Тёмный
No video :(

Message from Voice of christian /መልዕክት ከክርስቲያን ድምጽ 

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Подписаться 31 тыс.
Просмотров 4,2 тыс.
50% 1

" ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ"
የወንጌል እውነት ቤተክርስትያን የአዳራሽ ግንባታ ላይ ናት ። ስለሆነም እኛ ክርስቲያን ወንድሞች በዚህ ስራ ላይ እንድንሳተፍ የክርስቲያን ድምጽ መልዕክት ያስተላልፋል።

Опубликовано:

 

4 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@voiceofchristian
@voiceofchristian Год назад
📌በስራው ላይ ለመሳተፍ ከፈለጉ በ 091 780 4407 እና በ 0906202626 ይደውሉ። ወይም በቴሌግራምና በዋትስአፕ ቴክስት ያድርጉ ወይም ይደውሉ። የግንባታ አስተባባሪዎች።
@easypc8806
@easypc8806 Год назад
እሺ እናመሰግናለን በጣም ❤❤
@mathewosterfa
@mathewosterfa Год назад
100% እናግዛለን:: ይህ ብቻ አይደለም አጥቢያ ቤተክርስቲያንም እንድታስፋፉምመሻታችን ነው::
@malakcellmalak4433
@malakcellmalak4433 Год назад
በተቸላኝ አቅም በገንዛብ እደግፋለሁ በአካል እንደልመጣ ስዳት ላይ ነኝ በጣም እወዳችሃለሁ ጸጋና ሰላም ምህርትም ይብዛለችሁ
@demissiekebede22
@demissiekebede22 Месяц назад
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ምስክሬ ነው አብ መርጦኝ በዳዊት ፋሲል ነው ትምህርት ነው ክርስቲያን የሆንኩት ስለዚህ በጌታ ፍቃድ ከናተ ጋር እሆናለሁ ፀልዩልኝ።
@aregadengiya3876
@aregadengiya3876 Год назад
የእግዚአብሔር መንፈስ አስተምሮናል::በርቱ ማገዝ ባለብን ከእናንተ ጎን ነን
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Год назад
ዳዊት ፋሲል ድንቅ አስተማሪ እግዚአብሔር ይረዳሐል በረከቱን ከባለጠግነቱ መጠን ይልቀቅልህ ተባረክ የሰማይ አምላክ ያከናውናል አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@easypc8806
@easypc8806 Год назад
እሺ እናመሰግናለን በጣም እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ 🙏🙏
@petrosteferi9215
@petrosteferi9215 Год назад
በጣም ደስ የሚል ዜና ነው እውነት ነው ቤተክርስቲያን እኛ ነን ግን ጉባዔ ስታዳረጉ በጥሩ ቤት ውስጥ መሆኑ ጥሩ ነው ሁላችንም እወዳችኋለሁ
@senaitmisgnatesfamichael9082
ደስ እያልን ተጠቃሚዎች መሆናችንን ምንም ጥያቄ የለንም በምን እንደምን ልክ አሳዉቁን እና እንልካለን
@yodittessema5420
@yodittessema5420 Год назад
የግጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ:: በውጭ ለምንኖር ሰዎች ሊያሰባስብ የሚችል የታመነ ሰው ብታዘጋጁልን ለኛ ለመስጠት ይቀለናል የሚል ሃሳብ ለማቅረብ ፈልጌ ነው
@deehope9477
@deehope9477 Год назад
Wow! That will be awesome!! Please find some good christian & ask them if they'd like to be part of this godly mission to collect the $$$ and send it to their bank account in Jemma province on one certified check!!😊 ❤ Jemma!!
@voiceofchristian
@voiceofchristian Год назад
ቤተክርስቲያኒቱ ሰው ስታዘጋጅ የምናሳውቅ ይሆናል።
@tumitube2549
@tumitube2549 Год назад
Dave betam mewedew ye egziabher agelgay new
@user-vu9op7sh4q
@user-vu9op7sh4q Год назад
ደስ ብለን የኡነት ቃል ስለ እየተማኩ ከምን እንደ ወጣሁ ስለ ሚያውቅ ወንድሜ እዛ ያላቹ ሁላቹ የሚያግዝ ጌታ ስለ እዚ ሃሳብ ደስ አለኝ እደውላለሁ
@SelamawitEsheteOfficial
@SelamawitEsheteOfficial Год назад
Gladly
@yemiserachbirhanu9426
@yemiserachbirhanu9426 Год назад
Dawit fassil❤
@solomongtachew
@solomongtachew Год назад
የባንክ አካውንታችሁን ብታሳውቁኝ በዚያ ባንክ መላክ እፈልጋለው የደብረ ዘይት ልጅ ነኝ❤❤ ፀጋ ይብዛልህ ዴቭዬ
@voiceofchristian
@voiceofchristian Год назад
We cant, you have to talk to dawit fasil first.
@aregadengiya3876
@aregadengiya3876 Год назад
ስልክ ላክልኝ
@yohannesgebreegziabher4706
@yohannesgebreegziabher4706 Год назад
Alenn
@kekutube1122
@kekutube1122 Год назад
Devi እንወድሀለን ። የቻልኩትን አግዛለው
@marshetkast5811
@marshetkast5811 Год назад
አራ ጌታ ኃይል ይስጣችሁ።
@user-sm9tu3fb7d
@user-sm9tu3fb7d Год назад
በራሱ የዳዊት ፋሲል የባንክ አካውንት ብታሰቀምጡ ጥሩ ይመሰለኛል ።የሰልኩ አያሰተማምንም ።በተለይ ውጭ ላለነው ሰልኩ የማን ምን እንደሆነ ሰለማናውቅ ሌሎችም ሰዎች ቁጥር ሊያሰቀምጡ ይችላሉ ።ሰለዚህ የወንድማችን ፋሲል የባንከ አካውንት ቢቀመጥ ጥሩ ነው ።ጌታ ይባርካችሁ 🙏
@voiceofchristian
@voiceofchristian Год назад
ስለገንዘብ ብቻ አይደለም። ከአንዱ መንፈስ መካፈላችን መታወቅ አለበት ። ለዚህ በመጀመሪያ ዳዊት ፋሲልን በቀጥታ በስልክ ማግኘት ያስፈልጋል ።
@bezawitdinku5017
@bezawitdinku5017 Год назад
ወንድሜ የዳዊት ፋሲል ሚኒስትሪ ሎጎው ተቀይሯል ይሄ የቀረበዉ በበፊቱ ሎጎ ነው ነው እራሱ ዳዊተ ቢነግረን ወይ ወንድም ሀብታሙ ብትነግሩን ፀጋ ይብዛላችሁ
@voiceofchristian
@voiceofchristian Год назад
የባንክ አካውንት ማስቀመጥ አንችልም ። ምክንያቱም በዚህ አገልግሎት የሚሳተፉ ሰዎች ማንነታቸውን ማወቅ ስለምንፈልግ , መጀመሪያ በቪዲዬ ላይ ባለው ስልክ ወንድም ዳዊት ፋሲልን ማግኘት አስፈላጊ ነው።
Далее
23 July 2024
5:14
Просмотров 5 тыс.
Moto Trial vs Moto acrobática 🏁
00:29
Просмотров 2,1 млн
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Просмотров 3,6 млн
Как дела перцы?
00:25
Просмотров 52 тыс.
ልቤ ፅኑ ነው - Dawit Fasil
1:15:42
Просмотров 8 тыс.
አብረን እንጸልይ!
31:51
Просмотров 16 тыс.