Тёмный

Mind set - ሀሣብ ምን ማለት ነው ? የፍልስፍና፣የስነ መለኮት ተመራማሪና መምህር ዮናስ ዘውዴ _ በለውጥ ፕሮግራም ክፍል 1 - NAHOO TV 

Nahoo TV
Подписаться 335 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

ሀሣብ ምን ማለት ነው ? የፍልስፍና፣የስነ መለኮት ተመራማሪና መምህር ዮናስ ዘውዴ _ በለውጥ ፕሮግራም ክፍል 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@kaleymazola9509
@kaleymazola9509 5 лет назад
ምርጥ ሰው !!!! የኢትዮዽያ ሕዝብ የኢቲቪ ውጤት ነው ! የዶማ ጥርቅም ውጤት ! ሚዲያዎች ምን ጊዜም ከሕዝቡ የቀደሙ ሲሆን ነው ሕዝብ ሊሰለጥን የሚችለው
@alexalemack1018
@alexalemack1018 5 лет назад
You are best of best......
@yonasgetnet8093
@yonasgetnet8093 3 года назад
yonas zewedie yemadenekeh memeher neh ...gen ande neger lebel endene hasab ensesat hulu yasebalu bay negn ..leyunetu kesew banese new emiasebut b/c betam teneshua binbi enquan dem keyet magegnet endemetechel tawukalech so ensesat yasbalu!
@girmatube551
@girmatube551 5 лет назад
Thank you brother! outstanding!
@natejune2880
@natejune2880 5 лет назад
ጥሩ ፕሮግራም ነው:: እንሰሶች ያስባሉ የሚል አመለካከት ግን አለኝ:: ልዩነቱ ሰዎች ያሰቡትን ነገር ወደ ተግባር መፈፀም ይችላሉ:: እንሰሳት ግን ያሰቡትን ነገር ወደ ተግባር ለመፈፀም ተፈጥሯቸው ሊያግዳቸው ይችላል:: ለምሳሌ ዝናብ ሲዘንብ ማንኛውም እንሰሳ መጠለያ ይፈልጋል:: ይህ የሚያሳየን እንሰሳው "በዝናብ እደበደባለው" ብሎ ማሰቡን ነው:: አንበሳ ያየች ሚዳቆ ቆማ አትጠብቀውም:: እሮጣ ለማምለጥ ትሞክራለች:: ይህ የሚያሳየን ሚዳቆዋ "አንበሳው ከደረሰብኝ ቆረጣጥሞ ይበላኛል" ብላ ሃስባ መሆኑን ነው:: የሰው ልጅ ለሚያስበው ነገር መፍትሄ ስለሚፈልግ "አንበሳ ወይም ማንኛውም የዱር እንሰሳ ሊያጋጥመኝና ሊገድለኝ ይችላል" ብሎ ካሰበ ጉዞ ከመጀመሩ በፊት የጦር መሣሪያ ሊታጠቅ ይችላል:: ሰላም
@misgafitness101natural5
@misgafitness101natural5 3 года назад
ኸረ ሀስፓልት መሁል ላይ,..ዜብራ ላይ መኪና አስቁመው በተገቢው እሚሻገሩ እንሰሳትም አሉ,። ያውም ዜብራው ያለበት ድረስ ሂደው,።
@wasihungirma546
@wasihungirma546 5 лет назад
ጥሩ ፕሮግራም ነው ግን ሲያወራ ብታስጨርሱ ደግሞ አሪፍ ይሆናል።
@kibromgebremariam8161
@kibromgebremariam8161 5 лет назад
Esesama kesew yebelete melekam negate seyaderego eyasayon new
@mesoudseidmelake3369
@mesoudseidmelake3369 3 года назад
መምህር ዩናስ እንስሶች እንደት አያስቡም ብለው ያምናሉ?
@yigebahalgirmagirma8310
@yigebahalgirmagirma8310 5 лет назад
Yyonas አውቀት tጥሩ አምረኛ ብጥሩቃላት መናገር አንጅይ የጠልቅ ሃሳበና ትምህርት በዙአም የለወም ከተሳሳተኩ ል sorry
@only1-way712
@only1-way712 5 лет назад
ወንድሜ ዬናስ እንስሳም በአቅሙ ሊያንስ ይችላል እንጅ ያስባል::ማሳያ ሊሆን የሚችል ለምሳሌ አዕዋፋት እንቁላል ጥለው ልጅወይም ጫጩት እንዴት እንደሚፈለፈል መቼ እንደሚፈለፈል ያስባሉ ያውቃሉ::ሌላው አዕዋፍ የሚበሉት ፈልገው ከጎጇቸው ወጥተው ሄደው ጥራ ጥሬ ለቃቅመው በልተው ለልጆቻቸው ስለሚያስቡ ይዘው ይመለሳሉ ይሄ ልጆቻቸው እንዳይራቡ ከማሰብ ነው
@bnjjbbg8233
@bnjjbbg8233 5 лет назад
መማሪእንዴት.መልካም. ነው
@felegetibeb9532
@felegetibeb9532 5 лет назад
እንስሳት በደንብ ያስባሉ እንዳውም አንዳንዴ ከሰው በተሻለ።።።
@hassenyasin3713
@hassenyasin3713 5 лет назад
አንስሶቺም አያስቡም ላልከው አልሰማህም
@teshwold9634
@teshwold9634 5 лет назад
Animals they use, animals instinctive
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 5 лет назад
ሀሳባዊው ሀሳብን ለመግለጥ በሀሳብ ሰምጦ እስካሁን እያሰበ ሀሳብን የሚፈልግ ይመስላል
@realestateaddisababa7292
@realestateaddisababa7292 5 лет назад
😳
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 5 лет назад
enesaset aysebm? you are wrong brother, animal think and plan and execute. Lions when going to hunting they spread apart, make ambush and watch, then if they see the weak , they target that weak animal and kill him, if lion see big elephant and small elephant , that lion haunt the small one, because it is easy and less risk. this is thinking. for your information animals also dream
@teshwold9634
@teshwold9634 5 лет назад
Animals they don't think, they use Animals instinctive reaction
@user-nz7dp8ot9m
@user-nz7dp8ot9m 5 лет назад
እባካቹ የወንድ አለባበስ እና የሴት አለባበስን ለይታቹ እወቁ።
@user-fd5vm5gl1t
@user-fd5vm5gl1t 5 лет назад
የፈለገውን ይልበስ ሀሳቡን ተከተይ።
@asheweynaa9322
@asheweynaa9322 5 лет назад
libsun titeh has hasabun adamix....jil
@amelegosihme9426
@amelegosihme9426 3 года назад
Alebabedun men asayesh?
@amelegosihme9426
@amelegosihme9426 3 года назад
Alebabesun
Далее
ፍልስፍና Philosophy
1:26:19
Просмотров 35 тыс.