Тёмный

Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 30 

Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Подписаться 69 тыс.
Просмотров 433 тыс.
50% 1

Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 30
ምን ልታዘዝ አስቂኝ ድራማ!
Min Litazez, which translates to, "How may I serve you?" is a TV Series broadcasted on Fana Television, This Funny Comedy TV Series often focus on Political and Social Satire.

Развлечения

Опубликовано:

 

30 мар 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 526   
@user-bz2lr7um9q
@user-bz2lr7um9q 5 лет назад
ነገ እኮ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ነው ምልጃው የጠብቀን እረደት በረከቱ በሁላችን ላይ ይደር ሀገራችነን ሰላም ያርግልን 💚💛❤🤲🤲🤲🙏
@pcpc5242
@pcpc5242 5 лет назад
megabit 23
@user-uk1zf8zp3q
@user-uk1zf8zp3q 5 лет назад
ዶኔስና ደግሰዉ ሀገሬን ያለችበትን ሁኔታ የማይበት ናችሁ ቀዳሽ አያሳጣን ወይሀገሬ
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 лет назад
እንኳን ደና መጣቹ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ዘይት አደረሳቹ አደረሰን መልካም እለተ ሰንበት
@shineabe3052
@shineabe3052 5 лет назад
Amen enkuan abero adersen melekam elite senebete le hulachen
@user-gg3iu6mb7z
@user-gg3iu6mb7z 5 лет назад
አሜን 🌹🌹⛪⛪
@user-vw3ef2ft9d
@user-vw3ef2ft9d 5 лет назад
አሜን
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-pq1jy4tt1h
@user-pq1jy4tt1h 5 лет назад
እንኳን አደረሳችሁ የእምነቱ ተከታታዬች ለሀገራችን ፀልዩ ከፈጣሬ ነው ሁሉም ነገር ።
@abogidatube1380
@abogidatube1380 5 лет назад
ይሄን ድራማ ልብ ብሎ ላየው ያውኑን ኢትዮጵያን የምናይበት መነፅራችን ነው በመጀመሪያ ደራሲው ክበርልኝ!!! አዲስ አበቤ የኢትዮጵያን ናት ማንም በምንም ዋሻ እንዳይመሽግብን አርቀን እንድናስብ አድርገከናል እየሰሩም ያሉት ይሄንን ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሊበላት ከተዘጋጁ ተኩሎች ይጠብቃት!!! ስንደመር እናምራለን ብሎ ሊቀንሰን መደመር ከንቱ.... ቲሽሽሽሽ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 лет назад
*የተዋህዶ ልጅዎች እንኳን አድርሳችሁ ድብርእ ዘይት ፭የአብይ ኩሌታ ፆም በስላም ለትንሳኤው ያድርስን አሜኑ፫!*
@user-nm8ii7oo2l
@user-nm8ii7oo2l 5 лет назад
amen
@user-do2ox1bp3v
@user-do2ox1bp3v 5 лет назад
ምርጦች እንኳን በደህና መጣችሁ እመቤቴማርያም አገራችነን በጥላዋና በብርሀኗ ይጠብቅልን 🙇🙇🙇🙇🙇🙇👌👌
@messimessi6672
@messimessi6672 5 лет назад
ቀልደን አይደለም እግዚአብሄርን የምሬን ነው ይሄን ደራሢ ድርሠቱን በጣም ወድጀው ልሞት ነው በፈጠረህ ካሥት አርገኝና አብረን እንሥራ በናታችሁ
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 5 лет назад
ምን ልታዘዝን ማነው እንደኔ እሚወዳቸው እና በደስታ የሚሾፋቸው
@nebiyug7600
@nebiyug7600 5 лет назад
Ene
@davegeni6858
@davegeni6858 5 лет назад
እኔ
@yakinientertainment6197
@yakinientertainment6197 5 лет назад
inem
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 лет назад
ዛሬ #የእህቴ ሰርግ ነው ከቤተሰብ ጋ ደስታቸው ልዩ ነው እኔ ደግሞ #ሚስኪኗ ማዳም ቤት ከፎቅ ምድር እባክናለው😭😭
@danawetgabrehanna4467
@danawetgabrehanna4467 5 лет назад
አይዞሺ ማማየ
@merrysweet9977
@merrysweet9977 5 лет назад
አይዞሽ እህት አንቺንም ከሥደት ተመልሠሽ ድል ባለ ሠርግ እንድታገቢ ፈጠሪ ያበቃሽ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 лет назад
@@merrysweet9977 ልዬ
@anishakaziwu6586
@anishakaziwu6586 5 лет назад
Minm aydel hayzosh mamaye Melkam tedar yehuni lat ehetish dgmo
@user-em3fz8lr2u
@user-em3fz8lr2u 5 лет назад
ለሁሉም ግዜ አለው አይዞይሽ ውዴ እኔ 7ዓመት ቆይቸ አሁን ጠቅልየ ልገባ 1ወርኝ ያልፍል ለማለት ነው በርች
@bettyethiopian4544
@bettyethiopian4544 5 лет назад
ከኢትዮጵያ ዉስጥ እንደነ ጫርቦሌ አይነት ፓርቲን እና እንደነ አያልቅባት አይነት አስተዳደር በፈጣሪ ስም ይጥፈ #አሜን።
@tutiihakime3524
@tutiihakime3524 5 лет назад
👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@user-xd3wm5rd3k
@user-xd3wm5rd3k 5 лет назад
ዉድ የተዋህዶ ልጆች ታላቁን ደብረ ዘይ ሆሰዕና ክብረ በዓል እንኳን አደረሳቹ
@meazaaschalew4565
@meazaaschalew4565 5 лет назад
ኢትዮጵያንና ስግብግብ የፖለቲካ ካድሬዎችን ማየት ያማረው ምን ልታዘዝን ይይ እናመሰግናለን ደራሲውን ኢትዮጵያ ሀገሬ እግዚአብሔር ከዚህ ስቃይ ያውጣሽ።
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 лет назад
ምን ልታዘዝ ምን ልታዘዝ ከወገቤ ተጎንብሼ ከአንገቴ ተቀልብሼ እመሬት ላይ ተፈርሼ አፈር ቅሜ አፈር ልሼ😂😂😂
@jemilajem942
@jemilajem942 5 лет назад
ክክክክ
@ermiyasyehirut6054
@ermiyasyehirut6054 5 лет назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-cp1ny7wi5f
@user-cp1ny7wi5f 5 лет назад
Kkkkkkkkk
@muslim7297
@muslim7297 5 лет назад
ክክክ
@user-th9dm5ct8c
@user-th9dm5ct8c 5 лет назад
Kkkkkkkkkkkk
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 5 лет назад
*"ቀዳሽ አጣን ፥ ተኳሽ ብቻ ሆንን!"* እቅጯን!
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 лет назад
ምን ልታዘዝ እንኳን በደና መጣችሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሁላችንም ሞት ለዘረኛ የሀገሬ ልጆች ደሰሰሰሰሰ የሚል ሰንበት ተመኘሁ
@rosemengstu9140
@rosemengstu9140 5 лет назад
ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት.
@Blessedpodcast1
@Blessedpodcast1 5 лет назад
አልቻልክም አንተ አልቻልክም ይሉሃል:: አዎ አንተ አትችልም! በሰይፍ መቅላት፣ረግጦ መግዛት አልቻልክም፤ አንተ እጅ መቁረጥ፣ እግር መንሳት አልቻልክም፤ ዘር ማጥፋት፣ ደሃን መግፋት ፈጽሞውኑ አልቻልክም፤ የኔን ተቀበል ያንተን ወዲያ ጣል፤ በአንተ ወርቅ እኔ ልድመቅ ማለት፤ ምን በወጣህ አንተ አትችልም፤ ስለዚህ አንተ አልቻልክም:: ጀግናን በስቅላት፣ ገሎ ለጅብ መስጠት 40 ምሁር ከወደቁበት አንስቶ ማክበር እንጂ 60 ምሁር ባንዴ መቅበር እንዴት ይቻልሃል? አልፈጠረብህማ! ለመላው አፍሪካ መስራት እንጂ ምስኪኑን የኤርትራ ህዝብ መውጋት አይሆንልህም:: ማስታረቅ እንጂ ማራራቅ፤ ወንድም ህዝብ ደም አይፋሰስ እንጂ የህጻናት ደም ይፍሰስ አትልም! ስለዚህ አልቻልክም:: የእናቶችን እንባ ማበስ እንጂ የራሔልን እንባ ማፍሰስ፤ የልጅ እሬሳ ላይ አስቀምጦ በሰደፍ አናቷን ማፍረስ፤ አንተ አይሆንልህም አመድ አፋሽ ቢያረጉህም:: የችሎታ ስሌቱ ይሄ ለሆነ ህዝብ አንተ አትችልም:: በቃ አትችልማ!!! ሞታቸውን የሚጠባበቁትን ከእስር ለቀሃል:: ስለዚህ አልቻልክም:: ምክንያቱም ጀግንነት ለእነሱ መግደል ነዋ
@loulouhdayed1122
@loulouhdayed1122 5 лет назад
ፓርት ቱ ይኖረዋል ብዬ ተስፍ አደርጋልው ሁሌም የዶኒስ ንግግሮች ትልቅ መልህክት አላቸው ዋጄ ትልቅ ሠው ተባርክ
@user-mj3mg3gf3b
@user-mj3mg3gf3b 5 лет назад
#ዛሬም_እንደግማለን! __________________ የምንናገረው ....... ለይምሰል አይደለም ለህሊና እንጂ ....... ለስልጣን አንሰራም ማስመሰል አናውቅም ዛሬም እንደግማለን ....... የምንፈራው የለም #ኢትዮጵያ ሱስ እንጂ ....... ወሬ አይደለችም አገርን ለማዳን ....... ሞትን ተጋፍጠናል የራሳችን ቀርቶ ....... ለወገን ሰርተናል እኛ የምንሰራው ....... ሰላም እንዲፈጠር አንድነቱ በዝቶ ....... እንዲሰፍን ፍቅር ዘመን ተሻጋሪ ....... ስራ እንድሰራ ስለ ልጆቻችን ....... እንቁም በጋራ ህዝባችን እንዲያምነን ....... ዛሬም እንሻለን fb ላይ የለንም ....... እኛ ስራ ላይ ነን። በስልጣን ጅማሬ ....... የተናገርናትን ኢትዮጵያችን ሱስ ናት ....... ቃሏን እንደግማለን
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 5 лет назад
ጨርቦሌ ይምትደንቁ በጣም ነው የምትናገሩት "እራሹ ቀዳሹን ተኳሽ አደረገው ዋው ቀዳሽ ተኳሽ አራሽ ሶስት ነገር ያስፈልጋል።
@ftubb3573
@ftubb3573 5 лет назад
እውነት ይሄ ድራማ ያሁኑን ፓለቲካ ቁጭ አድርጎ ያሣያል
@geletawaka1703
@geletawaka1703 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን የአብን ፅንፍ የወጣ የዘርኝነት ገበናና የፈላ ውሀን እንደ ዘመናዊ የሰው መግደያ መሳሪያ መጠቀም : የአብን ባህር ዳር የኔ አዲስ አበባ የሁላችን እንደማይሰራ አይተንበታል :አዲሳባም ባህር ዳርም የሁላችንም ነው: እናመሰግናለን! ! !
@esuyeyoutube2858
@esuyeyoutube2858 5 лет назад
ዶኒስ የሚያስተላልፋቸው መልዕክቶች በጣም አስተማሪ ናቸው
@user-pv3xq1gc7j
@user-pv3xq1gc7j 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ምንልታዘዝ የደግ ሰዉ የዋህናትና የንጉስ ነሽ ትረቶች ደስ ይላል 👍👍😊😊
@user-iv4ft2nt1n
@user-iv4ft2nt1n 5 лет назад
ሳላውቀው ፖለቲከኛ ሆኘ አረፍኩላችሁ እኮ እድሜ ለናንተ !!😊
@honeysweet9403
@honeysweet9403 5 лет назад
Lt negn
@zuzuhusan3907
@zuzuhusan3907 5 лет назад
Kkkkk enam
@lplpplplpu8637
@lplpplplpu8637 5 лет назад
ሰላም ምን ልታዘዝ የደግ ሰው አድናቂ
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 5 лет назад
100%Good Job. You are the best Actors Ever👌👍💕
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 лет назад
ምን ልታዘዝ እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ዘረኞችን ጎጠኞችን ከምድረ ገጽ ያጥፋልን አሜን በሉ ምኞታችሁ ከሆነ
@tub8712
@tub8712 5 лет назад
አሚንን
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 5 лет назад
Yehen kenfere mene abatea largew u......f...e
@newlife3845
@newlife3845 5 лет назад
የፈላ ውሃ የሚጠቀመው አብን ፖርቲ ነው😂😂
@meazaayele9873
@meazaayele9873 5 лет назад
#በሀይሉ ዋሴ ዋጄ ክብር ይገባካል🙏 በጉማ አዋርድ በምርጥ የፊልም ፅሁፍ ስላሸነፍክ ደስ ብሎኛል 'ይገባካልና ፤ ዛሬ የ ዶኒስና የደግሰው ንግግር አንደኛ ነዉ፤ እናመሰግናለን🙏 የዶኒስ አይነት አርቆ አሳቢ ያብዛልን አሜን 🙏 👌👏👏👏👏👏👏👏
@Genettube
@Genettube 5 лет назад
ልጥ እና ጨርቦሌ እንኳን ደህና መጣች በጉጉት የምጠብቀው የእናንተን ፕሮግራም ብቻ ነው ኑሩልኝ 😂😂😂 እንደእናንተ የሚመቸኝ ኮሜዲ የለም
@maggiemaggie7009
@maggiemaggie7009 5 лет назад
😍😄😄 can't wait this drama to start ‼👌💯
@emmykalbe4833
@emmykalbe4833 5 лет назад
ዋሴ ምርጥ ደራሲ አክባሪክ ነኝ አስተማሪ አዝናኝ ድራማ
@QueenOfShebaZaethiopica
@QueenOfShebaZaethiopica 5 лет назад
Sudan and Ato Ayaleke are my favorites one!🤣
@khadijahussein7630
@khadijahussein7630 5 лет назад
ምርጦች እንካን ደህና መጣችቹ የድራማውን ደራሲ ዋጀና ዶንስ ደግ ስው በጣም ነው የምወዳቹ ድራማው ትምህርት አዘል ነው ኑሩልን
@genettegabugenettegabu2415
@genettegabugenettegabu2415 4 года назад
ጨርቡሊየ ጥሩ ነው መቆላመጥ የለውም ደግሰውየ ካስተ ታደረ ካፊው በአንድግዜ ዳይስቦራ ነው መንገዱን የሚያደርገው እውነት እውነት ነው ካፊውን የሚያስተዳድረው
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 5 лет назад
Oneg , finfine zurya mnamn eyale tekuwash Dr Abiy abzitowal. Ytekusu abren enji bchachinin antefam.
@minageorgo5855
@minageorgo5855 5 лет назад
በዚሕ አጋጣሚ ደራሲውን በጣም አደንቃለሁ ። ወቅታዊ የፖለቲካ ፍም ሲሆን ተዋንያኑም ደስ በሚል ሁኔታ አዋዝተው አጣፍጠው ተውነውታል ። በዚሁ አጋጣሚ ሳላመሰግን አላልፍም ። አገሬ ስመጣ መጥቼ cafe ብጠጣ ደስ ይለኛል።
@user-eo8hm5im7k
@user-eo8hm5im7k 5 лет назад
እረመዳንን በጉጉት የሚጠብቅ ሰው ብቻ ላይ ሚ
@hamidmahamed6875
@hamidmahamed6875 5 лет назад
ዋይ ረመዳን ሲመጣ ደስታው ቀርቶ በተጅዲድ ወደ ጭንቅ ከተለወጠ ቆየ
@user-th9dm5ct8c
@user-th9dm5ct8c 5 лет назад
Maca naw eramedane? ??
@cxoc711
@cxoc711 5 лет назад
@merimmohamed9622
@merimmohamed9622 5 лет назад
Wlahi etiopa salahu bfeti erumedan semeta dis yelagni nabir ahun gin medam bet seraw sasebaw asabi hunugnual becha serawun allahe yakeleln
@reshidaman8693
@reshidaman8693 5 лет назад
ኢንሻአላህ አላህ በሰላም ያድርሰን ።
@Aaa-hg8tx
@Aaa-hg8tx 5 лет назад
ጎበዝ ተኳሽ በዛ ደና እደሩ😂 ወይ ጨርቦሌ ፍራሽን ይዛ ከች ሃሃሃሃሃ ልጥ ምን ይዞ ይመጣ😅
@user-yf6os7bo3g
@user-yf6os7bo3g 5 лет назад
የኦርቶዶክስ እምነት ተካቶች እኳን 5ተኛ ሳምንት አብይ ፆም ደብረ ዘይት አደረሳችሁ አደረሠን 😍😍 መልካም እለተ ሠንበት ይሁንልን 🙏🏻🙏🏻
@hulalekeso4023
@hulalekeso4023 5 лет назад
Amen enkan abro adersen 😘
@user-vw3ef2ft9d
@user-vw3ef2ft9d 5 лет назад
አሜን
@tenatena7698
@tenatena7698 5 лет назад
እርጂኝ እማምላክ አሜን
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
እንኳን አብሮ አደረሰን
@selam9266
@selam9266 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-pc1ny6pr7n
@user-pc1ny6pr7n 5 лет назад
ክክክክክ ወይ ገሽ አያልቅበት የስልጣን ግዜ እንደራዘም አፍር ልሼ አፍር ቅሜ አሉ ምን ልታዘዝ በጣም ደስ ትላለችሁ
@user-ws8xx7ti9h
@user-ws8xx7ti9h 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች እንኳን ለዓብይ ፆም 5 ተኛ ሳም{ ለደብረዘይት } አደረሳችሁ
@meronkalayu8932
@meronkalayu8932 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 лет назад
አንዱ 107 ፓርቲ አለን ሲለው አደኛው ምን ቢል ጥሩ ነው ታዲያ 107 "ዲጄ" ከየት ያመጣሉ
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 лет назад
ወይ ጉድ ሚገርም ድራማ ነው😎 እንኳን ለእኩል ፆም ደብረ ዘይት አደረሳችሁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተሰቦች ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን ለአገራችን
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 5 лет назад
አሜን አሜን
@aynalemyatwhidolini9272
@aynalemyatwhidolini9272 5 лет назад
Amen
@iloveyouethiopan1346
@iloveyouethiopan1346 5 лет назад
amen amen amen
@user-tq6ji4bx5h
@user-tq6ji4bx5h 5 лет назад
ቆይ እሄ አደረሳችሁ አያልቅምዴ ነው በየቀኑ ባዕልነው??
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 лет назад
@@user-tq6ji4bx5h ፆም ነው እና እያንዳንዷ ሳምንት ትርጉም አላት እና ለዛ ነው።
@tgbelete4828
@tgbelete4828 5 лет назад
በጣም ነው የምትመቹት እስከዛሬ ያመለጠኝ በጣም ቆጨኝ
@mesfingetachew3416
@mesfingetachew3416 5 лет назад
This is what exactly team Lema is doing (Using Quero extremist) to stay in power. Thank you Min Litazez.
@hiwottadese4840
@hiwottadese4840 5 лет назад
Qeroo hero Team lemma gena lebzu ametat yethiopian hizeb yimeral iyemererachum bihon watut
@523zw910
@523zw910 5 лет назад
Team lemma 👍
@genetberhe4664
@genetberhe4664 5 лет назад
መስፍኔ ና መስከረም ስወዳቹ
@user-dt8ik4nn9y
@user-dt8ik4nn9y 5 лет назад
ልጥና ጨርቦሌ እንኳን ደህና መጣቹ🙏ጋሼ አያልቄ ጠቅላያችን አብይ አህመድን ለ2012ቱ ምርጫ የሚሆነውን ጉድ እየተነበየልን ነው😂ደግሞም ይፈፀማል ባይ ነኝ✔
@redatyilma6850
@redatyilma6850 5 лет назад
No God help Ethiopia people.Amen
@user-vm9di6wd7g
@user-vm9di6wd7g 5 лет назад
ይህ ድርማ ግን ፈራሁለት እውነት ሁሌም እንደታሰርች ነው እንዳያሳግዱት
@hannu7898
@hannu7898 5 лет назад
Yenem segat nw
@user-zd1gw9nv5i
@user-zd1gw9nv5i 5 лет назад
እኔም ስጋቴ ነው 10000 % ይታገዳል
@user-dt8fi6el9w
@user-dt8fi6el9w 5 лет назад
ለምን ይታደጋል ችግረ አለበት እንደየ
@abyssiniatomhabeshawiyuten9932
“Tekuash beza, kedash tefaaaa” Ayyyy... Emyeee hagerieee
@hayateibrahim4361
@hayateibrahim4361 5 лет назад
Kkkkkkkkkkk woy minlargilih minlihunilih👌😁😁😁😁
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 5 лет назад
ክክክክክክክ ማርያምን በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱልን
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 5 лет назад
😘😘😘😘 kalenate mane alen wedota
@user-gg3iu6mb7z
@user-gg3iu6mb7z 5 лет назад
ምን ልታዘዝ አንኳን ደህና መጣችሁ እግዚብሔር የጠበቃቸው 🌹🌹💖🙏
@kebedemetaferia1118
@kebedemetaferia1118 5 лет назад
Tsehafewin akeberkut. Inidezeh ayinet chinikilat ethiopia wist betam des yilal.
@tigistwoldemichael1425
@tigistwoldemichael1425 5 лет назад
Lemastedader: teqash,arash and kedash yasfelgal Tikikil Donis tequash kedash hono kedash tefto agerachin titamesalech. Bertu minlitazezoch!!!
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
ምን ልታዘዝ እንኳን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ እሉሌታ ለደብረ-ዘይት በዓል በሰላም እንኳን አደረሳችሁ
@asterdeti8326
@asterdeti8326 5 лет назад
Ikuan beselam metachew mola yetewahedo emenet teketawoch ikuan le debre zeyit aderesachewu aderesen 🙏
@reshidaman8693
@reshidaman8693 5 лет назад
ምርጥ ወርሃዊ ቅኝት ነው ። የኣዶኒስ ንግግርና የጨርቦሌ ሴራ ከፍ ቢል የድራማውን ጡዘት ሊያንረው ስለሚችል ባካቹህ ዙሩን አክርሩት ። በርቱ ብራቮ
@zenamitiku7930
@zenamitiku7930 5 лет назад
በጣም ጥሩ ነው ይሄ የሚያሳየን ሌላ አይደለም ምን ያህል በሃገራችን ላይ ትልቅ ለውጥ እንዳለ ነው።ኮርቸ ልሞት ነው አበላልጨ ለማየት ሁሉ ይከብደኛል ሁላችሁም ምንም እንከን የላችሁም ዝም ብላችሁ ቀጥሉ ከአልሞትኩ አንድ ሺ እስክትሞሉ ደረስ አያችኋለሁ ።በአጠቃላይ ለህብረተሰቡ ትልቅ ትምህርት እየሰጣችሁ ነው። በርቱ
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 5 лет назад
hay Bros and sis , I think its it it my 2nd or 3rd time .... LOVE YOU and are simply the BEST !!!
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 5 лет назад
ይህን ነገር ልጆች ባያዩት ደስ ይለኛል ከነ ፖለቲካ ድራማውም ሚዲያውም ስልችት ኤጭ
@user-mj3mg3gf3b
@user-mj3mg3gf3b 5 лет назад
መጡመጡ እስኪ እደኔ ዋጄን የሚወድ
@gobenagobena1104
@gobenagobena1104 5 лет назад
እውነት እና ተሪክ መብት ካወቅሽ መወደድ የለበት ሰው ነው
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
ሀቢቢ እኔ አልሄድም አለ ሱዳን ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ በፍቅር ነዉ የምወደው ትወና ይችላል በጣም ውድድድድ
@tgalmey8713
@tgalmey8713 5 лет назад
Wow betame arife asetmari derama nwe
@user-zw4pu5zz8f
@user-zw4pu5zz8f 5 лет назад
እንካን በደህና መጣቹ እድልዬ እና ደግሰው ማነው እደኔ የሚወዳቸው እኔ ሁሉም ውስጤናቸው
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 5 лет назад
Wawwww wllll harif new bartu
@user-bz7fj1fk2m
@user-bz7fj1fk2m 5 лет назад
ደስ ይላል፠፠፠ የናንተ ህይወት ግን ያሰጋኛል ። ። ። ኣብይ እንደ ስመኘው እንዳያስግድላችሁ እሰጋልሁ።
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 5 лет назад
ክክክክክክክክክክክክክክክክ ቁጭ ኢትዮጵያ ኣያልቅበት ኣብይ ጀዋር ጨር ቦሌ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ደግ ሰዉ ውስጤ ሳይገባው ስሜቱን ገብቶኛል ኣለ ኣይ ኢትዮጵያ ሀገሬ
@hanahayilu5173
@hanahayilu5173 5 лет назад
ጥሩ ትምህርት ነው
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 5 лет назад
like በእድል እና በደግሰው ስም እርጉዝ ነኝ
@user-uk8zf9ct2e
@user-uk8zf9ct2e 5 лет назад
Gerry Gerry ክክክክክክክክክ እና ምን እንታዘዝ
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 5 лет назад
@@user-uk8zf9ct2e like ሰርቢስ 😋😂
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
ደግ ሰውን ስለምወደው ላይክ ገጭቼሻለው ምናለ ሱዳን ሀቢቢንም ብትይው ምነው እረስተሽው ነውዴ
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 5 лет назад
@@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 ይገባዋል ባንቺ ስም ማማዬ like ❤
@user-ym7id8ju5c
@user-ym7id8ju5c 5 лет назад
ጉድ ሳይስማ መስከርም አይጠባ. እና. ምን ምን እንታዘዝ
@mimimimibabb4889
@mimimimibabb4889 5 лет назад
ሁላችንም እወዳዥሆለሁ ውድድር ቀጥሉበት በርቱ
@habenyasen3967
@habenyasen3967 5 лет назад
I love them all but ayalqbet is hilarious 😂 I wish I understand Amharic better than I do..
@makiyanuradin5206
@makiyanuradin5206 5 лет назад
Deg sew 😂😂😂
@user-pc1ny6pr7n
@user-pc1ny6pr7n 5 лет назад
ምን ልታዘዝ እና ቤቶች ድራማ አንደኛ ነው
@Tube-xl4uz
@Tube-xl4uz 5 лет назад
Poletica በድራማ እንዴታባቱ ያምራል ቀዳሽ አራሽ ተኳሽ ኪኪኪ
@htahta2186
@htahta2186 5 лет назад
ስወዳቹ እደኔ ስራ ምረረረ እያለው ሚሰራ በላይክ አፀናኑኝኝኝ በጣም አሰጠሎቶኛል
@muslim7297
@muslim7297 5 лет назад
አብሽር እኔም ሀገር ገብቼ መግበትነው የመረኝ እፍ እእ
@fatumaali9223
@fatumaali9223 5 лет назад
አይዞሽ እሙዬ ዋናው ጤና ነው ጤና ከሆንን ሁሉም ይታለፋል አላህ ያበርታሽ እሙ
@user-im2rz7bj5c
@user-im2rz7bj5c 5 лет назад
አይዞሽ ሆዴ እኔም ምርርርር ብሎኛል ግን የሂወት ጉዳይ ነው መራራን ካልቀመሱ ጣፍጭ መብላት አይቻልም በርቺ እሙየ
@Saita7
@Saita7 5 лет назад
Ayzosh
@meazaaschalew4565
@meazaaschalew4565 5 лет назад
እኔም ነኝ አይዞን እስኪያልፍ
@user-wk1wx7bn2s
@user-wk1wx7bn2s 5 лет назад
አቦ የደራሲውን ድፍረት በጣም ደስ ይላል አቦ ዋጄ በርታልን
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 5 лет назад
ለመላው የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደብረ ዘይት በሰላም አደረሰን አሜን እኩለፆም።
@chaltujimma1047
@chaltujimma1047 5 лет назад
😂😂😂😍😍 ayalqibet 🙏🙏🙏
@yihenewdegu4632
@yihenewdegu4632 5 лет назад
This is really an art art & art .
@zggzgz7337
@zggzgz7337 5 лет назад
ወይ ዶኒዝ የምናገራቸው ነገሮች ድስ ሲሉ
@merimabdljelil718
@merimabdljelil718 4 года назад
Yemer gn i can't stop watching degagmaw degagmaw kemayta yetnsa ekul new kesochu ga kaltochun yemlew
@aa6750
@aa6750 5 лет назад
*ውድ የተዋህዶ ልጆች እኮን ለ5ኛ ሳምት ፆም እዲሁም ለደብር ዛይት አደረሳችሁ መልካም እለት ሰንበት ይሁንላችሁ አሜን(፫)*
@tigistwoldemichael1425
@tigistwoldemichael1425 5 лет назад
Enquan abro aderesen!
@user-im2rz7bj5c
@user-im2rz7bj5c 5 лет назад
አሜንንን
@user-il4qn1kc5s
@user-il4qn1kc5s 5 лет назад
ምን ልታዘዞች እኔ የለሁበትም እንደ ስክንድር ጋዜጣዊ መግለጫ የናተም ድራማን እንዳያሳግደው ጋሼ 😝😝
@user-ni8lq5vd5l
@user-ni8lq5vd5l 5 лет назад
ክክክክክክክክክ አይቀርላቸውም
@Blessedpodcast1
@Blessedpodcast1 5 лет назад
አልቻልክም አንተ አልቻልክም ይሉሃል:: አዎ አንተ አትችልም! በሰይፍ መቅላት፣ረግጦ መግዛት አልቻልክም፤ አንተ እጅ መቁረጥ፣ እግር መንሳት አልቻልክም፤ ዘር ማጥፋት፣ ደሃን መግፋት ፈጽሞውኑ አልቻልክም፤ የኔን ተቀበል ያንተን ወዲያ ጣል፤ በአንተ ወርቅ እኔ ልድመቅ ማለት፤ ምን በወጣህ አንተ አትችልም፤ ስለዚህ አንተ አልቻልክም:: ጀግናን በስቅላት፣ ገሎ ለጅብ መስጠት 40 ምሁር ከወደቁበት አንስቶ ማክበር እንጂ 60 ምሁር ባንዴ መቅበር እንዴት ይቻልሃል? አልፈጠረብህማ! ለመላው አፍሪካ መስራት እንጂ ምስኪኑን የኤርትራ ህዝብ መውጋት አይሆንልህም:: ማስታረቅ እንጂ ማራራቅ፤ ወንድም ህዝብ ደም አይፋሰስ እንጂ የህጻናት ደም ይፍሰስ አትልም! ስለዚህ አልቻልክም:: የእናቶችን እንባ ማበስ እንጂ የራሔልን እንባ ማፍሰስ፤ የልጅ እሬሳ ላይ አስቀምጦ በሰደፍ አናቷን ማፍረስ፤ አንተ አይሆንልህም አመድ አፋሽ ቢያረጉህም:: የችሎታ ስሌቱ ይሄ ለሆነ ህዝብ አንተ አትችልም:: በቃ አትችልማ!!! ሞታቸውን የሚጠባበቁትን ከእስር ለቀሃል:: ስለዚህ አልቻልክም:: ምክንያቱም ጀግንነት ለእነሱ መግደል ነዋ
@bereketbelete8073
@bereketbelete8073 5 лет назад
ግልጽ ጦርነት ውስጥ እንዳይገቡ ብቻ
@younasabreha1812
@younasabreha1812 5 лет назад
@@Blessedpodcast1 የመረዳት አቅማችን በጎጠኝነት ተሸፍኖ እንዴትስ መስማማት እንችላለን
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 5 лет назад
Tekuwas endaymetabachew ferash?
@user-jc3sl9yg4m
@user-jc3sl9yg4m 5 лет назад
ክክክክክክክ በጣም አስተማሪ ነው
@gdffyffhh9118
@gdffyffhh9118 5 лет назад
ካካካካካ አካባቢ ሳይንሰ ጆግራፌ ብታጠና ይዋጣህል ደገ ሰው ምንም ማረግ አይቻለም የኛ ትውልድ
@mahederkebedekebede1529
@mahederkebedekebede1529 5 лет назад
Astelachehu eka eka yeljoche chawta!!!
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 5 лет назад
Westay nachu be Hewnt mertchew nachu 😀👍🏽👍🏽
@yaredyared6373
@yaredyared6373 5 лет назад
ዶኒስዬ ከባድ ሰው ደስ የምል መልዕክት አለው ንግግርህ።
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Год назад
ድራማ ብሎ ዝም ነበር ባይቋረጥ ኖሮ😊
@marrymulugeta6942
@marrymulugeta6942 5 лет назад
ምርጦች ስወዳችሁ 😘😍😍
@yatelhunnabesmhltera6212
@yatelhunnabesmhltera6212 5 лет назад
እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን 💚💛❤🙏🙏🙏🙏
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 5 лет назад
አሜን
@addischelsea3590
@addischelsea3590 5 лет назад
God bless Dr. Abiy & Lema Megerssa Endezi endnisike laregun , na be freedom Enezin Dramawoch yasahun !!! 💚💚💛💛❤️❤️🇪🇹
@HAWI-SO
@HAWI-SO 11 месяцев назад
And now ?
@user-tm5uf8kf3i
@user-tm5uf8kf3i 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ❤ ሰላም ዉድ ኢትዮጵያውያን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን💚💛❤
@user-kk3cm8pi2u
@user-kk3cm8pi2u 5 лет назад
እናመሰግናለን ምን ልታዘዝ
@user-vm9di6wd7g
@user-vm9di6wd7g 5 лет назад
ክክክ ጨርቦሌ ማነኝ አለ ኬት መጣ ካፌው የኔ አለ ሳ
@segnihabulu2859
@segnihabulu2859 5 лет назад
yefela wuha :)
@eeesrerd5596
@eeesrerd5596 5 лет назад
አሪፍ መልክት ነው
@Sasan-xc8oo
@Sasan-xc8oo 5 лет назад
እንካንበሰላምመጣች፡እድልይ፡የኔፍልቅልቅ፡ስወዳቹህላችዉ፡በጣምኣሪፍድራማነዉ
@ganatetop9148
@ganatetop9148 4 года назад
ሃቢቢየ ስወድህ የክልል እጣ አለእዴ እኔ የማዉቀዉ የሃገር ነዉ አያልቅበት ስልጣን አይልቀቁ የምትሉ ምርጫ ኮመተዴዋች ላይክ 🙋🙋🙋😁😁😁😁🍇🍇🍇🍇🍇መጪዉ ገና ነዉ መልካሞ የገና በአል ይሁንላችሁ ምርጥ ኢትዮጰያ ልጆች 🇪🇹🌹❤😘😘😘 🎄🎄🎄🎄🎄🌍🌍🌍🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏❤❤❤ መብራት ይዞት ነዉ የቆየው ኮመንቱ ዱባይም መብራት ይይዘዋል 😁😁🙋🙋
Далее
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 31
32:15
Просмотров 373 тыс.
Monster shops mini mart 👻🛒 #shorts
00:49
Просмотров 11 млн
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Просмотров 4,4 млн
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 35
31:49
Просмотров 340 тыс.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 33
31:45
Просмотров 525 тыс.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 36
28:55
Просмотров 362 тыс.
Mine Letazeze part 7//ምን ልታዘዝ ክፍል 7
30:05
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 21
28:51
Просмотров 383 тыс.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 34
30:14
Просмотров 349 тыс.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 32
29:37
Просмотров 356 тыс.
Как экзамены сдали?😅
0:13
Просмотров 1,2 млн