Тёмный

157ኛA ፈተና ገጠመኝ፦ የገዳሙ መነኩሴ መናኝ ሴቶችን በመስተፋቅር ፈጅቶ መጨረሻው ያሳዝናል 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 172 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 812   
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Год назад
እኔ ምለው ! ለምንድነው ተመልካች የቀነሰው ? ከገጠመኝ ውጪ የምለቃቸው ትምህርት ሰጪ አድካሚ ዝግጅቶቼን አታዩዋቸውም !ለምን ? እንደአለማውያን ዩቲዩበር በኃይለኛ ስዕልና ርዕስ እያጋነንኩ ማቅረብ ነበረብኝ ? ከሰባኪ የማይጠበቅ ነገር ማድረግ አልመኝም ግን ትምህርቴን ሁሉም እንዲሰማው እፈልጋለሁ ግን ደግሞ የግድ የተሻለ ስራ ማቅረብ እንዳለብኝ ስላመንኩበት በጥሩ ስቱዲዮና በጥራት አቅርቤ እያያችሁ ነው በተለይም እኔ ከምተርከው ይልቅ ራሳቸው ባለታሪኮቹ ቀርበው እውነታውን እንዲመሰክሩ እየለፋሁ ነው ግን እንኳን ሰብስክራይብና ላይክ ልታደርጉ ቀርቶ ተመልካቹም እየቀነሰ ነው ለምን ? አዝናለሁ የበለጠ ይሰፋልናል ያልኩት መድረክ በዚህ ጊዜ መዳከሙ ይገርማል ወይም ደግሞ የገጠመኙን ርዕስ እያጋነንኩና ትኩረት እንዲስብ አድርጌ ለአንድ ወር ያህል ላቅርብና አባላትን እንጨምር ? ወይስ በመቶ ሰማኒያ ሺ ሰብስክራይብ ብቻ አለምን እናዳርሳት ? ስንት የስጋ ወሬዎች እንዴት እንደሚታዩ እያየሁ ነው ለነፍስ ድህነት ግን ደንዝዘናል እኔ እንግዲህ በተቻለኝ አቅም እንዲህ እያቀረብኩ ነው ምናልባት ገጠመኜን በሌላ ቲዩብና ቴሌግራም እያዳመጡ ከሆነ ወደቻናላችን እንዲመለሱ ንገሩልኝ እንጂ እኔ ከድካሜ አንፃር ከፍቶኛል
@muhabaabdul
@muhabaabdul Год назад
አይዞህ መምህር ልቦና ይስጠን❤
@የኔወርቅተስፋዮ
መምህር እኔ የወዶች ያቀረብከውን አላየሁም ምክንያቱም እኔን ይመለከተኛል ብየ ስላላሰብኩ ነው ።የቀነሰው ደሞ ላይቭ መግባት ስላቆምክ ነው የፃፍከውን ሳነበው መከፋትህን አየሁት በርታ ተግሳፅህ ድስ ይላል 💒💒💒💒👏👏👏👏👏
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Год назад
አይዞን መምህርየ የኛ ብርቱ በርታልን 😢❤❤❤
@እናቴማርያም-ኰ2ገ
መምህራችን እማ ፍቅር ፀጋውን ታብዛልህ ብዙ የተማርንበት የተለወጥበት አስፈላጊ ገጠመኝ ትምህርት ነው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ በስንት ድካም እደምታቀርብልን እናውቃለን ነገር ግን ህዝቡ በቲክቶክ በአለማውይ የማይረባ ነገር ተጠምዶ የሚጠቅመውን ነገር እዳያዳምጥ ሆኗል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን መምህር አይክፋብን አንተን በርታ በተቻለ ሼር እያደርግን የድርሻችንን እንወጣለን 🙏✅
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
አይዞህ በርታ በእነት ይሀ ይቅርና አንድ ሰውኳ መቀየር ትልቅ ዋጋ አለው ይሀ ታውቆዋለህ እኔ አልነግርህምና መበርታት አለብህ
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Год назад
የአባ ገብረ ስላሴ የሁለቱም በረከታቸው ይደርብን አሜን።
@ሄሉጓልተዋህዶ
@ሄሉጓልተዋህዶ 11 дней назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@richberhanu3124
@richberhanu3124 Год назад
እጅግ አስቸማሪ ነው መምህር ዘመንህ ይባረክ። እህታችንም ያለፍሽበትን የህይወት መንገድ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን።
@saamlakdemla5750
@saamlakdemla5750 Год назад
እፍፍፍፍ ይህ ታሪክበጣምነው ያስደነገጠኝ በጣምነው የደከመኝ ምን እደምል አላቅም ፈጣሪግን እደነዚህ ያሉትን ፈጣሪ ያጋልጥልን አረ አልተረፍነም መምህር በርታልን
@SENTKEY096
@SENTKEY096 Год назад
በደንብ ለማስተዋወቅ የአይቲ ባለሞያ ድጋፍ ያሰፈልጋል ። እያንዳንዱ ሰው ሊንኩን ይዞ ማስተዋውቅ ግዴታ አለበት ። ሁሌም ሊንኩን ኮሚንት ላይ አስቀምጥልን መምህር ሌሎችም ዘዴውች መጠቀም አለብን እግዚአብሔር ይርዳን ።
@fantypipsi3056
@fantypipsi3056 Год назад
@YORDANOSENGIDA
@YORDANOSENGIDA Год назад
😊🥰👍🙏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
❤❤❤
@adeesadees9259
@adeesadees9259 Год назад
አረ ስንት ነገር አለ።
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 2 месяца назад
እውነት ነው
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
እንኳን ለዘመነ መለውጫ ለ2016 ለቅዱሰ ዮሐንሰ አመተ ምህረት አደረሳችሁ እንኳን ደና መጣህ መምህራችንን
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
ምንኩሰና ማሰቧ እራሱ በጣም መመረጥ ነው እኔ አንድም ቀን አሰቤው አላውቅም ነበር በ14 አመቷ በጣም ይገረማል እኔ በዛ ሰአት ጨፍራ ውሰጥ ነበረኩ 😭😭ሱሪ ለባሽ ፀጉር መፈረዝ ኡኡ ተመሰገን አሁን
@ሰላምየማርያምልጅ21
ወይ ፈተና በስመአብ በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው ቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን ይህን ስላቀረብክልን እናመስግናለን ኑርልን መምህርዬ የኔ ስስት 🥰🥰🥰🌻🌼🌼
@aryamasmelash6560
@aryamasmelash6560 Год назад
ወይ ፈተና በጣም የሚገርም እና አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው የፈጠርከኝ አምላኬ አንተ ጠብቀኝ
@saronnigatu5763
@saronnigatu5763 11 месяцев назад
Bamekenyt naw eyasus yadenal emenlachu gadam west eyasus yalm
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 2 месяца назад
አሜን
@ሄሉጓልተዋህዶ
@ሄሉጓልተዋህዶ 11 дней назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 Год назад
እግዚኦ እግዚኦ ይህ ሁሉ ፈተና። በቤታችን ውስጥ እንዲህ የሚያደርጉትን እግዚአብሔር ያጋልጣቹ አይዞሽ እህታችን ሁሉ ለበጎ ይሁን። በዚህ አይነት ብዙ እህቶች ወይም እናቶች ተጎርተዋል እግዚአብሔር ሆይ ቤትህን አፅዳ።🙏
@fikretabirhanufikretabirha9429
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን እኔ በጉጉትነው የምጠብቅህ ሁላችንም ብናዳምጠው እናተርፋለን እንጂ አንጎዳም ወገኖቼ እባካቹ ተጠቀሙበት መቼም እያንዳንዳችን ቤት ብዙ ችግር አለ
@eyopiyaaetoi8157
@eyopiyaaetoi8157 Год назад
መምህር እንኳን ሰላምመጣህ እንኳን አደረሳቺሁ በዉነት በጣም ይገርማል የሰይጣን ስራ እግዚአብሔር ይገፂፀዉ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻👍👍👍👍👏👏👏👏
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Год назад
በስመአም ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን! እንደዚህ አይነት መጥፎ ደብተራዎች በየቤተክርስቲያን ተሰግስገው የሰውን ህይወት ያበላሻሉ😢😢😢 የአምላካችን የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ቸርነት እና ትዕግስት የመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ሁሌም ይደንቀኛል😢😢😢
@ወለተዮሐንስአባቴቅዱስገብ
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ይገረማል ይህ ገጠመኝ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ምህረት እፁብ ነው በሀፂያታችን ብዛት መኖራችን መጨረሻችን ይመር የሁላችንም አምላኬ ሆይ መምህር ተስፋዬ ስለሠጠከን እናመሠግንሃለን በእውነት
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ
በጣም ይገርማል እምነታችነን የሚቆሽሽ ስንት በየ ቤተክረስትያኑ ያሉትን እግዚአብሔር ይንቀልልን
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉን ያበዛልህ በዉነት
@Hafiferncher
@Hafiferncher Год назад
እግዚአቤሔር ይመስን ሰላማ ክርስቶስ ይብዛላቹ ዉዴ የመምህ ልጅች❤❤❤❤🎉🎉🎉 ወለተ ኪዳን በፆሎት አስቡኝ😢
@helenkeflekefle9766
@helenkeflekefle9766 Год назад
አባ ገብረስላሴ የአቡነ አሮን አባት አባቴ ናቸው በጣም የሚገርመው ነገር ንስሃ ለመግባት እሳቸው ጋር ስሄድ የሰራሁትን ሃጥያት ራሳቸው ነበር የነገሩኝ ።እንዲህ እንዲህ አርገሻል ሲሉኝ እኔ አዎ ብቻ ነበር መልሴ ።እውነቱን ለመናገር ንስሃ ምን ማለት እንደሆነ አላውቅም ነበር በወቅቱ ልደብቃቸው አስቤ ነበር ። አሁንም ድረስ ሲጨንቀኝ ሲከፋኝ ችግር ሲገጥመኝ ራሳቸው ደውለው አይዞሽ ልጄ ይሉኛል እናም ወድያውኑ እፅናናለው ።ብዙ ታአምር በሳቸው አይቻለው ከተዋወቅን 12 አመታት አስቆጥረናል በፍፁም ሰው አይረሱም ።በረከታቸው ይደርብን ።
@abebechadam9525
@abebechadam9525 Год назад
እር ማማዬ ማየት የተሳናቸው መነኩሴ ናቸው ወይስሌላ ናቸው ንገሪ
@helenkeflekefle9766
@helenkeflekefle9766 Год назад
@@abebechadam9525 አዎ አይነ ስውር ናቸው ፀበልም ያጠምቁ ነበር በወቅቱ በውሃ እጥረት አቁመው ነበር አሁን ግን የጀመሩ ይመስለኛል
@zhraaas8742
@zhraaas8742 Год назад
እስኪ ሰልካቸዉን ስጪኝ
@SaraAbata-ui2fq
@SaraAbata-ui2fq 11 дней назад
ቁጥራቸውን ላኪልኝ ​@@helenkeflekefle9766
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
እነዚህን የመሳሰሉ የበቁ አባቶች ባሉበት ገዳም ደሞ የዲያቢሎስን ስራ የሚያስፈፅሙ ዲያቆንም ሆኑ ደብተራዎች እንዲህ የሰውን ህይወት ያመሳቅላሉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የዲያቢሎስን ስራ ያፍርስልን ከቤተክርስቲያን ያሶጣልን መምህር ትግስት ግሩም ነው በርታልን ✝️🌻🌻🌻🌻🌻
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤እንኳን ለመጥምቁ መለኮት አመታዊ መታሰቢያ❤🎉❤ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ፀሎት ምልጃው አይለን🎉❤
@ማርያምስሚኝሶልያና
መምህር እኳን በሰላም መጣህልን ትላት ቪዲዎ ላይ የምታግዛችው ሰዎች ተስፍሽ ልጄ መጣህ ሲሉ እንዴት ደስ እንዳለኝ ዘርህ እንደ እምድር አሸዋ ይብዛውን እልፍ አመት ኑርልን ወላዲተ አምላክ እናቴ በዘርፋፋ ቀሚሷ እጥር አደርጋ ትጠብቅህ ። እስኪ ያሁኑን ገጠመኝ ላዳምጥና እመለሳለሁ
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 Год назад
በእውነት እንባ እየተነኔቄኝ ነው ያአደምጥኩ በጠም የምገርም ተሪክ ነው ❤❤❤
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud Год назад
መምህር እንኳን ደና ምጣህ አዲሱ ዘመን የበረከት የጤና ይሁልህ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@AlemBahiru
@AlemBahiru Год назад
የምንወደህ መምህራችን በርታልን አናከብራለን አግዚአብሔር ከዝህ በላይ ፅጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ ልጆች ሊላ ነገርላይ ኮሜት ከምታደርጉ የመህራችንን ቻይናል ለምን አታሳድጉም የምር በጣም ነው የምንገርመው አለማዉይ ነገር ቢሆን አንዲት ቆመንቱ በበዛበት አይ
@የሰማእቱየቅድስመርቆሬዎስ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን በሰላም መጣህ 🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻 መልካም አድስ አመት ይሁንልን የተዋህዶ ልጆች አሜን / ፫ /🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@MeseretMengsah
@MeseretMengsah Месяц назад
የአባ ገብር ስላሴ የሁለቱም በርከታቸው ይደርብን አሜን አሜን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Год назад
.ዉድ መምራችን እንኳን ደና መጣህልን እድሁም ምመናን ለዚሕ ያደረሰን እግዚያብሔር ይመስገን
@kinfeandeberhan2444
@kinfeandeberhan2444 Год назад
ሰላም ላንተና ቤተሰብ ይሁን መምህራችን እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ ።
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ አንድጎረቤታችን አለች ሁለይም ዘንብላ የጡሪስነው የቀወቶ እያለች ነው የምታመልከውጪዳ ቦረትቻ ሁሉሎንም ታደርጋለች መምህሬ በፅሎት አስበኝ እህቴ ምንም አታቅም ግንበጣም ነውገንዘቧን የምሰልባት ወለተ ኪዳን ሁላችሁም አትርሱኝ በጣም ነው ግራ የተጋበሆት
@ሃይሌገብርኤልነው
እስከመጨረሻው አዳምጬዋለሁ እናታችን የደረሰቦት መከራ እጅግ ከባድና ልብ የሚሰብር ተስፋ የሚያስቆርጥ ነው ግን በፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ፀሎት በእግዚአብሔር ቸርነት ለዚህ ቅዱስ ቁርባን በመብቃቶ እግዚአብሔርን አመሰገንኩት።
@ውለተሚካኤል
@ውለተሚካኤል Год назад
እንኳን ለመጥምቀ ሞለኮት አመታዊ ክብረ ብአል አደረሳችው የእግዚአብሔር ልጆች❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
እኽታችን ላቺ የሰጠሽ ትግስት ጽናት እግዚአብሔር አምላክ ለእኔም ለአጢያተኛዋ ልጅ ያድለኝ😢አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን እኽታችን። መ ምኽራችን ❤ ክበርልን🌻🙏✝️🌻🌼✝️🙏
@asde301
@asde301 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህሌን🌺🌺🌺🌺 የዛሬው ገጠመኝ ያሳዝናል 😢ያሳዝናል ያስተምራል እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ🥺🥺🥺
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
እሚገርም ታሪክ ነው በእውነት
@zina5085
@zina5085 Год назад
ወይኔ ይሄንን ታሪክ ያዳመጥኩት በድንጋጤ ና በፍራት ነው የምር አቤት በዬቤቱ ያለ ጉድ መምህራችን እረጅም እድሜ ኑርልን❤❤❤
@zufangirma8054
@zufangirma8054 Год назад
እኔ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ 🌻🕊
@hcjth1747
@hcjth1747 Год назад
መምህራችን በርታልን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድግል ማሪያም እማ ፍቅር ከአንተጋር ትሁን ከነልጇ እኔ ዳውሎድ ነው የማደርገው የእንተን ትምህርቶችህን ቤተሰቦቸን እስተምርበታለሁ ብየ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ።
@ትግራይዓደይመዓረይ
በስመአብ 😢 እንድያውም እንደ ሰዶምና ጎመራ እሳት ያላዉረደልን እግዚአብሔር ቸር ነው 😢 ምን አይነት ጉድ ነው ኦ አምላክ አድነን
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
እኔም ገራ ገብቶኛ ነበር ቪው ለምን አይጨምረም ሰብሰክራይቡ እራሱ ቢያንስ 2k እናሰገባው እሰከ አዲሱ አመት ድረሰ ብዬ ፅፊ ነበር ማረያምን❗️
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እህታችን በልቅሶ ነው ያዳመጥሁት ይሄው ሁለተኛ አዳምጨ ጨርሼ ነው የምፅፍ "ወይ ፈተና " ብያለሁ በጣም ያስለቅሳል ያሳዝናል ቀጣዬን ክፍል እግዚአብሔር መልካሙን ያሰማን እንዲህም አለ እንዴ ?ቃላት ሁሉ ጠፋብኝ ....
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ስላም መጣህልን መምህርዬ ❤❤❤
@serkalemaweke100
@serkalemaweke100 Год назад
ወይ ፈተና መቼ ነው የኛ ፈተና የሚያልቀው እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንንም ወለተፃዲቅ እያላችሁ በፆለት አስቡኝ
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 Год назад
ከጉድም ጉድ በጣም ነው የሚያስፈራው በጌታችና በእመቤታችን ሀይል ነው ያለነው አለበለዚያማ የሰው ዘር አይተርፍም እንዴት ብለን ነው ካህናትን የምናምነው✝️
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Год назад
መልካም አድስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የመምህር ተማሪዎች ❤❤❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይህን መምህር አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿እህታችን የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ በቃ ሽ እግዚአብሔር በእቤቱ ያፅናሽ አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
እንኳን ለአድስ አመት በሰላም በጤና ከነቤተሰቦችህ አደረሰህ❤🎉
@maneyazewalmesfin5149
@maneyazewalmesfin5149 Год назад
መምህር የምታቀርበው ፕሮግራም ሁሉም ለነፍስም ለስጋም ምግብ ነው! እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ገር ይስጥህ! እኔም እግዝአብሔር ከፈቀደ አንተን ማግኝት እፈልጋለሁ
@samson-fe8dm
@samson-fe8dm Год назад
ሮሜ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹-² ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ በነቢያቱ አፍ በቅዱሳን መጻሕፍት አስቀድሞ ተስፋ ለሰጠው ለእግዚአብሔር ወንጌል ተለየ። ³-⁴ ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
@deepakcnw
@deepakcnw Год назад
እየሱስ ሠላሜ እረፍቴ ተመስገን🙏
@senayit2mengesha963
@senayit2mengesha963 11 месяцев назад
ያለ ኢየሱስ ህይወት ሰላም እረፍት የለም እኔ እውነት ያለ ጌታ ለሌው ሁሉ ውሸት እኔ ህይወት ነኝ ያለ ጌታ ሌላው ሞት እኔ መንገድ ነኝ ያለ ጌታ ሌላው ሁሉ ገደል እንደሆነ ተረድታችሁ ወደ ኢየሱስ ነው እህቴ መንፈሶች ናችሁ እነዚያ ሁሉ ሲገለፁልሽ ሲታዩሽ የነበረው አሁንም መንፈሶቹ ከውስጥሽ አልወጡምና ወደ ጌታ ነይ ከሰማይ በታች ከምድር በላይ ለሰው ልጆች ሁሉየተሰጠ ስም አንድ አለ እሱም የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ነው ካለዚህ ስም በስተቀር ማንም ሊያድን ማንም የለም እና የህይወት መጨረሻሽን እንዲያስተካክልልሽ አቤቱ ከዚህ ሁሉ አጋንንታዊ መንፈስ እስራትና ቀንበር ከሆነ ከጨለማው ዓለም እስራት በሃይማኖታዊ ሽፋን ውስጥ ከሚሰራ አጋንንታዊ ስራሄና እስራት ጌታ ኢየሱስ ሆይ ነፃ ስላወጣህን ስምህ ከፍ ይበል ስም ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ከፍ ከፍ ይበል አንቼ እህት ይህ ሁሉ የሚጫወትብሽ አሁንም ከገዳሙ የገቡብሽ መንፈሶች ናቸውና የሚከታተሉሽ ነህ ወደ ጌታ ነይ ወደ ኢየሱስ
@ሶልያናወለላይቱእመቤት
እንደው የሚገርም ጉድ እኮ ነው የእግዚአብሔር ትግስቱ ግርም ነው የሚለኝ
@Kiridona
@Kiridona 2 месяца назад
የሁለቱም ገብረ ስላሴ በረከት ይደርብን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Год назад
እኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች በጣም የሚገርም ገጠመኝ ❤❤❤
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
እንኳንአብሮአደረሰን
@meskeremkaramkaram2216
@meskeremkaramkaram2216 Год назад
ዘንዶዶ ነብር የሚጠብቀው በጌታ በየሱስም ይመታታ
@samson-fe8dm
@samson-fe8dm Год назад
“ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።” - 1ኛ ዮሐንስ 3፥9
@ማርያምማርያም-ዐ1ጨ
መምህራችን እይዝህ በርታ እግዚአብሔር እል ሁላቹን እንስተካከላን እግዚአብሔር ይርዳን
@samson-fe8dm
@samson-fe8dm Год назад
በኢየሱስ እመኑና ዳኑ “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@genetbogale2544
@genetbogale2544 11 месяцев назад
ይሄን እውነት እንዳይሰሙ መንፈሱ መምህሩንም እሷንም በሀይማኖት ካባ ሸፍኗቸዋል
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 8 месяцев назад
ዉጣ ቦታክ አደለም ወንድም
@MayserMayser-w3m
@MayserMayser-w3m 15 дней назад
አተኮ እራስህ ከደብተራ የበለጠ መንፈስ አለብህ አይ መናፍቅ በጣም ነው የምታስቁኝ😂😂
@janakidani2567
@janakidani2567 Год назад
የ እግዚአብሄር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳቹ
@rozaabere2025
@rozaabere2025 Год назад
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ሁላችንንም በምህረቱ ይማረን እኛም ገዳም እንደዚህ ያለ ታሪክ ሰምቻለሁ አቡነ ዜና ማርቆስ ገዳም ሰምቻለሁ
@TEKLERISHAN-bu4vc
@TEKLERISHAN-bu4vc Год назад
እንኻን ለቁዱሱ ዮውሃንሰ ባዓል ኣደረሰን የክርስትያን ልጆች ኣሜን በተረፈ እህታችን ይሄ ሁሉ ፈተና ኣልፈሽ ለመመስከር ያበቃሽ ፈጣሪ ይመስገን ክብሩ ይስፋ ኣሜን እና ላኣንቺ የደረሰ፡ኣምላክ ለኔም ሃጥያተኛዋ ይድረስልኝ ኣሜን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Год назад
ወለተ ማርያም ተሥፋ ሥላሴ እመብርን ትጠብቅህ ለኛ ብለህ ነው ብዙ የምትደክምና ካሳውናን እግዚአብሔር በማግስቱ ይክፈልህ ቃላት የለኝም መልካም ዘመነ ዮሐንስ ያድርግልን
@ኖላዊኖላዊ
@ኖላዊኖላዊ Год назад
አምላኬወይ ማርን ደብትራን ከምድር ገፅ አጥፍልንንን
@hcjth1747
@hcjth1747 Год назад
መምህራችን እንኳን ከዘመነ ሉቃስ እንኳን ወደ ዘመነ ዮሐንስ አዱሱ አመት እሸጋገረህ አደረሰህ 🌼🌻🌼🌼ከሞላው ቤተሰቦችህ እንዲሁም ኦርቶዶክሳዊ ያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🌻🌼🌻🌼 እህታችን ምን እንደምል አላውቅም በረከትሽ ይደርብን አቤት እምነት ጽናት 😢😢💒❤
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Год назад
🌼🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲🌼
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 Год назад
እሔ ገጠኝ አልከፍትም አለኝ ለምድነው በሥላሴ ስም 😢😢😢 እንኳን አደረሳችሁ የመምህር ተስፋዬ ተማሪች መልካም አዲስ አመት ይሁንልን❤❤❤🌻🌻🌻🌻
@ወለተዮሐንስአባቴቅዱስገብ
ወጥተሽ ግቢ እኔም ብሎኝ ከፈተልኝ ደጋግሜ
@mesfanyohannes8293
@mesfanyohannes8293 Год назад
በጣም እድለኛ ነሽ እህታች መፈተሽ ጠቀመሽ በመፈተንሽ ብዙ ነገር ነው የተደረገልሽ መፈተንሽ ለበረከት ነው የሆነልሽ ይገርማል ተመስጬ የሰማሁት የመምህር ተስፋ ፕሮግራም ነው❤❤
@samson-fe8dm
@samson-fe8dm Год назад
መዝሙር 91 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ። ¹⁴ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።
@vcd5555
@vcd5555 Год назад
በስላሴ ስም በጣም ይገርማል 😢😢😢 ለካ እንደዝም ኣለ ኢህታችን በጣም ጠንካራ ነሽ 💐
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Год назад
ኑርልን መምህር❤❤
@aidaayehualem1761
@aidaayehualem1761 Год назад
ምህርት ይህ ታራክ ዶ/ርመሰከረም ለችሳ ሰለ ደቂቀ እስጢፋኖስ በቅርብ ቀን ከለቀቀችው ታራክ ጋር ይመሳሰላል አምላክሆይ ለቤትህ የሚያስብ ካንተ በላይ የለምና ፍረድ
@YamtabkagheAytaghem
@YamtabkagheAytaghem Год назад
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ እባክህ መልስልኝ ጎደኛዬን በመስተፋቅር ቀምታኝ አሁን ደሞ ወደ እኔ መስተፋቅር እየላከችብኝ ከማልፈልገዉ ሠዉ ጋር ትዳር እንድመሠርት አየላከችብኝ ነዉ በየጊዜዉ ታሳድስብኛለች ያለሁት አረብ ሀገር ነዉ በየቀኑ ነዉ የሚታደስብኝ ሳስረዉ ቀጥቅጨ መልሶ ይላክብኛል ምን ላድርግ ሀገር ልገባ ስል በብዙ መንገድ መንገዶቸ ይዘጋጉብኛል ቀድሞ ይበላሽብኛል እቅዴ ምን ላድርግ
@LiyaLiya-ff7xg
@LiyaLiya-ff7xg Год назад
Auzon. Ante wey anchi wey bealemawi. Simwaaa. Wey be kiristina. Simuwa. Tselyi sigeji weyim tselyi siged le abatoch .photowanncopy wey print argesh mastemeq photowan kidim
@YamtabkagheAytaghem
@YamtabkagheAytaghem Год назад
እሽ አመሠግናለሁ አለሁ እስካሁን እመቤቴ እያከሸፈችልኝ ቅዱስ ገብርኤል እየጠበቀኝ ይከም ያልፋል ይከዉ ግብ ግብ እያልን በትግል 3 አመት አለፈኝ ዋናዉ ጥረቷ ሀገሬ እንዳልገባ ማበለሻሸት ነዉ
@tezuየእመብርሃንልጅ
እንኳን አደረሣችሁ እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ በጣምም እድለኛ ነሽ ክፍል አንድን ጨርሻለሁ መምህር ፈጣሪ ይባርክህ
@fredoseMeskrme
@fredoseMeskrme Месяц назад
ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት መምራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@biruktawitfekadu8949
@biruktawitfekadu8949 Год назад
ጌታ ሆይ ጠብቀን !!! ገዳማችንን አረከሱት ኮ, ውይይይ ስማችንን አስጠፉትኮ !!!
@KSD-s1y
@KSD-s1y Год назад
የምድራችንን በወንጌል መጎብኘት የምታዘገዩ ፣ ገዳማውያን ፣ በገዳም ብዙ ጉድ አለና ፣ ሁልጊዜ ራሳችሁን ልዩ አድርጋችሁ የተቀሩትን ጉድ ዘርጋፊዎች ዩቲዮበሮችና የዋሃት ዜጎች ፣ ይልቅስ በጌታ ኢየሱስ ፊት በንስሐ ወድቃችሁ ብትድኑ ይበጃችኋል ።
@senaithailu6973
@senaithailu6973 Год назад
እኔ ግን ግራ የገባኝ እርሱ ጋር ካለው መንፈስ የእግዚአብሔር መንፈስ አይበልጥም እንዴ? ስለምን አይቃወሙትም አይጥሉትም? እኔ ላይ ነበር ያልሽው ሲታሰር ሲፈታ የነበረ መንፈስ የበቁ ሁሉን አዋቂ ያልሻቸው አባቶች even በአየር ላይ ተንሳፈው የሚጸልዩት አባት ካንቺ ላይ ሊያስወጡት አልቻሉም? መምህር በጣም ጥያቄ ፈጥሮብኛል በቅንነት ብትመልስልኝ🙏 አጋንን በሰው ሕይወት ሲቀልድ ሲጫወት ለዚያውም በዓለም አደለችም መንፈሳዊ በሆነ ቦታ ተቀምጣ ከአባቶች ጋር ሆና እነሱ ጋር ያለው ኃይል እኮ አጋንንት የሚንበረከክለት ነው እንዴት ዝም አሏት???
@bsikiros7171
@bsikiros7171 Год назад
ኣቤት ፈተና😢😢😢እህቴ ፈጣሪ ኩፉ የሰራልሽ ይሁዳ ቀጣፊዎች ድንግል ማርያም ትቅዘፍቸው እነዚ ደብተራ መተታሞች ቅጠል በጣሺዎች
@ayeleasefa3497
@ayeleasefa3497 11 месяцев назад
እየሱስ ጌታ ነው መዳን በእየሱስ እንጄ በማንም የለ እየሱስ እመኖኝ እንጄ አባ እከሌ አባ ምንትስ በታሃምር ጥቅም የለሽ ናቸው መምህር ተስፋዬ እራስእ አዳኝእ እየሱስን ተቀበለው ሴዎል አፋን ከፍታ ተጠቡቃሃለች ወንድሜ ተራተረት ትተእ ወደአዳኞ እየሱስን እመን
@gjhfkrugf8186
@gjhfkrugf8186 9 месяцев назад
ማለት ምን ለማለት ፍልገሽ ነዉ ፈልገህ ነዉ እ
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
በስመአብ ፣እንደዚህ ፣ያለ፣ገጠመኝ ፣አይቼም ፣ሰምቼም፣አላዉቅም ፣እህታችን ፣ትግስትሽ፣ፁናትሽ፣ለኛም ፣ይስጠን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@ታደለችየማርያምልጅ21እናቴ
እግዚአብሔር ይመሰገን ስለ ሁሉም 😢😢😢
@jsogt8786
@jsogt8786 Год назад
ዲያቆን ተስፋየ በማንኛው እምነት በተሳሳተ መንገድ የሚሄድ ቢኖርም የኛ ደግሞ በኛ እየተገላለጥን ለገንዘብ ብለን እምነታችን አሳልፈን እንሰጣለን አንድ የኦርቶዶክስ አማኝ ሲያጠፋ ቤተክርስቲያን በራስዋ የሆነ መንገዲ እንዲመለስ ወይም እንዲኮን ታረጋለች እንጂ እንዳንተ ባደባባይ አሳልፋ አትሰጥም ብዙ መስራት እየቻልክ አባት የተባሉ እና ጉዳት የደረሰባቸው እናቶች ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን በመወሰድ ሁሉም እንዲስተካከል ማድረግ ነበረብህ። አጋንንት ከቅድስት ቤተክርስቲያን ተለይተው አያውቁም የተመረጡትን ሳይቀር አስተዋል ወይም ፈትነዋል አዲስ ነገር የለም አንተ ራስህን መርምር አጋንንት አለብህ የሚሳደብ የሚኮንን የሚያጋልጥ አሳልፎ የሚሰጥ ሳይሆን ከነሀጥያት የሚቀበል አምላክ ነው የኦርቶዶክስ የምታመልከው ። “
@ttmar6404
@ttmar6404 11 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው!!!! ኢየሱስ የሁሉ ነገር መልስ ነው ኢየሱስ በማመን የዘላለም ሂወት ነው!! ኢየሱስ ሂወት መንገድ ነው ገዳም ውስጥ እንዲሂ አይነት ነገር ያሳዝናል
@Tsigegmariyam
@Tsigegmariyam 7 месяцев назад
እሱ እኮ የመናፍቅ ተላላኪ ስለሆነ ነው የገዳም ስም ለማስጠፋት ነው፡ስለማታውቁት ምንም አትበሉ
@saliemmussie4749
@saliemmussie4749 Год назад
አግዝዮ አግዝዮ ነዉ የሚያስብል እኔ ኣልቻልኩም የሄንን መስማት የድፍረት ጥግድረስ መድሃኒኣለም ይቅር ይበለን ።
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
የዛሬው ደግሞ ያለመልማል 😢
@nishaabeba4808
@nishaabeba4808 Год назад
ደብተራወችን እግዚአቤሔር ወደራሳቸዉ መልሳቸዉ 😢😢😢😢
@HhTyg-o7j
@HhTyg-o7j 10 месяцев назад
መምህር እድሜና ጤና ይሰጥክ እኔም ባባል የተጠረጠርኩ ነኝ ብዘ ነገር እንደኣደረገ ውሰጤ መንፈሴ ይነግረኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@samson-fe8dm
@samson-fe8dm Год назад
ወገኖቼ ስሙኝ መፅሀፍ ቅዱስ የሚለው ብንከተል ጥሩ ነው አለሙን ሁሉ የሚያስተው ዲያቢሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ ይላል ቤተክርስቲያን የምትጠበቀው በሰይጣን (በዘንዶ ) ነው ? ግራ ስለገባኝ የጠየኩት መምህር ተስፋዬ በዚህ ቃል መፅሀፍ ቅዱሳዊ መስረጀ ስጠን
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Год назад
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን እንኳን በደናህ መጡልን ❤❤❤
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt Год назад
በስላሴ ስም የደብተራ ሴራ ቀላል አይደለም በጊዜ የተፈተነች ህይወት መጨረሸዋ ያማረ ነው እኔም በተለያየ መንገድ ይፈተነኛል ነው ግን ደግሞ ኃይል የእግዚአብሔር ነው በርቱ ለጠላታችን ዋነኛው ጦሩ ጋሻው ስግደት ፆም ፀሎት ነው አታቋርጡ በተለይ ጀምሮ ማቋረጥ ትልቅ ፈተና ነው😢
@ተመስገንተመስገን-ጐ3ዐ
@ተመስገንተመስገን-ጐ3ዐ 11 месяцев назад
Ewnt new
@fairytips4u
@fairytips4u 11 месяцев назад
የኢትዮጵያ እርግማን ገዳም ዉስጥ ነዉ ያለዉ እግዚአብሔርን ያገለገሉ እየመሰላቸዉ ለሰይጣን ትዉልዱን ይገብራሉ የእግዚአብሔር መንፈስ ቢኖራቸዉ ኖሮ ይሄንን ሰይጣን በለዩት ነበር በጣም ያሳዝናል ከነ አጋንንቱ የሚንከባከቡት ለዚህ ነዉ።
@talenttryh
@talenttryh 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ማለት በራሱ ምን ማለት እንደሆነ ብታዉቁ መጀመሪያ። ከዛ የቀደመችዋን መንገድ ብትፈልጉ፥ስለገዳም ከማዉራት ቀዳሚዉ ይሄ ነዉ።ለምን ብትሉኝ ቅዱሳንን እሱ አከበራቸዉ እሱ ያከበራቸዉን ደግሞ ማን ይከሳቸዋል።ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ በርግጥ እየመጣ ያለዉ እሳት ይጠርግሀል ምድረ አስመሳይ
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 Год назад
ኦርቶዶክስ ልጃች እየሱስ ያድናል ብዙ አምላክ እራሳችሁ ላይ እስቀምጣችው ደብተራ እይጫወትባችው ያልገባችው ተለዩ ሊያስጠነቁሉ ሲሉ አልሳካ ሲላቸው ነው አታስመስሉ እየሱስ ጌታ ነው ዛሬ ምድራችን ምትናወጠው ከምታመልኩት ነገር የተነሳ ነው በየሱስ ስም
@ShefetuShefetu
@ShefetuShefetu Год назад
መምህር እድሜና ጤና ይሥጦት ዳን ያለው መዳኛ መንገዱ ቀላልና ሚሥጥርነው ዳኝ ያላትን ነብሥ በምንም አርጎ ያድናታል እና ዛሪ የዚችን ጀግናና የመቤቴን ወዳጅ ታሪክ ሥሠማ ፍጽም ድንቅና አሥተማሪ ነው አሁንም እመቤቴ ማርያም ከጎንሽ አትለይ እኔንም ታሥበኝ ልጄ ትበለኝ አትራቀኝ አሜን
@sebleyoutube2978
@sebleyoutube2978 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ ለአዲሱ አመት ሚገርም ታሪክ ነው ወለተ ጴጥሮስ ገዳም በረከቷ ይደርብን ትዉልድ ቦታዪ ያሳደገችኝ አሁንም ቤተሰቦቸን በምልጃዋ መጠብቅልኝ እናቴ ናት ገዳሙ በጣም ብዙ መነኮሳት አሉ ገዳሙ በርሻ ስለሚተዳድር ቆላ እና ደጋ ተከፋፍለው ነው ሚሰሩት
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን Год назад
እባካችሁ ክርስትና ስሜ ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን ሥጡልን (ተወልደመድህን ተስፋማርያም) ብላቹ።
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Год назад
ይህ ታሪክ ነበር ሊያመጠኝ ነበር❤❤❤ይገርማል
@modayadi7956
@modayadi7956 Год назад
#በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ# አሜን፫ ወይ ምን ጉድ ነው የምንሰማው የኔ ጓደኛ እዲህ እቤታቸው እግዳ ሆኖ ሲገባ ቄስ ነው ብለው አሳድረውት ጓደኛዬን ለመድፈር ሲሞክር ለቤተሰብ አትናገር ውሸት ነው ይላሉ ብላ ቤታቸውን ለቃ ወታ ሶስት ቀን ጠፋች ከሄደ በኋላ ተመለሰች እና በጣም ነበር የሚገርመኝ ሁሉም ቄሶች እዲህ ናቸው ብዬ አስብ ነበር አሁን ነው የገባኝ እነ ደብተራ ጠቋይ እግዚአብሔር ይገስጸው😢🙏 እሕቴ እኳንም መደኋኔ ዓለም እረዳሽ
@tesfumihretu763
@tesfumihretu763 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@wosensegeddemissie1214
@wosensegeddemissie1214 11 месяцев назад
ወንዴት ዘንዶ እና ነብር የእዚአብሄርን ቤት ይጠብቃሉ ??? ወንጌል ከስት ጉድ አወጣን ። እህቴ ጌታን ተቀበይ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ። ገላ 5: 1 በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።
@samrawitteshome-pc6po
@samrawitteshome-pc6po Год назад
ልክ ነው መምህር እኔም አዉቃለሁ እንደዜህ አይነት ታሪክ በጣም ነበር የገረመኝ ግን የገረመኝ መተት እያረገ እንደት ታቦት ይሸከማል ደሞም በጣም ብዙ ልክ ያልሆኑ ነገሮች ያረጋሉ ብዙ ጥያቄ አለኝ live የምትገባበት ቀን ባቀዉ ባዋራኝ ቤሮክን ባቀዉ ደስ ይለኛል
@ethioadis3585
@ethioadis3585 Год назад
የዚች ልጅ ታሪክ በጣም ፈተና የበዛበት ቢሆንም ዕምነቷና ፅናቷ ግን የሚገርም ነው። ፍቃደኛ ከሆነች አድራሻውን ባገኝና ግር የሚሉኝን ብጠይቃት ደስ ይለኛል።ሃይለስላሴ ነኝ
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Год назад
መምህር በጣም የሚገርም ነገር ነው እየሰማን ያለው በእውነት ከአይምሮ በላይ ነው ጥያቄ የፈጠረብኝ ነገር አለ ይሄ ደብተራ ማለት የበቁ አባቶች ያሉበት ቦታ አደለም ኦኜን እንዴስተማርከን በተግባርም ያንተ ተማሪዎች ምስክርነት እንደሰጡት ደብተራን በማለታቸው እንዳበረከኩት በፀሎት በስግደት በቅዱስ ቁርባን እንዳከሸፉበት ተምረናል አይተናል ካቀረብክልን አንፃር እኔም ገዳም ውስጥ የበቁ አባቶች እያሉ እንዴት በጣም የብዙ እህቶችን ህይወት ሳያበላሽ በፀሎታቸው ኦንዴት የሱ ድግምት አይፈርስም ለሞን አረከሰም የሱ ኮተት ለምን በእውነት መልስ እፈልጋለሁ እንደ ከባድ ነገር ነው የሰማነው መጨረሻው ምን ይሆን
Далее