Тёмный

"የአማራ ህዝብ ይቺን እድል ካልተጠቀመባት ጂፕሲ ነው የምንሆነው" Mengizem Media Teborne Show With solomon Mengist Part 2 

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Подписаться 65 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

#ethiopia

Наука

Опубликовано:

 

11 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 89   
@mengizemmedia
@mengizemmedia 18 дней назад
gofund.me/55db3063
@derejesaleyesus
@derejesaleyesus 15 дней назад
Pup_8
@saraelyas661
@saraelyas661 18 дней назад
💚💛❤️ አንጋፋው ጋዜጠኛ ተቦርነ በየነ እና ጋዜጠኛና የጤና ባለ ሙያው ሰለሞን ክብረት ይስጥልን !!!
@belaywale8795
@belaywale8795 19 дней назад
አውራጃዊት ስሜት ካልቀረና አማራዊ ስሜት ካልጠነከረ የአማራ ህዝብ ስቃይና ሰቆቃ ሊቆም አይችልም
@Sibaht-nf7if
@Sibaht-nf7if 18 дней назад
ሰሎሞን በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ በይበልጥ በራስህ ሚድያ ከፍተህ ብትመጣ በጣም ብዙዎችን ትለዉጣል በጣም ደፋርና አይነኬዎችን የሚነከ‍ኣና ብዙዎችን የሚያነቃ ሀሳብ በውስጥህ አለ።ጎንደሬነትና ጎጃሜነት አማራነትን እጀግ ፈተና ዉስጥ ከቶታል።በተለይ ሰሌ የጎጃምና የጎንደር ክፍፍል መከራችንን አብዝቶታል የአማራ ህዝብ ትግሉን ከራሱ ካልጀመረ ለድል አይበቃም።መሬት ላይ ያሉ ፋኖዎች በደንብ ተቃራርበዉ እየሰሩ ናቸዉ በተለይ በዉጭ ያለዉ የጎንደርና የጎጃም ዲያስፖራ አማራን እየከፋፈለ ነዉ በደንብ አይተኸዋል ተረድተኸዋልም ሂድበት
@fasilgebreselassie6988
@fasilgebreselassie6988 18 дней назад
ተቦርነ ይሄ ከ ሰለሞን መንግስቴ ጋ ያ ደረከው ቆይታ የ አመቱ ምርጥ ዝግጅት ነው ። እኔ ማ ጥሎብኝ ሰለሞንን ብሰማው ብቅል አይሰለቸኝም።
@netsanetteshome1005
@netsanetteshome1005 18 дней назад
ሰለሞን ተሳሳትክ ወልቃይት በትግራይ ስር ሆኖ አማራ በሰላም ኖሮ አያውቅም ‼️
@lalibelak
@lalibelak 18 дней назад
ሰለሞን አማራ በማንነቱ ሲዋረድ እና አጥንቱ ድረስ በሚዘልቅ ስድብ ሲሰደብ እና ሲገደል እንዳንተ አይነት ሽፍንፍን አማራ አላዳነውም፣አያድነውም። አማራ አኪላ ለምን ይመስልሀል ተከታይ ያገኘው ሁሉንም በሚገባው ልክ ስለሚያነግር፣ደመላሽ ስለሆነ ፣አልገባህም እንጅ ከእርሱ በላይ እጅግ የጨከነ ትውልድ ተፈጥሯል ። ደጋፊውን ሁሉ ባለጌ ማለትህ እኔን ውደዱ፣እንደኔ አስቡ ከሚል፣ለራስ ከሚሰጥ የተሳሳተ ግምት የመጣ ነው እንጅ ደጋፊውን በጅምላ ባለጌ ብለህ አትሳደብም ነበር። ትውልዱ የጦር ጀግና ብቻ ነው የሚያቀው ብለሀል፣ ህዝቡ ጦርነት ላይ ነው አንገቱን ቀና አድርጎ የሚፎክርባቸው ጀግኖቹ ናቸው፣ ለሁሉም ግዜ አለው ።
@BirtaluNega
@BirtaluNega 17 дней назад
ጅብ ሊበላን ደጃችን ቆሞ ጅቡ ሳይበላን እኛ ተበላልተን ስንሞት እየሳቀ ይበላናል።
@deyamodallie99
@deyamodallie99 19 дней назад
"በነገራችን ላይ፣ ስድብ ፖለቲካ የሆነው እኛ አገር ነው" የሚለው አባባል በጣም መሠረታዊ ነው-ሁሉንም የኢትዮጵያ ልሂቅ ጎራ ይመለከታል።
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 17 дней назад
ያገሬ ልጅ ሶል አንተና መስከረም አበራ ሀብታሙ አያሌው አድናቂያቹህ ነኝ
@SebleAshagre7233
@SebleAshagre7233 18 дней назад
ከዚህ በኋላ እኢትዮጲያኒሰት ፖለቲከኛ አማራን አያደነዝዝም Never Amhara first ቢሄረተኝነት እናሰቀጥላለን
@meba1792
@meba1792 18 дней назад
I agree with you no more old story Amhara Amhara first then Ethiopia ድል ለጀግናው አማራ🇲🇱🇲🇱💪🏾💪🏾
@user-ct3pl6sc7f
@user-ct3pl6sc7f 15 дней назад
You are exposing the internal conflict between Amhras,we do not know much about others,indirecly you are helping enemies
@antenehtesfaye3642
@antenehtesfaye3642 17 дней назад
ግን አማራ ወልቃይት ላይ በወያኔ ግዜ እዉነት በሰላም ኖሯል ሰሌ?
@user-ns6yv9fi2i
@user-ns6yv9fi2i 17 дней назад
መሬት ላይ ያለውን ተጨባጭ ነገር በወጉ ግልጽ አረጎ የሚያሳይ የተሳካ ውይይት😍
@semelihumed3356
@semelihumed3356 18 дней назад
እውነት የአማራ ሊቅ ለአማራ ህዝብ ሚያስብ ከሆነ የሞቱት ጋር ሊሠሩት የነበርውን ስራ ለምን ካሉት ጋር ተቀራርቦ አይሠራም
@BirtaluNega
@BirtaluNega 17 дней назад
አላወቁም ጠላታቸውን እንዳዳኑ ።ለዛሬ የአማራ መከራውን መብላት ዋናው እና የአንበሳውን ድርሻ ወያኔ እና ትግሬዎች ናቸው።
@meba1792
@meba1792 18 дней назад
የሚወድ ሀሳብ ነው ሰለሞን መንግስቴ ድል ለጀግናው ፋኖኖኖ🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@justiceforall3712
@justiceforall3712 19 дней назад
The youngest version of Lidetu Ayalew😮😮😮
@ethioeritreaupandup1074
@ethioeritreaupandup1074 18 дней назад
"በግልጽ መነጋገር አለብን " ያልካት ተመችታኛለች ፤ አዎ ለህሊናችን በግልጽ መነጋገር አለብን ። እንደ 🇪🇷ዊነቴ በአማራ ዉስጥ ብቻ ሳይሆን የትግሬዉ የኦሮሞዉ ከመጠላለፍ ወጥተዉ በአንድ ሀገራዊነት እያሰቡ ኢትዮጵያን ትክክለኛ ቦታዎ እንድትደርስ ቢሰሩ የሌት እና የቀን ምኞቴ ነዉ ። ነገር ግን የሚፈጠረዉ አንድነት የኤርትራ ጉዳይ ሰምና ወርቅ መሆን እንሌለበት በደንብ ይታሰብበት ምክንያቱም ኤርትራ ልክ እንደ ኢትዮጵያ ሉአሏዊት ሀገር ስለሆነች ። እርቅና ሰላም ሲታሰብ በሁሉም ዙሪያ መሆን አለበት ። 🌴🇪🇷🇪🇹🌴
@em6708
@em6708 17 дней назад
በማጭበርበር የወሰዳችሁትን ሀሰብ ወዲህ ካላቹ ይቻላል 😂
@worknshhone6204
@worknshhone6204 19 дней назад
እንኳን ከ30 አመት ይሁንና ትናንት በብልፅግና ውቅት እንኳ ከወራል መኪና እየበረረ ሴሄዱ ከመኪና ውድቀ የሚገርመኝ ነገር ህዝብ እንደ ቤተስብ አልቅስው እምነቱን አይተው ሲቀብሩት እኔ ምስክር ነኝ
@yonanadayout8464
@yonanadayout8464 17 дней назад
Amahara forever❤---- Ethiopian nationalism is bad for Amahara
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 16 дней назад
አንድነት አንድነት በሆዳም ጥቅመኞች ሰርጎገብ ሴራ አማራ ሲታመስ መኖር የለበትም
@ethioeritreaupandup1074
@ethioeritreaupandup1074 18 дней назад
በጣም መሳጭ ዉይይት ነበረ ። 🙏🙏🙏🌴🇪🇷🇪🇹🌴
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 13 дней назад
ሰለሞን የቱየ ልጅ ነዉ። አስተዋይ፣ምክንያታዊ፣የበሰለ ልጅ ነዉ።
@wolloyew3048
@wolloyew3048 16 дней назад
ሰሌ በርታ ወንድሜ ግን የመጣብንን ክፉ ጠላት ለማለፍ አንድ መሆን አለብን
@fisehakebede1102
@fisehakebede1102 18 дней назад
Sol betam besal ena tekami wuyeit new amhara erasun eyekefafele litefa tekarbual ena betam meweyayet aleben santefa arif wyeyt new bertu sol yeraseh midya binoreh arif new❤❤❤
@henokab1493
@henokab1493 17 дней назад
እሄን ልጅ ወደ ፊት አምጡልን ❤
@AndualemFekadu-bc2cl
@AndualemFekadu-bc2cl 15 дней назад
በማርያም የሶልን ስልክ አስቀምጡልኝ ቢያንስ እንደማደንቀው ልንገረው
@user-zl6ft2kk2r
@user-zl6ft2kk2r 4 дня назад
እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ የትኛውም አማራ ፈጣሪውን እንደነዛ ሰዎች ይፈራል ይሄ እሩህ ሩህ እነት ነው የሚያስፈጀው ጠላቱ ጉያው ስር ቢገባም ይሸሽጋል
@bizuayehumereke784
@bizuayehumereke784 19 дней назад
እንኳን ለዳግማተሰደ አደረሳችሁ ✝️✝️✝️💚💛❤✝️✝️✝️
@zenawoldegebriel8120
@zenawoldegebriel8120 19 дней назад
ነገሮችን ከሚገባው በላይ አታጋኑት.... በዚህ ዷረጃ ልዩነት አልታየምና
@mgethiopia7620
@mgethiopia7620 18 дней назад
Great discussion
@yohanatilahun4498
@yohanatilahun4498 14 дней назад
በጣም ጠቃሚ ሃሳብ ነው
@mikelegesse8343
@mikelegesse8343 17 дней назад
Music to my ears
@danielnegussie4894
@danielnegussie4894 17 дней назад
በዜግነት ፖለቲካ ነው የማምነው ሲል ያው PP በአዴን ነኝ ማለቱ ነው።😜
@natnaelkassa392
@natnaelkassa392 17 дней назад
ፅንፈኛ ስትል ምነው በጣም .....ምን ለማለት ፈልገህ ነው !? ራስህን እንደ Perfectionist 😂
@estifanosekassawmar2556
@estifanosekassawmar2556 18 дней назад
We need you!
@mesfinhailye8681
@mesfinhailye8681 17 дней назад
ይህ እሳቤ በሁሉ እንዲጋባ ታላቅ ምኞቴ ነው።የመጀመሪያው ሰውነት ነው የሚቀድመው እኔ ሀይማኖት መጣያ ሲሆን ግር ይለኛል እምነት አኔ ለኔ የእውነት መንገድ የምለው ነው ሌላውም የራሱን እንደዛ ይወስዳል ሆኖም አንዱ ወደራሱ ለመውሰድ ማሳመን ማስረዳት ኮንቪንስ ማረግ ይችላል አለበተዚያ ደሞ አንዱ አንዱን በጥላቻ ወይ መልካም ባልሆነ መንገድ ሲገልጽ ሁሌ ጥያቄ ይፈጥርብኛል።ለምን?የኔን ትክክል የሌላውን በማሳነስ ሳይሆን የኔ ከሌላው ትክክል ብዬ የማስረዳበትን ሀቅ ማቅረብ እንጂ።ሰለሞን ፊቱ ታላቅ ወንድሜን ይመስላል እሳቤውን ደሞ ካወኩት ጀምሬ 1% ኖ ያልኩበትን አላስታውስም።ሰላም ባንድ ወገን ፍላጎት አይመጣም በጦርነት አንጻራዊ ሰላም እንጂ ዘላቂ ሰላም አይመጣም ሆኖም ጦርነት አቅም ሲያንስ ሸብረክ ሲፈረጥም ጠንከር እያለ ህይወት ንብረት ይበላል በጦር ከባቢ ያለ ማህበረሰብ ኑሮ ያመሰቃቅላል ።በዚህ ዘመን መረጃ ማስረጃም ማግኘቱ ቀላል ሆኗል ሚድያውኤክስሬይ ማሽን የሆነበት ዘመን ነው። በርግጥ ማህበረሰባችን ባብዛኛው ሶሻል ሚድያ ባያገኝም አንድም ሁለትም የሚያምነው እና የሚወደው ሰው ለዚህ ቅርብ ይሆናል አና መረጃው ከብዙ የመድረስ ሁነቱ ቀሏል።እናም ፕሮፖጋንዳ በየትኛውም ወገን ሲገን የራስ ማወረጃ ነው የሚሆነው።ግን አንድ ነገር አስባለሁ በዚህ ዘመን የትኛውም ሀሳብ ያለው ሰው ገበያ የሚያወጣበት መንገድ አለው የትኛውም የተዛነፈ አመለካከት ምንም ጉዳት ሳያመጣ የሚወዳደርበትም መንገድ ኖሮ ጦርነት በአንድ ወገን እማይቆምም ቢሆን ነገር ግን በሀሳብ የሚለያዪ ኢሊቶች ቀላሉን መንገድ ስለምን እንደማይሞክሩት የሁልግዜ ጥያቄዬ ነው።ይህ ፍራቻ አይደለም በቅርብ በጦርነት ያጣነው እያጣነው ያለው ሁሉ ጦርነት አቁመን በጋራ አሸናፊነት ብንፈታው ጦርነት ውስጥ ካስገባን አንዳንድ ችግር የበለጠ መፍትሄ ልናመጣ እንችላለን። የኛ ወንኛ የጦርነት መነሻ ድህነት ነው ብዬ አምናለሁ!!ሌላው መገፋፋት የዚህ ሰበብ እንደሆነ አምናለሁ።
@girumgetaneh9904
@girumgetaneh9904 16 дней назад
ምድረ ባንዳ ቢንጫጫ ትግሉን አያስቆሙትም በተለይ የትግሉ ሜዳ ላይ ያሉትን በሕይወት መስዋእትነት እየከፈሉ ይሉት እውነቱን በሚገባ ይረድታል
@eyobshibabw3173
@eyobshibabw3173 17 дней назад
🙏
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 19 дней назад
❤🎉❤🎉
@teddybest02
@teddybest02 16 дней назад
ደስ የሚል ፕሮግራም
@Ketemawgetie
@Ketemawgetie 15 дней назад
እናመሰግናለን ሰሌ እና ተወልደ👏
@adugnabelay1574
@adugnabelay1574 18 дней назад
Great Heroes
@user-fe8kj7sx6q
@user-fe8kj7sx6q 18 дней назад
❤❤❤❤🎉🎉😢
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 16 дней назад
የሴራ ፓለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ አይገነባም!!!
@KEMERTUBE1221
@KEMERTUBE1221 3 дня назад
መሬት ላይ ያለው ፋኖ ስራውን እየሰራ ነው:: ዲያስፖራው ወገን ከቻለ ያግዝ ካልቻለ ትግል አያበላሽ::
@user-bn7np9br5w
@user-bn7np9br5w 19 дней назад
Yeyikuno Amlak inat Hawi Chala mehoniwan tawuqaleh ? Ye zarewu Menz Lalo Midir , Mama Midir ina Gera Midir yemibalewu ante kemitilewu 16th c befit sostum ye Oromo balabatoch mehonschewun tawuqaleh ? Ye Yikuno Amlak inat Hawi Chala kezihu kemenz Ye Oromo balabatoch meweleduwan qedimeh iweq . 16th c bicha iyrteqesik Ye Oromon Tarik ke Genale mado sitigedin , min yahil Ye tarik iwuqet deha mehinihin yasayal . Be ateqalay Ye Africa qend Ye kush midir mehonun atizenga . Ameseginalehu !
@naolshalo6712
@naolshalo6712 19 дней назад
ህዝቦ እኮ እንደዚ ነው video ላይ እንዳሄኖው ግን መን ሆነን ነው መግባባት ያቃተን
@enyatkebede7926
@enyatkebede7926 17 дней назад
ድል ለፋኖ💪💪‼️
@SHAKUR185
@SHAKUR185 10 дней назад
ልጅ በጣም በሳል ነው
@tadessetilahun9983
@tadessetilahun9983 19 дней назад
tadesse
@naolshalo6712
@naolshalo6712 19 дней назад
ሀገሬ አሁን እንደዚ አይነት አስመሳይ ያሎነና ሃቀኛ ሰው ነው ሚስፍልጋት አግዚአብሔር ይትብቅ ወንድሜ
@AmareGetachew-hw6pk
@AmareGetachew-hw6pk 16 дней назад
እውነትም ስለሞነ
@feyselahmed4581
@feyselahmed4581 17 дней назад
Amhara yemibal ale ende?
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 15 дней назад
አንተ አለህ እንዴ😂😂😂
@mebre2112
@mebre2112 18 дней назад
የዜጋ ፖለትካ ለመስራት መጅመሪያ የኔ ምትለው ሀገር መኖር አለበት እናም ቅድሚያ ለአማራ ሕዝብ በትብብር ያሳደገህን ሚስኪን ሕዝብ ስራ አለዛ ያንተ የዜጋ ፖለቲካ ውሃ ወቀጣነው
@Amazonfggghjjj-dd9kg
@Amazonfggghjjj-dd9kg 17 дней назад
ይህ ልጅ ተምሮል ግን ያንተ ፖለቲካ በጣም ውድ ለመገዛት..... የልደቱ እና ያንተ በጣም ውድ ነው ለመግዛት..... ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ያለው ፖለቲካ አይደለም ጦርነት ነው ያለው..... ሲይወርዱ አንወርድም ስትሉ የወረዱ ሰዎች ስልጣን ያዘ አሁንም አንወርድም ኢትዮጵያን ብትን እናረጋለን ሲሉ በሜጫ አንገት እንቆርጣለን ሲሉ አረደው አሳዩን ርዕዮት ስትናገርክ እኔን ጨምሮ ጠልተናታል አልክ አልክ......አሁንም ልክ አይደለህም ዘመነም ሆነ እስክንድር ይተቻሉ.....ምንድ ነው ለሞመት የገባን ሰው ትችት ምን ያረገዋል ብለህ ነው ። ያነተ እና የልደቱ ፖለቲካ በጣም ውድ ነው ሲወርዱ መውረድ ነው ። ሰው ማረድ እኮ ፖለቲካ ነው አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ እናታቹ እንዲህ ትሁን ብሎ የሚሳደብ ሰው ከመንግስት ባለስልጣን ጋር ታይቶል እኮ ። ልደቱ ሲራቀቅ ነው የሌለ ፖለቲካ ሲካሄድ 30 ዓመት የፈጀበት ። በመጡት አመጣት መዋጋት አለበት ሁሉም ችሎታ የለውም ለሁሉም ግን እንደ ድርሻቸው መዋጋት ነው አንድ ማወቅ ያለባቹሁ ፖለቲካ ውይይት አይደለም እየተካሄደ ያለው ።ፖለቲካ ጦርነት ነው አማራን አሁን ሌላ ብሔረሰብ እንዳይቀየም የተጠነቀቃቹሁት ሌላ ብሔረሰብ እንዲረዳው ነው ። ግ7 እና ኢሳት ይህ ችግሩ ጀዋር በሜጫ ሲል እነሱ ለሚታገሉበት ህዝብ መጥረቢያ ይዘህ ጠብቅ ቢሉት ይህ ሁሉ ሰው አይሞትም አሁንም የኦሮሞ ህዝብ እሳት እየነደደበት ነው ትላለህ.... መሬት ላይ ያለ ፖለቲካ አውሩ ልደቱ የህወኦትን ሰዎች የአማራ ጥላቻ አለባቹ ለማለት ዐይነ-ጥላ አለባቹ ይላል 😂 አሁንም ሰለሞን የሚያወራው እንደ ልደቱ ነው
@user-cr7jb7dz2l
@user-cr7jb7dz2l 18 дней назад
ቁስል ያካል ለአልከው የሚያከው ችግር ስላለ ነው ችግርን መፍታት አይሻልም
@mulukenabera6784
@mulukenabera6784 19 дней назад
??
@Dagi-man
@Dagi-man 14 дней назад
ለጎንደር ሕዝብ ግን ያላችሁ ጥላቻ ምንድነው አላማችሁ ሙሉ በጌምድር ጦርነት ላይ ነው አንድም ሰው እንኳን ድምፅ የሚሆነው የለም ከዛም በላይ የሚያመው ግን ያም መጦ ያም መጦ የሚመደበው ጎንደርን ነው ስለሞን የምትባል ባንዳ ደግሞ በሌሎች ጎጥ ለመወደድ የግድ የጎንደርን ሕዝብ መሳደብ አይጠበቅብህም
@kasahunaa3371
@kasahunaa3371 17 дней назад
አማርኛ፣ ግኢዝ እና ትግርኛ ለምን በጣም ተማሣሠለ? አማርኛ የተወለደው ከግኢዝ ነው የሚባለው ለምንድነው? አማራ የሚባል ብሔር የለም የምባለው ለምንድነው? አማራ ብሔር ከሆነ ለምን ጎሳዎች በዉስጡ የሉም?
@MollalignTafere
@MollalignTafere 19 дней назад
ሰሌ የምወድህ የማከብርህ የዘመኔ ጀግና
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 19 дней назад
ሰለሞን መንግስት ስምን መልአክ ያወጣዋል ባለፈው ሰሞን ስትጠፋ በቃ አንድ ነገር አድርገውት ነው እንጂ ፓለቲካ ባወራሁ ቁጥር ያንን ልጅ የት አደርሱት ብቻ በህይወት ይኑር ስል ቆይቼ ከጋዜጠኛ በለጠ ጋር ባደረከው ቃለምልልስ ብቅ ስትል በጣም በጣም ደስ አለኝ ( ቃለምልልሱ ላይ ያሉኝ ቅሬታዎች እንደተጠበቀ ሆኖ) መኖርህ ደስ አለኝ ተነግሮ የማያልቅ የታመቀ እውቀት እንዳለህ ምንም ጥያቄ አያሻውም ከሀብታሙ አያሌው ጋር ብቅ ስትል ቢያንስ በሳምንት አንዴ ደምበኛ ቢያረጉልን አስተያየት ሰጥቼ ነበር አሁን ተቦርነን እጠይቃለሁ እባክህ እሄን ተቀድቶ የማያልቅ ሀሳብ ያለውን ልጅ የጋን መብራት ሆኖ እንዳይቀርብን እንደአማራም እንደኢትዮዽያም ብዙ ይጠቅመናልና የሳምንቱ እንግዳ እያረክ አቅርብልን ሰለሞን የት እንዳለህ አላውቅም ግን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ከአብይ ያውጣህ አማራ እንደአንተ እይነት አርቆ ሀሳቢ ያስፈልገዋል ተቦርነ አደራ ለዛሬው እናመሰግናለን
@hhyy3622
@hhyy3622 18 дней назад
ለምን ሚዳያአከፍትም ሰለሞን
@em6708
@em6708 17 дней назад
እስቲ አንድ ቁምነገር ስሩ ይህን ልጅ ከሀገር አስወጡት
@boratube998
@boratube998 16 дней назад
አይንሽ ይውጣ ዝቃጭ። አሁን ምን ሆነ እሱ። ኢትዮጵያ ውስጥ ካሜሪካ ያልተናነሰ ነጻነት አለ፣ችግሩ ነጻነቶን እንዴት መጠበም እንዳለብን አላወቅንበትም እንጂ።
@naolshalo6712
@naolshalo6712 19 дней назад
ዬኛ ሀገር ሰው አሁን ባሎው ሁኔት specially አማራ ክልል እወንት ሚናገር ሰው አይውድም እና አግዚአብሔር ይጥብቅ አቦ
@yimamAbdu-he8oy
@yimamAbdu-he8oy 18 дней назад
ብዙ ልደቱ አያሌዎች አሉ እኮ
@shantytown365
@shantytown365 18 дней назад
አይ ቆምጬ
@tamiratayehu84
@tamiratayehu84 18 дней назад
ትጠራጠራለህ አባቸውን ናአሳምነውን ያስገደለ አብይ ነዉ የኑሱመገደል ለአማራ ትግል ወሳኝ ነዉ እባካቹህ አንድ እንሁን
@MollalignTafere
@MollalignTafere 19 дней назад
በሚዲያው ባትርቅ እንደ አንተ አይነት ሰው ስላጣን ብዙ ነገር አጥተናል
@abdurahemanmohammed6972
@abdurahemanmohammed6972 11 дней назад
Yaw antem tornetun tdgfaleh yamalet yamara yblaynten tnafkaleh malet new
@definitely3
@definitely3 18 дней назад
አንተና ተቦርነ እንዴትሆኖ ነዉ ለአማሓራ ቅርብ የሆናችሁት ከአኪላ የተሻለ?ለዚያዉ ተቦርነ ብሄርተኛ ባልሆነበት ሁኔታ🙏
@eliasfisseha8554
@eliasfisseha8554 16 дней назад
Who is this non-sense man? Who said Gojam and Gondar are the only amhara ?
@WorkeyeKidanmariam
@WorkeyeKidanmariam 13 дней назад
I was i appreciate before this guy. But now, when I watched this video totally he is a suporter of Tplf. He is banda. This stupid he wants to divide Amhara. Pls Tborne don't invite this guy again.
@yibeltalfekeke
@yibeltalfekeke 19 дней назад
ሰሌ ❤❤❤ እናቴ ትሙት ፓለቲካን እንደ እራትና ምሳህ አኝከህ ውጠኸዋል
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu 19 дней назад
ሰሌ ተወልደ እንኳን ለዳግማይ ትንሳኤ አደረሳችሁ ሰሌ ቶሎ ቶሎ ብቅ በል ፈጣሪ ይጠብቅህ
@tewfikabajamal484
@tewfikabajamal484 19 дней назад
ሀብታሙ እና ግብረ አበሩ ትልቁን የ አማራ ህዝብ የማያልቂ ጠላት እያፈሩለት ነው ለዛሬ ጉርሳቸው ሲሉ
@meba1792
@meba1792 18 дней назад
የግለሰብ ሀሳብ እደራሱ ሀሳብ መያዝ ሲቻል ለምን የህብ ሀሳብ አድርገህ ትሰማለህ የአማራ ህዝብ እንዳልሾመው እየታወቀ የሰሚው ጥፋት ነው ።
@user-zo9gd9dw8f
@user-zo9gd9dw8f 17 дней назад
በጌ ምድራውያን በጊዜ ንቁ የጎንደር ልሂቃን በጊዜ ንቁ ፓለቲካ ሥሩ tplf ጎንደር ን በሂደት ትግሬ የማድረግ ሥራ እይስራ ነው ጎጃም የተነሳው አማራ ብሄርተኝነት በአማራ ስም ወደ ስልጣን ለመምጣት ከtplf ጋር በግልፅ አብሯል ጎጃም ውስጥ የተነሳው አማራ ብሄርተኝነት ትግሬ ያሳጣውን መተከል ሰፊ የጎጃም አካል ጉዴይ እያነሰም ጎንደሬው በመጥላት በቁራጭ መሬት ከትግሬ ጋር አልጣላም እስከመለት በድፍረት ይናገራል ጎጃም ናሺናሊዝም በግሌ ችግር አድርጌ አልየውም መብቱ ነው ችግር የሚሆነው ጎንድሬውን ከትግሬ ጋር አብሮ ለማስመታትየሚሄድበት ስይጤናዊ መንገዱ ብቻ ነው ገዥ መደብ ወደ አማራ ልሂቃን አሁን ደግሞ ጎንደር ልሂቃን ብሎ ትግሬ ተነስቷል ጎንደር ክፍለ ሀገር ጎንድሬወች የጎረቤት ትግሬ ልሂቃንን የስይጣን መንገድ ለመቃቋም ጎንድሬ የማንንም ድጋፍ መፈለግ የለበትም የጎንድር ስወች ጎንድሬ ልሂቃን ደቡብ ሰሜን በጊዜ ንቁ ተነሱ ተደራጂ
@tewfikabajamal484
@tewfikabajamal484 19 дней назад
ብሩህ የ ሆነ ልጅ ነው
Далее
WHY DOES SHE HAVE A REWARD? #youtubecreatorawards
00:41
Ethiopia -Esat Amharic Day Time news may 31 2024
15:14
Просмотров 4,5 тыс.
Mengizem Media Teborne Show With Getish Mamo Part 1
48:16
Полезные программы для Windows
0:56