Тёмный
No video :(

Memehir Girma Wondimu Video 390 ልዩ ምስክርነት ድነናል:: ኮማ ዉስጥ ገብቼ ነበር 

Nku tamirtsion
Подписаться 426 тыс.
Просмотров 96 тыс.
50% 1

በካናዳ ካልጋሪ የተካናወነ ልዩ ምስክርነት ባለቤቴ ከካንሰር ዳነ ነጮቹ ሥለ ኦርቶዶክስ የእምነት ኃይል መሰከሩ

Опубликовано:

 

19 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 657   
@selam801
@selam801 Год назад
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አባታችን እንኳን በደህና መጡ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t Год назад
Amen🙏
@sanaatube3613
@sanaatube3613 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@genetabay8968
@genetabay8968 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ መምህር እድሜ ጤና ይስጥልጠላቶቻቸው ይርገፉ አሜን
@fayiseehayiluu1799
@fayiseehayiluu1799 Год назад
💝💝💝💝😘😘😘👍🏾
@genetabay8968
@genetabay8968 Год назад
እግዚአብሔር ይፈውስን ጸጋ ያብዛላቸ አሜን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
አባታችን መላአክ መንክራት ግርማ ወንድሙ , ለዘላለም ኑሩልነ ❤ 🙏🏿🙏🏿 የኔ ደግ አባት በጣም እንወደዎታለን! አባቴ
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 Год назад
አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏 እውነት ነው እንወዶታለን አባታችን አባ ግርማ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏ኑሩልን
@senigw1654
@senigw1654 Год назад
🌿Amen Amen🌿🙏🏾
@njatthefirst9226
@njatthefirst9226 Год назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ በእዴሜ በጤና ይጥብቅልን አሜን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Год назад
Amen Amen Amen
@birtk4634
@birtk4634 Год назад
Enat yet church new yalut Calgary miyak sew pls??🙏🙏
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይህ የፀጋ አባት ስለሰጠን ። እንጠቀምባቸው የበረከቱ ተሳታፊ እንሁን ለአባታችንም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@user-zp3lz3tn7d
@user-zp3lz3tn7d Год назад
ክቡር መላእከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትክክለኛ ሀይማኖታችንን ያስተማሩን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ❤❤❤
@lemlem4051
@lemlem4051 Год назад
አባቴ ጠላቶት ይብዛ ጠላት ከሌለ ብርታት የለም ዘመኖ ይባረክ🙏🙏🙏
@monagezayie4269
@monagezayie4269 10 месяцев назад
አሜን አሜንአሜን
@ruhama561
@ruhama561 Год назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እኳን ለመላአኩ ቅዱስ ገብረኤል ወረሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ
@user-vs4dz2mm2g
@user-vs4dz2mm2g Год назад
አባታችን አንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በእዉነት ቃላት የለንም ሰዉ ብዙ ቢል አሁን ሁሉንም አዉቀናል
@user-jr6xl7fo8l
@user-jr6xl7fo8l Год назад
አሜን አሜን አሜን
@mblessing3641
@mblessing3641 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@birtk4634
@birtk4634 Год назад
Yet new yalut address setugne pls
@hana967
@hana967 Год назад
ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫➕
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
አባታችን እግዚአብሔር ዘመኖትን የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ይባርክሎ በእውነት 🤲🏿እንኩዋን ክፉ በዛሎት አባቴ 😥እጥፍ ይባረካሉና
@sanaatube3613
@sanaatube3613 Год назад
አሜን አባታችንን በድሜ በጸጋላይ ጸጋ አብዝቶአብዝቶ ፈጣሪ ይስጥልን አሜን
@hirutshewa7097
@hirutshewa7097 Год назад
የት ቦታ ነው ያሉ መምህር ግርማ
@emunati6789
@emunati6789 Год назад
አባ እንኳን በሰላም መጡልን ለኛ መዳን ለምንፈልገው እድሜ ጤና ፀጋውን ይስጥልን ያቆይልን የኛን መዳን የማይፈልጉ ሰዎች ልቦና ይስጥልን 🙏🏽
@fantyeassy1695
@fantyeassy1695 Год назад
people 0
@birtk4634
@birtk4634 Год назад
Yet new migegnut pls negrugne?🙏
@ER-xp9th
@ER-xp9th Год назад
አባታችን የፍቅር አባት ወንጌልን በተግባር የሚገልፁ ትምህርቱ ሁሉ የማይጠገብ ነው እደሜውን ፀጋውን ያብዞሎት የማቲዎሰ እድሜን ይሰጦት🙏🙏🙏
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Год назад
አባቴ እድሜ ጤና ይሰጦት የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ገብርኤል አብሳሪ አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
@nardoserundas7334
@nardoserundas7334 Год назад
አባቴ 1000000 እመት ኑሩልኝ, ግራ የገባው, በጠራራ ፀሀይ የጨለመበት, ብርሀን የናፈቀው, ህመሙ እንቅልፍ ያሳጣው, ትዳሩ የተበተነበት, የልጆቹን መከራ ቁጭ ብሎ የሚያይ, ስንቱን ልዘርዝር, የተያዘ ያውቀዋል:: የጨነቀው ሰው እንደኔ 1 video 10x ግዜ እያየ ያለቅሳል እንጂ ስለ እርሶ ክፉ አያወራም, ማን ነው ስም የሚያጠፋው ( ቅናተኛ ) ቀንተው ግን ብዙ ብዙ ያወራሉ, ያ ደሞ ለአባታችን ማስታወቂያ እንደመስራት ነው:
@akliluethiopia
@akliluethiopia Год назад
መምህር ግርማ በእውነት እግዚአብሔር ስራውን በእርሰወ ላይ ይገላጻል ምቀኞች ላንቃቸው እስከሚሰነጠቅ ይቃወማሉ አባየ ለሚስኪኖች ፈጥኖ ደራሺ ሺ አመት ኑርልኝ አባቴ❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚
@miskabbirhanu1415
@miskabbirhanu1415 Год назад
መምህር ኑሩልን እኛ እርስዎን ሳናገኝ ትምህርትዎን ተከታትለን ከብዙ ፈተና እና ህመም እየተፈወስን ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎት
@belaymengesha3915
@belaymengesha3915 Год назад
አቤት በምስሉ ማለትም በአባታችን ላይ ያለውን የመስቀል መስል ስነካው የሚሰማኝ የመልካም ነገሮች ስሜት በቃል ከምገልፀው በላይ ነው አምናለው በፈጣሪና በአባታችን ለሰወች የሚሆነው ለኔም እንደሚሆን ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ እረጅም እድሜ ለአባታችን
@MeaziTube
@MeaziTube Год назад
አባታችን እርሶን የሚያጥላላ ፀጋዎትን የሚነቅፍ ሁሉ የሰይጣን እረዳት የግብር አጋሩ ስለሆነ ምንም አይድነቆት ከሚነቅፎት ይልቅ እኛ የምንወዶት የምናከብሮት እንበዛለን እና ቦታ አይስጧቸው እኛም አንሰማቸውም። ፈጣሪ ብቻ እርሶን በድሜ በብዙ ፀጋ እና በጤና ያቆይልን።አሜን። ትርሲተ ስላሴን በፀሎትዎ አይርሱኝ።
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 Год назад
አባታችን እንወዶታለን ሺ አመት ኑሩልን ጠላት ዲያብሎስ ቢዘባርቅም እኛ ግን ከክርስቶስ ፍቅር የሜለየን የለም
@SB-en6ev
@SB-en6ev Год назад
ኣባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ወደ ኢትዮጵያ መቸ ነው የምመጡ💖💖💖🙏
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Год назад
ኢትዩጽያ እኮ ናቸው የሚኖሩት
@SB-en6ev
@SB-en6ev Год назад
ኣሁን ግን ካናዳ ናው ያለዉት
@wordofaabraham6468
@wordofaabraham6468 Год назад
Ibakachihun yet indalu nigerunyi
@eg3549
@eg3549 Год назад
Enem maweq efeligalehu eske ahun Canada nachew ?
@tigstethiopian6040
@tigstethiopian6040 Год назад
ምድረ ደፍተራ ቅጠል በጣሺ ምሀበረ ቅዱሳን ማንም አይሰማቸወም አባታች እግዚአብሔር ክፋፋፋፋ ያድረገወት እኛ አትረፍናል ከሰጋ ከነፍስም ሰቃይ ድነናል ተመሰገን ተመሰገን ተመሰገን ቅዱስ ገብረኤል መላክ ይጠብቀወት እሰከቤተሰብወት
@yerusalemgebresellase2440
@yerusalemgebresellase2440 Год назад
አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን ተቸግረናልና
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Год назад
እግዚአብሔር ታላቅ ነው መምህር ግርማን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ለታመሙት ሁሉ ፈውስ ይሁን መምህር እንወዶታለን❤❤❤
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Год назад
በመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ አባቴ ቀልድ የለም ማንም ሰው በሳቸው አይምጣብኝ ስለ እሳቸው ፀጋ አውርቼና ተናግሪ አልጠግብም አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
@mekdesaragi8015
@mekdesaragi8015 Год назад
የኔ ውድ አባት ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀወት 🙏🙏🙏
@asdfjkm4435
@asdfjkm4435 Год назад
የሚያመልኩት አምላክ የአውነት አምላክ አሳዳጆችዎን ያስታግስልን ልቦና ይስጣቸው ለእርሶ እረጅም አድሜና ጤና ይስጦት።
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe Год назад
፡አባታችን መላከ ምክራት፣ " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ፣ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!አባታችን ፈጣሪ የሰጦትን ጸጋ በአግባቡ በአጋንት ደዌ የሚሰቃዮትንን ሕይወት እንዲድን፣( ሙሉ ሰው ) ያደረጉ ምስጋና ይድረሶዎ!!! አሜን!!!
@user-ee8nc9yu9n
@user-ee8nc9yu9n Год назад
እኔም እመሰክራለሁ ለቡዙ አመታት አንገቴ እየያዘኝ የነበረ እርኩስ መንፈስ ተሰውሮ መጥቶ አድኖኛል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት 😘
@tewedagemekonnen
@tewedagemekonnen Год назад
አባ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እዚሁ ቁጭ ብለን ሳንድን ለቀረነው እርሶ የሚየደርጉትን የሚሉትን የሚየደርግ የለም እንደው አንድ ቀን አግኝተኖት በሞትን ተፀፅተናል በሰለም ይምጡ ብቻ ፈጠሪ በሰላም ያምጣዎት አባታችን ። ካህናቱንማ አየናቸው ብንወድቅ እንኳን መስቀል አያስነኩንም አጋንንቱን ይፈሩታል ። ይቅር እርሶን በሰላም በጤና ይጥቆት።
@sadadadada7010
@sadadadada7010 Год назад
ኑሩልን አባታችን እኛ መዳን እንፈልጋለን ከዳቢሎስ እስራት መፈታት እንፈልጋለን ድልድያችን ኖት እርሶ ከኔ ተቀንሶ ለርሶ ይጨመር እድሜዬ
@tiruworkdabi5571
@tiruworkdabi5571 Год назад
ስለ አባታችን ማንንም አይሰማቸውም አባታችን ን ሺ አመት ይኑሩልን
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን በአባታችን ላይ አድሮ ይህን ሁሉ ሰርቶል ገናም ይሰራል እየሰራም ነዉ። አባቴ እረዥም እድሜ ይሰጠዎት እንወደወታለን
@user-pz5kq8lv2c
@user-pz5kq8lv2c Год назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለአባታችን ጠላታችንን እንዴት ማሸነፍ እንዳለብን ከእርሶ ትምህርት ተምረናል ማህበረ ቅዱሳን ቢቃወሙም እኛ አንሰማቸዋውም ምድረ ደብተራ ጠንቋይ ስራቸው ስለተጋለጠብቸው ነው ልብካለቸው ውሰጣቸው የተሰገሰጉት ደብተራ ጠንቋይ ለምን አይቃወሙዋቸውም የሰው ልጅን መዳን ለምን ያበሳጫቸዋል አይነ ልበናቹን ፈጣሪ ያብራላቹ።
@tigtig8146
@tigtig8146 Год назад
እግዚአብሔር ጤና ከእድሜ ይሰጥልን ፀጋውን ያብዛሎት ኦ/ተዋሕዶ እንቁ አባት መ/ መክራት አባታችን ❤️
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
እልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አባታችንን ያቆይልን እድሜ በጤና ጋረ ይስጥልን ⛪⛪⛪⛪💚💛❤️🌹
@diye2138
@diye2138 Год назад
ያልገባቸው እውነቴን ነው ከአንዳንድ ማህበረ ቅዱሳን አባቶች መምህራን ዲያቆናት እንደ እኛ አይነት በአባታችን እና በመምህር ተሰፋዬ የተለወጥን 100% የገባን የተማርን የጸሎት ቤት ያለን የምንሰግድ የምንጸልይ እንሻላቸዋለን። ቤተክርስቲያናችን ውስጥ የተደበቁ አንዳንድ ጠንቋይና ደብተራ ሚስጥራቸውን እንዳይጋለጥ ከማህበረ ቅዱሳን ጋር በመሆን አባታችንን አታሳዱብን እባካችሁ ተውን እኛ ተራ ምዕመን ከእናንተ በላይ ስለ ሃይማኖታችን ገብቶናል እየጸለይን እየሰገድን የክፉ መናፍስት ዕኩይ ተግባር ገብቶን ንስሃ እየገባን እየቆረብን ስለ እግዚአብሔር ቅድስና ገብቶን በመስገድ በመጸለይ ክፉ መናፍስት እያሰርን ጸበል ሄደን በአባቶች እንዲሸኝልን እያደረግን ነው። ስለዚህ ማህበረ ቅዱሳን እና ሌሎች እባካችሁ ተውን በቃ ተውን ገበቶናል ነቅተናል ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ። አሜን!!! ኢትዮጵያ ኤርትራ አውሮፓ አሜሪካ ካናዳ አውስትራሊያ እና የተለያዩ አፍሪካ ሃገር የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን ለአባታችን ረጅም ዕድሜ ፀጋ ይስጥልን እያላችሁ አሜን በሉልኝ። አሜን!!!
@meronalimu1057
@meronalimu1057 Год назад
በትክክል
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 Год назад
አባታችን እግዚአብሔር የማቱሳላ እድሜ ይስጥዎ🙏የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ያባ ሰብስክራይብ በጣም ትንሽ ነች ተባብረን አንድ ሚሊዮን እናስገባና ጠላት ይቃጠል ጥቅሙ ለተቸገሩና ለእናት ቤተክርስቲያን ነው።በርቱ የተዋህዶ ልጆች የሚጠቅመንን እንወቅ ከሰይጣንና ከክፉ ሰዎች ጋር አንተባበር እባካች🙏
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 Год назад
ቅዱስ ሃሳብ ነዉ:: አብዝቶ ይባርኮት ፈጣሪ::
@user-os1pi2dx7l
@user-os1pi2dx7l Год назад
ምነው አድሰው እሚችል ቢሆን እምላውነበር
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 Год назад
@@amalajekidusan6360 አሜን አሜን አሜን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 Год назад
@@user-os1pi2dx7l እኮ እደዛማ ቢሆን ደስ ይለን ነበር ትምህርቱ ለአለም መድረስ አለበት እኛ የገባን እዲገባቸው
@mebratuaklilu6567
@mebratuaklilu6567 Год назад
Ebskachu yet new emigegnut Abatachin
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን የተከበሩ ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኔዓለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎት በረከቶ ይደርብን እንኳን ለመላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ወራዊ መታሰብያ አደረሳችሁ
@meskeremgirma6018
@meskeremgirma6018 Год назад
አባታችን እንኳን እርሶን በዚ ቦታ ለማየት አበቃኝ ደብተራ ከኢትዮጲያ ቤተ ክርስቲያን እስኪጠፋ እርሶን ለዘለአለም ያኑርልን ማሀበረ መሀበረ እያሉ
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e Год назад
ሰለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ለናተ የደረሰ እምላክ ለኛም ይስማን እሜን እባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እሜን
@almaztekeste9319
@almaztekeste9319 Год назад
Amen Amen Amen
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላቹ ጨርሶ ይማራቹ አባታችን እረጅም እድሜ ኑሩልን ጣላቶቾን ከእግሮ በታች ይጣልልን 😭😭😭
@kidanegebre8637
@kidanegebre8637 Год назад
ኣባታሽን መምሄር ግርማ አድሜና ተና ይስጣሸው አግዚኣብሄር በረከታሽው ከኛ ጋር የሁን 💟⛪️💟
@eg3549
@eg3549 Год назад
Amen Amen Amen
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f Год назад
አባቴ የኔ ልዩ ስጦታ አባታችን ኑሩልን እኛ እንወድወታለን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@robelbrhane9491
@robelbrhane9491 Год назад
ኣባታችን እግዚአብሔር ዓስቢ ቅዱሳን ይክፈልኩም በረኸትኩም ይሕደረና ኣማን በኣማን ዘተዋህዶ አቡነ ለኩልነ ለኤርትራዊ ወለኢትዮጲያዊ ለኩሉ ኣለም ኣባታችን በረከትኩም ይህደርብን።
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Год назад
አምላክ ምን ይሳነዋል ተመስገን በአባታች ላይ አድሮ የሚፈዉሰንን አምላክ ይክበር ይመስገን ልጄ እኳን ደስ አለሽ ጸጋዎት አይለየን
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Год назад
ልኡልእግዚአህቤር እርሶዎን የመሰአባት ስለሰጠን ክብርምስጋና ይግባው አባታችንን በክፉእሚያይብን ሰውበውነት አይኑይደፈን ሺአመትያኑርልን እረጂምእድሜይስጥልን የኛእቁአባት
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን ኑሩልን
@asternegeash1312
@asternegeash1312 Год назад
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተነገረ ድንቅ ስፍራው መሰክሩ
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n Год назад
የሠራዊት ጌታችንን #የድንግል #ማርያም መድኃኒታችን #ኢየሱስ #ክርስቶስ ለአባታችንን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን። በረከታቸው ይደርብን🤲
@sabatsegat3182
@sabatsegat3182 Год назад
Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏
@uaeuae576
@uaeuae576 Год назад
እድሜ ከጤናው አብዝቶ ይስጥልን አባታችን በሰላም ይመልሶት አባታችን እሄቀን ናፍቆኛል ኡባቴ
@bnmcv4755
@bnmcv4755 Год назад
አባታችን እንኳን ዳና መጡ ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jn4mv5ej7m
@user-jn4mv5ej7m Год назад
አባታችን በእርሰዎ ላይ አድሮ የፈወሰን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 Год назад
በጣም ይገርማ ስለመምህር ግርማ ፈረንጅ ሳይቀር ምስክርነት ሲሰጡ የእኛወቹ በቤተክርስትያን ውስጥ ሆነው ስላአባታችን ስማቸውን ለማጠልሸት ይሮጣሉ እረ እንዲያው ምን ይሻለናል ልኡል እግቢአብሔር አይነልቦናችሁን ያብራላችሁ አባታችን መምህር ግርማ ልኡል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ኑርልን አባቻችን እንወዶታለን እናከብሮታለን🙏🙏🙏
@God-db9vp
@God-db9vp Год назад
እግዚኣብሄር ጸጋና በረከት ይጨምርላቹ ኣባታችን።
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Год назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ነግሮናል በመጽሐፉ ፍርዱን የሚጀምሮው በቤቱ አለን የምንሎው ኖው ከፍርዱ በጸሎትዋ እመ ብርሃን ይታደገን
@alemalem6954
@alemalem6954 Год назад
አባታችን እኔ ለእርሶ የማወጣው ቃል የለኝምና ባጠቃላይ ከእኛ ህድሜ ቀንሶ ለእርሶ ጨምሮ ድህነትን ለሚፈልጉት ወገኖቻችን እርሶን ያቆይልን ፈጣሪ
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባቴን እድሜና ጤና ይስጥልን አሁንም ፈጣሪ በጸጋዉ ይጠብቅልን
@honeymar140
@honeymar140 Год назад
አባቴ አባባዬ እድሜ እንደማቱሳላ ያርዝምሎት 🇪🇷🇪🇷ፀጋው ይብዛ ።አውርቶ አዳሪውት ልቦና ይስጣችው። የንስሀ እድሜ ያድላችው።
@fasikamerete8304
@fasikamerete8304 Год назад
ውድድድድድ የማደረግዎት አባቴ መምህር ግርማ የሚወደኝን አባቴን ክርስቶስን ብቻ እንዳይ የረዱኝ ሳይነኩኝ ሳላውቅዎ ቤት ውስጥ ብቻ ትምህርትዎን በመስማት ብዙ ነገር ያተረፍኩ ድህነቴ እጅግ የሚገርም በፀሎት ቤቴ ውስጥ ብዙ ተዓምር የተደረገልኝ ባወራው ባወራው የማያልቅ ተዓምር የሆነልኝ በእርስዎ አእምሮን በሚለውጥ የተግባር ክርስትና ሕይወት ውስጥ ነውና ክፉ አይንካዎት አባቴ መምህርየ ያልዳኑት ይድኑ ዘንድ ሽህ ዓመት ኑሩልን፡፡ አሜን
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q Год назад
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ለእናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን😭💔እንግዲህ የምትቃወሙ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ
@user-os1pi2dx7l
@user-os1pi2dx7l Год назад
እኳንደሕና መጡ።አባታችን💐🕊💐💐 💐🕊 በፀሎተወ አስቡኝ አባ እስቤተሠቦቸ ግራ ገብቶን እምንኖርነ ን
@salme4126
@salme4126 Год назад
መምህሬ ፈጣሪ ከእኔ እድሜ ጨምሮ ለእርሶ ይስጥልን የማቶሳላ እድሜ ያድልልን አይዞኝ አይክፋዎት እኔም ስለ እርሶ ምስክር ነኝ በጣም በመንፈስ ተይዜ የምኖረው ነኝ የኦርሶን ቨድዮ አይቼ አንዴ ጸሎት አርጌ ድኜ ዛሬ ጎበዝ ፀላይ ሆኝ ከመንፈስ ተላቄቅ አለሁ የሰይጣን ደጋፍ ናቸው እርሶን የምቃወመው በርቱ አትስማቸው የደብተራ ና የአብሾ ልጆች ናቸው በምድያ የምጫጩት አባታችን ፈጣሪ ይጠብቅልን በዝህ ዘመን እርሶን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን አሜን
@berhantsadik7488
@berhantsadik7488 Год назад
አባታችን በእውነት ምን እንደምል ቃላት ያጥረኛል ብቻ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛሎት
@desalegnshewarega185
@desalegnshewarega185 Год назад
አባታችን እርሶን የሰጠን አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ተቃዋሚዎቹም ቆም ብለው የሚያስቡበት ልቦና ይስጣቸው። እግዚአብሔር ከክፉዎች ሰዉሮ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሚን።
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 Год назад
በእውነት አሁን ስጵፍላችሁ እንባ እየተተናነቀኝ እውነቱን ልናገር ወደድኩ እኔ ቀኑ ቢረዝምም አንድ ሴት በቤታችን ተከራይ የነበረች ሴት ግንባሬን ተጋጨችኝ ታሪኩ ብዙ ነው ነገር ግን ለ9ወር ያህል በማበድ እና በሂወት መካከል ነበርኩ ከዛ በሃላ ወደ ውጭ አሁን ወደምኖርበት ሃገር መጣሁ እና እዛ እያለሁ አባታችንን ከድሮም ጀምሮ አውቃቸው ነበር እና ውጭ እያለሁ ይበልጥ ትምህርታቸውን እየተከታተልኩ እሳቸው በሚሉኝ የጰሎት እና መንፈስን እንዴት ማሰር እንዳለብን ስረዳ እና ስተገብር ብዙ ነገሮች ተሰተካከኩ እና እህቴ ኢትዩጵያ ነበረች እና እባክሽን እኔ በጣም እሞኛል እና ፎቶዩን ይዘሽ ሄደሽ አስባርኩልኝ አልካት እሷ ልባ አባታችንን ለመስማት ድፍን ነውና እኔ ላንቺ ስል እንጂ አልሄድም አለች ለኔ ብላሽ ሂጂ አልካት ሄደች ልክ አስባርካ ስትመጣ ግንባሬ ላይ የሚከብደኝ ሰው ሲያየኝ እንዲጠላኝ ብቻ ምኑን ልንገራችሁ ያ ሁሉ በአባታችን መባረክ እግዚአብሄር በሰጣቸው ጰጋ እኔ አንዳ ምስክር ነኝ እድሜ እና ጤና ለአባታችን እመኛለሁ በእውነት እንመሰክራለሁ
@mulukasun6271
@mulukasun6271 Год назад
አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥል በረከትዎት ይደርብን የፃድቅ ሰው ፀሎት ግዳጅ ታድናለች አባቴ ክፉ መንፈስ በሰው ላይ አድሮ ቢወራጭ ችግር የለም በቆፈረው ጉድጉዋድ ይገባል አይዞዎት በርቱልን
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 Год назад
ሰላመ እግዚያብሔር ይቦዛሎት አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ያድሎት ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚያብሔር ይባርክ እርሶን የሚቃወሙ ሰዎችን ፈጣሪ ልቦናቸውን ይመልስ አሜን 🙏🙏🙏
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 Год назад
መምህር ፅናቱን ብርታቱን ይስጥዎት🙏 የሚቃወሙዎት የቤተክርስቲያን አገልጋዮች እራሳቸውን ይመርምሩ።
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w Год назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት ተቃዋሚ ወች ልቦና ይስጣችሁ በእውነት ሰው እንደት ከጨለማ ወደብርሀን መጣ ከሀፅያት እስራት ወደንስሀ መጣ ተብሎ ይቃወማል
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 Год назад
እልልልልልልልልልልልል ዛሬም በቁድሳኑ አባቶች ላይ አድሮ የሚፈውስ እግዚያብሄር ይመስገን እልልልልልልልል አባታችን መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥል አባታች ያውሩ ምቀኞች ፀረ ቤተክርስቲያን ፀረ ምእመናን ናቸው አንሰማቸውም በቅዱስ ጳውሎስ በቅድሱ ጴጥሮስ ላይ አድሮ የሚሰራ እግዚያብሄር በአባታችን ላይ አድሮ ቢሰራ ምንያስከስሳል የዘመናችን ፃህፍት ፈሪሳውያን ለስሙ ክህነቱን ይዘውታል ግን አይገቡ አያስገቡ የተባሉ በዘመናችን አባቶቻችንን በነሱላይ አድሮ ሰውለምንዳነ እያሉ ነገር የሚያጣምሙት አንሰማም ማለት ነው።
@user-kp8yn6mi3f
@user-kp8yn6mi3f Год назад
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አሜን በረከታቹ ይብዛልን አሜን አሜን አሜን
@gizachewalene4596
@gizachewalene4596 Год назад
ስለእውነት እግዚአብሔር ሀያል ነው ደግሜም እላለው እግዚአብሔር ሀያል ነው። አለም ገና ክብሩን ፣ ሀያልነቱን ይመሰክራ ለወደደን በማዳኑ ለጎበኘን ሀያሉ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን። እየተገፉ ፣ እየተዎረዱ ፣ ባገር ውስጥም በውጭ ሀገረም በብዙ ከሳሾች እየተሰደቡ በእግዚአብሔር ፍጹም ፍቅር ያለድካም ላገለገሉን አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን አሁንም እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥልን። የክፉ ዘር ከሳሾችን ደግሞ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን። አባታችን ናፍቀህናልና በሰላም ወደ ሀገራችን ተመለስልን።
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Год назад
አባዬ ስላየሆት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ደብተራ ጥላወጊ በፎቶ አድርጎ ይገድላል መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ከዚህ በላይ ነው አይደለም በፎቶ በእምነት ሁሉ ነገር ይሰራል በእውነት ያአባታችንን እድሜ እና ፀጋ ጨምሮ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ አባቴ እርሶ ብዙ ትሰራላችሁ ገና
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Год назад
አባቴእድሜናጤና መድሀኒያለም ይሥጥልን ጸጋውንያብዛልወት ጠላቶቻችሁን አምላከእሥራኤል ይገሥጻቸው
@genetabebe2937
@genetabebe2937 Год назад
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ፀጋ በረከት ጨምሮ ጨማምሮ እግዚአብሔር አምላካችን ለእርሶ ይስጥዎት። እነሱ ተይዘው ነው ፀልዩላቸው በትቃወሙት አንደበታቸው ለምስክርነት ያብቃቸው ነው የምለው !!!
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 Год назад
እኔኮ ግርም የሚለኝ ስርማሽ ቅጠል በጣሽ ደብራ በሰውእድል የሚተበትበውን ህጋዊ እስኪመስል ድረስ በየቦታው መጋረጃ እየጋራደ የሚጠነቁለውን ለምን መክረው ገስስፀው አይመልሱም እውነት ለሀይማኖት ተቆርቁረው ከሆነ መምህር ግርማን ቀን ከሌሊት የሚያወግዙት ? ሰው ለምን ፀሎት ተማረ ሰው ለምን ከባእድ አምልኮ ተላቀቀ ነው? በጣም ያሳዝናል የቤተክርስቲያን ጠላቶችን ተመለሱ ታገሱ ይበልልን አባታችንን መምህር ግርማን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን🤲🤲🤲🤲
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 Год назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጣቸው ስወዳቸው ክፉ አይካዎት ሺ አመት ኑሩልን አባታችን በርከታቸው ይደርብን ፀሎታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tarekegnfikadu8401
@tarekegnfikadu8401 Год назад
ባባታችን መምህር ግርማ ያሾፋችሁ ባለጌዎች ልቦና ይስጣችሁ መምህር መዳኂኒያለም እድሜና ጤና ይስጠወት👏👏👏
@geletawaka1703
@geletawaka1703 Год назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በረከቶት ይድረሰን ክፋቱ ቢበዛም እግዚአብሔር በረከትን ጨመረሎት እንጂ አልቀነሰም አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት!!! መቼ ይሆን ወደ ዲሲ አካባቢስ የሚመጡት እግዚአብሔር ይፍቀድ ለተሳዳቢዎችም ልቦና ይስጥልን!!! ገብረ መድህን ብለው በፀሎት ያስቡን!!!
@germechedilu2614
@germechedilu2614 Год назад
አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቆት እኛ ምንም አንልም
@user-iz2fk8by4k
@user-iz2fk8by4k Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ አባታችን ያኑርልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን በፁለት ያስቡን እስከቤተስቡቸ 🙏❤️
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Год назад
አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት አኔ በእርስዎ አገልግሎት ተጠቃሚ ነኝ። ጸጋ ሊበዛሎት ስለሆነ ነው ጠላት የተነሳው እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን። ለነዛም ልቦና ይስጣቸው ይፈውሳቸው።
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
እንኳን በደህና መጣህ አባቲ ፀጋውን ከእግዚአብሄር ይብዛልን አባታችን
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 Год назад
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም በሰደት ላለነው ይድረስልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አባታችንን ያኑርልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን አደራ።
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s Год назад
Abatachin I always Thank The Almighty God for you Amen God is Great!!!!🕊️🕊️🕊️🕊️🕯️🕯️🕯️🕯️👐👐👐
@tayechwale3555
@tayechwale3555 Год назад
አባታችን እድሜና ጤናይስጥልን በረከተዎት አይለየን 💚💛❤️🙏🙏🙏
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በረከቱን፣ፈውሱን፣እድሜውን አብዝቶ ይስጦት ።እንወዶታለን።
@sjsjdjs8537
@sjsjdjs8537 Год назад
አባታችን ረጂም እድሜ ይስጦት በርሶ እራሴን አውቃለሁ በፀሎት አስቡኝ
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j Год назад
እግዚአብሔር ያባታችንን ጠላት እግዚአብሔር ይጣልልን ሺሺሺሺሺሺሺሺ አመት ኑሩልን
@gadisedanbi5707
@gadisedanbi5707 Год назад
Ameen ameen ameen
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад
Elelelelle Elelele Elelele🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲 Amen Amen Amen egzabher yimasgen Abbatachin rejim ermana Tena yisxacho medenalem 🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇷🌹🌹🌹💐💐💐
@lenasarhaasnake566
@lenasarhaasnake566 Год назад
ተመስገን ተመስገን ተመስገን አምላካችን ከተትረፈረፈው በረከትህ አድለን ለአባታችን የአገልግሎት ዘመናቸውን ባርክልን ፈቃድህ ከሆነ ከዕድሜዬ ቀንሰህ ስጥልኝ መቼም የኔ ሀጥያተኛ ዕድሜ ...ተገቢ ባይሆንም ከበረከታቸው አድለኝ
@woine123
@woine123 Год назад
መምህር ግርማ አባታችን ፀጋውን ያበዛሎት እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎት:: እርሶን ለመምከር ሳይሆን! እኔን ሁልግዜም በአይምሮዬ እየትመላለሰብኝ በጣም የሚያሳስበኝ እና እየፀለይኩበትም ያለውን ጉዳይ እንድናገር ስለደፈርኩ አስቀድሜ ይቅርታ እየጠየቅኩኝ !!!!!! ስቀጥል! አባቴ ሆይ እኔ ቀደም ባለ ግዜ በአካልም መጥቼ አግኝቸወታለሁ:: በእርኩስ መንፈስ የተያዘ ካልሆነ በስተቀር እርስዎ ማን እንደሆኑ ይታወቃል :: እርሶም እንደሚያውቁት ይህች አለም እውነትን ለያዙ አትሆንም ደሞም ከእግዚአብሔር የሆኑ መከራ እንዳለባቸው ቃሉ ተነግሯል:: ይህች አለም ቀደምት አበው ቅዱሳኑን ያደረሰችባቸውን ስቃይ እና ሞትስ በዚህ ዘመን ማን ደርሶበታል? ማንም:: ስለዚህ እርሶም ታስረዋል, ተሰድበዋል, ታምተዋል, አንቋሸሽዎትል እርስዎ ግን ይኽው እስከ ዛሬ በጤና ሆነው ፀጋዎትን እያካፈሉ, እየፈፀሙ እየኖሩ ነው :: እነሱ ይህን ስላወሩ እርሶ ላይ የደረሰ ወይም ከሰውነትዎ እንኳን የተቀነሰ ምንም የለም :: ታዲያ ምነው ??? ደከሙና በየ ሲዲው ላይ ስለ እነዚህ ደካማ ሰዎች እያነሱ ይናገራሉ??? ለምንስ ለበጎ ነው እያሉ እኛን እያስተማሩ አያበረቱንም ???? ይሄን ንቀው ትተው ለምን አያበረቱንም??? በፍፁም አንድም ቃል, ወይም የእነዚህ ተልካሻ ሃሳብ ለመውቀስ ወይም ለማስተካከል ባይሞክሩና እንደ ጥንቱ ሰምተው እንዳልሰማ አይተው እንዳላየ ሆነው የተሰጠዎትን ፈተና አልፈው እንዲኖሩ! እንደ ሰማእታቱ ያለውን ብርታት ይስጥዎት:: ይህ ቢሆኑ ያን ግዜ ሰይጣንን ድል አደረጉት ማለትነው:: ይህች አለም ሊያድናት የወረደውን አምላኳን የሰቀለች ናትና ! እባክዎን ወቀሳ በጣም አብዝተዋል "ፈተና ነውና እንዳይወድቁ ምንም ሃሳብም ሆነ አስተያየት ከእርስዎ አንደበት አይነገር" የእግዚአብሔር ፀጋ አይለይዎት::"
@tigstethiopian6040
@tigstethiopian6040 Год назад
የኔ አባት ሰወድወት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይሰጥልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Год назад
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ለእኔም ብዙ ተደርጉልኛል።
@tadaseeth1
@tadaseeth1 Год назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጸጋ ይስጥልን የፈጣሪን መንገድና በረከትን ያገኝነው በእርሶ ትምህርት ነው፡፡ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔን ውደድኩት፡፡ የእርሶን አገልግሎት የሚቃወሙት እኮ የእግዚአብሔር መንገድ ለንግድና ለተንኮል የሚጠቀሙት ናቸው፡፡ የእግዚአብሔርን ቤት እንኳን እንደራሳቸው ሱቅ በማሰብ ካህናትንና ጥሩ አገልጋዮችን በመብጥበጥ እግዚአብሔርን ለማምለክ እንኳን በቤቱ ተቸግረናል፡፡ እነዚህ ናቸው እንግዲህ የአባታችንን አገልግሎት ላማደናቀፍ ሌተ ቀን የሚሰሩት፡፡ ለሁሉም እግዚአብሔር እውነተኛ ፍርዱን ይሰጣል ፡፡ ስራቸው ከፈጣሪ ነውና ገና እንበዛለን፡፡
@user-vo2ly8zz1b
@user-vo2ly8zz1b Год назад
እግዚአብሔር አዳኝና አሰተማሪ ነው መምህር ግርማ ኑሩልን።
@user-vg1gv1se6k
@user-vg1gv1se6k Год назад
አባታችን እግዚአብሔር በርሶ አድሮ ላስተማረን ለመከረን ሂወታችን ሃይማኖታችን እንካን ምን እንደሆነ የማናውቅ ልጆች ነበርን እግዚአብሔር ድንቅ ነው በርሶ አድሮ ጾም ፣ስግደት፣ጸሎት፣ አስተማረን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ከኔም ጨምሮ እድሜ ይስጦት በሚድያ የሚያወሩ ሰዎች ወሬ ብቻ ናቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እርሶ ብዙ ልጆች አትርፈዋል ለኛ ንሩልን አባየ በረከትዎ ይድረስኝ
@bealemsitayehu261
@bealemsitayehu261 Год назад
ትክክል በወሬ ነው እነሱ የሚያውቁት መምህር ግን በመንፈስ ቅዱስ በተግባር በተለይ የመጨረሻው መስካሪ ተባረክ መምህርን የነካ መንፈስ ቅዱስ ልቡን ይመልስ ኢትዮጵያ ውስጥ መምህርን በቪድዮ ብቻ ነው የምናየው መምህርን ለማግኘት ወደ ውጪ መምጣት ይጠበቅብናል ሰዎች ለኢትዮጵያውያን እዘኑልንል አይሰሩ አያሰሩ የኛ አባቶች የእንቅፋት ድንጋይ ሆኑብን
@bezualemabebe3019
@bezualemabebe3019 Год назад
አባታችንእንኳንበሰላምመጡልንእድሜናጤናውንያብዛልሆት፡የድንግልማርያምልጅእየሱስክርስቶስ!!¡
@welotube463
@welotube463 Год назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡ በጸሎት አስቡኝ አባታችን ፈተናው በዛብኝ አንዱን ስለው አንዱ አልቻልኩትም እኔ እማስበው ሌላ በሒወቴ እሚተገበረው ሌላ እማየው አሞኛል ኦፕሬሽን ትሆኛለሽ ተብያለሁ😢😭 ቀጠሮ ቀን ተሠቶኛል አባ በጸሎት አስቡኝ😢 የአባየን ስልክ ስጡኝ በማሪያም በመቤቴ🤲😢
@happyfamily4088
@happyfamily4088 Год назад
መምህርዬ እንኮን በሰላም መጡ ጠላትዋትን ከእግርዋ በታች ይጣልልዋ ብዙ ፍሬ አፍርተዋል በነፃ ስንት አመት ተማርን ከሬዲዩ አቢሲንያ ጀምሮ ክርስትናን በስም ሳይሆን በተግባር እንድንኖር ያስተማሩን አባት ኑሩልን
Далее
Tanish holatmi?😅❤️
00:41
Просмотров 1,2 млн
Construction site video BEST.99
01:00
Просмотров 222 тыс.
MBAPPÉ 🏁🐢
00:11
Просмотров 1,4 млн
Перескочила цепь
00:16
Просмотров 44 тыс.
Memeher Girma Wondimu VCD 44 B
1:03:55
Просмотров 433 тыс.
Tanish holatmi?😅❤️
00:41
Просмотров 1,2 млн