Тёмный

Memehir Girma Wondimu Video 336 ጫት በማስቃም ጠንቋይ ላደርጋት ነበር እናትና ልጅ 

Nku tamirtsion
Подписаться 424 тыс.
Просмотров 80 тыс.
50% 1

Subscribe, Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ!

Авто/Мото

Опубликовано:

 

20 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 342   
@woldesenbet
@woldesenbet 2 года назад
የጠላት መንገድ መዝጊያ የአምልኮት ስግደት እሰግድ ለአብ እሰግድ ለወልድ እሰግድ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግድ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ቅዱሰ እግዚአብሔር ኃይል ሁነኝ ቅዱስ ኃያል ሥልጣን ሁነኝ ቅዱስ ሕያው ብርታት ሁነኝ ቅዱስ አዶናይ ጉልበት ሆነኝ ቅዱስ ኤልሻዳይ ግርማ ሁነኝ ቅዱስ ያሕዌ ጽናት ሁነኝ ቅዱስ ጸባዖት ምርኩዝ ሁነኝ ቅዱስ ማስያስ በረከት ሁነኝ ቅዱስ ትስቡጣ ጸጋና ሞገስ ሁነኝ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል አሜን፡፡ ለሚያስደነግጥ መለኮታዊ መብረቅ እሰግዳለሁ ለተንቦገቦገ መለኮታዊ ፍሕም እሰግዳለሁ ለተወርዋሪ መለኮታዊ ቀስት እሰግዳለሁ ለሚያቃጥል መለኮታዊ እሳት እሰግዳለሁ ለሚያበራ መለኮታዊ ፋና እሰግዳለሁ ለአንጸባራቂ መለኮታዊ ፀሐይ እሰግዳለሁ ክቡድ ለሆነ ዕብነ መለኮት እሰግዳለሁ ለሚያንቀጠቅጥ መለኮታዊ ግርማ እሰግዳለሁ ለሚንቦገቦግ መለኮታዊ ነበልባል እሰግዳለሁ ላማረ መለኮታዊ ጋሻ እሰግዳለሁ ለስኩረ ኃይል መለኮታዊ ጦር እሰግዳለሁ ለሚያቃጥል መለኮታዊ ግለት እሰግዳለሁ ለአሸናፊ መለኮታዊ እዘዝ እሰግዳለሁ ለረቀቀ መለኮታዊ ሥልጣን እሰግዳለሁ ለብርሃናዊ መለኮታዊ ጸዳል እሰግዳለሁ ለተሳለ መለኮታዊ ሰይፍ እሰግዳለሁ ለሚያስፈራ መለኮታዊ ቃል እሰግዳለሁ ለአስደናቂ መለኮታዊ ነበልባል እሰግዳለሁ ለሚቆራርጥ መለኮታዊ ገጀሞ እሰግዳለሁ ለንጹሕ መለኮታዊ ባሕርይ እሰግዳለሁ ለጽኑ መለኮታዊ ምሣር እሰግዳለሁ ለምጡቅ መለኮታዊ ተራራ እሰግዳለሁ ለተነጣጠረ መለኮታዊ ቀስት እሰግዳለሁ ለትኩስ መለኮታዊ ሙቀት እሰግዳለሁ ነበልባሉን ላስረዘመ መለኮታዊ እሳት እሰግዳለሁ ለአሸናፊ መለኮታዊ ኃይል እሰግዳለሁ ገዥነት ላለው መለኮታዊ ገናንነት እሰግዳለሁ የአድማስ ስፋት ላለው መለኮታዊ ብርሃን እሰግዳለሁ በእሳት ለተከበበ መለኮታዊ ዙፋን እሰግዳለሁ እውነት በእውነት ለዘላለሙ አሜን፡፡ ንቁ!!
@rutetadesse6081
@rutetadesse6081 2 года назад
A
@eyouroba6236
@eyouroba6236 2 года назад
Telegram tg
@zerfeworku4354
@zerfeworku4354 2 года назад
የአምልኮት ስግደት መቼ መቼ ነው የሚሰገደው እባክሕ
@woldesenbet
@woldesenbet 2 года назад
@@zerfeworku4354 ሁልግዜም አይቋረጥም በሰንበትም በባእላትም ጭምር የአምልኮ ስግደት ይሰገዳል
@woldesenbet
@woldesenbet 2 года назад
365 ቀናት አይቋረጥም
@user-jn4mv5ej7m
@user-jn4mv5ej7m 2 года назад
አባቴ አንድ የእርሰዎን ቪዲዮ ሳላይ ከዋልኩኝ ይጨንቀኛል መቶሺ አመት ኑሩልኝ አባቴ 🙏🙏🙏
@user-se9sk9hq4q
@user-se9sk9hq4q 2 года назад
ወኔ እንዴ እኔ እንየ ስተኛ ነው የምያየው ቅልል ይለኛል እግዝአሔር ይጠብቅልን አባታችን
@user-jn4mv5ej7m
@user-jn4mv5ej7m 2 года назад
@@user-se9sk9hq4q አሜን እህቴ
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 года назад
Ename betame dessss eyalke.new.yemayew.🙏🙏
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 года назад
🙏🙏🙏🙏
@senaitkidane3450
@senaitkidane3450 9 месяцев назад
የድንግል ማርያም ልጂ ፀጋውን ያብዛላቸው እድሜቸው ይርዘም እኔም በጣም ነው ምወዳቸው የሳቸውን ቨድዮ ሰመለከት ፡ ቀለል ነው ሚለኝ እኔም የተሰጣቸው ፀጋ ፡በጣም ድንቅ ነው 🙏🙏🙏
@user-kq8di6fd4f
@user-kq8di6fd4f 2 года назад
ይዚህች ልጅ ከጫት ውጪ ሌላ ሕይወቷ የኔ ሕይወት ነዉ መቼ እንደ ምገላገለው እግዚአብሔር ያውቃል 😭😭😭 በጸሎታቸው አስቡኝ ጽጌ ማርያም ቢላቸው 🙏
@selam801
@selam801 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት ኪዳነ ምሕረት እናቴ ሆይ ነብሴ አደራ ከነ ቤተሰቦቼ😥
@majedessa9156
@majedessa9156 2 года назад
አኔ የእስልምና ሀይማኖት ተከታይነ አባ እድሜናጤናይስጠዊ ት እኔም አድቀንመጥቸ አፈዊሳለሁ ብየ ተስፈአለኝ
@abc12452
@abc12452 2 года назад
እግዚአብሔር ያሳካልሽ ሂደሽ የምትፈወሺ ያድርግልሽ እህቴ
@user-ty3xu6no7q
@user-ty3xu6no7q Год назад
ያሰብሽዉን ያሳካልሽ ዉዴ
@andargew
@andargew 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ ክቡር አባታችን እርጅም ዕድሜና ጤና ይስጠዎት ጸጋዎትን ያብዛልን በርከትዎት ይድርሰን በጸሎት አይርሱኝ አባቴ ወልደ ሩፋኤል ብለው 👏👏👏🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@melesgebremeskel4003
@melesgebremeskel4003 2 года назад
Wayne tefiena eba
@negussieadale8921
@negussieadale8921 2 года назад
ለአባታችን ዕድሜና ጤና አብስቶ ፈጣሪ እንድሰጣቸው አብዝቼ እለምናለሁ ይህን የፈዉስ ጉባኤ የምትታተሉ ምህመናን እባካችሁን አባታችን የሚያገለግሉበት ቦታ የት እንደሆነ ጠቁሙኝ እግዚአብሔር ለህዝባችን ፈዉስን ይላክልን ሀገራችንና ህዝባችን ከመናፍስት እግዚአብሔር ይታደግልን አሜን
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j 2 года назад
ጌታ ሆይ የኔስ ቀን መች ነው ከነብተስቦቼ እምፈወስበት እግዚአብሔር ሁላችንንም አት አስበን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ስድተኛዋን በጸሎት አስቡኝ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ጸጋውን ያብዛልዎት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለእናንተ የደረሰች እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ለኛም ትድረስልን
@HananHanan-of9nm
@HananHanan-of9nm 2 года назад
እኔም ባርሶ እጂ ላመፈወስ እግዚአብሔር ያብቃኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@abebechtesfaye
@abebechtesfaye 2 года назад
እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት አባታችን .. ከጨለማ መንገድ ወደ ብርሃን መንገድ አሰይተዉኛል ። እንደርስዎ ያሉትን ያብዛልን አሜን 🙏🙏🙏
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ሰብ አርጉኝ እህቶቼ🙏💚💛💛💓💒
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 года назад
አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ቸሩ መዳኒያለም ይባርክሎት አባታችን
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 2 года назад
አባቴ በረከተወ ይድረሰኝ ❤ የስንቱን ህይወት ቀየሩ ! ታድለሽ የኔ እህት ከእድሜ ልክ ፍርድ በነጻ ወጣሽ !! ፀጋወት ይብዛ አባቴ 🍇🌷🦚
@atuusol3548
@atuusol3548 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን በእዉነትም ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባትችን እግዚአብሔር ያኑርልን ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ ለኛም ደርሶ ከዚህ እስራት ይፍታን ለኔ ለደካማው መድሃኒያለም ልጅህን ሃይልን ስጠኝ፡፡
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 года назад
መምህር ግርማ ንበረልና ኣምላክ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 года назад
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ምን ይሻለናል እንግዲህ እመ ብርሀን ትርዳን ዉይ ጭንቅ ነው ህይወታችን መጨረሻችንን አሳምርልን የበረከት ተከፋይ ያድርገን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🌾💚💛❤️
@uae1023
@uae1023 2 года назад
ሰላም አባትዬ ሰላመ እግዚአብሔር ከእርሶጋር ይሁን እረ ጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጦት🙏🙏🙏🕊🕊💐❤🌺🙏
@user-gs6mk4nm1z
@user-gs6mk4nm1z 2 года назад
በፈጠራችሁየትቦታናቸው
@user-gs6mk4nm1z
@user-gs6mk4nm1z 2 года назад
በፈጠራችሁየትቦታናቸው
@uaeuae576
@uaeuae576 2 года назад
አባታችን እድሜ ከጤናው አብዝቶ ይስጦት እሄቀን ነው የናፈቀኝ አባቴ በስደት ንህው ያለሁት በፀሎቶት አስቡኝ
@user-to7rk5fr9f
@user-to7rk5fr9f 2 года назад
#እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኑሩልን እድሜና ጤና ጸጋውን ያብዛሎት ለኛም ማስተዋልን ስጠን #ጌታሆይ አቤቱ ታድነን ዘንድ ፍቀድ ማረን
@tigestledetu3153
@tigestledetu3153 2 года назад
የኔ,ሕወት,አዳቸ,ነዉ,አንችን,የፈታ,እግዚሕቤረ,እኔንም,እንዲፈታን,ፀልዩልኝ,እድሜወትን,ያረዝምልን,አባታችን,ፀሎተወት,ትድረስን
@user-pi7cm2bu1w
@user-pi7cm2bu1w 2 года назад
አቤቱ..ማርን..አባታችን..እድሜና..ጤና..ያብዛሎት
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 2 года назад
ክቡር ኣቦና መምህር ግርማ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ሽሕ ዓመት ንበርሉና
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g 2 года назад
አባታችን ረጂሜ እዴሜ እና ጤና ይስጥት እግዚአብሔር አመላክ አሜን🌾🌾
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናተ የፈውስ አምላክ ለሁላችን ይፈውስን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን
@abc12452
@abc12452 2 года назад
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት 😭😭😭ላንቺ የደረሰ አምላክ ለኛም ደርሶ ከዚህ እስራት ይፍታን ሁላችንም ተይዘናል እማምላክ ትርዳን አባ እድሜና ጤና ይስጥልን
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 2 года назад
አባታችን አንካን በሰላም መጡልን አቤቱ አምላኬ ሆይ ለደካማ ልጅህን ሃይልን ስጠኝ🙏💒♥
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 года назад
Amen
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ለስንት ምንዱባን እግዚአብሔር ላኮት እረጅም እድሜ ጤና በረከት ፀጋ ሞገስ ይስጦት
@SaraSara-ty6ot
@SaraSara-ty6ot 2 года назад
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ከክፉ መናፍስት ጠብቀን 🙏🙏አባ ኑሩልን ❤❤
@user-my2xb7hh3c
@user-my2xb7hh3c 2 года назад
አረ የኔ አባት እድመና ጢና ይስጣቹ ለናንተ የደረስ አምላክ ለኛ ይድረስ😭💟💟💟
@dubaidxb5040
@dubaidxb5040 2 года назад
😢😢😢አባቴ በፆለት አስቡኝ ወለተ እየሱስ እያሉ ከነቤተሰቦ😢😢😢😢
@negashadmasu1998
@negashadmasu1998 2 года назад
አባዬ እድሜና ጤና ይስጥልን አረ የት ቤተክርስቲያን እንደ ምናገኛቸው ንገሩን በፈጣሪ ስም።
@user-os1pi2dx7l
@user-os1pi2dx7l 2 года назад
እኳን ደሕና መጡ አባታችን በፀሎታችሁ ወልደሠማእት አስቡልኝ አባ 🙏🙏🙏
@senaitgirma9848
@senaitgirma9848 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ እኔን ከታሰረኩበት ፊታኝ ቤተሰቦችንም ወደ አንተ ተመለሰው ምህረትን ፣ሰላምን፣ ፍቅርን ፣አንደንትን በረከትን አደረግላቸው
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 2 года назад
አሜን አባታችን ያገልግሎቱን ዘመንዎት ይባርክሎት
@amsalamariyaam4614
@amsalamariyaam4614 2 года назад
በእዉነትም ቃል ህይወት ያሰማልን አባትችን እጅግ በጣም ድንቅ ና ጉሩም ትምህረት አምላክ ወደ ልብናችን ይጻፍልን አሜን;; ጤና ረጅም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር አባዬ ነብሴ ሆይ ክርስቶስን ለምን ተውሽይው 😥
@manchosaokera6853
@manchosaokera6853 2 года назад
እግዚሐቤረ ክቢሩ ይሰፈ መድሐንት የሆኑ አበት አመጠልን በዘመነችን
@fekertiteni538
@fekertiteni538 2 года назад
አባታችን እንኳን ደናመጡ አባታችን እመቤታችን ትጠብቆት ሰላም አገራችን ያዉድልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ በረከትዎ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 እህቴ ጨረሶ ይማርሽ
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በዘመናችን እርሰዎን የሰጠን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን
@helenhelen1991
@helenhelen1991 2 года назад
እግዚያብሔር ይመስገነው እርሶን በፀጋው ለሰጠን የኔ አባት ኑሩልን እንደርሶ ያለውን አብዝቶ ይስጠን በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ➕🕯
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 2 года назад
እንካን በሰላም መጡ ኣባ እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር ይሱጡት በእውነት አሜን ፫ 🤲🤲🤲
@PkPk-rh8nd
@PkPk-rh8nd 2 года назад
አባታችን እንኮንደህናመጡልን በአረብአገር ለአስርአመት ለፉሁምንምየለኝም ባዶሁሉንነገር ትቸለመግባትእፈልጋሎሁ አባየአንቱንለማግኘት ግንየያዝኩትብርያጠፉብኛል የበተሰብዛር ይዜመግባት የፈለኩትእቃም በወንበዴያስበላኛል በፀሎቱሁ አስቡኝወለተማርያም አባየእኔብቻሳልሆን ወንድሞቸወላጆቸልጀ ሁሉቤተሰብ ጤናየለ በረከትየለ ሁላችን ልፉትብቻ ሁነናል
@user-bg6fb1vt8k
@user-bg6fb1vt8k 2 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባታችን በእውነት
@zeditube6496
@zeditube6496 2 года назад
ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡ እድሜና ጤና ይስጠውት ፀጋዎት ያብዛልን 🙏🙏🙏
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
አሜን ፫ ሰብ አርጊኝ እህቴ💓💓🙏💒
@devidberha5858
@devidberha5858 2 года назад
የባታችን የምሕረት ድምፅ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 2 года назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ይክበር ይመስገን ኣባ ቃለ ሕይወት ያሳማልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በፀሎት ኣስቡን!!!!!
@abzegonder4256
@abzegonder4256 2 года назад
አባታችን በርከተዎ ፀጋዎ ይድርብን በፆለተዎ ያስቡኝ ገብርሀና ብለው
@rujvvthjj205
@rujvvthjj205 2 года назад
በእውነት ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ በአድመን በጥአናን ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አባታችን ፀሎታችን በረከታችን ይደረበን አሜን፫
@woldesenbet
@woldesenbet 2 года назад
በአብ ሰም አመልካለሁ 3X በወልድ ስም እታመናለሁ 3X በመንፈስ ቅዱስ ስም እባረካለሁ 3X ለአብ እሰግዳለሁ 3X ለወልድ እሰግዳለሁ 3X ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ 3X ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ 3X አብ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X ወልድ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X አብ የባሕርይ አምላክ ነው 3X ወልድ የባሕርይ አምላክ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ የባሕርይ አምላክ ነው 3X አብ ነድ ነው 3X ወልድ ነድ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ነድ ነው 3X አብ ፍሕም ነው 3X ወልድ ፍሕም ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ፍሕም ነው 3X አብ ነበልባል ነው 3X ወልድ ነበልባል ነው 3X መንፈስ ቅዱስ ነበልባል ነው 3X የተመሰገነ አብ ልዑል ነው 3X የተመሰገነ ወልድ ልዑል ነው 3X የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ልዑል ነው 3X የተመሰገነ አብ ታላቅ ነው 3X የተመሰገነ ወልድ ታላቅ ነው 3X የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ታላቅ ነው 3X የተመሰገነ አብ ክቡር ነው 3X የተመሰገነ ወልድ ክቡር ነው 3X የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ክቡር ነው 3X አብ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X ወልድ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X አብ መለኮታዊ ጦር ነው 3X ወልድ መለኮታዊ ጦር ነው 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ጦር ነው 3X ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ይገባል 3X ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል 3X ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ መገዛት ይገባል 3X ለጌታዬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X ለንጉሤ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X ለአምላኬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X ለአለቃዬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X በረከቱን ላካፈለን ፣ ኃይሉን ላበዛልን ፣ በዚህ ሰዓት ላዳረሰን ፣ በዚህ ቦታ ላይ ላቆመን ፣ በቸርነቱ መንገድ ለመራን ፣ ሥጋወ ደሙን ለኛ ለሰጠን ፣ ክብር ምስጋና አምልኮት ይድረሰው ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ጸባኦት ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል ለወላዲተ አምላክ ልጅ መገዛት መስገድ ይገባል ለዘላለሙ አሜን
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 2 года назад
አብዬ እንኳን በደና መጡልን እግዚአብሔር አባታችንን ያኑርልን ሁላችንም እኮ ተይዘናል እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም የመዳናችንን ቀን ያቅርብልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን አደራ።
@kidistkidst1212
@kidistkidst1212 2 года назад
አባ እግዚያብሄር ይስጦት እድሜና ተናዎትን ይስጦት 💚💛❤❤❤
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 2 года назад
ርዥም እድሜ ይስጥልን አባታችን
@wensht1459
@wensht1459 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ በርከታቹ ይደርብን
@alexjijo9080
@alexjijo9080 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z 2 года назад
የኔ አባት እንኳን ደና መጡልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔ አባት
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስብልን እንደቸርነትህ 😭🤲🏿🤲🏿
@hailahails8365
@hailahails8365 2 года назад
ጌታሆይኢትዮጵያንአሰብልን😭😭😭
@Mm-ss3vt
@Mm-ss3vt 2 года назад
አባታለም እንኳን ደህና መጡ አባየ ሊላ ምን እላለሁ እድሜወትን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አባታለም ለኢትዮጵያ ፆሉቱልን ሳናልቅ በቁማችን
@Orthodoxlikemaew
@Orthodoxlikemaew 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏
@HananHanan-of9nm
@HananHanan-of9nm 2 года назад
አባታቺን እግዚአብሔር አምልክ እድሜዎትን ያረዝመልን 🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏
@yordanos874
@yordanos874 2 года назад
አባታችን እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጠዎት ሺ አመት ኑሩልን
@habtmaulema6149
@habtmaulema6149 2 года назад
አባታችን እንኳን በደህና መጡ እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶ በሁላችንም ዘንድ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጦት አሜን አሜን አሜን 🤲🙏👏
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 2 года назад
እድሜ ይስወት አባታችን
@habtmaulema6149
@habtmaulema6149 2 года назад
አሜን አሜን 🤲🤲🙏🙏
@amarchzarga6991
@amarchzarga6991 2 года назад
የቅዱሳን አምላክ እርጂም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን መምህር ግርማ
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p 2 года назад
ቅዱስ አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን በረከቶት ይደርብን
@zedted1368
@zedted1368 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭
@h6ey335
@h6ey335 2 года назад
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን 🙏 ምን ይሳነዋል እኛንም የምንፈወስብት ቀን ያቅርብልን🙏 በቸርነቱ ይጠብቀን የአባታችን እድሜም ያርዝምልን🙏
@dubaidxb5040
@dubaidxb5040 2 года назад
የኔዚህ ሂወት ነው ከኔም ያለው አምላኬ ማረኝ😢😢
@melakuyosef8771
@melakuyosef8771 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜዎትን እንደገና ያድርገው አሜን!!!
@wehazitwehazit8401
@wehazitwehazit8401 2 года назад
ኣባ ሹካር፣ኣቦ ኩሉ፣ዕድመን ጥዕናን አምላክ ይሃብ፣ ገጹኩም፣የርእየና፣እምላክ።ግብጺ መቼ፣ኖው፣ትመጡ፣መቼ።
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 2 года назад
አባታችንእግዚአብሔርእድሜናጤናይሰጥልን አሜንአሜንእመቤቴቅዲሰትድንግልማርምእረደኤቶእኔበረከቶይጠብቀንአሜን🙏🙏👏👏👏👏👏👏
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 года назад
አባታችን መምህር ግርማ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዎትን ያብዛልን አሜን🤲🤲🤲
@abzegonder4256
@abzegonder4256 2 года назад
እንቁ አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማን የስጠን ልኡል እግዜአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመስገነ ይሁን አሜን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅልን 🤲💐💕
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 2 года назад
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
እግዚአብሄር እድሜዎን ያርዝምልን ጸጋዎን ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@mihretekasaye2767
@mihretekasaye2767 2 года назад
ብፅሎት አሱብኝ ወለተ ማርያም ነኝ።
@tsehaytube7539
@tsehaytube7539 2 года назад
ሁል ጊዜ እከታተላቸዋለሁ የኔ ወንድም በሳቸው እንዴሚለቀው አምናለሁ ለመገኘት በጣም ነው የምጓጓው ወረታውን ከፈጣሪ ዘንድ ታገኙታላችሁ
@asresyitayh2477
@asresyitayh2477 2 года назад
Ayizosh
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
@@asresyitayh2477 sub … አርጉኝ እህቶቼ💓💓💚
@welansaali674
@welansaali674 2 года назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜናጤና ያድልልን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን እግዚአብሔር ከዚ ክፉ መንፈስ ገላገላቹ ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 👏👏💞💞🕊️🕊️🕊️
@yeshworkdemeke
@yeshworkdemeke 2 года назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ኑሩልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀዋት
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 2 года назад
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረክ ረጅም እድሜ ይስጦት እባታችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ በፀሎት እስቡን እባታችን
@edenfessehaye2598
@edenfessehaye2598 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ነህር ግርማ ወንድሙ አሜን
@muluethio3513
@muluethio3513 2 года назад
አባ እኳን ደና መጡልን እረጅም እድሜና ጤናዎን ፀጋዎን እግዚአብሔር ያብዛሎ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ፅጋውን ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡልን ውድ አባታችን በእውነት የማቱሳላን እድሜ ይሰጥልን
@martabrhanu798
@martabrhanu798 2 года назад
እንኮን ሰላም መጡ አባታችን እረጂም እድሜ ይሰጦት ለነሱ የደረሰ አምሌክ በኔና በቤተሰቦቼ ላይ ይድረሰ በአገራችን ይድረሰልን አሜን፫
@saraT22
@saraT22 Год назад
የመዳን ቀኔ እጅጉን ትናፍቀኛለች ረጅም እድሜ ይስጦት ❤️❤️❤️
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 года назад
ተመሰገነ እንኳን ተገላገለሽ እህታችን አባታችን እድሜ በፀጋ ይሰጥልን
@tewdie6297
@tewdie6297 2 года назад
አባዬ በርክትዋ ይደርብን በጣም ለማግኝት ይፍልጋለሁ ፍጣሪ ይርዳኝ
@user-ty3xu6no7q
@user-ty3xu6no7q Год назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ሽ አመት ኑርልን ፈጣሪ በድሜ በፀጋ ያኑርልን♥♥♥
@alphaomega6974
@alphaomega6974 2 года назад
ጸጋስ ከተሰጠ እንደዚህ አጋንንትን እያዋረዱ ጠማማውን እያቃኑ በመጋደል መኖር ከተሰጠስ እንደዚህ ነው አምላክ ይመስገን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 года назад
አባታችን በረከትዎ ይደርብን አባታችን እረጅም እድሜ ያኑርልን🙏🙏🙏
@fikeradisegezabhertalkinew4412
@fikeradisegezabhertalkinew4412 2 года назад
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልን እህታችን እንኳን እግዚአብሔር አምላክ እስራትሽን ፈታሽ እንኳን ድስ አለሽ እኛንም በማናውቀው ሰንሰለት ታስረናልና መድሃኒአለም አባቴ ይፍታን
@user-qe4he2nk3o
@user-qe4he2nk3o 2 года назад
ኣባ እንኳን ብሰላም መጡ አድመና ጤና ይስጣቾው እግዚአብሔር በፀለታቹ እሰብኝ ወለተ ችሮስ እባላሉ
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 года назад
ተመሥገን በድግልና እድትኖሬ ፈጣሪ እረዳሽ አልተወሽም
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Год назад
በዉነት ቅዱስ እግዚያብሔር ቸርነቱና ስጦታዉ የማያልቅበት ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እደርሶ ያሉትን ሁሉም ትዉልድ ይማር ያዉቅና ይድን ዘንድ ያብዛልን ተመስገንንንን አሜን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b 2 года назад
አባ እድሜና ጤና ይሰጠውት አመት ማምላክ ልቦና ይሰጠን
@mametohem7990
@mametohem7990 2 года назад
አባታችን እግዚአብሄር እድሜወትን ያርዝምልን ፀጋውን ያልብሰወት
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ መድሀኒአለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቆት በእውነት ይህን እያዩ የማያምኑ ስውች በጣም ያሳዝናል ።
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ይስጦት
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j 2 года назад
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ስድተኛዋን በጸሎት አስቡኝ
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v 2 года назад
አባታችን ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልልን ስለማይናገር ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን
Далее
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
ЮТУБ БЛОКИРУЮТ?
02:04
Просмотров 637 тыс.
1957 Ford Fairlane 500: The Spirit of the '50s
0:28
Просмотров 4,3 млн
Помыла и машину, и водителя
0:18
Lool 🤣💃🏻 BMW i4 ❤️
0:14
Просмотров 6 млн