Тёмный

MESKEREM GETU /ይገዛ ጉልበቴ/"YIGEZA GULBETE" New Ethiopian Gospel song / 2024 

Meskerem Getu
Подписаться 148 тыс.
Просмотров 977 тыс.
0% 0

" በሕይወትም ያሉት ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ ስለ ሁሉ ሞተ።"
(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:15)
This song is about surrendering to Him completely, because He's totally worth it! It reminds us that because of His sacrifice, we can give Him our whole hearts, our dreams, and even our desires . And in doing that, we find true freedom and experience the amazing love that He gives us.

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@meskeremgetu586
@meskeremgetu586 Месяц назад
በጌቴሰማኒ ለከፋው ስቃይህ ለአባትህ ፈቃድ ታዘህ እንደጨረስህ ልቤ ይሩጥልህ ይገዛ ጉልበቴ በውድ ዋጋ ላንተ ተሽጧል ህይወቴ ኦሆ ይገባሀል ስለኔ ሞተሃል ኦሆ ይገባሀል ስለኔ ታመሃል የጓጓሁለት ከፈቃድህ ካወጣኝ ከለየኝ ጤና አይሆነኝም አያረካኝ ባዶነቴን አይሞላኝ የተመኘሁት ይቅርብኝ (3) ኢአየሱሴ አንተ ቅርልኝ (3) የጓጓሁለት ያምልጠኝ (3) ኢየሱሴ አንተ ትረፈኝ(2) ትረፍልኝ ኢየሱስ መድሀኒቴ ኢየሱስ ህይወቴ ኢየሱስ ዘላለሜ ኢየሱስ እምነቴ ከጊዜአዊው ደስታ መነቀፍን መርጦ ከግብፅ ገንዘብ ይልቅ አንተን አስበልጦ ሙሴ በፈርኦን ስም እንዳይጠራ በእምነት እምቢ አለ ፀና ካንተ ጋራ ኦሆ ትበልጣለህ አንተ እኮ ህይወት ነህ ኦሆ ትልቃለህ በምን ትተካለህ <a href="#" class="seekto" data-time="111">1:51</a>
@taddyalemu760
@taddyalemu760 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EdenTadesse-de7bj
@EdenTadesse-de7bj Месяц назад
God belasd you
@AmanandRibka
@AmanandRibka Месяц назад
ይቅር የቀረው ካንተ በቀር!!!!! ተባረኪ
@user-fn3gr8hs2e
@user-fn3gr8hs2e Месяц назад
Kuter batasanshi Arif neber
@shamedamedia8265
@shamedamedia8265 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 Месяц назад
መስኪዬ ብሩክ እኮ ነሽ ይብዛልሽ 🥁🥁💎💎💎
@EECMY.SERS.Secretary
@EECMY.SERS.Secretary Месяц назад
antem brik ne!!!!!
@betelhemkabe8155
@betelhemkabe8155 29 дней назад
Surayee Anetam Tebarki😊😊
@mimimichail4936
@mimimichail4936 29 дней назад
sure anite eko tefak betam new miniwodik zemenk yibarek sura
@samritesfaye-y1k
@samritesfaye-y1k 11 дней назад
zemenishi yibarki
@TsegaBelachew.
@TsegaBelachew. Месяц назад
በሂወቴ በጣም የጎጎሁለት እና ቦታ የሰጠሁት ነገር ከፍቃዱ ዉጪ አድርጐኝ ብዙ ጐድቶኛል😢😢😢 ጌታ ሆያ ቀሪ ዘመኔን ግን በፍቃድህ ያለቅ🙏
@jesussaves5773
@jesussaves5773 Месяц назад
Amen
@AdaanechCaala
@AdaanechCaala Месяц назад
Ameen
@Meti-g7w
@Meti-g7w Месяц назад
Me too amen geta yiredan
@netsanetamare7028
@netsanetamare7028 26 дней назад
Me too
@BayushMamo-o3e
@BayushMamo-o3e 25 дней назад
meski tebareki EYESUS ybeltal yes yes
@user-wk7hr8gp1n
@user-wk7hr8gp1n Месяц назад
ጌታን እንድቀበል ያደርገኝ አንደኛው ያንቺ መዝሙር ነው❤
@user-bd7xh4wx9v
@user-bd7xh4wx9v 27 дней назад
well come♥♥♥♥♥♥
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq 19 дней назад
እንኳን ❤❤ የመንግስቱ ወረሽ ሆንክ
@adaneasefa2447
@adaneasefa2447 Месяц назад
1st Commenter ኢየሱስ ያድናል 🙌🏽🤎
@kidistzewdu2200
@kidistzewdu2200 Месяц назад
አሜን😊
@tsegalegese
@tsegalegese Месяц назад
2nd Commenter 😊 አሜን ያድናል
@TsedekeGedene
@TsedekeGedene Месяц назад
🎉🎉🎉❤
@eyodabharmee
@eyodabharmee Месяц назад
አሜን❤
@EmentuFikadu
@EmentuFikadu Месяц назад
3rd commenter iysuse yadenal
@wondmagegnkebede1233
@wondmagegnkebede1233 Месяц назад
ይሄንን መዝሙር ለመስማትም ከእግዚአብሔር ያልሆነውን ነገር ይቅርብኝ ለማለት የእግዚአብሔር ፀጋ ያስፈልገናል:: መስኪ challenge የሚያደርግ ዝማሬ ነው ተባረኪ❤❤
@user-bd7xh4wx9v
@user-bd7xh4wx9v 27 дней назад
♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@ebbamitiku3671
@ebbamitiku3671 26 дней назад
Betam lik neh...tebarek
@user-bd7xh4wx9v
@user-bd7xh4wx9v 26 дней назад
♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@NDAYOBOTSEELVIS
@NDAYOBOTSEELVIS Месяц назад
hello, I'm Rwandan, I am also a Christian born again after believing that the only activity that happens at Golgotha of punish our sin through Jesus because of his love that made him come to die in our sin, which is amazing but the joy of God was to live together in eternal life with his man whom he created, so our brethren from Ethiopia let me ask you to consider putting English subtitle on your song to communicate the message that is in your songs
@ayugaming3047
@ayugaming3047 Месяц назад
A kind heart 😊
@yohannespaulos-xh3ri
@yohannespaulos-xh3ri Месяц назад
interesting
@jesusye538
@jesusye538 Месяц назад
U were asked this question meski please consider the next song's
@OfficialSofiaShibabaw
@OfficialSofiaShibabaw Месяц назад
Wowww what a beautiful song!የኔ ቅን ክበሪልኝ ❤❤❤
@user-bd7xh4wx9v
@user-bd7xh4wx9v 27 дней назад
anchim tebarek♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@ShalomBegeta-kx2xo
@ShalomBegeta-kx2xo 19 дней назад
Sofiye btm nw mewedsh Tsega yibzalesh
@ZetadaZeyada
@ZetadaZeyada 29 дней назад
የጓጓሁለት ከፈቃድህ ካወጣኝ ከለየኝ ጤና አይሆነኝም አያረካኝ ባዶነቴን አይሞላኝ የተመኘሁት ይቅርብኝ ይቅርብኝ ይቅርብኝ ኢየሱስዬ ቅርልኝ ቅርልኝ ቅርልኝ የጓጓሁለት ያምልጠኝ ያምልጠኝ ያምልጠኝ ኢየሱስ አንተ ትረፈኝ ትረፈኝ ትረፈኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@godlovesyouthroughjesus4541
@godlovesyouthroughjesus4541 Месяц назад
በምድሪቷ የዝማሬ ሀይል እየተገለጠ እንዳለ ተረዳሁ። ዝማሬ፥ቅኔና ውዳሴ ልትቀበል ይገባሃል የታረድከው በግ!!! ዘመናችሁ ይባረክ በዝማሬው የተሳተፋችሁ ሁሉ።
@kibreabkebede9374
@kibreabkebede9374 Месяц назад
ኢየሱስ መድሀኒቴ ኢየሱስ ህይወቴ ኢየሱስ ዘላለሜ ኢየሱስ እምነቴ >>>
@TeshaleTesfahun
@TeshaleTesfahun Месяц назад
ተባረክ
@TeshaleTesfahun
@TeshaleTesfahun Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BayushMamo-o3e
@BayushMamo-o3e 29 дней назад
መስኪዬ ተባረኪ
@user-lf2xz7np4f
@user-lf2xz7np4f Месяц назад
ኢየሱስዬ ቅርልኝ 😭😭😭 አንተ ብቻ ትረፈኝ ያንተን ያህል የስቃይ ጥግ ያየ የደረሰ የለም ለፍቅርህ በፍቅር መታዘዝ ይሁንልኝ......የሚያጓጓኝ የተመኘሁት ሁሉ ከፍቅርህ አይብለጥብኝ❤❤❤❤
@melakuminas7735
@melakuminas7735 23 дня назад
መስኪዬ ተባረኪ 2008 ላይ ጌታን ያገኘሁት ያንቺን እና የ የሃና ተክሌን መዝሙሮች በምሰማበት ጊዜ ነው❤❤
@BayushMamo-o3e
@BayushMamo-o3e 6 дней назад
መስኪዬ የኔ ቆንጆ እህቴ የኢየሱስ ልጅ የሆንሽ ይሄን መዝሙር ስሰማ ደጋግሜነው በእንባ እየሰማሁት ያለሁት እና ኢየሱስ ከማዉቀው በላይ ላቀልኝ ገነነልኝ ከሱ ውጪ ምን ኑሮ አለኝ እኔ ብቸኛ ሰው ነኝ ግን ኢየሱሴን ሳስብግን ሙሉነት ተሰማኝ መስኪዬ አንቺን እና ሀና ተክሌን በጣም በጣም ነው ዝማሬአችሁ የሚያፅናናኝ የሚባርከኝ ስለእናንተ የእግዚአብሔር ሰም የተባረከ ይሁን ተባረኪ ተባረኪ
@redietalemu1632
@redietalemu1632 28 дней назад
ሙሴ ካደገ በኋላ የፈርዖን የልጅ ልጅ እንዳይባል በእምነት እምቢ አለ፤ ወደ ከግብፅም ብዙ ገንዘብ ይልቅ ስለ ክርስቶስ መነቀፍ እጅግ የሚበልጥ ባለ ጠግነት እንዲሆን አስቦአልና ለጊዜው በኃጢአት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራ መቀበልን መረጠ፤ ብድራቱን ትኵር ብሎ ተመልክቶአልና። ዕብራውያን 11 25-26፤
@ZenebeZena
@ZenebeZena Месяц назад
ኢየሱስ መድሀኒቴ ኢየሱስ ህይወቴ ኢየሱስ ዘላለሜ ኢየሱስ እምነቴ አሜን
@tikurfert7665
@tikurfert7665 Месяц назад
ዘመንሽ ይባረክ የኔ መልካም እህት ነገርሽ ሁሉ በርሱ ከፍ ይበል በዚህ መዝሙር ልቡ እንደኔ የረሰረሰ ሰው መሰኪን ይባርካት እንኩዋንም ጌታን አወኩት
@BireEthio
@BireEthio Месяц назад
የጓጓሁለት ከፈቃድህ ካወጣኝ ከለየኝ ጤና አይሆነኝም አያረካኝ ባዶነቴን አይሞላኝ የተመኘሁት ይቅርብኝ (3) ኢአየሱሴ አንተ ቅርልኝ (3) የጓጓሁለት ያምልጠኝ (3) ኢየሱሴ አንተ ትረፈኝ(2) ትረፍልኝ
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 Месяц назад
የኢትዮጵያ አንድ1 የገታየተለገች የአለምን ትርክምርክ የናቀች አለባበሱዋ ትዉሊድ አሸራ የጣለች ቢቸኛ ዘማር መሰከረም ጌቱተባረክ
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 Месяц назад
Not only we have a lot 🎉
@freelaugh5238
@freelaugh5238 29 дней назад
ከጥቂቶቹ አንዷ በሚለው ተስማምተናል ! አክብሮትህ በራስህ መንገድ መግለፅ መብት ነው ።
@freelaugh5238
@freelaugh5238 29 дней назад
ከጥቂቶቹ አንዷ በሚለው ተስማምተናል ! አክብሮትህ በራስህ መንገድ መግለፅ መብት ነው ።
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 29 дней назад
@@freelaugh5238ኤነ የገልፂኩት ከራሰ አይደለም ሁለ በአለባበሲ መፈሲቅዱሲ ይመሰክረኛል ከልጀነተ ጀምሮ አይነ የዝንአለም አሰራርና ትዉልድን በምንአይነት አገልጋህተጠቅሞ እንደምያሰናክል አይነንከፊትነዉያሳየኝ አክራር ኦርቶዶክሲ የባልህፂና መዘምራን ነበርኩትኤራሱነዉ ጠርቶኝያወጣኝ ኢየሱሰ አለባበሳቹን ይፀየፋል ::በአለምላህ ያሉት ሴት በንጉሱ በእግዝአቢሔር ፊትትቀርባላቹ
@RhammeAbdula
@RhammeAbdula 29 дней назад
እዉነት ያስተምራል ሚጣል የለወም
@rollnati
@rollnati Месяц назад
በውድ ዋጋ ላንተ ተሽጧል ህይወቴ ይገባሃል ስለኔ ሞተሃል ይገባሃል ስለኔ ታመሃል.... የጓጓሁለት ይቅርብኝ እየሱሴ ቅርልኝ...... እየሱስ ዘላለሜ፤እየሱስ እምነቴ...... ኦሆ ትልቃለህ በምን ተለካለህ.... ሃሌሉያ 🙏🙏🙏ተባረኪልንንን
@netsanetEniyew
@netsanetEniyew Месяц назад
እባካችህ ቅዱሳን like አድርጉት❤❤❤ የኔ ውብ እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
@habotare-pn6db
@habotare-pn6db Месяц назад
መስክዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክሽ ❤
@etagegngoda3206
@etagegngoda3206 7 дней назад
በጌቴሰማኒ ለከፋው ስቃይህ ለአባትህ ፈቃድ ታዘህ እንደጨረስህ ልቤ ይሩጥልህ ይገዛ ጉልበቴ በውድ ዋጋ ላንተ ተሽጧል ህይወቴ ❤❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹የኔ ውብ እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hailehaile8024
@hailehaile8024 Месяц назад
የተመኝሁት ይቅርብኝ ኢየሱስዬ ቅርልኝ የጓጓሁለት ያምልጠኝ ኢየሱስ አንተ ትረፈኝ አሜን ተባረኪ መስኪ ❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusalemnegiyaofficialch5641
@eyerusalemnegiyaofficialch5641 Месяц назад
ኢየሱስ በማንም በምንም አይተካ መስኪዬ ተባረኪ❤❤❤
@TemesgenMelaku-dn9ef
@TemesgenMelaku-dn9ef Месяц назад
“በእርሱም ስለ ስሙ በአሕዛብ ሁሉ መካከል ከእምነት የሚነሣ መታዘዝ እንዲገኝ ጸጋንና ሐዋርያነትን ተቀበልን፤” - ሮሜ 1፥5
@MartaShfara
@MartaShfara 9 дней назад
ዎዎዎው አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤ ዉዴ አየሱስ ❤❤❤
@kfvoice2023
@kfvoice2023 Месяц назад
ዘመናችን ለታረደው በግ ለኢየሱስ ይሁን !!!
@medimedo5191
@medimedo5191 Месяц назад
የተመኘሁት ይቅርብኝ ኢየሱስዬ ቅርልኝ የጓጓሁለት ይለፈኝ ኢየሱስ አንተ ትረፈኝ አንተ እኮ ትልቅ ነህ በማን ትተካለህ ዘላለም ነህ መድኃኒት መንገድ ❤❤❤❤
@YehiwotMinchEyesus
@YehiwotMinchEyesus Месяц назад
ኢየሱስ መድሀኒቴ የጓጓሁለት ያምልጠኝ. ኢየሱስ አንተ ትረፈኝ 🙏 Tebarekilgn❤
@home_of_audio_bible
@home_of_audio_bible 20 дней назад
በፈቃዱ ውስጥ መመላለስ እንደ እሬት ሊመር፣ እንደ ሆምጣጤ ለኮመጥጥ ይችላል ለጊዜው፤ የመስቀሉን ዳና ተከትለን ወደቀራኒዮ ካዘገምን ትንሳኤው ጋር መድረሳችን አይቀርም። ወዳጆቼ፦ በተስፋው ብርሃን ፍንጣቂ የኑረታችንን የመከራ በረዶ እያቀለጥን በፍቅሩ አንቀልባ ታቅፈን የእምነትን ጉዞ በጽናት እንጓዝ። መስኪ ተባረኪ!! በመዝሙርሽ ህመሙን አስቃኝተሽናል!
@mwesigyemoses3559
@mwesigyemoses3559 Месяц назад
Though i don't hear your language i just feel connected to the ethiopia worship melody, Blessings, your fun from Rwanda ❤
@socb5642
@socb5642 Месяц назад
Hello there, so meski(the singer) is telling the Lord that he deserves her service her love her worship and that whatever thing it is that is not the will of the Lord for her life she will gladly let go because the Lord is better than anything in this world. And that Eternity is better than temporary pleasures of the earth.
@biniyamfisseha4649
@biniyamfisseha4649 27 дней назад
The song is about The Lord Jesus. I don't translate word to word or verse to verse and is not lyrical .it goes on saying you (Jesus) are my way, medicine, faith. If any of my desire and wish that is against your will that might separate me from you, Let it not be successful. I don't want it I want more of you. because you are the source of real satisfaction any other thing can not quench my souls' thirst. She also refer Moses' decision to follow God's path that to be member of the Egypt royal family
@almaz-m5o
@almaz-m5o 14 дней назад
የጓጓሁለት ከፈቃድህ ካወጣኝ ከለየኝ ጤና አይሆነኝም አያረካኝ ባዶነቴን አይሞላኝ የተመኘሁት ይቅርብኝ ይቅርብኝ ይቅርብኝ ኢየሱስዬ ቅርልኝ ቅርልኝ ቅርልኝ የጓጓሁለት ያምልጠኝ ያምልጠኝ መስኪዬ የተባረክሽ ልጅ ነሽ ይጨምርብሽ አባቴ ነፈሴ ረሰረሰች.
@prophetashenfichosen8614
@prophetashenfichosen8614 29 дней назад
በእውነት የሚነካ ዝማሬ ያብቃን ለሱ የኖረን እንደ በፍቃዱ መንገድ ዘመናችን ይለቅ
@blessing468
@blessing468 23 дня назад
Wow, is it my eyes that I see nearly half a million people watched this song in just 10 days? It is an amazing song indeed! God bless you Meskiye!
@Singerbiljdup
@Singerbiljdup 18 дней назад
Amen ❤❤❤❤ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yvT_LzxCoKg.htmlsi=AJT49Xztm8RQ7xxb
@anandebela
@anandebela Месяц назад
ከልጅነት እስካሁን መዝሙሮችሽን በጣም በፍቅር ነው ማዳምጣቸው ዛሬም በጣም በድንቅ መዝሙር ተባርኬብሻለሁ ፀጋና ጉልበት ህይወትም ይብዛልሽ 😊😊😊 ወድሻለው መስኪዬ
@MahederNuru
@MahederNuru Месяц назад
ይቅር የቀረዉ ካንተ በቀር ኢየሱስ😢🙌
@UNIQUE-100
@UNIQUE-100 Месяц назад
ለሁላችን እንዲበራልን የተገባ ፤ ዘመን የሚሻገር የእውነት ቃልና ቅኔ ነው።
@mazamaza7237
@mazamaza7237 Месяц назад
የጓጓሁለት ከፍቃድህ ካወጣኝ ከለየኝ ጤና አይሆነኝም አያረካኝ ባዶነቴን አይሞላኝ የተመኘሁት ይቅርብኝ እየሱሴ ቅርልኝ የጓጓሁለት ያምልጠኝ እየሱሴ አንተ ትረፍልኝ 😢😢 #የተባረክሽ ::
@marthaaschenaki2509
@marthaaschenaki2509 Месяц назад
የጓጓሁለት ከፈቃድህ ካወጣኝ ከለየኝ ጤና አይሆነኝም አያረካኝ ባዶነቴን አይሞላኝ የተመኘሁት ይቅርብኝ (3) ኢአየሱሴ አንተ ቅርልኝ (3) የጓጓሁለት ያምልጠኝ (3) ኢየሱሴ አንተ ትረፈኝ(2) ትረፍልኝ ኢየሱስ መድሀኒቴ ኢየሱስ ህይወቴ ኢየሱስ ዘላለሜ ኢየሱስ እምነቴ ከጊዜአዊው ደስታ መነቀፍን መርጦ ከግብፅ ገንዘብ ይልቅ አንተን አስበልጦ ሙሴ በፈርኦን ስም እንዳይጠራ በእምነት እምቢ አለ ፀና ካንተ ጋራ ኦሆ ትበልጣለህ አንተ እኮ ህይወት ነህ ኦሆ ትልቃለህ በምን ትተካለህ
@edenabraham4640
@edenabraham4640 Месяц назад
የጓጓሁለት ከፈቃድ ካወጣኝ ከለየኝ ጤና አይሆነኝም❤❤❤በምን ትተካለህ
@KaleabElias-p6e
@KaleabElias-p6e 8 дней назад
አሜን ይቅር የቀረው ከእርሱ በቀር !!!❤️❤️❤️❤️❤️
@GedionElias-mg3mj
@GedionElias-mg3mj 6 дней назад
ተባረክ
@ascheoche
@ascheoche Месяц назад
የጓጓሁለት ያምልጠኝ ኢየሱሴ አንተ ትረፈኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ተባረኪ መስኪ❣️
@ayalkibettamrat7992
@ayalkibettamrat7992 29 дней назад
የተመኘሁት ይቅርብኝ እየሱስ ብቻ ታይልኝ የኔ ጌታ❤
@mesimen2786
@mesimen2786 Месяц назад
ሁሉ ነገራችን ኢየሱስ❤ ትበልጣለህ ተባረኪ መስክ
@SamuelGezahegn-wb9yw
@SamuelGezahegn-wb9yw Месяц назад
የቤተክርሰትያን በረከት ነሽ !!!!!! ፀሎት አረግልሻለሁ ..... አንዲሁ ፀጋሽ አየበዛ አነዲሄድ !!!!!!
@Mafiytube811
@Mafiytube811 Месяц назад
Meskiye tebereklgn....❤️
@ephremadane-wb6xn
@ephremadane-wb6xn 4 дня назад
ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💘💘💘ኢየሱሴ ቅርልኝ ❤❤
@HermelaMulugeta-n6f
@HermelaMulugeta-n6f Месяц назад
በጣም ከምወዳቸው ዘማሪዎች አንቺ የመጀመሪያዋ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ...መዝሙሮችስ በጣም ደስስስ የሚሉ ናቸው1 መንግስተ ሰማይ... 2 ካላንተ ህይወት የለኝም...❤❤❤❤❤ተባረኪልን ፀጋ ይብዛልሽ...የተመኘሁት ይቅርብኝ (3) ኢየሱስዬ ቅርልኝ (3).🙏🙏
@meronbeqele8148
@meronbeqele8148 29 дней назад
እኔም መስክን እወዳታላው 🥰🥰🥰
@mogesmoges1277
@mogesmoges1277 12 дней назад
Yeewnet ye EGZIABIHERN zimita yelibun tirita yeminager new yihin endinaderg new abatachin yemifeligew ewnet yehulachinim gulbet yigezalet mikniyatum yigebewal tenkeratirolinalna GETA yibarkish❤✝️😢
@olegstube7663
@olegstube7663 Месяц назад
This song is truly auspicious. I felt fortunate after I listened. Meskiye, blessings upon you❤️❤️🥰🥰
@SofiYrgalem
@SofiYrgalem Месяц назад
ተባረክ መስክ ድንቅ ነው ኢየሱስየ👏👏💞💞💞💞
@mihretdikamercyofficial8276
@mihretdikamercyofficial8276 Месяц назад
በዉድ ዋጋ ላንቴ ተሽጧል ህወቴ🙌🙏 መስክዬ በረከታችን እንወድሻለን❤❤
@danayttesfay-gg2ze
@danayttesfay-gg2ze 6 дней назад
ሀሌሉያ እየሱስ ያድናል ✝️🙏🙏🥰🥰🥰 አንቺም ተባረኪ እህቴ 😍😍😍🥰🥰😊😊😊
@sarongirma16
@sarongirma16 Месяц назад
What a song begeta beruk nesh yazmresh geta yibark❤❤❤❤
@Fatimaakter-pq4ou
@Fatimaakter-pq4ou Месяц назад
የጎጎሁለት ከፈቃድህ ካወጣኀኝ ከለየኀኝ ጤናአሆነኝም አረካኝ ባዶነቴ አሞላልኝ የተመኘሁት እቅሪብኝ እቅሪብኝ እየሱስዬ አተቅሪልኝ ቅሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@bethelhemmesfin7316
@bethelhemmesfin7316 Месяц назад
You are our blessing Meskiye. May God bless you abundantly. What a song.
@Hanna-i9j2v
@Hanna-i9j2v Месяц назад
የጓጓሁለት ከፈቃድ ካወጣኝ ከለየኝ ጤና አይሆነኝም አያረካኝ ባዶነቴን አይሞለ የተመኛሁት ይቅርብኝ እየሱስዬ ቅርልኝ🙏
@user-zb1ff1sl9o
@user-zb1ff1sl9o Месяц назад
የኔ ንግሥተ ተባረክ❤❤❤
@user-ABI3497
@user-ABI3497 Месяц назад
ere tew benath
@dawitgebru-l9x
@dawitgebru-l9x 23 дня назад
ኢየሱስ በአንተ ነፃ የወጣነልጅ ለአንተ ከሙታን ለተነሳኸው ፍሬ እንድናፈራ ነው
@Fezersolomon
@Fezersolomon Месяц назад
መስኪዬ ይቅርብ ከኢየሱስ ውጪ ተባረኪልን
@mayikidani3207
@mayikidani3207 5 дней назад
geta yabireki danik zimare kezi beliya yachemiriliha girumye geta eysus abizito yabirkiha
@user-kn7do2zm8s
@user-kn7do2zm8s Месяц назад
אמן ישועה🙏🏻 בבקשה אבא אני רוצה לשרת אותך בשארית חיי בבקשה אבא🙏🏻🙏🏻אני רוצה את הכוח שלך🙏🏻🙏🏻
@Joy805
@Joy805 Месяц назад
ኦሆ ትበልጣለህ አንተኮ ትልቅ ነህ ....... እየሱስ ከሁሉ ይበልጣል ተባረኪልኝ እህቴ
@OCHA1988
@OCHA1988 Месяц назад
ብሆንልኝ እና በውስጤ እንደሚሰማኝ ብሆንልኝ ምንም ቀርቶብኝ በህልውና ውስጥ ሆኜ ጸጥ ባልኩ ብዙም ሳልቆይ እዚህ ምድር ላይ🥲🥲
@MeronSisay-h3p
@MeronSisay-h3p Месяц назад
ሁላችን ነን😢😢😢
@AshenafiGrima-cn7hk
@AshenafiGrima-cn7hk Месяц назад
አንተ ህይወት ነህ ሰምቼ ሰምቼ አልጠጋቢኩም 🙏🙏🙏❤️❤️ መስክ ተበርክ አሜን 🙏🙏🙏🙏
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx 8 дней назад
❤❤❤😊😢እየሱስእሙሪ ሀሌ ሉያ መስከረም ጌቱ ❤😊።
@AbrahamVBC
@AbrahamVBC Месяц назад
አቤት የጌታ ፀጋ እንዴት እንደበዛልሽ መስኪዬ ተባረኪ።
@user-tp7wj4dv9o
@user-tp7wj4dv9o Месяц назад
የተመኘሁት ይቅርብኝ ይቅርብኘ lእየሱስዬ ቅርልኘ 🙏🙏🙏አሜንንን አባ መስኪ ተባረኪ ❤️❤️❤️
@user-qo9km8wq7s
@user-qo9km8wq7s 8 дней назад
ስላንቺ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም ፀጋዉ በእጥፍ ይብዛልሽ ብሩክ ነሽ። ✝️❤️❤️❤️
@user-ht5xm2ke7h
@user-ht5xm2ke7h Месяц назад
በእውነት ጌታ ኢየሱስ ፈጽሞ ይባረክሽ ተባረኪልኝኝ 😢😢❤❤🙏🙏🙏
@FevenyeAbbi
@FevenyeAbbi 21 день назад
Woww mgerem mezimur bsemewu yemaselechen❤
@mitubefi
@mitubefi 29 дней назад
የጓጓሁለት ከፈቃድህ ካወጣኝ ከለየኝ ጤና አይሆነኝም አያረካኝ ባዶነቴን አይሞላኝ የተመኘሁት ይቅርብኝ (3) ኢአየሱሴ አንተ ቅርልኝ (3) የጓጓሁለት ያምልጠኝ (3) ኢየሱሴ አንተ ትረፈኝ(2) ትረፍልኝ ኢየሱስ መድሀኒቴ ኢየሱስ ህይወቴ ኢየሱስ ዘላለሜ ኢየሱስ እምነቴ 😍😍😍😍🥰🥰 ተባረከሽ ቅሪ የኔ ውብ!!!!!! እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
@dinkineshgebregiorgis5261
@dinkineshgebregiorgis5261 7 дней назад
Abet Fikrih Yene Geta Tebarekilign! Meskye Geta yibarkish Bedemu Teshefegn!
@ethiopianewstube3878
@ethiopianewstube3878 Месяц назад
Abenezer girma, What a music!!! Meskiye Tebareki!!
@revcherinetmoltot7801
@revcherinetmoltot7801 11 дней назад
ዘመንሺ ይባረክ ጌታ አሁንም ይጠቀምብሺ
@user-wl7eh4po6j
@user-wl7eh4po6j 8 дней назад
የጓጓሁለት ይቅርብኝ ኡፍፍፍፍ አንተ ብቻ ቅርልኝ.....ኦ....እየሱስየ🙏😘ተባረኪ መሲኪየ❤❤
@MartiTesh
@MartiTesh 5 дней назад
የተመኘሁት ይቅርብኝ ኢየሱስ ቅርልኝ🙏
@bitseatsiyum9277
@bitseatsiyum9277 Месяц назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ መስኪዬ ድንቅ ዝማሬ ነፍስ የሚያለመልም ነው ተባረኪ❤
@daggadagga3623
@daggadagga3623 17 дней назад
Meski tebareki geta tsegahuni yabizalishi
@samuelgezahagn968
@samuelgezahagn968 20 дней назад
Bereketachin nesh ...geta kibrun yiwsed
@Marrkonjo
@Marrkonjo 10 дней назад
አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን ❤❤❤❤
@sidoyennatu4472
@sidoyennatu4472 Месяц назад
አሜን ወንጌል የሆነ መዝሙር ተባረኪልኝ መስኪ ❤
@haymi-Ju3Hz7
@haymi-Ju3Hz7 Месяц назад
ድንቅ ዝማሬ (ፀሎት).....መስኪዬ ተባረኪ❤
@ngstasmare9518
@ngstasmare9518 25 дней назад
የእኔ ውድ ኢየሱስ ከአንተ ከክብርህ ውጪ ሌላ ምንም አያጓጓኝም በሁለንተናዬ ክበርልኝ ፈቃድህ ብቻ ይሁን እህቴ ፀጋ ይብዛልሽ ተባረኪ❤❤❤❤❤
@abgu5407
@abgu5407 24 дня назад
ምንም ማለት ባልችልም የጓጓሁለ ይቅርብኝ❤❤❤❤❤❤ ጌታ ይባርክሽ የጊዜው መልዕክት ነው ብዙ የሚያስገኙ ነገሮች አሉ ግን ጌታን ይበልጣል
@KIBRE-TUBE
@KIBRE-TUBE 28 дней назад
ኢየሱስ አንተ ትረፈኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤ አሜን ጌታ ዘመንሽ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bethanytube3251
@bethanytube3251 Месяц назад
እኔ ያልኩት በህይወቴ ሊለቁ ማይችሉ ብዙ ጠባሳዎችን ሰተዉኛል ኢየሱሴ አንተ የመረጥከው ይሁን በህይወቴ ❤
@birukbogale7807
@birukbogale7807 24 дня назад
ሁሌም የጌታን ፍቃድ ማስቀደም ይሁንልን❤❤
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 18 дней назад
መስክ የኔ ቆንጆ ስዉድሽ ክፉ አይንካሽ ❤❤❤❤ተባረክ😢
@-enzemir3470
@-enzemir3470 2 дня назад
መስኪዬ ተባረኪ ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን‼
@SIDAMICGOSPELSONG
@SIDAMICGOSPELSONG 7 дней назад
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረክልኝ 🥰
@ZerituAbhauy
@ZerituAbhauy 11 дней назад
አሜን ተባርኪ የጌታ ፍቃድ የሌለበት ይቅርብኝ!!!❤
@taretamir1986
@taretamir1986 28 дней назад
ተባረኪልን በ እውነት
@newlifekonget6736
@newlifekonget6736 16 дней назад
Ohhh God blessed more and more Babi & Grass Holy sprite blessed me I love it this song wonderful job Weldon.
@tsegenetgetachew193
@tsegenetgetachew193 Месяц назад
❤❤❤እግዚአብሔር ይባረክ❤
@Lamrylove
@Lamrylove 9 дней назад
ጌታ ዘመን ዘላለምሺ ይባረክ እህታቺን መስኪየ❤❤❤
@zelalemtsega8102
@zelalemtsega8102 27 дней назад
ከጊዜያዊ ደስታ መነቀፍን መርጦ፣ ከግብፅ ገንዘብ ይልቅ አንተን አስበልጦ ፣....... ሙሴ.... ፀና ከአንተ ጋራ! ለእኛም መጽናት ይሁንልን ! ተባረኪ ።
@user-nk9nr1vz6t
@user-nk9nr1vz6t Месяц назад
አሜን ትረፈኝ
@habeshaempower8460
@habeshaempower8460 9 дней назад
❤❤❤ Meski tebareki ተባርኬበታለው።
Далее
ФОКУС -СВЕТОФОР
00:32
Просмотров 66 тыс.
BeastMasters Hawk just had enough #ti13
00:30
Просмотров 203 тыс.
Apple Event - September 9
1:38:19
Просмотров 24 млн
01 Lamesginih | ላመስግንህ| Meskerem Getu
5:17
ФОКУС -СВЕТОФОР
00:32
Просмотров 66 тыс.