Тёмный

Memeher Girma Wondimu Video 119 በጣሊያን ሮም ጠዋት አስቆ ማታ የሚያስለቅሳት ዘመድ አልባ ያደረጋት ክፉ መንፈስ በ 

Nku tamirtsion
Подписаться 433 тыс.
Просмотров 159 тыс.
50% 1

በጣሊያን ሮም ካስተማሩት የመናፍስት
ድብቅ ባህሪያት

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 728   
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
ውይ እኝህ ኣባት ስወዳቸው እስከ ኣሁን ኣግኝቻቸው ኣላቅም ግን ዝም ብየ ሳያቸው ግን ግርማቸው ደስ ይለኛል
@ayni2800
@ayni2800 3 года назад
አሁንም ትደርሳለክ ገብተክ ተማር
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
@@ayni2800 እሺ እናት 😍
@Samsung-jd6bj
@Samsung-jd6bj 3 года назад
Betam
@abbigebremariam9669
@abbigebremariam9669 3 года назад
@@ayni2800 ⁰
@Znbabaw21
@Znbabaw21 3 года назад
መክሊት ነው ሰብስክራይብ አርጉኝ እድሜ ይስጥልኝ
@dianabersisa7430
@dianabersisa7430 3 года назад
ጠላት ያሽውን ይበል አባታችን እኛ እኖዶታለን
@ኤልሻዳይየማርያምልጅ-ጠ9ለ
በትክክል
@የአማኑኤልልጅነኝ-ረ9ሐ
እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም ሰሙ የተመሰገነ ይሁን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 года назад
እሜን እሜን እሜን ።እባታችን።ቃለህይወትያስማልን ።እግዚአብሔር ዛሬም.ዘወት.ርም.ስሙ.የተመስስገነይሁ።ረጀም.እድሜና.ጤናይስልን።እባታችን።
@temsgenamelaki7579
@temsgenamelaki7579 3 года назад
እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም ሰሙ የተመስገነ ይሁን አባታችን ረጅም እድሜና ጤናይ ስጦላይ አሜን አሜን አሜን🙏
@lichilichi8956
@lichilichi8956 3 года назад
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👌
@maryanagash2615
@maryanagash2615 3 года назад
Amen
@sarapaprou2437
@sarapaprou2437 3 года назад
😍😍😍😍@@temsgenamelaki7579
@ddd1993d
@ddd1993d 3 года назад
አንኳን ደና መጡ አባታችን የኔም የመዳኔ ቀን መቸ ይሆን
@nunesharsema6921
@nunesharsema6921 3 года назад
የኔም መቼ ይሆን
@beynberhane6629
@beynberhane6629 3 года назад
And ken wendime ayso enem nafeken
@brtukanabay4427
@brtukanabay4427 3 года назад
ይፍቱኝ አባቴ በረከቶ ይደርብን ይድረሰን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን
@habtmaulema6149
@habtmaulema6149 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@habtmaulema6149
@habtmaulema6149 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏💚💛❤️
@endashawalemu3029
@endashawalemu3029 3 года назад
ምን ይፍቱኝ አባቴ ትያለሽ አትሸወጂ እህቴ ሰውዬው እራሱ ሰይጣን ያሰረው ነው ክፉ መንፈስ ከኪሱ እያወጣ ሰው ላይ ይበትናል , እስቲ ከቻለ ሆስፒታል ሄደህ ፈውስ በይው አጭበርባሪ አጥማቂ ነው
@daphilo5307
@daphilo5307 3 года назад
@@endashawalemu3029 true very true
@ርትእትሃይማኖቶሙለቁዱሳን
ባስተማሩን መሰረት አየተዋጋን ነው ውግያውን ለመጠናቀቅ ቀርበናል. አግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን. ለኣባታቺን ደግሞ አድሜ ና ጤና ይስጡት 🇪🇷
@asterbelachew587
@asterbelachew587 3 года назад
አባቴ እድሜና ጤና አብዝቶ ይይስጥልን
@Bየድግልጅነኝ
@Bየድግልጅነኝ 3 года назад
አባታችን እንኳን በሰላምጡልን ኑኑኑኑ የተዋህዶልጆች አብረን እንማር የአባታችንን ቃለወጌል እማይጠገብ ነው ለኔ አባኑሩልኝ ሺአመት
@tegestambam863
@tegestambam863 3 года назад
Banteshe yet naw ketelo magelgelot
@ኤልሻዳይየማርያምልጅ-ጠ9ለ
@@tegestambam863 ሃያት ፋኑኤል ቤተክርስቲያን
@Bየድግልጅነኝ
@Bየድግልጅነኝ 3 года назад
@@ኤልሻዳይየማርያምልጅ-ጠ9ለ አዎ ሂጂ ከፈለግሽ መሄድ
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 3 года назад
@@ኤልሻዳይየማርያምልጅ-ጠ9ለ ዘማሪመላክትያስማልን
@tahaguskidane6840
@tahaguskidane6840 3 года назад
እባክህ አባት ግርማ የት ነው ፡፡ ምህረትን እፈልጋለሁ እባክዎን ለአድሬስ ይረዱ ወንድም እና እህት።
@ያህዌቱዩብ
@ያህዌቱዩብ 3 года назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ስንቶቻችን ነን በዚህ የተሰቃየነው ተሰድን ለብዙ አመታት ባክነን እንኖራለን ጌታ ሆይ እኔም ፍታኝ
@habtmaulema6149
@habtmaulema6149 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@habtmaulema6149
@habtmaulema6149 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@taqmohaftuy3617
@taqmohaftuy3617 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@akberettsgay6119
@akberettsgay6119 3 года назад
Amen amen amen
@akberettsgay6119
@akberettsgay6119 3 года назад
Amen amen amen qale hiewt yasemal abatachn
@elsabetabebe6789
@elsabetabebe6789 3 года назад
እኝን የመሰለ አባት በዚህ ዘመን አስነስቶልን ግራ የተጋባንበትን ግልፅና እንድንነቃ ስላደረገልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 года назад
amenamen😰
@masigirma5030
@masigirma5030 3 года назад
ስላም ዋላችው እባታችን እንካን አደርሶት
@mekdasmekdas8442
@mekdasmekdas8442 3 года назад
አሜን
@brhanenegede7898
@brhanenegede7898 3 года назад
Amen amen amen
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 3 года назад
እኔ እምለው የት ላይ ነው ጥፋታቸው ? በእውነት ልባችን ተደፍኗል ልበል
@F_Mo3
@F_Mo3 3 года назад
አባን ለማግኝት ሱባኤ ገብቻለሁ ወደ አገሬ ሄጄ እንዳግኛቸው ሱባኤሽ እግዚአብሄር ይቀብልሽ በሉግብ
@alexmario1097
@alexmario1097 3 года назад
እግዚአብሔር ይርደሽ ፈኑኡል ቤተክርስቲያን ነው የምያገለግሉት
@ሰርካለምፍቅሩ
@ሰርካለምፍቅሩ 3 года назад
እግዚቤሂር ያሰብሺውን ሁሉ ያሳካልሺ
@F_Mo3
@F_Mo3 3 года назад
@@alexmario1097 እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@F_Mo3
@F_Mo3 3 года назад
@@ሰርካለምፍቅሩ አሜን
@ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ
@ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ 3 года назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እባክዎት ለስደተኞች በፀሎት ያስቡን በሰው አገር እያለቅን ነውና አገራችን ገብተን ለንሰሃ እንድንበቃ በፀሎት ያስብን በእግዚአብሔር ስም😭😭😭🙏
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 2 года назад
Ene demo eyeterefki new besew ager hoge
@genetabay8968
@genetabay8968 2 года назад
መምህር አብቴ እጅግ በጣም እወደወታለሁ የአለም ሕዝብ እንዳጠፈ እግዚአብሔር እርሶ ለዚህ ለኛ እርሶን ባረከልን እርሶ የግዛቤር ባርያ ሐዋርያ ጳውሎስ ነዎት ይህስ ጠላት የኛ የመስክን ሕዝብ ጠላት ነው እድሜ ይስጠወት።አሜን
@genetabay8968
@genetabay8968 2 года назад
የርስ ጠላት ምቀኛ የሜስክን ህዝብ ጠላት. ንው ህዝብ እንዴ ጠፋ የሜፈልጉ ምቀኛ ደብተራ መተተኞ እግዚአብሔር ይፍረድ ባችሁ አባታችንን አትንኩ እምነት በስውር የምትመት መተት መምህር ጋ መጥተን. ስለ ምንድ ን ቅናት ነው ።ክፋበሽታ።
@genetabay8968
@genetabay8968 2 года назад
የ ህዝብ መዳን የማትፈልጉ ምቀኞች ናችሁ መተተኞ ስራችሁ ክፉ መተት ሰውን መግል መስለብ ገንዘብ ለህዝብ ስው የምትገሉ ጠንቅ ይች በግዛቤር ስም ስራችሁ ይፍረስ. እናንተ የስይጣን አገልጋዪች መቼም አይልፍላችሁ እከካችሁን ስታኩ ትኖርለህ
@amnaamna1959
@amnaamna1959 Год назад
@@liyagessesse9747 h
@ayinalemyoutube7722
@ayinalemyoutube7722 3 года назад
አባቴ ሽአመትይኑልን በመስቀለዋ እምሰለምበት እምዳበስበትቀን ናፍቀኛል ተቃወሚወችእስኪዝብላችሁትምህርሩን አዳምጡ እኔማነኝብላችሁ ራሳችሁንፈትሹ
@salamlaethiopia3407
@salamlaethiopia3407 3 года назад
Ayezosh lazza Kan egzyabeher yadareseshal
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
ይፍቱኝ አባቴ በረከትዎ ይደርብን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገ።እባታችን።በትክክልል።ልቦይስ።
@kedisetbelachewe7854
@kedisetbelachewe7854 3 года назад
Abate.beraketot.yedariben.abateyetlagigyot
@semamuleta5535
@semamuleta5535 2 года назад
Amen Amen Amen
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንእረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ኑሩልን የ8 ኛውን ሺህ ሐዋርያ
@سارهالعنزي-ك4ه
@سارهالعنزي-ك4ه 3 года назад
ይፍቱኝ ሀጥያትየ አባቴየ እንኳን በሰላም መጡሉኝ።
@tahaguskidane6840
@tahaguskidane6840 3 года назад
የት ናቸው አባታችን
@ፍቅርካለሁሉአለ
@ፍቅርካለሁሉአለ 3 года назад
አባቴ ልክ እደወለደኝ አባቴ ነዉየምወዶት ምክንያቱም ወደዘላለም ሂወት የሚሰጠኝን አምላኪን ያገኝሁት በርሶምክንያትነዉ ሰልሚነበር 😢😢😢
@boziyagotata9278
@boziyagotata9278 3 года назад
Abbatachin Ukraine basalam Maxachu
@User-rl9vy
@User-rl9vy 3 года назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና እግዚያብሔር ይስጦት ኑሩልን እንወዶታለን💚💛❤🙏ለዘላለም ትኑር
@gedlekidusan
@gedlekidusan 3 года назад
የቅዱሳንን ገድል ማድመጥ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ
@User-rl9vy
@User-rl9vy 3 года назад
እባክህ ወንድሜ የቅዱስ ዳዊት ሙሉ ታሪኩን ላክልን 🙏ሰርች ሳደርገው አጠር ያለ ታሪክ ነው የሚያሳየው
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 года назад
አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ኑርልን አባታችን 🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን
@misrakasmare136
@misrakasmare136 3 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር የሰጠን ስጦታችን ናቸው የእኛ አባት አባ በፀሎትዎ ያስቡኝ
@amnaamna1959
@amnaamna1959 Год назад
Ab wat.alotalaww kan kahxtanyaw adme qanaso adamotan.yabazalot
@ርትእትሃይማኖቶሙለቁዱሳን
ባስተማሩን መሰረት አየተዋጋን ነው ውግያውን ለመጠናቀቅ ቀርበናል. አግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን. ለኣባታቺን ደግሞ አድሜ ና ጤና ይስጡት 🇪🇷
@እለሚነሽA
@እለሚነሽA 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን በእውነት እባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን ፀጋውት ያብዛልን ለዘላለም ኑሩልን
@አስቱፍቅር
@አስቱፍቅር 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳነሰ ሰላም መጡልን እኛንም እግዚአብሔር ይፍታን አባ እኔ ሁሌም ነው በህልሜ የማዎት በዛ ላይ እንደ እርሶ መናፍስትን ከሰዎች ላይ ሳስለቅቅ ነው የማድረው በህልሜ 🥺🙏🙏
@yasmenkahen9431
@yasmenkahen9431 3 года назад
አረ እደኔ
@አስቱፍቅር
@አስቱፍቅር 3 года назад
@ኃይለ ሥላሴ Tube እሺ እግዚአብሔር ይፍታቹ እግዚአብሔር ይፍታን🙏🙏🙏
@daphilo5307
@daphilo5307 3 года назад
Be eyesuse semi abareyachew
@masaramasara691
@masaramasara691 3 года назад
እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልዎአባታችን ፈተና ን የምትቋቋሙበት ብርታት እና ጽናት ይስጥዎት አባ
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 3 года назад
አባታችን ባሉበት ቦታ ሆነው ይፍቱኝ እግዚአብሔር እገልግሎቶን ይባርክ እረጅም እድሜ ይስጦት
@daphilo5307
@daphilo5307 3 года назад
Yemefeta eyesuse becha newo
@nanayemenegistu2022
@nanayemenegistu2022 3 года назад
@@daphilo5307 ምነው አቁነጠነጠክ እግዚአብሔር ልቦናክን ይክፈትልክ
@seblekefyalew6469
@seblekefyalew6469 3 года назад
አባታችን በእውነት ስለርሶ ሳስብ ደስታ ይሰማኛል ምንም እንኳን የመፈወስ እድል ባይገጥመኝም ለእርሶ ትልቅ አክብሮት አለኝ ትምህረቶት ለነብስ ምግብ ነው እርኩስ መንፈስን የምናቃጥልበትና ሲኦል እስከመሸኘት ድረስ ዘዴውን አስተምረውናል በተመርነውም ትልቅ መፍትሔ አግኝተንበታል እድሜ ከፀጋጋ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን።
@andualemtaffes3088
@andualemtaffes3088 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቆት ። አስተያየት ሰዓቱ አጠረ ሙሉ ትምህርቱን ብታቀርቡልን ደስይለናል ። በተረፈ ተባረኩ መዳኒያአለም ይባርካቹ
@ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ
አባታችን እድሜዎት ያስርዝምንልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዎትም ያብዛልን አባታችን እንደው ለሃገሬ አብቅቶ መስቀልዎት ለማሳለም ያብቃኝ
@ብርገብርህወት
@ብርገብርህወት 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በስላም መጡልን 👏👏
@mohammadmo9261
@mohammadmo9261 3 года назад
አባቴ እንኳን በሰላም መጥሉኝ እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልን የአባቴ ትምህርት ለኔ ብዙ ፈውሰኛል አባቴ ኑሩሉኝ
@tghh1076
@tghh1076 3 года назад
ልኡል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁነ አባየ እኳነ ደህነ መጡልነ ከቶ መቸነዉ የኔ መዳኛ
@SaraSara-tr3me
@SaraSara-tr3me 3 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እዲሜይስጥልአባሰላምትይብዛ።አባታችን በፀሎት አስብኝእኔ።ወለተኪዳንነኝ
@mana6355
@mana6355 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እኔም ጠዋት ስው ማታ ማልቀስ ነው በስደት ነው ያለሁት ምንም አይነት ለውጥ የለም በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም መንበረ ማርያም
@መቅዲየማርያምልጅ-ኘ2ሰ
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 3 года назад
ሠላም። ኖት። አባ። እንዃን። ደና። መጡ። 🙏🙏🙏🙏🙏
@Ethio215
@Ethio215 3 года назад
የት ናቸው
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 3 года назад
@@Ethio215 እኔ አረብ። አገር
@alemgirma9999
@alemgirma9999 3 года назад
እግዚአብሔር ሆይ በስምህ እንዲፈውሱን ያዘጋጀህልንን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ስትልን ከበረከታቸው አሳትፈን
@LinaLina-yo9wr
@LinaLina-yo9wr 3 года назад
ተመስገን መቼ ነው ለዝ ቦታ ምበቃ
@rutirut8846
@rutirut8846 3 года назад
አባታችን እንኻን ደህና መጡ የእርሶ ትምህርት ለኔ ለስደተኛ ልጆኦ መድሃኒቴ ነው እግዛአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
@eyeruseyerus3837
@eyeruseyerus3837 3 года назад
አባታችን እንኩዋን ደህና መጡልን እኔም ሰደተኛ ልጀዎት ነኝ ወለተ ኪዳን በፀሎት አሰቡኝ አባቴ እወደወታለሁ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርእማ
አባ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን በረከተወ ይድርብን አባ በፆለት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ ብለዉ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
መምህር ግርማ እድሜ ፀጋ ይጨምርሎት አሜን
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 года назад
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት እንወዶታለን
@salamlaethiopia3407
@salamlaethiopia3407 3 года назад
THANKS GOD !!! long life for Memeher GERMA WONDEMU ❤❤❤hanna from Toronto
@በለይነሽወለተእየሱስ
የኛ አባት እንኳን ደና መጡሉን 10000 ዘመን ያኑሪልን
@ወለተወልድየማርያምልጀ
እንኳን በሰላም መጡልኝ አባ ክፉ አይንካብኝ ለአንቺ የደረሰች እመቤቴ ለእኛም ትድረሰልን 😭😭😭😭 አሜን
@nunesharsema6921
@nunesharsema6921 3 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@daphilo5307
@daphilo5307 3 года назад
Eyesuse yadenal
@adisuadal2527
@adisuadal2527 3 года назад
እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም ሰሙ የተመሰገነ ይሁን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@ከምፍቃድካይኩን-ጐ6ሐ
አባዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን አቤቱ ማረን ጌታየ
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርኳት እኛንም ወደቤቱ ይመልሰን ከዳቢሎስ እስራት ነፃ ይውጣን የድንግል ማርያም ላጅ
@ትራንስፖርት
@ትራንስፖርት 3 года назад
ወለተ መስቀል አያላችሁ አስቡኝ አረብ ሀገር ነው ያለሁት ነገሮቹን ተስተካክለው ሀገሬ የምገባበት ቀን ናፈቀኝ
@ጎዶሊያስእግዚአብሄርታላቅ
አባታችን እግዚአብሄር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@hwisgusgsisvhsisviwgiwhog223
@hwisgusgsisvhsisviwgiwhog223 3 года назад
አባታችን እግዚአብሔርን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@hwisgusgsisvhsisviwgiwhog223
@hwisgusgsisvhsisviwgiwhog223 3 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉንያብዛልኝ።
@askaleknife6615
@askaleknife6615 3 года назад
መኩሪያ አባታችን በእርሶ ወንጌሉ ተብራራ አጋንንት ተሰቃዩ ተደስተው ይኖሩነበር:: ክርስቲያኖች በፀሎት ተጋን :: ስላሴዎችን አምነን : ወላዲት አምላክን ይዘን ማን ሊደፍረን አሁን ስላሴዎች ዕድሜዎን ያርዝምልን ምን እላለሁ መኩሪያችን አባታችን ኖት::
@ገብረማረያም
@ገብረማረያም 3 года назад
አባቴችን በድሜ በፀጋ ይኑሩልን ጠላቶችህን ከግርህ በታች ያድርግልህ የኛ አባት
@dianabersisa7430
@dianabersisa7430 3 года назад
ቃለ ህወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@yenetube4927
@yenetube4927 3 года назад
😭😭😭አባቴ ሆይ ከ ክፉ ፃላት ታብቂ ⛪️
@mesekeremebrhane4121
@mesekeremebrhane4121 3 года назад
እድየው በምታምነው ይውን ወድም የንይን ሰውየ አድራሻ ስጠኝ በጣም ከባድ ፈተና ውስጥ ነኝ ድምፃቸውን በስልክ ብሰማ እደምድን ይሰማኛል በወላዲትዋ ተባበረኝ በሰው አገር እደወጣው እዳልቀር
@melaknshederbe4757
@melaknshederbe4757 3 года назад
እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@ephremdesta8811
@ephremdesta8811 3 года назад
እግዚአብሔር እድሜዎትን ይባርክ
@addisaddis6818
@addisaddis6818 3 года назад
እህ እኔ ም አለሁ አባታችን ሁሉን ነገሬን በተቃራኒ ነው እምሰቃዬው በረከታችሁ ይደርብን አሜን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን በፀሎቶት አስቡን
@ቃልየቅድስትአርሴማልጅነኝ
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከቶት በዚህ ትውልድ ላይ ይፍሰስ አሜን
@አሸናፊየሩፋኤል
@አሸናፊየሩፋኤል 3 года назад
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት ረጅም ዕድሜና ጤና ከነቤተሰብዎ ይስጥልን ከዚህ ቪዲዮ ላይ ራሴን አግኝቸዋለሁ እኔም በእናቴ፣በአባቴ፣በወንድ አያቴ፣በሴት አያቴ፣በጎረቤት እስኪበቃኝ እየተረገምኩ እየተደበደብኩ ነው ያደግሁት አሁን ላይ ያ የእርግማን ዛር በደንብ አድርጎ ህይወቴን ባዶ አድርጎታል
@ሌመንበላይ
@ሌመንበላይ 2 года назад
አባታችን የእሷን ቨድዬ ማየት አቃጠኝ ውስጤን ውረር ነው ሚደርገኝ ።ስንቴ አስብ እና ማየት ስጀምር ።አይስጨርስኝም 😭😭😭😭😭ወለተ ማርያም አስብኝ አባቴ
@hanatadele3469
@hanatadele3469 3 года назад
አቤት ስቃያችን😭😭😭😭😭
@godolyas2497
@godolyas2497 3 года назад
ይፋቱኝ አባ እኔም በስደት ነውና ያለሁኝ በዚህ መንፈስ ተይዣለሁ ልብሳቺሁን ብነካ እፈወሳለሁ አቤቱ ጌታ ሆይ ለሀገሬ አብቃኝ😥😢
@daphilo5307
@daphilo5307 3 года назад
Eyesuse yadenal
@rollamall1207
@rollamall1207 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@hagereethiopian6955
@hagereethiopian6955 3 года назад
አባታችን ይፋቱኝ በረከቶት ይድረስብን🙏😇😢
@ሱላማጢስኢየሩሳሌምቲዩብ
እውነት ነው ህይወት ነው ያባታችን ስራ ለኛ ለምናምነው ከላይ ከአርያም የእግዚአብሔር ሰጦታው። የሰውልጅ ብርሃን ለአዳም የበራው።
@yirgarayacomedy3228
@yirgarayacomedy3228 3 года назад
አባታችን እድሜና ጤናዋትን ይስጥዋት አሜን።እባካችሁ አውሮፓ መጥተው ከሆነ ንገሩን በትክክል
@ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል
ኢትዮጵያ ናቸው
@ayni2800
@ayni2800 3 года назад
የኛ ውድ አባት እድሜና ጤና ይስጥወት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ላንች የደርስችልሽ እናቴ ቤዛዊታለም ለኛም ትድርስልን
@aymarimlij1369
@aymarimlij1369 3 года назад
አባ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን
@ፍቅርተስላሴናታኔም
እግዚአብሔር እርጂም እድሜ ይስጥልን አባዬ በርከትው ይደርብን
@basazinabdisa2056
@basazinabdisa2056 3 года назад
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 года назад
አባቴ እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ቡራኬዎ ይድረሰኝ በፀሎት አስቡኝ
@ጌታሆይአመሰግንሀለሁ
የእኔ ውድ አባት ስወዶት❤❤ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🙏
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 3 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን እኔም እርሶን ለማግኘት በጉጉት እየጠበቁ ነዉ።
@tihgetadese6134
@tihgetadese6134 3 года назад
አባታችን ድሜጤና ይስጦት ጸልዮልኝ እህተማርያም
@ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡ ዕድሜና ጤና ይስጥዎት
@tigistnagesh2104
@tigistnagesh2104 3 года назад
Ameen😭😭Ameen😭Ameen😭😭😭🤲🤲
@ኢትዮጵያሃገሬ
@ኢትዮጵያሃገሬ 3 года назад
አባ ኑሩልን 🙏🙏🙏🙏
@seblemekonne4189
@seblemekonne4189 3 года назад
ህይወቴ ተመሰቃቅሎ በእግሬ መቆም አቃተኝ መድሀኒአለም እባክህ ፍታኝ ከታሰርኩበት
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 3 года назад
Ayizosh tsely tuat mata kba kdus tekeby
@ፊዮሪየእናቷ
@ፊዮሪየእናቷ 3 года назад
በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን
@seblemekonne4189
@seblemekonne4189 3 года назад
😢😢😢😢😢 አምላክ ሆይ ግዜዉ ደርሱዋል ብለህ ፍታኝ ባከንኩ ከህይወቴ ከገንዘቤ ሳልሆን
@frezerhanna8533
@frezerhanna8533 3 года назад
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን እድሜ ይስጥልን አባቴ ጠላቶትን ከእግሮ በታች ይጣልልን መዳንሃለም ከእናቱ
@hvvffy6xx643
@hvvffy6xx643 3 года назад
እደሜና ጥኖትን ይብዛልን እግዚአብሔር ይጥብቅልን አባቴ ግን ትውልድ መምረ ግርማን እናግኛችው ብለው አሳብ ምን አለብት ተፀጉርችን ጀምረን እራሰቸንን እናፀዳ እና ለበውሱ ተሰፍ አለን እደምንደን ግን እባካችሁ መጀምረያ እንዘጋጀ እና ተመልሰንም አላመልሰንም ወደምጀምረያው ገረወይና አንመለስም
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን የስጠን አምላከ ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን በረከቱት ይደርብን
@Wediegrimekel1991
@Wediegrimekel1991 3 года назад
በናታቹ እህት ወንድሙች ኣባታችን እምገኝበት ቦታ ወም ስልክ ቁጥር💒🙏❤️
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 3 года назад
መምህር ግርማ FB page ena deacon henok tube teketatel
@ሰርካለምፍቅሩ
@ሰርካለምፍቅሩ 3 года назад
0940304139
@ሰርካለምፍቅሩ
@ሰርካለምፍቅሩ 3 года назад
0940396668ይህነው የአባታችን የመምህር ግርማ ቁጥር
@haymanotaaa2865
@haymanotaaa2865 3 года назад
አባ በጸሎት አሰብን
@haymanotaaa2865
@haymanotaaa2865 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@የድንግልማርያምልጅነ-ኀ1ተ
ለአባታችን ረጅም እድመና ጤና ይስጣቸው እግዚአብሔር አምላክ ያአባታችን በረከት ይደርበን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ብዝትዝት ይበልልን😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@nighstasefan7860
@nighstasefan7860 3 года назад
ይፍቱን ኣባቴ በርከቶ ይደርብን ይድረስን በእድሜ በጸጋ ይጠብቀልን ኣባታችን
@ቅድስትድንግልማርያምቁሚከ
Temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen Keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln amen amen amen erkusan menafstn bedngl Maryamey sm yarkln Amen Amen Amen
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 года назад
አንኳን ደና መጠ አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባ ታችን አውነት ነው አግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን
@lensaabaqqala365
@lensaabaqqala365 3 года назад
Egzabeher yanurilin Abatachin edimena tena yestelin ♥️♥️♥️♥️♥️♥️😍😍😍🙏
@alifalif6387
@alifalif6387 3 года назад
አባታችንይፍቱንጸሎቶይድረሰልልጆቼንምእኔንምከስደትያብቃሽብሉኝጸሎቶይድረሰንእድሜይስጥልን
@mulu778
@mulu778 3 года назад
እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም ሰሙ የተመሰገነ ይሁን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 3 года назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች በእመአምላክ ልለምናችሁ አባየ አሁን የት እንደሚያገለግሉ ንገሩኝ እናቴን ከጎንደር ላስመጣት ነው ከእናቴ ላይ መንፈስ ቤተሰቡን ሁሉ በትኖ ራሴን ላጠፋ ነባር እያለችኝ ነው በእኔ ምክር ነው ያለችው እባካችሁ ንገሩኝ
@sasahuhabite1450
@sasahuhabite1450 3 года назад
እህቴ ዲያቆን ሄኖክ ተፈራ you tube ላይ አስቀምጧል ገብተሽ እይው
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 3 года назад
@@sasahuhabite1450 እሺ
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ።ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን ❤🙏
@yeshisimegn9895
@yeshisimegn9895 3 года назад
እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ እኔም የበርከቱ ተካፋይ እንደሆን በፀሎታቹህ አስቡኝ
@ምእራፍደምስ
@ምእራፍደምስ 3 года назад
እውነት ነው አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት
@askaaladejene4747
@askaaladejene4747 3 года назад
Amen Amen Amen 🤲 Abbaa keenyaa waqaayo goftaan Sagale jirenyaa siinyaa dhagesiisu barra tajajiila keessan isinf Adheresu
@oromokiyyawallagga5609
@oromokiyyawallagga5609 3 года назад
😥❤❤❤❤
Далее
Bearwolf - GODZILLA Пародия Beatrise
00:33
Просмотров 359 тыс.
Memeher Girma Wondimu at Shashmene
59:32
Просмотров 59 тыс.