2/12/2016 ዓ.ም (፪/፲፪/፳፻፲፮ ዓ.ም) 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯በእለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚባል ምስባክ🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 ወይወስዱ ለንጉሥ ደናግለ ድኅሬሃ።ወቢጻሂ ይወስዱ ለከ።ወይወስድዎን በትፍሥሕት ወበሐሤት። መዝ 44፥14 🕯 ትርጉምበኋላዋ ደናግሉን ለንጉሥ ይወስዳሉ።ባልንጀሮችዋንም ወደ አንተ ያቀርባሉ።በደስታና በሐሴት ይወስዷቸዋል። 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
24 сен 2024