Тёмный

Memehir Girma Wondimu Video 358 ለአመችሳ ተሰጥቼ የጠንቋይ ጊደር ተባልኩ 

Nku tamirtsion
Подписаться 433 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 249   
@mssmarshyee517
@mssmarshyee517 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም እንደዚ ለምዳን ያብቃን
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 2 года назад
አሜን በኡነት በስደት ሁነን አየተሰቃየን ነው🙏💒🌺
@betelhemyazachew2711
@betelhemyazachew2711 2 года назад
Amen
@mercyyohannes3668
@mercyyohannes3668 2 года назад
Amen amen 🙏🏽
@mssmarshyee517
@mssmarshyee517 2 года назад
@@muluzeneb8846 አያዞሽ እማ አንደ ቅን እንደናልን በስደት ያለነው በርቺ ስገጂ
@Riri-cq4rh
@Riri-cq4rh 2 года назад
Amen amen amen 🙏🏻
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 2 года назад
አንካን በሰላም መጡልን አባታችን አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብሪኤል ይርዳን ለሁላችንም🙏💒🌺
@woinshet2595
@woinshet2595 Год назад
አሜን
@ማንእንደእናት-መ5ሐ
@ማንእንደእናት-መ5ሐ 2 года назад
እባካቹ የአባታችን አድራሻ የምታዉቁ ተባበሩን😭😭😭😭 ለናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን 🤲🤲🤲
@ስንትሽነኝ
@ስንትሽነኝ 2 года назад
እኔም አድራሻቻውን እየፈለኩ ነበር
@meronkonjo8203
@meronkonjo8203 2 года назад
አዎ እኔም እፈልገለሁኝ
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ለእናተ የፈውስ አምላክ ለሁላችን ይፈውስን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን🙏🙏🙏
@የተዋሕዶልጅነኝ
@የተዋሕዶልጅነኝ 2 года назад
አባታችን እኔ እርሰዎን የምገልፅበት ቃላት ያጥርብኛል መቶ ሺ አመት ኑሩልን እኚ አባት የሰጠሔን የድንግል ማርያም ልጅ ምስጋና ይድረስህ እንዲሁ ወደሔን ከእስራታችን ትፈታናለህ ስራህ ድንቅ ነው የኔ ጌታ!!!
@selam801
@selam801 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት ኪዳነ ምሕረት እናቴ ሆይ ነብሴ አደራ ከነ ቤተሰቦቼ😥
@assefawrufael8809
@assefawrufael8809 2 года назад
የት አንደሚያገለግሉ የምታውቁ ስለ እግዚሃቤር ቸባበሩን።
@Ezabiherymesgen
@Ezabiherymesgen 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Fv4tfS7xuFM.html
@welansaali674
@welansaali674 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህናመጡልን እድሜናጤና ያድልልን እኛንም ለመዳን ለዚህ ቀን ያብቃን አባቴ በፆለት አስቡኝ ወለተሚካኤል 🙏🙏
@חרגיגזאו
@חרגיגזאו 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር። እስኪ የአባ ግርማን ስልክ መታዉቁ በውስጥ መስመር ላኩልኝ
@welansaali674
@welansaali674 2 года назад
አላቀውም ውድ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@ermiastam8220
@ermiastam8220 2 года назад
Let the love of our Almighty God and the peace of our mother Saint Vergin Marry be with our dear father Melake Menkirate Memhere Girma Wondimu!!!
@woldesenbet
@woldesenbet 2 года назад
✝የቅዱስ ገብርኤል የክብር ስግደት ✝ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ወደኔ ና 3X ሊቀ መልአኩ ሆይ ወደኔ ና 3X መልአከ መጋቤ ሐዲስ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰገድ ለገብርኤል 3X ምስጋና ይሁን ለገብርኤል 3X ስብሐት ይሁን ለገብርኤል 3X ውዳሴ ይገባሌ ለገብርኤል 3X አብሳሪው ገብርኤል፥ የአብ መልእክተኛ አብሳሪው ገብርኤል፥ የወልድ ባለሟል አብሳሪው ገብርኤል፥ የመንፈስ ቅዱስ አገልጋይ አብሳሪው ገብርኤል፥ አብሳሪ ድንግል አብሳሪው ገብርኤል፥ የካህናተ ሰማይ ጎደኛ አብሳሪው ገብርኤል፥ የሚካኤል ወዳጅ አብሳሪው ገብርኤል፥ የመኃይማንን ከለላ አብሳሪው ገብርኤል፥ አጽናኝ መልአክ አብሳሪው ገብርኤል፥ አማላጅ ተራዳኢ አብሳሪው ገብርኤል፥ እሳተ ነበልባል ኦ የራማው ንጉሥ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፥ ክብርና ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለመ ዓለም አሜን ይሄ ሊንክ በመንካት በድምፅ አብረን መስገድ እንችላለን እንኳን አደረሳችሁ። ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-i84-vo-y74E.html
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ
ቃለሕይወትን ያሠማልን
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ9ጨ
እባታችን እንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር አምላኬ ይጠብቅልን ያቅይልን አባየ 🙏🙏
@binubelatenaw8353
@binubelatenaw8353 2 года назад
ኦፍ ለገሳ ሞታል አሁን ሉጂ አለ የኔንም ልጂ አመችሳ ስጥቻለዉ ቦታዉ ግቢ ይባላል ሆለታ ነዉ ያለዉ ቤተሰቦቼ ያመልካሉ እኔቴ እራሷን አዋርሳለች እኔግን አልፈልግም ብየ ወጣዉ መከራዉ ከባድ ነዉ እደቸርነቱ አለዉ
@glorytube6997
@glorytube6997 2 года назад
እኔኮ የሚገርመኝ በነዚህ መዳን የሚናደዱት የኛው ቤተክርስትያን አስተዳዳሪዎች እና መሪ ነን እናቅልሀለን የሚሉት ናቸው አንድ ቀን ግን የአባታችን ጥቅም ምዕመኑ ይገባዋል 21 አመት ሙሉ ይህን ታላቅ ስራ ሲሰሩ ለሀያ ደቂቃ ስለሳቸው ፀልየው እግዛብሔርን መጠየቅ አቃታቸው
@girmamesrak8026
@girmamesrak8026 2 года назад
የዞረባቸው ሲሆኑ አይገባቸውም
@zinashzinash3751
@zinashzinash3751 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ🙏🙏🙏በፀሎ አስብኝ ወለተ እየሱስ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 года назад
አባታችን እንኳን ደና መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከዕድሜያችን ላይ ቀንሶ ለእርሶ ይስጥልን በእውነት የተፈወሳችሁ ምእመናን እንኳን ደስ አላችሁ በርቱ እንበርታ በጣም ከባድ ጊዜ ላይ ነው ያለነው ✝️
@seran_tube
@seran_tube 2 года назад
ማሚህር የት ነው የምያገለገሉት ማዳን እፈልጋለው please ንገሪኝ
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 года назад
እግዚአብሔር ይገስጽክ አባታችን አቤት ብርታት ጥንካሬዬ እድሜዬ ጤና ይስጦት እኔ ለእርሶ ቃላት ያጥረኛል
@woinshet2595
@woinshet2595 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እድሜዎት የማቱሳላ ያድርግልን ኑሩልን!!!
@tegistitekle5735
@tegistitekle5735 2 года назад
አግዚኣብሄር ይስጥልን አባታችን እያየን አየተማርን በየቀኑ እየዳን ተመስገን እየሱስ
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 года назад
እረ አባታችን ደቡብ አፍሪካ ቢመጡ ውስጥ ያሉትን ልቦና ሰቷአቸው እሺ ባሉ እና በመጡልን አባታችን
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
እድሜዎትን ፈጣሪ ያርዝምልን አባታችን።💚💛❤💒💒💒💒👏👏👏
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን እኛንም እንደዚህ ለመዳን ያብቃን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@linaozkaya5118
@linaozkaya5118 2 года назад
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና የስጦት በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🌸🌸🌸🌺🌺🌺💖💖💖🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
አባታለሜ ረዥም እድሜና ጤናውን ፀጋውን ያብዛልወት አባታችን ስስታችን 🤲🏽🥺
@የደንግልማረያምልጀነኝ
እህቴ እንደት ነሸ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
@@የደንግልማረያምልጀነኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ እህቴ እስኪ የፌ ስ ቡክሽን ስም ንገሪኝ በአማረኛ ፃፍልኝ እሽ?
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
አባይ እንኳዕ በስላም ምፃኹም ዕዳመ ጥዕናን ይብልና እግዚአብሔር አመላክ አሜን አሜን አሜን እመብርሃነ ቱብፃሓልና ለኹላትና
@dani.1921
@dani.1921 2 года назад
+ የምስጋና የአምልኮት ስግደት + ለአብ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ለወልድ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ለመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የአካል ሦስትነቱ ለማይጎድል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የመለኮቱ አንድነት ለማይከፋፈል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የአማልክቶች አምላክ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የጌቶች ጌታ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የነገሥታት ንጉሥ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የገዥዎች ገዢ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የግሩማን ግሩም ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የልዑላኖች ልዑል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ከከበሩ ይልቅ ለሚከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል እንደርሱ ያለ ንጉሥ ለማይኖር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ለዘላለም ሕያው ሆኖ ለሚኖር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ልዕልናው ሊነገር ለማይቻል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል አዳራሹ ጽርሐ አርያም ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መገኛው በአጸደ ትጉሃን ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መቅደሱ በተራራ ላይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ድንኳኑ የጽድቅ ብርሃን ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ማደሪያው በኢዮር ሰማይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መቀመጫው የእሳት አትሮንስ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ሠረገላው የነፋስ ባሕርይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ፍለጋው ንጹሕ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ፍርዱ ለማይለወጥ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ቃሉ ለማይታበል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል እውነቱ ለማይዛባ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል አድልዎ ለሌለበት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል በምክሩ ለሚጠበብ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል በሥራው ለተደነቀ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ርኩሳንን ለሚቀድስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተዳደፉትን ለሚያነፃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተረገሙትን ለሚባርክ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ድውያንን ለሚፈውስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ችግረኞችን ለሚረዳ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የድኩማን ኃይል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የሐንካሳን ምርኩዝ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ያዘኑትን ለሚያጽናና ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተከዙትን ለሚያስደስት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ብቸኞችን ለሚያረጋጋ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የወደቁትን ለሚያነሣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የጠፉትን ለሚፈልግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተራቡትን ለሚያበላ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተጠሙትን ለሚያጠጣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የሰጠሙትን ለሚያመጥቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የታረዙትን ለሚያለብስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተኙትን ለሚያነቃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተጣሉትን ለሚያስታርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ትሑታንን ለሚያከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ትዕቢተኞችን ለሚያዋርድ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ክፉዎችን ለሚያራራ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ቂመኞችን የዋህ ለሚያደርግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ሰነፎችን ለሚያበረታታ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የክፋትን መርዝ ለሚያፈርስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የሴራን ምክር ለሚያከሽፍ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ስህተትን ለሚያርም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የአረጋዊያንን ዕድሜ ለሚያረዝም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ጎልማሶችን ለሚያገርም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መዓቱን በይቅርታ ለሚሰውር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መቅሠፍቱን በምሕረት ለሚሸፍን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ፍቅሩ ለማይደርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል በሰማይና በምድር በባሕርና በቀላያት ሁሉ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ከሰይፈ ሥላሴ የተወሰደ 64 የአምልኮት ስግደት ነው፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-gRpmfveW_OY.html
@zebibjohnson2056
@zebibjohnson2056 2 года назад
አባ እናቴ ታማብኝ በጣም ጨንቆኛልየት ነው የሚያገለግሉት
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለእኛም የዚህ እድል ደርሶን በእጅዎትህ እንድንባረክ ያርገን 💚💛❤💒💒💒👏👏👏
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ 2 года назад
ትክክለኛው ስልካቸውን ያላችሁ እህቶቼ ላኩልኝ
@vshjd9898
@vshjd9898 2 года назад
ንዓኣቶም ዝበፅሐሎም ናይ ኣባታትና ኣምላክ ንዓና እዉን ምሕረቱ ይሃበና።ከኔ በፆሎት የበረታቹ ተስፋሚኪኤል በፆሎታቹ ኣስቡኝ
@fekertiteni538
@fekertiteni538 2 года назад
እንኳን ሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@tigesttubee
@tigesttubee 2 года назад
አባቴ ፈጣሪ እድሜ ከጤኛጋር ዬድልልኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ አሜን
@ወለተስላሴየድንግልማ-ዘ3ሸ
አቤቱ ጌታ ሆይ ከሚድኑት አድርገን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን ጸሎታችሁ አይለየን
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
Amen🙏🏽🥲
@orasemoche405
@orasemoche405 2 года назад
Abatachini edimena tena yistuti 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲💚💛❤
@መንከም-ገ6ኘ
@መንከም-ገ6ኘ 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡልኝ። ኣባ በጸሎታቸውም ይዘኩርን።
@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ
እግዚያብሔር ይመሥገን ክብሩን ሁሉ ይውሰድ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አባታችን እኔ ምንም ቃላት የለኝም የቅዱሳን አምላክ እግዚያብሔር ይጠብቅወት
@baftahadas1264
@baftahadas1264 2 года назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡሉን ልተፍወሳቹ እንኳን ደስ አላቹ
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 года назад
😭😭😭😭😭 እፍ የኔናት ወልዶ መቃጠል አለመታደል ነው እግዚያብሄር ሰው ያድርግሎት እማዬ እግዚያብሄር ይማርህ እናት እንዴት ታልቅስ አለመታደል ልጆቼን ጠብቅልኝ ባርክልኝ ማለት መፀለይነው
@seran_tube
@seran_tube 2 года назад
ስትጠየቁ ለምን አት መልሱም ማሚህር የት ነው የምያገለገሉት እባካቹ ንገሩኝ please please please 😭😭😭
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ በርክታችው ይደርብን
@saraT22
@saraT22 2 года назад
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን፣ እኔስ መቸ ነው ከዚህ መንፈስ የምገላገለው ፣ሁላቹሁም በፅሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ ማሪያም እያላቹሁ እህቶቸ ወንድሞቸ
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
የኛ ስጦታአ እንኳን ደና መጡልን አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥወት ቸሩ መደኒ አለም በጾሎቶ ያስቡኝ ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ወለተ ሐዋርያት ወልደ ሚካኤል ገብረ አረጋዊ ወለተ ኪዳን ብለው
@mesifeker9234
@mesifeker9234 2 года назад
እባካቹ በፈጣሪ ስም የት ነው ያሉበት ቦታ እናቴ በጣም ታማብኛለች እሳቸው ጋ ልውሰዳት 😭😭😭😭
@xegabrhan5748
@xegabrhan5748 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን ይፍቱኝ ኣባታችን እድሜና ጣና ይስጥልን ለኛ ለሰደተኞችም ፀሎታቹ ይርዳን
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 2 года назад
እኛ እኮ በጣም እድለኛ ነን እንደነዚህ አይነት ቅን አባቶች ስላሉን እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አባት ኑሩልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር🙏🙏🙏
@abetuyikirbelen9391
@abetuyikirbelen9391 2 года назад
አመቤቴ አድሜ ና ጤና ትስትልን አባታችን. ኤነህ አናት አመብርሃን አምባቸውን ታብስ በቸርነቷ. አድነን አምላኬ በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ክፋት ነው. አድነን ጌታዬ አድነን አምላኬ🙏
@amanuel5687
@amanuel5687 2 года назад
አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋዎን ያብዛልን የአባቴ ይፍቱኝ በጸሎት አስቡኝ
@danimehari9714
@danimehari9714 2 года назад
አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋዎን ያብዛልን የአባቴ ይፍቱኝ በጸሎት አስቡኝ
@የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ
ኣባታችን የገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁላችን ከታሰርንበት ይፍታን
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 года назад
አባታችን መምህር ግርማ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን🤲🤲🤲
@hjii1398
@hjii1398 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት አባታችን ወለተ ፃድቃን ከነ በተሰቦቻ ብላቹ ኣስቡኝ በማርያም
@banchbesratahmad8672
@banchbesratahmad8672 2 года назад
የምህረት አምላክ በቸርነትህ እንዲሁ አስበን ማረን ይቅር በለን ስለናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ ብለህ ይቅር በል ጌታዬ
@atsedemariam6542
@atsedemariam6542 2 года назад
ሰላም ለናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እደትናችሁ በፅሎት አስቡኝ አፅደ ማሪያም ብላችሁ
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 2 года назад
Yene abata ye hulum abat igzehiber Anurilin idime ina tena istot Ameen
@chekolemame2639
@chekolemame2639 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልልን ሌላ ቃል የለኝም አይይይ ወገኔ የለም እኮ ተይዟል
@alexjijo9080
@alexjijo9080 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እኛም ከበረከተ ያድለን አሜን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ደሕና መጡ በፀሎተወ ወለተ መስቀል አስቡኝ
@aberaalemu8209
@aberaalemu8209 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ፀጋውን ይሰጥልን በርከተዎ ይደርብን
@ሃጥያተኛነኝእናይቅርበለኝ
ኣረ በእግዚአብሔር የት ነው ማገኛቸው አ አ ከመጣው ቆየዉ ግን የት እንደማገኛቸው ንገሩኝ
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
አባታችን እግዚአቢሔር ይጠብቀውት በጀወ ለመበርክ ያብቃኝ
@Ayumaky
@Ayumaky 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ መምህር አያናዉ እባላለሁ ክርስትና እንደተነሳሁና የክርስትና አባት እንዳለኝ ቤተሰቦቼ ነግረዉኛል ግን የተወለድኩበትን ቀንም ሆነ የክርስትና ስሜን የሚያስታዉስ አንድም ሰዉ የለም ። እና መንፈሳዊ ለወጥ ፈልጌ አንድ እርምጃ በሄድኩ ቁጥር ፈተናዎቼ ይበዛሉ ፤ እንዲሁም በፀሎት መሀከል ''ለእገሌ'' በሚለዉ ቦታ አለማዊ ስሜን መጠቀም እጅጉን ያሳቅቀኛል ። በአእምሮየ ዉስጥ በርካታ ሀሳቦች ይመላለሱ አሳዳጊ ቤተሰቦቼ ክርስቲያን ቢሆኑም ግን አሁን አሁን ያደግሁበትን ቤት ሀይማኖታዊ ይዘት ስፈትሸዉ ባዕድ አምልኮ የተቀላቀለበትና ቅጥ ያጣ ክርስትናህይወት እንደነበር ተገነዘብኩ፤ ምክንያቱም ጠቋር ምናምን የሚሉት አዉሌያ በዘራችን አለ ፤ የአያቶቼ ሀብት ንበረት የወደመዉ በዚህ የባዕድ አምልኮ ነዉ ። በአንድ ሳምንት ዉስጥ ወደ ሃያ የሚደርሱ ቁም ከብቶች ሲሞቱ አስታዉሳለሁ። ይህ የሆነዉም ደግሞ በእኛ በአዲሶች ትዉልድና (በልጅልጆች) በአምልኮዉ መካከል አለመግባባት ስለተፈጠረ ነዉ ። ስለዚህም የእነርሱን መንገድ ነቅፌ ከቻልኩ እነርሱን ጭምር ካልቻልኩ ግን ራሴን በትክክለኛው የክርስትና ህይወት መምራት እፈልጋለሁ። እባክዎትን በፀሎትዎ ይርዱኝ ፤ የእርስዎን መፅሐፎች በሙሉ አንብቤያለሁ ፤ ያወቅሁትንም ሁሉ ወደ ህይወቴ በተግባር ለመተግበር እየሞከርኩ ነዉ ፤በዚህ ሁሉ ጉዞዬ ሁሉንም አለማዊ ፍላጎቶቼን ትቼ ከርኩሰት ርቄ መኖር ስጀማምር መቋቋም እስኪያቅተኝ ድረስ በህልመ ሌሊት እፈተናለሁ ። እባክዎትን የፈዉስ አገልግሎት የሚያደርጉበትን አድራሻ አሳዉቁኝ በአካል ተገኝቼ ቢያንስ እኔን የሚፈታተነኝን ማስወገድና ለቤተሰቦቼም አርአያ ሆኘ ከጠማማዉ መንገዳቸዉ እንዲመለሱ ማሳየት እፈልጋለሁ በእግዚአብሔር እርዱኝ የብዙ ሰዎችን ነፍስ እንዲታደጉልን እለምነዎታለሁ ። #እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዖን ይባርክ ፤አሜን።
@አስካለማርያም-ቐ7ኈ
@አስካለማርያም-ቐ7ኈ 2 года назад
#Ayanaw wendme yetextu enedeteredahut lekrstna sm yenebs abat gar hedeh krstna smen alakewm bleh lela adis sm bemeseyem metekem tchaleh egziyabher be alem sm or bekrstna sm sayhon emdihu yawkenal ena bemisetuh adis sm metekem tchalaleh
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 года назад
ስለሁሉምነገርእግዝያብሄርይመስገን፣፣ቤተስቦቻችን፣እንደው፣ሳያውቁ፣ገደሉን፣ያሳዝናል፣ጪራሺ፣ጊደር፣እግዝያብሄር፣ይማርን፣ሁላችነንም፣ከስራትታችን፣ይፍታን፣የድንግልማራምልጅ፣እየሱስክርስቶስ፣አሜን3ለአባታችን፣ቃልሂወትንያስማልን፣በድሜ፣በጠጋ፣ያቆይልን፣የሁሉአባት
@yigramfikadu6423
@yigramfikadu6423 2 года назад
በረከቶት ይደርብን የአገልግሎት ዘመንሆን ይባርክልን ።በፀሎት ያስብን
@ስንትሽነኝ
@ስንትሽነኝ 2 года назад
ለምዲነው ግንአድራሻቸውን የማትነግሩን እረ በማርያም ንገሩኝ ተው
@likinashmekonnen3060
@likinashmekonnen3060 2 года назад
በማለዳ ተይዘን እርሶን የሠጠን የተመሠገነ ይሁን
@burtukan2890
@burtukan2890 Год назад
አምላክ ሆይ ባያዳብራቺን ማምህር አብዛልን ላ አባታቺን ቃላህዎትን ያሳማልን 🌹
@solsoadmasu9197
@solsoadmasu9197 2 года назад
የት ነው ያሉት አባታችን? ከ ጀርመን መጥቼ አዲስ አበባ ነው ያለሁት የምታውቁ ንገሩኝ
@etaggneendale3566
@etaggneendale3566 2 года назад
አግዚአብሔር ሆይ ለታመሙት ምህረትን ላልታመምንዉ ጤንነትን ስጠን 🙏😔
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን
@ሀይማኖትየተክልዬልጅ
ለእናንተ የደረሰ የአባታችን እንባና ፀሎዎት ለእኛም ይድረስልን
@kalkal3346
@kalkal3346 2 года назад
አንኳን ደና መጡ አባታችን አሜን ብጽልት ይስብኝ ጽጌ ማርያም በለው አባዬ
@khkhs4097
@khkhs4097 2 года назад
በእግዚአብሔር ስም አባ የት ነው አሁን ያሉት የምታቁ ንገሩኝ😢
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 года назад
አረ እኔም የት እንዳሉ ማወቅ እፈልጋለሁ እባካችሁ ምታውቁ ንገሩኝ
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 2 года назад
የካልጋሪዉ ፕሮግራም ተሰርዟል ሚባለዉ እዉነት ነዉ ወይ እስኪ መልሱልኝ?
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከቱት ይደርብን
@ኤፍታህአመተኢየሱስ-ዀ4ጰ
ለናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን
@sitrahussein3296
@sitrahussein3296 2 года назад
እግዛብሔር ይመስገን እኛንም ፈዉሰን አለ ግዛብሔር
@biritu9939
@biritu9939 2 года назад
ABATACHININI YETINEWU MINAGEYINEWU
@amanueiltujuba5428
@amanueiltujuba5428 2 года назад
EGZIABHER YAKBERELIGN# WoldeAmanueil negne beselot asebugn
@Eyob797
@Eyob797 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክልን መምህር ግርማ::
@alexbed2441
@alexbed2441 2 года назад
አባካችሁ አድራሻቸውን ንገሩኝ
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም 2 года назад
የት ነው የምገለገሉ አባ ነገሪኝእሰኪ
@fikadudagnachew5316
@fikadudagnachew5316 2 года назад
እባካችሁ የት ቤ/ን እንደሚገኙ እና አገልግሎት እንደሚሰጡ ንገሩን እባካችሁ
@አብራሃምየድግልልጅ
አባቴ እንኳን ደህና መጡልን እድሜዎትን ያርዝምልን መዳሀኒያለም
@habtamubirru943
@habtamubirru943 2 года назад
አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት
@bezalemadamu2920
@bezalemadamu2920 2 года назад
"Vcd358
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 года назад
እግዚኦ ለማርያም አራስ መተት ለዛውም በአጥሚት
@birtukanhaileamenamenamen9938
@birtukanhaileamenamenamen9938 2 года назад
አባታቸን እግዚአብሔር ቃል ሂውት ያሰማልን
@ኤፍታተከፈት
@ኤፍታተከፈት 2 года назад
ወይ ጉድ ነው እኔና እህቶቼም ለአመቺሳ ተሰተናል
@KidusYared12
@KidusYared12 2 года назад
እግዚአብሔር ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ::
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 2 года назад
ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኑሮ ላይ🙏🙏🙏🙏
@abrahamgebremariam8464
@abrahamgebremariam8464 2 года назад
Egzabiher ymesgen Abatachin enikae Biselam metulin
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
አባታችን እግዚአብሔር ፅጋው ያብዛላችሁ
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@semret859
@semret859 2 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ።
@MimiMimi-ce5mwmi.8mim
@MimiMimi-ce5mwmi.8mim Год назад
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@dawitshimels4528
@dawitshimels4528 2 года назад
የት ናቸው ማለቴ የት እያገለገሉ ነው መሄድ ፈልጌ ነበር
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 2 года назад
Abba menkurat memir Girma wondimu ye satan Amlak yimasgen Ameen 🤲🤲🤲
@liya7521
@liya7521 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንወዶታለን
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 7 месяцев назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 7 месяцев назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
Далее
Memeher Girma Wondimu NO 67 B
46:12
Просмотров 13 тыс.