Тёмный

MK TV ቤተ አብርሃም | "በልጅነቴ በተደጋጋሚ በመታመሜ …" 

Mahibere Kidusan
Подписаться 480 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

Subscribe and share www.youtube.co.... www.youtube.co....
#MKTV​​ #MahibereKidusan​​ #EOTCMK​​ #Orthodox

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 243   
@Aiden-vd6sz
@Aiden-vd6sz 3 года назад
በእውነት በጣም ነው ደስስ የምትሉት በርቱ መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበን አቅርቡልን እስከ ቤተሰቡ የምትሉ ሁላችሁም እጅ አውጡ👍👍✋✋
@ሙሉየእመብርሃንልጅነኝ
በትክክል መምህራችን ይቀረቡሉን
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian Год назад
እኔም እጠብቃለሁ መምህሪ😢😢😢አቅርቡልን❤❤❤
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 3 года назад
ማህበረ ቅዱሳን ስለ ግቢ ጉባኤ እናመሰግናለን እኔም በግቢ ጉባኤ ተምሪያለሁ እራሴን እንደ እድለኛም እቆጥረዋለሁ:: በጣም የተባረከ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር በጤና ይጠብቃቹህ ከነልጆቻቹህ:: እህታችን ጋዜጠኛ ብርቱካን ስለስራሽ እናመሰግናለን🙏 ከትንሾችም ከጎልማሳዉም ከወጣቱም ከሽማግሌዉም ጋር እንደ ደረጃቸው የምትሰጭው ክብር በጣም ደስ ይላል በርች እህታለም::
@yemsrachyalew3472
@yemsrachyalew3472 Год назад
ስላከበራችሁን እናመሰግናለን
@sarahana7929
@sarahana7929 3 года назад
ከቤተ እግዚያብሄር ቤት ሁሌም አይለያችው
@dnmuse12
@dnmuse12 3 года назад
ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ ru-vid.com/show-UCNuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w .?
@marthachane9777
@marthachane9777 3 года назад
አቤት መታደል እግዜአብሔር ሲባርክ በመንፈሳዊ ህይወት የታነጸ ቤተሰብ
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 3 года назад
እኔስ መረሀ ግብሩንም ልከታተል አልቻልኩም በፍጥነት እዘጋዋለሁ ወደ ሌላ ፕሮግራም ነዉ የምሄደዉ ምንድነዉ በማርያም
@ሙሉየእመብርሃንልጅነኝ
አይዞሽ በጸናት እና በትእግስት አድሜጤዉ ለንፍሳችን ለምጠቀንም ለህውታችን ለሜያንፅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለወላጆች መልካም ልጅ ላንተ መልካም ባሪያ እንዲሆን እርዳኝ😭😭
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
እባካችሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታይ በሙሉ etoc እና መሀበረ ቅዱሳንን ሰብስክራይብ ኮሜንት ላይክ በመስጠት ይተባበሩ በመቤቴ
@asterabate7743
@asterabate7743 2 года назад
እሺ እማ
@yabseraashagre3338
@yabseraashagre3338 3 года назад
ሁሌም ያአብራሃም እንግዳ ፕሮግራም በእውነት በቅናት መንፈስ ያቃጥለኛል እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ያስፋላችሁ
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 3 года назад
ለብዙወች ምሳሌ የሚትሆኑ ቤተሰቦች ናችሁ ፡ ሀይማኖት እለኝ ማለት ቀላል ነው ፡ በመሆን ውስጥ መገኝት ግን ፡ ጥረት ፡ እና ተግባር ፡ ይጠይቃል ፡ ፡ ከተጠቀሙበት በረከቱ ብዙ ነው ፡ ፡ 👍🏾👍🏾👍🏾💚💛❤️
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 3 года назад
ጠያቂዋ ስወድሽ የኔ ውድ እህቴ ሁሌም ፈገግታሽ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ክብረት ይስጥሽ በርቺ ሁሌም አንጣሽ🙏💕
@saranoora5692
@saranoora5692 3 года назад
አሁንም በቤቱ ያፅናችሁ ህፃናትዬ እደጉልን ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@addaagsa6706
@addaagsa6706 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@hiwottadesse9529
@hiwottadesse9529 3 года назад
እንዴት የተባረካችሁ ቤተሰብ ናችሁ ይህ ነው ወላጅ ለልጁ መሰረት መሆን እድግ በሉልኝመሃበረ ቅዱሳን በጣም ነው የምወዳችሁ እዉነተኛዉን ሃይማኖት ነው ይህ ነው ኦርቶዶክስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያብዛችሁ
@lilyayelech9009
@lilyayelech9009 3 года назад
ውይይ መታደል ሁሉም ከእግዚአብሔር ዘንድ ሲሰጥ ነው በጣም ታስቀናላችሁ የኛ አርአያ የቅዱሳን አምላክ አሁንም ከዚህ በላይ ያበርታችሁ!
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 3 года назад
ዶ/ር በእውነት ቃላት ያጥራል ስለጸጋህ በዚህ ጊዜ እራስንም ሆነ ገንዘብንም ለእግዚአብሔር ማስረከብ ዋው ምን ይባለል ተመስገን ፈጣሪ በቸርነትህ አትለየንም እንደዚህ አይነት ሌላም ሰው ስለሚኖር !! እንባየም መጣ በጣም ድንቅ ቤተሰብ የአብርሐም ዘር ዶ/ር በጣም ጠንካራ እንደሆንክ ታስታውቃለህ ሰማዕቱ አባታችን አይለያችሁ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ የሚል ቤተሰብ ማህበራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@haylu8198
@haylu8198 3 года назад
መባረክ ነው በውነት የነብስ ዋጋ ያርግላቹሁ ተባረኩ
@mesidan8055
@mesidan8055 3 года назад
ጌታ ሆይ ፍላጎት እንጅ እውቀት የለኝምና አቤቱ እንደቸርነትህ ፍላጎቴን በእውቀት ሙላልኝ እንደምመኘው የተባረከ ቤተሰብ ስጠኝ
@ጌታእግዚአብሔርሆይአተታው
ውይ መታደል ከዚህ በላይ ምን አለ የድግል ማርያም ልጅ መጨረሻችሁን ያሳምረው ቃለ ህወት ያሠማልን
@ኢትዮጵያሃገሬ
@ኢትዮጵያሃገሬ 3 года назад
የታደሉ ቤተሰብ ዋው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያብዛችሁ በጥበብ ያሳችድጋችሁ✝️♥️🙏
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 3 года назад
በእውነት እድሜና ጤና ያድልልን እግዚአብሔር እስከ ፍጻሜው ያጽናቹ ልጆቻችሁ በጥበብ ያሳድግላቹ በእውነት በጣም ሚያስቀና ቤተሰብ ነው የእኛም እዚአብሔር ህሌማችን እውን ያድርግልን
@ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
አቤት መታደል ምንኛ መምረጥ ነው እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርልን ልጆቻችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ለዘላለም በመካከላችሁ ይኑር አሜን
@honeymoges8221
@honeymoges8221 3 года назад
ማሐበረ ቅዱሳን በውነት ትልቅ ማህበር ነው እኔም ምስክር ነኝ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ!!!!
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 года назад
በጣም ደስትላላችሁ!!!! ልዑል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ዝማሬመላእክትን፤ ቃለህይወትን ያስማልን🙏🏽
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቃችሁ።
@lawayesh8994
@lawayesh8994 3 года назад
በእውነት እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ለትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ እናተም እረዠም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ ማሕበረ ቅዱሳን ማሕበሩን ያስፋፋል🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ethiki4833
@ethiki4833 3 года назад
አብራሀሙ ስላሴ ይጨምሩልህ❤
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስግን ሁሉም በእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋውን ይብዛላችሁ እግዚአብሔር ያሲድጋችሁ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ከ3ቘ
ስለ ማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እሰይ እንዴት ያለ መታደል ነው!!!!
@ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ
መታደል እግዚአብሔር ሲባርክ እደዚህ ነው ዘመናችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@melkamaschalew8715
@melkamaschalew8715 3 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸሁን ይባርክልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ። ደስ የሚል ቤተሰብ የመሰረቱ እግዚአብሔር ሕይወታችሁ የተባረከ ይሁን አሜን ይህን ፕሮግራም አዘጋጅተው ለተመልካቾች ለአደረሣችሁ ቤተ-አብርሐም አዘጋጆች እግዚአብሔር ክብር ያድልልን አሜን ።
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 года назад
ፈጣሪ በበለጠ ፀጋው ልጆቹንና አባታቸውን እና እናታቸውን በጤና በረጅም ዕድሜና በረከት ይጎብኛቸው አይለያቸው ያኑራቸው። እኔም መንፈሳዊ ቅናት አሳድረውብኛል ተመስገን አሜን።
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
እንዲህ አይነት ለሀይማኖቱ የቀና ሰው ያብዛልን እድሜውንና ጤናውን ያድላችሁ ልጆቻችሁ ከዚህ በበለጠ በቤቱ ያጽናችሁ እናት ቤተክርስትያን ይህም ሲያንሳት ነው
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 3 года назад
አቤት መባረክ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ከዚህም በላይ ይባርካችሁ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ🙏💕💕💕💕💕💕
@የዙፋንየቅዱስጊዮርጊ-ኀ9ኸ
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ምንኛ መታደል ነው በጣም ታምራላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ
@አብየእመብርሃንልጅ
መታደል
@woleteeyesusetube
@woleteeyesusetube 3 года назад
አቤት መባረክ እንደት ደስ ይላል ቃል ሕይወት ያሰማልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@bezawitslo9363
@bezawitslo9363 3 года назад
መታደልነው ዘመናቹን ይባረክ ረጅም እድሜ ከሙሉጤናጋር የቅዱሳን አምላክ ይስጥልን እንደ እናንተ አይነቱን ያብዛልን መሃበረ ቅዱሳን እግዚ አብሄር ያስፋልን ይሄ ሁሉ የናንተ ድካምነው በርቱ
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 3 года назад
እመቤቴ፡የዘረዬ፡ያዕቆብ፡አመቤቴ፡ድንግል፡ማርያም፡ዘር፡ትውልዳችሁን፡ትባርከው፡ስላሴወች፡በቤታችሁ፡ይኑሩ።
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 3 года назад
እግዚአብሔር የባረከው ቤተሠብ፡፡ ደስ ስትሉ፡፡
@maregmareg2190
@maregmareg2190 3 года назад
አቤት መታደል💓👏እግዚአብሔር ይባርካችሁ💓👏
@momo6006
@momo6006 3 года назад
ምንኛ መታደል ነው የተባረከ ቤተሰብ እግዜአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@yenardienat1758
@yenardienat1758 3 года назад
ኦርቶዶክስ ማለት እንደዚህ ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ::
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 года назад
ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያሳድጋችሁ አሜን
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
ስለማይነገርው ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስግን መልካም ቤተሰብ መልካም ፍሬ ያፍራል የነገ ሰው ይበለን 🤲🤲🤲❤❤❤
@use1K629
@use1K629 3 года назад
የሀገሬ ሰው ጮሌ ጎለልቻ💚💛❤️🕊🕊🕊
@rigbek
@rigbek 8 месяцев назад
አርአዮቻችን ያብዛልን በቤቱ ያtsናችሁ
@helengtsadike8008
@helengtsadike8008 3 года назад
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ በናንተ ላይ ያደረ መንፈስ ቅዱስ በኔ በሀጢያተኛዋ ልጆች ላይ ይደር🙏
@tighist331
@tighist331 3 года назад
አሜን ልጆቻችንን መንፈስ ቅዱስ ይደርባቸው በዚህ ዘመን የተወለድ ልጆች ፈጣሪ በደሙ ይሸፍናቸው አሜን ።
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን የኔ እንቁ ልጃ። እድግ በል ህይዎታችሁ ያስቀናል ያስተምራል እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜያችሁን ያሳምር መባረክ መመረጠሰ ነው ልጆቻችሁን አምላከ ቅዱሳን ያሳድግላችሁ🙏። ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን ክፍል ሁለትን። እንጠብቃለን
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 3 года назад
አ-ቤ-ት እንዴት ያለ መባረክና ጽናት ነው ወገኖቼ። እግዚዓብሔር እንዲህ ያለውን ቤተሰብ ያብዛልን።🙏🙏🙏
@yeshitube8383
@yeshitube8383 3 года назад
ውይይይይ ምን አይነት የተባረከ የተቀደሰ ቤተሰብ ነው አምላክ ለቁም ነገር ያብቃችሁ መቀደስ መታደል እኮ ነው እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
ስንክሳር ላነበበልን የተባረከ ልጅ ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የቅዱሳኑ የሰማእታቱ የጻድቃኑ የቅዱስ ጊዮርጊስ እረዴት በረከት ይደርብን በሞገስ በጥበብ በክብር ያሳድጋቹ
@muzamuza4351
@muzamuza4351 3 года назад
የኔጣፉጩቸ፣እድግብሎልኝ፣በቤቱያፀናችሁ፣
@ኢትዮጵለዘላለምትኑሩዉብሽ
አሜን አሜን ዝማሬ መላ እክት ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆችሁ
@ጽጌማርያምየመሲሑልጅ
እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ እድሜን ከጤናጋ ያድልልን ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 3 года назад
አቤት መታደል ልዑል እግዚአብሔር ይስጣችሁ። መሐብረ-ቅዱሳን እናመሰግናለን ለምታደርጉን ነገር ሁሉ።
@mesi3777
@mesi3777 3 года назад
እግዚአብሔር ሲባርክ እንዲህ ነው ሳይሰስት ሁሉን ይሰጣል አስቀናችሁኝ። ❤️❤️❤️ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልጆቻችሁ ለቁም ነገር ይብቁልን 😍😘
@ቋንቋየነሽደግልመግባቢየየ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልጆቻቹን ፈጣሪይ ያሳድግላችሁ
@mimaessfa526
@mimaessfa526 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው አሜን አሜን አሜን
@bezahaile5557
@bezahaile5557 3 года назад
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምር
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ፀጋው ይብዛላቹ
@muluberihun7130
@muluberihun7130 3 года назад
አቤት መታደል ትዳርካሉት አይቀር እዲህነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 года назад
አሜን፫ በእውነት እግዚአብሔር ያብዛችሁ በቤታችሁ ፍቅር ሰላም ይብዛላችሁ እድሜ ከጤና ጋ ያድላችሁ 🤲🤲🤲 ስታስቀኑ❤
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 года назад
ደስ ሱሉ እኛንም የተባረከ ቤተሰብ ይስጠን
@tizitayemaryamlij2709
@tizitayemaryamlij2709 3 года назад
እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ።እድግ በሉ።
@tg-wf7sy
@tg-wf7sy 3 года назад
ቤተሰብ ማለት እንዲህ ነው እግዚአብሔር ፊጻሜቸሁን ያሳምርው ለሐገር ለቤተሰብ የምትጠቅሙ ያድርግላችው ።
@mesiyewube
@mesiyewube 3 года назад
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ መጨረሻችሁን ያሳምር
@derebbahru5321
@derebbahru5321 3 года назад
በእውነት በጣም ደስ ይላል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይክብር ይመስገን እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ
@edengirma9597
@edengirma9597 3 года назад
ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በቤቱ ያጽናችሁ ዝማሬ መላዕክት ያስማልን
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 3 года назад
GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR EOTC FAMILY MEMBERS 🙏 YOU ARE OUR LIVING TRUTH OF THE WORD OF GOD 🙏AMEN TO GOD 🙏
@yabseraashagre3338
@yabseraashagre3338 3 года назад
ዲያቆን ህሩይ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም የምታስቀኑ ቤተሰብ ናችሁ
@አቡሰንትምንታምር
@አቡሰንትምንታምር 3 года назад
ወይ መታደል እግዚአብሔር ይመስገን
@ብሌንየናሆምእህት
@ብሌንየናሆምእህት 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ልዑል እግዚአብሔር በጸጋ ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ደስ የሚል ቤተሰብ
@ሳልንቁ
@ሳልንቁ 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዴት ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናችሁ መልካም አርያ ናችሁ
@hana967
@hana967 3 года назад
እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ሁሌም ከመልካም ነገር አይጎድልም እግዚአብሔርን በሕወት ማስቀደም እድህ መባረክ ነው አቤቱ የእኛንም የልብ መሻት የምታውቅ አምላክ እኛም እድህ የተባረከ ሕይወት እድንኖረ ቸሩ መድኃኔ ዓለም እረዳን አሜን ፫
@asterabate7743
@asterabate7743 2 года назад
አሜን፫ በእዉነት የኔም ምኞቴ ነዉ
@haimanotnasser8935
@haimanotnasser8935 3 года назад
ማሕበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይሰጣቹ ቆንጆ ፕሮግራምነው ብዙ ተምረንበታል ። ደሰ የሚል ቤተሰብ ነው ፀጋውን ያብዛላቹ.
@melattube7121
@melattube7121 2 года назад
እጅግ ደስ የሚል ቤተስብ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ እናመስግናለን
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 3 года назад
ትልቅ መታደል ነው መልካም ቤተሰብ መልካም ፍሬ ያፈራል እግዚአብሔር ቤተሰቡን ይባርክልን
@ቅድስትየተዋህዶልጂ
ወይ መባርክ መመርጥም ያስፈልጋል እኮ ከተጠሩት ብቻ ሳይሆን ከተመርጡት ያድርገን ለህፃን ህሩይ አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀጋውን ያብዛልህ ፍፃሜአችሁን ያሳምርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@merebgirmay8036
@merebgirmay8036 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍጻሜያቸውን ያሳምርላቸው!
@ጽጌማርያምየመሲሑልጅ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ህሩይ
@edenwerkye5723
@edenwerkye5723 3 года назад
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታወች ናቸው እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ ደስ ሲሉ
@lilyayelech9009
@lilyayelech9009 3 года назад
እልልልልልልልእልልል አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እደጉልን!
@gonderc885
@gonderc885 3 года назад
እግዚአብሔር ፊፃማችሁን ያሳምርላችሁ ማስተዋልንና ጥበብን ያድላችሁ ልጆቸ የታደሉ ቤተሰቦች እኝንም ይርዳን::
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 3 года назад
አቤት መታደል😊😍😘😘😘😘😘 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@tigistalebachew7358
@tigistalebachew7358 3 года назад
በጣም ደሰ የሚል ቤተሰብ, እግዝአብሄር አይለያቹሁ።
@ejigayewwoldegiorgis4600
@ejigayewwoldegiorgis4600 3 года назад
የኔ ጀግና ወድም በቤቱ ያፅናህ መቼ ደርስ ይሆን ገታ ሆይ አስቀናኝ
@dnmuse12
@dnmuse12 3 года назад
ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ ru-vid.com/show-UCNuyxy0V2eDz98EtOdCTe3we
@ሰላማዊትአድሴ
@ሰላማዊትአድሴ 3 года назад
አቤት መታደል እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
@አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው
@ማንእንደእግዚአብሔር-ሠ9ወ
እወይ ደስስስስ ሲሉ በማርያም ❤❤❤❤❤
@alemanchwondm6879
@alemanchwondm6879 3 года назад
አሁንም በቤቱ ያፅናችሁ
@ወይኩንፍቀድከ
@ወይኩንፍቀድከ 3 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እንደት ደስስስስስስስ ይላል ቃለ ህይወት ያስማልን
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ሰሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን 🙏። ምን ያህል መታደል ነው እንዲህ መባረክ እግዚአብሔር አምላክ ፍፄሜያችውን ያሳምርልን አሜን
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 3 года назад
የተባረከ ቤተሰብ መታደል ነው። እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ማኅበረ ቅዱሳን ለናንተ ቃል የለኝም ይሄው ፍሬአችሁን እያየን ነው ማኀበሩን ያስፋልን
@makdasadonya7290
@makdasadonya7290 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@Maya-ce1yr
@Maya-ce1yr 3 года назад
አቤቱ መታደል እግዚአብሔር ሲባርክ እደዚህ ነው።
@muzamuza4351
@muzamuza4351 3 года назад
የተዎህዶልጀች፣🌺🌺🌺🌺⛪⛪⛪⛪🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌷🌷🌷🕯🕯🕯🌷🇧🇴🇧🇴
@መቅደስየፋኖዎችእሕት
ዉይ መታደል የኔ ጌታ በፀጋ ያኑሪህ ደስ የሚል ቤተሰብ አስቀናችሁኝ😥
@muzamuza4351
@muzamuza4351 3 года назад
ቃለሔወትያስማልን፣🕊🕊🕊🕊🕊🕯🕯🕯🕯🕯🌷🌷🌷🌷🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🕊🕊🕯🕯🌷🌷🌷🇧🇴🇧🇴🌹🌹🌹🌹🌹
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ትጠብቃችሁ
@tizitayemaryamlij2709
@tizitayemaryamlij2709 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@almazbati2519
@almazbati2519 3 года назад
አምላክ ፈፅሞ ይባርካቻሁ በቤቱ ያፅናችሁ
@abushatsegaye3830
@abushatsegaye3830 3 года назад
በእውነት በጠም ነው ይውደደኩት የሁለችንም መጨረሻ እንደህ ይስምሪልን
Далее
skibidi toilet multiverse 042 Trailer
01:57
Просмотров 3,2 млн