Тёмный

Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 22 

Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Подписаться 69 тыс.
Просмотров 533 тыс.
50% 1

Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 22
ምን ልታዘዝ አስቂኝ ድራማ!
Min Litazez, which translates to, "How may I serve you?" is a TV Series broadcasted on Fana Television, This Funny Comedy TV Series often focus on Political and Social Satire.

Развлечения

Опубликовано:

 

1 дек 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 810   
@lennaderjew2871
@lennaderjew2871 5 лет назад
ፖለቲካን ለፖለቲከኞች! ፍቅርን ለኛ ለህዝቦች! ዘረኝነት ተወኝ ......ሠላሜን አትንሳኝ አማራ ኦሮሞ........ትግሬ ነህ አትበለኝ ባምሳሉ የሰራኝ.......የክርስቶስ ልጅ ነኝ ቀዳሚዋን እሴት.......ሂዋንን ጠይቃት አፋር ነሽ ሡማሌ......ሀረሪ ነሽ በላት አዳምን ጠይቀው.......ዘርህ የት ነው በለው የስላሴ ባሪያ........የእግዚአብሄር ጥበብ ነው አማራ ኦሮሞ.........ትግሬ ነው አትበለው እኔም አልልህም........አዳም ጓንደሬ ነው ፈጣሪ ሰራ አና......በገነት አኖረው ብሄር ዘሩን ሳይለይ ........አዳም ብሎ ጠራው ወደድንም ጠላንም ......... ዘራችን አንድ ነው ብሄር ዘር ቀለም ግን........ያንተው መላ ምት ነው ታዲያ አንዴ ኖረን ........ማለፋችን ላይቀር ብንኖር ምን አለ........በሰላም በፍቅር ሞትም እጁን ላይሰጥ .......መቃብሩም ላይቀር ዘር እየመረጡ ........ማጥፋት የሰው ፍጡር ለትቢያው ስጋችን.......ለሚበላው አፈር ተዋደን ተፋቅረን.........በሰላም ብንኖር አምላክ ይጠብቃት......ኢትዬጵያችን ትክበር
@beautykitchen858
@beautykitchen858 5 лет назад
Lenna Derjew ሰላም ጤና ይስጥልኝ የሳምንቱ ምርጥ ኮሜት ብዬ በድምፅ ላንብበው የይትዩብ ቻናል አለኝ ፍቃደኛ ከሆንሽ 🤗
@lennaderjew2871
@lennaderjew2871 5 лет назад
@@beautykitchen858 ትችያለሽ ማሬ♥
@tigistgone5036
@tigistgone5036 5 лет назад
እግዚያብሔር ይባርክሽ እህቴ ኢትዮጲያ ሀገራችን ይባርክ
@etitefera9501
@etitefera9501 5 лет назад
Great job
@user-bh5ni4ne1g
@user-bh5ni4ne1g 5 лет назад
ኪኪኪ
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 5 лет назад
እምዬ ኢትዮጵያ አይዞሽ አንድ ቀን ልጆችሸ ተሰብሰበው አንድ ይሆናሎ እወነቴ ነው እግዚአብሔር ይቻላል ☝☝☝☝☝☝☝
@user-gz3cz1nz7d
@user-gz3cz1nz7d 5 лет назад
መጣ ቹ
@lemfromdubai5386
@lemfromdubai5386 5 лет назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ይችላል ❤🙏
@layzhangstudio1621
@layzhangstudio1621 5 лет назад
Amen 🙏🏽
@jinat.jinatjinat5259
@jinat.jinatjinat5259 5 лет назад
Ameeeen yichilal
@ftsumgg6065
@ftsumgg6065 5 лет назад
ደስ ሚል ኮሜድ ነው በጣም ብዙ ተመልካች አለው ግን ለምንድነው ብር አይደለም ምንከፍለዉ like like ነው ምናርገው ለነሱኮ ብርታት ነዉ like እባካቹ ላይክ ሳናርግ ተመልክተን አንውጣ የምን ልታዘዝ ደሞ ናመሰግናለን በጣም ቀጥሉበት
@horaharri2613
@horaharri2613 5 лет назад
ታዲያስ ስሜ ሔዋን ነው
@horaharri2613
@horaharri2613 5 лет назад
በጣም ደስ ይላል
@bisictobisicallow961
@bisictobisicallow961 5 лет назад
መልክትክ ያስደስታል
@user-oi2uc2em1q
@user-oi2uc2em1q 5 лет назад
Ftsum Gg ok bro thanks enrglen
@ftsumgg6065
@ftsumgg6065 5 лет назад
Hora Harri ፍፁም
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 лет назад
ጨርቦሌ ተመቸኝ😂😂😂👌👌👌ደራሲውን ሳላደንቀው አላልፍም እንዳለ ሀገራችን ላይ ያለውን ምንም ሳይቀር ፍትው አዲርጎ ስላሳየን😘💚💛❤👌
@hayattube7703
@hayattube7703 5 лет назад
ይህ ድራማ ምርጥና አስተማሪ ነው ጎበዞች በርቱ እኔ ደስ ይለኛል እንድህ አስተማሪ ድራማ የተስማማው እጅ ወደ ላይ
@horaharri2613
@horaharri2613 5 лет назад
እመቤቴ እወድሻለሁ
@mabubagidi3748
@mabubagidi3748 5 лет назад
ወይኔ ደግሰዉ ወላሂ አሳከኝ የኔ ልዩ😍 👍👈 ደግሰዉን ያላቹ
@adanuetio1511
@adanuetio1511 5 лет назад
ጨርቦሌ ክክክክክ የዛሬው የተለየ ነው ደግ ሰው የኔ የዋህ አያልቅበትና እድል ዛሬ መሸጥ ወፍ የለም እንደዚህ ከመገነጣጠል አንድ መሆን ይሻላል
@dawitlisanework5132
@dawitlisanework5132 5 лет назад
እረ ምን ልታዘዝ ምን ላርጋቹ የኢትዮጵያ ን አሁን ያለበትን ፓለቲካ በሽሙጥ ቁጭ አርጋችኃታል ሃሃ ጨርቡሌ ደግሞ እቺ አ.አ የኛ እሄ የኛ ናት ለሚሉ ምርጥ መርፌ ናት ይመቻቹ አቦ ዋጄ እጅህ ይባረክ
@minageorgo5855
@minageorgo5855 5 лет назад
አይ ጨርቡሌ!!! ጉድኞ ደራሲ ነው ተዋንያኑም በጣም አሪፎች ናቸው ለማንኞውም በጣም ተመችቶኜል የሰምንት ሰው ይበለን 😘😘😘
@BB-mt2cl
@BB-mt2cl 5 лет назад
ደራሲው የ ሀገሬን ፖለትካ በምገባ ገብቶታል በርታ እንደዚ እንደ ቀልድ ኣስረዳልን እቺ ድራማ እንካኒም ከ አንድ አመት በፊት አልሰራከው እሄኒ ቄሊቲ ነበር ምትገኘው በርታልን አባኮ በጉጉት ነው ምንጠብቀው እና ሰአቱ በጣም ኣጠረ
@morshidabashir5305
@morshidabashir5305 5 лет назад
Kkkkkkkkkkk አይቀረላትም ነበር
@shotson110
@shotson110 2 года назад
ደሞዝ ጎሽሜ አንተን በግል በጣም የማደንቅህ ሰው ነህ። ይህ የክፍለ ዘመኑ ተወዳዳሪ የልለው ምርጥ ሲትኮም ነው። አርቲስቶቹ ድርሰቱም ተገጣጥመዋል።👏👏
@user-ws8xx7ti9h
@user-ws8xx7ti9h 5 лет назад
ሰላም በያላችሁበት እንኳን ለቅዱስ ጊወርጊስ ወርሀዊ በአል አደረሰን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ካልታሰበ አደጋ ይጠብቀን አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@helenpapa2017
@helenpapa2017 5 лет назад
Amen amen amen
@ddt826
@ddt826 5 лет назад
አሜንአሜንአሜን
@user-ut3pn5du9b
@user-ut3pn5du9b 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@ethiopiafirst4895
@ethiopiafirst4895 5 лет назад
Amen
@alammehader2553
@alammehader2553 5 лет назад
አሜን ❤ አሜን ❤ አሜን ❤
@michaelkassahun2532
@michaelkassahun2532 5 лет назад
" ማ ካንቺ ጋር አወራ? ሰው ጮክ ብሎ ማሰብ አይችልም እንዴ ?! "😂😂
@selamawitselam1671
@selamawitselam1671 5 лет назад
ዋጄ ደራሲው እጅህ ይባርክ ምርጥ ድራማ በእውነት ምርጥ ደራሲ ነህ
@user-ct5sn3sf8y
@user-ct5sn3sf8y 5 лет назад
ሱዳን ሀቢቢ😉😜 ናፍቆናል ቶሎ ልቀቁት👌
@user-zy5xe8su7m
@user-zy5xe8su7m 5 лет назад
እስኪ እንደ ደግሰው አይነት በል ይስጥሽ በሉኝ ከዘንድሮ የተማረ ፍደል ያልቆጠረው ይሻላል እውነት
@jujumalmal6385
@jujumalmal6385 5 лет назад
ፍቅር የማርያም ልጅ ፈጣሪ ይስጥሽ እህቴ እኔ ግን በንዴት ተቃጥዬ መሞቴ ነው እንደሱ አይነት ባል ካገባሁ
@asterhaliu7494
@asterhaliu7494 5 лет назад
ፍቅር የማርያም ልጅ .
@user-bh7kw1tt6f
@user-bh7kw1tt6f 5 лет назад
ውይ ይቅርብሽ ልብሽን ያወልቀዋል
@nevergiveupnevergiveup2461
@nevergiveupnevergiveup2461 5 лет назад
ክክክክክክክክ ይሻላል ታስተካኪይው አለሽ ይስጥእሽይ
@jujunxh2765
@jujunxh2765 5 лет назад
የተማረ ይግደለኝ
@alazarmohammed9755
@alazarmohammed9755 5 лет назад
ቱ ቱ ቱ ከአይን ያውጣቹ አቦ;;;;; ዛሬ ደሞ በሆነ ከፍታ ነው ብቅ ያላቹት! ድንቅ ስራ ነበር
@antenehtadesse3420
@antenehtadesse3420 5 лет назад
ከዚህ ፊልም የተሻለ የፖለቲካ ተንታኝ የት ይገኛል፡፡ እንደ ደግሰው እና የንጉስ ነሽ መሆን ይሻለናል ፡፡ ኢትዮጵያዊነት
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 лет назад
ታሳዝናለህ !
@antenehtadesse3420
@antenehtadesse3420 5 лет назад
@@Lobo-Loboእንዴት?
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 лет назад
*ላንተ ኢትዮጵያዊነት ማለት ሞኝነት ዘገምተኚነት ባላገር ሁአላቀርነት ድንጉጥ ተረዲአን ማለት ነው?*
@antenehtadesse3420
@antenehtadesse3420 5 лет назад
@@Lobo-Lobo እዚህ ላይ ነው የኔ እና ያንተ ነገሮችን አርዳድ ልዩነት ያለው፡፡ ለኔ የታየኝ የ ደግሰው የዋህነት እና ቅንነት ሲሆን የንጉስ ነሽ ላይ ደግሞ የዋህነቷን ነበር ሲቀጥል ሁሉም የራሱን ነገር ለምጨበጥ ሲሯሯጥ ሁለቱ ግን ከድሮ የወረሱትን አንድነታቸውን ይዘው ለመቀጠል ሲጥሩ እናያለን ፡፡ which is the indication of being Ethiopian rather than thinking to get for their nation
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 лет назад
@@antenehtadesse3420 Buddy if you are comparing a country with somebody idiot stupid and imbecile and slow, the rest of your observation dont matter! This means you are not thinking critically or you lack observation skills. Would you want your kid to be like deg sew?
@user-zz7mb4xf5l
@user-zz7mb4xf5l 5 лет назад
ዋጄ ምርጥ ደራሲ ይህ ህዝብ ቢገባው መርፌ እየተወጋ ነው ችግሩ መሳቅ ነው እንጂ አይገባውም ዋጅዬ እድሜክ ይርዘም
@user-pd6zw1mm5q
@user-pd6zw1mm5q 5 лет назад
እንደዚህ ድራማ በጉጉት የምጠብቀው የለም ስለ ወቅታዊ ጉዳዮች ፖለቲካን በቀልድ እያዋዛ የሚናገረው
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 5 лет назад
ወይ አገሬ ተከፋፍለሽ ተጠራራብሽ አንድ የምትሆኝበት ጊዜ ዳግም እደ ሚመጣ ተስፋ አለኝ🙇🙇
@ibelongstojesuschristofnaz224
@ibelongstojesuschristofnaz224 5 лет назад
I saw so many Ethiopians ppl problem in this little cafe. .. Great outlook. ...
@user-fv7gn4in4l
@user-fv7gn4in4l 5 лет назад
"አንዳንዴ ፍቅሩን ሳይገልፅልህ የሚወድህ፣ አንዳንዴ ደግሞ እወድሀለሁ እያለ የሚጠላህ፣ ብዙ ጊዜ ግን ስሜቱን የማታቀው ሰው አለ።"
@hiyathiyat7735
@hiyathiyat7735 5 лет назад
መርዬም አዴም ewunet new
@user-iv4ft2nt1n
@user-iv4ft2nt1n 5 лет назад
የዩንቨርስቲ ነገር ተመችቶኛል ዘንድሮ በዱላ እና ድንጋይ ነው ምመረቁት ድንቀም ዩንቨርስቲ !!🙄
@tube-mp9yc
@tube-mp9yc 5 лет назад
ደግሰው ውስጤ ነው😂😂😂 ቅኔ በዬንጉስነሽ ይቀኛል😍😍😍እድልና ጋሽ አያልቅበት ባጠቃላይ የምን ልታዘዝ 😍ክሮ ታምራላችሁ😍😍😍ቅኔ ና ተረት አሽሙር 😂😂😂😂
@beknatmekakile3719
@beknatmekakile3719 5 лет назад
ይችን ብሄርተኝነት ማሳየታችሁ ጥሩ ነው የሚገባው ይማርበታል እዴት ያስጠላል ግን መከፋፈል
@selamledire2813
@selamledire2813 5 лет назад
ይሄ ድራማ ደግ ሰውን ያላሳተፈ ቀን ውሀ በላው 🤣🤣🤣🤣🤣 የሁልግዜም ምርጤ ደግ ሰው 😍😍😍😍
@lemfromdubai5386
@lemfromdubai5386 5 лет назад
😀😀😀 አሁንስ እንደ ደግሰው ሁላችንም ሳይገባን ዝንብለን በኖርን ለሰላም ሲባል ።❤።
@tarikmekonen6253
@tarikmekonen6253 5 лет назад
ውይ ይሄን ድራማ እንዴት እንደምወደው እና በጉጉት እንደምጠብቀው ምርጥ የዚህ አመት ድራማ
@emmyemmy2592
@emmyemmy2592 5 лет назад
ጨርቦሌ 😂😂😂 ውይ ነቆራ ለዘረኞቹ ይስሙ ጆሮ የላቸው እደሆነ
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 5 лет назад
ደራስው በጣም ጎበዝ ነው ስለ አገራችን ቁጭ አርጋቹ እየሰራቹ ነው በርቱ ጎበዞች
@melesehaile7037
@melesehaile7037 5 лет назад
በጠም ጥሩ ትምህርት ሰጭ ፕሮግራም ነው ፡፡ ሁሉም ሰው በቆፈረው ጉድጓድ መግባቱ አይቀሪም
@akhtar9505
@akhtar9505 5 лет назад
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል ምርጥ ድራማ ነው ምን ልታዘዝ ካፌ በእውነት ምርጥ ድራማ መከፋፈል አያምርብንም 1 እንሁን
@ene_yemelew2
@ene_yemelew2 5 лет назад
The best Eth sitcom. Kudos to the writer.
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 5 лет назад
One of my favorite political satire drama series. Great entertaining but also political show!!!
@user-yj1bz9cu8r
@user-yj1bz9cu8r 4 года назад
ይሄ ድራማ በመቋረጡ በጣም አዝናለው
@naodbeba6277
@naodbeba6277 5 лет назад
ደግ ስውን የምቶዱ
@muluwonde9799
@muluwonde9799 5 лет назад
I can't wait
@user-ox3un1mv5v
@user-ox3un1mv5v 5 лет назад
ጨርቦሌም ተጨመረ ክክክክ አይ ኢትዮጵያዬ እዲህ ነው የተቀራመቱሽ
@jablobakaka5367
@jablobakaka5367 5 лет назад
Wooow really enjoyed. Fantastic commedy. Thank u guys. በጣም አዝናናችሁኝ።
@solomonbelachew1849
@solomonbelachew1849 5 лет назад
ብቃት ያለው ደራሲ ነው፡ በጣም በጣም አደነኩት ደራሲውን በርታ።
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 лет назад
አይ ልጥ😆😆 የልጥ መሪው ግን ሲመቸኝ። በተርፈ ሁላችሁንም ውዲዲ
@loulouhdayed1122
@loulouhdayed1122 5 лет назад
ውይ ጋሽ አያልቅበት ሆነው እኮ ነው የሚተውኑት ሙዚቃው ድንበሬን ጥሶ እንዳይመጣ ክክክክክ ተመቹኝ ደግ ሠው እሰሪስም ተመችቶኛል አመሠግናለው እሁዴን ፈታ አረጋችሁልኝ
@user-vp9hf1ue8l
@user-vp9hf1ue8l 5 лет назад
🤣🤣 ደግ ሰው ወይኔ በጌታ ሆዴ ቆሰለ በሳቅቅቅ 🤣🤣 ጋሺ ታለ ❤
@zolablackmen4952
@zolablackmen4952 5 лет назад
Dage saw ba dr Abey yemslale yamesmam like
@dantsegaye96
@dantsegaye96 5 лет назад
የዚህ ደራሲ አድናቂ ነኝ የኢትዮጵይን ነባራዊ ሁኔታ የተረዳ ምጡቅ ስው ስው ነው ይህ አርቲስት ነኝ ባይ ሁሉ የባጥ የቅጡን ሲዘባርቂ ቲቪ ከሚይጣብብ እንዲህ የእውነት የገሀዱን አለም እውነት ቢያሳዬን ጥሩ ነበር እንትና ወለደች አገባች ከሚሉን ይህ ብየውጭው አለም ኩረጃ ቢቀር እነርሱ ጠግበው ነው የሚያድሩት እኮ
@ethiopianlove6784
@ethiopianlove6784 5 лет назад
ብዙ እውቀት እሸምትበታለን ፖለቲካን በተመለከተ እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@muluwonde9799
@muluwonde9799 5 лет назад
I love you guys hulachihunm betelye gash ayalkbet ena degsew
@asterhaliu7494
@asterhaliu7494 5 лет назад
mulugeta מה .
@konjitkonjo3221
@konjitkonjo3221 5 лет назад
Derasiwu betam mgerm drset newu fetari ewuketun yabzalh
@nassir152
@nassir152 5 лет назад
ድሬማ እንደዚህ በጉጉት ተከታትዬ አላውቅም በርቱልን በጣም ምጡቅ ከጊዜው ጋር የሚሄድ ዎቅቱን ያገናዘበ ነው GOOD JOB KEEP IT UP 👊👊👊👊👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@eminet100
@eminet100 5 лет назад
I LOVE THIS COMEDY SHOW SERIES, made me laugh loud so good they are so creative be continue i have also respect for all of guys..
@bethelhemmengistu6039
@bethelhemmengistu6039 5 лет назад
Oh my God no words!!! Be Saki gedelachugne eko😘 Amazing Derasi!! Betam Asitemari!! I love 💕 all the Actors! Yenigus Nesh le mejemeriya geze Zefene Be Rediyo selekeke endet endehoneku Astaweshegn lol
@hana-qj1qs
@hana-qj1qs 5 лет назад
Enkon dehna metachhu yene maroch degsewye swedh ketlubet!💕💕💕💕💕💕
@AndneTube
@AndneTube 5 лет назад
i cant help but to laugh on this Seat Com .... Deg Sew, Ato Ayalkibetiyee
@user-kp4gr7gb7k
@user-kp4gr7gb7k 5 лет назад
Yeh derma ye teklyechin meslgin day to day yemdergutin yemstlalfew perosdrun almdink ayecalm big like
@yohanneesruth7643
@yohanneesruth7643 5 лет назад
ልጥ እየመራ ነዉ አንደኛ👌👏👍❤
@beleteeshetugebreyohannes5284
@beleteeshetugebreyohannes5284 4 года назад
I really miss this derama... please return it as much as possible....🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘
@user-tq4yd8xu8p
@user-tq4yd8xu8p 5 лет назад
ዋውው በናፍቆት የምጠብቀው ድራማ 👍👍👍
@yordanostesfaye1091
@yordanostesfaye1091 5 лет назад
Betam timirtawi...yimechachihu abo!
@kebugirma1820
@kebugirma1820 5 лет назад
ምርጦች💛💚❤👍
@rahmaoumar1030
@rahmaoumar1030 5 лет назад
ልጥ ያድርግህ እን እምየ ሀገሬ ከፍፍላቹሁ ምናን ልታስቀራት ነው አድነታችን ይሻለናል አይለያየን መከፍፍል ይብቃን እህህህ ለማይገባው ስገጤ ግን ጥሩ ት/ ት ነው በርቱ ጋሽ አያልቅበት እና ደግ ስው ስወዳቹሁ መስከረም በርቱ ሁላችሁም ስፍን ሀቢቢ የት ነህ
@yatelhunnabesmhltera6212
@yatelhunnabesmhltera6212 5 лет назад
Wow. ፕሮድዉሰር ሳላደቀዉ ማለፍ አጽያት ነው የዛሬዉ በጣም ያምራል
@semiraguhar5070
@semiraguhar5070 5 лет назад
Wow dase setilu min letaza fekere nachu eko weddd
@hayimiyetijilji479
@hayimiyetijilji479 5 лет назад
አይ ደገሰዉ ክክክክቅ ፈረሰ እኮ ነው መታደረገኝ 😅😅😅❤👌
@workinehtamir247
@workinehtamir247 5 лет назад
wawwww min litazezoch bewnet ketlubet betelay university temariochga yalewn chemrubet long lives for all of you.
@kafani5099
@kafani5099 5 лет назад
እንኳን ደናመጣቹየኔምርጦች😍😘😘😘
@523zw910
@523zw910 5 лет назад
Wow arif nw ..eductional drama!
@selenattaye8919
@selenattaye8919 5 лет назад
Hahaha Deg sew adekmkeye eko ufffa btam like u
@meronnigatu1885
@meronnigatu1885 5 лет назад
💚💛❤️😍yana mertochi wow wededede aragachuhalaw baretulegi 😘😘😘😘👌🤣love you all
@kabirdaitz9423
@kabirdaitz9423 5 лет назад
Guys keep up the good work 👍 what an art...
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
Leyet yale astemari aznagn betam arif sera new bertu Wey cherqole ygermal eko tekefaflen tekefaflen ageritun eraqutan lnasqerat eko new ewnet betam yamal
@alemtsegaye4211
@alemtsegaye4211 5 лет назад
ጨርቡሌ... Kkkkkkkkkkkk
@salammarta6422
@salammarta6422 5 лет назад
Wow uuuuuuu 🤝
@leikunkinde8450
@leikunkinde8450 5 лет назад
Bewunet endezare ske alakim Deg sew afnchahin ezeh wuta. Ayalkibet yeyunberstiwu dula Ena yeshayi kemesa Yeadonis endesih kumachihu stderku Ena yenante eta fenta ............eresntu betam des yemil kifl new
@lidiyalidiya5903
@lidiyalidiya5903 5 лет назад
Deg sewye yene mar 😍😘
@hananni8551
@hananni8551 5 лет назад
ክክክ I love this dram ትክክለኛ ሀገራችን ላይ ሚካሄደው።
@saranoora5692
@saranoora5692 5 лет назад
😀😀😀😀ጨርቦሌ አረ ኡ በነገራችን ላይ የደግሰው ገፀባህሪ በጣም ደስ የሚል ነው ብዙዎቻችን ኢትዮጵያን እንደሱ ነን የዋሆች
@yonasbiza677
@yonasbiza677 5 лет назад
So powerful sitcom ልብ ያለው ልብ ይበል
@user-iu5cr2tg4b
@user-iu5cr2tg4b 5 лет назад
ዋው እወነት ነው የተለቀቀው
@esuyeyoutube2858
@esuyeyoutube2858 5 лет назад
ይህን ድራማ ደክሞኝም እንቅልፌም ቢመጣ እንደምንም እማየው ሱስ ሆነብኝ
@Forever-pb2pk
@Forever-pb2pk 5 лет назад
😂😂😂..."yetesereke shay"
@rihanahashem456
@rihanahashem456 5 лет назад
ምርጦች ስወዳቹ በርቱ
@hawialtu2139
@hawialtu2139 5 лет назад
weyo zare bechayen seseqi kkkkkkk ጨርቦሌ ተመቸኝ 😄😄😄
@user-ev6rr1xm8x
@user-ev6rr1xm8x 5 лет назад
❤❤❤❤ደግ ሰውየ ውድ የሀግሬ ልጆች እደ ደግሰው አይነት ባል ፈልጉልኝማ 😃😃
@zerihun2057
@zerihun2057 5 лет назад
Awo enkuan dehna metachihu,siwedachihu, betam betam....beteley meski
@tusotembi8420
@tusotembi8420 5 лет назад
very funny zare kusaratna charbole charbole yadabubn polotican gizaw huneta dasasa yaraga drama keep it up... .
@user-hh3ih9on6s
@user-hh3ih9on6s 5 лет назад
ምንም ቃል የለኝም በቃ የምርጦች ምርጥ።
@denegelenate814
@denegelenate814 5 лет назад
Eshi thanks
@asterdeti8326
@asterdeti8326 5 лет назад
Kkkkkkkkkkk weyyyi ato ayalikibet ena edeli sitigerimu😃😃
@user-rn9gq2rl2p
@user-rn9gq2rl2p 5 лет назад
ጨርቦሌ የሚለው ልጅ በቀለ ገርባ አዲሳባ የኛናት ግን ማንኛውም ቢሆር መኖር መስራት ይችላል ያላትን ንግግር ነው የተናገራት ይሄ ድራማ ብዙ ትምህርት አለው ሰሚቢኖር ። እነጨርቦሌን አጀቴነው ያራሰልኝ ክክክክክ
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 5 лет назад
ደግ ስው የኔ ውድ ድድ ክክክክክ እውነትም አኮራህኝ 😚😚😚😚
@user-ex8xf1gg3x
@user-ex8xf1gg3x 5 лет назад
ደግ ሰው ስወድህ ♥♥♥♥♥
@newworld8815
@newworld8815 5 лет назад
Little Ethiopia 🇪🇹😍
@hhhhfghhdd1096
@hhhhfghhdd1096 5 лет назад
Like
@user-dd6vn9pq2o
@user-dd6vn9pq2o 5 лет назад
ደግ ሰው እናየንጉሥ ነሽ በርቱ
@tamratamdissa2695
@tamratamdissa2695 5 лет назад
ጨርቦሌ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 2 года назад
Musika akenabariw Tadele Feleke ejig enamesegnalen ❤️❤️❤️
@abenezaraseffa9115
@abenezaraseffa9115 5 лет назад
great idea
@mariates7798
@mariates7798 5 лет назад
Yene geta dege sew😍😍😍
@shirtyshirty9814
@shirtyshirty9814 5 лет назад
kkkkkkkkk ewentem ayaleqebet hooy
@huluagerabyumaru672
@huluagerabyumaru672 5 лет назад
l like it!!
Далее
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 23
32:01
Просмотров 383 тыс.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 33
31:45
Просмотров 525 тыс.
когда повзрослела // EVA mash
00:40
Просмотров 1,3 млн
ብር አምባር አዲስ ኮሜዲ ድራማ።
27:10
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 21
28:51
Просмотров 383 тыс.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 30
29:47
Просмотров 433 тыс.
የፍርድ ቀን አዲስ አስቂኝ ድራማ
20:16
I wish I could change THIS fast! 🤣
0:33
Просмотров 71 млн
🍁 СЭР ДА СЭР
0:11
Просмотров 10 млн
ЭКСПРЕСС разбор стиралки
0:39