Тёмный

Memeher Girma Wondimu Video 118 የእናቶችን ምጥ የሚያጠብቅ አይነጥላ 

Nku tamirtsion
Подписаться 433 тыс.
Просмотров 144 тыс.
50% 1

ክፉ መናፍስት ከልጃቸዉ ጋር አብሮ እንዳይወለድ
ያሰሩት ባልና ሚስት

Авто/Мото

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 728   
@deebfam5137
@deebfam5137 3 года назад
የኔንም የምፈወስበት ቀን ቅርብ አርግልኝ
@abebina4362
@abebina4362 3 года назад
አሜን እግዚያብሔር ሁላችንንም ይፈውሠን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@selamawitsolomon8846
@selamawitsolomon8846 3 года назад
Aba edime yistut kesidet temelishe bejoh mebarek new mignote
@neansneans7672
@neansneans7672 3 года назад
አሜን 😭🙏
@hana967
@hana967 3 года назад
አሜን
@abezulove3386
@abezulove3386 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን
@ፍቅርካለሁሉአለ
@ፍቅርካለሁሉአለ 3 года назад
አባታችን እረዥም እድሜ ያድልልን እወዶታለሁ መደሀኒያለም ፀጋዉን ያብዛልን
@zainabal5240
@zainabal5240 3 года назад
አባ የት ነዉ ያሉት ቤተክርስቲያኑት
@tigesttigest3737
@tigesttigest3737 3 года назад
ምቀኛውን ያርቅላቸው እደዘመርጉን ያለ ምቀኛ ጠቋር ይያዝ
@shitulegesse452
@shitulegesse452 3 года назад
አሚን አሚን አሚን
@ዘብሄረአማራ
@ዘብሄረአማራ 3 года назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏
@almazabeje92
@almazabeje92 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@ኤልሻዳይነውጌታ
@ኤልሻዳይነውጌታ 3 года назад
ልዑል እግዚአብሔር አምላክ የናዝሬት ኢየሱስ ክርስቶስ እመቤታችን ድንግል ማርያም ቅዱሰ ሚካኤል ቅዱሰ ገብርኤል ቅዱሰ ሩፋኤል ቅዱሰ ራጉኤል ቅዱሰ ዑራኤል አባታችን ይጠብቃችሁ።
@hewitz9262
@hewitz9262 3 года назад
Abaye egzhabher degaeun ayabizawulet enwediwotalen ayizowot
@pezapet411
@pezapet411 3 года назад
አሜን አሜን አሜንንን
@MaryMary-sl6kk
@MaryMary-sl6kk 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 года назад
Amen Amen Amen Be Ewunet 🙏🙏🙏
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 года назад
amenamen😰
@ayni2800
@ayni2800 3 года назад
የኛ ውድ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ጠላትወ ከግርክ መርገጫ ይጣልልን አባታችን ሽ አመት ኑረልን
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 3 года назад
አባታችን ለኛ ለጠፋነው ኑሩልን ጠላቶተን ከእግሮ ስር ይውደቅ ይቀጥቀጥ
@ayni2800
@ayni2800 3 года назад
@@tsedalmarmmeryam7268 አሜን አሜን አሜን እህቴ
@seki1508
@seki1508 3 года назад
አባቴ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በረከቶ ይደርብኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን
@ጓልፍራደሓፀይ
@ጓልፍራደሓፀይ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ይሰጥን ዕድመን ጥዕናን ይሰጥልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💐💐💐😘😘😘
@abayalemayehu3854
@abayalemayehu3854 3 года назад
@@ጓልፍራደሓፀይ xxxxxdggg
@Senny77
@Senny77 3 года назад
ፈርሲውያን ክርስቶስን የሚከሱበት ሲያጡ የሰንበቱን ጌታ በሰንበት ለምን ትፈውሳለህ የኛ ደቀመዛሙርት እየፆሙ ያንተ ለምንድነው የማይፆሙት ማን ስለሆንክ ነው የምትፈውሰው እያሉ ይከሱት ነበር አሁን ደሞ የዘመናችን ፈሪሳውያን የቤተክርስቲያን ህግ ተጣሰ የአውደምህረት ህግ ተጣሰ በሚል አውደ ምህረቱ ላይ ሰው እንዲድን ሰው ሂወቱ እንድቀየር የማይፈልጉ የሰው ስቃይ ምናቸውም ያልሆነ የሰይጣን ጠበቆች ለቤተክርስቲያን አሳቢነን ባዮች ነገር ግን ቤተክርስትያንን እንደምስጥ የበላቹ ልጆቿ ወደመናፍቅ ወደሱስ ወደ እርኩሰት ትውልዱ በዘር በብሄር እንዲባላ ዋና ምክንያት እናንተ ናቹ እናንተ የምትፆሙ የምትሰግዱ የምትፀልዩ ብትሆኑ ህዝቡም የእናንተን መንገድ ይከተል ነበር አሁን ፁሙ ፀልዩ ስገዱ የሚሉ አባቶች ሲመጡ እነሱን ትቃወማላቹ ምክንያቱም በእናንተ ላይ ያለው እርኩስ መንፈስ ሰው እንዲድን የእግዚአብሔር መንግስት እንዲወርስ አይፈልግም ለዛም አባቶችን አጥብቃቹ ትቃወማላቹ አሁን ብዙ ሰው ነቅቷን ማንም ወደ ኃላ አይመለስም
@abezulove3386
@abezulove3386 3 года назад
አይ ሰው ክፋቱ እንዳንጠፋ እግዚአብሔር እኚህ የመሰሉ አባት ሰጠን ተመስገን
@admasuliranso1240
@admasuliranso1240 3 года назад
እባክሽ የት ነው የምያገለግሉበትን ንገርኝ እናቴን ልዎስዳት ነው እህት
@abezulove3386
@abezulove3386 3 года назад
@@admasuliranso1240 አያት ፋኑኤል ቤተክርስትያን የፊታችን እሁድ ፕሮግራም አላቸው!
@admasuliranso1240
@admasuliranso1240 3 года назад
@@abezulove3386 በጣም ነው ማመሠግን thanks abezu
@a.tibebu5009
@a.tibebu5009 3 года назад
እባካችሁን እህት ወንድሞቸ አድራሻቸውን የምታውቁ እርዱኝ ስለ እርዳታችሁ እግዚኣብሔር ይስጥልኝ
@mesisweet9447
@mesisweet9447 3 года назад
አንድ ቀን እግዚአብሔር ፈቅዶ እኛም የበረከትዎ ተካፋይ ያድርገን
@ኤፍታተከፈት
@ኤፍታተከፈት 3 года назад
አሜን
@almazabrham879
@almazabrham879 3 года назад
Amen amen amen
@user-7721
@user-7721 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ሰላምእውነት
@ሰላምእውነት 3 года назад
አባ እወደወታለሁ የኔ አባት እደኛ ክፋት እማ እደርሶ አይነት አባት አይገባንም ነበር እግዚአብሄር ይመስገን ኑሩልን
@ጎዶሊያስእግዚአብሔር-ቨ4ነ
አባታችን እንኩዋን ደና መጣችሁ የኔስ መቼ ይሆን የሚሸኝልን ከርሶ ብዙ ተምረናል
@hevothevot3352
@hevothevot3352 3 года назад
😭😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ እኔን ሀጢያተኛ ባሪህን ፈዉሳኝ እርዳኝ
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 3 года назад
እልልል አባዬ ጠላት ብዙ ያወራል እግዚአብሔር ይሰራል እኛ የርስዎ ልጅ ለከይሲ ድያቢሎስ ጆሮ የለንም ሁሌም ይምጡልን አባዬ
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 года назад
አባዬ አንኳን ደና መጠህ
@ሰርካለምፍቅሩ
@ሰርካለምፍቅሩ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ለወገኖቻችን የደረሰ አአምላክ ለኛም ይድረስልን ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@ayinalemyoutube7722
@ayinalemyoutube7722 3 года назад
አባቴ እንኳንመጡልን እግዚአብሔር አምላክ ሞገስ ይሁነወት. እንወደወትአለን የኛንእድሜ ቀንሶይስጥልን የድሀ የሚስኪኖችአባት የተቸገሩ የታመሙ መጽናኛ እግዚአብሔር የሰጠን ልዮአባታችን በረከታችሁ ይደርብን
@ሕልና-አ8የ
@ሕልና-አ8የ 3 года назад
Amen
@bekibogale7250
@bekibogale7250 3 года назад
አሜን
@sarakebede4614
@sarakebede4614 3 года назад
አሜን በእውነት
@ብርገብርህወት
@ብርገብርህወት 3 года назад
እስስስስስይ ደስ ይበላችሁ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲 እልልልልል እልልልልል እልልልልል እንኳን ስይጣን እርርር ይበል አባታችን ይኑርልን ሼህ አመት 👍💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@astekastek1000
@astekastek1000 3 года назад
ኡፍ መቼ ይሆን እግሮት ምሰማዉ አባቴ ምሳለመዉ ይች ቀን ናፈቀኝ አባቴ
@ስለሁሉምነገርእግዚእብሔር
Yeta new yeleta wude kewukesh negergn wude??????
@ቅዱስገብርኤል-ጨ9ኘ
@ቅዱስገብርኤል-ጨ9ኘ 3 года назад
እንቁ የተዋህዶ አርማ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እስከ አለም ፍፃሜ ያቆይልን
@zenashzenash8517
@zenashzenash8517 3 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ጓልኢሮብGalIrobTube
@ጓልኢሮብGalIrobTube 2 года назад
Amen amen amen
@ማርያምስምኪጥኡምእግዚአብ
ይችን ቀን እናፍቃለሁ!
@ledeite3046
@ledeite3046 3 года назад
አባስወዶት እረጅም እድሜይስጥዋት
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 года назад
አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን።እድሜይስጥዋት።እባታችን።እባታችን።
@ledeite3046
@ledeite3046 3 года назад
@@sofiyamessaywondwossen704 አሜን አሜን አሜን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 года назад
እሜን እሜን እሜን ።እባታችን።ዝማሬመላእክትያስማልን ።
@filmonkalayu6152
@filmonkalayu6152 3 года назад
ረጅም እድሜ ለ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ
@hana967
@hana967 3 года назад
አሜን
@eyobfufa421
@eyobfufa421 3 года назад
Yekatit 28 program alachew? Yet ?
@ሰርካለምፍቅሩ
@ሰርካለምፍቅሩ 3 года назад
እንኳን ደህናመጣችሁ አባታችን
@mimikokeb2643
@mimikokeb2643 3 года назад
Inbakishin yet indemagagnachaw nigarugn ibakachuun
@ሰርካለምፍቅሩ
@ሰርካለምፍቅሩ 3 года назад
@@mimikokeb2643 ቁጥራቸውን ልስጥሺ
@mimikokeb2643
@mimikokeb2643 3 года назад
@@ሰርካለምፍቅሩ eshii ihete,
@mimikokeb2643
@mimikokeb2643 3 года назад
Lakilign aderaa yane ihet baxam tachagiralaw
@dawneatheopea8118
@dawneatheopea8118 3 года назад
Ibakish izi layii xaflini
@nagatabarra598
@nagatabarra598 3 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የርሶ አይነት ያብዛልን
@ethioloveethiolove7173
@ethioloveethiolove7173 3 года назад
አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልንን ጠላት አይይብን ልዑል እግዚአብሔር በመግባት በመውጣተዎት ሁሉ ይጠብቅልንን
@helennawaye6195
@helennawaye6195 3 года назад
አባ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎት ወበር ላይ ቁጭ ብለው ቢያገለግሉ ደስ ይለን ነበር ስንቱ ወንበዴ ይቀመጥበታል እኮ ለኛ ታስፍልጉናላችሁ እዳትጎድብን
@yemariamlijnegn5922
@yemariamlijnegn5922 3 года назад
አባዬ ሳማይቷ ቅድስት ድንግል ማርያም የነገርኩት ነገር ሰምታ ቀምሳችን ለመንካት ፍቅዷ ይህንልኝ የግራ ሰውነቴ ነበረ አሁን እማ ቀኝ ግራይም ጀመረኝ ይወጋኛል ይበላኛል
@marymery4899
@marymery4899 3 года назад
Abatachin edmena Tena ystot fetari yene abat 🙇‍♂️🙇‍♀️🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@hanaadise9597
@hanaadise9597 3 года назад
አባታችን እንኳን ደና መጡልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እኔንም ለዚህ በረከት እግዚአብሔር እንዲያድለኝ በጸሎት አግዙኝ
@eritreaeri7508
@eritreaeri7508 3 года назад
Abayyyyyy yena abaye we love you 😍 so much abaye god bless you long life abayey 🙏🙏🙏✝️✝️✝️👏👏👏😘😘😘😘😘
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
እግዚአብሄር ይመስገን አባትህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን አምላኬ በእርስዎ ላይ አድሮ ጎብኝቶኛልና አመሰግናለሁ
@destamamo4895
@destamamo4895 3 года назад
አባታችን እግዚአብሔር አምል0ክ ራጅም እድሜነ ጤነ ይስጦት እግዚአብሔር አምለክ ለእሱ እጅ ለመፈወስ ያብቃኝ ለራጅም አመት እርሶን ለመግኛት እማኛለው እግዚአብሔር አምለክ ይፍቅድልኝ
@melakuyosef8771
@melakuyosef8771 3 года назад
የድሆችን አባት ዘመድኩን የምትባል አትንካብን ለመሆኑ ታውቃቸዋለህ?
@yaniyani8683
@yaniyani8683 3 года назад
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅልኝ ወላዲት አምላክ ጥላከለላ ትሁኖት ምናለ በዚህ ሰአት ኢትዮጵያ ብሆን ብዬ ተመኘሁ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 года назад
✝️እንበርታ ሁሉም በጊዜው ይሆናል ::
@yaniyani8683
@yaniyani8683 3 года назад
@@tesgeredawolde4522 እሺ እማ
@enayko5471
@enayko5471 3 года назад
Abatachin melaake menkirat memerhe girma wondemu Enkuan be selam metulegn🤲 amen amen 🤲amen 🤲
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 года назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አባቶቻችን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@የማርያምልጅኤልጃና
ሰላምሰላምአባታችንመላክምንክራትመምህርግርማወንድሙእርጅምእድሜይስጥልን
@pezapet411
@pezapet411 3 года назад
አሜን አሜን አሜንን ስለማይነገራ ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ተመስገን አምላኬ ። ዉድ አባታችን. ፀጋዉን. ያብዛወት. አባየየየዩዩ. ሸአመት ያኑራልን
@መቅደስየማርያምልጅ-መ4ኰ
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የመስገን አብታችኝ ራዥም እደሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ለኛም ይድረስ በጻሎቴቹ አስቡኝ እህታቹ ውለታ ሚካኤል ኔኝ አሜን አሜን አሜን
@nitsuhtesema3199
@nitsuhtesema3199 3 года назад
አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር እረጅም ከጤና ጋር ከነቤተሰቡ ይስጥልን እኔ በበኩሌ እድሜ ተቀንሶ መሰጠት ቢቻል የመጀመሪያዎ ሰጭ እኔ ነኝ ይኑሩልን እግዚአብሔር በሰጠወት በረከት ስንቱን ነው ከሞት ወደሂወት ያመጡልን የኦርቶዶክስ ድንቅየ አባታችን ያስተማሩን ትምህርት በቤታችን የፆለት ቤት አዘጋጅተን ቀንና ሌሊት ለፈጣሪያችን ስግደት ፆለት እድናረግ ያስተማሩን አባት ናቸው ሀይማኖታችንን ጠንቅቀን እድናዉቅ የረዱን አባት ናቸው ይህን ሁሉ ያስተማረን አባት አልነበረንም እባካችሁ በፈጠራችሁ አባታችን አትንኩብኝ አትናገሩብን በፈጠራችሁ በድንግል ማሪያም ልጅ በየእሱስ ስም ይጃችኋል ያባታቸውን ዝምታ መቅዘፍት ነዉ የሚሆንባችሁ
@shitulegesse452
@shitulegesse452 3 года назад
እረ ዘመድ ኩን አተንም ያሳየኝ አተላይ ያለው የጠቋር እና መተት አለብክ እግዚአብሄር ያሳየኝ አብይ ፆም ፀሎቴ ስላተነው መምህር ግርማን ከእህተ ማርያም እኩል አረካቸው ወይ እመብርሃን!
@ethiopia5644
@ethiopia5644 3 года назад
እኛ ገና በደላችን የሰፋ የከረፋ አይደለን
@sintayehu8933
@sintayehu8933 3 года назад
የኔም ፀሎቴ ነው
@ቤተልሄምወለተመድህን
አባታችን በእውነት እረጀም እደሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን አገልግሎት በቁዋሚነት ተጀመረ እንዴ አባታችን እኔ በህልሜ መንፈስ ሲያሶጡልኝ አየሁ አባ መንገድ ላይ ጫማቶን አስጠረገው ሲመለሱ አግኝይቶት አባ ስፈልጎት ብዬ ሲያሳልሙኝ መንፈሱ ፈዳና ቤተግርስቲያን ነይ ይሸኛል ብለውኝ ሂጄ የሚሸኝልኝ ይመስለኛል አባቴ በረከቶ አይለየን
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 года назад
አቤቱ አባቴ ወይ እኔንስ መቼነው የምትፈውሰኝ የመዳን ቀን አቅርብልኝ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
እባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዝአብሔር አምላክ እድሜ በጸጋ ያኑርልን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጀዋ ከምቀኛ ከተኮለኛ በምልጀዋ ትጠብቅልን አሜን 🙏🙏💒💕በረከትዎት ይድረሰን አባ
@hho8327
@hho8327 3 года назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱአምላክአሜን።አባታችንበረከቶይደርብን።
@et-trend1853
@et-trend1853 2 года назад
አይናችንን የገለጠ አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የናዝሬቱ እየሱስ ምስጋና ይሁን :: ስጋ የለበሰ ሁሉ የእግዚ ዓብሔርን ማዳን ይይ :: ትን. ኢሳያስ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመገናኘት ያብቃን ቤተሰቻችን በሙሉ ጤነኛ ሰዉ የለንም ታመናል
@ሕልና-አ8የ
@ሕልና-አ8የ 3 года назад
Enqan dena metsu
@ሕልና-አ8የ
@ሕልና-አ8የ 3 года назад
Yetebareke senbet lehulachun
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 года назад
አባዬ ቃል ሕይወት ያሰማልን አባዬ ጸጋውን ይብዝልት አባዬ አውነት ነው አግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን በጽልት አሥብኝ ጽጌ ማርያም ክነ ቤተስብች
@dirshayetube5073
@dirshayetube5073 3 года назад
Ameen Ameen aamlke waaye aatee yee saahu liibun liisxi qoods miikeel eenyaa gaara huun 🤲🤲🤲🤲❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎪✝️✝️✝️🎪🎪👏👏👏👏👏
@hannayemedanialemlijhanna9577
@hannayemedanialemlijhanna9577 3 года назад
Enkuwan be selam mexuu Abatachin Nurulin Berketwo yiderbin Ye nagna tenafaq abate
@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ኣባታችን ረጅም እድመ ከጤና ይስጦት
@shitulegesse452
@shitulegesse452 3 года назад
አባታችን እረጅም እድሜዬ ይስጦት አሁንም ፅናቱን ይስጦት ጠላቶትን በመስቀሎት ላይ ይጣልሎት በስጋው በደሙ የፀኑ አባት ኖትእድሜዬ ጤና ይስጦት አሚን
@mmkk2469
@mmkk2469 3 года назад
አባየ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን ዘለአለም ኑሩሉን አባየ
@ጎዶሊያስእግዚአብሔር-ቨ4ነ
የተዋህዶች ልጆች ሼር ሼር አድርጉ ሰዉ ይዳን
@selamayalew418
@selamayalew418 3 года назад
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አባ ያሉበትን የምታቁ ንገሪኝ
@ቅዱስአማኑኤልአባቴ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን
@ህልሜንአሳካዋለው
@ህልሜንአሳካዋለው 3 года назад
የእራሴን ህይወት አይሁት በ8ወር ከ15ቀን ሲሆነኝ ነው ጤነኛ የነበረኩ ሰው ደምግፊት ተበሎ ልጄን አጣሁ ይህው አምስት ዓመት ሙሉ እያለቀሰኩ ነው ለአንቺ የደረሰ ለእኔም ይደረሰልኝና ልጀ ማቀፈ አምሮኛል እውነት በፀሎታችሁ አስቡኝ 😭😭😭😭😭😭😭
@ድንግልማርያምእናቴ-ነ4ፐ
አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥዎት ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርሀያልነው-ፈ1ፀ
የዘመኑ ሀዋርያ መላከ መምህር ግርማ ወንድሙ የአብርሃሙ ስላሴ ይጠብቆት ከጠላት
@rahelgb90
@rahelgb90 3 года назад
አባታችን በረከትዎት ይደርብን
@ሰላምትግራይከምዝበልካዩይ
ኣቦታችን እድመና ጢና ይስጥልን ወለተ ኪዳን ያልቹ ቦፆሎታቹ ኣሱቡኝ
@سارهالعنزي-ك4ه
@سارهالعنزي-ك4ه 3 года назад
አባትየ እንዃን በሰላም መጥሉኝ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ።
@bewphone9113
@bewphone9113 3 года назад
አባየ.እረጅም.እድሜን.ይስጥልን.አባየ.በጸሎት.አስቡኝ.አትርሱኝ.እኔንም.እለየለይ.ያለዉን.ክፉ.መንፈስ.እሰሩልኝ.በተሰጠሁ.ጸጋ.ባለሁበት.ፈዉሱኝ.አቤቱ.ሀጸያተኛነኝ.ይቅር.በለኝ
@samrawitbiadgo425
@samrawitbiadgo425 3 года назад
እባካችሁ የት እንደሚያገለግሉ አሳወቁኝ?
@tigietigie8627
@tigietigie8627 3 года назад
መመረጥ ይጠይቃል እንደሳቸሁ ተመረጡ ምቀኖች ተሳዳቢዎች
@linakobrossi4068
@linakobrossi4068 3 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን 👏
@getetagel6291
@getetagel6291 3 года назад
አባራችን እድሜወትን ያርዝምልን ጸጋውን ከእድሜ ጋር ወላድት አምላክ ታብዛለወት በረከትወት ከሁላችን ጋራ ይሁን በስደት ላለነው በጽሎተወት አስቦን አሜን
@ድንግልማርያምእናቴ
አባቴ ረጅም እድሜ ይስጥልን የኛ እቁ አባት🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 года назад
አባቴ ሆይ እድሜዎትን ያርዝምልን. የመዳንን ቀን ለእኛም ስጠን. አባየየ. የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት. እመቤቴ ሆይ ከልጅሽ ለምኝልን
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 года назад
የዛሬዋ እመቤቴማርያም ለአባ እድሜ እና ጤና ትስጥዎት በእርሶዎላይ የተነሳውን በሰው ተመስሎ እርኩስ መንፈስ በመዳኒያለም ስም ይቃጠል አሜን አሜን አሜን ለእናንተ ለፈውሳችሁ የደረሰአምላክ ለእኛም ይድረስልን
@የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ
ኣባታችን እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶት ይደርብን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እርሶን ለሰጠን
@ኦጆናትግራይክሓልፍእዩ
አሜን/3/ ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዛአብሔር አምላክ እደመ እና ጠና ይስጥልን
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 года назад
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሴጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ጠላትዎን የእግሮ መረገጫ ያድርግልን
@addi9119
@addi9119 3 года назад
በቅድስት ድንግል ማርያም ስም አባ እሚያገለግሉበትን ቦታ እምታውቁ ንገሩኝ።
@gebermenfsekidudeabate5675
@gebermenfsekidudeabate5675 3 года назад
Ehude 28 ayate arabesa menged fanuele betekireseteyan yemetalu.
@yonastilahun4813
@yonastilahun4813 3 года назад
መገናኛ ኮተቤ አማኑኤል በተክርስተያል ስልካቸው 0919959995 መምህር ግርማ ወንድሙ
@ብርገብርህወት
@ብርገብርህወት 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በስላም መጡልን 👏👏👏🤝💪💪💪
@abeshaemru6079
@abeshaemru6079 3 года назад
ልዑክ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኑሩልን
@adisadis5198
@adisadis5198 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን አባታችን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ያብዛለዎት እረጅም እድሜና ጤና ጋር ያብዛለዎት አሜንንንንንንን
@ማርያምእናቴእመቤቴድ-ደ8በ
የኔ አባት ወለተ ሚካኤል ብላቹ አስቡኝ እንቅልፍ አጣሁ ማታ ማታ ጭንቀት ውየመጣብኝ
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 3 года назад
ዲያቢሎስ አበቃልክ ተዋርደካል ተነቃብክ ለአባታችን እድሜና ጤና ሰቶ ያቆይልን❤❤❤ አሜን
@ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ
@ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ 3 года назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡ አምላኬ ሆይ ለኛንም ድረስልን🙏 አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት በፀሎት ያስቡን 😥🙏
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 3 года назад
የኔ አባት እውነተኛ እግዚአብሔር የሰጠን ሀዋሪያ ሽ አመት ይኑሩልን በእጅወት ለመባረክ ያብቃኝ አሜን፫
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ዕድሜ ጤና ይስጥልን በአውነት እግዚብሔር አምላክ
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን። አባታችን😭
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 года назад
አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከሁሉም ቤተስቦችህ ጋር አብዝቶ ይስጥልን ♥️🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደና መጡልን ወላዲተ አምላክ ሺ አመት ታኑርልን በረከታቸው ይደርብን
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 3 года назад
አሜንአሜንለአባታችንእረጅምእድሜያድለንአሜንእግዚብሂርካእናንተጋይሁንልን🙏🙏🙏❤💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒🕊🕊💒🕊🕊🕊🕊🕊💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊
@ሠላምYouTUbe-g8c
@ሠላምYouTUbe-g8c 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔሥ ትምርቱንም መከታተል አልቻልኩም እያሥለቀሠ እናም ምን ላዲርግ አባታችን ያሉት የትነው ሥልካቸውሥ ከየትነው እሚገኘው እንዴው ክፏቸውን አያሠማኝ የአባታችንን😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@eiskeyastamirat1705
@eiskeyastamirat1705 3 года назад
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@sonymax1742
@sonymax1742 3 года назад
አባዩ የጥላትን ወሬ እዳሠሙ ዳቢሎሥ መቸም አይተኛም ሺ አመት ኑሩልን አባየ እወደወታለሁ
@zinatube2251
@zinatube2251 3 года назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ ይስጦት የማቱሳላን እድሜ ይስጦት በጣም እንወዶታልን
@asugualkeshi2082
@asugualkeshi2082 3 года назад
ከስደት ተመልሼ አባ እንዴት ማግኘት እችላለሁ???
@musebetsegawyinoral
@musebetsegawyinoral 3 года назад
ወጥመድ ይሰበራል እኔም አመልጣለው ጌታችን ይረዳናል
@ኤፍታህ-ዀ7ኰ
@ኤፍታህ-ዀ7ኰ 3 года назад
ፀጋውንና ሞገሱን ያብዛሎት አባታችን
@መቅዲየክርስቶስባርያ
አባቴ እረዥም እድሜና ጤና ይስጦት ልዑል አምላክ እኔስ ተሰቃየዉ በስደት ተራዬ መች ይሆን
@jb-ro7eh
@jb-ro7eh 3 года назад
Edema. Kketenagar. Yestot. Abatchen
@እታበዝለ
@እታበዝለ 3 года назад
አባታችንቃልህይወትያሰማልንበእድሜበጤናያቆይልንበጸሎትአስቧኝወለተስላሴብላችሁ
@fatimasalmeen7060
@fatimasalmeen7060 3 года назад
Amen Amen 🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏
@worknshedemeiss3740
@worknshedemeiss3740 3 года назад
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት አባየ
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 года назад
አባታችን እግዚያብሄር እረጅም እድሜን ያርዝምልን መዳንያለም
@getachewzeleke3199
@getachewzeleke3199 3 года назад
Where is the services given - pls tell me so that I can Attend. Pls send to me the adress God bless.
@mobileplaza4691
@mobileplaza4691 3 года назад
እድሜ ይሰጥልን
Далее
Почему?
00:22
Просмотров 426 тыс.
Лучше одной, чем с такими
00:54
Просмотров 222 тыс.
ግሸን ማርያም 2017
2:28
Просмотров 5 тыс.
Sometimes the color likes to stick around
0:12
Просмотров 2,7 млн
Truck  Slip in Rain #shorts
0:16
Просмотров 508 тыс.
МОТОЦИКЛ ДЛЯ СЫНА #sharmax
1:00
Просмотров 3,9 млн