by3wo1n
@user-eg6by3wo1n 2 года назад
ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን የሰማነውን የእግዚአብሔር ቃል በልቦናችን ያሳድርልን ጠላት ዳቢሎስን ይሰርልን
@user-kr1el8wh2d
@user-kr1el8wh2d 2 года назад
በእውነት ላአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 года назад
ቃለ.ህይውት ያሰማልን.አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን.አብዝቶው ይስጥልን አባታችንን.ይጠብቅልን
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 2 года назад
አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን እረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥልን አሜን።
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 года назад
ተመስገን አምላኬ አባታችንን ቃለ ሒወት ያሠማልን
@selamawit7917
@selamawit7917 2 года назад
አርሴማ ቤተክርስቲያን መሆኑን አውቂያለው አካባቢው ነው ያላወቁት
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏 እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏 የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን🙏 በፀሎትዎ ይማረን🙏🙏🙏
@mayazafaantenekeshitasfayi8256
@mayazafaantenekeshitasfayi8256 2 года назад
Amen Amen Amen Amen le Abatachn kale eywate yasemalen bewenat Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤💒❤💒🙏💒🙏💒
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 года назад
አባቴ በረከቶ ይድረስልን አባታችን!!!
@modayadi7956
@modayadi7956 2 года назад
#አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርከታችሁ ይደርብን አሜን፫ ለእኛም 😰😰ማስተዋሉን ያድለን ጠፍተናል🙇💟💒💟💒💟🙏
@emunati6789
@emunati6789 2 года назад
የተከበሩ አባታቺን ቃል ሕይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናቺን ያሳድርብን ለኛም ማስተዋል ልቦና ይስጠን እድሜን ጤናን ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@sentayhuwala3388
@sentayhuwala3388 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋወን ያብዛሎት እኛንም በፀሎት አሥቡን ሥደት ያለውን
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 2 года назад
አባታችን. ቃለ ህይወት. ያሰማልን. ! እድሜና ጤና ሰጥቶ. ያኑርልን. !
@museagmareyam3323
@museagmareyam3323 2 года назад
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በፀሎታቹህ አስቡን
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 года назад
Kelhewate yasamalean amen amen amen.
@chaclattube7669
@chaclattube7669 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እእእእእእእእእ ልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
እንኩዋን በሰላም መጡልን ውድ አባታችን 🙏🏿 ረዥም እድሜ እንደ ማቱሳላ ይስጥልን 🙏🏿 ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ዘንድ እንፀልይ 😢😢🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@helenhusen5822
@helenhusen5822 2 года назад
አባታችን በረከቶት ይደርብን ፈውሶት ይድረሰን አሜን 👏👏👏
@ruthina1927
@ruthina1927 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ይስጥልን አምላካችን ፀጋውነ ያብዛልዎት
@Fano44
@Fano44 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን በእድሜ በፅጋ ያቆይልን
@wensht1459
@wensht1459 2 года назад
እግዚኣብሔር እድሜ ይስጣቹሁ አባታችን እሞ መቼም እንስማም እግዚኣብሔር ልብና ይስጥን
@askalearegawi9403
@askalearegawi9403 2 года назад
ኣሰከለ ማርያም ብፀሎት ኣስብን
@hanatesfayetesfaye1476
@hanatesfayetesfaye1476 2 года назад
ቃል ሂወት ያሰማልን
@user-mu9jb3dz6c
@user-mu9jb3dz6c 2 года назад
Amen amen amen kale hiwet yesmaln kubur abatahcn
@bruthukalbarberabarbera9758
@bruthukalbarberabarbera9758 2 года назад
እግዚአብሔር ፣ፀጋውን፣ያብዛሎት፣አባታችን፣በፀሎት፣አስቡን፣ሀገራችን፣ገብተን፣እስክናገኞት
@barhanetemesgan5
@barhanetemesgan5 2 года назад
እግዚሀብሄር እድሜና ጤና ይስጥሆ ቃለ እይወት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍
@heymietp8287
@heymietp8287 2 года назад
አባታችን እድሜ ይስጥል በረከቶ ይድረሰን
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j 2 года назад
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 года назад
አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞
@user-mu8tv5qv1s
@user-mu8tv5qv1s 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ውድ አርቶዶክሳዊያን እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ሰለማ ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ፫ 🕯🤲 እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ዘርዎት እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልን አሜን ፫ 🕊🤲 በረከትዎ ይደርብን ይፉቱን ሐጥያቴ 🙇‍♀️🤲
@heymanotteshgar2419
@heymanotteshgar2419 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁልን አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ አሞኛል
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዝሎት እረጅም እድሜ ይስጦት ሽ ዓመት ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቆት አባቴ እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏
@user-ny7pp4zb2o
@user-ny7pp4zb2o 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን!!
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 года назад
አባዬ እመብርሃን ትጠብቆት እረጅም እድሜ ይስጦት
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 2 года назад
ብትክክል፣አባታችን፣ቃለህይውት፣ያሰማልን፣አባታችን፣እውነትነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
@azeb8708
@azeb8708 2 года назад
አባታችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሁ። በፀሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም ነኝ።
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እውነት ነውቃለህይወትያስማልን
@user-wb4uz2xr6b
@user-wb4uz2xr6b 2 года назад
እውነት ነው በትክክል አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም አንድ ያድርገን
@gubivtyhpyv4990
@gubivtyhpyv4990 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@yekedistkidanemretlijnegnm5351
@yekedistkidanemretlijnegnm5351 2 года назад
Abaye fetari endmena Tena yabizalot. Egnanim yabertan AMEN AMEN AMEN 🥀🌹⛪
@rosahayly2033
@rosahayly2033 2 года назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመኖትን ፈጣሪ ይባርከው አሜን
@fantubayu6476
@fantubayu6476 2 года назад
Amen
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Год назад
🕊️👍🏽🤲🕊️👍🏽🕊️🌸🌺🪷እንቁ አንቂ አባቴ ኑሩልን
@welansaali674
@welansaali674 2 года назад
አሜንአሜንአሜን አባታችን እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜናጤና ይስጥልን
@Zemen271
@Zemen271 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
@bsjsjjsjjdjekwkw1098
@bsjsjjsjjdjekwkw1098 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን
@haymanotadamu3732
@haymanotadamu3732 2 года назад
✝️⛪️"እግዚአብሔር ይመስገን" ✝️✝️❤️🙏🙏❤️🙏✝️✝️
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
@kwkw2678
@kwkw2678 3 месяца назад
እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እንኳን ደነ ማጡ እግዚያቤሔር ይማስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባ በረከትዎ ይደርብን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አሜን
@user-cf2oq2zt6w
@user-cf2oq2zt6w 4 месяца назад
አባቴበጣምነውየማመሰግነውእግዚያቤርዪጠብቅሁ
@user-vu8zv5fz6x
@user-vu8zv5fz6x 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልል እንኳን በሰላም መጡልን ውድ አባታችን እልልልልልልልልልልል አግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን👏👏👏🙏🙏🙏💚💛❤
@seki1508
@seki1508 2 года назад
አንኳን በሠላም መጡልን አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ፀጋውን ያብዛሎዎት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 2 года назад
የውላችን ውድ አባት የአጋዝተአለም ሰላሴ ሰጦታችን
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 2 года назад
አብዬ መጡልን እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን አባታችን በስደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን
@buzayoochalaam2544
@buzayoochalaam2544 2 года назад
ልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏
@tamagnbemnet3305
@tamagnbemnet3305 2 года назад
እንኳን በደህና በጤና በጸጋ መጡ አባታችን ያገልግሎት ዘመኖ ይባረክልን
@tigistassefa2810
@tigistassefa2810 2 года назад
Kalehewten ysemalen abaetn
@vangiemethaku6594
@vangiemethaku6594 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@user-sn2yw9oz5c
@user-sn2yw9oz5c 2 года назад
አባታችን እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
Далее
Memher Girma Wondimu Vcd 62 A
1:07:50
Просмотров 177 тыс.
Курск - врата Рая / Новости / Шпак
1:14:35
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Просмотров 1,2 млн
Memeher Girma Wondimu Video 74 A
1:19:43
Просмотров 70 тыс.
Memeher Girma Wondimu" ጩህቱ የማይሰማ ሰዉ "
2:15:00