Тёмный

MK TV ቤተ አብርሃም፡- "እናት እንጀራውን ጋግራ ወጡን ሰርታ ታቀርባለች እንጂ በእያንዳንዱ አፍ ውስጥ... " 

Mahibere Kidusan
Подписаться 480 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Subscribe and share / eotcmk

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 38   
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 года назад
ቃለ ህይትን ያሰማልን የተዋህዶልጆች አንድ እንሁን በፋቅር ለጥላት በር አንክፈት ለታረዱ ንብረታቸዉ ለወደመባቸዉ እንድረስላቸዉ የኦሮሞ ክርስቲያኖች ንቁ እያሉ ሲመክሩን አንሰማ ብለን ዘር ስንቆጥር የኛዉ እኛኑ አረዱን ንብረታችንን አወደሙ አሁንም እንቃ የኦሮሞ እህት ወድሞቸ
@paulostekle7741
@paulostekle7741 4 года назад
በጣም ጥሩ ጅምር ነው ለዚህ ውይይት የተጋበዙ መምህራን ጥምረትም ጥሩ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን።።
@ነገረቅዱሳንወንጌልነው
እሽ እናዳምጣለን ቸሩ የአብረሃም አምላክ ይርዳን
@lydiagetachew6193
@lydiagetachew6193 4 года назад
ቤተሰቡቼ የምዕራቢያን ተጽዕኖ ።እንዲህም ስርአተ ትምህርት በት/ት. ሚኒስትር የሚሰራበት መሆኑንም ደጋግሞ መነገር አለበት።
@shawaymazloum2382
@shawaymazloum2382 4 года назад
ስለ ትምህርቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 የተዋህዶ ልጆች ሼር እናርግ
@sablesaron2679
@sablesaron2679 4 года назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው መምህሮቻችን ቃለሂወት ያሰማልን አገራችንንና ሀይማኖታችንን እግዚአብሄር በምህረቱ በይቅርታው ይጒብኝልን አሜን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 4 года назад
በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@rowcellel209
@rowcellel209 4 года назад
በታም እናመስግናለን ቃለህይወት ያሰማለን
@saranoora5692
@saranoora5692 4 года назад
ቤተክርስቲያን በደንብ መስራት አለባት ብዬ የማስበው ከመጠጥ እና ተያያዥ ነገሮች በሰፊው ትምህርት መሰጠት አለበት ለምሳሌ ለዝክር የሚዘጋጁ ፕሮግራሞች አላማቸውን የሳቱ ናቸው እርግጥ ነው የቤተክርስቲያን ሀላፊነት ብቻ አይደለም ግን ይበልጥ ድርሻ ይኖራታል ያለንን ስርዓት ለራሳችን እንዲመች አድርገን ነው የምንጠቀመው አባቶችም የንስሐ ልጆቻቸውን በደንብ ቆጣ ቆፍጠን ብለው መያዝ አለባቸው
@frew.6083
@frew.6083 4 года назад
ግሩም ነው በእውነት ። በርቱልን።
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 4 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማለን ለሁላችሁም በዚህ ዙሪያ ቤተክርስቲያ መስራት አለባት በዚህ እርኩስ መንፈስ የሚጠቁት አብዛሃኛዎቹ የኛው ናቼው ማስተዋሉን ያድለን ለሁላችንም
@muzamuza4351
@muzamuza4351 4 года назад
ቃለሄወትያስማለን
@ወለተማርያምነኝየተዋህዶል
ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@kassgbh836
@kassgbh836 4 года назад
Amen Amen Amen kalehiwetini yasemalini wedimochachini
@ድንግለይምክንያትምድ-ሠ8ገ
ቃል ህይወት ያስማልን አሜን
@alemtena1055
@alemtena1055 3 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@የሳሙአባትነኝ
@የሳሙአባትነኝ 4 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ክርስቶስአባቴድንግልማርያ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ወንድሞቻችን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው የአሁን ጊዜ ትውልድ በዓለማዊ ነገር ነው የሚሰበው አለማወቅ ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን
@በምነትስደተኛዋየክርስቶስ
እግዚአብሔር የስጥልን
@ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 года назад
እውነት ነው. ቤተክርስቲያን. ያላደርገቹ. ነገር. የለም. ሁሉም ነገር በስርአት. አስተምራለች ከጥቂት. ሰዎች. በስተቀር. አብዛኛው. እያወቀ. የሚያጠፋ. ነው. ያለው. ለአባታችን. እና ለወንድሞቻችን. ቃለሂወት. ያሰማልን. የአብርሃም. ቤት. በእቱሉን.
@እመብርሃንስጧታየነሽእትዪ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን ጥሩ ትምህረት ነዉ እግዚአብሄር ማስተዋልን ያደለን
@nasarrnasarr7387
@nasarrnasarr7387 4 года назад
ውዲ በረች በጣም ደስ ይላል
@የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
ማህበረቅዱሳኖች የሴት ልጅ አለባበስን ብታስተምሩ እኔ ተሳቀቅኩ በተዋህዶልጆች እራቁት መሄድ
@abrishabebe8391
@abrishabebe8391 2 года назад
amen
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
የህይወት ቃል ያሰማልን መምህሮቻችን አንድነትን ይላክልን ማስተዋሉን ይስጠን የኔጊ ሰው ይበለን 🤲🤲🤲❤❤❤
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 4 года назад
ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫ አብዘሀኛው ችግር የሚፈጠረው ከእውቀት ማጠር ነው ይህ ደግሞ የመንግስት ወይም የሀይማኖት ተቋማት ችግር ሳይሆን የኛ የእያንዳንዳችን ግለሰቦች ችግር ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን አድሮ ከመዝቀጥ ይጠብቀን
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 года назад
አሜን ሰላምሽ. ይብዛ. እህታችን. በትክክል. ስነምግባር እና የእጅ ስራ. ትምህርት. መማር. ያስፈልጋል. በእውነት. በውጩ. አላም. እንኳን. ይማርታል በልጅነታቸው. የእጅ. ጥበብ. ቢማር. መልካም ነው
@brhanabi3755
@brhanabi3755 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@fthawiokubay4399
@fthawiokubay4399 4 года назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ውድ መምህሮቻችን
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
ቃለህይውትን ያሰማልን
@tegestzaynaba1228
@tegestzaynaba1228 3 года назад
❤❤❤
@marthachane9777
@marthachane9777 4 года назад
Egzabher yistelen enamesegnalen
@በምነትስደተኛዋየክርስቶስ
ቤተ ክርስቲያናችን እኮ ስንዱ እመቤት ናት የብዙ ምሑራንመፍለቂያየሆነች
@የድንግልማርያምልጅየተዋህ
እሽ አዳምጣለሁ
@hanaasratie8850
@hanaasratie8850 4 года назад
kele hiwot yasemalen,NGO (red cross,save the children,world vision yihennen eyasfafuben new ke hammer madego botawoche semeche new)
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 4 года назад
ይሄን ፅሁፋ እምታነቡ እህትና ወንድሞቸ የኢ ኦ ቤተክርስቲያን የዪቱብ ቻናል ተከፋቷል ብለዋል ቻናሉን ያገኛችሁ ላኩልኝ 💚💛❤♦♦♦♦
@hanaasratie8850
@hanaasratie8850 4 года назад
Habt yalebachewu adbarat ,ye zemenawi timehert bet bikefetelen,/gorgorouas ye maheber kidusan timehetbet melkam firie afertual/
Далее
Bro's Using 3 Weapons
00:36
Просмотров 3,5 млн