Тёмный

Memeher Girma Wondimu 196 ከልከልዮስ ምንድን ነዉ ? 

Nku tamirtsion
Подписаться 421 тыс.
Просмотров 109 тыс.
50% 1

የከልከልዮስ ክፉ መንፈስ በሰዉ ህይወት የሚያደርሳቸዉ ጉዳትና የክፋት ስራዎች

Авто/Мото

Опубликовано:

 

2 сен 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 502   
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 2 года назад
አባታችን በረከቶት ይደርብን ቅዱስ አማኑኤል በለተ ቀኑ ለእኛም ይድረስልን እምናፍቀው ቀን በህይወት ዘመኔ አንዱ ይሄ የመዳን ቀን ነው ከነልጆቼ ከነቤተሠቦቼ !!!!
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 2 года назад
ቅዱስ እግዚአብሔር አባታችን እድሜ ከጠና ጋር ይስጥልኝ በእዉነት አሜን 😭😭😭😭
@user-we9zu4tq7g
@user-we9zu4tq7g 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ♥💖
@efrataefrata5353
@efrataefrata5353 2 года назад
አሜንአሜን አሜን ጨምሮ ጨማምሮ
@user-vb2ce8ct8f
@user-vb2ce8ct8f 2 года назад
አሜን(3)🤲🤲🤲
@ngusn2214
@ngusn2214 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ውድ
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 2 года назад
አሜን/፫/
@user-uq9vx1jp3j
@user-uq9vx1jp3j 2 года назад
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት በረከትዎ በኛ ላይ ይደርብን👏👏👏
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
በቅንነት ደምሪኝ መቅዲየ 🥰
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 2 года назад
Amen Amen Amen
@jfjjcj1078
@jfjjcj1078 2 года назад
Amén 👐 Amén 👐 Amén 👐 ❤💛💚🌷💒💒💒🌷❤💛💚🌷💒💒💒🌷❤💛💚🌷🙏🙏🙏
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
@@rayabisoberi እንደማመር?
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
@@Tube-tj9qe ደምሪሻለሁ እኮ እህት አለም 👏😘
@masaramasara691
@masaramasara691 2 года назад
ፀጋውንና በረከቱ ያብዛሎት አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏💕
@masaramasara691
@masaramasara691 2 года назад
ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 года назад
✝️ በለኒ መሀርኩከ በእንተ ማርያም 👏👏👏👏👏👏👏
@endalehibebo4604
@endalehibebo4604 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቁት
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 2 года назад
አሜን፫
@retasisi5067
@retasisi5067 2 года назад
መልካም አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጸጋውን ያብዛሎት
@fikerselam343
@fikerselam343 2 года назад
ጤና ይስጥልኝ ለመምህራችን ለቀሲስ መንክራት በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይሰጥልኝ። እመብርሃን ጥላ ከለላ መምህር።
@habtamtube9664
@habtamtube9664 2 года назад
አሜን በቅንነት ሰብስክራይብ አደረጉኝ 3ደቂቃ በማየት አበረታችኝ
@user-lb9me9zq3n
@user-lb9me9zq3n 2 года назад
እባካችሁ ስልካቸውን ተባበሩኝ
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n 2 года назад
ጌታችንን መድኃኒታችን #ኢየሱስ #ክርስቶስ በእውነት ለአባታችን እድሜና ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጣችሁ።
@dnjdj9452
@dnjdj9452 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@eleniabreha7349
@eleniabreha7349 2 года назад
አባታችን ኑሩልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን። የብዙዎቻችን የንቃት ደወል እርስዎ ኖት ሺ አመት ያኑሩልን።
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጥልን አሜን 🙌🙌🙌🌻🌻🌻
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
በቅንነት ደምሩኝ መልካምነት ለራስ ነው 🥰👏
@fistumyemane2611
@fistumyemane2611 2 года назад
እባካችሁ ያሉበት ንገሩን ቤተሰቡን አጋንት እየተጫወተብን ነው እንደው በድንግል ማርያም እርዱን
@argwaabi6189
@argwaabi6189 2 года назад
ባራካታቹ፡ይዳርብኚ፡አባቴ፡ሽአሜትኑሩልን👍👍👍💐💐❤❤❤
@habtamtube9664
@habtamtube9664 2 года назад
አሜን እህቶች በቅንነት ሰብስክራይብ አደረጉኝ በቅንነት 3ደቂቃ በማየት
@masigirma5030
@masigirma5030 2 года назад
አንካን ስላም መጡ እባታችን እድሜና ፀና ይስጦት
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 года назад
ጠላት ተዋረደ እልልልልልልልል ክብር ለጌታችን አሜን
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለመዳኃኒ አለም ይሁንልን
@user-yy1fz8tn4p
@user-yy1fz8tn4p 2 года назад
አባታችን ቃላት የለኝም ...."የእግዚአብሔር ስራ ዕፁብ ድንቅ ነዉ" ከማለት ዉጭ!!!! የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ!!
@amberaambera9706
@amberaambera9706 2 года назад
አባታችን ልዑል እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር የድሉት እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌱🌱🌱🌱🌱💚🌱🌱💚🌱 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@judakg6543
@judakg6543 2 года назад
Amen amen amen
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እሰይ ደሰሰሰ ይለኛል የኛ አባት ይኑሩልን ሺህ አመት እሰሰሰይ ይቃጠል ክፉ ጠላታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@netsanett3786
@netsanett3786 2 года назад
Wet
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 2 года назад
አሜን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን የብዝሎት ሽ ዓመት ኑሩልን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቆት 🙏🙏🙏
@fekedeshath1109
@fekedeshath1109 2 года назад
የአባቱችችን አምላክ ይክበር ይመሠገን አሜን
@Almaz-te5zu
@Almaz-te5zu 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እንኳን በሰላም መጡልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@user-zl4mr2uf1v
@user-zl4mr2uf1v 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ በረከት ይደሪብልን ላሁላችንም ቅዱስ እግዚአብሔር ይዲረስልን አሜን አሜን አሜን
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 2 года назад
አባታችን መላከ ምክራት፣መምህር ግርማ ወንድሙ፣ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@askalearegawi9403
@askalearegawi9403 2 года назад
ዕድመን ጥዕናን ይሃበምን ፈጣሪ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
አባታችን ረዥም እድሜን ልክ እንደ ማቱሳላ እመኛለው ሌላ ምንም አልልም 😘😥🙏🏿🙏🏿 ያልተያዘ ትውልድ ቢፈለግ አይገኚም እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 🙏🏿
@zerisenayawalom4136
@zerisenayawalom4136 2 года назад
ኣቦና ግርማ ወንድሙ ኣምላኽ እግዝአብሄር ጸግኡ የብዝሓልኩም ነዓይ ን ድኹም ወድኹም በጃኹም ኣብ ፀሎትኩም ዘክሩኒ : :
@tamagnbemnet3305
@tamagnbemnet3305 2 года назад
እረጅም እድሜና ጤናውን ለመምህራችን ያድልልን ጸጋውን ያብዛልን
@mimibelay1783
@mimibelay1783 2 года назад
ስለ ተፈወሱት እህቶቻችን እግዚአብሔር ይመስገን ዝለ ወረቡ ( መዝሙሩ ) የመዝሙሩ ባለቤት ቸሩ መድሀኒአለም ክርስቶስ የተመሠገነ ይሁንልን አባታችን መምህር ግርማ የእድሜ ዘመኖ የተባረከ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን ንንንንንንንንን
@oppoalain6960
@oppoalain6960 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን ክቡር አባታችን በፀሎት ያሰቡኝ አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ
@welansaali674
@welansaali674 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናይስጥልን 💚💛❤💒⛪🙏🙏🙏👋👋🌻🌻🌻
@user-dl3xn2jv6q
@user-dl3xn2jv6q 2 года назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የአነሱ የሰማ አምላክ የቤተ ሰቦቸም ለአንየም ወለተ ሚካኤል እያሉ በፀሎት አሲቡኝ አባየ ሲደተኛ ልጅህ ነኝ
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 2 года назад
እግዚአብሔር: አምላካችን: ለአባታችን: ረዥም: እድሜን: ከጤና: ጋር: ይስጥልን::
@azebsil7284
@azebsil7284 2 года назад
እኛ ዘግይቶ ቢሆንም ገብቶናል እድሜ ለ እርሶ... አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 2 года назад
አባታችን ፀጋው የበዘሎት በእድሜ በጤና ለ ዘለዓለም ያኑርልን አሜን (3)በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ክዳን ነኝ ወገኖቼ
@arontub5306
@arontub5306 2 года назад
እ/ር አምላክ ለአባታችን እድሜና ጤናውን ያድልልን ፀጋውን ያብዛልን⛪️⛪️⛪️ አሜንንን!!!
@user-gv6tn2wb7t
@user-gv6tn2wb7t 2 года назад
እልልልልልልልልልልል እሰይ ተመስገን ባቢሎን ሚስጥሩ ተገኘ አባታችን እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ጠላታችሁ ይይውደቅ ይሸነፉ አባትናልጅ ሰው የዘራውን ያጭዳል ተመስገን
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 года назад
አባታችን እንኳን ደና መጡልን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥዎት እንወድዎታለን💐💓እኛ በስደት ያለነው የመዳኛችን ቀን መቼ ይሆን😢😢😢
@kidebehaylu8984
@kidebehaylu8984 2 года назад
አይዞሽ ሁሉም በጊዜው ይሆናል
@Merhawit909
@Merhawit909 2 года назад
እህህህህህ
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 года назад
@@kidebehaylu8984 እሺ እህቴ
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 2 года назад
በእውነት ለአባታችን እድሜ ከጤናጋ ያድለን 😥😥በጣምነው የሚያሳዝነው በክፉ መንፈስ ቸይዘናል ሁላችንም ፊታችን ወደ እግዚአብሔር እናድርግን ሁሉም ማዳን ችላል
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 2 года назад
ለአባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት እግዚአብሔር የማቱስላን እድሜ ይስጥዎት በረከትዎ ይድረሰን አሜን(3)
@gdu8216
@gdu8216 2 года назад
ፀጋኡ ይብዛልች አባታችን ፀሎትምን በረከትምን ይደረበን በአድመና በጥአንን ይቆየን አሜን
@betyabera9644
@betyabera9644 2 года назад
እመ ብርሃን ትጠብቀዎት አባታችን በእጅዎት ለመባረክ ያብቃኝ ልዑል እግዚአብሔር
@AsdAsd-mg2hd
@AsdAsd-mg2hd 2 года назад
አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር ፀገውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጠወት
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 2 года назад
አቤቱ እግዝአብሔር ህይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነነ አውኝ 😭😭😭😭አቤቱ ደንግል ማረያም ህይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ😭😭😭😭አባታችን በረክትችው ጸሎትችው በጸጋ መንፈሰ ቅዳሰ ይደረሰበኝ በጸሎት አሰበኝ ወለተ ተክል ህይማኖት እይልች በሰደት ፈተን በዝኝ
@user-yz7ct9iz9f
@user-yz7ct9iz9f 2 года назад
ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ለእነሱ የደረስክ ለእኔም ለቤተሠቦችም ድረስልን ኤፍታህ በለን የኔ ጌታ😢😢😢😢 ለአባታችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን ፫
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጂ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-kl9rp4vc9w
@user-kl9rp4vc9w 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@danmar8071
@danmar8071 2 года назад
ንዑድ ፤ክቡር ፤የተወደሰ ፤ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛሎት ከተጣለው፥ ከተዋረደው ጥንተ ጠላታችን ፥ የበጎ (የመልካም) ነገር ጠላት ዲያብሎስ ማናቸውም ፍላጻ አማኑኤል ይከልሎት አባታችን መምሕር ግርማ ወንድሙ።
@mana6355
@mana6355 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡልን አባ እግዚአብሔር ፀጋዎትን አብዝቶ ይጨምርለዎት በረከታችሁ ይደርብን በኔ በሀጢያተኛዋላይ
@hananetp6572
@hananetp6572 2 года назад
እልልልልልልልልልል በእውነት አባታችንን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን እህት ወንድሞቻችን ለናተ የደረሠ የሠራዊት ጌታ ለኛም ይድረስልን አባታችን በፀሎታችሁ አስቡን ፀጋ ስላሴ እህተ ማርያም እህተ ማርያም እህተ እየሱስ አፀደ ማርያም አባታችን ድረሱልን በረከታችሁ ይደርብን
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 2 года назад
እልልልልልልል እሳይ እግዚአብሄር ይመስገን አበታችን ሺ አሜት ኑሩልን ♡
@kirosmariyam7926
@kirosmariyam7926 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫ 🕯🕯🕯 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን 🕯🕯🕯
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 2 года назад
እንኳን ሰላም መጡ አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@h6ey335
@h6ey335 2 года назад
አሜን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏 እግዚአብሔር አምላክ የሀገራችን ሰላም ይመልስልን 🙏
@lidatatube7326
@lidatatube7326 2 года назад
አባታችንእንኳንደህናመጡረጅምእድሜናጤናይስጥልን።አሜን።
@user-lk4tk8do7i
@user-lk4tk8do7i 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጥልን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 года назад
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አ ባ ታ ችን አንኳን ደናመጡልኝ ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን በርክታት ይድርብኝ አ ባ ዬ
@ua21s24
@ua21s24 2 года назад
መምህር ቃል ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎትዘመኖትን ይባረክልን አሜን ለአባቶቻችን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
@sraself7813
@sraself7813 2 года назад
Amen amen amen 👏👏👏👏💖💖💖💖🤲🤲🤲🌾🌾🌾
@senaitzeleke5466
@senaitzeleke5466 2 года назад
አባታችን የት ነው ያሉት
@marinakorolevamarinakaspar8192
@marinakorolevamarinakaspar8192 2 года назад
እባታችን. እግዚአብሔር. ያኑትልን. እመብርሀን. ትጠብቆት🙏🙏🙏
@ruthina1927
@ruthina1927 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልን ጸጋውን ይጨምርልዎት ይኑሩልን አባታችን በፀሎትዎ ይደግፉን
@Nuhamen12
@Nuhamen12 2 года назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልም ረዥም እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን የዳናችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለእናንተ የደረሰ የድንግል ማርያምን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛም ይድረስልን
@kehab0408
@kehab0408 2 года назад
amen,amen,amen qalehiwet yesmeAlna. memhrnan abonann
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@user-wg2pd1hh1e
@user-wg2pd1hh1e 2 года назад
አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እግዚአብሔር ሁላችንም ነፃ ያውጣን 🙏 🙏🙏
@genetwubu3523
@genetwubu3523 2 года назад
አሜን አሜን ለአባታችን እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለሁላችሁም
@user-nk5fc1vp6u
@user-nk5fc1vp6u 2 года назад
ኤፍታህ ወለተ ማርያም ተከፈተ እፍታህ በለኝ ጌታየ እንካን ደህና መጡ ኣባቴ❤❤❤❤❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልል 🤲🤲🤲🤲 እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለአባታችን 💗 አሜን አሜን አሜን
@asnakumekonenasnakumekonen386
@asnakumekonenasnakumekonen386 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይሥጥልን ለአባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት በረከተዎ ይድረሰን
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 года назад
አባታችን እድሜ ከጠና ጋር ይስጥልኝ በእዉነት አሜን 😭😭😭😭
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አባታች እድሜ ይስጥልን💚💛❤
@hanit9315
@hanit9315 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረተትዎ ይድረሰን
@selamyemaryamlj8441
@selamyemaryamlj8441 2 года назад
ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን
@bk839
@bk839 2 года назад
አድሱን አመት ይባርክልን የምንፈታበት ያድርግልን ተይዘናል እግዚአብሄር ይርዳን አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol 2 года назад
አባታችን. በረከትዎ ይደርብን አባታችን ፀልዩልኝ
@user-rh4lt3nk5d
@user-rh4lt3nk5d 2 года назад
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኣባ ። እኔም የሀ መንፈስ በጣም ኣስሸግሮናል ከልከልዮስ ያነበብኩት የተማርኩት እየሰለበና ተስፋ በመቁረጽ በመፍዘዝ መደንገዝ እየፈተነኝ ነውና ወለተመድህን ነይ ጸልዩልኝ
@zamzamzam4317
@zamzamzam4317 2 года назад
Amen....3welotahnose
@hanilove2730
@hanilove2730 2 года назад
አባ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን
@user-os5hx7op7q
@user-os5hx7op7q 2 года назад
አባታችን በረከቶት ይደርብን እርሶን ሺ አመት ያኑርልን ሁላችንም አልቀናል እግዚአብሔር ሁላችነንም ይማረን
@nagatabarra598
@nagatabarra598 2 года назад
አባታችን ፀጋውንያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት
@karimakarima474
@karimakarima474 2 года назад
AMEN AMEN AMEN ELELELEL ELELELEL ELELELEL zemare market yasemalne Abatocachne
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 года назад
አባታችን በረከቱት ይደርብ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጦት በፀሎቶ ያስቡኝ ሁለት ስላሴ ብልው
@beletumkonn9116
@beletumkonn9116 2 года назад
የአባቶቻችን አምላክ ፀጋውን ያብዛለወት ልኡል እግዚአብሔር አሜን 🙏🤲
@silenatmulatu7609
@silenatmulatu7609 2 года назад
Abba Egizaber edima ane tenawuna yabezalota 🤲
@user-ll4ko5lf3u
@user-ll4ko5lf3u 2 года назад
አባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን🙏🙏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@emuemu1940
@emuemu1940 2 года назад
እግዚአብሔር ሱሙ የተመሰገነ ይሁን አባቴ እድሜውን ያራዝሙሎት
@kidanameratenateyoutube5574
@kidanameratenateyoutube5574 2 года назад
Amen amen amen Mamerache erejem edeme yesexaneng Ebakote mamerache be tselot asebone Ebakachu ye mamerache quxir Lakuling mamerache ande negere lasechagerachu..mamerache
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 2 года назад
አባታችን ረጅሚ ዕድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን አሜን እግዚአብሄር ወልድ ሆይ እንደቸርነትህ ከዚህ ከጨለማው ገዠ ነፃ ታወጣን ዘንድ እንማፀናለን ወደ ብርሃንህ መንገድ ምራን አሜን እግዚአብሄር ወልድ ሆይ አንተ እውነተኛ ብርሃን ነህና አሜን
@seki1508
@seki1508 2 года назад
የምሥኪን አባቶች እንቁ አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እንኴን በሠላም መጡልን ፀጋ በረከቶ ይደርብኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን
@geujrhrhhd1274
@geujrhrhhd1274 2 года назад
አባታችንበርከታችሁ ይደርቤንእግዚአብሔር እድሜናጤናይሰጥልንአብዝቶፀጋውንያብዛላችሁ
@habtmaulema6149
@habtmaulema6149 2 года назад
አባታችን ፈጣሪ አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏 አለ ለኔም የተሻለ ነገር ፈጣሪ ይብቃ ያለኝ ቀን ከእስራቴ እደምፈታ ተስፋ አደርጋለሁ አባቴ በፀሎቶ ያስቡኝ እኔ ከንቱ ደካማ ነኝ ለሰማዩ ቤቴ ምንም ያልሰራዉ ለለቴ ግን ያላጣ ኧረ መረረኝ አባቴ ቤተ ሰቦቼ ይሙቱ ይኑሩ አላዉቅም አባ እባክዎት በፀሎቶ ያስቡኝ
@dhhdsusu8458
@dhhdsusu8458 2 года назад
አባ እረጅም እድሜ ይሥጠዎት በፀሎት አሥብኝ
@user-kq8di6fd4f
@user-kq8di6fd4f 2 года назад
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሎት
@hamelmalchannel
@hamelmalchannel 2 года назад
Amen amen amen egzabher regim edmena tenenet derb tesga yesteh
@yezinanegash
@yezinanegash 2 года назад
አባታችን እረጅም እድሜ አብዝቶ ፈጣሪ አምላክ ይስጥልን።
@mastimeki1415
@mastimeki1415 2 года назад
አባታችን በረከተዎ ይደርብን .ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት.
@saraT22
@saraT22 Год назад
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@user-wp5zf4ul5s
@user-wp5zf4ul5s 2 года назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም እባታዬ🙏ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@girumtueb4758
@girumtueb4758 2 года назад
ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጠና ይስጦት በፀሎት አስቡኝ ወለተፃድቅ እባላለሁ ከልጅነቴ ጀምረ እየተንከራተኩ ነዉ ያለዉት ግን አቅም አጣዉ ይሄን ክፉ መንፈስ ፈጣር ከኔ ላይ እንድወገድ ፀልዩልኝ ክርስትያኖች ወልጀ እንኳን ልጄ ቁጭ ብዬ እንዳላሳድግ ሀገር ለሀገር እንከራተታለሁ
@user-bq9ie4fs2c
@user-bq9ie4fs2c 2 года назад
በርቱ አንቱ ፈጣሪ ይህን ዕውቀቶን ለሁሉም ሰው ያዳርሰው አቦ አባት
@uaesharjah
@uaesharjah 2 года назад
አባዬኤ ኑሩልን እግዜያብሄር ይጠብቆት የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት ኑሩልን
@amanuel5687
@amanuel5687 2 года назад
አባታችን እግዚአብሄር ያክብርልን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን በጤና በበረከት ይጠብቅልን በጸሎት ያስቡኝ ወልድ አማኒኤል አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@danielmahari4110
@danielmahari4110 2 года назад
እግዚኣብሄር ኣምላኽ የተመሰገነ ይሁን ኣባትችን እግዚኣብሄር ኣምላክ እድሜና ጢና ይስጥልን ። የኔ ካኣብታችን መጋኘ ይፈልጋል
Далее
I Missed With The Bottle😂
00:12
Просмотров 5 млн
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
Просмотров 423 тыс.
ИДЕАЛЬНАЯ AUDI S2 COUPE 450 СИЛ.
45:13
Просмотров 1,2 млн
ИДЕАЛЬНАЯ AUDI S2 COUPE 450 СИЛ.
45:13
Просмотров 1,2 млн